በጣም ትወዱታላችሁ የምን ክሬም የምን ጄል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 128

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 3 роки тому +5

    ሰላም ለዚህ ቤት በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ የኔ ውድ😍👌👍ሼር

  • @borena109
    @borena109 3 роки тому +5

    ዋውው በጣም ምርጥ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ❤️❤️❤️ ሼር

    • @dubaidubai1789
      @dubaidubai1789 3 роки тому

      ሰላምነሽእህት

    • @dubaidubai1789
      @dubaidubai1789 3 роки тому

      ፃጉ ሬ በጣም እየሰባበረ አችገረኝ

    • @dubaidubai1789
      @dubaidubai1789 3 роки тому

      አች ያሳገግሽበት እንደት ጥቁር አዝመድ እንደምሰራ አስረጂይ

  • @danieltashel5360
    @danieltashel5360 2 роки тому +1

    ጥሩ ነው ! በምንድነው ምንታጠበው እና ደግሞ በስንት ደቅቃ ነው ?

  • @HdihHxoj
    @HdihHxoj Рік тому

    በጣም አሪፍ ተመችቶኛል በተረፈ ተልባው ተቀብተነው አንታጠበውም ነው

  • @MuleMule-w4o
    @MuleMule-w4o Рік тому

    ለስንት ሰኣት ወይም ደቂቃ ነው ምንዘፈዝፈው? እናም ከተጠቀምን በውሃላ መቼ ነው ምንታጠበው? እሄን መልሺሊኝ የኔ እህት

  • @ሰርካምነኚአበሻዋ
    @ሰርካምነኚአበሻዋ 2 роки тому

    በጣም ምርጥ ነዉ እና መሰግናለን በርቸ

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 роки тому +4

    በጣም ይገርማ ተልባ ቀቅዬ ነበር የምጠቀመው እሞክረዋለሁ ዘፍዝፌ❤️🙏🏼

  • @mesakbicha355
    @mesakbicha355 3 роки тому +4

    Tsegursh betam yamral ke ayn yawtash berchi👍

  • @haliyenatonafaki4968
    @haliyenatonafaki4968 3 роки тому +5

    የኔ ምን እደሚሻለው አላቅም እየተነቀለ እን ቢብሎኛል

  • @Kemem-vs7kt
    @Kemem-vs7kt Рік тому

    ታጥበሽ ከተቀባሽው ሁለተኛ ልትተታጠቢው ነው ወይስ እንደተቀባሽ ነው የሚቀር አልገባኝም አዲስ ልጀምር አስቤ ነው መልስ እፈልጋለሁ

  • @fatmuamohamed8689
    @fatmuamohamed8689 3 роки тому

    Batem aref zade now marre barchi thank you so much 💯❣👍👍

  • @estaralsoudi2172
    @estaralsoudi2172 2 роки тому +1

    Good

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 3 роки тому

    ሰላም ብያለሁ አሪፍ ጥቅም ለሴቶች አው ተቀሙት ላይክ ሰብ ሼር

  • @rahellove742
    @rahellove742 3 роки тому

    በቅርብ ነዉ የተቀላቀልኩሽ ግን በጣም ጎበዝ ነሽ በረች እናትየ

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 3 роки тому

    ለምን ስትገቢ አይታየኝም እማ ዋው በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ

  • @mesitesefaye2136
    @mesitesefaye2136 2 роки тому

    ለብዛትና ለርዝመቱ ምን ላድርግ

  • @mekides4718
    @mekides4718 3 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ነገር በርች እህታችን

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 роки тому +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ በርችልኝ

  • @EmanuelBerlen9704
    @EmanuelBerlen9704 3 роки тому +1

    Salam hi great friend God bless you 😀🙌

  • @HassetViews
    @HassetViews 3 роки тому

    Thankyou dear👍👍

  • @tsegabraha6145
    @tsegabraha6145 3 роки тому

    ኣሰራሩ ብታሳይን ጡሩ ነበር እና በርቺ

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu 3 роки тому

    ዋዉ አሪፍ ነዉ

  • @RihanaMohammed-x4l
    @RihanaMohammed-x4l Рік тому

    ❤❤❤

  • @HxhcydYcucucuz
    @HxhcydYcucucuz Рік тому +1

    መልስ ፃፌልኝ ተልባው የሚዘፈዘፈው ለስን ት ቀን ነው

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  Рік тому

      ለአራት ሰአታትም ትችያለሽ

    • @HxhcydYcucucuz
      @HxhcydYcucucuz Рік тому

      ከተቀባን በኋላ ለስንት ስአት ነው የሚቆየው ሳንታጠብ

  • @meribest6445
    @meribest6445 3 роки тому

    ehte tsgurshe betam yameral anchim endezaw ......le sent kn enzefezefew

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 3 роки тому +3

    እኔ ፍሪዝ ሳደርግ ስለሚያያዝ ሳበጥረው ብዙ ይበጣጠሳል

  • @qqaa3567
    @qqaa3567 3 роки тому

    አሪፍነው በርች ውዴ

  • @hawa6936
    @hawa6936 Рік тому

    እኔምለዉ ከትቅባን በሀላ አንታጠብዉ እንዴ

  • @angelicapugh483
    @angelicapugh483 3 роки тому

    Beautiful hair! Your beautiful!

  • @mebratyonas649
    @mebratyonas649 2 роки тому

    ❤❤❤❤👍👍

  • @yehualashetwondyifraw6744
    @yehualashetwondyifraw6744 2 роки тому

    Wow 🥰

  • @Zአልወድቅባይታጋይ
    @Zአልወድቅባይታጋይ 3 роки тому

    ፀጉርሽያምራል የኔ ከጆሮዬ በታችላይወርድ ፈርሟል ስልሽ😂😂ቅሉደህናይሁን ግን የተልባውን እሞክረዋለሁ

  • @mekides4718
    @mekides4718 3 роки тому +3

    ግን የኔ በጣም ይቆራረጣል ምን ላድርገው

  • @meroleta7430
    @meroleta7430 3 роки тому +1

    በናትሽ ውዴ ለቤትሽ አዲስነኝ እደው በመቤቴ ተልቦ ስሙ በአረብኛ ምንድ ነው ሚባለሁ ለገዛብዬ ስሙን አላወኩም ስሞትልሽ ንገሪኝ

    • @hanun14
      @hanun14 3 роки тому +1

      ብዙር ከታን بذور الكتان

  • @hailemariammulatu5450
    @hailemariammulatu5450 2 роки тому

    wow gud jop

  • @tube4689
    @tube4689 3 роки тому

    የኔማር መጥቻለሁኝ ትላንት መጥተሽ ነበር እኔዛሬ ብቅብያለሁኝ ውዴ በርቺልኝ ተልባ ለብዙ ነገር ጥቅማለው የኔውዶች

  • @hanatube2337
    @hanatube2337 3 роки тому +4

    እናመስግንአለን

  • @lemarmsekn5324
    @lemarmsekn5324 3 роки тому

    ጉበዝ በርቺ

  • @meuradseid3712
    @meuradseid3712 3 роки тому

    እስከመቸ ወይስ ለሥት ሰአት ወይስ ደቂቃ መልሺልኝ

  • @hanaethiopia4632
    @hanaethiopia4632 3 роки тому

    በርችልኝ ዉዴ በጣም ሀሪፍ

  • @hamadhhh9436
    @hamadhhh9436 2 роки тому

    💞💞💞💞💞

  • @seela1222
    @seela1222 2 роки тому +1

    Eshi. Wude. Denanesh. Egzaberi. Mezigni. Taliba. 2. Qeni. Chigir. Yelemi
    2keqmexe. Chigir. Yelemi

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 роки тому

      ምንም ችግር የለውም ያደርቀዋል እንጂ አይጎዳውም

  • @አላህምዱሊሏአለኩሌሀል

    የኔ ማር ተልባውን ስንትቀን ልዘፍዝፈው መልሽልኝ

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 роки тому

    Slasayashige betame enamesegenalen

  • @ዜድነኝየደራዋ-በ9ደ
    @ዜድነኝየደራዋ-በ9ደ 3 роки тому

    Wowu

  • @tigsttube9154
    @tigsttube9154 3 роки тому

    wow arf barchi

  • @kelemtube
    @kelemtube 3 роки тому

    Wow👌👍matacihlu

    • @annadarilghanem2601
      @annadarilghanem2601 3 роки тому

      ቆንጆ ስንት ቀን ነው የምንዘፈዝፈው

  • @sumayalove5313
    @sumayalove5313 3 роки тому +2

    Wel come ❤️❤️❤️❤️😘😘

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 3 роки тому

    Berechi

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 роки тому

    🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👏

  • @phanyfiker716
    @phanyfiker716 3 роки тому

    💚💚💛💛❤❤💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tigistteshome87
    @tigistteshome87 3 роки тому

    ዋዉ,ፀጎርሺ,በጣም,ያምራል

  • @sebrinshifa8007
    @sebrinshifa8007 3 роки тому

    Betam yeyayazal

  • @marege9773
    @marege9773 Рік тому

    ከተቀባን በሁአላ ባንታጠበወውስ

  • @beazaabra6425
    @beazaabra6425 3 роки тому

    Wow

  • @የሺይቱብ
    @የሺይቱብ 3 роки тому

    እናመሠግናለን ♥

  • @abbb9519
    @abbb9519 3 роки тому

    ውውውውው በጣም ድስ ይላል

  • @berasfew
    @berasfew 3 роки тому +1

    ሰላም ለዚ ቤት ቤተሰብ እንሁን እንዛመድ

  • @zizi5399
    @zizi5399 3 роки тому

    ማሻአላህደስይላል

  • @m.4582
    @m.4582 3 роки тому +1

    ተልባ በአረብኛ ምንድነው ስሙ

    • @qwertyuu7093
      @qwertyuu7093 3 роки тому

      ተልበ በአረብኝ ከትን

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ9መ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ9መ 3 роки тому

      አረብ ሀገር ተልባ አለ አይቸ እላውቅም

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 3 роки тому

      @@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ9መ እረ አለ ቤሩት አለ እኛቤት አለ

    • @MነኝyeenteLij
      @MነኝyeenteLij 3 роки тому

      @@zekiyatemam7901 ሰሙ ምን ይባላል በአረበኛ እህቴ🥰

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 3 роки тому

      @@MነኝyeenteLij ወላሂ ነገ ጠይቄ እነግርሻለው ግን አንዷ ተልባ ባረብኛ ከትን ነው አለች እኔ አላውቅም ደሞ ይውልሽ ቀላል ዘዴ ሰዎችሽ ጥሩ ከሆኑ እንዲያመጡልሽ ከፈለግሽ ባማርሻ ተልባ ብለሽ ሰርች አድርጊ ከዛ እስክሪን ሻት አንሽውና ለሚያመጣልሽ ሰው ይሄን አምጡልኝ በያቸው እራስሽ ከሆንሽ ወተሽ መግዛት የምትፈልጊው እቤት ያሉትን የምትቀርቢያቸውን ስሙን ጠይቂና መግዛት ትችያለሽ ካልሆነ ግን ጠይቄ እነግርሻለው አሁን አጠገቤ ሰው

  • @seela1222
    @seela1222 2 роки тому

    Eshi. Wude. Amesegnalo. Bexami. Amsegnalo.

  • @sige3587
    @sige3587 3 роки тому +2

    ስ ን ት ግ ዝ የ ይ ዘ ፈ ዘ ፋ ል ❤️❤️🍇🍇

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      አዎ ዘፍዝፈሽ ቢሆን ይመረጣል

  • @ayshamohammed3204
    @ayshamohammed3204 3 роки тому

    🌹

  • @semirahussaine6759
    @semirahussaine6759 2 роки тому

    ለስትቀንነውየምዘፈዝፈው

  • @betiwolloyoutubechannel7681
    @betiwolloyoutubechannel7681 3 роки тому

    ደምሬሻለሁ ውዴ

  • @tsehaywelday1129
    @tsehaywelday1129 2 роки тому +1

    ተፈጥሮ ነው ብዙ ኣታውረ

  • @mekiyasayed1683
    @mekiyasayed1683 3 роки тому +1

    ምንድ ነው ስም በአረበኛ

    • @tube4689
      @tube4689 3 роки тому

      ማር ደምሪኝ የኔውድ

    • @yrw9219
      @yrw9219 3 роки тому

      ህልባ ይባላል ሊላም ይኖረዋል

    • @hanun14
      @hanun14 3 роки тому +1

      @@yrw9219 አይደለም ሂልባ በአረብኛዉ አብሺ ማለት እኮ ነዉ ተልባ ደግሞ ብዙር ከታን ነዉ

  • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል

    ዉይ እረጅም ፀጉር ትርፉ ድከም ነዉ ላካ

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ 3 роки тому

      እስኪ አታሥቂኝ 😅😅😅 ለኔስ በሰጠኝ ባስቸገረኝ ይሔው ከጆሮየ አልወርድ ብሎኛል 😌😌

    • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
      @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 3 роки тому

      @@እስራሚዲያ አይዞሽ የእኔ ዉድ አይን አይኑን አትይዉ እክብከቤ የእረግሽለት ግን እድገቱ ላይ ጥኩረት አተርጊ ጤንናቱ ላይ አተኩሪ በእረሱ ጊዜ አድጎ ለዉጥ ተይዋለሽ

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ 3 роки тому

      @@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል እሽ እማ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 3 роки тому

      @@እስራሚዲያ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @hanun14
      @hanun14 3 роки тому

      @@እስራሚዲያ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እደኔ

  • @selamtube958
    @selamtube958 3 роки тому

    ማር በርች ተዛምደናል

  • @marege9773
    @marege9773 Рік тому

    የሚዘፈዘፈውለስት ሰአትነው

  • @barkaalameri5252
    @barkaalameri5252 3 роки тому

    Eyen yemifeligew yemasadigi now benatishi nigerinyi ishi

  • @iwwy6542
    @iwwy6542 3 роки тому

    ሰላምነሸ

  • @tsyonsemyat5925
    @tsyonsemyat5925 3 роки тому

    Inati ye telba simi be arebina mindinewu benatshi

  • @kelmkelm1911
    @kelmkelm1911 3 роки тому

    ተቀብተሽ ለስንት ቀን ታቆይዋለሽ

  • @seela1222
    @seela1222 2 роки тому

    Wude. Bexami. Asicenaqen. Tebexaxiso. Ascnaneqni

  • @selhidenenatenegey.b3897
    @selhidenenatenegey.b3897 3 роки тому +1

    ተቀብተን ስት ቀን እናሠቀምጠው
    በናትሺ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому +1

      ችግር የለውም ተልባ ጥቅም እንጂ ጉዳት የለውም የፈለግሽውን ቀን አቆይው

  • @husseinjezzeni6711
    @husseinjezzeni6711 3 роки тому

    👍👍🙏🙏🙏❤

  • @samragizaw8806
    @samragizaw8806 3 роки тому

    Amiyeeeeeeeeeeeee yene wudddddddd endih honesg bemayete desssss bilognal yene kimem eht berchi fetari yirdash

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 3 роки тому

    ለስት ሳት ነው የዘፈዘፈሹ

  • @bintusman583
    @bintusman583 3 роки тому

    ለእኔ አይስማማኝም ለምን ይሆን ከታጠብኩ በሓላ ድርቅ ነው የሚያደርገው

  • @ሀዋወረባቦ
    @ሀዋወረባቦ 3 роки тому +2

    ያንችበተፍጥሮ፣ታዳጊሥለሆነነው፣የኔስነቅነቅአይልም፣አትልፍእህቶቸ

  • @emuhailu9405
    @emuhailu9405 2 роки тому

    የምታደርጊውን አይታይም

  • @betiwolloyoutubechannel7681
    @betiwolloyoutubechannel7681 3 роки тому

    ሰላም ለዚህ ቤት እንደማመር

    • @tube4689
      @tube4689 3 роки тому

      ውዴ ደምሪኝ እመልሳለሁኝ የኔዋ

  • @muluyoutube3663
    @muluyoutube3663 3 роки тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ቤተሰቡ እንሁን

  • @tigsttube9154
    @tigsttube9154 3 роки тому

    wode inem gora bayi

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612
    @hulumtadergizedichaneamilk2612 3 роки тому

    Yen konjo lenko tesebabirko alkohlko

  • @denaytamenual2062
    @denaytamenual2062 3 роки тому

    Sent kin niw yemzefzafew

  • @rahelwassei1346
    @rahelwassei1346 3 роки тому

    Yemititatebobeti shapo asayini esiti

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu 3 роки тому +1

    ቀብተን ነው ምንተወው

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612
    @hulumtadergizedichaneamilk2612 3 роки тому

    Sint satinaw mekoyti mivhilo tzefzefo