የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና … ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 вер 2024
  • የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና … ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

КОМЕНТАРІ • 158

  • @chonbebaye4943
    @chonbebaye4943 Місяць тому +18

    እጅግ ልብ የሚሰብር አሣዛኝ ነገር ነው። እግዚአብሔር ያዘነውን ሁሉ ያፅናና።

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 Місяць тому +6

    የዶክተር አብይ መሄድ እጅግ አስፈላጊ ና አፅናኝ ነው ተባረኩ በእውነት ጌታ በቃ ይበለን

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Місяць тому +25

    እግዚአብሔር ልባችሁን ይጠብቅ ያፅናናቹ 😢😢😢😢😢😢

  • @toybamuhammed905
    @toybamuhammed905 Місяць тому +31

    አላህ ለጎፋ ሕዝብ መጽናናቱን ይስጣቸዉ

  • @BettyBetty-pb4mq
    @BettyBetty-pb4mq Місяць тому +20

    ለመለ ጎፈ እህዚብ የእግዚአብሔር መጽናናት ይስጣቹ 🙏😭😭

  • @beyenedemissie9226
    @beyenedemissie9226 Місяць тому +28

    የክብር አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ለተጎዳችሁ ወገኖቼ ሁሉ መጽናናትን ይሰጣችሁ ዘንድ ጸሎቴ ነው!!!

  • @CelnetCellney56
    @CelnetCellney56 Місяць тому +10

    እግዚአብሔር ያፅናናቹ😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭

  • @user-sh6hw6gg1m
    @user-sh6hw6gg1m Місяць тому +6

    የ ኢትዮጵያ ተስፋ እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ምህረቱን ያድርግልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Місяць тому +2

    ለመላው ለጎፋ ሕዝብ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ 😢😭💔🖤💔💔😢

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Місяць тому +7

    እግዛብሔር ለሞቱት የገሙ ሰዎች ነብስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትና ጥንካሬ ይስጥልንኝ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 እኛ ኢትዮጲያውያኖች ይህንን ችግር በአንድነት በመተባበር እናልፈዋለን !!!

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Місяць тому +4

    ወገኖቸ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ ልብ የሚሰብር ነዉ ለሁሉም ለጎፋ ህዝብና ለኢትዮጵያዊያን

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Місяць тому +4

    ሰላምን መ ምረጥ ሁሌም አሸናፊነት ነው የተሰራለት የሚያመሰግን ወገን እውነትን መመስከር ያስፈልጋል ወገኖቻችን በርቱ

  • @user-fo9mk7vv7y
    @user-fo9mk7vv7y Місяць тому +3

    ለጎፋ ህዝብ አላህ መፅናናቱን ይስጣችሁ ለሙስሊም እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ አላህ ጀንተል ፍርዶስ ይወፍቃችሁ ልብ ይሚስበር አሳዛኝ ክስታትነዉ አላሆይ ወንጅላችን ብዛ ክኛ ወንጄል ደሞ ያንት ራህመት ይብልጣልና ብዝንትህ ይቅር ብለን

  • @tigi886
    @tigi886 Місяць тому +8

    ለቤሰቦቻችሁ ሁሉ መፅናናት ይሁንላችሁ😭

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Місяць тому +4

    ጌታ ያጽናናችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም ከባድ ነው

  • @rossross6520
    @rossross6520 Місяць тому +4

    እግዚያብሄር ነብሳችሁን በገነት ያኑረው😭😭😭😭

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Місяць тому +7

    አብቾትለያለህ❤❤❤❤ፈጣርይጠብቅህ😢😢😢😢

  • @nigusieawde8306
    @nigusieawde8306 Місяць тому +4

    አምላክ ይድረስላቸው ! ለሞቱትም ነብስ ይማር !!!

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Місяць тому +9

    እግዚአብሔር አምላክ የአረፉትን ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን ለመላው ቤተስቦቻቸው መጽናናትን ይስጥልን😢😢
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢አብይ አህመድ ንስሐ ግባ ሞት እንደዚህ ሳይታሰብ ይመጣልና።

  • @user-my6jk9rw7p
    @user-my6jk9rw7p Місяць тому +1

    ፍጣሪ ፡ ያፅናችሁ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Місяць тому

    አብቹ የእኔ ድግ አባት መሪ❤
    ለህዝባችን መፃናናት ይሁን😢

  • @anbereberalemu
    @anbereberalemu Місяць тому +2

    እጅግ ልብ ሰባሪ ሀዘን ነው ::እግዚያአብ ሄር ከእንደዚህ ያለአደጋ ይሰውረ ን

  • @DawitGAyele
    @DawitGAyele Місяць тому

    ነፍስ ይማር በአካባቢው ምንም የእምነት ተቋማት አይታይም ፀልዩ፡ ማንም ሊያድን አይችልም ከአምላክ በቀር

  • @antenehbezabih4820
    @antenehbezabih4820 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን ኃጢአታቾንና በደላችን በዝቷል ደግመህ ደግመህ ይቅር በለን ።

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz Місяць тому

    እግዚአብሔር አምላክ ለሞቾች ቤቱሠብ ሁሉ መፅናናት ይሥጣቸዉ የምቱት ወገኖቻችን ነፊሣቸዉ ገነት ትዉረሥ

  • @gezahegnmegleta
    @gezahegnmegleta Місяць тому +2

    በእዉነቱ በጣም ያሳዝናል ።እግዚአብሔር መፅናናትን ይቀጥልን።

  • @netsant9957
    @netsant9957 Місяць тому +1

    ኡፍፍፍ እኔን እግዚአብሔር ያፅናችሁ 😭😭😭

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv Місяць тому +1

    ነፍስ ይማር እርካብ ቶሎ መስራት ነው ያሳዝናለ

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v Місяць тому +1

    * I GREATLY THANK TO THE ETHIOPIANS '🇪🇹 THE MILITARIES ( MEN AND WOMEN) AND TO ALL AIRFARES FOREVER !!!

  • @user-je5mr6sn4g
    @user-je5mr6sn4g Місяць тому +2

    የቁርጥ ቀነ መረ ክቡር ዶኪተር አብይ ለዘላለም ነር

  • @mebratfenta5865
    @mebratfenta5865 Місяць тому +1

    በተከሰተው ድንገተኛ አደጋ ሂዎታቾውን ላጡ ቤተሰባች አግዚአብሒር መጸናናትን ይሰጣችሁ እግዚአብሒር መሬቱን ይፈውስ

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 Місяць тому +2

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አላህ ፅናቱን ይስጣቹ ይስጠን ልባችን ተሰብሮዋል አዝነናል ያአላህ

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r Місяць тому +4

    ርሁሩውና ምርጡ መሪ አብያችን እናመሠግናለን እግዚአብሔር ለሁላችንም መፅናናቱን ይስጠን ።

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 Місяць тому

    እግዚአብሔር ህዝባችንን ያፅናናልን🥲😭😭😭🙏🙌🙏🙏🙏 እርዳታው ዘራፊዎች እጅ እንዳይገባ በጣም በጣም ጥንቃቄ 👁️ 👀👀 ያስፈልጋል እርዳታው ሉተፈናቀሉትና ለተጎዱት ብቻ እንጂ ከሌላ ቦታ መጥተው ለተቀላቀሉና ለሃላፊዎች በአቋራጭ መበልፀጊያ እንዳይሆን የዋህነት አያዋጣም በርቱ ወገኖቼ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @HalimathKonjo
    @HalimathKonjo Місяць тому

    በዱአ አንረሳሳ ውዶች ትክክልነሽ የሚል በላይክ ያሳየኝ❤❤❤

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg Місяць тому

    ሁሉም ሰዉ አላህን ሊፈራ ይገባል መገዳደል ወንጀል ሲበዛ እንዲሁ በላ ይወርዳል ኢናሊላሂ ወኢና ኢላሂ ራጅኡን

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp Місяць тому +6

    ጠ/ሚ መሄዳቸዉ ለህዝቡ ትልቅተሰፋ ነዉ

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs Місяць тому +1

    መሪ ማለት ይሄ ነው!!!ከየትኛውም ክልል ይሁን ይህ ችግር የደረስባቸው ሁሉ የኢትዮጵይ ልጆች ናቸው
    የዶ/ር አብይ በዚያ ስፍራ መገኘት ለህዝባችን ስነ ልቦና የሚፈውስ እንደሆነ የክልሉ ህዝብ የኢትዮጵያህዝብም በአንድነት የማይረሳው ንው!!
    ርህሩህ!! ህዝብን አቃፊ !!ትጉህ ሰራተኛ!! ፈጥኖ ደራሽ!! ዶ/ር አብይ❤❤

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 Місяць тому +2

    እንግዲህ የሞቱትን በገነት ያኑርልን፣ አሜን 🙏 ። ከዚህ በዋላ ደግሞ ወላጆቻቸው የሞቱባቸው ልጆች ካሉ እግዜርን ፈርቶ እንደ ወላጆቻቸው እሚሰበስባቸው አካል ይፈለግላቸው። ሌላው ደግሞ እንዲህ እሚናዱ ጉብታዎች ያለባቸው እሚጠረጠሩ ስፍራዎችን በትልልቅ ዛፎች እንዲሸፈኑ ቢደረግ ይረዳ እንደሆን ይታሰብበት። ከዚህም በዋላ ይህ መሳይ ሁኔታ ህዝብ ላይ እንዳይሰገም የአሰፋፈር ሁኔታ ይጠና። አይዞን የሁላችንም ሀዘን ነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው።

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 Місяць тому +4

    😢💔💔💔 everybody's sacrificed for one another life what a heartbreaking tragedy 💔💔😢 I don't know what to say 💔💔💔😢

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ ውድ ያገሬ ህዝብ

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 Місяць тому +1

    ነፍስ ይማር🙏🏽

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 Місяць тому

    ጽናቱን የሰጠችሕሕ እግዛብሔር ጽናቱን የሰጣችሕ

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v Місяць тому +1

    * I TRULY APPRECIATE FOR ALL THE OLYMPICS IN THE FRANCE 🇫🇷 AND MAY GOD GIVES SAFETY IN THINGS !!!

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይሰውራችሁ ድንገተኛ ከተፈጥሮ አደጋ ለቸርታችሁም ፈጣሪ በብዙ ይባርካችሁ

  • @ghermaigmedhin3414
    @ghermaigmedhin3414 Місяць тому +2

    MAY THEY REST IN PEACE.

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Місяць тому

    እግዚአብሔር ንጉሠች ነው!!!!

  • @magarsaarsimg
    @magarsaarsimg Місяць тому +3

    ❤😢😢😢😢😢😢

  • @da8387
    @da8387 Місяць тому +2

    Rest in peace
    🕯🕯🙏🕯🕯

  • @user-ij4bt3li8r
    @user-ij4bt3li8r Місяць тому +2

    😢😢😢💔

  • @SolomoniSolo-uh5tf
    @SolomoniSolo-uh5tf Місяць тому

    እግዛብሔር ያፅናናችሁ

  • @user-ih5me7xp7g
    @user-ih5me7xp7g Місяць тому +3

    Egzabher yatsinachihuuuu

  • @SanchoBirhanu-v1o
    @SanchoBirhanu-v1o Місяць тому +2

    እግዚአብሔር የሞቱትን መንግስት ሳመትን ያስገባልን😥😥

  • @amelegetaneh2710
    @amelegetaneh2710 Місяць тому +1

    Egzabher Amlke Le Gofa Zone, Le Gofa Wereda hizb metsnanten yestelen in this natural disator land slide lost many life 🙏 ❤

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Місяць тому

    Thank you so much for supporting our people,Gabella? Wellness is the most important thing!!!

  • @semhoney414
    @semhoney414 Місяць тому

    Egizabiher ጽንኣት ይሃበኩም

  • @melatmatetube
    @melatmatetube Місяць тому +2

    uuuuufffffffff😢😢😢😢😢😢

  • @kirubel9149
    @kirubel9149 Місяць тому

    በመጨረሻው ዘመን እንደ ራሳቸው ምኞት የሚመላለሱ ዘባቾች በመዘበት እንዲመጡ ይህን በፊት እወቁ፤
    2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:3

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 Місяць тому

    ድንግል ማርያም ሰማህቱ ጊዮርጊስ አስራት አገራችሁን ኢትዮጲያን አስቧት

  • @user-jr2tq8ss5f
    @user-jr2tq8ss5f Місяць тому

    ሚሲኪን ህዝብ😢😭😭😭💔💔💔

  • @SannorizEthio
    @SannorizEthio Місяць тому +3

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @meseretufaysaa9545
    @meseretufaysaa9545 Місяць тому +1

    😭😭😭😭😭😭

  • @user-wu8iv4fn3r
    @user-wu8iv4fn3r Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @urgeejo87
    @urgeejo87 Місяць тому +1

    Egzaber nebsechun yimerilin!

  • @ethiopiakimi7726
    @ethiopiakimi7726 Місяць тому +1

    😭😭😭😭😭🥺🥺🥺

  • @user-eu4hd2wi9x
    @user-eu4hd2wi9x Місяць тому

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭😭😭💔💔🖤🖤

  • @lasausau5726
    @lasausau5726 Місяць тому

    ለጎፍ ህዝብ አላህ ስብረ ይስጥች 💔💔💔

  • @user-rc2lk4ef6c
    @user-rc2lk4ef6c Місяць тому

    😂😂😂እጅግ በጣም ያማል😂😂😂😂ነብስ ይማር!!!!!!!!!😂😂😂😂

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 Місяць тому +1

    😭😭😭😭

  • @AmadinOro
    @AmadinOro Місяць тому

    rabbi isinii wajjiin ha jiraatu

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 Місяць тому +1

    Uuuuuuuu geta 😭😭😭

  • @user-ne4uq9rr7y
    @user-ne4uq9rr7y Місяць тому

    😢😢😢

  • @HaymeEshetu
    @HaymeEshetu Місяць тому

    Egezeyabeher yerdachu

  • @TenaeyTesfey
    @TenaeyTesfey Місяць тому

    Eg/r Matsianatu Yistachu 💔😢

  • @liwasohar6313
    @liwasohar6313 Місяць тому

    😢😢😢😢🤲🏻

  • @samuelsunbaso2380
    @samuelsunbaso2380 Місяць тому

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አሕመድ የመሬት መንሸራተት የተጎዱ የጎሙጎፋ ህዝብ ሄደው በአይን መጎብኘቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው። 1ኛ መንግሥት የህዝብ መንግስት እና ለህዝብ የቆመ መንግሥት መሆኑን ያሳያል: እንደገና ለህዝብ የቆመው መሪ ለህዝብ ሀዘን የእሱም ሀዘን እንደሆነ ከሚመራው ማህበርሰብ ጋር ሀዘኑን በመካፈል, በማጽናናት, የህዝቡን አንድነት ለማስቀጠል ይረዳል። 2ኛ የዘመናችን ፖለቲካ በሶሻል ሚዲያው ላይ በመሆኑ በዚያም በኩል የሚመጣ የፖለቲካ ትችቶች በር ይዘጋል። በአጠቃላይ የዲሞክራሲ ጉዞ ላይ የሀገሪቱ ህዝብ ከመንግሥት ጋር አብረው ለወደፊት ለመሄድ ይረዳል።

    • @zewditunegatu761
      @zewditunegatu761 Місяць тому

      በብልፅግና ዘመን ሰዉ ሲሞት የሀዘን መግለጫ ስለማይሰጥ ስለማይታወቅ የሱ መሄድ እንደትልቅ ነገር ዘገባችሁ አለም አስቀድሞ ዘግቦታል ነብስ ይማር ወገኖቼ መንግስት ለታይታ ህዝብ ግን ስለእዉነት አዛኝ ነዉ

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 Місяць тому

    ኢቲቪ እንዴት ነው በሙስሊም ሪፋርም እየተደረገ ነው

  • @DagnachewWosen
    @DagnachewWosen Місяць тому +1

    Rip

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Місяць тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢 እድነው ስንረዳ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭

  • @WarqeneshababayewAbabayewu
    @WarqeneshababayewAbabayewu Місяць тому

    Faxaarii maxenaanaatuun yesxelen

  • @teka1528
    @teka1528 Місяць тому

    Egz. Yaxnanachu!

  • @fedilasherif9867
    @fedilasherif9867 Місяць тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v Місяць тому

    * PEACE FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * MAY GOD IS REST IN PEACE WITH ALL DIED MEN AND WOMEN !!!
    * I GREATLY APPRECIATE HIM AND MAY GOD BLESS HIM TO THE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 DR.ABIY AHMED AND FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    * PEACE TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢ያረብ
    አይ ዱኒያ አች ከቱ

  • @maramhabib7718
    @maramhabib7718 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @WolansaZerihun
    @WolansaZerihun Місяць тому

    Egzabhar,yasnanchu,tseleu

  • @onedrop33
    @onedrop33 Місяць тому

    I’m glad to see new faces on EBC staff. Keep up recruiting, training, and assigning qualified reporters, writers, hosts, newscasters, and videographers.

  • @user-sc2qf1fs7e
    @user-sc2qf1fs7e Місяць тому +1

    ኘሬዝዳንቷ የት ጠፉ ግን

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l Місяць тому

    አብይን ጅቡን ጋንኤልን አጋንንትን በሞት አነሳለሁ አለኝ። የተናገርኩትን የማደርግ እኔ ነኝ በያቸዉ አለ ፈጣሪን ።ቤተመንግሰቱ አዛርድ አለርም ዴንጀር ተከቦ አየሁ ።

  • @nigusieawde8306
    @nigusieawde8306 Місяць тому

    ኤጭ !

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l Місяць тому

    መልካም እድል ከዚ ቤተሰብ ብዙ ጊዜ ተናግሯል ዋናዉ አለመሰማት ነበር ችግሩ ።ዉጡልን ብለናል ካልበላን ካልበዳን ነበር ።ከለቀ ፈጣሪን ታያላችሁ አይዋሽም ለኛ ግን ፈረደልን ።

  • @siretube1485
    @siretube1485 Місяць тому

    this is live

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 Місяць тому +2

    Meriachen. Lswe lege yemetadregew reherihi
    Fitari. Edemina Tina yesethe abiye

  • @woodz-vi5rn
    @woodz-vi5rn Місяць тому

    Jib kaheda wusha coha alu ya ethio inba mache yihon yamiyabaqawu😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @godisoeromo1429
    @godisoeromo1429 Місяць тому

    አብይ አህመድ የአዞ እምባ ።በሞቱት ወገኖቻችን ከልብ የሆነ ሀዘን ተሰምቶናል።የብልጽግና አጀንዳ መቀየሪያ ግን አይሆንም

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 Місяць тому

    😭🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @outoflove8298
    @outoflove8298 Місяць тому

    Is there any plan from the government to protect from the same kind of natural disaster ?

  • @user-pn5in7sh6h
    @user-pn5in7sh6h Місяць тому

    cause happen area around gofa +3200 above sea level egizhabiyer metsinanatune yilak and parallel show lack of infrastructure access

  • @woodz-vi5rn
    @woodz-vi5rn Місяць тому

    Egzabher tsinatun yisxachuh libachinin nwu yatasabarwu ayi waganee ethiopia 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-sq2ee7yc7b
    @user-sq2ee7yc7b Місяць тому

    ABEYE. DEME. LILEGESE NEW ENDA. ASETEGNA. NEBEYATOCE NACEWE MFENEQELE MENEGESETE. YMSELALE. LABANA. AMTSEGNA. ALEWDEME. KENESU. TENEQWAYE YESHALALE