Ethiopia - ሰበር የወለጋው ጥቃት አሁንም ቀጥሏል | ዛሬ ቆቦ አራት ብርጌድ የህወሃት ጦር እምሽክ አለ | ከሱዳን የተነሳው ጦርም ረግፏል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 379

  • @tesfshwegayehu3089
    @tesfshwegayehu3089 2 роки тому +1

    ጉዞ ወደ ሀገረ አማራ

  • @kedirmohammed8610
    @kedirmohammed8610 2 роки тому +10

    ወለጋ የብዙ ወገኞቻችን ህይወት የበላች የደም ምድር!

    • @yebetesebchewata
      @yebetesebchewata 2 роки тому

      0-2500 ua-cam.com/video/HTJ33nDf6Og/v-deo.html

    • @krealo3944
      @krealo3944 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/WMfrcsYflknWTbcBBdCnuA.html

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 2 роки тому +13

    እባክህ ወዳጄ ስለ ሕወሓት መመታት አትንገረን፣ ከዚህ በፊት መንግሥት ሕወሓትን አከርካሪውን ሰብረናል እያለ የለፈፈው ሁሉ ምን እንዳሳየን አልረሳንም!

  • @hayaha4929
    @hayaha4929 2 роки тому +17

    የአማራ መግስት ለምን የሀዘን ቀን አላወጀም እነዚህ ባለ ስልጣኖች 👀ርኩሶች ናቸው 👈🏿እኝን አማራወችን የሚገድሉን ባለ ስልጣኖች ናቸው አማራ ንቃ😭😭😭😰😭

    • @robaalemayhu8161
      @robaalemayhu8161 2 роки тому +2

      Mekniyatum erasu asgeday selhon

    • @panoramacell5665
      @panoramacell5665 2 роки тому

      Ya Amhara mangste kutre 2 onge nawe Amhara mary yalewme 😭😭😭😭

    • @hayaha4929
      @hayaha4929 2 роки тому

      @@robaalemayhu8161 አውን የአማራ መግስት የኦሮሚያ መግስት እደሚገደሉ ያውቃሉ እራሱ መግስት ያቃል አላህ ሆይ ፍርደን 🙏🤲😭😭😭

    • @hayaha4929
      @hayaha4929 2 роки тому

      @@panoramacell5665 ይዘገያልእጂ ኢሻ አላህ የሚስኪኖች ደም ፈሶ አይቀርም የአማራ ህዝብ ባለስልጣኖችን መግደል አለበት እነሱን ገድሎ ቢሞትም አይቆጨውም የውገኑን ደም ያውጣል

    • @dawit7582
      @dawit7582 2 роки тому

      Amara mn sle hone gambela yemotewu mech hazen taweje

  • @kemalmohammed2893
    @kemalmohammed2893 2 роки тому

    የአለህ ለሞቱት የሰማዕታትን ደረጃ አጎነፅፋ መቀመጫቸው ጀነት አድርገው፡፡

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому +21

    ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን ና ሕዝቦቿን አስብልን💚💛❤💒💒💒💒😭😭😭😭😭😭

  • @aminasaidhassan6393
    @aminasaidhassan6393 2 роки тому +2

    በጣም ይዘገንናል እነዚህ እሰሶች ናቸው አማራን ለመጨረስ ነው የተነሱት አላህ ያላሰቡትን ናእላ ያውርድባቸው የአላህ አማራን ጨርሶ ማንን ሊመራ ነው አላህ የስራቸውን ይስጣቸው እሳት ይልቀቅባቸው መንግስት አድስ አበባን ነው የሚጠብቀው ሁሉም ባለው መሳሪያ እራሱን ይጠብቅ ምንም ዋጋ የለንም

  • @NA-wx8ru
    @NA-wx8ru 2 роки тому

    በቀል ጣፋጭ ነው ይባላል ሆኖም አማራው የሰው ልጅ ህይወት ክቡር እና በከንቱ መጥፋት የለበትም የሚል እምነት ያለው ህዝብ ነው ግን ከእባቦች ጋር በመኖሩ ህይወቱ ክብር አጣች በግፍ የፈረዱበት እባቦች ላይ እግዚአብሔር ይፍረባቸው ደም አፍሳሾቹን የእፉኝት ልጆች ላይ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

  • @ዜድዉሎየዋ
    @ዜድዉሎየዋ 2 роки тому +1

    ፍትህ ለወለጋ አማራዉችችችችችች ፍትህ አሁንስ ጭንቀኝ ያማራ ሰቃይ

  • @Arada4
    @Arada4 2 роки тому +3

    ሸኔ ነው እኮ መንግስቱ ሰው አልገባውም እንጂ ትጥቁ ምግቡ አልባሳቱ መኪናው እስናይፐሩ ከየት ነው የመጣው አማራ ሆይ አንድ ሆነክ ይህን ስረአት መደምሰስ ነው

  • @adugenetcomition2406
    @adugenetcomition2406 2 роки тому +1

    የጋላ መጨረሸዉ ምን ይሆን።

  • @belaymengesha1735
    @belaymengesha1735 2 роки тому +3

    ሰው አማራ ስለሁነ ብቻ ይታራዳል እመኑኝ ይዘገያል እንጂ ሰው የዘራውን ያጪዳል

  • @saratube8614
    @saratube8614 2 роки тому

    አቤቱ ፈጣሪ የቅር በለን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому +7

    ወገኖቼ እንደት ላድርጋችሁ
    አሁንስ አመመኝ አመመኝ የወገኔ መከራና ሲቃይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @toybaschanal4685
    @toybaschanal4685 2 роки тому +6

    ሸኔ ጨፍጭፎ ወደ ካምፑ ይመለሳል ማን ይናገረዋል በነጻነት ይንቀሳቀሳል

    • @JK-lp6di
      @JK-lp6di 2 роки тому

      ከዚያ ፋኖን ይኮንናሉ።

    • @toybaschanal4685
      @toybaschanal4685 2 роки тому

      @@JK-lp6di
      አዎ ፋኖንማ ያባርራል ይበታትናል ያሳድዳል ብልጽግና
      ተስፋቺን ለማራ ፋኖ ነበር የመንግስት መከላከያማ ህዝብ ካለቀ ቤት ከተቃጠለ በውሃላ ይደርሳሉ

  • @እህተማሪያምወሎየዋከዱባይ

    እግዚአብሔር ፣ፍርድን. ይስጠን. መንግሥት የለንም

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 2 роки тому +1

    እሰይ እልልልልልል

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 2 роки тому +8

    የህውሀትና የኦነግ ሁሌም ተደመሰሱ ይባላል እንደገና መልሰው ወረራ ጀመሩ

    • @سميره-ذ1ذ
      @سميره-ذ1ذ 2 роки тому +1

      ኦነግ ሸኔ ዉሸት ነዉ ወያኔ ግን ገብታ እደበፊቱ አወጣም
      ልዩ ሀይልና ፋኖ አለ ከአላህ በታች ይወቀጣሉ

    • @ethioteach1814
      @ethioteach1814 2 роки тому

      የሆነ ሴራ አለ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +6

    ጌታ ሆይ ዝምታህ አስፈራኝ 😭😭😭😭

  • @اناتزتنةنة
    @اناتزتنةنة 2 роки тому

    እድል ለኢትዮጵያ

  • @tofiktemesgen8764
    @tofiktemesgen8764 2 роки тому +1

    feta well come

  • @xb6fj
    @xb6fj 2 роки тому +6

    የወገን ስቃይ ይብቃ ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ

    ኢላሂ የራህመትክን በርክፈትያረብ በቃበለን 😭😭😭😭

  • @ሀላሌንአፉቃሪ
    @ሀላሌንአፉቃሪ 2 роки тому

    ያረብ አረ ምን ጉድ ነው የመጣብን ወገን የአሏህ ከአንተ ፉርዱን እጠብቃለን

  • @mohmmedhera6453
    @mohmmedhera6453 2 роки тому +1

    ሱላም ለኢቶጵያ

  • @fatemahosyn9142
    @fatemahosyn9142 2 роки тому +1

    አንደኛ

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 роки тому

    ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ አማራን እንደ ከብት ማረዱ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው።
    እግዚአብሔር ግን አይቸኩልም ይፈርዳል
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @sarasa1576
      @sarasa1576 2 роки тому

      እፍፍፍፍ የሄን ኮከብ ያለበት ባድራን ስጠላው እሱና አብይ ከመጡ በኋላ አማራ ተጨፈጨፈብን እኛ ኢትዮ ነን እያልን

  • @ma9546
    @ma9546 2 роки тому

    thanks for sharing information feta

  • @seb_eyu_hager
    @seb_eyu_hager 2 роки тому +3

    ኣይዞሽ ወገኔ ያልፋል ።
    ኣይዛቹ

  • @ሀብታሙአይቸው-የ6የ
    @ሀብታሙአይቸው-የ6የ 2 роки тому +2

    ወለጋየሰውዘረአይብቀልበት😭😭😭

  • @tebah1247
    @tebah1247 2 роки тому +1

    ፍትህ ለወለጋ

  • @tebebutesfa17
    @tebebutesfa17 2 роки тому

    ጠቅላይ : መልዕክት : አማራን : ጠቅላይ : ጨፍጫፊ : አስገዳይ : ጠቅላይ : ገዳይ......

  • @Samira-yo2qw
    @Samira-yo2qw 2 роки тому +23

    ፍትህ እምትሉ ማነው ፍትህ እሚሰጠው ፍትህ ከፈጣሪ ነው ሁሉም በየ ሀይማኖቱ ፍትህ ይጠይቅ😭😭

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 роки тому

      ለክርስቶስነው እጂ ሌላማ የለም ሁላችን በየሃይማኖቻን እንፀልይ

  • @ahmedsiomi9617
    @ahmedsiomi9617 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወይኔ፣አማራየ፣ስቃያቺንበዛ፣ታዳኢትዮጲያ፣እንዳትፈርስ፣ለምንእንሰራለን?😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 2 роки тому

    በርታ ጀግና

  • @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ

    እግዚኦ 700 በላይ ወለጋ ምድራዊ ሲኦል አኬልዳማ

  • @johabeshaofficial3108
    @johabeshaofficial3108 2 роки тому

    ይብቃ በለን....እግዚአብሔር ምህረቱን ስጠን..እትዮጵያን አስባት

  • @dawittsigie5970
    @dawittsigie5970 2 роки тому +18

    ኦሮሚያ ክልል ስንዴ ተዘርቶ አማራ ይታጨዳል።

    • @dawit7582
      @dawit7582 2 роки тому +2

      Welkayit tsegedes🤔🤔🤔🤔🤔

  • @samuelzerfu847
    @samuelzerfu847 2 роки тому +12

    አይ ፈታ እምሽክ አሉ እያልከን ጣርማ በር ደርሰው ነበር ከዚህ ሁሉ ሁላችን ወደ ሰላም ብንመጣ ለኢትዮጵያ ይበጃታል
    ኢትዮጵያውያን እንንቃ ይሔ የምእራባውያንና የግብጽ እጅ ነው
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ይጠብቅም

  • @jemalendrisendris5668
    @jemalendrisendris5668 2 роки тому +1

    ጃልሜሮ አልገደለንም የገደለን መግስትነ ደህንነትነዉ

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 2 роки тому +4

    የአማራ ባልስልጣናት ለምን የሀዘንንን ቀንን አላወጁም ቆይ ኢትዮጵያ ላይ የሀዘን ቀንን ሰንተ ሰዉ ሲሞት ነዉ ???"😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @yaredyared3305
      @yaredyared3305 2 роки тому +2

      ኦነግ እንዳይቀየማቸው ነዋ

    • @رحم-ت9ف
      @رحم-ت9ف 2 роки тому +1

      @@yaredyared3305 እውነትነው ኢሻአላህ ውሀ ሊደርቅሲል ይሸታል ሸኔራሱከምዳረገጽ ፈጣሪ ያጠፍቸዋል

    • @Taiba-mh7ev
      @Taiba-mh7ev 2 роки тому

      ካማራ ህዝብ ካልሆነ አንዲም ሠውቢሆን የሀዘን ቀን ያታወጃል አማራ ግን የሚጨፈጭፉት እነሡ ሥለሆኑ ለምን የሀዘን ቀን ይታወጃል ለነሡ ደሥታቸው አደለ ፈጣሪ በደላቸውን አይቶ ፈረጃውን ቅርብ ይዲርግልን

    • @hawolathaolat1540
      @hawolathaolat1540 2 роки тому +1

      የአማራ ባለስልጣናት የአብይ ዳይፐር ናቸው እነሱ ማለት ያሁኖቹ ብአዴኖች የተቋቋሙት በደርግ ጊዜ ነው ደርግ ነበር ያቋቋመው ይኸንን ፓርቲ እሱም ደርግ እንደገባ ስርአቱ ቡዙ ተወዳጅ አልነበረም መቼም አማራውስጥ ጀግና ይበቅላል ያው የፈጣሪ ስጦታና ጀግና መብቀሉ የተለመደ ነው ሆኖም ደርግን እና አገዛዙ ያልተመቻቸው ጀግኖች ነበሩ እነሱን ለማጥቃት ሲል በመደለል የተቋቋሙ ናቸው ከሱ ወዲህ ይኸ የብአዴን ድርጅት ማንም የሚጋልባቸው ፈረሶ ናቸው ደርግ ተጠቀመባቸው ደርግ ከስልጣን ሲወርድ ኢሀዲግም ሲገባ የበለጠ አደራጃቸው ለሱው ገረድ እንዲሆኑ ስማቸውን አዴፓ በሚል የአማራን ጀግና ለመንግስት እየገበሩ ከርሳቸውን የሚሞሉ ናቸው አሁን ብአዴን ተብለው የአማራን ህዝብ አሳልፈው ሰጥተው ለአብይ ዳይፐር ናቸው ከደመቀ መኮንን ጀምሮ ስልጣን ላይ ያሉት የአማራ ህዝብ ቢያልቅ ግድ የላቸውም የነሱ ስራና አላማቸው ለመንግስት ገረድ እየሆኑ ከርሳቸውን መሙላት ነው አላህ በላእ ያውርድባቸውና ከአማራ አንድ ጀግና ሲወጣ እሱን እራሱን እንደባብ ቀጥቅጠው ለመግደል ይሽቀዳደሙ ነበር ይህ የተለመደና የማተገብሩት ስራ ነው የአማራን ጀግና ለመንግስት እየገበሩ ባሉበት ወንበርላይ መቆየት ነው እሚፈልጉት ዘመነን የአማራ ህዝብ ሊጠብቅ ይገባል ዘመነ ለአማራ ህዝብ የአይናችን ብሌን ነው እነሱ እንደዘመነ ያለውን አይወዱም መንግስት ብቻ ሳይሆን ብአዴኖች

  • @ashenafimulunehe4650
    @ashenafimulunehe4650 2 роки тому

    መቼ ነው

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 2 роки тому

    የአብይና የሽመልስ መልስ ምንድነው
    ኢትዬጵያ ዛሬ ማቅ ለብሳለች?💚😪💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 2 роки тому

    አረ ወዴት እንህድ እኛ ራያዋጃ ጥሙጋ ህዝብ ተሰቃየ

  • @destakassaye9260
    @destakassaye9260 2 роки тому

    እናመሠግናለን ሥለ መልካም ዜናህ ወንድማችን የሞቱትን ወገኖቻችነን ነፉሥ ይማረ።

  • @مريممحمد-ظ8د2ط
    @مريممحمد-ظ8د2ط 2 роки тому +1

    ቴድ አፎሮ ፣ይሸቅል፣የሱዘፈን፣ምንይሰራል

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 2 роки тому

    በቃቃቃቃቃ አብይ አልችልም ይዉረድ👎👎👎👎👎👎👎👎 አንፈልግም መርኖል አሰከ መቸነዉ ለቅሶ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @Kbkibret99
    @Kbkibret99 2 роки тому

    በንፅሀን. መስዋት
    ኢትዮጵያዊነት. ይቀጥላል
    ላለቁት. የሰማይት. ሞት. ይሁን
    ነብስ. ይማር

  • @sameeramaconnan6055
    @sameeramaconnan6055 2 роки тому

    አላህ ያገራችነን ሰላም አምጣልን

  • @girmazeleke1889
    @girmazeleke1889 2 роки тому

    እነሱ መውረር ከጀመሩ እኛም እነርሱን በመውረር አጠፌታ ምላሽ መስጠት አለብን

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 роки тому +2

    እግዚኦ ወገኖቼን ምን ልሁንላችሁ 😭😭😭

  • @ahmedhusine4283
    @ahmedhusine4283 2 роки тому +3

    ወለጋ የሰው ደም።

  • @endrisseid4108
    @endrisseid4108 2 роки тому +2

    ያአላህ አገራችንን ሰላሟን መልስልን

  • @zain9481
    @zain9481 2 роки тому

    ቸርወሬአሰማን፣ወደይትእንህድ

  • @tofiktemesgen8764
    @tofiktemesgen8764 2 роки тому +3

    ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን ጉዳይ ምንድነው የመንግሰት ዝምታ

  • @شششش-ش2ط
    @شششش-ش2ط 2 роки тому

    አማራእዲጠፋ መጀመሪያ ያወጀው ማንሆነና እራሱ ወታደርለይ ምንብሎ እርምጃ ይወሥዳል በጣምእሚገርመውግን ሰውተሥፋ አይቆርጥም መንግሥት ይላል የኦሮሞ መንግሥት እጂ አማራ መንግሥት የለውም 4አመቱ ሲታረድ አማራ ወደ ፈጣሪ ነው መጮህ ያለበት ሥለህፃናቱ ደም ይፍረደን

  • @mekidesebabu2051
    @mekidesebabu2051 2 роки тому +3

    ኧረ መቸ ነው የሠላም ዜና እምንሠማው ዛሬስ ሰው ሁኘ መፈጠሬ እጅጉን ጠላሑት ውሥጤን አመመኝ ኧረ አምላኬ አንድ በለን ይሔን ሥቃይ ከማየት ብንሞት ይሻላል እፍፍፍ 😭😭😭😭😭

  • @ethiopia500
    @ethiopia500 2 роки тому

    እር የምን 700ነው 3000ሺ ደርሳል ፍትህ ለወለጋ አማራውች💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @californa6827
    @californa6827 2 роки тому +1

    ግን ለምን እንደዚህ ተጨቃከንን እኛ ኢትዮጲያወች ምን አይነት ልዮነት ኖሮን ነዉ ይህ ጫካኔ ያመጣነዉ ከየት ነዉ ጌታዬ ሆይ ሰልጣን ለሚፈልገዉ ሰልጣን ሰጠዉ እኛ የኢዮጲያን ሰላም ሰጠን ግን ሰንት አመት ለመቆየት ነዉ ሕዝብ የሚጨፈጨፈዉ በቃ መንግሰት የት ነዉ ያለዉ ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሂ

  • @blackstone07
    @blackstone07 2 роки тому

    ኢትዮጵያ የበቀለኞች ሃገር።

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 роки тому +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለምስኪኑ ለወለጋ አማራህዝብ ከጠቅላይ ሚንስተር እስከ አማራ ባለስልጣናት እግዚአብሔር የስራቹህን ይስጣቹህ እግዚኦነዉ ንፁሀን አለቁብን በጣም ያማል ልባችን ደማ ተቃጠልን መፈጠር ያስጠላል አቤቱ አምላኬ አንተሁነን እስከመቼ ለቅሶ እስከመቼ ፍትህ እስከመቼ ለበጎነዉ እስከመቼ የንፁሀን ደም መፍሰስ እፍፍፍ

  • @sofutube9605
    @sofutube9605 2 роки тому +1

    ፈትህ ወለጋ ለተጨፈጨፉ ወገናችን

  • @habibahassen5295
    @habibahassen5295 2 роки тому

    እንደው ምን ይሻላል

  • @fatumahuzel6965
    @fatumahuzel6965 2 роки тому

    አላህ ሆይ ፈረጄሀን😭😭😭😭

  • @yosephmetekia200
    @yosephmetekia200 2 роки тому

    በቃችሁ በለን!!

  • @FATUMA-l1r
    @FATUMA-l1r 2 роки тому

    ኡፍፍፍፍ የሚስኪኖች ደም ይፋረድ

  • @SsAa-mi1xy
    @SsAa-mi1xy 2 роки тому

    አብይ አይሺህ እልም ይብል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف 2 роки тому

    አራትብርገዲብቻ ሌላምቢመጣ የጀግንነት አይቀርለትም አማራመሬትላይ ይሰዋታል ሸኔ ወገኔን ጨፈጨፈብኝጂ የቀበሬዱርዬ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 роки тому

    የምስኪን ደም ይፍረድባቸው እውነት

  • @medhinwrdefe9847
    @medhinwrdefe9847 2 роки тому +2

    I like your news.I am form nairobi but i am tigray.

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 роки тому +8

    የአማራ ባለስልጣን የባዕድ ስብስብ ለምን የሀዘን ቀን አላወጁም ? እግዚአብሔር ይክዳቸው በህዝብ ደም የሚበሉት ካስር ይሁናቸው😡😠

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል

    ለመተችትማ ምን ብሎን የባንዳዎችን ለአሜራካ ፣ለአስሮፕ ህብረት ጥሩ አጠናካሪ ናችሁ
    ሁሉም እንደቂጣ እየተገላበጡ ትልቁን ሴራ ሃገር ማፍረስ ነው የሚፈለገው ብቻ ዛሬ ነገ ተኖጌዳ ሌላ ነን
    አጭብጭቢ ብቻ በዛ
    መቼም ስላም ሊመጣ አይችልም
    እግዚአብሔር ያይል ፍርዱን ለእርሱ መተው

  • @አለንወይ
    @አለንወይ 2 роки тому +1

    አብይ እና ዙሪያ ያሉት አሽከሮች በተለይ ደንነት ተብየው ተመስገን እርኩሳን ሽመልስ ጥንቤሳ ቀናችሁን ጠብቁ

  • @johabeshaofficial3108
    @johabeshaofficial3108 2 роки тому

    ና ፈቅሽኝ ሰላሜ....

  • @የሀረብሀገርሻማሥዴተኛዋ

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ወለጋጋጋ

  • @z1104
    @z1104 2 роки тому +1

    አችወለጋ ልጂ አይውጣልሽ።

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 2 роки тому

    Abet ere fetary ante seman🙏🏻

  • @ejdhd3666
    @ejdhd3666 2 роки тому

    ፈጣሪ፣ሆይ፣አተ፣ፍረድ

  • @gaama2229
    @gaama2229 2 роки тому

    የአማራ ፍላጎት እኩልነት እና መከባበበር ነው፡፡ ሌላ ዕላፊ ጥቅም አይፈልግም፡፡ አማራ በእኩልነት እና አብሮነት የሚያምን ህዝብ ነው፡፡ አማራን ለማንበርከክ የሚደረግ እንቅስቃሴ አማራን በአንድነት ሊያቆመው ካልሆነ አያጠፋውም፡፡ አይበታትነውም፡፡ አያንበረክከውም፡፡ ከሌሎች ህዝቦች ጋር በመከባበር ለመኖር አማራ የራሱን ድርሻ ይወጣል፡፡ ሌሎች ህዝቦችም አማራን ሳይረዱ በሀሰት ወይም በተጋነነ ትርክት በህዝቡ ላይ የጥላቻ በደል እንዳይፈፅሙ እንጠይቃለን፡፡

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому +7

    ኧረ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሰሚ ላጣው
    በግፍ በምስራቅ ወለጋ ለተጨፈጨፉት ወገኖቻችን
    ግን መች ይሆን መልካም ዜና የምንሰማው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 роки тому

      መግስት የለም እሱነው እሚያሰጨርሰን ይግባኝ ለክርስቶስ እንበል

  • @yemanehaile8234
    @yemanehaile8234 2 роки тому

    ያሳዝናል ነብስ ይማር

  • @sarasa1576
    @sarasa1576 2 роки тому

    አተ ደግሞ እምሽክ አለ ወደመ እያልክ አማራን አታዘናጋ የመሸክነው እኛው አማራ ነን 😭

  • @madeenamadeena7679
    @madeenamadeena7679 2 роки тому

    ኡኡኡኡኡ ፍትህ ለአማራ ፍትህህህህ አብይ አሕመዲ. ሥልጣን ይልቀቅልን ቪሊሥ አብይይይይይይይይይይ አንተ መንግሥት የህዝብ መሪር ከይደለህምምምምምምም ሥልጣን ይልቀቅልን. በህግግግግግ ይጠዬቅልን

  • @atuatu1139
    @atuatu1139 2 роки тому +2

    teddy the most genius person ,thank u our hero

  • @ትግስትወርቁ
    @ትግስትወርቁ 2 роки тому +2

    😢😢😢😢😢😢ፈጣሬ በቃቹሁ በለን አንተው እርዳን

  • @ashiamohammed7353
    @ashiamohammed7353 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭ያረብ

  • @MohamedMohamed-yx3ds
    @MohamedMohamed-yx3ds 2 роки тому

    😭😭😭😪💔ወለጋ

  • @አቡከውላ
    @አቡከውላ 2 роки тому +1

    አይ😭🤲 አረበቃበለን

  • @إكرامتوب
    @إكرامتوب 2 роки тому

    እርፍትህ ላማራራራራ ህዝብ ያማራህዝብ ምንአጠፍ

  • @ezidenkilele4137
    @ezidenkilele4137 2 роки тому +5

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዎለጋ ህዝብ ።እባካቹ በዱኣችን እናግዛቸዉ 🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @የሀረብሀገርሻማሥዴተኛዋ

    የሞቱት ሞቱ በህይወት እያሉ ለታፈኑት ለተጨነቁት ፍትህ ሣይጨርሡዋቸው እኛ ሠላም ውለን እናድራለን ይህነየ ሦት አለ እሚሠቃየ በዚች ዴቂቃ እፍፍፍ ምን ልሁንላችሁ ወገኖቸቸቸቸ አላህ ከጭቅ ያውጣችሁ የሞቱትንም ጄነት ይበላቸው

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 роки тому +1

    እሰይ ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው አቦ 😡😡😡😡

  • @emutamer4583
    @emutamer4583 2 роки тому +2

    እሽ እስከመቼ ነው ነብስ ይማር የምንለው እስከመቼ ነው ምናለቅሰው እስከመቼ ነው ንፁሀንን ካለ ስራቸው እየሞቱ የትም የሚቀሩት ለማንስ ነው አቤት የምንለው ፍትህንስ እንዴት ነው ምናገኘው በዚህ ጦርነት እኮ ባለስልጣናት ከነ ልጆቻቸው ዘና ብለው እሞቀ ቤታቸው ነው ሚኖሩት ምስኪኑ ገበሬ ህፃናት እናቶች እሽ ምን አደርጉ በችጋር እና በሞት ሚቀጡት መች ነው ሚያበቃው ስቃያችን😭😭😭😭😭😭😭

  • @ethiopianprvails
    @ethiopianprvails 2 роки тому +5

    ወለጋ ማይካድራ ጭና የደም መሬት ነወ ፍትህ ለማነዉ የሚጠየቀዉ ወለጋ ልጅ አይዉጣብሽ😭😭😭😭

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel7558 2 роки тому +1

    ያማል እግዚአብሔር ሆይ አንተ ድረስላቸው የሞቱትን ነፍስ ይማርልን 😭😭😭😭

  • @ሀዩየወለጋዋ
    @ሀዩየወለጋዋ 2 роки тому

    አረ ፍትህ የፍትህ ያለህ😭😭😭😭😭😭

    • @yebetesebchewata
      @yebetesebchewata 2 роки тому

      0-2500 ua-cam.com/video/HTJ33nDf6Og/v-deo.html

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 2 роки тому

    ፍትህ ለወለጋጋጋጋ ፍትህህህህ

  • @abrahimabrahim608
    @abrahimabrahim608 2 роки тому +1

    አላህ ያአገራችንን ሰላም ይመልስልን ያረብ😭😭😭

  • @mintwabassefa2906
    @mintwabassefa2906 2 роки тому +1

    የነዚህ ሰዎች አቅጣጫ መቼ ነው የሚያልቀው?አቅጣጫ እንዳመለከቱን አራት አመት ሞላን። የነሱም አቅጣጫ አያልቅ እኛም ሞተን አናልቅ!? ት

    • @yebetesebchewata
      @yebetesebchewata 2 роки тому

      0-2500 ua-cam.com/video/HTJ33nDf6Og/v-deo.html

  • @sofiyyoutube
    @sofiyyoutube 2 роки тому

    ምን ማለት ነው 700 ማለት 1500 ከገባ ቆየ አይደል?