Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርችልኝ እህት ❤️❤️ ሼር
👍በጣም ፍቱን ነው ለሚነቃቀል
እኔ ሹኩርቱን በውሀ እያፈለሁ ሂና እና ሥድር እጠቀምበታለሁ በጣም አሪፍ ነው❤❤❤❤❤
Sdr mnde new wude
እኔም ልጠቀምደ ሂናም ስድርም አለኝ
የኔውድ እንኳን ደናመጣሽ እናመሰግናለን ጎበዝ
Wow. Very nice. Thanks. My sister. 👌👌👌👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከሁለት ሣምንት በፊት የሽንኩርት ዉሀ አገጣሚ ስፈጭ ዉሀዉ በዛና ከስሩ የቀረዉን ዉሀ ከአቩካዶና ኮኮናት ኦይል ጋ ፈጭቸ ብዘባ ሽታዉ እስካሁን ያዉ ነዉ የሚመስለኝ ድጋሜ እንኳን ልቀባዉ ጥናት ይስጣችሁ
ለወንዶችም ይቻላል?
وصفاتك روعة 🌷ترجمي بالعربي
ወይኔ ሺታዉ እራሤ ደሮ የትሠራበት መሠለኝ ሺታዉ ቢቀር ይሻላል 😊😍
ወላሂ እኔም😆😆😆😆😆የሰራሁትንም እሥክደፋው ድረስ ደነገጥሁ😆😆😆የኔማር ሥራዬ ሥለሆነ አሣቅሽኝ💋💋💋💋💋👈
ለሽታው ቀረፋ ጨምሪበት ያጠፋዋል
አረ የኔ ፀጉር በየ ቀኑ እንደሱ ነዉ ምወጣዉ መላ ብይኝ ማሬ ከግንባሬ በጣም ነዉ የሳሳዉ
እኔ ምቀባዉ ቅባት ዘዘይቱን ነዉ ግን በጣም ይበላኛል እና ነጭ ነገር ይራገፋፊል ምን ልጠቀም ?
እንኳን ስላም መጣሺ እናመሰግናለን❤️❤️
Gvtesarinvyea
በጣምያምራል!
የኔ ምርጥ እናመሰግናለን❤️❤️👌
Bet sab in hun mamaye
ሰላም እህቴ ሽንጉርቱንና ዘንጅብሉን ስንፈጨው ውሃ ናደርግበታለን
ኧረ በጭራሽ እንዳታደርጊ
ሰለምነዉ.የኔ.ኢህት.ተመቺተኘሽ.ደነነሽ.ፀጉርሽ.መሸለ.ቢየለዉ
ማንኛዉምቅባትመሆንይችል
እህት አለም ሸንኩርቱን በውሃ አድርጌ ፈጨውት ሦሰት ቀን አቆየውት ውጭ በጣም ነው የሚሸተው
ቅርፋድ ወይም ቀረፋ ጨምሪበት ሽታው ይጠፋን ውዴ❤❤❤🎉
selam ehte bemejemeriya lemtlekiln vedio bemulu betam enamesegnalen bemeketel gn tshegure ejg ejg betam new minekelew ahun anchi tenekele blesh yasayeshwn etf new yene minekelew
ይታደሉታልጅ አይታገሉትም😜🤣🤣🤣ፀጉሬከጆሮዬ በላይሆኖ ቅሉ ደህናይሁን😜😜🤣🤣
😁😁😁ልክ ነሽ
ክክክክክክ ስልህ
🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂
የኔ.ኢነት.አስደደጉን.ቢትነግርኝ.ደስ.ይለኘል
ስንት ደቂቃ ማቆያት ይቻለል
እህቴ ለቤትሽ አድስ ነኝ እኔ ይለሁበት ፌሬሽ ዝንጅብል አይመጡም የተፈጨውን ነው እና እሱን ባደርገው ችግር አለው ነው የሚጨመርበት አለ ሌላ
Demrgn wude enam endach negn
እህቴ አይዞሸ በረቺ የእኔ ደግሞ ሳበጥረዉ ይረግፋል
እሱ ነው ያሳደገልሽ ወይስ ተፈጥሮ ነው
ፍሪ እባላለሁ አንዴ የተዘጋጀው ለሁለት ሳምንት ይሆናል ችግር የለውም
አዎ ፍርጅ ውስጥ አስቀምጠሽ ትችያለሽ
😏😏😏😏መሲ የብሬክስን ሚስት የምትመስለኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን በርች ማማየ
እረ ይቺ ቆንጆ ናት ሆ
Wow😙😍
Verye good ❤❤❤❤❤❤
ለስትሰአትነውእምናቆየው
Yene marrr qoniijjo ehite amesegenalaw yene asete wayi kelibii amesegenalaw tebarekh Lene tesemametugenal
Zayitu ye migib zeyit nw inde wayis ???
ሰለም እህቴ ሰለምነሽ ወይ እና ፀጉርሽ በጣም የምርል እና የኔ ፀጉር በጣም ትልቅ ነው ፍርፍር አለበት ምን ለሪገው እሺ መዳንት ይት ለምጣ የለውት ኳተሪ ነው የምተውቅው ፈርመሲ አለ ወይ ከለም ነገርኝ እሺ
ፎረፎር ነው ማሬ እኔም ነበረብኝ የሚያስጠላ ለዛውም ወደውጪ ስወጣ ሰው እራሴን ያይልኝ ነበር. እኔም በውሀ አሸው እና ነው የምወጣው መጀመሪያ ያደረኩበት ሀብሽና አርጎ ቀላቅዬ ተቀባሁት ጠፍ አብሹ ግን የተፈጨ መሆን አለበት ከዛ እራስሽ መድረቅ የለበትም ከቻልሽ የሰራሁትን ቅባት ሰርተሽ ተቀቢ ሂና በእንቁላል ካለሽ ቅቤ ጨምረሽ ቅቤ ከሌለሽ ቅባት አቡካዶ አድርገሽ ከሂናው ጋር ፈጭተሽ ተቀብተሽ ለአንድ ሰአት አቆይተሽ ታጠቢ ከዛ አንድም ነገር አታገኚ እራስሽ ላይ ኮስሞቲክስ እንዳትጠቀሚ ይሄ ይጠፍል ቀላል ነው
@@tube-gn3mx እህቴ ሚስንጃር አለሽ ወይ ከለሽ ስምሽ ነገርኝ
@@tube-gn3mx ወይም ፊሲብከ ስምሽ መናው
@@tube-gn3mx ቁጥሬን ይት ልላክልሽ ፈልጊሽ ነበር
በቲክቶክ ነይ fb ለይ ብዙ አካውንት ስላለኝ ያምታታሻል በቲክቶክ Amele 40 ብለሽ ሰርች አድርጊ ይወጣልሻል
ወይኔ ሽታውን አልቻልኩትም በጣም ነው የሚሸተው ምን ቢደረግበት ይቀንሳል
በቃ በዚህ ፈንታ ሂና ተቀቢ ማሬ
ኧር በናትሺ መላ በይኝ የኔ ፅጉሬ ተነቃቅሎ አለቀብኝ ሺኩርቱ የብስ ነው የሚበጣጥሰው እህት ሞክሬው ነበር
የሩዝ ውሃ እና የቅሪፉድ ውሃ ማታ ማታ ተጠቀሚ
ለምክርሽእናመሠግናለንውደ🌹የኔሳደርግለትይብስበታል
ሲጀመርም ፀጉርሽ ቆጆ ነው ብቻ በርበሬ ጨምሩ እዳትሉን እሱ ነው የቀረው kkkkk
ልክ፡እኮ፡ነሽ፡እህት፡በርበሬ፡ነው፡የቀራቸው
ለነገሩ፡ፀጉሯ፡ሢጀመር፡ሉጫ፡ነው
እንዴ እህቴ አልሰማሽምንዴ ሚጥሚጣ ተጀምሯልኮ ማለቴ እርጥቡ ክክክክክክ
@@hawaseid8466 ወይኔበሳቅአሉቴ የምርእናምደነውየቀረውግድ
@@hawaseid8466 ልክነሽ 😁😁😁😁😁
Wowww 👌 👌 👏👏👏👏👏👏👏❤❣
የኔ ያልሞከርኩት የለም ግን ይነቃቀላል
ይሄን ቅባት ስሪና ተጠቀሚና ፀጉርሽ ለውጥ ከሌለው እኔ ውሸታም ልሁን በይ ዛሬ ሁሉም ካለሽ ስሪና ተቀቢ
እንኳን ስላም መጣሺእሚገርምሺ ትናንት ሳሳብሺነበር
የኔ ውድ እህት እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ውዴ
,ቢቀርስሆ
👍👌
ማማዬ ያንቺ ፀጉር ተፈጥሮ ነዉ እርዝመቱ እኔ ስንት አመት ሙሉ ለፋዉ ያዉ ነወ ስንከባከበዉ ጭራሺ አለቀ መላጣ ልሆን ትንሺ ነዉ የቀረኝ ስለዚህ መንከባከብ እርግፍ አርጌ ትቺዋለዉ
እንደእኔ በበላየ ላይ አለቀ ግራ ገባኝ የአረብ ሀገር ውሀ ጨረሰው ሽበት ወረረኝ ይከብዳል
@@sirguttube ሀያቲ ሚስኪን ሁለችን ነዉ ሽበት የለእድሜየችን ዉርር የደረገንፀጉር ጭንቀት ሀሰብ አይወድም የፈለጋ የህል ብንከበከበዉ ዉስጠችን ደስተኛ ከልሆና ምንም ለዉጥ አይኖረዉም
እኔ ያልተጨነኩ ማን ይጨነቅ የአረብ ሀገር ኑሮ 5 አመት የሰራሽው በሀዋላ ከተካድሽ ቁሞ መሄድ እራሱ ይከብዳል ስለሁሉም በህይወት አለሁ ተመስገን እህቴ መጨረሻየን ያሳምርልኝ
@@sirguttube የኔ ዉድ አብሽር አላህ የተሻለዉን ይተከልሽ የበለጣ የጠነክርሽ ኢንሻአላህ ትግስት ከደረግሽ ጤና ከለሽ ምንም ምተጪዉ ነጋር ዬለምእኔም 7 አመት የሰረሁበትን ተክጀለዉ አሁን አልሀምዱሊላህ ከ7 አመቱ በተሻለ በሦስት አመት ዉጤተማ ደስተኛ ሆኛለዉ ምንም ቢከፈሽ አማስጋኝ ሁኝ ጀነት እንኳን ቀድሞ የምገቡት አማስጋኞች ነቸዉ እናም አላህ የፅነነሽ የለሰብሽበትን ሀላል እርዝቅ ይረዝቅሽ የስደስትሽ
@@ስደትበለዉለታዬስልኬናብሴ አሜን እህቴ በዱአሽ አስቢኝ የሰው ልጅ ፈተናው ብዙ ነው አይዞሽ ጠንክሩ ፈተናወች ሁሉ ለበጎ ናቸው
ምን ይሻለኛል መላ በሉኝ ክስክስ ይላል ምን ላድርገው
በረችልን እህታችን
እስኪ ልሞክረውና ለውጥ ካለው አመሰግንሻለሁ
ወድ የደምሪኚ እኔም እደምርሺ አለሁ በተረፈ አሪፋነው
ጅንጅብል እና ሎሚ ጨምቀሺ ተጠቀሚ ከራሤ ተሞክሮ ነው እልም ነው የሚያደርግልሺ ሞክሪው
ግን አዳታቆይው በጣም በዛ ከተባለ 30ደቂቃ ብቻ
ጀግና ነሺ ማር በርች
አሠገድየ ደሞ መዳምን ሽታ የሌለው ነገር
ማሬ በቃ በዚህ ፍንታ ሂና በቅቤ በእንቁላል አድርገሽ ተቀቢ ማሪያምን መነቃቀሉ ይቆማል መጨረሻ የገላገለኝ ሂናው ነው
@@tube-gn3mx እሺ አማየ ግን ቅቤውንስ የት አግኘቸው በወይራ ዘይት አቀባ አንደሁ እንጂ
@@ESKEDARTUBE የወይራ ዘይት ለራስ ቅልሽ እንጂ ለፀጉር አይስማማም ብዙ ግዜ ተቀብቼ ፀጉሬ ይያያዝ ነበር ሌላ ቅባት ካለሽ በሌላ ቅባት ደባልቀሽ ተቀቢ ውዴ
ሺታው በጣም እሚያስጠላ ነው 😢😢😢
👍👍👍👍👍👍
ትንሽ ድምፅ እህቴ
Amesegenalaw yene asete wayi 🙏🏽🙏🏽💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
የኔ ውድ በርቺ😘😘😘😍😍
እኳስላም መጣሺ እናመስግናለውዴ
እናመሰግናለን እህት በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
Waw
ተባረኪ፡በብዙ
ምወድሽህ በርችህ ጡር ነገር ነዉ
Ibakishi for ofor alqimi alnee milargi yinaqaqlali
😊😊😊😊😊❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Sejemre tsegureshe konjonew
ሽታውስ ማዳም ቤት የምንሠረው ሻቃሎች
አቤት ፀጉርሽ ግን ስያምር♥♥
ሠላምእህቴእውነትግንእድህያሥረዘመልሸእሡነው
Barch mamaye
እረ ከሱ በላይ ምን ፈልገሽ ነው
ያለው ይበቃሻል ምን ይገርማል ቢወጣ
በርቺ
Ok
AbiJB
Enateye berechi wede
❤️❤️❤️👍👍👍
Yen konjo berchi ema
wooow barchi qonjo batsabi arging
እሺ አመሰግናለሁ
እሺ እህት በርቺ
ሠላም በላይክ ቤተሠብነኝ መልሺ
አይይይይ እኔ ፀጉሬ ገመድ ነበር አሁን ሞሎየ ወጣ 😭😭😭
ጐበዝ በርቺ
እንዛመድ በቅነቲ
በርች
በርችልኝ
እረ የኔም ነዉ እንዳች
Yene konjo ❤♥💖😍✨
good
❤️❤️❤️🙏
ስቭ አድርጌሻለሁ አርጊኝ
እናማሰግናለንንንን
የኔመልካም
እባክሽ ደምሪኝ
Amesegnalehu eht
❤❤❤❤❤❤
Puyiwsa
ወደ ገደለው ግቢ
Wwwwwwo Wwwo
ደምሪኝ ማር
ድምፅሽ ግን አይሰማም
ዝጂብል ፣የለኝም
እኔ.እሰጥሻለሁታዲያ.ግዟ
ሁሉም ቢሆንስ
💕💕💕💕💕💃
ወውፀጉርሺየራስሺነውግንያምራል
ደምሩኘ ወዲ
ደመርኩሽ ዉዴ ነይ መልሽልኝ በታማኝነት
Selam
ምንም.ማስታወቂያ.የለሽም
የኔ.ቆንጇኣ.ማስታወቂያ.ጨምራ.ዬትብ.እንዲከፋልሽ.ብራ
Are ancs zemede behonsh slemshef new tenechachton alkon sdet new enayalehut mnmaderg endalebgn chnkognan
ድምጽሽ አይሰማም እኮ
ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርችልኝ እህት ❤️❤️ ሼር
👍በጣም ፍቱን ነው ለሚነቃቀል
እኔ ሹኩርቱን በውሀ እያፈለሁ ሂና እና ሥድር እጠቀምበታለሁ በጣም አሪፍ ነው❤❤❤❤❤
Sdr mnde new wude
እኔም ልጠቀምደ ሂናም ስድርም አለኝ
የኔውድ እንኳን ደናመጣሽ እናመሰግናለን ጎበዝ
Wow. Very nice. Thanks. My sister. 👌👌👌👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከሁለት ሣምንት በፊት የሽንኩርት ዉሀ አገጣሚ ስፈጭ ዉሀዉ በዛና ከስሩ የቀረዉን ዉሀ ከአቩካዶና ኮኮናት ኦይል ጋ ፈጭቸ ብዘባ ሽታዉ እስካሁን ያዉ ነዉ የሚመስለኝ ድጋሜ እንኳን ልቀባዉ ጥናት ይስጣችሁ
ለወንዶችም ይቻላል?
وصفاتك روعة 🌷ترجمي بالعربي
ወይኔ ሺታዉ እራሤ ደሮ የትሠራበት መሠለኝ ሺታዉ ቢቀር ይሻላል 😊😍
ወላሂ እኔም😆😆😆😆😆የሰራሁትንም እሥክደፋው ድረስ ደነገጥሁ😆😆😆የኔማር ሥራዬ ሥለሆነ አሣቅሽኝ💋💋💋💋💋👈
ለሽታው ቀረፋ ጨምሪበት ያጠፋዋል
አረ የኔ ፀጉር በየ ቀኑ እንደሱ ነዉ ምወጣዉ መላ ብይኝ ማሬ ከግንባሬ በጣም ነዉ የሳሳዉ
እኔ ምቀባዉ ቅባት ዘዘይቱን ነዉ ግን በጣም ይበላኛል እና ነጭ ነገር ይራገፋፊል ምን ልጠቀም ?
እንኳን ስላም መጣሺ እናመሰግናለን❤️❤️
Gvtesarinvyea
በጣምያምራል!
የኔ ምርጥ እናመሰግናለን❤️❤️👌
Bet sab in hun mamaye
ሰላም እህቴ ሽንጉርቱንና ዘንጅብሉን ስንፈጨው ውሃ ናደርግበታለን
ኧረ በጭራሽ እንዳታደርጊ
ሰለምነዉ.የኔ.ኢህት.ተመቺተኘሽ.ደነነሽ.ፀጉርሽ.መሸለ.ቢየለዉ
ማንኛዉምቅባትመሆንይችል
እህት አለም ሸንኩርቱን በውሃ አድርጌ ፈጨውት ሦሰት ቀን አቆየውት ውጭ በጣም ነው የሚሸተው
ቅርፋድ ወይም ቀረፋ ጨምሪበት ሽታው ይጠፋን ውዴ❤❤❤🎉
selam ehte bemejemeriya lemtlekiln vedio bemulu betam enamesegnalen bemeketel gn tshegure ejg ejg betam new minekelew ahun anchi tenekele blesh yasayeshwn etf new yene minekelew
ይታደሉታልጅ አይታገሉትም😜🤣🤣🤣ፀጉሬከጆሮዬ በላይሆኖ ቅሉ ደህናይሁን😜😜🤣🤣
😁😁😁ልክ ነሽ
ክክክክክክ ስልህ
🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂
የኔ.ኢነት.አስደደጉን.ቢትነግርኝ.ደስ.ይለኘል
ስንት ደቂቃ ማቆያት ይቻለል
እህቴ ለቤትሽ አድስ ነኝ እኔ ይለሁበት ፌሬሽ ዝንጅብል አይመጡም የተፈጨውን ነው እና እሱን ባደርገው ችግር አለው ነው የሚጨመርበት አለ ሌላ
Demrgn wude enam endach negn
እህቴ አይዞሸ በረቺ የእኔ ደግሞ ሳበጥረዉ ይረግፋል
እሱ ነው ያሳደገልሽ ወይስ ተፈጥሮ ነው
ፍሪ እባላለሁ አንዴ የተዘጋጀው ለሁለት ሳምንት ይሆናል ችግር የለውም
አዎ ፍርጅ ውስጥ አስቀምጠሽ ትችያለሽ
😏😏😏😏መሲ የብሬክስን ሚስት የምትመስለኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን በርች ማማየ
እረ ይቺ ቆንጆ ናት ሆ
Wow😙😍
Verye good ❤❤❤❤❤❤
ለስትሰአትነውእምናቆየው
Yene marrr qoniijjo ehite amesegenalaw yene asete wayi kelibii amesegenalaw tebarekh Lene tesemametugenal
Zayitu ye migib zeyit nw inde wayis ???
ሰለም እህቴ ሰለምነሽ ወይ እና ፀጉርሽ በጣም የምርል እና የኔ ፀጉር በጣም ትልቅ ነው ፍርፍር አለበት ምን ለሪገው እሺ መዳንት ይት ለምጣ የለውት ኳተሪ ነው የምተውቅው ፈርመሲ አለ ወይ ከለም ነገርኝ እሺ
ፎረፎር ነው ማሬ እኔም ነበረብኝ የሚያስጠላ ለዛውም ወደውጪ ስወጣ ሰው እራሴን ያይልኝ ነበር. እኔም በውሀ አሸው እና ነው የምወጣው መጀመሪያ ያደረኩበት ሀብሽና አርጎ ቀላቅዬ ተቀባሁት ጠፍ አብሹ ግን የተፈጨ መሆን አለበት ከዛ እራስሽ መድረቅ የለበትም ከቻልሽ የሰራሁትን ቅባት ሰርተሽ ተቀቢ ሂና በእንቁላል ካለሽ ቅቤ ጨምረሽ ቅቤ ከሌለሽ ቅባት አቡካዶ አድርገሽ ከሂናው ጋር ፈጭተሽ ተቀብተሽ ለአንድ ሰአት አቆይተሽ ታጠቢ ከዛ አንድም ነገር አታገኚ እራስሽ ላይ ኮስሞቲክስ እንዳትጠቀሚ ይሄ ይጠፍል ቀላል ነው
@@tube-gn3mx እህቴ ሚስንጃር አለሽ ወይ ከለሽ ስምሽ ነገርኝ
@@tube-gn3mx ወይም ፊሲብከ ስምሽ መናው
@@tube-gn3mx ቁጥሬን ይት ልላክልሽ ፈልጊሽ ነበር
በቲክቶክ ነይ fb ለይ ብዙ አካውንት ስላለኝ ያምታታሻል በቲክቶክ Amele 40 ብለሽ ሰርች አድርጊ ይወጣልሻል
ወይኔ ሽታውን አልቻልኩትም በጣም ነው የሚሸተው ምን ቢደረግበት ይቀንሳል
በቃ በዚህ ፈንታ ሂና ተቀቢ ማሬ
ኧር በናትሺ መላ በይኝ የኔ ፅጉሬ ተነቃቅሎ አለቀብኝ ሺኩርቱ የብስ ነው የሚበጣጥሰው እህት ሞክሬው ነበር
የሩዝ ውሃ እና የቅሪፉድ ውሃ ማታ ማታ ተጠቀሚ
ለምክርሽእናመሠግናለንውደ🌹የኔሳደርግለትይብስበታል
ሲጀመርም ፀጉርሽ ቆጆ ነው ብቻ በርበሬ ጨምሩ እዳትሉን እሱ ነው የቀረው kkkkk
ልክ፡እኮ፡ነሽ፡እህት፡በርበሬ፡ነው፡የቀራቸው
ለነገሩ፡ፀጉሯ፡ሢጀመር፡ሉጫ፡ነው
እንዴ እህቴ አልሰማሽምንዴ ሚጥሚጣ ተጀምሯልኮ ማለቴ እርጥቡ ክክክክክክ
@@hawaseid8466 ወይኔበሳቅአሉቴ የምርእናምደነውየቀረውግድ
@@hawaseid8466 ልክነሽ 😁😁😁😁😁
Wowww 👌 👌 👏👏👏👏👏👏👏❤❣
የኔ ያልሞከርኩት የለም ግን ይነቃቀላል
ይሄን ቅባት ስሪና ተጠቀሚና ፀጉርሽ ለውጥ ከሌለው እኔ ውሸታም ልሁን በይ ዛሬ ሁሉም ካለሽ ስሪና ተቀቢ
እንኳን ስላም መጣሺእሚገርምሺ ትናንት ሳሳብሺነበር
የኔ ውድ እህት እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ውዴ
,ቢቀርስሆ
👍👌
ማማዬ ያንቺ ፀጉር ተፈጥሮ ነዉ እርዝመቱ እኔ ስንት አመት ሙሉ ለፋዉ ያዉ ነወ ስንከባከበዉ ጭራሺ አለቀ መላጣ ልሆን ትንሺ ነዉ የቀረኝ ስለዚህ መንከባከብ እርግፍ አርጌ ትቺዋለዉ
እንደእኔ በበላየ ላይ አለቀ ግራ ገባኝ የአረብ ሀገር ውሀ ጨረሰው ሽበት ወረረኝ ይከብዳል
@@sirguttube
ሀያቲ ሚስኪን ሁለችን ነዉ ሽበት የለእድሜየችን ዉርር የደረገን
ፀጉር ጭንቀት ሀሰብ አይወድም የፈለጋ የህል ብንከበከበዉ ዉስጠችን ደስተኛ ከልሆና ምንም ለዉጥ አይኖረዉም
እኔ ያልተጨነኩ ማን ይጨነቅ የአረብ ሀገር ኑሮ 5 አመት የሰራሽው በሀዋላ ከተካድሽ ቁሞ መሄድ እራሱ ይከብዳል ስለሁሉም በህይወት አለሁ ተመስገን እህቴ መጨረሻየን ያሳምርልኝ
@@sirguttube
የኔ ዉድ አብሽር አላህ የተሻለዉን ይተከልሽ የበለጣ የጠነክርሽ ኢንሻአላህ ትግስት ከደረግሽ ጤና ከለሽ ምንም ምተጪዉ ነጋር ዬለም
እኔም 7 አመት የሰረሁበትን ተክጀለዉ አሁን አልሀምዱሊላህ ከ7 አመቱ በተሻለ በሦስት አመት ዉጤተማ ደስተኛ ሆኛለዉ ምንም ቢከፈሽ አማስጋኝ ሁኝ ጀነት እንኳን ቀድሞ የምገቡት አማስጋኞች ነቸዉ እናም አላህ የፅነነሽ የለሰብሽበትን ሀላል እርዝቅ ይረዝቅሽ የስደስትሽ
@@ስደትበለዉለታዬስልኬናብሴ አሜን እህቴ በዱአሽ አስቢኝ የሰው ልጅ ፈተናው ብዙ ነው አይዞሽ ጠንክሩ ፈተናወች ሁሉ ለበጎ ናቸው
ምን ይሻለኛል መላ በሉኝ ክስክስ ይላል ምን ላድርገው
በረችልን እህታችን
እስኪ ልሞክረውና ለውጥ ካለው አመሰግንሻለሁ
ወድ የደምሪኚ እኔም እደምርሺ አለሁ በተረፈ አሪፋነው
ጅንጅብል እና ሎሚ ጨምቀሺ ተጠቀሚ ከራሤ ተሞክሮ ነው እልም ነው የሚያደርግልሺ ሞክሪው
ግን አዳታቆይው በጣም በዛ ከተባለ 30ደቂቃ ብቻ
ጀግና ነሺ ማር በርች
አሠገድየ ደሞ መዳምን ሽታ የሌለው ነገር
ማሬ በቃ በዚህ ፍንታ ሂና በቅቤ በእንቁላል አድርገሽ ተቀቢ ማሪያምን መነቃቀሉ ይቆማል መጨረሻ የገላገለኝ ሂናው ነው
@@tube-gn3mx እሺ አማየ ግን ቅቤውንስ የት አግኘቸው በወይራ ዘይት አቀባ አንደሁ እንጂ
@@ESKEDARTUBE የወይራ ዘይት ለራስ ቅልሽ እንጂ ለፀጉር አይስማማም ብዙ ግዜ ተቀብቼ ፀጉሬ ይያያዝ ነበር ሌላ ቅባት ካለሽ በሌላ ቅባት ደባልቀሽ ተቀቢ ውዴ
ሺታው በጣም እሚያስጠላ ነው 😢😢😢
👍👍👍👍👍👍
ትንሽ ድምፅ እህቴ
Amesegenalaw yene asete wayi 🙏🏽🙏🏽💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
የኔ ውድ በርቺ😘😘😘😍😍
እኳስላም መጣሺ እናመስግናለውዴ
እናመሰግናለን እህት በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
Waw
ተባረኪ፡በብዙ
ምወድሽህ በርችህ ጡር ነገር ነዉ
Ibakishi for ofor alqimi alnee milargi yinaqaqlali
😊😊😊😊😊❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Sejemre tsegureshe konjonew
ሽታውስ ማዳም ቤት የምንሠረው ሻቃሎች
አቤት ፀጉርሽ ግን ስያምር♥♥
ሠላምእህቴእውነትግንእድህያሥረዘመልሸእሡነው
Barch mamaye
እረ ከሱ በላይ ምን ፈልገሽ ነው
ያለው ይበቃሻል ምን ይገርማል ቢወጣ
በርቺ
Ok
AbiJB
Enateye berechi wede
❤️❤️❤️👍👍👍
Yen konjo berchi ema
wooow barchi qonjo batsabi arging
እሺ አመሰግናለሁ
እሺ እህት በርቺ
ሠላም በላይክ ቤተሠብነኝ መልሺ
አይይይይ እኔ ፀጉሬ ገመድ ነበር አሁን ሞሎየ ወጣ 😭😭😭
ጐበዝ በርቺ
እንዛመድ በቅነቲ
በርች
በርችልኝ
እረ የኔም ነዉ እንዳች
Yene konjo ❤♥💖😍✨
good
❤️❤️❤️🙏
ስቭ አድርጌሻለሁ አርጊኝ
እናማሰግናለንንንን
የኔመልካም
እባክሽ ደምሪኝ
Amesegnalehu eht
❤❤❤❤❤❤
Puyiwsa
ወደ ገደለው ግቢ
Wwwwwwo Wwwo
ደምሪኝ ማር
ድምፅሽ ግን አይሰማም
ዝጂብል ፣የለኝም
እኔ.እሰጥሻለሁ
ታዲያ.ግዟ