/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 428

  • @emu861
    @emu861 5 місяців тому +212

    ይሄን ድራማ ለሰሩት አንዴ👏👏
    Like አርጉላቸው 👍👍

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 5 місяців тому +92

    መልካም ነገር ሁሉንም ለሀገራችን እና ህዝባችን አሜን ❤❤❤

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 5 місяців тому +281

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @goodtime-gn6zp
    @goodtime-gn6zp 5 місяців тому +61

    አሌክሶ ትወናን አንተ ተውናት በጣም ነው የምንወድህ ❤

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 5 місяців тому +401

    የሙሉቀን አድናቂዎች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @SemiraGetachewu
      @SemiraGetachewu 5 місяців тому +11

      የነብሰጡር ባህሪ ነዉ ሁሉም ነገር ያምራቸዋል አለ😂😂😂😂

    • @mgirma3389
      @mgirma3389 5 місяців тому

      ሀ❤❤❤❤❤❤❤

    • @yonasbelay8336
      @yonasbelay8336 5 місяців тому +1

      ሙሌ አሪፍ ወንድም ነው።ነፍ የቢዝነስ idea አለው ተፍ ተፍ ብሎ ራሱን አይጥልም።ከዚ ቤት ውጪ ያለውን ላይፉን ማሰብ ነው ደሞ።ጀለሶቹ ጋር፣አዋዋሉ ምናምን😂😂Any way ሙሌን የፈጠረ ደራሲ👍

    • @RodiBayou
      @RodiBayou 5 місяців тому +1

      በጣም ምርጥ አክተር ነው❤❤❤❤

    • @mulugetayohannes6379
      @mulugetayohannes6379 5 місяців тому

      አለን😅😅

  • @etsegenetfuad
    @etsegenetfuad 5 місяців тому +11

    በዚህ ድራማ ሳላደንቅ እማላልፈው ተዋንያኖቹን የመረጠው አዘጋጁን ነው ሁሉም ምርጫዎቹ በተገቢው ገፀባህሪ የበስንቱ ተዋንያኖች በጠቅላላ ምርጥዬዬዬዬዬዬ ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @hiwotehiwote3594
    @hiwotehiwote3594 5 місяців тому +87

    የበስዬና የሒሩቴ አድናቂዎች ላይክ አድርጉኝ ❤❤❤❤በስዬ ትወና ትለያለህ ስልህ ❤❤❤❤❤❤

  • @AregashAdugnawchekole
    @AregashAdugnawchekole 5 місяців тому +44

    ይሄ ድራማ ግን እንደይቆም በጣም ደስ ትላላችሁ

    • @GizeWake
      @GizeWake 5 місяців тому

      እውነት ነው

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 5 місяців тому +62

    ,ነገ እኮ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ናቸው ጻድቁ ከክፉ ሁሉ ይሰውሩን ለሀገራችን ሰላም ፍቅሩን አንድነቱን ይመልሱልን

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 5 місяців тому +23

    አረ በስንቱ በሳቅ ገደልከኝ ምርጥ አክተር ነህ ማንም አይስተካከልህም 🎉🎉🎉

  • @sofi8983
    @sofi8983 5 місяців тому +54

    በሰው ሀገር የምትከራተቱ እህቶቸ አላህ የረፍት እጀራይስጠን

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 5 місяців тому +35

    አይ በስዬ የኔ ጥቁር አዝሙድ 😄😃ድጋሚ ኩመትኩ ግን ይቅር በሉኝ

    • @GodisGoodallthetime-u3b
      @GodisGoodallthetime-u3b 5 місяців тому +2

      ጥቁር ዘመድስ ?😂😂😂😂😂😂

    • @AsaiaMoma
      @AsaiaMoma 5 місяців тому +1

      @@GodisGoodallthetime-u3b እሱም አለ 😄😃

    • @Free_Favoured
      @Free_Favoured 5 місяців тому +2

      Ahun banchi bet fly mehonsh new kkkk😅

    • @GodisGoodallthetime-u3b
      @GodisGoodallthetime-u3b 5 місяців тому +1

      @@Free_Favoured ነገር ቶሎ የሚገባው ሰው ደስ ይለኛል ሃሃሃሃሃሃሃ

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 5 місяців тому +29

    ፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላም ❤❤❤❤

  • @Mydream1212
    @Mydream1212 5 місяців тому +9

    ሰላም ለአገራችን ፍቅር አንድነት ለእኛ ይስጠን ስለ ስላም አብዝተን እንፀልይ

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 5 місяців тому +4

    ምረጥ ተዋናዩ ናችሁ በሲ የሳቅ ምንጭ❤❤❤😂😂😂

  • @Jemsbond6553
    @Jemsbond6553 5 місяців тому +47

    በስንቱ እና ሙሉቀን ብሶባቸዋል ሀኪም ቢያቸው ጥሩ ነው ።

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 5 місяців тому

      KkkkkANTM.ABRHU.HID

    • @YabsraAdam
      @YabsraAdam 5 місяців тому +1

      Henok bekerbu yekelakelal😂😂teteki tweled yeluhal yehe nw

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 5 місяців тому +13

    በስየና ሂሩቴ የእወነት ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤

  • @YonasKiros-c3p
    @YonasKiros-c3p 5 місяців тому +17

    ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @ShitayeData
    @ShitayeData 5 місяців тому +20

    የሀ ደራማ መቆም የለበትም ምትሉቲ❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 5 місяців тому +18

    በሴ ቢመረጥ ሰፈሩ ጨርቁን ጥሎ ሰደል ስክቶ ይዙርዴ😂😂😂😂😂😂

  • @nibrasabdulshuker4502
    @nibrasabdulshuker4502 5 місяців тому +10

    በዚች አለም የበስንቱ ሚስት መሆን የምትችለዉ ሂሩት ብቻነች😂😂😂

  • @RuhamaRuhama-wd1gj
    @RuhamaRuhama-wd1gj 5 місяців тому +1

    የሂሩት አድናቂዎች 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq 5 місяців тому +8

    Well come basiye የኛ ❤

  • @fadilasulthan4155
    @fadilasulthan4155 4 дні тому

    Besetu sewedew eko wellahi ❤❤❤❤❤

  • @AfomeyaWondimagegn-or9th
    @AfomeyaWondimagegn-or9th 5 місяців тому +9

    ተመስገን ሐሙስ ደረሰ 😊

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 5 місяців тому +18

    የበሴና የሙሌ አድናቂዎች ባንዳ ሁላ😅

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 5 місяців тому +23

    ,በሰው ሀገር የምትኖሩ ወድሞቻችን እህቶችን ወጥቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 5 місяців тому +2

    የዛሬው ከበደኝ ለማንኛውም እና ስልጣን መልቀቅ አታስብት ማለት ነው በEnglish ገባን አሁን 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ምችት ይበለች ስወዳች እኮ ከልብ ነው ❤❤❤❤👌🏿👌🏿👌🏿🙏🏿

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Місяць тому

    ምን እያልኩ ነበር 😂😂 አይ በስንቱ 😂😂

  • @lakomelzaa
    @lakomelzaa 5 місяців тому +5

    ይሄ ድራማ ከተጀመረ ጀምሮ እንደዛሬው ያሳቀኝ ክፍል የለም፡ ወይ ጉድ - በጣም ጥሩ አድርጋችሁ ነው የተጫወታችሁት። የሞንታርቦውን ኪራይ እኛ እንከፍላለን፡ ሙሉቀንን በዕዳ እንዳታሳስሩት፡ kkkkkk

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 5 місяців тому +4

    የበስንቱ አድናቂ👍👍👍👍👍

  • @dagnetemesgenbalker6349
    @dagnetemesgenbalker6349 5 місяців тому +2

    በስም አም ✌️ድራማ አንደኛ ቁጭ🎉😊😊😊like this 📽️video

  • @TamSemle
    @TamSemle 5 місяців тому +4

    በስቱ ወንድሜን🎉የምትወዱት በላይክ ኣሳዩት

  • @EYUELESUBALEW
    @EYUELESUBALEW 5 місяців тому +2

    ዋው ❤❤❤❤❤❤ 😂😂😂😂😂

  • @BatiBati-l6n
    @BatiBati-l6n 5 місяців тому +2

    Yebese adnakiwoch esti be like 👍 👌 🤣 😂

  • @kiburgenanew8229
    @kiburgenanew8229 5 місяців тому +1

    በስንቱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kalkedanChafmo
    @kalkedanChafmo 3 місяці тому

    😂😂😂😂የምር ስደት ከገባዉ 5 አመቴ ነው እዲ ስቄ አላቅም😂🎉🎉❤❤

  • @Gambo-m5q
    @Gambo-m5q 5 місяців тому +4

    አንድ በር ስንቴ ተከፈተ:: 😀😀😀 ምናለ ትንሽ በር ብትቀላቅሉ ... ወይ በኤዲቲንግ ሌላ ከለር ብታደርጉት ... 😊

  • @TijaniTemam
    @TijaniTemam 5 місяців тому

    Well come ዬፍቅር ቤታሳቦች 👍በሲንቱ ድራማ ❤❤

  • @EmanMoha-q4r
    @EmanMoha-q4r 3 місяці тому

    Wow nice ❤❤❤

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    😂😂😂😂 እኔም ጃንጥላን ነው የምመርጠው 😂😂

  • @Amarech-o1p
    @Amarech-o1p 5 місяців тому +6

    ይች ዣንጥላ ከተገዛች ዛሬ ስትወጠር አየኋት

  • @kidanegetachwe186
    @kidanegetachwe186 5 місяців тому

    በስዬ እና ሂሩቴ ስወዳችሁ❤❤❤

  • @GMSMFAGFBRF
    @GMSMFAGFBRF 5 місяців тому

    የ በስንቱ ቤተሰብ ደስስስ ይላሉ በተለይ ሂሩት ና ሄኖክ ❤❤
    ኣይ በስንቱ የቤቱ ንጉስ😂😂😂😂

  • @ካሌብሀብቴሀይሌ
    @ካሌብሀብቴሀይሌ 5 місяців тому +1

    የበስንቱ አድናቂዏች ላይክ😮😮😮😮❤❤❤❤❤

  • @RebcaHabtamu
    @RebcaHabtamu 5 місяців тому +1

    እረ የቅስቀሳውን ነገር አልቻልኩም 😂😂😂

  • @terefeHailu
    @terefeHailu 5 місяців тому +1

    እናንተ ከሁሉም ትለያላችሁ እንዲሁም አንደኛ ናችሁ አመሰግናለሁ 🥰

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 місяців тому +2

    ያምር ስወዳቻው በሱቱና ኢሩትን😊🎉❤😂😂

  • @shortanimations2798
    @shortanimations2798 5 місяців тому +1

    Meta meta off off ysemal😅😅😅😅😅😂😂😂

  • @helmegnawutube2156
    @helmegnawutube2156 5 місяців тому +2

    ላንተ ባልሆነ ሶትይ😅😅😅😅😅

  • @Heufu-rb8fv
    @Heufu-rb8fv 5 місяців тому

    አይ በስዬ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Biniyampawlos-vq8uy
    @Biniyampawlos-vq8uy 5 місяців тому

    በስንቱን የምትወዱ 👍👍👍

  • @fitsumworkineh5217
    @fitsumworkineh5217 5 місяців тому +4

    በስንቱ ችግኞች ቢተክል ምርጫውን ያሽንፋል😅😅

  • @mekdinaashu9184
    @mekdinaashu9184 5 місяців тому

    ደስ ስትሉ 😁😁😁

  • @TiguTiguye
    @TiguTiguye 5 місяців тому +3

    BETAM DES YEMEL FILM NEW

  • @bereketbelay2685
    @bereketbelay2685 5 місяців тому +1

    ምርጫና ኢትዮጵያ 😂😂😂

  • @MmoBomb-x6e
    @MmoBomb-x6e Місяць тому

    እብደት ነው ስለምትጠቀሙት ቃል ላወቀው
    😎😎😎

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 5 місяців тому +2

    አይ በስንቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hrhrrhhr784
    @hrhrrhhr784 5 місяців тому +2

    በሴጥቁርአዝሙድ❤

  • @YonasFereja-rj9vk
    @YonasFereja-rj9vk 5 місяців тому

    የዞራው ❤😂😂በሳቅ ሞትኩ

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 5 місяців тому

    Byfar the best show! ❤❤❤❤❤

  • @ademseyd8807
    @ademseyd8807 5 місяців тому +1

    እስቲ የበስንቱ ሲትኮም አድናቂዎች ላይክ በማድረግ ግለፁ❤❤❤😂😅😂😂😅😅❤❤😅😅😅😂😂😂

  • @werkwerk3418
    @werkwerk3418 5 місяців тому +2

    ማነው የሀገሩ ሰላም የናፈቀው😔😔😔😔

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 5 місяців тому +1

    የሙሉቀን ብቃት ግን በየሳምንቱ እየጨመረ ነው ልበል?

  • @YA-rh4vi
    @YA-rh4vi 5 місяців тому +1

    ኣየ ሙሌ ዝምብሎ ነዎ'ኮ የሚያስቀን 😂

  • @Frewuhibtube
    @Frewuhibtube 5 місяців тому +1

    ግን ሙሉቀን መቼ ነው የሚያልፍለት ሳያልፍበት

  • @KhaildMussa
    @KhaildMussa 5 місяців тому +5

    ወሰከንቢያ ማለት የቀለምሻሽ ክዳን ማለት ነዉ ደሞ ቀለምሻሽ ምንድነዉ በል አሉ ?

    • @tsinatkonjo6037
      @tsinatkonjo6037 5 місяців тому

      ሌማት

    • @ለጋ
      @ለጋ 5 місяців тому

      ይሄ የጎጃም ቃላት ነው ቆለምሸሽ ማለት አነስ ያለ ዝርግት ያለ ሞሰብ ነው

  • @BezayacopBezabeza
    @BezayacopBezabeza 5 місяців тому

    😁weyee beseyen mulieyeee 😂😂😂

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 5 місяців тому

    ላንተ ባልሆነ ስትይ አይ የኛ ሰው አንዷን ስህተት ማጋነን ሲወድ አይ በስንቱ😂😂😂😂😂😂

  • @metikyeenatua
    @metikyeenatua 5 місяців тому +3

    Ay besenitu😂😂😍😍

  • @ElsabetKefyalew-l5v
    @ElsabetKefyalew-l5v 5 місяців тому +4

    BESYIE BRAVO YOU ARE FUUNY

  • @Samsontube1
    @Samsontube1 5 місяців тому +5

    አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ ወገኖቼ ❤❤❤

  • @LakechBetiret
    @LakechBetiret 5 місяців тому +2

    መጨረሻው በደንብ ያስቃል 😅😅😅

  • @nas9272
    @nas9272 5 місяців тому

    ሒሩት ❤❤❤❤❤❤

  • @etsegenetfuad
    @etsegenetfuad 5 місяців тому +2

    እኔግን በጣም በጣም እሚያዝናናኝ ሙሉቀን እና እናትየዋ ባንቺረጌ

  • @BezoBezo-i2y
    @BezoBezo-i2y 5 місяців тому +1

    የሳቄ ምንጮች❤❤❤

  • @ጡልየ
    @ጡልየ 5 місяців тому +2

    😂😂😂በስንቱ አለ እንደ ባለፈው ልሞት ነው ብሎ ነበር እኮ

    • @sitratube1193
      @sitratube1193 5 місяців тому

      ዳናኮ የሳምቱ😂

    • @ameensuiij8076
      @ameensuiij8076 5 місяців тому +3

      የስተት ውጤት ነው 😂😂😂😂😂😂

    • @KhaildMussa
      @KhaildMussa 5 місяців тому +1

      ህዉሀት ( ወያኔ ) በይዉ ይሄዉ ለምርጫ መጣ

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 5 місяців тому

    ኧረ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂

  • @isabel12359
    @isabel12359 5 місяців тому +1

    yene tseguruan lelit tensta new yeftachiew?

  • @TirunehHaile
    @TirunehHaile 5 місяців тому +1

    ቆይ አባወራነት በግድ ነው በሲዬ😂🤔

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 5 місяців тому +1

    ሂሩቴ ዘጠኝ ወሯ ገባ መሰል ሆዷ በጣም ሞላ😂😂😂

  • @N33Natty
    @N33Natty 5 місяців тому

    በስዬ ❤❤❤❤❤😅

  • @Mkids2836
    @Mkids2836 5 місяців тому

    በ30.000ሺ ብር ድል ያለ ሰርግ😂😂😂❤

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo 4 місяці тому

    Best show ever 0:12

  • @kukulu99
    @kukulu99 5 місяців тому +1

    በዚህ አጋጣሚ የምትፅፉትን የሁላችሁንም ኮሜንት አንባቢያችሁ እና አድናቂያችሁ ስለሆንኩኝ ለሚቀጥለው ምርጫ ተሳታፊ ስለምሆን ለእኔ ድምፅ እንድትሰጡኝ አሳስባለሁ 😊

  • @Adeymedia0
    @Adeymedia0 5 місяців тому

    Uuuffff you guys made my night love you so much

  • @biniyambekele5545
    @biniyambekele5545 5 місяців тому

    ኮራ ጀነን እግር ውስጥ ድፍት አለ ሙሉቀን አቦ ይመቸው😂😂😂😂

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 5 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂አይሙሌ

  • @BpFh-bk2vi
    @BpFh-bk2vi 5 місяців тому +2

    ሳቁ ቀንሱት እኛ እንሳቅበት

  • @BezayacopBezabeza
    @BezayacopBezabeza 5 місяців тому

    Fithe lmulu ken,ere derasewee pelse,,teruuu sera setewma❤

  • @RaniaMohamed-p9f
    @RaniaMohamed-p9f 5 місяців тому +1

    በሴ ምርጥ ❤❤❤🎉🎉🎉ሂሩቴ ማር

  • @SurafelKetema-n8z
    @SurafelKetema-n8z 5 місяців тому

    በሴ ትለያለህ አንተ ቅመም❤❤❤❤

  • @fatyah-zb7dq
    @fatyah-zb7dq 5 місяців тому +1

    መስኪ እውነትም አርግዛ ነው ወይስ 😅 እውነት እኮ ነው ሚመሥለው

  • @user-dh5339
    @user-dh5339 5 місяців тому +2

    የሂሩቴ አድናቂዎች እስቲ በላይክ

  • @ismailnasser2728
    @ismailnasser2728 5 місяців тому +1

    የበስንቱ ፂም ግን ይታሰብበት።

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 5 місяців тому +2

    አይ በሴ 😂😂😂😂😂

  • @terefeHailu
    @terefeHailu 5 місяців тому +1

    ሂሩት እና የኔ በጣም ነው ደስ የምትሉኝ

  • @kalkidanmesele9189
    @kalkidanmesele9189 Місяць тому

    ከ ሙሌ ግን ፍቅር ሊይዘኝ ነው በቃ ሰዎች መላ በሉኝ 😢😢💗💗💗💗😄

  • @firehiwotTesfaye-e4c
    @firehiwotTesfaye-e4c 5 місяців тому

    በስንቱ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @PenielGospelMinistry7801
    @PenielGospelMinistry7801 5 місяців тому

    አይይ ፖቶሊካ አሉ እማማ ዝናሽ 😂