In this episode you tried to avoid ur inner loftiness that has bn reflected on most of your show.But still bear some sort of hate towards Teddy.The Author is an amazing story teller while the book has few distortion as it is the features of Biography.
That's why I am too greedy to spend a dime on Ethiopian authors. Lie and crafting a story that the author enforce readers how they should think about the story. Anyways Elias fans become his fans through his music success not bc he was rich/poor disciplined/undisciplined etc.. So his fan will remain his fan bc they love him through his music and his failure doesn't cause them hating as long as he continues producing the music they know him producing! Tell the whole story-his success/and failure so his fan gets additional knowledge...
ስለ ሃማኖቱ እንግዲህ እኔ አብረው አል ውል ምን አቃላሁ ግን ልጅ አገሩን በጣም ይወዳል ሃማኖቱንም ያግዛል በሲራውቹ ላይ ጎበዝ ነዉ
Teddy King of song 🎵 ♥️
Betty and yineger thank you for the interview what a great and nice podcast.
It is okay to disagree
As long as in postive
Way and learn from
Each other .
ቤቲን በጣም እናመሠግናለን
በረች❤️💚❤️👍👍👍
አየህ ለዚህ ነው ታሪክ ፃሀፊዎችን ማመን ያቆምኩት። ያለፉ ታሪኮቻችንም እንዲህ እየተዛነፉና ለአንዱ እያደሉ ስለሚፃፉ ነው አሁን እኛን እያገዳደሉን ያሉት።
Elias will always be a legend …
ቤቲ ፣ ቴዲን፣ በስራዎቹ ትወጅዋለሽ፣ በተለይ ሰለ ሚኒሊክ የዘፈነውን፣ ቂቂቂቂቂ
Arif interview neber Bettye. 🙏🙏🙏🌹🌹🌹
You are a smart person love and peace for our home town Ethiopia 🇪🇹 ❤️
ኤሊያስ ሁሉ ነገሩ አኗኗሩ አሟሟቱ ለመኖር የነበረው ጉጉት ለመኖር የነበረው ጥላቻ የተደበላለቀ ማንነቱ ከምንም በላይ ስብእናውና ደግነቱ ደሞ ውስጤን ያሳምመኛል ኢትዮጵያ ይሄንን የሚያክል ግዙፍ ሙዚቀኛ ስለነበራት በታሪኳ ውስጥ
ማለፉ ትልቅ እሴቷ ነው ።
Elias gegna!
Graceful, strong, and human.
አንድ ትልቅ እውነት አለ ኤልያስ መዚቃ በጣም ይችላል ግን በሀሪው ጥሩ አልነበረም ቴዲ አፍሮ የአሳታሚዎች ስህተት ነው ይቅርታ ብሎታል ደሞ እኮ ውስጥ ላይ ተፅፎ ነበር በስህተት መሆኑ የሚያስታውቀው ውስጥ ላይ ስሙ ኖሮ ውጭ ላይ የለም አንዴ ደሞ ታተመ ምን ይደረግ ለማሳተም በጣም ከባድ ነበር በስንት መከራ ታትሞ ሲወጣ የአሳታሚዎቹ ስህተት ነበር ኤልያስ ግን በጣም እንደ ትልቅ በደል በተጠየቀ ቁጥር ሆን ተብሎ ስሙ እንዳይገባ እንደተደርገ አድርጎ ነበር ለሚዲያ የሚያወራው ቴዲ ግን አንድም ቀን ስለዚህ አላወራም በቃ በሰአቱ የአሳታሚ ስህተት ተፈጠረ ይቅርታ ጠየቀው እሱ ግን ሆን ተብሎ እንደተደረገበት ነበር የሚያስበት ሆን ተብሎ ቢደረግ ኖሮ ውስጥ ላይ ስሙ አይኖርም ነበር ከዛ በዋላ ግን ሼመንደፈርን ሰርቶለታል ቴዲ ስራዎቹን ለአቀናባሪ አይተውም እራሱም በደንብ ስለሚችል አቀናባሪዎቹ ላይ ጠልቃ ይገባል ወይም እንደማማከር ነገር ኤልያስ ግን በዚህ ደስተኛ አልነበረም ባጠቃላይ ቴዲ ጋር ምንም ስህተት የለም ቴዲ ሚዲያ ላይ የተፈጠረውን እያንዳንዱን ነገር ስለማያወራ ነው
በጣም ያሣዘነኝ የኤሊያሥ መጨረሻ
ያሥደሠተኝ የደግነቱ ጥግ
ኤሊያስ ገንዘብ ቸግሮት ነበር ግን ከማንም ገንዘብ መቀበል አይፈልግም ነበር።
Thank you Betty and Maereg for discussing about the legend. Rest in Heaven Elias.
የቴዲና የኤሊያስ ግንኙነት ታድሶ እንደነበር ማስርጃ በጃ-ያስተሰርያል አልበም በድጋሜ ምርጥ ሰራ ማማቅረባቸውን መጥቀስ ይቻላል! ቤቲ ጥሩ ለውጥ እያመጣሽ ነው በርቺ
Ere Alseram. Yasteseryal lela sew new yeseraw
ሰርቷል (ለምን ይሆን ፣ሼመንደፈር፣አላምን አላና ፣ላምባዲና፣ዳህልክ እና ሌሎችም
Thank you Betty great discussion! Rest in peace legend Elias!
አይ ኤልያስ ክቡር ሰው ነፍስህ በገነት ይሁን!
ቤቲ የቴድ ጥላቻ ውስጥሽን ጎድቶሻል እንደ አድናቂ እኔም ከፍቶኛል አለች እንደዛ ሳይሆን ያላችሁን ጥላቻና የበታችነት ባገኛችሁት አጋጣሚ መጠቀም ውይ እኔ በግል የማነንም ዘፈን አይመለከተኝም ግን ,,,
ሰለ ቴዲ ትንሽ ጠለቅ ብላ ብታቅ ፍቅር ይዛት ነበር!!!
የጥላቻዋ መነሻ ኦነግ ስለሆነች ነው። ምንም ባታመጣም ኢትዮጵያውያን ከነ ባንዲራዋ የምትጠላ ሰው ነች የቴዲ ጥላቻ ከዛ የመጣ ነው ።
የቴዲ አድናቂዎች ደሞ ሰው መሆኑን ትረሳላቹሁ
@@luliyagebrehiwot2112 ገብረሂወት ገብቶናል
@@neju748MN yigebachuhal Tarik eyatmemachu eyetsafachu
ቤተልሄም በሣልና ረጋ ያለች 'እመቤት'እየሆነች መጥታለች።ከድሮም ግልፅነቷንና በመሠላት መንገድ የምትሄድ፤poletically correct መሆን የማትፈልግ፤ራሷን የምታምን ሴት ናት።እኔም ጥሎብኝ ስሜቱ የሚታወቅ ሰው ይመቸኛል።በርቺ!!!more wisdom to you!""
ያው አሁንም ጎጠኛ ዘረኛ ጠባብ ናት
ቤቲ በጣም እናመሰግናለን !! ሚዛናዊ ስለሆነው አመለካከትሽም ጭምር… ደራሲው ይነገርም ምስጋናችን ከልብ ነው።
ኤሊያስ መልካ ቴዲ አፍሮን ጌዲዮን ዳንኤል ሚካኤል በላይነህ እዮብ መኮንን ሚካያንና የመሳሰሉ ድምፃዊያንን ፈጥሮ ያለፈ መቸም የማይረሳ የ90ዎቹ የሙዚቃ ንጉስ።
ቤቲሻ ትለያለሽ🙏
Tedy afro king of king ❤
ቤቲ ትክክል ቅዳሜ ቅዳሜ ሆሊውድ ጋዜጣ ይወጣ ነበር ሱራፌል ሰይፉ እና ብርሃኔ ይመስሉኛል ኤሊያስ እና ቴዲ አፍሮ ግን የነበረው እውነት ቴዲ በጣም እዳስቀየመው እናቃለን
Thank you Maereg and Betty for the time you gave for the legend.
yenegar getachew good job ,thenk's you told un told person elias melka
ኤልያስ ክፉ ሰው ነበረ ሙዚቃ ላይ ጎበዝ ነበረ
ማለት ጥሩ ሰዉ እንደነበረ ነዉ በዙሪያዉ ያሉ ሰወች የሚናገሩት
እኔ እንደምነቴ ፍፃሜዬ በቤትህ ይለቅልኝ አምላኬ። ቤቲ አጠያየቅሽ እኔን በጣም አስለቀሰኝ ፀሀፊዎቻችን ግን እዉነት እዉነቷን ብትፅፉ ጥሩ ነዉ ዳር ዳር መሄድ አያስፈልግም። ተባረኩ
ዘፈን እወዳለሁ?😊
ቤቲ ግን ለቴዲ ያለሽ ጥላቻ ምን ድረስ ነው ከንግግርሽ ብዙ ነገር ማወቅ ይቻላል አንቺ ዘረኛ
ቤቲዬ መፅሀፉን የት እናገኛለን በ ሰሜን አሜሪካ
ቤቲ እኮ በአመክንዮ(reasoning) የምትኖሪ ሰው ነሽ። በሳል የሆንሽ እንስት።
ግን እኔ ስርአቱን ብዙም አልደግፍም ምክንያት ሴት እንዴ መሆኔ ፍርማ ምናምን የምትሉት ነገር አልተዋጠሊኝም ?
Elias Melka Libe Melkamu 👌
ቤቲ እውነት እንዳትቀበር አድርገሻል ዋጋሽ ከላይ ነው ❤
Honestly I got confused. I heard different story on the interview of Dejaf TV with Haile ruth
የመጽሐፉ ምርቃት ቀን ያነሳዋቸው ጥያቄዎች ነበሩ። የቴዲ አፍሮ ጉዳይና የመጽሐፉ ህትመት ጉዳይ። በጣም ተናደህብኝ ነበር። ቤቲ ጥያቄዎቹን ስላነሳሻቸው አመሰግናለሁ።
Bettiye yess 😁👌👍🏽😀🤟
Oh, sorry Betty you are wonderful,
ቤቲ በኤሊያስ አመካኝተሸ ቴዲን አታክ ለማድረግ የሄድሽበት መንገድ ያሳፍራል ኤሊ እና ቴዲ ያን ጊዜ በልጅነት ባለማወቅ የተሰራ ነው ብለው ትተውት 1997 ላይ በያስተሰርያል አልበም ላይ አንድ ላይ ሰርተዋል አንቺ ግን ያው የለመድሽው የሴራ ፖለቲካ ስለሆነ ልዩነት ላይ ፎከስ ማድረግ ትወጃለሽ ከቻልሽ ተለወጪ ይብቃሽ በዛ ላይ ቤቲ አደንቀዋለሁ ከምትይው ኤሊያስ ተማሪ እሱ ሰው የሚጎዳ ነገር ባልናገር ይሻላል ብሎ የሚያምን ሰው ነበር
ሁሉም የ አጋራችን መሪ ዎች እሆን ስርአት ባያስቀሩት ጡሩ ነዉ በሚክክር ያጠፋ ሰው ብቻ በጥፋቱ መጠን ይቀጣ የገደለ ይገደል ከዛ ውጭ የሴት ልጅ መብት ይከበር
Dear Betty; Your prejudice against Teddy comes out very strong.. work on leaving your feeling out of it, be professional!!
ቤቲዬ አቺ ከዚ መማረ ያለብሽ ይመስለኛል ሁሉነገረ ዝረግፈ ተደረጎ አይጠየቅም የቱ ለትውልድ ይጠቅማል ብሎ ማሰብ ብስለት ነው
መቼም በኛ ሃማኖት በጣም የተከለከለ ነዉ ሰው የገደለ ብቻ የገደል ነዉ እንጂ
This guy is not right person to write his biography
ከፍያለው የሚባለዉ አዲሰ ኦሮሞ፣
እግዚአብሔር እንደሚቀጣዉ የማይቀር ነዉ🤨
በእግዚአብሔር ፣በእጁ ስራና መልዕክቱ እንዳላገጠ፣
እግዚአብሔር ይመጣበታል🤨
ኤልያስ መጥፎ ሰው ነው ቴዲ አፍሮ ጀግና ነው
Dedeb sew anten ayew maferya
ኤልያስ መልካ በጣም ክፉ ሰው ነበረ ከመሞቱ ጥቂት ግዜያት በፊት በጣም ይቆጣና ይሳደብ ነበር ስብዕናው ደስ አይልም
ብሩክ ከኤልያስ ጋር አብራችሁ ጋንጃ ስለምትጠቀሙ ነው የተናደድከው አይዞህ
ኤልያስ ሙዚቃ በጣም ይችላል ስብዕናው ግን ጥሩ አልነበረም ይሳደባል
ብሩክ በኤልያስ ወጥተህ ነው የምትሳደበው አንተም መሞቻህ ተቃርቧል ለዛ ነው የምትሳደበው
እናቱ ወይንም ልጁ ላይ ብሆን እሄ ችግር ምን ያክል ሊጎዳ ይችላል በራስ ላይ አውርዶ መውሰን ነዉ
ቴዲ ደረጃሽ አይደለም የቆሎ ጓደኛሽ መሰለሽ እንዴ መቶ ጊዜ ስለሱ የምታነሺው አመዳም
A writer must be a writer the truth
Lene ngus tamrat desta new teddy afro kesu ketelo madenkew singer new and respect eliyas melka 💚💛❤
አንቺ እንዳድናቂ ሳይሆን እያሳሳቅሽ በቴዲ ላይ ያለሽን ጥላቻ ነው ያሳየሽው
In this episode you tried to avoid ur inner loftiness that has bn reflected on most of your show.But still bear some sort of hate towards Teddy.The Author is an amazing story teller while the book has few distortion as it is the features of Biography.
She is getting better, but still she tried very hard to get a dirt on Teddy. You wonder why
Bravo Betty u did ask him great quit on he is one sided and leading the generation with wrong story
ቤቲዬ ልክ ብለሻል እ/ር መሃሪ ነው አሳዶን አየገለንም
ከ ቤተክርስቲያን ለሚወጡ ሙዚቀኞች ይሄ ትምህርት ይሁናቸው አለም እንደ ሽንኮራ መጣ እንደዚ ትጥላለች ቢከፋም ቢለማም በቤቱ መሆን መልካም ነው
ይሄ የትእቢት አባባል ነው አለም እንደሸንኮራ መጣ እስክትጥለው እናንተ የት ነበራችሁ
ከየትኛው ቤተክርስትያን ነው ግን?
That's why I am too greedy to spend a dime on Ethiopian authors. Lie and crafting a story that the author enforce readers how they should think about the story.
Anyways Elias fans become his fans through his music success not bc he was rich/poor disciplined/undisciplined etc.. So his fan will remain his fan bc they love him through his music and his failure doesn't cause them hating as long as he continues producing the music they know him producing!
Tell the whole story-his success/and failure so his fan gets additional knowledge...
ቤት እኔም እንባዬ እየመጣ ነው ያየሁት 😭
ኢልያሰ ታላቅ ግለስብና ባልሙያትኛ ነበር፡፡ እኒ ያልገባኝ " ግን ዛሪ ላይ ሲጃራ ያጨሳል፤ለበአልም ገንዘብ ችግሮት ያውቃል" ብሎ መናግር ምን ይጠቀማል!
Ewnet newa Tarik nw
Truth shouldn't be hide 🤔
አለም አለም አታላይ ናት፣
ወዳጄ አትወዳጃት 😭😭😭
I don't hate and love Tedy Afro
ere aferi biyi maferiya neshi mejemeriye erasishin eweki sewu layi tatishin kemezerigatishi befiti
Bati beegeziyabehar lay yaleshen Neger saladenek alalfem
Rough truth is better than a smooth tasty false narrations
ቤቲ ለዚህ ጸሀፊ በጣም ነው የራራሽለት,,,,
መጽሐፍ ለትውልድ ሚተላለፍ ነገር ነው አንተ ግን አንሻፈክ ያለፍከው ነገር እንዳለ የቢቲ ኢንተርቪው ለትውልድ ምስክር ነው
እልያስ ስው እጥቶ ነው የሞተው ከትብያ ላይ ያነሳቸው ስዎች ፌት አዙርውበት ነው ግን እውቆታል ከንቱ አለም 🥹
Ategebu yeneberut lijoch durye selehonu new ke beshtegna lay genzeb yemiserqut..Be Amet beal bado bet eskemekemet yaderesut wesha duryewoch nachew !! Yasazinal..
ኤልያስ ለቴዲ ክብር አልነበረውም ክፉ ስብዕና ነበረው
ኤልያስ መጥፎ ሰው ነበረ
bado chnkilat
ዘረኚነትሺ ተይ አያምርብሺም
ከዛ ውጪ በምን ትታወቃለች
U have a big hatred to Tedi,
Truth is Truth period.
አሁን የቤተክርስቲያን ልጆች ይሄንን ለኔ ብለ ስማ ሄልያስን ያወጡት ያጨበጨቡለት ሜዳላይ ጥለውት ነው የሄዱት
ተቀደድ ከፍቶልሀል
beti sitasazigni mariamn.tsere amahara,tsere teddy.....miskin!!!
የመጨረሻ ደረጃ 7 አደገኛ የጉበት ካንሰር ምልክቶች።
ሰላም!!..እንዴት ናችሁ? ስለጤናችን እንወያይ ደምሩኝ። ቁጥሯን ለመሙላት ተቃርብያለሁ። እርዱኝ። thank you
Xoxoxo xxxooo