Ethiopia - “ቁጭ ብለን አናይም” የፈልድ ማርሻሉ፣ የመቀሌው ተቃውሞ 2ኛ ቀን፣ ለመንግስት ፈታኝ ጥያቄ ቀረበ፣ በመተከል አዲስ ጥቃት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 76

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 6 годин тому +7

    ድል ለፋኖ

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h 9 годин тому +6

    ሰላም በርታ
    ❤❤❤❤❤❤

  • @hunegnaw9755
    @hunegnaw9755 7 годин тому +2

    ገለልተኛ ቢሆንማ መንግስት ነኝ ባዩ አካል
    ያለምንም ምክንያ ንፁሀንን የሚገድለው
    መከላከያን በማዘዝ አልነበረበትም

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 8 годин тому +12

    በዘመነ ብልፅግና ያለጥያቄ የሚገደለዉ በሀገረ ኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራዉና የማይጠራጠረዉ ባለዉለታዉ የአማራዉ ብሔር ነዉ አዉነታዉን አትሸፋፍኑት ።

    • @HussenAli-n8y
      @HussenAli-n8y 6 годин тому

      ወይጦ፡ጋፋት፡አርጉባ፡ቅማንት ፡አገዉ፡ቋራ፡አዊ፡ሽናሻ ከእነዚህ የትኛው ነዉ አማራ ? አማራ የሚባል ብሔር የለም ።

    • @HussenAli-n8y
      @HussenAli-n8y 6 годин тому

      አማርኛ ቋንቋ ከትግርኛ ግእዝ የተገኘ ሞዶፊክ ቋንቋ ነዉ 1985 ወያኔ የፈጠረው ሞዶፊክ ብሔር ነዉ

    • @HussenAli-n8y
      @HussenAli-n8y 6 годин тому

      ወይጦ፡ሽናሻ፡ቅማንት ፡ቋራ፡አገው ፡አርጉባ፡አዊ፡ጋፋት ከእነዚህ አማራ የትኛው ነዉ? አማራ የሚባል ብሔር የለም ።

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 18 хвилин тому

    ይህ ሁሉ ግፍ የኤርትራ ህዝብ የ60 ዓመት እምባ ነው ድል ለፋኖ

  • @biniyam-i9w
    @biniyam-i9w 2 години тому

    ዲላ ኢትዮጵያ ለመከላከያ ሰራዊታችን እንዲሁም ለሂስባችን የኢትዮጵያ መሪና የኢትዮጵያ ብልጽግና እንዲሁም የህዝብ ድጋፍ ከመንግስት ጋር የመሆን ይቀጥላል

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 5 годин тому +1

    ቁጭ ብለን ኣናይም ካሉ እንግዲህ ይምጡና እሳቱን ይጣዱ

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 9 годин тому +3

    ኢትዮጵያ ታላቅ ሀገር ነበረች ነገር ግን በባንዳዎች በሌቦች በዘረኞች በማፍያዎች እጅ በጊዜ አጋጣሚ ስለዎደቀች አባቶቻችን ያስቀመጡትን ድንበር በማፍረስ በስም መከፋፈል እከሚቀረን ድረስ ተከፋፍልን ጠባቦች በቀደዱት ቦይ በመፍሰስ ከማንዎጣዉ በሚመስል ፈተና ገብተናል

  • @beleteayalew8509
    @beleteayalew8509 4 години тому +1

    ገልተኛ አደለም ለአድ ብሄር የሚቆም ነው : በወያኔ ግዜ ለወያኔ አሁን ደግሞ ስልጣን ላይ ላለው ብሔር ያጋድላል ::

  • @SAMUELNigatu-k1o
    @SAMUELNigatu-k1o 9 годин тому +2

    ትክክለኛ አገላለጽ

  • @abetade-n6t
    @abetade-n6t 2 години тому

    የሱማሊያ ቁማር እኮ ይገርመኛል 😢😢 Ethiopia must give recognition to Somali land unless?

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 7 годин тому +2

    አበሳ ሲይረጅ የዝንብ መጫወቻ ይሆናል ከጀነራል እኳል ለማውጣት የካራማራን ተራራ መግፋት ሳይሆን መውጣት መውረድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂 የዚያድባሬ አይት ሞቶ እይይቾሁ አፍሪካን አንድ ሆና ናፍቃን ወህኔ ቤታቾሁ ሁሉም ቢንይሚር ቅባቶ ወተት ነው ተንጦ ተንጦ አናት ለአንዲት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @endugezu3963
    @endugezu3963 6 годин тому +1

    ገለልተኛ የሚሆነው የአንድን ፓርቲ ታዛሽ እና ስልጣን አስጠበቂ ካልሆነ ነው... እና ምኑ ጋር ነው ገለልተኝነት?

  • @SafFxf
    @SafFxf 3 години тому +1

    ትክክክክክክክክል

    • @SafFxf
      @SafFxf 3 години тому

      ትክክክክክክል

  • @twdrskss
    @twdrskss 6 годин тому

    ሰው እያረዱ ጌታ ታላቅ ነው ይላሉ🤔🤔🤔

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 4 години тому

    በራሳቸው ክልል ውስጥ እየኖሩ ተፈናቀልን
    ወደ ሌላ ክልልን መልሱን ብሎ መጠየቅ ምን የሚሉት ነው? የት ለመስፈርና ለመውረር አሥበዋል?

  • @eliasmetalign526
    @eliasmetalign526 10 годин тому +3

    አዲሡ ድራማ የከፋ ሊሆን ይችላል።

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare 7 годин тому +1

    የብሪቶሪያ ስምምነት የመንፈስ ምግብነት እንጂ ጠብ የሚል ነገር ልትረዱት ይገባል የውሸት ድርድርነውና እርሱት፣

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 9 годин тому +5

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

    • @teddygirma5135
      @teddygirma5135 6 годин тому +1

      በሁለት ቢላ አትብይ ወይ በጀመርሽዉ ዘረኛ ሁኚ አልያም ኢትዮጵያዊ እሳቤ ካለሽ ነጥለሽ አማራ ወይም የሆነ አከባቢን ብቻ ሳይሆን የሃገሬን ህዝብ ጠብቅልኝ በይ

    • @TemesgenBesuFekad
      @TemesgenBesuFekad Годину тому

      እረ በፀሎት ጣልቃ አይገባም! ነውር ነው!

  • @wosengore3953
    @wosengore3953 4 години тому +1

    Teklaye minsyeru eko yebeltsgena abale leknmnbr hono endegena yetorhayloche teklay azaxie honwal eko.
    Kez belay talka megnat ale

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 9 годин тому +2

    ማን ከለከለ ወደ ሥፍራ ለመመለስ አማራ ቦታውን ይጋራል የባህር ደረቅ ወደብ ለብቻችሁ አትቆጣጠሩም ድርድር እያላችሁ አታደንቁሩ ለጦርነት እየተዘጋጃችሁ እንደሆነ ይታወቃል የፓሊስ ኮራፕሽን እስከ መቼ

  • @MessiSebani
    @MessiSebani 9 годин тому +1

    ይበቃል

  • @biraqalharari5266
    @biraqalharari5266 3 години тому +1

    TPLF is fascist initiy the apartheid policy. Justiito Aksum female students

  • @TsigeAdal
    @TsigeAdal 5 годин тому

    Sorry Eritrea also nebout to Ethiopia

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 9 годин тому +1

    ህዝብየም አናራም ለናንም ምንም ማያደርግልህም ልጆችህንም ሚገድልም ገደዉት ፖሊስዉም ቢሆንም ከገደለባችሁም ባቦንብንም በልዋቸዉም አማራም ገዳይም ከሆንዉም እያዳናችሁም በቦንብንም አጋይዋቸዉ የቢሄርንም ኦህደድዉም ፖሊስንም ግደልዋቸዉም ነዉም ምንለዉም ጠላትም ኣማራም ሬርንም ቢሃርንም እያሳደዳችሁም ግደልዉም ከጌናችሁም ነንም ህዝብንም አማራም ማህበርንም ንቅናቄዎችንም ሀይልም ጠላትም ቢሄርንም ወታደርዉም እያሳደዳችሁም በልዉም አያስፈልግም የጠላትም ጦርንም

  • @abdisalamadanabdisalamadan
    @abdisalamadanabdisalamadan 9 годин тому +3

    ትክክል ነው

  • @kideramogen3291
    @kideramogen3291 10 годин тому +6

    ሰላም ለሀገራችን ያምጣልን

  • @DenekeDarilo-l5h
    @DenekeDarilo-l5h 8 годин тому +1

    ሱመልያ ሁሉን ነገር ቀር ከስደረገች ቦሃለ ወደብ አትሰጥም

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 5 годин тому +1

    ደሞ ለጋዛ የእፎይታ ጊዜ እየመጣ ነው ኣልክ ክክክክ እንዴት ብሎ ነው አገሩ ወደ ፍርሽራሽ ተቀይራ እፎይታ የሚያገኘው ?

  • @hailulemma6714
    @hailulemma6714 8 годин тому +2

    ከኦርቶበር 7 ጀምሮ ብሎ አነበበ። ለምን? ከመስከረም 27 ጀምሮ ብሎ ማንበብ ነበረበት። ለምን ቢባል እያነበበ ያለው ለኢትዮጵያውያን እና በአማርኛ ስለሆነ። ስለዚህ ጥያቄው ለምን ቅዳሜ መስከረም 26፣ 2016 ዓ.ም. ማለት ሲገባው October 7 ብሎ አነበበው። አድማጮችን ማሳሳት ለምን ፈለገ? ፅሁፉን ማን ነው የፃፈለት? ይህንን ቃል (October 7) እንዴት ሊጠቀም ቻለ? እስራኤሎች ወይም ምእራባውያን ከፍለውት ይሆን? መንጋ አንሁን እንጠይቅ። ለማንኛውም እስራኤሎች ባለፉት 15 ወራት ከ46,000 በላይ ፋስጤማውያንን ገድለዋል። ይህ የተረጋገጠ ሲሆን ያተረጋፈጠው እስከ 70,000 ይደርሳል።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 8 годин тому

      Yemayaschenk ayaschenkih..Oct 7 bil be ferenjoch mehonu yetawekal..jil

  • @saved1580
    @saved1580 10 годин тому +4

    ሉቃስ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ኢየሱስም መንፈስ ቅዱስ መልቶበት ከዮርዳኖስ ተመለሰ፥ በመንፈስም ወደ ምድረ በዳ ተመርቶ፥
    ² አርባ ቀን ከዲያብሎስ ተፈተነ። በነዚያም ቀኖች ምንም አልበላም፥ ከተጨረሱም በኋላ ተራበ።
    ³ ዲያብሎስም፦ የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፥ ይህን ድንጋይ፦ እንጀራ ሁን ብለህ እዘዝ አለው።
    ⁴ ኢየሱስም፦ ሰው በእግዚአብሔር ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል ብሎ መለሰለት።
    ⁵ ዲያብሎስም ረጅም ወደ ሆነ ተራራ አውጥቶ የዓለምን መንግሥታት ሁሉ በቅጽበት አሳየው።
    ⁶ ዲያብሎስም፦ ይህ ሥልጣን ሁሉ ክብራቸውም ለእኔ ተሰጥቶአል ለምወደውም ለማንም እሰጠዋለሁና ለአንተ እሰጥሃለሁ፤
    ⁷ ስለዚህ አንተ በእኔ ፊት ብትሰግድ፥ ሁሉ ለአንተ ይሆናል አለው።
    ⁸ ኢየሱስም መልሶ፦ ለጌታ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአል አለው።
    ⁹-¹¹ ወደ ኢየሩሳሌም ደግሞ ወሰደው፤ በመቅደስም ጫፍ ላይ አቁሞ፦ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝልሃል፥ እግርህንም በድንጋይ ከቶ እንዳትሰናከል በእጃቸው ያነሡሃል ተብሎ ተጽፎአልና የእግዚአብሔር ልጅስ ከሆንህ፥ ከዚህ ወደ ታች ራስህን ወርውር አለው።
    ¹² ኢየሱስም መልሶ፦ ጌታን አምላክህን አትፈታተነው ተብሎአል አለው።
    ¹³ ዲያብሎስም ፈተናውን ሁሉ ከጨረሰ በኋላ እስከ ጊዜው ከእርሱ ተለየ።
    ¹⁴ ኢየሱስም በመንፈስ ኃይል ወደ ገሊላ ተመለሰ፤ ስለ እርሱም በዙሪያው ባለችው አገር ሁሉ ዝና ወጣ።
    ¹⁵ እርሱም በምኵራባቸው ያስተምር፥ ሁሉም ያመሰግኑት ነበር።

  • @anwarreshad-k6b
    @anwarreshad-k6b 7 годин тому +2

    ቆመዉ ቢያዩስ😂😂😂😂😂😂

  • @tewodirosn
    @tewodirosn 4 години тому +1

    ፋኖ ሞተ

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 9 годин тому +2

    አይ አብይ መጨረሻህ ሱማሌን መለማመጥ ሆነ ገና ብዙ እናያለን

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 8 годин тому +1

      ነጥቡ በዛም ሆነ በዚህ ኢትዮጵያን እና ወደብን ማገናኘት ነው !!ወሬ ከምትፈተፍት. አስተውል. ተለማማጩ ማን እነደሆነ ታያለህ ኢትዮጵያ የአንድ ሳይሆን የብዙ ወደቦች ባለቤት ትሆናለች ወደድክም ጠላህ ም!!!!!!

  • @abduababulgu4643
    @abduababulgu4643 9 годин тому +3

    እናት ፓርቲ ማለት ህጋዊ ፋኖ እንደሆነ ሊታወቅ ይገባል፣
    አፍራሽ እንጂ ገንቢ ሃሳብ የለውም!!

    • @HamadyOsama
      @HamadyOsama 9 годин тому

      በክት

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 8 годин тому

      ግደል ቢል ነበር ወይ ገንቢ ሀሳብ የሚመስልክ? እንደ ከብት ሳይሆን አንደ ሰው አሰብ ጠባብ።

    • @zx9713
      @zx9713 8 годин тому

      ደንቆሮ ንፁሀን ይገደሉ ስላላለ ልክ ነህ ፋኖ ነዉ ምክኒያቱም ፋኖ ገዳይ ስላልሆነ ከጣሊቱ ዉጭ ሌላ ጥላት ሲለለዉ አትቅዘኑ ኦነግም ከፋኖጋር ይሰራል ብላችዉ ነበር አይ እነ አስታጥቄ😂😂😂😂

  • @FAFENET
    @FAFENET 9 годин тому +3

    ከብት ሀገር ጠብቀህ ሞተሀል😢

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 8 годин тому +1

    አይ አማካሪ ጀነራል ያሳዝናል ሕዝብን የሚጨፈጭፍ የሕዝብ ወታደር ሊኖር አይችልም አማራ አትግደሉን አትዝረፉን አታፈናቅሉን እባካችሁ በሕግ አምላክ ብሎ ሲማጸን እንደፈለጋችሁ ጨፈጨፋችሁት እንደፈለጋችሁ ዘረፋችሁት አሁንም እንቀጥላለን ካላችሁ ቁጭ ብሎ የሚጠብቅ የለም አቶ ጀነራል ጩኸታም ስትለዉ የነበረዉ ሕዝብ አሁን መልስ እየሰጠሕ ነዉ ከመልሱም መብቱን በክንዱ ይቀጥላል

  • @tamirtasfahun3013
    @tamirtasfahun3013 9 годин тому

    የጋዛ መከራ ከሆነ የEthiopian እልቂት እነዴት ተሰይመው አለህ የIsrael እልቂት እነዴት ታለፈ? ሙሰሊም ነህ ወይስ የአብይ ደጋፊይ ወይም both

  • @belatagebretsadik2576
    @belatagebretsadik2576 7 годин тому +1

    ፈታ ዴይሊ / ዋልታ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ😂 ሰብስክራይቤ ለዋልታ በቂዬ ነው😂😂 አታስፈልጉኝም

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 9 годин тому +2

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 9 годин тому +3

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 9 годин тому +1

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 9 годин тому +1

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን