ወንድሜ እኔን ተማምኖ ሰው ደበደበ ና ተደበቀ ከዛ...ያልተሰሙ እውነታዎች ስለ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር | Seifu on EBS
Вставка
- Опубліковано 15 січ 2025
- ያልተሰሙ እውነታዎች የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
ይሄነን ሰው እንዴት እንደምወደው እንደማከብረው አንድ ጊዜ ኢትዮጵያ ሄጄ ወደ ድሬደዋ ዘመዶቼን ለመጎብኘት ሄጄ ነበር እና የሆነች ትንሽዬ ቤት ውስጥ በረንዳ ላይ ቁጭ ብሎ ከሰዎች ጋር የጀበና ቡና ይጠጣል ይጫወታል ያወራል ይሄ እኮ የከተማው ከንቲባ ነው ሲሉኝ በእውነት አለቀስኩ ካሜራ የለ አጀብ የለ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ትህትና አቦ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ቤተሰብህን አላህ ይጠብቅልህ።
አሜን በእውነት የሙስሊሙ ዱአ የክርስርቲያኑ ጸሎት ይጠብቀው
Merte saw 🙏🙏🙏
አሚን አሚን አሚን
ደንቅ ሰው፣ እስኪ የድሬዳዋ ከንቲባ የከዲር አድናቂዎች የሆናቹ በ👍👍👍👍👍👍👍👍
የተከበሩ ከንቲባ በጣም የሚገርሙ ፍቅር ሰተው ፍቅርን የሚቀበሉ እባካችሁ ከእሳቸው ተማሩ የመንግስት አካሎችተማሩ
ስለመብርሐን የድሬደዋ ከቲባ ስልክ ቁጥራቸዉ ንገሩኝ ለቁምነገር ነው እምፈልጋቸው
Jenosaider
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Madanb Aline enje
ኧረ ሰይፉ እኔ የድሬደዋ ለጅ ነኝ የሚገርምህ አናቴ በህግ ወጥ መንገድ ቤቷን አንድ በለሐብት ወርሶባት በአጋጣሚ ከንቲባችን ያኔ ከተሾመ 11ቀኑ ነበረና ለእናቴ ቤቷን አስመልሶልናል ።ከዲሮ እናመሰግናለን ።እኔ በአሁን ሰአት አዳማ ነኝ እናቴ ግን አሁንም ድሬደዋ ነች ።በድጋሚ ከዲሮ ተባረክልኝ።
Wawe keda betam jegana nak
Bexam new migermaw fithaw meri
ያዲሳባ ከንቱባ በሆነልን ያቺ ሴት አባሮ
Ya ante enat yesew bet wust nat
እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት😅
ምን አይነት ድንቅ ሰው ነው ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ
ሰይፉ ካቀረብካቸው ሁሉ the best አውነተኛ መሪ ከንቲባ ከድር ህይወትህ ቤተሰብህ ይባረክ።
ማርያምን ይሄን ሰው እና ሙስጠፌን በጣም ወዳቸዋለው
Kedir
Mustefe
Awel yileyayu tiru eyeserunew
ትክክል ህዝብ የሚወደዉ መሪ አላህ የወደደዉ ነዉ ።
ምስጦፌ ተበላሽቷል አሁን
ከንባ እንወድሀለን
Wow
የዛሬውን ፕሮግራም ህዝብ እንደወደደው ኮሜንቱን ብቻ ማንበቡ በቂ ነው👌
ከድር የተግባር ሰው ነው ከንቲባችን በመሆኑም ስራዎቹን በቅርበት የምናየው ነው
በኔ ዘመን ድሬን ከመሩ ሰዎች የተለየና ያስደመመኝ ነው
ለከድርና ባልደረቦን ፈጣሪ ዘመናቸውን ይባርክ🙏
ሰይፍሻ ዛሬ በፕሮግራምህ ረክተናል እናመሰግናለን ተባረክልን🙏
በጣም
ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ያለበት ሰው ዘመንህ ይባረክ ከዚህ ይበልጥ መአረግ ያብቃህ
ምርጫ ሲደረግ ምረጠው
Keza amet saymolaw down down lemalet🤦🏽♀️😅
😅😅😅😅😅😅
ጀግና የአባ ገዳ ልጂ ነው እንደት ጋላ አላልሽም
ነበር ምን ዋጋ አለው .....
ምን አይነት ምርጥ ሰው! አቦ ተባረክ እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ሰላምህን ያብዛልህ! አገሬ እንደአንተ አይነት ቅን መሪዎች ቢሰጣት የት በደረሰች። ህይወትህን እንደ ማቱሳላ ያርዝመው ጨዋ ያሳደገው ጨዋ ነው።
የሰይፉን ሾን አንድምቀን ተመስጪ አዳምጫአላቅም ነበር ይሄን ከትባግን ስነምግባሮን ሚድያላይ ስለማይ ተመስጫነው ያዳመጥሁት በማንናቱ የሚኮራምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክ ሺአመት ኑር አቦ❤❤❤❤በየከተማው የተሰገሰጋችሁ ባለስልጣኖች ከዚህ ሰው ተማሮ
same here
በጣም የሚገርም ሰው!!!! እንደዚህ ያስደሰተኝ ቃለ_መጠይቅ የለም። ፈጣሪ ያግዝህ በርታ። ሰይፉ ይህንን ምርጥ ሰው ስለጋበዝክ እናመሰግናለን። የሱማሌ ክሉን አቶ ሙስጤፌንም ብትጋብዝ ጥሩ ነው።
በትክክክል
እኔ እኮ የኛ ቁርአን እኮ ይናገራል ካዕባን ያፈርሳሉ ብሎ እኮ ሚናገረው አስሓቡልዚል ይላል እኮ አስሓቡልዚል ማለት የአብራሐም ልጆች ናቸው አብርሐም ልጆች ሌላ ቦታ አየደለም አንዱ ትግራይ ናቸው ከሰው ዘር ያልተፈጠሩ እንደውም ዳቡሎስ ከነሱ ይሻላል ብየ ተስፋ አደርጋለው ዳቢሎስ እኮ እንደነሱ ዓይነት ተንኮል የለዉም
የክቡር የድሬዳዋ ከንቲባ ንግግር ነው
እሺ የአብርሐም ልጆች ምን ትላላቹ
ኢትዮጵያንም መምራት አለበት ለምን ድሬደዋንብቻ ቀጣይ መምረጥ አለብን ከድሬ በርታልን
ወሬኛ ብጤ ነህ😂😂😂
ኤሬ ..... ልታቃጥሉት ???
እውነት ነው
አይቻልም!! ልትገድሉብን ነው?
ይቅርበት ኢትዮ ላይ ሀቀኛ መሪ አይወዱም
ይህ ሰው የአመቱ በጎ ሰው ሆኖ ኢትዮጵያ ብትሸልመው ይገባዋል እንዲህ አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን የእውነት ሰይፍሻ እናመሰግናለን ሁሉ ሰው የዚህን አይነት ሰው ልብ ቢኖረው ምንኛ በታደልን ከድሮ እንወድሀለን ከነመላው ቤተሰብህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ በአንተ ውስጥ ሙሉ የምንፈልጋትና የድሮዋ ኢትዮጵያን ስለማያት እንወድሀለን❤❤
ምናለበት የሌሎች ከነማ ከንቲባዎች ከዚህ ድንቅ ሰዉ ቢማሩ !! እድሜ ይስጥልን !!
እኔ እኮ የኛ ቁርአን እኮ ይናገራል ካዕባን ያፈርሳሉ ብሎ እኮ ሚናገረው አስሓቡልዚል ይላል እኮ አስሓቡልዚል ማለት የአብራሐም ልጆች ናቸው አብርሐም ልጆች ሌላ ቦታ አየደለም አንዱ ትግራይ ናቸው ከሰው ዘር ያልተፈጠሩ እንደውም ዳቡሎስ ከነሱ ይሻላል ብየ ተስፋ አደርጋለው ዳቢሎስ እኮ እንደነሱ ዓይነት ተንኮል የለዉም
የክቡር የድሬዳዋ ከንቲባ ንግግር ነው
እሺ የአብርሐም ልጆች ምን ትላላቹ
Betam kanahu derawoch tadelachehu ena yaharar Ansari nagne gen egna gar betam betam kabad naw
ሴፉ ከምር የምልህ በአርሰናል 2ኛ መጨረስ በጣም ደብሮኝ ቁጭ ብዬ ይህን ፕሮግራም ሳይ ሙሉበሙሉ ደስብሎኝ ነው ያደርኩት ፤ እጅግ እጅግ እጅግ ምርጥ ሰው ነው ያቀረብከው ፡ ለቀጣይ በትልቅ ስልጣን (PM) ሆነው እንዳይ ምኞቴ ነው
ደስ የሚሉ አስተዋይ ሰው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችወት🙏
እጅግ በጣም ትከክክለኛ ኢትዮጵያዊ ሰው ነህ መጨረሻህ ይመር ያሞገስናቸው ብዙዎች አሳዝነውናልና
They are all better at the beginning
በጣም
እሱ ድሮም እንደዚሁ ነው።
ምን አይነት ድንቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
ይህን ክቡር ሰው ስላቀረብክልን ስይፋ እናመስግናለን ድሬ ሀረር ሀረርጌ ከአዋሽ በታች ያሉ ባለሥልጣናት ጅጅጋ ጭምር መሪዎች ከህዝቡጋር ተዋደው ነው የሚኖሩት እደህዝቡ የዎሆች ናቸው ከድርን እና ሙስጠፌን በጣም አከብራቸዋለሁ ሌሎችም ከነሱ ተማሩ
አኔ ምኖረው ካናዳ ነው ሚገርመው ሁሌ ድሬ ስመጣ በጣም ነብር የማዝነው ከተማዋ አስፈሪ ድባብ የትላበሰች በብሄር ትርምስ የታወቀች ሆና ነብር አሁን ግን በከዲሮ ጊዜ ኮሺታ የማይስማማባት በሰላም ውላ የምታድር ሁላችንንም በኩል አይን የምንታይባት ከተማዋን በኢትዬጵያዊ መንፈስ ነው ሚያስተዳደረው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ከዲሮ የሀይማኖትና የብሄር ልዩነት አያውቅ ሁሉንም በኩል ሚያከብር❤❤ የተውደደ ሰው ተባረክ አባ🎉🎉 አላህ ጤናና እድሜ ይስጥህ❤❤
እኔ እኮ የኛ ቁርአን እኮ ይናገራል ካዕባን ያፈርሳሉ ብሎ እኮ ሚናገረው አስሓቡልዚል ይላል እኮ አስሓቡልዚል ማለት የአብራሐም ልጆች ናቸው አብርሐም ልጆች ሌላ ቦታ አየደለም አንዱ ትግራይ ናቸው ከሰው ዘር ያልተፈጠሩ እንደውም ዳቡሎስ ከነሱ ይሻላል ብየ ተስፋ አደርጋለው ዳቢሎስ እኮ እንደነሱ ዓይነት ተንኮል የለዉም
የክቡር የድሬዳዋ ከንቲባ ንግግር ነው
እሺ የአብርሐም ልጆች ምን ትላላቹ
@@natanem321ስገጤ ተረትሽን ወደዛ አንች እስማኤላዉያን ነገረኛ ነሽ
እዴህአይነትመሪ በዬክልሉቤኖርእዴህ ባልተባላነበር ፍትህ ሙስሊምስትሆንእዴህነው በዬቦታውሙስሊሙንከስልጣንያስወገዱት ለሙሰኛነትእዲመቻቼውነው
ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን የሙስሊም ባህሪ ነው መልካም ስራ ለራስ ነው ሲቀጥል ልጆችም ያንተን መልካምነት እያዩ ይቀጥሉበታል በርታ አላህ በሄድክበት ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን ያረብ
አምላክን የሚወድና የሚያከብር ጥሩ ስብእና ያለው የሰው ዘር ባህሪይ ነው
የድሬ ሰው የታደሉ ናቸው ምርጥ መሪ ናቸው እግዚአብሔር ዘምንክ ይባረክ
ድጋሚ መጣሁ። ቆይ ኢትዮጵያችን እንደዚህ አይነት ፖለቲከኛ ይቅር ሰው አለ ወይ? እንዴት አይነት ድንቅ እውነተኛ ታማኝ ትጉህ ትሁት ፈጣሪውን የሚፈራ በእውነት የምታመልከው ፈጣሪ ይጠብቅህ። ከፖለቲካ ሸፍጥ ይሰውርህ🙏🙏🙏
ምናለ መንግሥት ቢሆን 😢
አሜን በእውነት እንባ እየተናነቀኝ ነው ያየሁት! ሙስሊም የሚበዛበት ሰፈር ነው የተወለድኩት የነበረን ልዩነት አላስታውስም! "ስልጣን ዘላለማዊ አይደለም፣ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል" እመአምላክ ከነ ቤተሰብህ ትጠብቅህ!
በጣም እውነት ነው
እኔም እደሱ ጥሩ ሰው ነኝ ምረጡኝ ክክክ
እውነት ነው
ስይፉሻ በጣም እናመሠግናለን የድሬዳዋ ግንቲባን ስላቀረብክልን ከንቲባችን እድሜና ጤና ይስጠው።
የፍቅር ጥግ ዘመንህ ይባረክ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ❤❤❤❤❤❤
ወይኔ እዴት አድርጌ እደምወደው ልበቅን ነው የልጆቹ አባት ያድርገው ሁሌ ነው እደምወደው የማወራው ተባረክ ከድሮ
ሰው ስትሆን እንዲህ ነው፤ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን።
የድሬደዋ ከንቲባ ፈጣሪ ይባርክህ አንተና ሙስጠፌ የወደፉቱ የሀገራች ተስፈወች ናቸው
ሰይፉ ሁሌም አድናቂህ ነኝ።ዛሬ የበለጠ አስደሱትከኝ ።በትክክለኛ ግዜ ትክክለኛ ሰው አቅርበሃል።
በእውነት በዚሕ ዘመን እንዳንተ ያለ ሰው ማየትና መግኘት በጣም ድንቅ ነው በሐገሬ ተስፋ እዳልቆርጥ እርሶዎን ሳይ ተስፋ አረግሑ ጥሩ ሰውም እዳለ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦዎት
ትክክለኛ የሙስሊም ባህሪን የተላበሰ የሙስሊሞች የመሪነትን አርዓያ የተከተለ ድንቅ መሪ።
ኢትዮጵያ ውስጥ ጀግና ከንቲባ ማነው ካላችሁኝ የድሬዳዋ ከንቲባ ነው።
ከድር ጁሃር የሚመቻችሁ 👍 አሳዩኝ! 🙏
ሙስሊም ማችም አይኮረ አይፈረ ጀግነ💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤
Jehad yaweje leba new
እንዳንተ አይነቱ ሐገር እይፈረሰ ያለሁ
እስላም እንደሆነ አውቃለሁ ግን አህዳዊ ስርአትን እየመራ ሁሉን በአንድ እያየ ያለ መሪ ሲሆን ከእስላም የሚጠበቅ አልፈው ምን ክርስቲያኑ ስርዓት የለውም እያልክ ነው? ጎጠኛ
የጊዜያዊ ከቱርክ የመጡ ወሀይብዬ አይደሉም ወሀብዬም ከቱርክ የወርሰው አሁን ካላንደር አልቀበልም ጎዳና ስም ይቀየርልን ተዋህዶ ክርስቲያን ትፍርስልኝ ይላል የዛሬው ሙስሊም @@alemayehuhaile5600
ዋው ከድር ምርጥ ሰው ። ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን። እንዲያው የኢትዮጵያ ባለ ስልጣናት ባህሪያቸው እየተቀያየረ አስቸግሮናል እና እንዳይቀየሩብን።
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ቁምነገር ያለው ዝግጅት ነበር ። ኢትዮጵያ ታመሰግናለች :: ጉዞ ወደ ድሬ🇪🇹❤️🙏
ለዘርህና ለልጆችህ በረከትን እያስቀመጥህ ያለህ ጀግና ሠው ነህ ተባረክ ።
ክቡር አቶ ከዲር ጁሀር የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ በውነት ነው ምልህ አንተ በእግዚአብሔርም በሰውም የተወድክ ነህ ይህም የሆነው በምግባርህና በውስጥህ ያለው መልካምነትህ ነው እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ሰዎች ለሀገራችን ያብዛላት ያለበትን የእምነቱን አስተምህሮ በትክክል የሚኖርና የሚተገብር ነገር ግን የሌሎች አማኞችንም የሚያከብርና የሚያስከብር ነው የምስራቁ (የሐረርድሬደዋ)ልጅ ጭንቅ አይችልም የሚለውን የገለፀበት ሁኔታ አስደንቆኛል ቸልተኛነው ማለት ሳይሆን ችግር ተሚነግረውና በዚህ ችግር በማሰብ ከመጨነቅ ይልቅ እዴት ችግሩን ሰርቶ ማለፋ እንዳለበት ማሰብ ነው የሚፈልገው ማለቱ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርህ ምርጥ ሰው።
ጀግና ሰው ። ሰው እራሱን ሲመስልና ሲኖር ነው ሕይወት የሚጣፍጠው። ከድሮ በጣም ነው የምንወድህ እኛ የምሥራቁ ልጆች አካባቢያችንን አንዳንረሳ ከሚያደርጉን ሰዎች መካከል አንዱ ኖት እና እድሜ ጤና ይስጥህ
የአዲስ አበባ ከቲባ ቢሆን ብዬ የምመኘው መልካም ሰው!!!
እንደዚህ ሐገር ሐገር የሚሸቱ ሰዎችን ያብዛልን❤❤❤
Abate yeteweledebet
በጣም ጥሩ ሰው ነው ምርጥ ሰው እግዚአብሔር በሕይወትህ በሙሉ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ክብር ሞገሱን ያገናጥፍህ የልጆችህን ዓለም ያሳይህ እንዲህ ዓይነቱን ትምህርት ለአዲስ አበባ ከንቲባን የአንተን ግብረገብ አስተምራት እባክህ አመሰግናለሁ ።
بارك الله فيك🤲
በጣም ነው የምሳሳለት የሰው ልክ ፈጣሪ ይጠብቅህ !
እናመሠግናለን ሴፉ ፋንታሁን የድሬዳዋን ከንቲባ በማቅረብህ እሳቸው እስኪቀመጡ ድረስ እጄ አለረፈም ከማጨብጨብ ብልፅግናን ስም የስጠሩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው ብዙ ማለት ቢቻልም ስለ እሳቸው ግን ብዙ የሚገድበን ነገር ኖሮ ተቸግረን ነው ግን በእምነታቸው ክብረት ይስጥልን አላህ መልክቴን አድርስልኝ ተሾመ ኃይሉ ነኝ ከአሠላ
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት የድሬዳዋ ከንቲባ
What ብልፅግና ?
ከአስመሳይነት የፀዳ ምርጥ ሰው ።
እኔ ከጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ጋ ያደረጉትን ኢንተርቪው በደንብ በጥሞና ሰማሁት
በጣም ግልፅ እንደ ተራ ሰው እንጅ እንደ አስተዳዳሪ አይመስሉም በጣም ደስ የሚሉ ዜመናዊ ሰው ናቸው ።
እንደ ሚታወቀው ሀገራችን እየታመሰች ያለችው በአስመሳዮች በሁለት ቢላ በሚበሉ ሆዳሞች የመንግስት ሰራተኞች ስለሆነ ያሳፍራል ።
Wow ይሄ ሰው መልካም ነው አንድ አንድ ስልጣን ያልተገባችው ደንቆሮዎች ከዚህ ሰው ተማሩ ለ ሃይማኖት ክብር ይኑራችሁ ለሰው ልጅ ክብር ይኑራችው ሰላም ለሀገራቺን
ቁርሴን እይበላሁ ነበር መጨርስ አልቻልኩም ለኮሚንት ቸኩይ ዘርህ ይብዛልን መስልህ በምድር ያብዛልን አላህ የበለጠ ደርጃህን ከፍ እንደሚደርገው ተስፍ አለኝ በሁለቱም አለም አላህ ስኪታማ ከሚደርጋቸው ስወች አንዱ ፍትሀዊ መሪ ነው ወላሂ ለጌታይ ምስጋና ይገባው ለጀግንነትህ ስላምህ ይብዛልን የዘመናችን ጀግና
እኔ እኮ የኛ ቁርአን እኮ ይናገራል ካዕባን ያፈርሳሉ ብሎ እኮ ሚናገረው አስሓቡልዚል ይላል እኮ አስሓቡልዚል ማለት የአብራሐም ልጆች ናቸው አብርሐም ልጆች ሌላ ቦታ አየደለም አንዱ ትግራይ ናቸው ከሰው ዘር ያልተፈጠሩ እንደውም ዳቡሎስ ከነሱ ይሻላል ብየ ተስፋ አደርጋለው ዳቢሎስ እኮ እንደነሱ ዓይነት ተንኮል የለዉም
የክቡር የድሬዳዋ ከንቲባ ንግግር ነው
እሺ የአብርሐም ልጆች ምን ትላላቹ
I love this guy! He is so genuine and humble. We need to have more of such a leader. I haven't stop crying until the end of the interview. God bless you Kedire , give you more opportunity and long life. I also red the comments and make continues so emotional and I can't not stop crying. God bless you a gain.
ሁል ጊዜ እንደዚህ አይነቶችን ታታሪ, ቅን ልቦና ያላቸው ስዋችን , ፈጣሪ በኢትዮጵያ ያብዛልን!🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾
ከድር ጁሀር ጀግና! ! ለሌሎች ከንቲባዎች መሪ አስተማሪ ነህ ። በርታ! !
ማአሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ሰይፍሻም እናመሰግናለን
ምርጥ ሰው ለሁሉም እምነት ክብር ያለው ደስ ይላል ተባረክ
አስተዋይ ሰው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤
ከንቲባዬ እና የሀገሬ ልጅ ስለ ሆንክ በጣም እድለኛ ነኝ ከዚህ የበለጠ እንደምትሰራ እርግጠኛ ነኝ ❤❤❤
ትንሿን ኢትዮጵያ የፈጠረው ጀግና ሰው
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሆን ተመኘሁ ።ይሁንልን ያረብ
Me too
ወይኔ ፈጣሪዬ እርሶንና ሙስጠፌን የሀገሬ መሪ ብትወኑ ብዬ ተመኘው አምላክ ባረገልን❤
አይምሰልሽ ከአብይ አይበልጡም አብይን የጠላ ጽንፈኛ ለእነሱ ሲሆን ደግሞ በእጥፍ ነው
@@selam-lehegera😛😛😛😛😛
@@selam-lehegeraበየሄድሽበት አብይ አብይ አትበይ ምን ያክል ነው ደመወዝሽ😅😅😅😅የብልፅግና ዝንብ😂
እኔም😢
Tgrewoch yeseytan zeroch nachew slale new???
እግዚአብሔር ከማይታወቁ እና ከማይታዩ ሴረኞች ይጠብቅህ🙏🙏
በማንነቱ የሚኮራ እራሱ ሰው የሆነ ሰው በስልጣኑ የሚያገለግል እንጂ የማይኮፈስ እውነተኛ ሰው ነህ ለልጆችህ አባት ያድርግህ
አሜን 🙏
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችን ይባርክልህ በርታ ድሬዎች ታድላችሁ
ገራሚ ሰው ነህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ።
የኔ ልበ ቀና መሪ የድሬዎች
የአይናችን ብሌን ከዲሮ ኣላህ ይጠብቅህ
ሁሌም ከጎንህ ነን
#ኤሴቅ_ድሬ ❤
Tadlachu wellahi uuuf allah yitebkew yarab
ትክክለኛ ሀቀኛ የዘመኑ ምርጥ ሰዉ
አቦ ሰላምህን ያብዛልን
መልካም ሥራ በሕዝብ ተወዳጅነት ይሰጣል ። በዚሁ ሥራ ቀጥልበት ። ተባረክ።
ከንቲባ አቶ/ ከድር ጁሀር እናመሰግናለን
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልዎ!!
የተከበረ ጨዋ ጎበዝ ከንቲባ ጀዋር በርታልን ኢትዮጵያ ታድላለች
እንዴት አይነት የተወደደ በጥሩ ስነምግባር የታነፀ ድንቅ ኢትዮጵያዊ እንደዚህ አይነቶች ለዚህች ምድር ይብዙላት እግዚአብሔር ከክፉ አንተንና ቤተሰብህን ይጠብቅ ተባረክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤
በእውነት የእወነት ሰው ነክ እንደዚህ ያለ ሰው አይቼም አላቅም እረጅም እድሜ ከጤናጋር ከነቤትሰቦችክ ፈጣሪ ያድልክ የተለየ ክብር አለኝ❤🙏
ማርያምን ድንቅ ሰው ነክ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ እንዳንተ አይነት ሰው ለኢትዮጵያ ያስፈልጋታል
ሰይፉ ሁሌም አድናቂህ ነኝ።ዛሬ የበለጠ አስደሱትከኝ ።በትክክለኛ ግዜ ትክክለኛ ሰው አቅርበሃል።ሁሉም ክልል ከኚህ ከንቲባ ቢማሩ ሃገራችን ምን ያህል ትለወጣለች።ድሬና አዲስ አበባ ከንቲባ አግኝተዋል ።ሌሎቹም እንዲያገኙ እንመኛለን ።ቤተሰብም ከላይ ሲያምር እታችም ይወርዳል ምክንያቱም ዶር አብይ ያሳየውን ትህትና ከንቲባም ላይ መታየቱ ደስ ይላል በርታ ሰይፉ ሃገራችንን ፓለቲከኞች ሊያጠፋት ይፈልጋሉ ከንቲባዎችና የመንግሥት ባለስልጣናት በዚህ ሰአት ልቀው መገኘታቸው ፓለቲከኞችን ከስራ ውጪ ያደርጋቸዋል።ህዝቡም ይሄንን መረዳት አለበት
አብይ ሰወ በላ ነዉ አዳነች ዘረኛ ምኑን ከምኑ ነዉ ምታገናኘዉ ኮሜንታተሮች ይታዘቡሃል
አትቀላቅል ዥልጥ ። አብይና አዳነች የህዝቡን ህይወት ያመሰቃቀሉ ሰይጣኖች ናቸው። ከድራችን ከነዚህ ጋር የሚጠራ ሰው አይደለም
ማርያምን ድሬዎች ታድላችዋል በኚ ከንቲባ ውሰጥ ኢትዮጵያን ማየት ነው አድርሱላት ለአዲሰ አበባ ከንቲባ አዳነች አበቢ የኚን ከንቲባ ሩብ አትሀኝም ለእምነት አባቶች ያላችው ክብር የድሬ ከንቲባ ክበሩልን ትልቅ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘንልዎት
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
አሚንን
Amen Amen Amen 🙏
አንተን ሰው ነክ ተባረክ ሰው በሌለበት ሰው ሆነህ የተገኘክ ተባረክ ዘርክ ይባረክ ድሬ ስመጣ አይካለሁ አገሬ ስገባ ተባረክ 🙏🙏
አቦ ተባረክ እድሜ ጤና ፍቅር ሰላም ከነቤተሰብህ ይስጥልን ፈጣሪ እንደናተ አይነት ያብዛልን ፈጣሪ
እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው የኔ ከንቲባ ስለሆነ ሳይሆን እነደ አገር ኢትዮጵያን መምራት ይችላል።
Enem betam temegnechalhu behonu beye
😂 በልጅ ቀውጢ ሊያደርጋት አገር??? 1 ቢልዮን ሊያደርስ ህዝብ ብዛት
በትክክል !!!ንጹህ ኢትዮጵያዊ ናቸው ጋሽ ከዲር !!!እኔ አማራ ነኝ ግን እማምነው በእውነተኛ ኢትዮጵያዊ በሆነ ሰው ሁሉ ያስዴስተኛን እድሜ ይስጠው የእውነት አምላክ ይመራታን ኢትዮጵያን !!!
😂😂😂😂😂አታስብ@@mulugetarayaw2233
በጣም በጣም መልካም ሰው ነው እንዳንተ አይነትን ያብዛልን
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። እኔ የድሬ ልጅ ነኝ እኝህን ወንድም ፈጣሪ ከነሙሉ ቤተሰቦቹ ፈጣሪ ይጠብቃቸው እኛንም ይጠብቀን አሜን ። ተባረክ ተባረክ አሜን
እናት ምርቃት መቼም ለዘላለም ትልቅ ሰው ሆኖ ይኖራል እድሜ ይስጥህ ልጆችህ ይባረክ
እግ/ር ይባርከው ይብዛለት
አሏህ ይጠብቅህ ከኛሀገር ውሥጥ መልካም ሠው አያቆዩም ክፉወች አይወዱም
ዋው ከድርዬ በቃ በአንተ እኮ ድሬ ነብሰ ዘራች አንተ እኮ ፈጣሪ ለድሬ ገጸበረከት አድርጎህ የተሠጠህ ነህ አቦ ክፉ አይንካህ።
በዚህ ሰውየ የመጣ ኢትዮ ስገባ ድሬ የመኖር ህልም እንዲኖረኝ አድርጎኛል አሏህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከ ክፉ ነገርም ይጠብቅህ ያ ረብ ❤❤❤
መሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ወንድም ❤❤❤❤❤
ምርጥ ሰው ነህ። በዚሁ ከነክብርህ ያስጨርስህ።
በጣም የተገረምኩበት እናም የኮራሁበት ብሩህ አስተሳሰብና ቀልድ የሚችል የድሬዳዋ ከንቲባን በዚ መመልከትና ማዳመጥ ለራስም ሆነ ለአገር መልካን ነው🙏🙏🙏🙏
ቅንና መልካም አገልጋይ እግዚአብሔር ይባርክህ
እንዴት አይነት ድንቅ ሠዉ ነው ወደድኩት አላቀዉም ግን ዉስጤ ወደደዉ
ይህ ሰው እጅግ ምጡቅ ሰው ነው🎉🎉🎉
ልክ ከኤረትራ ሲመጣ በድሬድዋ ህብረተሰብ በወሬ ጠግባለው ምናይነት ሰው ናቸው ብዬ እደነቅ ነበር ኣሁን ግን ኣልተሳሳትኩም የሰማሁት ልክኖው ህብረተሰቡን በከንቲባ ከድር ኣየሁት ኣሁንም የተለያቹ ሞሆናቹ ኣምኛለው እግዚኣብሄር ፈቅዶልኝ ድሬድዋ ባያት ደስታዬኖው ኣቶ ከድር እድሜና ጤና ይስጣቹ እርሶጋር ትልቅ ክብር ኣለኚ ❤❤❤❤❤
ይህንን ለምታነቡ ሁሉ ለሀገራችንም እንደሱ አይነት መሪ ይስጣት እሱንም ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይባርከው እንወድሃለን❤❤❤
የአመቱ ምርጥ እተርቢው ሰው ጋበዝክ 🥰🥰🥰
እኔም ሙስጠፍና ይሄንን ከንቲባ ሳያቸው ሰላመ ይሰማኛ ለሰዋች ዝቅ ስትል አላህ ከፍ ያደርግሀል ወንድሜ አላህዬ ከፍጡሮቹ ክፈት ይጠበሰቅህ ኢትዮጲያን ቢመራ ብዬ ተመኘው❤
ሙስጠፌ ና ይሄ ሰው እውነት ነው ኢትዮ ቢመሩ ሰላም እንሆን ነበር
ከንቲባ ከድር በስራው በተግባር እውነተኛ ሰው ስለሆነ የኢትዮ ጠቅላይ ሚኒቴር ይሁንልን የምትሉ ላይክ 👍👍👍👍
በሚገርም ሑኔታ ሁሉም ድርጊቶቹ ሚሰራው የሰሃባ ሰራ ነው አንተ የኛ ኡስታዞችና ኡለሞች ያልሰሩትን ተግባር ነው እየሰራህ ያለከው
ዋው ትልቅ ሰው🙏🙏🙏
ከንቲባዬ❤ስልህ በኩራት ነው🎉❤ እናመሰግናለን
ሌሎች ባለሥልጣናት ከእኚህ ወጣት መሪ ይማሩ፣ ልጆችህ ይባረኩ።
ግልፅ እና ጥሩ ሰው ነህ ከንቲባ ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት እውነት መልካምነት ቅንነት ያለው እንድበዛለን እንመኛለን በእውነት ወንድሜ ከድር እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሟላልህ ዘርህ ይባረክ ልክ እንዳንተ ለአገራቼው አገልጋይ ጠቃሚ ያድርግልህ ልጆችህን💚💛❤🙏👏‼❗
በመጀመሪያ ሰይፍ ከንቲባ ከድር ክብርን ከህዝብ ጋር ስላስትዋወቅክልን ከአንገቴ ጎንበስ ብዬ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም አመሰግንሀለሁ ተባረክ ቀጥዬ ከድር ጁሀር ትውልድ ይባረክ የሚለው ምርቃት ለናት ሀገራችን ለኢትዮጵያ እንደደረሰላት ባንተ ነው የተመለከትኩት አሁንም ሁሉንም ትውልድ ፈጣሪ ለናት ህግራችን ይባርክላት እያልኩ ከልብ የማድንቅህ ፣የማከብርህ ድሬደዋ በልጅነቴ ይኖርኩባት ሀገር አንቺ ተብዬ ገብቼ እሜቴ የተባልኩባት ፣ልጄን ወልጄ ከሁሉ ህብረት ሰብ ጋር ያሳደግኩበት ሀገር ስለሆነች የምወዳትና የማከብራት ከተማ ስለሆነች እንዳንተ አይነቱን አስተዳዳሪ በማግኘትዋ ከልብ ደስተኛ ነኝ ሁለት ግዜ ድሬደዋ መጥቼ ከልብ ተደስቼ ነው የ የተመለስኩት ስለዚህ ለሁሉም ያንተን ልቦና ይስጠውና ሀገራችን እንደነበር የፍቅር ፣የመከባበር ሀገር ያድርግልን ፈጣሪን የምጠይቀው ይሄን ነው እንጸልያለን ፈጣሪ ያደርግልናል🎉
እንወድሀለን የድሬ ልጆች ኑርልን አባታችን
በጣም የምወደው እና የማከብረው ሰው ነው ፡፡ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅ❤❤❤❤
ሰይፉ፡እንዲህ፡አይነት፡መልካም፡ሰውን፡ደስ፡ብሎኛል፡ከንቲባ፡ከዲርን፡እዲሜና፡ጤና፡ይስጥልኝ
የተባረከ ሰው እረጅም እድሜ ይስጥህ ❤❤❤ሰው መሆን ይበልጣል ይሄ ለሆዳም ባለስልጣናት ትልቅ ትምህርት ነው
Great man...!!