Ethiopia - መከላከያ፣ ሸኔ እና ፋኖ በአንድ ቦታ፣ የጠቅላዩ ተጠባቂ ውሳኔ፣ ህወሀት አፈገፈገ፣ በፋኖ ተረሸኑ ስለተባሉት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 жов 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 109

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 2 місяці тому +6

    አቤቱ ይቅር በለን እባክ ስላሙን አምጣልን🤲🤲🤲🤲

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 2 місяці тому +2

    💚💛❤💪💪😘😘😘👌👌🚦🚦🚦🚦🚦 አንድ አማራ አንድ ፋኖ አንድ ሕዝብ ባንዳወች. ይወገዳሉ ፋሽሽቶች ይጠፋሉ አማራ እና ልጆቹ ይነግሳሉ 📗📒📕😘😘 ሁሉም ቢቀደዲ ፋኖ ግን ፋኖ ነው ነፍጠኛው አማራ

  • @DaniFkru
    @DaniFkru 2 місяці тому +30

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅👌 አንድ ሰው 💪✅👑🇨🇬🔐

    • @selamehagere9366
      @selamehagere9366 2 місяці тому +1

      የድሉ መጨረሻው ዬት ነው?እዚያው የአማራን ህዝብ የተለያየ ሥም እየሰጠህ የወያኔን ሂሳብ አወራርድ

    • @eliasasefa1990
      @eliasasefa1990 2 місяці тому +1

      ፋኖ😂😂😂😂 የጀዘቡ ቁምጣ ለባሽ ገበሬ

    • @hallmaqumara1188
      @hallmaqumara1188 2 місяці тому

      ሞት ለጭራቁ ለሰውበላው ብልፅግና አብይ ይሁን😡😡😡👿👿👿 ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖ ለጀግናው ይሁን ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🇨🇬🇨🇬

  • @Mes355
    @Mes355 2 місяці тому +26

    ሰላም ነው የናፈቀኝ ለሀገራችን 😢

  • @mretueshetu4325
    @mretueshetu4325 2 місяці тому +4

    ድል ለአማራ ፍኖ ❤❤❤❤

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 2 місяці тому +9

    ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ፍኖ ያሸንፋል

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 2 місяці тому +2

      የናንተ ድል ሠላማዊ ህዝብ ላይ ነው ያውም በማያውቁት ጉዳይ ለዚያውም ንፁህና ምስኪን አማራ ላይ ጨካኞች

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu 2 місяці тому

      ለ​@@DerejeTadesse-hx6co ጋሎች የሰዉ ስጋ መብላት ሊቀር ነዉ ፋኖ መቷል በናንተ ጊዜ ነዉ የሰዉ ስጋ ስትበሉ ያየነዉ አሁን አብቅቷል😅😅

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 2 місяці тому

      @@MuluneshJenberu ከደንቆሮ ከዚህ የተለየ መልስ አይጠበቅም

    • @abrahamtsega655
      @abrahamtsega655 2 місяці тому

      ​@@MuluneshJenberuእናንተ የሰው ስጋ ጠብሳችሁ የበላችሁ አውሬ ጃዊሶች

  • @nati_tp
    @nati_tp 2 місяці тому +1

    በየሰፈሩ ለሚጠፋው ማብራት ተጠያቂ ናቸው በአ/አበባም እንደዚሁ የማብራት ሀይል ሰራተኞችን እንዲሁ መታሰር አለባቸው ሁሌም ማብራት የሚጠፋበት ሁሌም ሀይል የሌለበት የድሮው 3ቁጥር ማዞሪያ(ቶታል )ሸጋምጣድ አካባቢ የገጠር ኑሮ የሚያኖሩን ያንሳቸዋል

  • @ekramyoutube3878
    @ekramyoutube3878 2 місяці тому +6

    ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💚💛💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤💛💚❤

  • @HermonMama-cp7qj
    @HermonMama-cp7qj 2 місяці тому +11

    ሁሌም እዉነትን እደዛሬ ዘግብ

  • @Tesfansh8358
    @Tesfansh8358 2 місяці тому +11

    ሰላም ለእሚዬ ኢትዮጵያ ትቅዳም ጠለቶቿ ይዉዳም 😮😮

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu 2 місяці тому +3

    ድል ለፍኖ

    • @zerihunodda2202
      @zerihunodda2202 2 місяці тому +1

      የራሱን ሰው እየረሸነ ድል ለፋንዲያ???😜😜😜

    • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
      @እራቢነኝቢትሙሀመድ 2 місяці тому

      😘😘😘💚💛❤💪💪💪😘😘👌👌👌👌👌👌👌🚦🚦🚦🚦🚦🚦

  • @addisaddis8469
    @addisaddis8469 2 місяці тому +5

    ፈጣሪዬ ሆይ ሰላሙን አውርድልን

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 2 місяці тому +4

    የጠቅላይ ዛቻ ሰምተናል ህወሃት የፓርቲ ስብሰባ ቢያደርግ ወደ ጦርነት እንገባለን ማለት ከአንድ አገር መሪ አይጠበቅም ጦርነትን የገና ጫወታ እፕደረጉት በህግ ይቀጣል በገንዘብ ይቀጣል ማለት በቂ ነው ከጦርነት ካለፈውም አሁንም ካለንበት የተጠቀምነው ነገር የለም

  • @sentayhuhaile
    @sentayhuhaile 2 місяці тому +1

    ሱሉልታ ለምንአትመጡልንም ለመብራት እና ውሀልማት ሌቦች አስቸግረውናል እባካችሁ🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @gaga320
    @gaga320 2 місяці тому +5

    ግን እኛ ኢትዮጽያዊያን እንዴት ነው መከራችን በአለም ላይ የበዛው ሀጥያታችን በፈጣሪ ዘንድ እንዴት ቢበዛበት ነው በያለበት ሞት ግፍና መከራ ስቃይ መገለጫችን የሆነው????

  • @Lieltlawugaw
    @Lieltlawugaw 2 місяці тому

    Amharaye ❤❤❤

  • @HenokLemma-b8h
    @HenokLemma-b8h 2 місяці тому

    Forever united

  • @IbrahimGure-sl7cf
    @IbrahimGure-sl7cf 2 місяці тому

    ድል ለ መከላከያ ሠራዊት ❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 місяці тому

    ወይ ሠላም 💔💔💔

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 2 місяці тому +1

    ለህወሃት የሚበጀውና እንደ ድርጅት እንዲቀጥል የሚረዳው ወሳኝ ሃሳብ በአስቸኳይ ወደ ምርጫ ቦርድ በህጋዊነት መመዝገብ ነው ስልጣን አላፊ ነው ለህዝብ አስቡ ።

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 місяці тому +4

    ሰላም የአገራችን የሁንያርብ😢😢😢😢

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 місяці тому +1

    Thanks for Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Not possible for TPLF😅😅😅😅

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 2 місяці тому +6

    ማሸነፍና መሸነፍ ከነብያቶች ይጀምራል ግን የመጨረሻው ድል ለእውነተኞች ነው

  • @SOLOGEB-xz1jh
    @SOLOGEB-xz1jh 2 місяці тому +1

    ህወሀት ተበትኗል፡ ዱቄት ሆኗል ፡ ጠፍተዋል ከአሁን በኋላ ተመልሰው አይመጡም ሲባል እነዳልነበረ ፡ አሁን ህወሃቶች ደረታቸውን ነፍተዉ ሲመላለሱ ስታየ፡ ሲወያዩ ስታይ ፡ ህወሃቶች ምን ያህል ጀግኖች እና አስጨንቅ መሆናቸውን ያሳያል፡፡

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw 2 місяці тому +1

    Bring those criminals to the court and get them to pay the price in tigray. Abiy AHMED government and other organizations must take action 🎬 against criminals. Thanks

  • @MaherMaher-iw6yv
    @MaherMaher-iw6yv 2 місяці тому +1

    ደግ አድረገ ባዳን መጀመሪያ ማፅዳትአለብን

  • @GezuDesalegn
    @GezuDesalegn 2 місяці тому +11

    ድል ለመከላከያ

  • @JemalAdinew
    @JemalAdinew 2 місяці тому

    ድንጋይ እራስ ነክ እስካሁን ሳትዘግብ ፋኖ ያረገው ሰለሆነ ነው አይደል ከከከከ ወለጋ ቢሆን በቀን 10 ግዜ ዘግበካል እናቅሀለን ።

  • @kalimatdee3099
    @kalimatdee3099 2 місяці тому +1

    TPLF GOOD JOB 👍

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 2 місяці тому

    ፋኖ ደግ አረገ እሰይ

  • @AyalewYirga
    @AyalewYirga 2 місяці тому

    በጣምጥሩ ሆዳምና አሽሟጣጭ ከመኖሩ መሞቱጥቅም አለዉ

  • @AminKhan-nu6lv
    @AminKhan-nu6lv 2 місяці тому

    ያው ዲስ አበባ መብራት ሰራተኞች መታሰር አለባቸው

  • @Zeyedegebertsadick
    @Zeyedegebertsadick 2 місяці тому

    ተጠያቂነትን ለመሸሽ በህገ ወጥነት መጓዝ አያዋጣም።

  • @AdmiringBloomingFlower-pe6pl
    @AdmiringBloomingFlower-pe6pl 2 місяці тому +1

    ለሀገር መድህን ይሆናል ያልነው ፋኖ ማእከላዊ አስተባባሪ አጥቶ እንዺህ አስነዋሪ ነገር ውስጥ ይግባ ?ሸኔ ይሆን?ሴራ ተሸርቦበት ይሆን?

  • @maruabiye2521
    @maruabiye2521 2 місяці тому +1

    የምን በሺዎች ብቻ? የደራ ነዋሪዎች የጅቡቲን ከተማ ብቻ ከነዋሪው በላይ አጥለቅልቆታል አይ ደራ......ኧረ መድሃኒዓለም ሆይ እባክህ አሁን አድን😢😢😢😢

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul 2 місяці тому

      ማለት ጂቡቲዎች ምን ሊያረጉ መጡ

    • @maruabiye2521
      @maruabiye2521 2 місяці тому

      @@tube-yn2ul ደራዎች ጅቡቲ ተሰደው ነው ያልኩት ወዳጄ

  • @saimonRobot
    @saimonRobot 2 місяці тому

    ሳላም ናፋቃኝ 😢😢

  • @አሜን-ዸ2ፀ
    @አሜን-ዸ2ፀ 2 місяці тому

    😢😢😢😢💔💔💔

  • @YohannesTemesgen-w5m
    @YohannesTemesgen-w5m 2 місяці тому

    ደራ ላይ ከዝህ በላይ ችግር አለ መረጃ አለ አድርሱልን please!

  • @vhgu1589
    @vhgu1589 2 місяці тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂ባንዳን በለው😂😂😂😂

  • @chaludida9655
    @chaludida9655 2 місяці тому

    የዶዶላ ከተማን ማን ይሰራቸው?

  • @BiniyamDegife-qq9er
    @BiniyamDegife-qq9er 2 місяці тому +2

    ችግር ብቻ መዘገብ አይደብራችሁ መርዝ መርጨት አይሰለቻችሁም እባቦች😢😢😢

    • @YonasAlemayehu-y3h
      @YonasAlemayehu-y3h 2 місяці тому

      tadiya mn lizegeblk neber ethiopia wst honek,mn ale ke chigr lela yehonk..

  • @SolomonKase
    @SolomonKase 2 місяці тому

    አንደኛ ናችሁ

  • @TarikusolomonSolomon-dp1cl
    @TarikusolomonSolomon-dp1cl 2 місяці тому +1

    ቅጠት የሰፈልገቸወል ለበንደወች ገነ ይለቀመሉ ፍኖ በመረገገጨ ነወ ወደ ስኦል ምልከቸው

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 2 місяці тому

    ድልልል ልፍንንይይይ

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 2 місяці тому +3

    እነዚህ ናቸው እንግዲህ ለህዝብ ቆመናል ነፃ አውጪዎች ነን የሚሉት አንበርክከው ካሰቃዩ በሗላ የሚረሽኑ አረመኔዎች የትም አይደርሱም ሁለቱም አሸባሪዎች በጀግናው የመከላከያ ሀይላችን ይደቆሳሉ ።

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul 2 місяці тому

      ምን አገባሽ ደደቦች

    • @JgGf-hv9rn
      @JgGf-hv9rn 2 місяці тому

      አብይ ገዳዩ

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 2 місяці тому

      የውሸት ወሬ ይዘህ አትንበቅበቅ። የብልጽግና የፈጠራ ወሬ ነው።

  • @AkaluGebere-b2x
    @AkaluGebere-b2x 2 місяці тому

    Hi

  • @Ha-Hager
    @Ha-Hager 2 місяці тому +1

    ወደ ጦርነት እንገባለን? በቃ ጠቅላዩ የች አገር የሱ የግል ካምፓኒው አደረጋት?

  • @wedizatabisrat9497
    @wedizatabisrat9497 2 місяці тому

    Please don't mix your intentions and needs with reality. TPLF didn't request to register as a new one.

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 2 місяці тому +3

    🔥 ወገኖቼ እባካችሁ አበረታቱኝ ገና ጀማሪ ነኝ 🙏😢

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna 2 місяці тому

    ታዲያ በምስኪን ሕዝብ በፋኖ እንደዚህ ግፋ የሚደርስበት ከሆነ ወደ ማን አቤት ይበል??

  • @HelenM-u7r
    @HelenM-u7r 2 місяці тому

    😂 ፋኖን ከማንም ኩታራ ጋርአታመሳስል 💪💪💪ድል ለዐማራ ፋኖ💪💪💪❤️💚💛❤️

  • @FantaNigussie-cw2iv
    @FantaNigussie-cw2iv 2 місяці тому

    Shene atibel!!!!

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie975 2 місяці тому

    I hat this news

  • @HenryBancho
    @HenryBancho 2 місяці тому

    ምን

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 місяці тому

    የነአብልም ግዝየዉንም መነሻዉ መዝነብያዉ ግዝየዉ ነዉ ከመሪትም ያልዉትም ያርዳቸዋልም በመከብንም ከገብዉለትም ይፈጫቸዋልም ግዝየዉንም ሰአትዉም የማእበልም ግዝየም የመዝነብያም ግዝየም ማያዉቅም ትዉልድ ደንቆሮንም ሜተም ማለትን ያስነዉራልም ሀሀሀ መሳውነዉ አመልየም ነዉ እሳለሁይም እንየም ነዉ ምንለዉም። ማእበል በሚነሳበትም ባህርም መግባትም ልትፈጭም አማሽንም መግባትም ነዉ ሚቀለዉ ታንባም መርከብንም ያናዉጣልም ያሰምጣልም ፈዝጫልም ያደቃልም ሜትም ብቻም አደለም።

  • @photography6969
    @photography6969 2 місяці тому

    Meku wend yenatu lij hulatun yasetnagdal bekagi bagira mida bada

  • @alenalkieritrea3862
    @alenalkieritrea3862 2 місяці тому

    አይ ወያነ ወራዶች ርካሾች ናቸው

  • @gkfj6594
    @gkfj6594 2 місяці тому

    A

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 2 місяці тому

    ውጊያ እንጂ አመራጪ ወሬ ማሠራጨት የማይችል ሚድያ ፀረ ሰላም ስለሆነ ይዘጋ ።

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 2 місяці тому +1

    ነፃ አወጣዋለሁ የሚሉትን ህዝብ የሚገድሉ ፣ የሚዘርፉ.... ድንቄም ነፃ አውጪ!!

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul 2 місяці тому

      እሰይ ምን አገባችሁ

  • @photography6969
    @photography6969 2 місяці тому

    Fano tagboal saglu yetwuachawen erasu mammar naw

  • @alberteinstein9034
    @alberteinstein9034 2 місяці тому

    Dil le OLF

  • @MisaratElene
    @MisaratElene 2 місяці тому

    deleeee lafano

  • @SurprisedPhoenix-qr8el
    @SurprisedPhoenix-qr8el 2 місяці тому +1

    የምን መሸፍፈንነው ኦነግ እና መከላከያ ፍኖን ገጥመው አትልም አንተም የብልፅግና ካዲሪ ሁነሀል መሠል ዲል ለተገፍው የአማራህዝብ ዲል ለፍኖ

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 2 місяці тому

    ع

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 2 місяці тому

    ሸኔና መንግስት አንድ ነዉ ትላላችሁ ከእንደገና ተዋጉ ትላላችሁ ዉሾች መንግስት ያጠፋዉ በቤት ማፈናቀል ብቻ ነዉ ሌላዉ ይሄ መንግስት ሰላም ብትሰጡት ብዙ በሰራ እንዳንተ አይነቱን ወሬ አደር እያለ በምን ሰላም እንኑር ሽልጥልጥ

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 2 місяці тому

    Wait! የአማራ የህልውና ትግል ብሎ ጫካ የገባ ፋንዲያ:- የራሱን እታገልለታለሁ ያለውን ንፁሃን አንበርክኮ ይረሽናል::የጎንዮሽ የራሱንም ቦቅቧቃ ታጋይ ከቦ ያስለቅሳል ይረሽናል:: ፐ! አቤት ትግል?!😜😜😜😜

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 2 місяці тому

    አንተ ቀጣፊ ከሀዲ የምታሳየውን ካርታ መዝግበናል። ምን መልዕክት እያስተላለፍክ እንደሆነ ኢትዮጵያውያን ገብቶናል። አንዱ ጸረ-ኢትዮጵያ ከሀዲ አንተ መሆንክን አረጋግጠናል።

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 2 місяці тому +1

    እርስ በእርስ እየተበላሉ 4 ኪሎ መናፈቅ ዘበት ነው መቼም አይሳካም

  • @ወልቃይትጎንደርነዉ
    @ወልቃይትጎንደርነዉ 2 місяці тому

    ፈታ ምነዉ 😂😂😂😂ዉሸት አበዛህ ድል ለአማራ ፍኖ💚💛❤💪

  • @abdumude1001
    @abdumude1001 2 місяці тому +1

    ፋኖ አሸባሪ ቡድን ከሸኔ የባሰ ነው

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 2 місяці тому

    ህውሃት ትጥቁን ሙሉ ለሙሉ ሳያስረክብ በሰላማዊ መንገድ እታገላለሁና መዝግቡኝ የሚለውን ቀልድ ያቁም። ተአማኒ ስላልሆነ።

  • @konjosara5547
    @konjosara5547 2 місяці тому

    ​the land is for god poeple can shear and live together without ethnicity
    look big country india more than 200 ethniciti live together
    RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
    land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
    amara and tigray are brother
    living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 2 місяці тому

    የአማራ ሕዝብ ሞት ሰፌሬድ ወዴት ሄዳችሁ ኖሯ አሁን የአብይን አማራ ሆኖ አማራ ሞት ላይ የምሳሌቁ በእንብርክክ መሄድ ቆጫችሁ የአማራ ሕዝብ ስንት ቨሌሄን ሕዝብ እንዳስ ገዴሉ ታውቃላችሁ በእንብርክክ መሄድ ያንሳል እንዳስገዴሉት ሞት ይገባቼዋል የገዳይ መንግስት ዴጋፍዎች ስቄጡ እነዴምቆጫችሁ ንፁሓን ስጬፌጨፉ እጅግ ያመናል ይህ መንግስት ከመጣ ጀምሮ በሀገራችን መቅሴፍት በስቶብናል ምክንያቱም አብይአሐመድ አግዝአቤሐሔርን አያውቅምና በሱ መንግሰት ግፍ እጅግ እጅጉን በዝቷል አግዝአቤሔርም እየፌሬዴ ነውበመንግስቱም ሴላም የሌውም

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 2 місяці тому

    የሻቢያ መልክተኞች

  • @ethio12-b4r
    @ethio12-b4r 2 місяці тому

    የባንዳ ሚድያ

  • @HelenM-u7r
    @HelenM-u7r 2 місяці тому

    😂 ፋኖን ከማንም ኩታራ ጋርአታመሳስል 💪💪💪ድል ለዐማራ ፋኖ💪💪💪❤️💚💛❤️