ፀጉራችሁ እየተነቃቀለ እየሸሸ እየሳሳ ለተቸገራችሁ በሙሉ ከነዚህ 3/ ባይኖራችሁ ግድ አንዱን ተጠቀሙ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 503

  • @yezimareTube
    @yezimareTube 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህታችን እንዴት ነሽ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም በቁሩፋንድ ውሀ ተጠቀሜ በጣም አርፍ ነው እኔ በሶስት ስምንት ለውጥ አያው እውነት ክበርልን

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 3 роки тому +123

    ቪድዮ ብሰራላችሁ ደስ ይለኝ ነበር
    እኔም የምጠቀማቸውን ማስኮች
    በተለይ ለሚሳሳ ፀጉር
    ቪድዮ ስሪ የሚል ካለ 😂👍

    • @yanitahokunabasemihtaxaraw7951
      @yanitahokunabasemihtaxaraw7951 3 роки тому +2

      አረ ፀጉሬ ተነቀቅሎ አለቀ እስቲ እዚው ንገርኝ በ አለህ

    • @cameliaorneck6079
      @cameliaorneck6079 3 роки тому

      Si on ne comprend pas la langue. Arabe comment on fais pour comprendre se que vous dite bonne journnes

    • @bbbhali7726
      @bbbhali7726 3 роки тому

      @@yanitahokunabasemihtaxaraw7951 ⁷the

    • @hanaabebe9333
      @hanaabebe9333 3 роки тому

      ስልክሽን ለክልኝ የኔ ቆንጆ

    • @لاتحزنإناللهمعسابرين
      @لاتحزنإناللهمعسابرين 3 роки тому +3

      ኧረ ባላህ እዚ ላይ ሹክ በይኝ ፀጉሬ በጣም ነወ የሣሣብ በሀቅ አጅር ታገኝ አለሽ ሹክ በይኝ በፈጠረሽ

  • @ትግራይመቦቆልስልጣነእያ

    እናመሰግናለን እህታችን እኔ ቅሩንፉድና ጥቁር ኣዝሙድ ቅባት ስላልነበረኝ ብዘይት ፍጭቼ ቀብቼ ሹርባ ስርቼ ማታ ማታ ትንሽ ትንሽ እየቀባሁኝ በአንድ ሳምንት ለውጥ አግኝቼበታለው ለስልሶልኛል መበጣጠስም ብጣም ቀንሰዋል እና ምናለበት ቀደም ብዬ ባዎኩሽ ነው ያልኩኝ ሽታው ራሱ ደስ ሲል 😍

  • @borena109
    @borena109 3 роки тому +8

    ዋውው ነው ልክ አንች ሰርቸው በጣም ለውጥ እያየሁበት ነው ሽታውም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ማማዬ ❤️❤️ ሼር

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому +1

      ቀይ ስንገናኝማ እኔ ነኝ ፀጉርሽን የምከባከብልኝ የኔ ውድ እህት ስስቴ

    • @borena109
      @borena109 3 роки тому +1

      እኔኮ ወጥ ቤት እንዳይሆን ፈርቸ ነው 🤣🤣 ይሆ ግን ሽታው በጣም ደስ ይላል ቁርፍዱ ነው መሰል ያጣፈጠው የኔ ውደ 🥰🥰

    • @zeinebamohammed6052
      @zeinebamohammed6052 3 роки тому

      @@borena109
      ክክክክክ

    • @ዜድብንትኑርዬ
      @ዜድብንትኑርዬ 3 роки тому

      @@borena109 እዴት ነው የተጠቀምሽው ውዴ

    • @asrat7146
      @asrat7146 3 роки тому

      @@borena109 ክክክክክ አሁንማ ሽሮ ብቻ ነዉ ጥቅም ላይ ያልዋለዉ ክክክክክ

  • @genetewendemuwedemu4814
    @genetewendemuwedemu4814 3 роки тому +25

    ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም አለ ያገሬሠው

  • @helenabarham5499
    @helenabarham5499 3 роки тому +1

    Hello sis thank you for shearing
    But I have one question for you
    Where can I buy the hair brush that you using?

  • @naema1294
    @naema1294 3 роки тому

    ቪዲዮሽን ካየሁ በኋላ እኔም ተጠቀምኩት ቁርፍድ በጣም አሪፍነዉ እናመሰግናለን

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 роки тому +8

    Woooooow I will try this out tomorrow evening hun thank you 😊 😘 💕

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @hnanhnan918
    @hnanhnan918 3 роки тому +2

    እህት የምትቀቢው በሳምት አድቀን ነው ወይስ እደትነው ከታጠብሺ ቡሀላስ ምን ትጠቀሚአለሺ ከቻልሺ መልሺልኝ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      ከቻልሽ በየቀኑ መቀባት ትችያለሽ ግን ተቀብተሽ መታጠብ ስላለብሽ በሳምንት አንዴ እንደቅቤ ተቀብተሽ ሁለት ቀን ብታቆይው አሪፍ ነው ከዛ መታጠብ

    • @hnanhnan918
      @hnanhnan918 3 роки тому

      አመሰግናለሁ እሺ እህቴ

  • @moreshfano24
    @moreshfano24 2 роки тому +1

    ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ እኳን ሰላም መጣሽ እህቴ የኔ ፀጋር የምር መሰባበሩን ምንም አለቋመም እኳን መርዘም ቀርቶ ያለውም በረከፍ በጣም ይረግፍል ምን ላድርገው

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 роки тому

      ቻሌንጅ ጀመሪያለሁ ማሬ ተከታተይ

  • @selamtube5007
    @selamtube5007 3 роки тому +12

    ጎበዝ እውነት ቆጆ ነው በተለይ በኮኮናት ኦይል ተጠቀሙት ፀጉር ያሳምራል መነቃቀሉንም ይቀንሳል እኔ እጠቀመዋለሁ

    • @samaiasem7207
      @samaiasem7207 3 роки тому

      ኮኮናቱ ሲቀዘቅዝ አይረጋም?

    • @selamtube5007
      @selamtube5007 3 роки тому

      @@samaiasem7207 አይረጋም

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul 3 роки тому

      @@selamtube5007 sub እንዛመዲ

    • @selamtube5007
      @selamtube5007 3 роки тому

      @@tube-yn2ul እሽ አችም ነይ ወደኔ 😘

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul 3 роки тому

      @@selamtube5007 ደምሬሻለሁ እኮ ዉዴ

  • @wowwow5399
    @wowwow5399 3 роки тому

    ውዴ ጂጂብል እርጥቡን ፍቄ ልጠቀመው ስለ ጂጂብሉ አልገባኝም መልሺልኝ ማሬ 🙏

  • @molomolo5389
    @molomolo5389 3 роки тому +1

    ሰለም ለች ይሁን እህታችን እበክሽ ለምበጠጠሰዉ ይሆነል ፐርም ፀጉሬን አከሰረዉ እበክሽ ማለ ከለሽ ፈልግሎኝ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      አዎ ውዴ ይሆናል

  • @እሙከሚላነኝከወደወሎ

    ጥሩ ነው የቁርንፉዱንን ጥቁር አዝሙዱን እየተጠቀምኩት ነው በዘይት ዘይቶን አፍልቸ ጥሩ ነው

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 3 роки тому

      እስቲ ንገሪኝ እንዴት ነው የምትጠቀሚው

    • @SofiyaBinteYimertube
      @SofiyaBinteYimertube 3 роки тому

      የተፈጨውን ብንጠቀመው ቅርንፉድይሆናልወይ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 3 роки тому +2

      @@SofiyaBinteYimertube ያልተፈጨ የለሽም ሶፊ የሚሆን ይመስለኛል መሲ ይቱብም ፈጭታነው የሰራችው ግን የሷ አፈጫጨት በጣም ዱቄት አላደረገችውም ዝም ብሎ ሸርከት ሸርከት ነው ያደረገችው ደና ማጠፈፍያ ካለሽ ትችያለሽ ወይም ነጠላ ነገር ለምን ዘይቱ ብቻ እንዲወርድልሽ ማለት ነው የሻይ ማጥለያ አይሆንም አንቺ የተፈጨ ስለሆነ የምትጠቀሚው እሱ ደሞ በጣም የላመ ነው ስትታጠቢ ያስቸግርሻል ደቄት ስለሆነ ከፀጉርሽ ላይ ቶሎ ላይፀዳ ይችላል

    • @SofiyaBinteYimertube
      @SofiyaBinteYimertube 3 роки тому

      @@zekiyatemam7901 እሽ የኔውድ ከልብ አመሰግናለሁ ስላብራራሽልኝ አወ ስንታጠብ ከፀጉራችን አይወጣም ሂና ለመቀባት ፀጉሬ ይይዛል ከሙገባውበላይ እና መቀባት የፈለኩ ግን ድቃቅነቱ ከፀጉር ለመውጣትያለውን ድካም ብዙ አይመቸኝም

  • @ZenbabaYshenw
    @ZenbabaYshenw 4 місяці тому

    እኔምልሽ እህቴ የምግብ ዘይት መሆን ይችላል እስቲ ንገሪኝ

  • @ngsteyhabshawit8275
    @ngsteyhabshawit8275 3 роки тому

    እሞክረዋለሁ እራቁቴን ቀርቻለሁ ሸር ስላደረግሽልን ተባረኪ ሲሱ

  • @kiyuu4335
    @kiyuu4335 3 роки тому +1

    Bee sintii Warii yasrezimal maleti bee sint qen Lewix ysayal ihtee??🥰

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      ማሬ እንዳጠቃቀምሽ ነው በደንብ ቅባቱን የምትቀቢ ከሆነ ብዙ ሌጆች በወሩ ነው ለውጥ አይተንበታል እያሉ የኮመቱልኝ በጣም አሪፍ ነው ተጠቅመሽ ኮመንት አስቀምጭልኝ

    • @kiyuu4335
      @kiyuu4335 3 роки тому

      @@tube-gn3mx ishi mar🥰

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 3 роки тому

    ተባረኪ፡ማም፡ዋዉ፡፡ያምራል፡፡ፀጉሬ፡በጣም፡ሳበጥረዉ፡፡እየወጣብኝ፡፡ነዉ፡፡ንገሪኝ

  • @mastewalgirma7281
    @mastewalgirma7281 3 роки тому +1

    Endemanignawm kibat bitekemew ena besamnt 1 gize bitatebews gudat alew??

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      ማሬ እንዲያዊም ሁሌ ነው መቀባት ያለብሽ ያለማቋረጥ ካለበለዛ ለውጥ አይመጣም

  • @MnNm-rp4it
    @MnNm-rp4it 6 місяців тому +1

    ዬኔ እህት ዋሃለዉ ለጠረዉ

  • @Mazakiros
    @Mazakiros 3 роки тому +5

    የናትየ የኔ ዋ በጣም ቆንጆ ስራ ነው
    እናመሰግናለን እህታችን ጎበዝ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @hhjqbabce6775
    @hhjqbabce6775 3 роки тому +1

    እግዚኣቢሄር ይስጥልኝ በኡነት በጣም ጥሩ ነው ፀጉሬ በጣም ምርጥ እየሆነ ነው የሚገኝው እና እግዚኣቢሄር ይጥልኝ ላቺ ወደድኩሽ በጣም በጣም የኔ ጣፋጭ ❤😘😘😘😘😘😘😘

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      ፈጣሪ አብዝቶ ይውደድሽ እንዴት ደስ ይላል ካፍሽ የወጣው ቃል

  • @romatesfaghzi6628
    @romatesfaghzi6628 3 роки тому +1

    Shalom argie baltameb men yargengal ?

  • @ይችነችሀገሬ
    @ይችነችሀገሬ 3 роки тому +1

    Degmo stamri tebareki hubiye😊😊

  • @SofiyaBinteYimertube
    @SofiyaBinteYimertube 3 роки тому +1

    ቁርንፉዱ የተፈጨው ለረቤች ቡናላይምንጨምረውን መጠቀም አለብን ወይ

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 3 роки тому +1

    ሰላምሽይ ይብዛ ይሄን ቅባት ብዙ ልጆች እየሞከሩት ነዉ አንቺ ላይ እደት ነዉ በጣም ጸጉር አረገፈ እያሉ ነዉ እኔም እየሞከርኩ ነዉ ግን

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому +1

      ኧረ በጭራሽ ሙልዬ እኔ ያልተጠቀምኩትን ለሰው አላሳይም ተቀብቼ ሁለት ቀን አሳድረዋለሁ ይሄው ወር አለፈኝ ጭራሽ ፀጉሬ በጣም ነው ያማረበት ቁመትም ጨምሯል

  • @ስላሜነሽደንግልA
    @ስላሜነሽደንግልA 3 роки тому

    አርር እኔስ ያልተጠምኩት የለም ግን ይዘው ነው ውዴ ደግሞ በጣም ያሳክከኛል መፍትሄ ካልሽ እማ

  • @tigistdebebe4091
    @tigistdebebe4091 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ ጸጉሬ በጣም እየተነቀለ አስቸግሮኛል እና አሁን አንቺ ባሳየሽኝ ቅባት እሞክረዋለሁ. ለውጡን እነግርሻለሁ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      በጣም አመሰገረናለሁ የኔ ውድ እሺ

  • @tijitiji6257
    @tijitiji6257 3 роки тому

    ውዴ ስልክሽን ላኪልኝ ፕሊዝ በጣም ተቸግራያለው ፀጉሬ በጣም ይናቀላል ይሳሳል

  • @لاتحزنإناللهمعسابرين

    መልሼ መሁ ዝንጅብል ከነዛ ከሶስቱ አንድ ላይ አርገን ነው በዘይቱ ምናፈላው ወይሥ እንዴት ነው

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      ማሬ ይሄንን የሰራሁት ሁሉም ባይኖረንስ ላሉኝ ልጆች ነው ካለሽ ሁሉንም አድርገሽ ስሪና ተቀቢ የኔ ብታይ ከፍ ለፊት በጣም ወጥቷል እኔ ግን አልፈልገውም ሙሉ ስለሆነ ሲበዛ ያስጠላል

    • @لاتحزنإناللهمعسابرين
      @لاتحزنإناللهمعسابرين 3 роки тому +1

      @@tube-gn3mx እሺ እንግዲ ይቅናሽ በይኝ ሰርቼው አለው እውነት ለውጥ ካየሁበት በሁለት ሥልኬ ነው ላይክ እና ሠብ ምገጭሽ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      @@لاتحزنإناللهمعسابرين እሺ ማሬ አመሰግናለሁ

    • @ፍቅርነሽእናቴ
      @ፍቅርነሽእናቴ 3 роки тому

      @@tube-gn3mx እህት ጠቀብተንው ለስንት ስአት ወይም ደቂቃ መቆየት አለብን

  • @elsihabeshawit4565
    @elsihabeshawit4565 3 роки тому

    በርችልን እናመሰግናለን እሺ እኔም ይነቃቀልብኛል ከፊቴም ሸሸቷል እሰኪ እሞክረዋለው😍

  • @ssa1323
    @ssa1323 3 роки тому +1

    ሰላም የኔ ጭጉር መሀከሉ አጪር ነዉ እኩል አደለም ምን ላርግበት

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      ቅባቱን ሰርተሽ ተጠቀሚ ደግሞ ፀጉርሽን ስሰሪ መሀሉን ከፍት አታድሪጊ ውዴ

  • @adistube1448
    @adistube1448 3 роки тому +1

    እዴ ከላይ ከላይ በዝ ሙትቻ ማበጠሬያ አበጥረሽ ነው የምታወሬው

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 3 роки тому

    ስለ ምልክሽና ፅባይሽ ሰብስክራይፕ አድረኩሽ😘 በርች 👌

  • @መዲነኝ-መ3ገ
    @መዲነኝ-መ3ገ 3 роки тому

    ይህን ከዘንጅብል ጋር የሰራሽበትን ቪዶዎ ሊንክ ላክልኝ እህት እርዝማኔዉ እኳን ይበቃኝ ነበር ግን ተነቃቅሎ አብቅቶ እደ ሰይፈ መላጣ ልሆን ነው

  • @morekitt507
    @morekitt507 3 роки тому

    ሰላም ላንች ይሁን እህቴ እስኪ አንድ ነገር ላስቸግርሽ ጸጉሪ ጫፎ በጣም ይርግፋል ስቆረራረጣል ምን ልጠቀምበት

  • @sitiselahudin2823
    @sitiselahudin2823 3 роки тому

    እኔ በዚህ ሰሞን ነው ያገኝሁሽ እህት እየተከታተልኩሽ ነው ፀጉርሽ ማሻ አላህ ነው ስንት ጊዜ ቢሆን ነው መከባከብ ከጀመርሽ እንዲህ ያደገለሽ ወይስ ፊትም ረዠም ነው

  • @hhjqbabce6775
    @hhjqbabce6775 3 роки тому +4

    እኔ ተጠቅሜ የኔ ማር በጣም ኣሪፍ ነው እህቴ ማር ኣመሰግናለው ❤❤😘😘😘😘😘😘😘❤❤😘😘

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      ፈጣሪ ያክብርልኝ ተባረኪ እህቴ

  • @yousuf9041
    @yousuf9041 2 роки тому +1

    የቁሩፉዱን ወሐውን ተቀብተን ብንተወው ችግር አለበት ወይ ውዴ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 роки тому +1

      ልትታጠቢ ሁለት ሰአት ሲቀርሽ ብቻ ተቀብተሽ ታጠቢ ውዴ

  • @طيبهاثيوبي
    @طيبهاثيوبي 3 роки тому +1

    የኔውድ ጥጉር እሚያበዛ ታውቅሽ አሳይኝ የኔጥጉር እርዥም ሆኖ ላቡጫነው እዲበዛልኝ እፈልጋልሁ

  • @selam1624
    @selam1624 3 роки тому +2

    እኔ ምልሽ ቅርንፎዱን ብቻ ነዉ የፈጨሽዉ ወይስ ጥቁር አዝሙዱን ና ቅጠሉን ጨምረሻል ካልጨመርሽም 3 ንም ብናደርገዉ ችግር አለዉ ወይ?

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому +1

      ማሬ ሁሉም የሌለን ልጆችስ ስላሉኝ ነው ቅርፉዱን ለብቻው የሰራሁ ካለሽማ ሁሉንም አብረሽ ስሪው

    • @selam1624
      @selam1624 3 роки тому +1

      @@tube-gn3mx እሺ አመሰግናለሁ! እህቴ

  • @የታጠቅአድነቅነኝ
    @የታጠቅአድነቅነኝ 3 роки тому

    ሰለማ ለብቱ አሁነዉ ፅጉሪ ፈረሙወል ምን ሊስረት አድ ኝ ይበጠጠሠ ሁለተኝ መጥፎ አቆረረጥ ይቆረጠል ምን ለድረጊለት መመዬ እስክ እህኒ እሙክረወለዉ የሩዙ ወሀ ነዉ ምመቸዉ እሱ ሰለቸኝ

  • @seemi3138
    @seemi3138 3 роки тому +1

    እኔምለው እህቴ አንዶንፍሪ ሰበለው በጠም ያቃጥላል ጠጉራችን ሰንጠቀመው ጭንቅላታችን አይጎዳዉም ???

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому +1

      ሳይበዛ ነው ማሬ አንድ የሻይ ማንኪያ ተጠቀሚ

    • @seemi3138
      @seemi3138 3 роки тому

      በጣም ነው የማመስግነው እህቴ ፀጉሬ በጣም ሳሰቶል ይነቃቅላል መልስ ሰለሰጠሸኝ አመስግናለሁ በርች እህቴ🙏❤️

  • @mustefawareyo148
    @mustefawareyo148 3 роки тому +1

    Dear sister it works only for female?? What about for male can we use it???

    • @asrat7146
      @asrat7146 3 роки тому

      አንተ እኔ እንደሰማሁህ ሌላ ሰዉ እንዳይሰማህ አንተ ወደ ንቅለ ተከላ

    • @poemmylove124
      @poemmylove124 2 роки тому

      ኧረ ይሰራል የወንድም የሴትም ፀጉር ፀጉር ነው ማንንም አትስማ ስራና ተጠቀም

  • @almtube4923
    @almtube4923 3 роки тому

    ሰላም እህት አዲስ ገቢነኝ ዩቲዩብሽ በማርያም የግባረ ሸሸ ሳሳ መዳኒቱ ምድነው መልሽልኝ

  • @muludebela101
    @muludebela101 2 роки тому

    ቅባቱን ሰርቻለሁ ተቀብቼ ስንት ሰአት ላቆየው

  • @saramekonen7826
    @saramekonen7826 3 роки тому +1

    ቆይ ዝዥብሉን እርጥቡን ነወ ወይስ ደረቁን ንገሪኝ በተረፈ በርቺ ማር

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      ካለሽ እርጥቡን ቢሆን ይመረጣል ከሌለሽ ከሌላ ቅመም ጋር ያልተደባለቀ ከሆነ ደረቁም ያው ነው ውዴ

    • @saramekonen7826
      @saramekonen7826 3 роки тому

      እሽ ማር

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 3 роки тому +1

    እውነት ነው፣እኔ፣እህቴ፣እንዳልሺው፣ተጠቅሜ፣ጸጉሬ፣ላይ፣ትልቅ፣ለውጥ፣አግቼበታለሁ።በርቺ፣በጥም፣ጥሩ፣ነው።

    • @sadeasd3491
      @sadeasd3491 3 роки тому

      አሳድግልሺ ወይስ መበጣጥሱ. ቅር

  • @Hነኝስደተኛዋ-s5j
    @Hነኝስደተኛዋ-s5j 3 роки тому +1

    ሰርቸ ለሳምንት ያህል ቢቀመጥ ይበላሻል መልሺልኝ ከቻልሺ በጣም ተቸግሪያለሁ እየተነቃቀለ ከፊቴ እየሸሸ እራሱ በእጀ ስነካዉ ምኑተወርቶ እኳን በማበጠሪያ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      ለስድስት ወርም ይቀመጣል ውዴ አንዴ ሰርተሽ ለብዙ ግዜ ማስቀመጥ ትችያለሽ

    • @Hነኝስደተኛዋ-s5j
      @Hነኝስደተኛዋ-s5j 3 роки тому

      @@tube-gn3mx አመሰግናለሁ እናት 🙏

  • @አዩዩቱብ
    @አዩዩቱብ 3 роки тому

    እኔ ሞክሬዋለሁ ጡቁር አዝሙድ ዝንጂብል ሚሥማር ኮኮና ጋ አርጌ የሚነቀለው ለውጥ አይቻለሁ 5 ቀን ውሥጥ እና ደግሞ ጫፉ እንዲለሠልሥ ሌላ ነገር መፊትሄ ካለሽ ንገሪኝ??

  • @fanano836
    @fanano836 3 роки тому

    ዉዴ በጣም እናመሰግናለን ሞክሬው ለዉጥ አለው ለሚነቃቀል

  • @አጎቴ
    @አጎቴ 3 роки тому +9

    ዋዉዉዉዉዉ በጣም ያምራል ገና ሁለት ቤዶሽን ነው ያየሁት አዴስነኝ እህቴ በማርያም የት ነሽ

  • @እውነትእኔማንነኝ
    @እውነትእኔማንነኝ 2 роки тому

    በርቺልን እማ😍 ውይ እኔስ ይቅርብኝ ሽታው😪

  • @ሰሚራ-ረ9ቘ
    @ሰሚራ-ረ9ቘ 3 роки тому +1

    ቅጣሉ ካሬነው ወይስ ወርግ መልሽ እህት

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      ስጋ ሲሰራ የሚጨመረው ነው ቤይ ይሉታል በእንግሊዘኛ በአረብኛ ወረግ ነው ያሉኝ ወረጋር አደለም

  • @memea5774
    @memea5774 3 роки тому +1

    ውውውውውው ዬኔ እህት ተበርክ ብእውንት እኔ ዝንጂብልን ጡቁር አዝሙድን ኮኮንታ ተጠቅሜ ውውውውው ብአጠም ላውጥ አይቸሎ ተበእክልኝ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      ክበሪልኝ የኔ ማር በጣም አመሰግናለሁ

  • @ሠመርትንሿ
    @ሠመርትንሿ 3 роки тому

    በዋሀ ማድረግ አይቻልም ወይ መለሰ እኔ የምጠቀመው በዋሀ ነው

  • @Emantube19
    @Emantube19 3 роки тому

    ሰለም እናት መሸለህ ፀጉርሽ ከአዪን የዉጠዉ ናዉ ሚበዉ በርቺ ለዪክ ሰብ ስመቺሽ ታቀለቀዪ እኔ ሁለቱ አለኝ ቂጠሉም መምጠት እችለለሁ ፀጉርሽ ታፈጥሮ ናዉ ሁሌም ፀጉረቺን እንክብከቤ ዪፈልገል👍👍👍👍👋

  • @zahera2172
    @zahera2172 3 роки тому

    ዝጅብል ወይስ ጥቁር አዝሙድ ያሳየሽ ያለሽው ዝጅብል ሳይሆን ጥቁርአዝሙድነው ከቁርፍዱጋ ምታሳይው

  • @hananhammadi8999
    @hananhammadi8999 3 роки тому +1

    ማማዬ ባንታጠበውስ ቢቆይ ችግር አለው ንገረኝ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      ምንም ችግር የለውም ሽታው ትንሽ ይከብዳል ማሬ ሁለት ቀን እንደማንም አቆይው

    • @hananhammadi8999
      @hananhammadi8999 3 роки тому +1

      @@tube-gn3mx ውዷ አህቴ እኔ የምፈልገው ለግባሬ ብቻ ነው ምናልባት ቤቢ ሄር ቢወጣልኝ ብዬ ነው እና መቆየቱ ችግር ካላመጣ ከሳምንት በላይ ላቆየው ፈልጌ ነው 🥰

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому +1

      @@hananhammadi8999 ስትቀቢ በደንብ ግንባርሽን ፈግፍጊው ይወጣል ውዴ

  • @hadubinitmuhamed8043
    @hadubinitmuhamed8043 3 роки тому

    ጂጂብል ያልሽው ቅጣሉ ነው ማለት አሁን ያቀረብሽው ዶሮ ላይ የሚጨምሩት ነው ?

  • @ወይንሸትሙላት
    @ወይንሸትሙላት 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ማር የእኔ በጣም ሳስቶብኛል እና ወደኋላ ሸሸብኝ ሻሺ ሰለማሰረ ነው መሰለኝ እና ውሃሞ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому +1

      አዎ ካልተጠነቀቅሽ ይሸሻል ግን ይበቅላል ባለቤቴ ፀጉሩ ተመልጦ አሁን ሙልት አለ ብታይ እኔ ገርሞኛል በቃ ከመሞከር ይቀራል ይባላል በተለይ ሂና በቅቤ ብትቀቢ የሰራሁትን ዘይት ሰርተሽ ብትቀቢ በርግጠኝነት ታመሰግኝኛለሽ

    • @ወይንሸትሙላት
      @ወይንሸትሙላት 3 роки тому

      @@tube-gn3mx እሺ እማ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ያልሸኝን አተገብራለሁ በርቺ ልኝ ❤🌺

  • @ashenafikebede3869
    @ashenafikebede3869 3 роки тому

    ውዴ ስንት ደቂቃ እናቆየው ተቀብተነው

  • @ይችነችሀገሬ
    @ይችነችሀገሬ 3 роки тому +1

    መሲን እየመሰልሽኝ ተቸገርኩ እኮ እማ😊😊

  • @3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ

    ከወይራ ዘይት ጋ ቢቀላቀልሥ?

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      የወይራ ዘይት ለፀጉር አይስማማም ውዴ ለቆዳ እንጂ

  • @almasgutama5535
    @almasgutama5535 3 роки тому

    Wow barchi baxam maqimongali

  • @halimahhalimah7100
    @halimahhalimah7100 3 роки тому

    ግን ምንምን ነው አልግባኝምብስሚን ጥቅሽ ውድየ ማሻላህ ነው ግን ሀግራችንን ሥላም ያድረግው የአላህህህህ

  • @يااللهياكريمإربيإشرليصدري

    እኔ ገራም እሚልኝና መልሰ ያጣሁልት አለ በዙ ነገራ ነወ የመታሰታወቁት ማንኛወን እንጠቅም

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      ሁሉም ይጠቅምሻል ተጠቀሚ

  • @selamassefa6569
    @selamassefa6569 2 роки тому

    እስኪ እሞክረው አለሁ የኔ ልዮ❤

  • @seniyatube100
    @seniyatube100 3 роки тому

    ግን ለዉጥ በስንት ጊዜዉ ናዉ ሚየሰየዉ እህት

  • @leralera9995
    @leralera9995 3 роки тому

    Ene. Ka duromi kerfud betaminew mewodo. Ina. Shet betam dese yelale.

  • @ስአዳቢትባባስአዳቢትባባ

    በሰይት ሰይቱን ማፍላት ይቻላል እደ ማማ

  • @Tube-vx5uv
    @Tube-vx5uv 3 роки тому +1

    ቅጠሉ ከብሳለይ የሚጨመረው ነዋ የብሀርዛፍ ቅጠል የሚመሥለው መልሽልኝ

  • @zezuseyoutube5681
    @zezuseyoutube5681 3 роки тому

    እስኪ ልሞክረዉ ንገሪኝ ዉዴ ተፈጥሮውም ስስ ነው አሁን ጨርሶ አለቀ

  • @jesoncarbon9047
    @jesoncarbon9047 3 роки тому

    ባናፈላው ችግር አለው ወይ እኔ እቤት አይመቸኝም

  • @tigisttesema9366
    @tigisttesema9366 2 роки тому

    Thank you bexam Arif new

  • @sofiayeslamane6768
    @sofiayeslamane6768 3 роки тому +2

    ስርቻዉ ነበር ግን ወፍራም ሆነ ቅባቱ ነው መስል ችግር ያመጣል ወይ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      ምንም ችግር አያመጣም ውዴ

  • @margitudejene3910
    @margitudejene3910 3 роки тому +1

    Damiryi please

  • @rukiyashamil8075
    @rukiyashamil8075 3 роки тому

    ለስንት ደቂቃ ነው የምናቆየው?

  • @gghvbbn839
    @gghvbbn839 3 роки тому +1

    እረ ይህ አጠቃቀም ጥሩ ከይደለም እንየ ሁለት ሳምንት ሙሉ ተጠቅሜ ያለኝን በሙሉ ኘው ያረገፈብኝ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому +1

      እንዴ እንዴት ተጠቅመሽ ነው እህቴ እኔ 3 ወር አለፈኝ መጠቀም ከጀመርኩ ይሄው እንዴት ፀጉሬ እዳማረበት ብዙ ልጆችም ሰርተው ተጠቅመው ኮመንት አድረገውልኛል እንደጠቀማቸው አብዝተሽ እንዳይሆን ቅርፉዱን

    • @gghvbbn839
      @gghvbbn839 3 роки тому

      @@tube-gn3mx እረ አላበዛሁትም እህቴ በጣም ነው ፀጉሬን የጨረሰው ብታዮ የበፊቱ ይሻለኝ ነበር

  • @ለይላወሎየዋ
    @ለይላወሎየዋ 3 роки тому +5

    ማሻአላህ በፊት ጠጉርሽን አሳይን ፍቃደኛ ከሆሽ

  • @hananbentm3307
    @hananbentm3307 3 роки тому

    እረ እኔ ተነቃቅሎ በኪስ አሥቀምጨዋለሁ ብዛቱ በምን እንደምመልሠው አላውቅም

  • @ጎርዳyoutube
    @ጎርዳyoutube 2 роки тому +1

    ተፈጥሮን ማድነቅ ሓጥያት ነው ተብላችሁ ነው??
    ተፈጥሮ ነው

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 роки тому +1

      አይ አንቺ ደግሞ ሁሉም ተፈጥሮ ነው እኔ ለሚነቃቀል ነው የሰራሁት

    • @ጎርዳyoutube
      @ጎርዳyoutube 2 роки тому

      እሽ ጥሩ ነው ግን ስትስሩ ያሳድጋልም ያበዛልም ትላላችሁ ብቻ መስህበ ሰው እንደሆነ ተረድቻለሁ ሰናይ ነው በርች

  • @ስደተኛዋነኝየኡሚናፋቂ

    አንድጥያቄ የነሰ ከርዳዳነው እደው መለስ በይኝ ለፎርፍር

  • @አንድአምላክልጅነኝ
    @አንድአምላክልጅነኝ 3 роки тому +4

    ቁሩፉት በጣም ጠሩ ነው እኔም አይቸዋለሁ ተባረክ ዉድ እህታችን እኖድሽለን እኔ ክፉው አይንክሽ ❤🌹🙏

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому +1

      እፍ የኔ ማር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለኔ መልካም እንዳሰብሽልኝ ፈጣሪ ሁሌም በመንገድሽ ይቅደም

  • @alemmohammed935
    @alemmohammed935 3 роки тому +5

    ፀጉሪ ጥሩ ነው ግን ቁመት አይጨምርም ምን ላድርግ

  • @msm5201
    @msm5201 3 роки тому

    ሱስቱም አለኝ እንዴት ነው ማቀላቀል የምችለው እህት

  • @shewuyemareyamlijshewuyema2132
    @shewuyemareyamlijshewuyema2132 3 роки тому

    Yene tsegur betam yinekekelal gin ye mismemegn kibat Atew bebizat yeseleta zeyit new yemitakemaw ena demo kirufud kejemerkut kirbi gize new gin betam Arif new temechitognal lene

  • @ተመስገንአምላኬ-ኰ2ኘ

    በፊት በጣም ምርጥ ነበረ አሁን ግን ይነቃቀላ በጣም ያሳከኛል አረ ምን ብለሺዉ 😭

  • @zmn2828
    @zmn2828 3 роки тому +1

    እህት ዝጂብሉን አብረን እነሰፍላው እደ ንገሪኝ ማረ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      አዎ ማማዬ ካለ 3 ቢሆን በጣም አሪፍ ነው

    • @zmn2828
      @zmn2828 3 роки тому

      @@tube-gn3mx እሽ እህቴ አመሰግናለሁ ግን ተቀብቸ ትጥብለው እምለው ወይስ እደቅበሰት ችግረየለውም ማረ

  • @fnegnyesu2335
    @fnegnyesu2335 2 роки тому

    እኔ እየተጠቀምኩት ነው ለውጥ ጋገኜሁ እነግርሻለሁ

  • @meronyegetalij8850
    @meronyegetalij8850 3 роки тому +1

    አባተሽ ህንድ ናቸው እንድ?

  • @dehabg1571
    @dehabg1571 3 роки тому

    ምን ምምንድው ስሙንም እስኪ ጻፊው

  • @لاتحزنإناللهمعسابرين

    ሶስቱም አንድ ላይ ፈጭቼ ነው ምጠቀመው እኔ ፀጉሬ በጣም እየተነቃቀለ አለቀ ምን ላድርግ ከፊል ለፊት በጣም ነው የሸሸው አንቺ ግን ፀጉርሽ ከተፈጥሮው እረጅም እና ያማረ ነው ማሻ አሏህ እስኪ መልሽልኝ

  • @ሀዩነኝየመርሳልጅ
    @ሀዩነኝየመርሳልጅ 3 роки тому

    እኔፀጉሬብዙነው ግንማለስለስነውእምፈልገው
    እሞክረዋለሁ👍

  • @ሠመርትንሿ
    @ሠመርትንሿ 3 роки тому +2

    ጅጅብል የተፈጨው ቢሆንስ ምን ቺግር አለው

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      ምንም ችግር የለም ውዴ በሁለቱም ማድረግ ትችያለሽ ግን በቅባቱ ይቆይልሻል የበለጠ ይለሰልሳል

  • @dababuassafahayat3278
    @dababuassafahayat3278 3 роки тому +1

    እኔ ፀጉሬ በጣም ይነቀላል ተቁርጨውም መነቀሉን አልተውም ?

  • @enyameendachehable146
    @enyameendachehable146 3 роки тому

    የኔ ሸጋ ጓደኛየ ልምክረዉ እና ከረዘመልኝ ኮሜንት ከ 1000በላይ አጠግብሽ አሎሁ 💓💖

  • @ተመስገንአምላኬ-ኰ2ኘ

    አድ ቀን ወይም ከዛ በላይ ቢቆይስ በናቲሽ መልሽልኝ ስሞት😥

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 3 роки тому

    ላቤቲሺ አዲሲ ነኝ ማር ጡሩ ነዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mesitesefaye2136
    @mesitesefaye2136 2 роки тому

    ፀጉሬ እንዲረዝም ምን ላድርግ