ኩዚ ጉኒ ክፍል 175 | Kuzi Guni episode 175

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 вер 2024
  • ኩዚ ጉኒ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kuzi Guni everyday @10:00PM Kana UA-cam channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የUA-cam ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official UA-cam Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

КОМЕНТАРІ • 271

  • @user-tm6oh3jq6b
    @user-tm6oh3jq6b 4 місяці тому +158

    ጉኒና ዘይነብ መኖር ነበረባቸው😂😂😂😂ወይ ሽተን ወይ ሹፈን እድሊው😂የኬምሬናየኩዚ ደስታ ያስደሠታችሁ ላይክ😅😅😅😅

    • @user-lj3gr3kc4n
      @user-lj3gr3kc4n 4 місяці тому +2

      ከመደሰቴ የተነሳ ከሷ እኩል እያለቀስኩ ነበር😢❤🎉🎉

    • @fateyhmead6309
      @fateyhmead6309 4 місяці тому +2

      በጠም ደስይል የፍቅር መጨርሽደስታ

    • @user-cy9bi1ry7n
      @user-cy9bi1ry7n 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RAl3442
      @RAl3442 4 місяці тому +3

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-pf3sl6gq6p
      @user-pf3sl6gq6p 4 місяці тому

      😮😂😂😂😂😂

  • @user-rq6tk5jc1x
    @user-rq6tk5jc1x 4 місяці тому +95

    ማነው እደኔ ቀለበቱ ታይታሰር ስልክ ይደወላል ብሎ የሰጋ❤😂

    • @user-nk3qv5xl2o
      @user-nk3qv5xl2o 4 місяці тому +3

      እኔ ደሞ ህልም እንዳይሆን ፈርቼ ነበር😢😅

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z 4 місяці тому +1

      እኔ ከምር አሳልፌ ነው ያየሁት መጨረሻው ናፍቆኝ😅

    • @user-hu2yf6dt3f
      @user-hu2yf6dt3f 4 місяці тому +1

      እኔ

    • @mewitube3502
      @mewitube3502 4 місяці тому +1

      እኔም ወላ😂

    • @ramausu7405
      @ramausu7405 4 місяці тому

      እኔ ልቤ ባኣፌ ልትወጣ ነበር😂😂😂

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x 4 місяці тому +77

    ኩዚና ኬምሬን ያገናኘካቸው ጌታ የሀገራችንን ሰላም መልስልን ያረብ 🙏🙏 ኩዚ ❤ ኬምሬ ✌️

    • @ZuzuSani-xs9kz
      @ZuzuSani-xs9kz 4 місяці тому +1

      አሚንንንን ያረብ አሚንንን😢

    • @mesaymam
      @mesaymam 4 місяці тому +2

      ድራማ ላይነው ጌታን የምትለምኚው

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 4 місяці тому +89

    ማነው እንደኒ ኪሚሪ እና ኩዚ አንደ ለይ በመዋናችው ድስ ያለወ like

    • @marem3709
      @marem3709 4 місяці тому

      እኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ❤❤❤❤❤

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z 4 місяці тому +18

    በኩዚና በኬምሻ መካከል አሊ ኖሮ ቢሆን እዴት ደስ እደሚል አሰብኩት😢😢

  • @semira74
    @semira74 4 місяці тому +42

    ኩዚን እና ኬምሬን ያገናኘህ ጌታ እኔንም በሀዘን የቀዘቀዘውን ቤቴን በደስታ አሙቅልኝ😭😭😢አላህዬ ደክሞኛል እኮ

  • @user-fl5qb8zc9o
    @user-fl5qb8zc9o 4 місяці тому +25

    የታገሰ የፈለገውን ያገኛል እኳንደስ አላችሁ ኩዚና ኬሚሬ❤❤❤❤❤

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b 4 місяці тому +21

    አይ ኬምሬ እና ኩዚ ደስ ስሉ ❤❤😢 እውነት ፍቅር እንዴት ደስ ይላል ግን

    • @Ahgqi1319
      @Ahgqi1319 4 місяці тому

      Film ley bicha hone inj

  • @zeyenbuzeyenb1591
    @zeyenbuzeyenb1591 4 місяці тому +25

    😢😢😢አይይይ ፍቅር የኩዚንናየከሚሬን ሂዎት የቀየርክጊታ እኔንም ከምውድው ባሌጋርበስላም አግናኝኝ ያርብብ😢😢😢😢

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t 4 місяці тому +11

    ዘይነብ የተረገምሺ ነሺ ሁልግዜም ጥልቅ ማለት ትወዳለች ባትደው ምናለ እከፍ ስታስጠሊ ጉኒ እና ዘይነብ መረዝ የፍቅረ መቀስ😊😊😊😊😊

  • @user-dk4eq2wc1i
    @user-dk4eq2wc1i 4 місяці тому +10

    ኩዚ ና ኬምሬ አንድ ላይ ስለሁኑ ደስ ያለው👍

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it 4 місяці тому +20

    እኔ እችን ቅን ስጥቢቅት ነበር ኩዝ ደስታክ ደስታይ ነዉ😂😂😂❤

    • @lailamohamed-cc4bi
      @lailamohamed-cc4bi 4 місяці тому

      ዘይነብ እያለች ምን ደስ ይለዋን

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 4 місяці тому

      የኛ የምር የሆነውን እደዚህ ከባሎቻችን ጋር በቅርቡ ያር ግን አሚን

    • @KamarKamar-ve1it
      @KamarKamar-ve1it 4 місяці тому

      @@halimahussenhalimahussen አሚን ዉድ

    • @KamarKamar-ve1it
      @KamarKamar-ve1it 4 місяці тому

      @@lailamohamed-cc4bi አዉ እች ታከስስ

  • @bethelhemsisay5848
    @bethelhemsisay5848 4 місяці тому +15

    እግዛብሄር ከችግር ሁላችንንም ይጠብቀን

  • @RollaMolla-gh5vs
    @RollaMolla-gh5vs 4 місяці тому +16

    ልቤ ካፌ ልትወጣ ነው ከሁኑ ካውኑ ስልክ ደወለልን ቶሎ ቀለበት አርግላት

    • @YeEhr
      @YeEhr 4 місяці тому +1

      እኔሳ ብትይ

    • @nejatayalewu7190
      @nejatayalewu7190 4 місяці тому +4

      ወላሂ የኔስ ብትይ ዘይነብ ደወለች እያልኩ

    • @user-cl8yh3ot2u
      @user-cl8yh3ot2u 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @Gggg-gl8hp
      @Gggg-gl8hp 4 місяці тому +1

      እኔስ ብትይ😂

    • @user-rz8qf1vd2k
      @user-rz8qf1vd2k 4 місяці тому +1

      😂😂😂 ሚስኪን ነፈር

  • @user-gg5sw1qb6u
    @user-gg5sw1qb6u 4 місяці тому +33

    በቱርኮች ፍቅር ተጠምጀ ቀረሁ 😂😂😂😂

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c 4 місяці тому +8

    መታገስ ወጋ አለዉ ኬምሬዋ ደስ ሲል ❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @user-አመለወርቅ
    @user-አመለወርቅ 4 місяці тому +5

    እውር እውርን ሲመራ 😂😂😂ጉኒና ሲማይ😂😂

  • @uadh7751
    @uadh7751 4 місяці тому +5

    ኩዚ እና ኬምሬ❤❤ ዳስ ሲሊ ❤❤❤ግን ደስታቸው በታራጋማው በሪስ እና ጉኒ እና ዘይናብ ታበለሻ 😉😉😮😮☺️😢😢😢😊😭

  • @Ffjjg-og2jm
    @Ffjjg-og2jm 3 місяці тому +1

    ጉልተን ዘና የምታረገኝ ነገር ቢኖር ፀጉሯን መቀር የምታረገው ነገር😅😅😅

  • @kalikidanalemayo4078
    @kalikidanalemayo4078 4 місяці тому +11

    Kuzi Le kemire askeyam be fikr sil Des sil😅❤be like

  • @user-yh7xw1sd5v
    @user-yh7xw1sd5v 2 місяці тому +1

    ወይ ዝይነብ በሁሉም ነገር ጥልቅ ማለት ትወዳለች ጉኒ እርርር.አለ 😊😊😊ቀለበቱን ስያይ 😂😂ጉዚያችን ❤❤ኬሚሬ ይመቻችው

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 4 місяці тому +7

    ሴቶችዬ በኬምሬ ተመሩ ወንድ ልጅ ከወደዳቹ ልክ እንደ ኬምሬ ሙጬጬ በሉ 😂😂😂🙄🙄🙄እንደትታውት እኔ እንኳን በለ ትዳር ነኝ 😉😉😜😜

  • @selameyasu-hb7xo
    @selameyasu-hb7xo 4 місяці тому +13

    ቃና ውዶዎች ሰላም❤❤❤❤❤

  • @user-gf4iq3nq2j
    @user-gf4iq3nq2j 4 місяці тому +5

    Kuzi and kemiry siwodachuu betam ❤❤ dess bilognl ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xj8xi3vu3t
    @user-xj8xi3vu3t 4 місяці тому +4

    kuzi na kemre and lay yemi honubat ken neber yenafkeng ahun des bilongal❤❤❤❤

  • @abrhamzemene2121
    @abrhamzemene2121 4 місяці тому +8

    ኧረ ኩዚና ኬምሬ በቃችሁ ግን የፍቅር መቀስ ሆንኩባችሁ😂

  • @sameeramohammed7199
    @sameeramohammed7199 4 місяці тому +18

    የጉልተን የወሬ ጥማት😂

  • @Selam_21_19
    @Selam_21_19 4 місяці тому +4

    ለምንድነው የውጭ አክተሮች የፍቅር ፊልም ሲሰሩ ኪስንግ የሚሳሳሙትኝ? ማለቴ ትዳር ያላቸው ከሌላ ሰውጋ ሲሳሳሙ ውለው ማታ ከባላቸው ወይ ከሚስታቸው ጋ ሊሳሳሙ ነው? ማለቴ አፀያፊ አደለም?

  • @user-wz6bb9pf2g
    @user-wz6bb9pf2g 4 місяці тому +4

    አረ ባሪስ ማነው እንደኔ ያሳቀው ምንም እንዳጠጣ ይለዋል ጠርሙሱን ያዘው😅😅😅😂😂😂

    • @madinadavood7707
      @madinadavood7707 4 місяці тому

      😂😂እኔ ውሻም ውሻ የተረገመ ጉኒ

  • @deeptalk-s8n
    @deeptalk-s8n 4 місяці тому +6

    ኬምሬ.... ሁለት ወንድማማቾች መካከል ገብታ የ ስንት ሰው ህይወት አበላሸች እሷ ባትኖር የስንቱ ህይዎት ሰላም ይሆን ነበር

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 4 місяці тому +1

    ኩዚ ኢና ኪምሪ አንኩን ብፋስጋ ቅልብቱ ኣስሩት ❤ ሀገር ብቅየሩ ብስላም የሚነሩ የምስልያል ኢጂ ከምሪይ 3ይ ባልዋ ብስላም ኣይትነሩን።😂

  • @SenedTube
    @SenedTube 2 місяці тому +1

    ኩዚና ኬሚሬ ዛሬ በጣም ደስያለቸው ቀለበት ኣገቡ🎉❤🎉

  • @muallimmohammed17
    @muallimmohammed17 2 місяці тому +1

    Yekuzi ina kemre fikir yebede nw itetiyen

  • @user-vp3cb4tj5l
    @user-vp3cb4tj5l 4 місяці тому +10

    ዋውውውው የኩዚ ስርፕራይዝ❤❤❤❤

  • @habibahassenhassen3198
    @habibahassenhassen3198 4 місяці тому +6

    ማነው እንደኔ ይሄን ቀን አሊቢያ ያየው ብሎ የተመኘው የኬሚርዬንና የኩዜን ፍቅር

  • @zenebechdulla4794
    @zenebechdulla4794 4 місяці тому +9

    እልልልልልልል ተጋቡ❤❤❤❤

  • @user-sq5sc3ny8t
    @user-sq5sc3ny8t 4 місяці тому +4

    ኬምሬና ኩዚን ያጣመርክ አምላክ እኔንና ፍቅረኛዬንም አስበን

  • @qweqqweq-zy1vg
    @qweqqweq-zy1vg 4 місяці тому +3

    የናተ ተመልካችሇኜ ቀረሁ አይይይ እየቀናሁነዉ በኬሚሬና በኩዝ😢😢😢

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg 4 місяці тому +3

    የኬሚሬ እናት ከሰዉዬዉ ፍቅር ይዛታል መሰል😂😂

  • @user-cn5sk9qd3y
    @user-cn5sk9qd3y 4 місяці тому +1

    ከዛ ሁሉ መከራ በኋላ ተጋባችሁ እንኳን ደስ አለሽ ኬምሬ🎉🎉

  • @abosayeed9827
    @abosayeed9827 4 місяці тому +2

    እኔ ኬሚሬ ነኝ ኩዚጋ ልንጋባ ነው እዳትቀሩ ከሰርጋችን❤❤😢

  • @AaAa-dl4gq
    @AaAa-dl4gq 4 місяці тому +4

    ኣምላኬ ሆይ ለዝች ቀን ኣብቀኝ ❤

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y 4 місяці тому +3

    ኬምሪ ና ኩዚ የኔ ዎች ሰወድሽ😇♥️

  • @helenmekonnen1245
    @helenmekonnen1245 4 місяці тому +6

    በኩዚ የተነሳ ፊልሙ የሚያልቅበት ቀን ናፈቀኝ መጮህ ብቻ

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf 4 місяці тому +7

    ዋይ ዛሬ ስምተኛነኘ😂😂😂😂 እናማ ልቀቁት

  • @Hadya18
    @Hadya18 4 місяці тому +11

    የወይዘሮ ጉልተን ፀጉር ፈርዶበት 😂😂😂😂😂

  • @maqdasazizy7381
    @maqdasazizy7381 4 місяці тому +3

    ኩዚ የሚናገረው ነገር እኔ ለቤቤ መናገር የምፈልገውን ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Asliselomun
    @Asliselomun 4 місяці тому +2

    ጉኒ ጉድህ እስክምወጣ ስኣት ቸኩያለዉ

  • @fozisaditube4934
    @fozisaditube4934 4 місяці тому +1

    ቀለበቱ ሳይታሰር ስልክ ይደወላል ብዬ እራሴን አመመኝ በጉጉት

  • @munatube-qt3lz
    @munatube-qt3lz 4 місяці тому +2

    ዛሪየ ደስ ቡለኛል ኩዘይ እንካች ደስ በልካ እፍፍፍፍ😢😢

  • @floweradds3460
    @floweradds3460 4 місяці тому +2

    Lovely the first time I am happy by cuze

  • @user-bl5zm6th8z
    @user-bl5zm6th8z 4 місяці тому +4

    Wow Kuzey Asemtkat eko❤❤

  • @sart820
    @sart820 4 місяці тому +8

    ዛሬ የሚወደኝን አብሮአደግ ጎደኛየን አልወዲህም አልኩት 😢😢😢ግን እኮ አወደዋለሁ ያዉ የጎረቤት ልጂ ማግባት ጥሩ አደለም ሲሉኝ ሰዉ ሰምቸ ተለያየን😢😢😢😢

    • @user-sl8fw4lx2g
      @user-sl8fw4lx2g 4 місяці тому +2

      Majajal yaseragale

    • @susunegn9421
      @susunegn9421 4 місяці тому +5

      ሰው አትስሚ እሽ እማ ልብሽን አድምጭ😊

    • @bezalema6472
      @bezalema6472 4 місяці тому +1

      Tesasyeshal min chigr alew sew atsmi enie ye 18 lij eyalehu alekaye lagbqsh silegn balederebaye ayyy ykrbish keza anchi diha eyalu yasakkushal stlegn embi alkut ,lieloch betam habtamoch sewoch demo beram yteykugn neberu ena atsasati sle mtlegn tewkuwchew ahun gn yxextegnal 30 ligeba now ena single negn

    • @user-if2uq4oe8u
      @user-if2uq4oe8u 4 місяці тому +2

      ወላሂ እኔም በገዛጀ ትዳሬን ዛሬ አጣሁት እደዉ በፈጠራችሁ ይመልስልሽ በሉኝ አይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-nc4cj6lz2x
      @user-nc4cj6lz2x 4 місяці тому

      ይመሉስልሽ​@@user-if2uq4oe8u

  • @user-ln3zn1sd5s
    @user-ln3zn1sd5s 4 місяці тому +8

    ላይክ እፈልጋለሁ ዉዶቼ❤❤

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 4 місяці тому +2

    አእወይ ጉልታን ባሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂አራ ታይኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hanan2_hanan19
    @hanan2_hanan19 4 місяці тому +1

    ጉኒ እድሜ ይጠር

  • @user-kp5nl8uj1j
    @user-kp5nl8uj1j 4 місяці тому +3

    ኩዚ❤ኬምሬ❤👌

  • @user-ne3fh1xo4z
    @user-ne3fh1xo4z 4 місяці тому +3

    እንኳን ደሰ ኣላቹ ኩዚ ና ኬምረ ❤❤❤❤❤

  • @user-nc4cj6lz2x
    @user-nc4cj6lz2x 4 місяці тому +1

    እዴ ኩዝ አይነት ነው ያፋቀሩኩት እዴምወደኝ ነው ግን ዶሞ መቸ እና የት እዴምንገናኝ አላቅም እስክ ቦፆሎት አሩጉልኝ 8አመት ሙሉ ነው ያፊቀሩኩት ከምትዎዶው ጋር መኖር መታደል ነው እና አሁን ግን ድክም አለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-vq6qf8ds9m
    @user-vq6qf8ds9m 4 місяці тому +1

    😅😂😂ኣየ ጉኒ ነፍሲ ዉጪ ነፍሲ ግቢ በሆንክበት ስኣት ኣላለም

  • @jamaladam4645
    @jamaladam4645 4 місяці тому +2

    ኩዚ የፍቅሪ ሰው

  • @AbenezerKaleb
    @AbenezerKaleb 4 місяці тому +2

    የመጨረሻ ክፍል ነዉ እንዴ

  • @user-vh7el5mm7d
    @user-vh7el5mm7d 4 місяці тому +3

    አሦብር ጀሚል ኬምሬ❤

  • @user-dt2ol7mz4u
    @user-dt2ol7mz4u 4 місяці тому +1

    ኩዚ የኔ ወንድ ኬም የኔ ልዕልት በዛ ዛሬ የናንተ ቀን ነው

  • @user-cy9bi1ry7n
    @user-cy9bi1ry7n 4 місяці тому +3

    ጉልተን ተናደደች😅

  • @user-xf5mt5gn6e
    @user-xf5mt5gn6e 4 місяці тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ kunii kemire

  • @bez-nunu
    @bez-nunu 4 місяці тому +4

    አይይይ ወ/ሮ ሀንዳን በሞቀበት😂😂😂

  • @user-fl8zp4jq7x
    @user-fl8zp4jq7x 4 місяці тому

    ኬምሬና ኩዚ መርከብ ላይ ሆነው አንድ ላይ እኔ እዚህ ፈገግ ስል ነበር በደስታ ተመስጬ የምር😂❤

  • @sisaymeme7752
    @sisaymeme7752 4 місяці тому

    ዛፍ ላይ ሚታሰረው ምኞት ለመፈፀም ቸኮለ እኮ የሁሉም እንዲ በፍጥነት ተሳካሳ

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 4 місяці тому

    Kuzi ena kemere endet dess edaleg ewunetega feker❤❤❤❤

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f 2 місяці тому

    ሳርፕራይዙ ወይዘሮ ሀንዳን ኣበላሽታው ነበር ግን ሰራ ኩዚ ኣራዲየ😂😂

  • @genettekle7242
    @genettekle7242 4 місяці тому +3

    Enkan aysemun ye huni

  • @Amsalumengist
    @Amsalumengist 4 місяці тому +3

    የ ጉልተን ፀበሣ የተመቸው

  • @Natinael-tebau
    @Natinael-tebau 4 місяці тому +1

    Enenm setang fatare hony

  • @chaltugemechu3340
    @chaltugemechu3340 4 місяці тому +2

    Wooww kuziye❤😢

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 4 місяці тому +2

    Kanawoch 😂😂😂😂beka hule sasepenes madereg teru new?

  • @user-ro3hi3qw6v
    @user-ro3hi3qw6v 4 місяці тому +4

    Wow ❤❤

  • @ZebibaKedir-yj2nn
    @ZebibaKedir-yj2nn 4 місяці тому +5

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ox8jl3by2y
    @user-ox8jl3by2y 4 місяці тому +2

    ኬምሬብሞትኮቅራይለኚምአለይ😂😂😂😂😂😂የታደልሽ😊ከቤናማፍቅርአሰጣጥከኩዚተማር😏😏😪😪😂😂

  • @AsmaAsma-gz2cb
    @AsmaAsma-gz2cb 3 місяці тому

    ዋዉበስትመከራኪዚናኬሚሬምአብረዉሆኑ

  • @werkemengstu7853
    @werkemengstu7853 4 місяці тому +1

    Tada baletidar khok mnyakewallkal😂😂😂😂😂

  • @ZahraZahra-fm2ub
    @ZahraZahra-fm2ub 4 місяці тому

    Congratulations kuzey cemisha ❤❤😢

  • @user-ks8rv9lq4h
    @user-ks8rv9lq4h 4 місяці тому +3

    Kaleqeqachut altegnam 😂😂😂😂

  • @Popo-ym6ro
    @Popo-ym6ro 4 місяці тому

    ዛሬ ዳስ ብሎናል ከምር ና ኩዚ አድላይ ሆኑ ❤❤🎉

  • @mdadi127
    @mdadi127 3 місяці тому

    ዋው ኩዚ❤❤❤❤❤ ኬምሬ እኳን ደስ አለሽ

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 4 місяці тому +3

    ጉና በሽጉጥምተመተው የሲቅል

  • @SenedTube
    @SenedTube 2 місяці тому

    ጉኒ ምንም ኣየሳዝኝም እሄ ትንሽ ነገር ነው

  • @Naxitey
    @Naxitey 4 місяці тому +1

    ኩዚያችን&ኬሚሻ❤❤❤😩🙏

  • @hilinagirma8740
    @hilinagirma8740 4 місяці тому +1

    Ufff geligel beka ahun enem tenefesku ene kuzi ezi kederesu

  • @makidahamanda2791
    @makidahamanda2791 4 місяці тому

    የኔዉ ነዉ ህልምም😢😢😢

  • @elyasahmed7384
    @elyasahmed7384 4 місяці тому +1

    መች ይሆን ኩዚና ኬምሪ አንሶላ እሚገፍፈት

    • @abosayeed9827
      @abosayeed9827 4 місяці тому +1

      አረ😂😂😂😂😂😂

  • @laveleable
    @laveleable 4 місяці тому

    ለሁሉም ጊዜ አለው ❤

  • @TigSole
    @TigSole 4 місяці тому

    ኬምሪዬ congera

  • @KedirIslamic
    @KedirIslamic 4 місяці тому

    ቆይ ምናለ ብትለቁት እ ዞሮ እናየዋለን አ

  • @sdds1849
    @sdds1849 4 місяці тому

    ተመስገን ነዉ ኩዚን ተነፈሰ❤😂

  • @user-db3ox8cz4z
    @user-db3ox8cz4z 2 місяці тому

    ዘይንባመኖርአለባትነበር

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 4 місяці тому

    6:19 finals the love 💕 kiss 😂😂

  • @madinaali3790
    @madinaali3790 4 місяці тому +1

    ጉልተንአፈቀረችመሠልይሄንንሠውየ

  • @asiaahmed9243
    @asiaahmed9243 4 місяці тому +2

    K&k❤❤

  • @user-ff3yg9pw1z
    @user-ff3yg9pw1z 4 місяці тому +3

    ልቀቁት