ኩዚ ጉኒ ክፍል 186 | Kuzi Guni episode 186

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 тра 2024
  • ኩዚ ጉኒ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kuzi Guni everyday @10:00PM Kana UA-cam channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የUA-cam ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official UA-cam Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevision.com/
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 477

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 2 місяці тому +234

    ኩዚ ጉኒ part 187 ልቀቁልን

  • @webet
    @webet 2 місяці тому +91

    ምን ሆናችሁ ነው የመጨረሻውን እማትለቁት ለሰው ክብር ይኑራችሁ እንጂ

  • @marehabeshawit2091
    @marehabeshawit2091 2 місяці тому +93

    የውበት እስረኞች ልቀቁልን

  • @Solomon-yh6bt
    @Solomon-yh6bt 2 місяці тому +41

    ክፍል187 ልቀቁልን

  • @MartaWeld
    @MartaWeld 2 місяці тому +60

    እህቴ ጠፍታብኝ ነው በፅሎታቹህ እሰቡልኝ

    • @user-ml8sd5do7r
      @user-ml8sd5do7r 2 місяці тому +1

      አይዞሽ አላህ ያግዝሽ

    • @belayneshiseifu9265
      @belayneshiseifu9265 2 місяці тому +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼አይዞሽ 🥰

    • @tsiongezahegn3054
      @tsiongezahegn3054 2 місяці тому +2

      እግዚአብሔር በመልካሙ ያስብሽ

    • @MartaWeld
      @MartaWeld 2 місяці тому

      አሜን እህቶቸ 💖💖💖💖💖

    • @ninalove5477
      @ninalove5477 2 місяці тому +1

      Allah ale abshir agegneshat ?

  • @user-ci5ol8ly4s
    @user-ci5ol8ly4s 2 місяці тому +28

    እንደ ጉኒ ልክስክስ እኮ ነው የስንት ህይወት የምያበላሹት ባኑ ኣሳነችን😢

  • @falmataaleencaamida1693
    @falmataaleencaamida1693 2 місяці тому +39

    መጨረሻውን አታሳዩንም እንዴ ሁለት ቀን ሙሉ ሳትለቁት ምን ማለት ነው😡😡😡

    • @tgkabede6871
      @tgkabede6871 2 місяці тому +1

      እኮ ምንድን ነዉ ረሱት እንዴ? አይ የኢትዮጵያ tv

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x 2 місяці тому +62

    ሊልቅነውዴ 😥 የኛ ሰፈር ይለቀቅልን👍👍 💞💞

    • @Aychelu1977
      @Aychelu1977 2 місяці тому

      የኛ ሰፈር ሙሉ አለኝ እኔ

    • @user-iy8di8hu3p
      @user-iy8di8hu3p 2 місяці тому

      Laklch

    • @user-xq7od9np2x
      @user-xq7od9np2x 2 місяці тому

      @@Aychelu1977 የት

    • @Aychelu1977
      @Aychelu1977 2 місяці тому

      @@user-xq7od9np2x @Meriri11
      በዚህ አካውንት ቴሌ ግራም ላይ ሀይ በይኝ

    • @Aychelu1977
      @Aychelu1977 2 місяці тому

      @@user-iy8di8hu3p @Meriri11
      በዚህ አካውንት ሀይ በይኝ ቴሌግራም ላይ

  • @user-ii7xd8ix8q
    @user-ii7xd8ix8q 2 місяці тому +76

    ኧረየመጨረሻውን ክፍል ልቁልን😢

    • @Endalkieman
      @Endalkieman 2 місяці тому

      87 መጨረሻው ነው እንዴ?🤭

    • @user-ii7xd8ix8q
      @user-ii7xd8ix8q 2 місяці тому

      @@Endalkieman87ላይ ተፈፀመ እያለ ነበር ግን በስርአት አልተለቀቀም

    • @Shole_Tube
      @Shole_Tube 2 місяці тому

      በAnon Tube ተለቋል

    • @nohbereket3639
      @nohbereket3639 Місяць тому

      ​@@Shole_Tube32:19

  • @hadratebarek
    @hadratebarek 2 місяці тому +13

    የመጨረሻው ክፍልስ የታልልቀቁልን

  • @asgsdgf
    @asgsdgf 2 місяці тому +26

    ባኑ መጨረሻዋ ይሀኸ ሆነ ስታሳዝን ሚስኪን ባሁኑ እናት ብቶን ደስይልነበር🥺 የምታፈቅሩትን ሳይሆን የሚፈቅራችሁጋር ነዉ መሆን ያለባችሁ

    • @Genet-gf5dz
      @Genet-gf5dz 2 місяці тому

      ይባስ ብሎ እራሷን ታጠፋለይ

    • @ninalove5477
      @ninalove5477 2 місяці тому

      Endet egna sanafekrew esu afekron yeshalal endza lewesn nw ahun mafekerewn masaded teche miyafekrgnen lemagebat gn ferchalew wellahi

  • @samuelsisay4720
    @samuelsisay4720 2 місяці тому +13

    ደነዞች የመጨረሻው ክፍል ለመልቀቅ ረስታችሁትን ነው

  • @user-ln3zn1sd5s
    @user-ln3zn1sd5s 2 місяці тому +35

    ባኑ ያሣዘነቺዉ😢

  • @Endalkieman
    @Endalkieman Місяць тому +2

    ግን ለምንድነው ደማችን ምታፈሉት ክፍል 187 የታለ??😞

  • @iloveu5348
    @iloveu5348 2 місяці тому +25

    አይ ባኑ የሀብታም ልጅ ብትሆንም አንድ ቀን ደስተኛ ሳቶን 😢የተሳሳተ ሰው መውደድ መጨረሻው አይያምርም😢

  • @siemxxllsiemxxll5460
    @siemxxllsiemxxll5460 2 місяці тому +4

    እረ የመጨርሻን ክፋል ልቁልን የሰው ክብረት ይነራቹ እንጂ

  • @classicalworship8775
    @classicalworship8775 2 місяці тому +16

    ክፍል 187 መቼ ነው የሚለቀቀው

    • @user-gb2rt5vh9q
      @user-gb2rt5vh9q 17 днів тому

      ምንአይነትደነዝናቸዉ..የመጨረሻዉንክፍልአይለቁትምደ

  • @user-cd4cu3yz7o
    @user-cd4cu3yz7o 2 місяці тому +5

    187 ዩቀጥላል 🤨🤨🤨 ሰላማዊ ሰልፍ እናረጋለን

  • @heremelakibret
    @heremelakibret 2 місяці тому +12

    እረ የውበት እስረኞችን ልቀቁልን ቃናዎች

  • @user-uf1zv5dc3f
    @user-uf1zv5dc3f Місяць тому +3

    እረ ምንሼ kana's እንዲ መሰገጥ last episode እስካሁን እየጠበቅን እኮ ነው ወገን

  • @Dagmawi-Mohammed
    @Dagmawi-Mohammed 2 місяці тому +4

    Part 187 የመጨረሻው part ነው...
    እናም ትግስቱ ለሌላችሁ ጉኒ ኩዚን ለመግደል ሲሞክር እጅ ከፍንጅ ይያዝና ይታሰራል... ኬምሬና ኩዚ ይጋባሉ...then finished🙏🙏👍👍😁😁

  • @miki-mz6bc
    @miki-mz6bc Місяць тому +1

    ተማበዴ በቀር ልቀቁን መጨረሻዉን አረ ኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢

  • @dkbdtyt17776
    @dkbdtyt17776 2 місяці тому +6

    ለምን 187 የመጨረሻውን መልቀቅ ፈራችሁ? ከሀገራችን ፖለቲካ ጋር አገናኝታችሁት እንዳይሆን?

  • @AddisalemGirma-wy9po
    @AddisalemGirma-wy9po 2 місяці тому +1

    አረ እባካቹ በምታምኑት አምላክ ለቀቁልን 😢😢😢

  • @Amharawollo
    @Amharawollo 2 місяці тому +12

    ቃናወችየ ኩዙ ጉኒ እያለቀ ከሆነ ሌላአዘጋጁልን አደራ ቅዳሜና እሁድ በተለይ እሚታይ ፊልም አዘጋጁልን

  • @wizgeach9657
    @wizgeach9657 2 місяці тому +8

    plase ኩዚ ጉኒ 187 Eska Meachershaow part Lakulen

  • @madeenasayed3079
    @madeenasayed3079 2 місяці тому +111

    አደኛ ነኝ 100 ላይክ እፈልግ አለሁ😘😘😘

    • @Kwt456-qc8tb
      @Kwt456-qc8tb 2 місяці тому +2

      ልሸጭው ነው😂😂😂😂

    • @ZuzuSani-xs9kz
      @ZuzuSani-xs9kz 2 місяці тому

      ገና የዛሬው ነው ከሦሥትቀን በፊት አንደኛ ነኝ የምትይው😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮​@@Kwt456-qc8tb

    • @user-vf5vu6fp2w
      @user-vf5vu6fp2w 2 місяці тому

      😂😂​@@Kwt456-qc8tb

    • @TamseletBekele-qm5so
      @TamseletBekele-qm5so 2 місяці тому

      ኩዚናጊኒአለቀም

    • @burtukanfikadu5883
      @burtukanfikadu5883 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @liwbk2682
    @liwbk2682 2 місяці тому +3

    አረ ለተመልካች ክብር የኑራችሁ😢😢😢😢

  • @LeulSolomon-ni2xk
    @LeulSolomon-ni2xk 2 місяці тому +22

    የኛ ሰፈርን ልቀቁልን እባካቹ

    • @user-xq7od9np2x
      @user-xq7od9np2x 2 місяці тому

      የኔም ምርጫ ነው ቢለቀቅልን 👍👍

    • @user-ef6cc5gp5c
      @user-ef6cc5gp5c 2 місяці тому

      አወይለቀቅልን

    • @user-Rahmet-18
      @user-Rahmet-18 2 місяці тому

      "የምኞት ቅንጣቶች" ሰኞ የሚጀምረው ። ግን አሪፍ ይመስላል

    • @AbubakarEthio
      @AbubakarEthio 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤​@@user-xq7od9np2x

    • @Aychelu1977
      @Aychelu1977 2 місяці тому

      እኔ ሙሉ አለኝ

  • @user-bm9bu8tg4s
    @user-bm9bu8tg4s 2 місяці тому +7

    er ቀጣይ ፓርት ልቀቁልን

  • @Endalkieman
    @Endalkieman 2 місяці тому +2

    ኧረ please next 187?🥺🥺

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c 2 місяці тому +5

    ምስኪን ልቤን አጠለጠሉት ያረቦቹ አሶኚ እህህህህህ😢😢😢😢💔💔

  • @nohbereket3639
    @nohbereket3639 Місяць тому +2

    Next part ples

  • @amalcell2069
    @amalcell2069 2 місяці тому +4

    ወይ ይቅር187😢😢መቸተለቀቀ የመጨርሻ ክፍል

  • @a.cb7th
    @a.cb7th 2 місяці тому +7

    የውበት እስረኞቾን ይለቀቅልን

  • @richlve698
    @richlve698 2 місяці тому +9

    አይ ጉኒ😢

  • @user-vq6qf8ds9m
    @user-vq6qf8ds9m 2 місяці тому +7

    የፍቅር ነገር ልቀቁሉን ኩርኩት እና ጀሊ ናፍቆዉናል

    • @GdIf-gv2kj
      @GdIf-gv2kj 2 місяці тому

      አለልሽኮ ፅፈሽ ህይው😅

  • @MdRasel-hx2px
    @MdRasel-hx2px 2 місяці тому +4

    እኔምለዉ ለምን ክፍል 187 አልታለቃቀም❤❤

  • @uadh7751
    @uadh7751 2 місяці тому +2

    ውዶቼ አሏህ በማልካም ናጋር ያጋናኝን አላቃ በቃ ኩዚ እና ጉኑ 🥰🥰🥰😘😘😥😥😂😂😂👌☺️😢😢

  • @SeadaAbebe-od1rb
    @SeadaAbebe-od1rb 2 місяці тому +6

    ባኖ ያሳዘነቻቺሁ በላይክ😢😢😢

  • @Sakaj7
    @Sakaj7 2 місяці тому +2

    የኛ ሰፈር ልቀቁልን

  • @user-ml3wv1sp3v
    @user-ml3wv1sp3v 2 місяці тому +2

    ኡፍፍፍ በኑ እንደኔ የምታሳዝን የታረገመ ጉኒ እንደው ይድፈው

  • @marehabeshawit2091
    @marehabeshawit2091 2 місяці тому +17

    እንዴ የዛሬው ክፍል የታለ??

  • @tesmamedia3886
    @tesmamedia3886 2 місяці тому +6

    187 ክፍል የት ገባ

  • @daneysolomon3789
    @daneysolomon3789 Місяць тому +1

    What happened you guys stoped at 186, please release 187 we’re still waiting on it 🙏🏽

  • @EbruEbru-q8u
    @EbruEbru-q8u Місяць тому +1

    የመጨረሻውን ብትለቁልን ምናለ

  • @rediat
    @rediat 2 місяці тому +6

    So zarem yelem? Please let us know the problem at least what happened ?

  • @LinaG-lx5fg
    @LinaG-lx5fg 2 місяці тому +15

    tomorrow is final 😍

  • @llJ-xk8nl
    @llJ-xk8nl 2 місяці тому +4

    የባኑ እናት😢😢

  • @bethelhemsisay5848
    @bethelhemsisay5848 2 місяці тому +13

    የውበት እስረኞችን ልቀቁልን

  • @user-ww5ry8js2z
    @user-ww5ry8js2z 2 місяці тому +5

    187 ልቀቁት

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 2 місяці тому +8

    ዉይ ሲማይ አለፈላት በስተመጨርሻ
    መሰንበት ደጉ

  • @user-up3dj8xy9m
    @user-up3dj8xy9m 2 місяці тому +1

    የመጨረሽውን ክፍል ልቀቁልን ኩዚ ጉኒ

  • @HellyHelly-nc8nl
    @HellyHelly-nc8nl 2 місяці тому +5

    187 የለዉም እንዴ ጨርሱት እንጂ

  • @user-bf1xq6wl5r
    @user-bf1xq6wl5r 2 місяці тому +17

    እኔ የምገርሙኝ የሻገተ ድራማ ያደገም ያደገም የምትሉት ስንትና ስንት አዳዲስ ፊልም አለ. እኮ. ምን ነክቷቹ ነው. መድገም የምትፈልጉትን በቴሌግራም ሰርች እያረጋቹ እዪ. የታየ ድራማ አፈልግም ያረጀም አልፈልግም. አዳዲስ ፊልም ልቀቁልን እባካቹ🙏 ነገም ኩዚ ጉኒን ድገሙ እደምትሉ ተስፋ አደርጋለው. ስላነበባቹት thanks

  • @user-gj6vv2gl3m
    @user-gj6vv2gl3m 2 місяці тому +1

    ኩዚ ጉኒ አረልቀቁልን😢😢

  • @semiratebarek6517
    @semiratebarek6517 2 місяці тому +2

    የመጨረሻ ክፉል አይለቀቅም እዴ 😢

  • @user-lp8tf1sk6h
    @user-lp8tf1sk6h 2 місяці тому +2

    ልቀቁታ በፈጣር😢

  • @abieyob3586
    @abieyob3586 2 місяці тому +1

    እኔ ምለው ከ186 በዋላ ያለውን ብቻችሁን ነው የምታዩት ???? ኧረ ሼም ነው😂😂😂

  • @surafelmesfin1375
    @surafelmesfin1375 2 місяці тому +5

    Menew tenebachu gemachu ketayun part lekekut enji

  • @user-id1pl9yl5w
    @user-id1pl9yl5w 2 місяці тому +3

    Yemchreshaw kefl ylekek

  • @sabaoqubazgie1723
    @sabaoqubazgie1723 2 місяці тому +1

    መጨረሻውስ ??? ፊልም የሚያምረው መጨረሻውን ስናይ ነው ስለዚህ ልቀቁልን

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b 2 місяці тому +3

    ካን ሚስኪን ስወደው እኮ ቡንክ ኩዚ ሚስኪን ባኑ ስታዛዝን እኮ 😢😢😢

  • @nebinebila3071
    @nebinebila3071 2 місяці тому +2

    Kanawoch letemelkach Respect yelachihum yemr yetal yemechereshaw part

  • @HayatEmam-iy3ir
    @HayatEmam-iy3ir 2 місяці тому +5

    አሪፍ ፊልም አለ የምትሉትን ንገሩኝ ይሄ ሲያልቅ 😂😂

    • @user-mm4ch5fm7z
      @user-mm4ch5fm7z 2 місяці тому

      ቅጣት ጉኒና ሰርፈ አሉበት ደስ ይላል ተመልከቺዉ❤❤

    • @user-yl1vc1qy6i
      @user-yl1vc1qy6i 2 місяці тому

      ​@@user-mm4ch5fm7zጉን እዘ ለይ ሞቶወል እኮ 😂 ደሞ የን የክል ደስ አይልም

  • @user-Rahmet-18
    @user-Rahmet-18 2 місяці тому +1

    "የምኞት ቅንጣቶች" ሰኞ የሚጀምረው አሪፍ ይመስላችኋል? በሆነ

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 2 місяці тому +4

    ለስማይ ደስ ብሎኛል መጫራሻዋ ቆንጆ ነው ባኑ😢 ኩዚ ኬምሬ❤💝

  • @mikiyasassefa8290
    @mikiyasassefa8290 2 місяці тому +1

    እረ 187 ልቀቁልን

  • @DeaconYeabkal
    @DeaconYeabkal 2 місяці тому +1

    Kuzi Guni 187 ይለቀቅልን።

  • @elshadayeyob5715
    @elshadayeyob5715 2 місяці тому +5

    Mndnew ketayun lekekut enji

  • @AddisalemGirma-wy9po
    @AddisalemGirma-wy9po Місяць тому +1

    ሙስሊም ከሆናችሁም በ አላህ ኦርቶዶክስ ከሆናችሁም በ ማርያም ፕሮቴስታን ከሆናችሁም በ ጌታ😢😢

    • @Endalkieman
      @Endalkieman Місяць тому

      ታዲያ ምን?😮

    • @Endalkieman
      @Endalkieman Місяць тому

      ታዲያ ምን?😮

    • @AddisalemGirma-wy9po
      @AddisalemGirma-wy9po Місяць тому +1

      @@Endalkieman ልቀቁልን የመጨረሻውን ክፍል እባካቸሁ

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y 2 місяці тому +3

    አፍፍፍ ባኑ ምስኪን ኣቻልኽም🥺😭

  • @user-li3js1xw8v
    @user-li3js1xw8v 2 місяці тому +6

    ምስኪን ባኑ😢😢😢😢😢

  • @zersheyob648
    @zersheyob648 2 місяці тому +3

    Mndnw ketayun lekekut enji.😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 Місяць тому +1

    We’re waiting for the next episode

  • @salsuam3456
    @salsuam3456 2 місяці тому

    We're waiting for the next episodes 🙏🏽

  • @HdhhdHhshhs
    @HdhhdHhshhs 2 місяці тому

    ኧረየመጨረሻውንልቀቁት

  • @user-vu6eo7md3r
    @user-vu6eo7md3r 2 місяці тому +3

    hulachihum accountun atfut mn nw yamachual ene jemrealehu teregna ketilu hulachihum atfut

  • @SenedTube
    @SenedTube Місяць тому

    ኩዚና ኬሚሬ ዛሬ ሲያሳዝኑ😢😢

  • @eyerusalembirhanu9211
    @eyerusalembirhanu9211 2 місяці тому

    ምን አይነት ክፉ ናቹ ምናለ ብትለቁት 187 ለሰዉ ስሜት አስቡ 😢😢😢

  • @Genet-gf5dz
    @Genet-gf5dz 2 місяці тому +13

    ሚስጥርን ልቀቁልን

  • @today5534
    @today5534 17 днів тому

    ነጭ በሰራው ድራማ የመጨረሻውን መከልከል ድድብና ነው ልቀቁልን ወይ ክስ እንመሰርታለን

  • @user-zd7bh4fh1i
    @user-zd7bh4fh1i 2 місяці тому +2

    ምንድን ነው 187ትን ልቀቁልንና

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 Місяць тому

    ግንኮ ኩዚም ለጉኒ ጥሩ አደለም ፍቅረኛው ውሰደበት እሱ ባመጣው የስራ ሀሳብ ለራሱ አረገበት ፈራሀትም የገደለው በሱ ምክንያት ነው መጀመሪያም የመኪና አደጋ ያደረሰውሽኩዚ ሲከራከረው ነው ሶ ኩዚ ለጉኒ መጥፎ ነው😢

  • @BiniyamDesta-gh7oh
    @BiniyamDesta-gh7oh 2 місяці тому +2

    an followe marege..lemen..anjemerm..ene..jemeralhu..

  • @fevygenene5297
    @fevygenene5297 2 місяці тому

    አይ የኛ ነገር!!!ጭራሽ እረሳችሁን😂😂😂😂

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 2 місяці тому +1

    36:47 oh no 😢😢 bunuu😂

  • @FoziaHashim-gt9gy
    @FoziaHashim-gt9gy 2 місяці тому +1

    ምንም ግን እየገባቹኝ አይደለም ለምን ሰው ታጎአጎአላችሁ 😏😏😏

  • @VanVan-rd4re
    @VanVan-rd4re 2 місяці тому +2

    መጨረሻ ክፍል የት ኣለ

  • @Mekd3124
    @Mekd3124 2 місяці тому +1

    ሱመርና ቱርካንያለበትን ብትለቁ በጣም ደስ ይላል 😍😍😍😍😍

  • @yabetsErmias
    @yabetsErmias 2 місяці тому +1

    The last part please

  • @SulimanMuktar
    @SulimanMuktar 2 місяці тому +1

    187 please

  • @ElsiYeking
    @ElsiYeking 2 місяці тому

    ይህ ነዉ መጨረሻዉ ፈጣሪዬ

  • @mesaymam
    @mesaymam 2 місяці тому +1

    ምስኪን ባኖ ጉኒን ባታገኝ ኖሮ አትሞትም ነበር

  • @abenezeryeman3639
    @abenezeryeman3639 2 місяці тому +1

    ምንድነው አስጀምሮ ማቃረጥ 187 ልቀቁልን

  • @habiba8797
    @habiba8797 2 місяці тому +2

    187 የለምዴ

  • @ephrembekele2982
    @ephrembekele2982 2 місяці тому +2

    187 ልቀቁታ

  • @fatamafatema2339
    @fatamafatema2339 2 місяці тому +7

    አወ ነገ ሊልቅ ነዉ የነስርአይን ልቀቁልን

  • @yonaelfasika7533
    @yonaelfasika7533 20 днів тому +2

    187 part

  • @rediat
    @rediat 2 місяці тому

    ሰውች ቁርጣችሁን እወቁ አሁን ኩዚ ጋ ደውዬ ምነው የኢትዮጵያ ህዝብ መጨረሻውን እየጠበቀ ነው ስለው "እኔ ደክሞኛል ከፈለጋችሁ ተሰብስባችሁ እራሳችሁ ጨርሱት" ብሏል 😅😅😅😅😅😅
    ተቃጠልን እኮ