እንደማይወዳት ነገራት ለሚዲያ ብቻ ነው የፈለኩሽ አላት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 вер 2024
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 Місяць тому +437

    ረዱን ተንከባከባት የቤት ልጂ ናት አታስከፋት የምትሉ ላይክ❤

    • @user-td8bv4jv5k
      @user-td8bv4jv5k Місяць тому +4

      Ye wuche lju ale enda 😮

    • @MalkamTamen
      @MalkamTamen Місяць тому +2

      እዴ ማለት የሜዳ ልጅ አለ እዴ

    • @user-ti5xm1nq1g
      @user-ti5xm1nq1g Місяць тому

      🤣🤣🤣😊​@@MalkamTamen

    • @mekdesmelesse
      @mekdesmelesse Місяць тому

      ስ ታምር

    • @mimekebede5623
      @mimekebede5623 Місяць тому

      እረ ተረጋጉ አታጋኑ ፕራንክ ነው ያደረጋት ።

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 Місяць тому +128

    እዮባ ስርአት ይኑርህ አለምን ብዞር እራሱ ረዱን የመሠለች ፀባየ ሰናይ ወርቅ የሆነች ልጅ የትም አታገኝም😢😢😊😊 አታናዳኝ😊😊 ረዱየ❤❤❤❤❤❤

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube Місяць тому +2

      ሰብስክራይ ላይክ አርጌኝ ኮመትሽ ወድጀዉ ነዉ እስማማለዉ እዯባ ምርጥ ነዉ ምርጥ ከምርጥ መገናኘታቸዉ መንፈሳዊ ቅናት ይዞኛል

    • @Lijtofuk
      @Lijtofuk Місяць тому +2

      ፕራክ ነው በደብ እይው አውቄ ነው ብሏልኮ

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 Місяць тому

      @@imdove7849UA-cam አመሠግናለሁ

    • @RichRahale
      @RichRahale Місяць тому +1

      ሀይዞሺ ረዱ የኔ ዉድ

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f Місяць тому +565

    ይህቺን የወርቅ ፍልቃቂ የመሰለች ልጅ ማስከፋት አልነበረብህም ደግሞስ እወድሻለሁ ማለት ይሄን ያህል ይከብዳል እንዴ ትንሽ ጉራ አለብህ አስተካክል አባካችሁ አዲስ ሄኒ አቤላ ገና ልጅ ስለሆነ ሁላቹም አንዳ አንድ ኮመን ኮርስ ሰጡት ብዙ ይቀረዋል እንደ ቀልድ ረዱን እንዳያጣት ሁሉ ነገር ያሟላች ስለሆነች ብዙ ፈላጊ አላት ረዱ መልክዋን ተውና መልካም ስብእናዋ ብቻ በቂ ነው ይሄን ሀሳብ የሚስማማ በላይክ ግለጹላቸው

    • @Lijtofuk
      @Lijtofuk Місяць тому +12

      ፕራክ ነው😮 እሡ መልካም ልጅ ነው ደግሞ ላያፀየፍ ነውደ ወድልጅ ነው

    • @Ajiba-ff2dl
      @Ajiba-ff2dl Місяць тому +8

      ወንድ ልጅ ልጁን እንካን ይፀየፋል ኖርማል ነው

    • @user-cl5zj5oh9k
      @user-cl5zj5oh9k Місяць тому +1

      ​@@Lijtofukእንደው ምን ላርግሽ❤❤❤❤❤

    • @user-kz2hu5df8z
      @user-kz2hu5df8z Місяць тому

      Yeseee

    • @user-kz2hu5df8z
      @user-kz2hu5df8z Місяць тому

      11111

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis6989 Місяць тому +65

    ነፃነት ስጣት የፈለገችውን እንድትናገር የኔ እናት እረዱ መናገር የፈለግሽውን በነፃነት ግለጪ ትጎጃለሽ አሳዘነቺኝ በጣም😍😍😍😍

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 Місяць тому +307

    ኢዩባ የምትሰራው ፕራንክ ምንም ውሸት ቢሆንም ስሜቱአን እንዳትነካ ተጠንቀቅላት

  • @mimihailegebrial5244
    @mimihailegebrial5244 Місяць тому +21

    ረዱ የኔ የዋህ (ሰውን ማመን ቀብሮ ነው) ሰውን ውደጅው አፍቅሪው አክብሪው እንጅ አትመኚ ማመን ፈጣሪን ነው።እዮባን በራስሽ ሚዛን አትመዝኚ አንቺጋ ያለው ፍቅር ፣አክብሮት፣ደስታ----እርሱጋ ሊኖርም ላይኖርም ይችላል ውስጥሽ ስስ አይሁን የመጣውን የመቀበል አቅም እንዲኖርሽ ሁሌም ጠንካራ ሁኚ (ሊሆንም ላይሆንም ይችላል)ማለትን ልመጂ

    • @user-br7jl4wo4d
      @user-br7jl4wo4d Місяць тому +1

      አንቺ ፋራ እነሱ የቀልድ ነው ይህን የሚያደርጉት አንቺ ግን ስግጥ ብለሽ ነገር እያባባስሽ ታጣያለሽ አይደል? ይብላኝ ለሚቀርቡሽ ሰዎች በወሬ ታጋድያቸዋለሽ። ሆሆሆ ስንት አይነት ድንጋይ ራስ አለ በፈጣሪ

    • @hishammhassouna8548
      @hishammhassouna8548 Місяць тому

      Redu anchi goobaz nesh sitamir basmam mareyamin baxambaw sitamir waaw

    • @Zulfa-lz2qf
      @Zulfa-lz2qf Місяць тому

      እሱዋ ትክክል ናት ባጣም ፍቅርያላዉ እሱዋ ጋ ናዉ ባእይታ ራሱ ያስታዊቃል

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Місяць тому +242

    እራዱ የኔ ቆንጆ ይምትዎዱት እስክ 👌❤

  • @buzobuzo152
    @buzobuzo152 Місяць тому +27

    አዝግ ነገር ነህ ምን አለበት እወድሻለው or አልወድሽም ብትላት ባጭሩ. ባታናድዳት ለራሷ የውስጧን መናገር አትችልም የኔ እናት

  • @mabratiasafe7932
    @mabratiasafe7932 Місяць тому +65

    ሆሆሆ እዮባ ምን ሁነህ ነው ለፕራክም ቢሆን ዛሬም ቀስማ አትስበረው ሴትልጅ እወድሻለው የሚል ቃል ሁሌም ከፍቅረኛዋ መስማት ትፈልጋለች በዛላይ የኛ አስታየት ትኑሽ ጥርጣሪ አድራት ይሆናል ስው ናት እኮ በዛላይ ረዱ የውስጥዋን መግለፅ አችልም እየፈራች ነው መስለኝ አናፈርም ናት የኔ እናት

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@@Ajiba-ff2dlደምረኛ

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 Місяць тому +2

      ደግሙ: በድፍረት: የእኛ: አስተያየት: ትያልሽ: ጥሩ: ነገር: እንደሰራ:ሰዎ: እግዚአብሔር: አምላክ: ይገስፃችሁ::

  • @etalemahuguaguahu8462
    @etalemahuguaguahu8462 Місяць тому +29

    እረዱየ ፍቅር የውነት ❤ፍቅር ናት ታድለሀል እርጋታዋ ፈገግታዋ ጨዋነቷ ያስገርማል ከሁሉም ሴቶች አንደኛ ነች🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 Місяць тому +31

    እዮባ እረዱ የፈለገችዉን ጥያቄ የመጠየቅ መብት አላት ሴትትናት ሠዉ ናት የተ ይሠማታል አወ እወድሻለሁ ብለህ መመልስ ነበረብህ ለኛም እናተ እደምታስቡት አይደለም እወዳታለሁ ብትል ምን ችግር የለዉም እረዱ ምርጥ ልጂናት ካኛ አተ ታዉቃታለህ ስለዚት ለሴትልጂ ክብር ይኑርህ

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Місяць тому +28

    እዮብ ለምን ሰሜት የሚጎዳ ነገር ትናገራታለህ ማርያምን አተሰከፋት🙏❤❤❤

  • @ZubydaYimam
    @ZubydaYimam Місяць тому +31

    ረዱየ ምንም ነገር በህፍወትሽ እንዳትፈሪ መናገር ባልብሽ ሰአት ተናገሪ የኔ ቆንጆ እንችን የመሰለች ልጅ የስንቱ ወንድ ምኞት ናት

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 Місяць тому +1

      @@Ajiba-ff2dl በትክክል

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm Місяць тому

      በጣም ማንም የግሉ ማድረግ ሚፈልጋት ናት

  • @user-yy9kh6gx4w
    @user-yy9kh6gx4w Місяць тому +21

    ስራአት ያዝ እዮብ ይችን ለመሰልች ልጅ አታስከፋ ደሞ የዋህ ናት እባክህን ፍቅር ስጣት ውደዳት ስጦታ ደህና ደህና ስጦታ ስጣት የሚያስደስታት ነገር አርግላት😢 እኛንም አታስከፋን 😢❤

  • @rahima2765
    @rahima2765 Місяць тому +17

    አረ ሳልሞት ቀጣይ በፈጣሬ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁም አስተዋይ ናችሁ በዛ ላይ እዩብ መልካም ከራሱ ይቅልቅ የሰው ደስታ የሚስደስተው ልጅ ነው ረዱየ አች ደሞ ሰው ይብን እናትሽ ብትሆን በፍቅራችሁ መካከለ እዳታስገቢ ይህ ፍራክ ነው ግን ለወድፊቱም ቢሆን ለማለት ነው እና ብዙ ነገር እጠብቃል ከናተ ደሞ ቶሎ ቶሎ ለመጣት ሞክሩ በጣም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ በፈጣሬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Місяць тому +10

    እዉነት እዉነት እልክ አለሁ እደእረዱ አይነት ፀባየ ሰናይ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላት ልጅ አታገኝም ፕራንክም ቢሆን እንደዚህ ሰሜቷን እሚነካ ነገር አትናገራት በተረፈ በርቱልኝ በጣም እምወዳችሁ ጥዶች ናችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤

  • @Dters8Hddjr
    @Dters8Hddjr Місяць тому +159

    እየብ ለምን ስሜት የሚጎዳ ነገር ትናገራታለህ ማርያምን አታስከፋት❤

  • @user-lv5zf7cc5v
    @user-lv5zf7cc5v Місяць тому +20

    የኔ ቆንጆ መልክሽም ልብሽም ፀባይሽም ከመልካም ቤተሰብ የወጣሽ ደርባባ ነሽ አንተ መብሰል ይቀርሀል ብዙ ፕራንክ እንደዚህ ድብቅ ስሜትህን እየተናገርክ አይደለም የቤተሰብ ምክር ሳይሆን ራስህን አዳምጥ

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw Місяць тому +38

    እኛ በረዱ ቀልድ አንወድም ❤ግን እኛ ሞኝ ነን እነሱ ተማክረው እየሰሩ እኛ ሀፂያት እገባለን 😊

  • @user-fd1be5uq3d
    @user-fd1be5uq3d Місяць тому +5

    የምር እረዱ ምርጥ ልጂ ነች አንተም መልካም ሰው ነህ ግን ልጂቷን ተጠቀቅላት ለሞራሏም ተከባከባት ምስኪን እና ጨዋ የቤት ልጂ ነች እንደዚህ አይነት ነገርሮችን ከካሜራ ውጭ ተነጋግሮ ማስተካከል ነው እኛ ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን ችግሮችን ፈታቹህ መልካም ነገር የሚያዝናና እና ቁም ነገር አዘል የሆኑ ስራወችን እጠብቃለን

  • @halakoery1400
    @halakoery1400 Місяць тому +139

    የሴት ሞራል ጠብቅ ምን አይነት ነገር ነው በጣም ታናድዳለህ 😢😢😢 ኢዮብ

  • @afomiyaalemayehu
    @afomiyaalemayehu Місяць тому +17

    ሲጀመር ለምድነው ማስተባበያ ምሰጭው ያየነው እኮ reality ነው ማረም ካለብህ እዮብ የራስህን ፀባይ እንጅ ሰው ምን አለኝን አደለም ረዱ ግን u have a big heart ❤ewunet ለሱ ደስታ ነው ምትጨነቀው

  • @bintahmed
    @bintahmed Місяць тому +31

    ተወደድ ሲማትም ሲከፍትም ስትቸገርም ስትደሰትም በሁሉም ነገሯ የሚሆን ነው ባል ማለት እጅ ቁጅና ተህነ ነገ ይረግፍል ህብትም ነገ ያልቃል ዋናው ንፁህ ፍቅር ነው ፍቅር ታለ ደስታንም ሀዘንንም ሙቀትም ብርድም ተሳስቦ ያልፍል ስለዚህ ወዶች አስቡበት ለትዳር ስታስብ ❤

  • @AbduMan-uj4zk
    @AbduMan-uj4zk Місяць тому +64

    ሰውን ሲወዱ ከነምናምኑ ሚለው አይሆንም አስቀያሚ በሀሪ ኖሮብህ ከሰው ጋር መቀጠል አትችልም ከነምናምንህ ሚዮድህ የፈጠረህ አምለክ ብቻ ነው !!!

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 Місяць тому +1

      እግዚአብሔር: አምላክ: ይባርክህ: ሽ

    • @AbduMan-uj4zk
      @AbduMan-uj4zk Місяць тому

      @@kidistkassa7093 አሚን ይበርክህ

    • @melatnigussie3426
      @melatnigussie3426 Місяць тому

      True 👍

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k Місяць тому +1

      ​@@AbduMan-uj4zkትክክል ነሸ😪👍👍

    • @AbduMan-uj4zk
      @AbduMan-uj4zk Місяць тому

      @@bzu-dt1st2pf4k ነሽ X ነህ right

  • @SelamSelam-pz1zr
    @SelamSelam-pz1zr Місяць тому +51

    አያስጠላም ሩድ ትክክል ነሽ ከወደደሽ ከነምናምንሽ ነው ኖርማል ነው እኔ አላናደደኝም

    • @user-jh3cu9tb5s
      @user-jh3cu9tb5s Місяць тому

      ተው እኔ ብሆን ብላችሁ አስቡ ከነምናምኗ የሚወዳት አለው ላይ እየተናፈጠችበት የመናፈጫ ቦታ የለውምደ ምነው ላየላይ ቢቀዜኑም እንቻላለን አላችሁ እውነት እኔ ሳስበው ምግብም ይዘጋኛል

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m Місяць тому

      ሕመም ነዉኮ የራሤ የምትይዉሠዉ ሢጠየፍሽ አትናደጅም ከወደደእስከምናምኗነዉ ልጁግን ጉረኛነዉ እወድሻለሑ ማለት ምኑ ከበደዉ ጉረኛ​@@user-jh3cu9tb5s

  • @Marhaba-w7j
    @Marhaba-w7j Місяць тому +7

    የኔ ቆጆ አች ትክክል ነሺ እዉነተኛ አፍቃሪ እዴዚህ አይደለም አችን ከወደደሺ ምንሺም አያስጠላዉ ግን አች ይሆናልንም አይሆንምም ብለሺ ያዥ አተ ግን ልቦና እዴ በድህንነቷማ ማንኛዉም ሠዉ ይወዳታል ፍቅረኛ ማለት ከሊላ የተለየ ሠዉ መሆን አለበት 😢😢😢😢

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Місяць тому +382

    እንደ ረዱ እና እንደ እዮቤል አይነት ፍቅር ይስጣችሁ አሜን በሉ ደግሞ ደምሩኝ

    • @MessyeTade
      @MessyeTade Місяць тому +1

      😂😂😂😂

    • @Fekertube16
      @Fekertube16 Місяць тому +2

      ደምሬሻለሁ ነይ ቤተሰብ እንሁን

    • @user-ex6ur9rp9c
      @user-ex6ur9rp9c Місяць тому +2

      በየሄድሺበትደምሩኚነውየምታቂውአቤትዶራልአልደምርም😂😂😂😂😂

    • @user-hn3qu2gc6l
      @user-hn3qu2gc6l Місяць тому

      Amen amen❤❤❤❤❤❤

    • @user-ko7ye8sx6q
      @user-ko7ye8sx6q Місяць тому

      ሀይሚ ከነሱ ፍቅር የአንቺና የቡራ መሮሮጥ ይናፍቃል ሀይሚ ዉብ ሁሌ ነይ እንወድሻለን

  • @user-xn7ow5zf8v
    @user-xn7ow5zf8v Місяць тому +10

    ያለችህ ትወደኛለህ ነው ምንፈተናነው ኮሜት አነበበችም አላነበበችም መብቶነው መጠየቅ ምን ትግደረደራለህ ድብን አርገህ ትወዳታለህ እንኳን እደረዱ አይነት ሁሉን አሞልቶ ይየሰጣት ሴት ቀርቶ ማንም ይወደዳል እልቅ በሆነ ባልሆነው አሰደሰት እጂ አታሰከፋት ካመለጠች አታገኛትም ንቃ

  • @ekram2819
    @ekram2819 Місяць тому +67

    ወላሂ ረዱ እረጋ ያለች ፀባይ ሰናይ ነች እዮብ ግን ረዱን ካስከፍህ አጠበን ጨምቀን እናሰጣሀለን ስሜቷን የሚጎዳ ነገር አትናገር ለቀልድም ቢሆን🤔🤔🤔

    • @Senaytgonderwa
      @Senaytgonderwa Місяць тому

      አወከምር🙄😂

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@Seደምረኛnaytgonderwa

    • @ekram2819
      @ekram2819 Місяць тому

      @@Senaytgonderwa እኔ ለማጠብ አች ደሞ ለመጪመቅ ተዘጋጂ😆😆😆

    • @Hiwot842
      @Hiwot842 Місяць тому +1

      አር ይሄ ኮሜንት 👌😂

  • @MunichMuni
    @MunichMuni Місяць тому +13

    ስታምር ደሞኮ በማርያም ረዱ ደርባቢትዬ በዚህ በተግማማ ዘመን እንዲህች አይነት ልባም ሴትን ማግኘት ምን የሃል መታደል ነዉ የተሰጠህን የመድሃንያለምን ስጦታ ተንከባክበህ ያዝ እዮባ

    • @user-sb9jq2yw5r
      @user-sb9jq2yw5r Місяць тому +3

      አንተ ወድሜ እችን የመሰለች ጨዋ ልጅ ስንት ፈላጊ አላት ተጠንቀቅ ብዋላ የእግር እሳት እዴይሆንብክ......... ስሜታን የሚጎዳ ብራንክ ይቅርብህ ....... ወድሜ ብልህ ብትሆን ይሻልካል በእጅ የያዙት ወርቅ እዳይሆንብክ አንዳዴ በገዛ ጥፋታችንን ፈጣሪንም መልካም ሰዎችንን እናስከፋለን ነገሩ ከመለጠን ከረፈደ ብዋላ ነው የሚገባን እና ወድሜ እወቅበት ይችንን የመሰለች የዋህ ነፁ ሰው የውም በዚህ ከባድ ዘመን የማትገኝ!!! በጣም ተከባከባት.............

    • @user-sb9jq2yw5r
      @user-sb9jq2yw5r Місяць тому +1

      👍👍👍👌👌👌🙏🙏🙏

    • @user-sb9jq2yw5r
      @user-sb9jq2yw5r Місяць тому +2

      በትክክል👍👍👍👌👌👌🙏🙏🙏

  • @user-xy5wt5cl3u
    @user-xy5wt5cl3u Місяць тому +114

    ያድስ ጥፊ ያስፈልገዋል የምትሉ ላይክ

    • @habesha132ab
      @habesha132ab Місяць тому +1

      😂😂😂

    • @memd7063
      @memd7063 Місяць тому

      😂😂😂😂ይደገም😊

    • @zenabAlmare
      @zenabAlmare Місяць тому

      ይደገም መሠል አድስ የት ነህ ና ኮሜንት አብብ

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 Місяць тому

      😂

  • @kokobeworku
    @kokobeworku Місяць тому +11

    እዮብ በጣም ብስለት ይቀርሀል የፈለገ ፕራንክ ቢሆንም ውስጧ በጣም ይጎዳል ላንተ ያላት ፍቅርና ክብርም ይቀንሳል
    እንደምትወዳት መጠየቅ ደሞ መብቷ ነው ከምንም ነገር ተነስታም ቢሆን አንተ ግን ፍቅርህን መግለፅ አትችልም ኩራትህ አንቆ ይዞሀል ግድየለህም ከአዲስ ሴት አያያዝን ተማር።

    • @Lijtofuk
      @Lijtofuk Місяць тому

      😂😂😂😂😂

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 Місяць тому +198

    እረዱ ግን የውሥጧን አውጥታ መናገር ድፍረት የላትም ሚሥኪን አይዞሽ ❤❤😢😢😢

    • @AbayGetachew-gx2gd
      @AbayGetachew-gx2gd Місяць тому +2

      በጣም የኔ አሳዛኝ ❤️

    • @user-zv6un1ih7u
      @user-zv6un1ih7u Місяць тому +1

      በጣም

    • @ZamzamA-p5n
      @ZamzamA-p5n Місяць тому +3

      የኔ ቢጤናት ወላሂ የምወደውን ልጅ እንቅ ብል እደምወደው አልነግረውም

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@@AbayGetachew-gx2gdደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@@user-zv6un1ih7uደምረኛ

  • @yordim1240
    @yordim1240 Місяць тому +16

    እረዱዬ አይዞሽ የኔ ጨዋ ሴት በዚ ዘመን እንዳንቺ አይነት ጨዋ ያሳደጋት ልጅ አደለም በእግሩ በዳዴም ቢሔድ አያገኝም በጣም አናዶኛል ከምር

  • @Seada-ik5fu
    @Seada-ik5fu Місяць тому +266

    እዩባ ጠገበ የምትሉ አታሠቃያት በፕራንክም ቢሆን

    • @momo9071
      @momo9071 Місяць тому +2

      ፊቱ ተናግራል

  • @samikhan6260
    @samikhan6260 Місяць тому +7

    የኔ ቆንጅ ረዱዬ እሄ ገና ያልበሰለ ወጤጠ ነው እግዛብሔርን ምራቁን ዋጥ ያደረገውን ጥበሸ አንችን የመሰለች ቆንጅ ተለማምጦ እግርሸን አጥቦ ያኖርሻል አንተ እዮባ ወጤጠ ስምቷን ካቻልክ ጠብቅላት ካልቻል ዞር በልላት ጠልቸሀለሁ ካሁን ቦጛላ ብታስከፍት ፎሎዬን ብድግ 😮😮😮

  • @Emabet-z1n
    @Emabet-z1n Місяць тому +68

    ቀልድ መሆን አለበት ምክንያቱም እዮብ እየሳቀ ነበር ማሪያምን አይቻለሁ ❤❤እውነት በጣም ይወድሻል ይታወቃል

    • @user-td6kx8ch5l
      @user-td6kx8ch5l Місяць тому +3

      ነው እውቄነው ብሏል እሷ ጎበስ ስትል

    • @user-uu3ts9lh2n
      @user-uu3ts9lh2n Місяць тому +1

      ፕራክ ነዉ ሀሀሀ አወ

  • @askal6750
    @askal6750 Місяць тому +15

    እንደዚህ አይነት ነገር ለቀልድም ቢሄን ደስ አይልም እኔ እሷን ብሆን እመነኝ ውሳኔየ ከባድ ነው ሚሆን

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Місяць тому +21

    ፍቅረኛሽ አይደለም ወይ ምን ቺግር አለው የምወድ ሰው እንደዚ መድረግ የለበትም በካሜራ ፍት አንቺ ምንም ጥፈት አልሰረሽ ይቅር ይምያጠይቅ ነገር የለም ረዱዬን የምተስከፈት ከሆና አጥበን ጨምቀን እነሰጠለን እደዘ አይት መልካም ትግስት ስረት እግዚአብሔር የምትፈር ሴት አተገኝም ኢዮብ ስረት 😢😢❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ደምረኛ🎉

    • @destakiyaa6390
      @destakiyaa6390 Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-or7fs3wl4l
      @user-or7fs3wl4l Місяць тому

      ወይ ጉድ ፈላ እዮብ 😂😂😂

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 Місяць тому

      እናንተ: ማናችሁ: እና:ነው: አጥባችሁ: የምታሰጡት::

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 Місяць тому

      😂😂😂

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m Місяць тому +9

    እዮባ የምታደርጋቸው ፕራክ ስሜትን የሚጎዱ ናቸው እምነት እዳይኖራት እድትጠራጠርና ያደርጋታል ቃላቶቹ ውስጥን ይሰብራሉ ለቃላትችክ ብትጠነቀቅ ጥሩ ነው 😢 ለዛውም ለሴት ልጅ እደዚህ አይነት ቃላቶች ከባድ ናቸው❤❤እረዱዬ❤❤❤

    • @linaali8761
      @linaali8761 Місяць тому +2

      አወ እኔ ራሱ እሷ ስታወራው በከፈሩ ሲባጭ አይታ ዝም ስትል ልቤ የሆነ ነገር ነው የተሰማኝ ሴቶች ስንባል ስስነን

  • @ስደተኛዋነኝ
    @ስደተኛዋነኝ Місяць тому +173

    እረ ፕራክ ነው ግን እዪባ ቅስሟን አትስበረው የምር እረዱ ምርጥ ልጅ ነኝ

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 Місяць тому +5

    በጣም በጣም የሚያስቅ ፕራንክ ነበር አንተም ጎበዝ ነህ ያን የሚያስጠላ ነገር አይተህ በቻልከው ሁሉ ልትረዳት መኮረህ ነበር ለምን ሰደቡህ ቀልድ ሳይገባቸው ቀርቶ ነው? አይመስለኝም ሰዉን ዝም በሉት ምን አገባቸው አናንተ ናችሁ በራሳችሁ ተፈላልጋችሁ የተገናኛችሁት። ወሬኞች ግን አቁሙ ሰውን እንደዚህ ማበጣበጥ አያስፈልግም። እናንተ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እራሳችሁንና የቅርብ ወዳጅ ብቻ አድምጡ። የማይሆን ነገር እዚህ ላይ እያመጣችሁ እየተጠያየቃችሁ ለወሬኞችና ምቀኞች በር አትክፈቱላቸው ተጠንቀቁ።

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Місяць тому +366

    ረዱን እና እዮቤልን የምትወዱ እስኪ ላይክ

    • @Sara-pq8os
      @Sara-pq8os Місяць тому

      ግን like ለነሱ ላንቺ አደለም ምነው like የሚያረግልሽ ጠፋ እንዴ

    • @marshet7169
      @marshet7169 Місяць тому

      Heluye yenewud❤❤❤❤❤❤❤

    • @MnMn-zc4bd
      @MnMn-zc4bd Місяць тому

      ሔሉ አይደለችም አትሞኙ በሰዉ ስም እየነገዱ ነዉ​@@marshet7169

    • @JilaluMudin
      @JilaluMudin Місяць тому +2

      ሄሉ የኔ ቆንጆ ለሰዉ ወሬ ብለሽ አትጨነቂ አላህ ችግራቹ አስተካክሎላቹ ብትታረቁ ደስ ይለኛል ❤❤❤

    • @JawalKgan
      @JawalKgan Місяць тому

      ከብት ነሽ እሽ​@@Sara-pq8os

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 Місяць тому +5

    ልክ ነሽ እረዱየ ግን ፕራክ ነው ምርጥ ልጅ ነች እዳታመልጥህ እዪባ ቡሀላ ይቆጭሀል❤❤❤❤

  • @user-ht2xy7yq7c
    @user-ht2xy7yq7c Місяць тому +50

    በነገራችን ላይ እኔ ሰውን መናገር አልፈልግም ግን ምናልባት ይሆን ፁፍ ካየህው ወድሜ አንድ ነገር ልገርህ ንግግር አችልም ማለት አነጋገር አገላለፅህ አችልም ምክንያቱ ከዚህ ቀደምም ንግግርህን አያለው ግን አገላለፅ አችልም ተማር የሰው ልጅ ንግግሩ እጅ መልኩ ቢያምር ከቱ ነው

    • @Lijtofuk
      @Lijtofuk Місяць тому +5

      አረ ተው ግን መልካም ሠው ነው እዬባ እረዱም ጨዋ ነች

    • @user-gp5dg2wi7waster
      @user-gp5dg2wi7waster Місяць тому +1

      አረ እረፉ ሆሆ

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому +1

      ​@@Lijtofukደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@@user-gp5dg2wi7wasterደምረኛ

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Місяць тому +5

    አንዳዴ ጊዜያዊ ስሜት ፍቅር ይመስላቸዋል እና በተረጋጋ መንፈስ እና በትክክለኛ ስሜት ሰውን ብንቀርብ ባልተጎዳን ነበር

  • @fkfgkgk7222
    @fkfgkgk7222 Місяць тому +54

    እዮብ ረዱን አታስከፋት. ምርጥ ልጅ ነች

  • @user-mh4vp5jw2w
    @user-mh4vp5jw2w Місяць тому +24

    አታላግጥባት የሆንክ ቅናታም እስዋ በሚዲያ ስለተወደደችልህ ቀናህ እንዴ😢😢የምትወዴድ ሴት ናት❤

  • @addisbeza9118
    @addisbeza9118 Місяць тому +7

    እዮባ እዉነት ህን ነው እኛ ለብዙ ነገር እያሰብን አንተ እንደት ስሜትህ መግጽ ያቅትሀል ይችን የመሰለች ደርባባ ልጅ እንድታስከፋት አልፈልግም ፕራንከ መሆን አለበት እኛ እናተን ለማ የት በጉጉት እየተጠባበቅን እንደዚህ አይነት ነገር ማየት አንፈልግም እናም ሰላም ያለዉ ቪዲዮ ተመለሱ በጉጉት ነው የምን ጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @grme-ih3ge
    @grme-ih3ge Місяць тому +16

    ኮሜተሮችም ተረጋጉ ጉድፍአትልቀሙ እዮባም ተረጋጋ አትቀባረር የመቀባረር ስሜት እየታየብህነው ሁሉም ነገር እረጋፊ ቀሪነገርነው እረዱየ የኔሠናይ❤

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Місяць тому

      በትክክል ሁሉም ቀሪ ነው ውዴ ምን ያጠባርራር❤❤😢

  • @user-yj5yc4ph3r
    @user-yj5yc4ph3r Місяць тому +17

    ምነው የኔ ቆንጆ አይዞሽ ከዚህ በላይ ተጨማልቀው የሚወጡ አሉ እኔ በበኩሌ ምንም አላስጠላኝም የኔ አልቃሻ ምንም ይዘሽ ነይልን እኛ አንችንና እዮባን ማየት ነው እምንፈልገው።

    • @Lijtofuk
      @Lijtofuk Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤

  • @addisbeza9118
    @addisbeza9118 Місяць тому +2

    እዮባ ፍቅራችን ቀዘቀዘ የምትለዉ ሳይጀመር እንደት ይቀዘቅዛል ረዱን የመሰለች ደርባባ አግኝቸህ እንደዚህ አይባም በኤድስ ነገር እንጠብቃለን ❤❤❤🎉🎉

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez Місяць тому +136

    የኔ ደርባባ ስወድሽ ረዱዬ
    አንተ ደሞ አትጨማለቅ😠

    • @user-ql6wj3gh3i
      @user-ql6wj3gh3i Місяць тому +2

      Betam abezaw

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@@user-ql6wj3gh3iደምረኛ

    • @user-fx1sx2ky6q
      @user-fx1sx2ky6q Місяць тому

      Betam eyob debari nger neh gegemmma

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 29 днів тому

      ምን አደረገ አዩባ ቀልደኛ ነዉ ፀባዩ ያዉ ነዉ እረ አታካብዱ

  • @Selamawit-mehary
    @Selamawit-mehary Місяць тому +3

    እዪቤ ጠልተንህ አይደለም ግን እንደታናሽነትህ የታየንን እንደቤተሰብ እንዲስተካከል አንተ ደግሞ ያልታየህን ለፍቅራቹ በማሰብ ነው እንጂ ረድ ጥፋት አላረገችም ማስተባበል አይጠበቅባትም ሁሌ አንተ ጵራንክ ስታረጋት አልቅሳም ስቃ አንተንም አክብራ በፈገግታወድያውኑ ትረጋጋለች አንተ ግን በጣም ነው የምትቆጣው ሁሉንም ሳየው እንደቀልድ አታየውም ደግሞ ከሶሻል ሚድያ ሁሌ ውዳሴን አትጠብቅ ተግሳፅም አለና
    ለማንኛውም መጨረሻቹን ያሳምርላቹ ❤❤❤❤❤

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Місяць тому +193

    ርዱን አታስካፍት የምትሉት 👌👌😘

  • @user-oo3ow2yh4e
    @user-oo3ow2yh4e Місяць тому +2

    ረድ በጣም ነዉ የሚወድሽ ሰዉ የፈለገዉን አስተያ የት ቢሰጥም ፍቅራችሁን ጠበቅ አርጉት አትቨበሩ በምንም ነገር በርቱ🙏🏼

  • @AzeAxum
    @AzeAxum Місяць тому +57

    የስው ወረ እና ኮሜት የተፃፈ ኣትስሚ በራስሽ መንገድ መራስሽ መውደድ ተራመጂ🎉 በትንሽ ነገር ነው ነገራት የምበላሹ ተጠንቀቂ🎉

  • @user-nc1qv4px6g
    @user-nc1qv4px6g Місяць тому +12

    የረዱን እርጋታ እደኔ የሚወድ ማነዉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ

  • @SelamSelam-pz1zr
    @SelamSelam-pz1zr Місяць тому +52

    እዮባ ስነስርአት ያዝ

  • @emebetyohannes5403
    @emebetyohannes5403 Місяць тому +3

    እሱ በጣም ነው የሚወድሽ ፍቅር በተግባር እንጅ በቃላት ጋጋታ አይገለፅም፡፡ስለዚህ በራሷ የምትተማመን ና በራሷ የምትወስን ጠንካራ ሴት መሆን አለብሽ፡፡

  • @user-dz2rv6oz2c
    @user-dz2rv6oz2c Місяць тому +7

    የኔ ጨዋ ረዱዩን እዮባን አታስኬፊ ሁለታቹሁንም በጣም እንዎዳቹሁዋለን በጣም ይዎዲሻል ከምንጠብቆ በላይ ቀጣዩን ፈቅራቹን ስቲገላለፁ ማየት እንፈልጋለን እና እዮባ ያጋጥማል የሜዲያ ሰው እንደ መሆንክ አይክፋክ💪

  • @Mekde731
    @Mekde731 Місяць тому +5

    ሁልጊዜም ጥሬ ነው ይሄ ልጅ ግን መቼ ነው የሚበስለው ፍቅር ና የሴት ልጅ ልብ አይቀለድበትም ተሎ ተሰባሪ ነው ተጠንቀቅ የወደደችህ ያክል ከጠላችህ መልሳ ለመውደድ ብዙ እርቀ ታስኬድሀለች ሴት ልጅ
    ኤጭ አሁንስ ሬትሬት ብሎኛል የዮብ ነገር ማርያምን !!!!😪
    ምንም ወንድሞቹን አይመስልም ፈፅሞ ነገር እባክህ አዱስ ያችን ጥፊህን ድገምልኝ በናትህ 😊😂

    • @jeerrryu
      @jeerrryu Місяць тому

      😂😂😂😂

  • @user-cl5zj5oh9k
    @user-cl5zj5oh9k Місяць тому +15

    ረዱዬ ኮሜንት አንብበሽ እኮ እንደዚ ልታሥቢ አይገባም ምክንያቱም የሠው ልጅ ከትልቁ መልካምነትሽ ትንሿ ጥፋትሽ ጎልቶ ይታያል እኔ ከእዬብ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ከልቡ እንደሚወድሽ ነው "ረዱዬ" ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ❤❤❤❤❤❤

    • @Lijtofuk
      @Lijtofuk Місяць тому +1

      አስተዋይ❤

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 Місяць тому +1

    ኢዮቤ ልክ አይደለህም መቼም ብጠይቅሽ ከወደድካት መቼም ትወዳታለህ ምን ማለትህ ነዉ ወደ ቀልብህ ተመለስ ሲጀምር አትወዳትም ማለት ነዉ በኮመታተሮች አባባል እሿን ያልወደድካት:: ይገርምሃል የተሻለ ህይወት ይኖራታል ወደ ቀልብህ ተመለስ ህፃን አትሁን:: የእቃ እቃ ጨወታ አደረከዉ እንዴ ፍቅር::ወንድሞችህን አይተህ ከነሱ ተማር::

  • @user-dz2rv6oz2c
    @user-dz2rv6oz2c Місяць тому +12

    እዩ በጣም የሰው ፈቅሪ ያላት ልጂ ናቲ ረዱ ትንሽ ስቲካፋ ይናደዱብካል ፈቅራቹሁን ያብዛልን ፈጣሪ👐👐👐

  • @zebiba7330
    @zebiba7330 Місяць тому +1

    ሁለታችሁም ትመጣጠናላችሁ ረዱ በጣም የተረጋጋች ደስ የምትል ሴት ነች ፕራንክ ቢሆንም ለስሜቷ ተጠንቀቅላት ንጹህ ልብ ስላላት እንዳትከፋብህ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Місяць тому +192

    ረዱን እና እዮቤልን የምትወዱ እስኪ

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Місяць тому +1

    ረድዮ የኔ ቆንጆ ጎዳዳ ምርጥሴት ግን እዮብ አልወዲሽ ብሎ ሳይሆን ሰውያለሽን ሁሉ አትስሚለማለት መሰለኝ. ምርጦች ወይ ቢቀር ምን አለ ፕራክ እሚባል ነገር አልወዲም. አታስቀይማት ሴት ልጂ እንክብካቤ እንጂ. በንግግር ቶሎ ትሰበራለች. አጥብቀህ ያዝ በአሁኑ ስአት እንደዚህ ያለች እርግት ያለች የለም ❤❤

  • @mekidelawitmekidelawitgetachew
    @mekidelawitmekidelawitgetachew Місяць тому +109

    እዮብ ገና አሁን ወጥ ረገጥክ 😂😂 አጥበን እንዳናሰጣክ , ረዱዬ በጣም እኖድሻለን ምንም ይቅርታ የሚያስጠይቅ ነገር አላረግሽም እሺ ዉዴ ,እዮብ ግን እኛም ማረጋገጥ እንፈልጋለን የምትፈልጋት ለሚዲያ ነዉ ወይ????????????

    • @user-mg8yx9tu9z
      @user-mg8yx9tu9z Місяць тому

      ደምርኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ደምረኛውዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@userደምረኛ-mg8yx9tu9z

    • @user-mg8yx9tu9z
      @user-mg8yx9tu9z Місяць тому

      @@fatumawase እሺ

    • @user-wh6jq5vg2e
      @user-wh6jq5vg2e Місяць тому

      Shut the f** k of if you don’t like this kind of content you can skip the video mind your business.

  • @user-mw5ee6eg5l
    @user-mw5ee6eg5l Місяць тому +2

    ሁሉንም ተውና ቁጭ ብላችሁ ምከሩ ንፋስና አይን አይበጅም እዬባ ረዱ በየትኛውም መስፈርት እንደርሳ ያለ ዲስፕሊን በዚህ እድሜና ጊዜ 1000% ርግጠኛ ነኝ አይገኝም ። አይታውም ፈላጊውም ብዙ ነው ይህች ልጅ ሌላ ስለማታውቅና ከልጅነት ስለወደደችህ እንጅ ዳይኖሰር በላት አንተም መልካም ነህ ግን የተሰጠህን ማንም በዙሪያህ ያሉ ሰወች አይሞሉትም ህይወት መልካም የሚሆነው በስኬት የምትታትረው እድሜህን በተገቢው የምትጠቀመው እንደረዱ አይነት የተማላ ሴት ባጠገብህ ሲኖር ነው ያውም በፍቅር ና እድል አንድ ነው ያውም ትዳር ፍቅር እዮባ ።

  • @user-jx2xh5io5s
    @user-jx2xh5io5s Місяць тому +51

    ረዱን እንደኔ የሚወድ የኔ ጨዋ ሴት ❤🎉 እዮቤንም ሲከፋብን አንወድም እንዴ

  • @AddisalmeTsedalu-dh1wo
    @AddisalmeTsedalu-dh1wo Місяць тому +6

    ረዱ በጣም ቆንጆ እዪብ ከተቸጨማለቀ ትይው ሲወዱ ከነለሀጩ አንቺ በጣም ብዙ ቻንሰ አለሽ በጣም ጨዋ ልጅ ስርአት ያለሽ

  • @user-rv2uq7ru7s
    @user-rv2uq7ru7s Місяць тому +59

    እዩብ በጣምጥሩልጂ ነው የሠው ነገርአትሥሜ በዛለይ በእምነቱ ጠቃራ ነው

    • @Atm1ld
      @Atm1ld Місяць тому

      😏😏😏😏😏

    • @hgyy2926
      @hgyy2926 Місяць тому

      😌😌😌😌😌😌😌😌😌

  • @user-yi6ch4yt6h
    @user-yi6ch4yt6h Місяць тому +7

    እዮብ ግን ብዙ ለፍቅር ያለህ አመለካከት አልገባህም ረዱ ግን በጣም ስማርት ነች ፍቅርን ከነአዲስ ተማር ተማር ወይ ፕራንክ ነዉ?

  • @TememayemerRehana
    @TememayemerRehana Місяць тому +28

    እዮብ በጣም ይወዲሻል የሰው ነገር ሰምቸሺ ትወደኛለህ ማለት አልነበረብሺም ግን አተም ደሞ ካለቺህ እደምትወዳት መናገር ነበረብህ ኮሜትየሰማሺው ሁሉ አጠይቂ ያልተጋቡትን ተጋቡ ይሉሻል

    • @user-cl5zj5oh9k
      @user-cl5zj5oh9k Місяць тому

      እውኘት ነው

    • @linaali8761
      @linaali8761 Місяць тому +7

      እሷ እሚመስለኝ የጠየቀችው ለሷ ብላ አይመስለኝም ለተመልካች እደሜስቡት እዳልሆነ ለማስረዳት ይመስለኛል የጠየቀችው

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Місяць тому

      ​@@linaali8761👍

    • @user-cl5zj5oh9k
      @user-cl5zj5oh9k Місяць тому

      @@linaali8761 ልክ ነሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@@Ajiba-ff2dlደምረኛ

  • @worqiteworkicho8747
    @worqiteworkicho8747 Місяць тому +4

    አንተ ጥሬ የሆንክ ልጅ አንተ አሁን የአዲስ ወንድም ነህ? የምን ይቅርታ ነው የምትጠይቀው አንተ ራስህ መጠየቅ ሲኖርብህ። Redu you deserve better it’s not too late, you are beautiful ,humble , very kind ,mature and lovely you deserve better than this he is trash first of all he is not ready for relationship and he is not mature enough.

    • @Lijtofuk
      @Lijtofuk Місяць тому

      ፕራክ ነው ሲጣቀስ አላየሽውም ወይስ ቪደዉውን አልጨረሽውም😂

  • @user-gt9le8jy2m
    @user-gt9le8jy2m Місяць тому +82

    ፕራክ ነው ተተባለ ተረጋጉ ስሜቷን እደሚጎዳ ነገር አትናገራት የምር እኛ ሴቶችልባችን ስስ ነው በጣም ስለምናፈቅር ጉዳቱም እደዛው ነው የውስጧን መናገርኳ አትችልም የዋህነቷ😢

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Місяць тому +7

    እዮብ ለምን መቶ ግዜ እወድሻለሁ አትላትም ለምን ተግደረደርክ ኮመቶች እባካቹሁ ትዳር አታፋቱ ተረጋጉ

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 Місяць тому +21

    የኔ ማር ሁሉም ነገ አሟልቶ ሰጥቶሻል 💖💖

  • @RauwdaSualih
    @RauwdaSualih Місяць тому +1

    እዬባ እና እረዱ በጣም ነዉ የምንወዳችሁ ሰዉ ብዙ ሊላችሁ ይችላል ሚዲያ ስለሆነ እረዱ በኮመንት ፍቅርሺን አትፈትኝዉ እዬብም አዉቄ ነዉ እያለ ነበር እንደሚወድሺ በአይኑ ያስታዉቃል ቀጣይ እየተፍለቀለቃችሁ ኑልን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @zeinazeina1442
    @zeinazeina1442 Місяць тому +29

    ወለህ ሪዱ ታከትዬ ነዉ ያመጠዉት መሥከፈት አልፈልግም 😮😮😮😮😮😮😏😏

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah Місяць тому +4

    በአይኑ ተናግራል እኮ ፕራክ እንደሚያረጋት😂😂😂😂 አይ የመዳም ቅመሞች ተሸወዳችሁ

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Місяць тому +36

    እዮባ አጥቤ ላስጣህ😶
    ረዱ የኔ ዉድ➛❤🥺

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 Місяць тому +1

    እዮባ እዳልጠላህ በምወድህ ልክ ነው እምጥላህ እረዱ በጣም ጫዋተናት አንተ ከወድሞችህ አትማርም እድ ለምድነው እወድሻለሁ ማለት የከበድህ ፕረንክም ከሆን በጣም ታሳዝናለህ እረዱ አብሺሪ የኔቆጅ ❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +93

    እዮቤል እበክቹን አታም ወድሞቻህም ለጎፋ እዝብ ከቻላቹ በህካል ከልቻላቹም በቻላቹት
    አቅም ድራሱሉቻው 😢😢ኡፉ መነው እዳኔ ልቡ በአዛን ያታሞላው 😢😢 በለይክ አሰዩኝ 😢😢😢😢😢😢

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg Місяць тому

      😢😢እውነት ነው

    • @TigistAbera-sz8zy
      @TigistAbera-sz8zy Місяць тому

      😭😭😭😭

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Місяць тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Abaresh-jw5rw
      @Abaresh-jw5rw Місяць тому

      Liki neshi betami yasazinali 😢😢😢😢

    • @user-om8zz5qi5k
      @user-om8zz5qi5k Місяць тому

      በጠም የሰዝነል

  • @TeachTasho
    @TeachTasho Місяць тому +6

    ይመስለኛል ይሄም በኃላ ፕራንክ ነው ትላለህ። የምር የእኔን ታናሽ እህት የጎዳህ ያህል ተሰምቶኛል። ኮምንት አይታ ጠይቃህ እንኳ ብሆንስ አዎ!! ማለት ለምን ዳገት ሆነህ። እኔ ብዙ ማውራት አልችልም ልክ እንዴ.... ግን ከፍቶኛል።

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Місяць тому +8

    የተመታህ ለደቂቃም ቢሆን የሚሰማት ስሜት ከባድ ነው❤❤

  • @LehulumGezaalewu
    @LehulumGezaalewu Місяць тому +1

    እዩባየ በጣም ደስ አለኝ የምር እሱን የመሰለ መሰቀል እያለህ ነውደ እንደዚህ ነው ክርስቲያን የሚያምርብን ❤❤❤ እመብርሀን አትለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 Місяць тому +12

    ይሄ የተመልካች አይድያ ነዉ ትላንት በሰራችሁ ፕራንክ አይወዳትም አይወዳትም ስላሉ 😂

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 Місяць тому +2

    ይኤልጅ የሚገርም ነው እበድሻለው ማለት ከበደህ አንች ልጅ ተጠንቀቅ እራሰሸን በሚድያ ያለሸን ክብር ጠብቂ

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Місяць тому +15

    ፕራክ መሆን አለበት እዮባየ እወዲሻለሁ ማለቱ ምነዉ ተራራ ሆነብህ አተ አዝግ የሆክ እኔ ስወዳችሁ ምንም ስተት ቢኖር አልቀየማችሁ ደግሞ የለም ጥፍት

  • @user-zw5rp6cx9x
    @user-zw5rp6cx9x Місяць тому +2

    የምወድህን ያህል እዳልጠላህ በሰው ስሜት አትቀልድ የኔ አባት ካልፈለካት ተፋታት ግን ደሞ እደሷ አይነት ድቅ ሴት አታግኝም ፕራክ እራሱ ቢሆን ለስሜቷ መጨነቅ አለብህ ረዱ የሴቶች ድቅ ናት

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl Місяць тому +12

    እዩብ አጥፍተካል ይቅርታ ጠይቅ ረድየ የኔ ቆጆ እሳ እደምትወዳት ሳታቅ ሳይሆን አይወድሽም ያሏትን እደምትወዳት ለማሳየት ነው

  • @rozatesfaye968
    @rozatesfaye968 18 днів тому

    እዮብ እና ርድ በጣም ነው የምውዳችው ርድየ ገን አንድ ነገር ልምከርሽ አንደኛ እንደ እህት ሁሊም በራስሽ የምትተምኘ ሴት ሀኝ ብካ እንደ ምወድሽ በቡዙ ነገር ማርጋጊጥ ትችያለሽ እንዲ ምድያ ላይ አይለም የምትጥየቅ በቡዙ መንገድ አርጋጊጭ እንዲ አሁን ሰለ ጤየክሽው አው ነው ምላው መቸስ ገን በካ በራስሽ ተማምኝ ሁሊም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aboaboo8875
    @aboaboo8875 Місяць тому +18

    ሰውን ከወደዱ እከምናምኑ ነው ነገብትታመም ምንልትሆን ነው

  • @hggff9535
    @hggff9535 Місяць тому +2

    እዮብዬ ወንድማችን የመክረህ ነገር ሴት ልጂ ሞኝ ነን ደሞ ስሜታዊ ሁና ሥጠይቅህ ለፕራክ ብለህ ያልሆነ መልስ አትመልስ 😢😢ልባችን ቶሉ ነው የሚሰበር
    ሲቀጥል ይወዲሻል እረዱዬ አትጠራጠሪ ❤ ምክንያቱም ፍቅሩን በአይኑ መለየት ትችያለሺ እግዚአብሔር መጫርሻችሁን ያሳምረልን ❤❤

  • @samprincess378
    @samprincess378 Місяць тому +21

    ረዱዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 Місяць тому +4

    አንተ እዮባ ያምሀልዴ የምትሰራዉ ፕራንክ የሰዉ ህሊና የሚነካ ነዉ😢😢❤

  • @SaSa-es3ml
    @SaSa-es3ml Місяць тому +87

    አዮባ ገና አሁን ወጥ እረገጥክ😂😂አጥበን እዳናሰጣሆ

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo Місяць тому +2

    ኣይ ረዱ የእውነት ሰው ናት ሴት የሴቶች በላይ ነሽ እዮቤል ላንች አይገባም ነበር ደጋግሞ ሰበራት ፍቅር ከነማንነት ነው ምንም ልቶን ሊገጥማት ይችላል ያኔ መሸሽህ አይቀሬ ነው ለእንደነዚህ አይነት ችግሮችን መቋቋም ካልቻልክ ልጅቷን አትጉዳት