GOD has help me though this, my hair..........is amazing and I am sure will it grow a lot........Thank GOD first and thank u for ur video love. Love from the City.
Hi Meski, I like your program thank you for the info. I always want to ask you where you buy the bottle you use to put the oil on your hair? Does it have a special name for it?
ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን በፀሎት እንበርታ ለጥያቄያቹ መልስ ነው አደባልቀን ብንጠቀመው ላላችሁኝ ይቻላል ሰላም ልሁላችን🙏🏽💝💝💝
አሜን 🙏 መስኪ 😘
የናይላ እናት ጨከንሽ sheger home
@@lololala4993
አላነበብሽውም? መልሼልሻለው
መስኪየ ስወድሽ ሌላን ሣሚልኝ እያገላበጥሽ❤❤❤
መሲ እናመሠግናለን ካች አይቼ ነጪ ሺኩርትና የጥቁር አዝሙዱን ዘፉዝፌ ዘይቱንናነጪ ሺኩርቱን ባዲ ቀላቅየ አሳዲሬ ጧትላይ ሰርቼ አጠለልኩት ሺታዉበጣም ደስአለ እመቅሰላላይ አጥልሌ አስቀምጬ እረስቼ እመቅሰላዉላይ ዝቅዝቅ እደት እደተናደዲኩ በምን ልገራችሁ።
እውነት ነው መስኪየ ከፀሎት እሚበልጥ ነገር የለም እግዚአብሔር ልባችንን ይመልስልን
እስክ ውድ።በቅንንት ደምሩኝኝ
መሲክዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ምን አለ እዳቺያሉትን ቢበዙልን ሁልጊዜነዉ የምከታተልሺ ግን የመጀመእያግዚዛሬ ኮሜንት ሳስቀም ከነቤተሰቦችሺ ሰላምሺ ይብዛልን ምርጥዬ❤🙏
መስኪ እኔ ከሁሉ ነገርሽ ደስ የሚለኝ መልካምነትሽ ነዉ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ😘❤
አሜን አሜን ከሁሉም የሚገኘው ጥቅም👌 ፀጉርሽ እንዴት እንደሚያምር🥰🙏🏼
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ውህድ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ምስክዬ የኔ ቆንጆ እሞክረዋለሁ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
ወይኒ አንቺሞ በጣሞ ጥሩ ሰው ነሽ የተለያዬ ፔጂ ስታበረተቺ አይሻለሁ በዛላይ ባለሞያ ነሽ ዘመኒሽ ይባረ ተባረኪ የኔ ቅን
@@askaleabebe993 አሜን ከልብ አመስግናለሁ አካልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
It is very good I will do that because my hair is very damaged I don’t what to do but you helping us a lot thank you so much
ሁሉም ጠቃሚ እና አስፈላጊ ነገር ነው እናመሰግናለን መስኪ ውህዱን እሞክረዋለሁ
አሜን ሠላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጰያ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቅልን ላይክ 1ኛ ነኝ
መስኪ በጣም ነው ምታምሬው ናይላን ሳሚልኝ እናመሰግናለን 🥰🥰 ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን
እዉነት ነዉ ከፀሎት የሚበልጥ ነገር የለም
መሥኪየ እሥኪ በእናትሽ ቁጥረሽንና በውሥጥ መሥመር አወሪኝ በእናትሽ
@@hayimetube እስክ ውድ በቅንንት ደምሩኝኝ
@@azenegasere1509 እስክ ውድ በቅንንት ደምሩኝኝ
ውድ በቅንንት ደምሩኝኝ
የእኔ ፀባይ ሰናይ መተናል ሁለት ሳምንት ምንም ፀጉሬ አላሰ ዛሬ ሰራሁት እናቴ ኪዳንምህ እጂሸን ትባረከሁ ናይላዬ ሳሚልኝ❤
መስኪዬ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ የምታሳይን ጥሩ ነወ ለውጥ አየሁበት
Amennnnnn 🙏🏽🙏🏽
ፀጉርሽ በጣም ያምራል ከርሉ መስኪዬ 💝💝
Thank you for sharing 👌🏾👌🏾
ውድ በቅንንት ደምሩኝኝ
አሜን አሜን መስኪየ ተባረኪ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሁላችንም ፀሎት እናድርግ በያለንበት በየ ሃይማኖታችን እግዛብሄር ደራሽ ነውና።ናይላን ሳሚልኝ
አሜን አሜን መልካምዎ እህቴ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ እውነት አንቺን መከታተል ከጀመርኩኝ አንስቶ ተይኝ ፀጉሬ አሁንም ደግሜ ተባረኪልኝ የናይላ እናት እወድሻለሁኝ መልካምዎ እህቴ
GOD has help me though this, my hair..........is amazing and I am sure will it grow a lot........Thank GOD first and thank u for ur video love. Love from the City.
Woooow mesikeye emebete tibarikishi lijishini tasadigilishi
እናመሰግናለን መስኪዬ ናይላዬ እደጊልኝ አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ የፀጉሬ ባለውለታ ፀጉሬ በጣም ተለወጠ አንቺን እያየሁ
እንኳን ለፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙ የሰላም የበረከትያደርግልን አሜን
እዉነት ሽነዉ መሲኬዬ ከፀሎት በላይ ምንም ነገርየለም ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ለሀገራችን
ላይላዬ የኔ ማር ፀጉሯ በጣም አድጎለታል ጎብዝ በርቺ
በጣም እናመሰግናለን መስኪ
ፀጉርሽ በጣም ያምራል ወዙ
Meskiye Tsegure adigual thank you betam ....gin tsegure kesir nw miwotaw min ladrig?????
ሽንኩርት እና ዝንጅቢል ፀጉራችን ላይ ከቆየ ችግር የለውም ?
መስክዬ ተባረኪ መልካም ነገር አስተማርሽን
Where can I find those bottles? What us it cold? How did you make the water curl? I wanna try it. Where's the video?
Thanks 😊
እንኳን በሰላም መጣሽልን ሚሲኪየ አሚን
ዋው በጣም አሪፍ ነው መስኪ ቆንጆ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
meskiye
tsigursh betam yamiral endet endesirashiwu betasayig
Meskiya tebareki yenayla enat🥰🥰🥰
Meski konjo tseguresh betam new miyamrew
በጣም ነው የምወድሽ መስኪ የእዉነተኛ ስምሽ ነዉ መስኪ
Amen. Maleslesha kawya metekem ymekeral ahun yemetut?
ማለት መስኪየ በጥበሻ ቅጠሉ ባይናለዉም መሥራት እችላለሁ
meskiye ye caster oil qebat aserar asayen plss
melkam sew nesh abizito እግዚአብሔር yibarkish
Thankyou,Meski overnight makoyet echlalehu yhen wuhd
meskiye yene weddddd betam new mwedsh le hagerachen selam telylen eshi
በጣም ጥሩነዉ በርች የኔዉድ🥰🥰🥰
ስላምሽ ይብዛ መስኪዬ በጣም ጎበዝ ነሽ በርችልኝ ለሀገራችን እንፀልይ እርስ በርስ እንዋደድ እን ፍቅር ፈጣሪ ምህረቱን ያአውርድልን
አሜን!!! መስኪ ፍሪዝሽ አንደኛ
መሥኪዬ እኔ የቅርንፉድ ውሀ ብቻ ነው ምቀባው በጣም ተመችቶኛል ፀጉሬ በጣም በዝቶብኛል ያንቺን አሠራርር እሞክረዋለሁ ተባረኪ ናይላዬ ባይ
የኔ ስስ ነው እደት አዘጋጂሽው ማሬ
@@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ ቅርንፉዱን ቀቅለሽ ውሀውን በእስፕሬ ማታ ማታ ፀጉርሽን እየከፈልሽ ቆዳውን ቀቢው ጥብስ ቅጠል ካገኘሽ አብረሽ ቀቅይው አሪፍ እንደሚሆንልሽ ተስፈ አለኝ
@@elsaelsa787 የኔ ማር እሽ በደብ ይብሰል ቅጠሉ የለኝም በንፁህ ውሃ ነው በዘይት ሁቢ
መስኪ ጌታ ይባርክሽ በጣም እየጠቀመን ነው ለሉጫ ወይም ለ አይ ፕሮሲቲ ምክር ካለሽ እንዴት መንከባከብ እንዳለብን?
Wow meski
ሀይ መስኪ ምርጥ ልጅ ስወድሽኮ
28 አመቴ ነው ፀጉሬ በፎረፎር ምክንያት መሳሳት ጀምሮ ነበር እድሜ ላንቺ ፀጉሬ በዛልኝ ማለትም እንደዱሮው ሆነልኝ ኑሪልኝ የኔ እህት
።።።።እግዚአብሔር ይባርክሽ አመሰግናለሁ
እንዴት በዛልሽ እኀቴ እኔም ስለሳሳብኝ
@@ግእዝቲዮብ ያው መስኪ እንደምትለው ሳላቋርጥ በትክክል ስለተገበርኩት ነው
ምስኪዬ ሁሉም ውህዶች በጣም ነው የወደድኩዋቸው ፅጉሬ እየተበጣጠሰ ተቸግሬለው እሞክረዋለው የናይላዬ ቆንጆ ፅጉሯ በጣም ነው ያደገው❤️❤️❤️🥰
እግዚአብሔር ይመስገን የናይላ እናት አሜን አሜን አሜን ሰላሙን ያወርድልን ። እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ።
መስኪዬ መልሽልኝ ዝንጅብል ሽንኩርቱንና ነጭ ሽንኩርት ፀጉራችን ላይ መቆየት ችግር የለውም
Frij wust sanketew le snt ken ykoylnal koy
Selam meskiya matseriyachew whdoch le wendochm yhonal ??
መስክዬ የኔ ቆጆ ሁሉምን ባድላይ ስረቸ እሞክረዋለው
አሚንንን ያረብ ዋናዉ ሰላም ነዉ አሏህ ሰላሙን ያዉርድልን እናመሰግናልን በርቺ በጣም ደስ ይላሉ ሰራዎችሽ
መስኪ ሽንኩርቱ በጣም ይሸታል በምን እንታጠበው
እናመሰግናለንመስኪየ የኔፀጉር ሩዝውሃ እየበጣጠሰብኝነውመሲየ
ሰላምሽ ይብዛ መስኪየ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምሽን ያብዛዉ ናይላየም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
Meskiye azegajeche bikoye cheger yelewme?
እውነት ነው ከፀሎት በላይ ምንም የለም እህቴ እግዚአብሔር ሀጋራችን ስላምን ያውርድልን 🙏🙏🙏😘❤️
ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጌኝ
መስኪ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
meski ene tsaguren masadag falegalw ket lejamer mn larg eski negarign please
ሳኡዲ ያላችሁ Jadayel ተጠቀሙ ሱፐር ማርኬት ፣ ፋርማሲ ይገኛል በጣም ጥሩ ነው።
mesiye yene wudi selamshi yibizalign
betam enameseginalen mesiyee
መሰኪ እዴት ነሽ ለጪቅላታችን የሚያመጠው ጉዳት የለም ወይ
በጣም ቆንጆ ነው
በርቺ
አሜነ መስኪየ እውነት ነው ፈጣሪ ያስበን❤❤❤
ከሠራን በኋላ ፍሪጅ ነው እምናሥቀምጠው
amen meskiye fetari yitebken
eske sint ken mekoyet yichilal dbilku?
Ruzu yebesele new weyes tere new wehawen menetekemew plzz meleshilign ??
አመሰግናለሁ እህት እኔ ግን ከና ልጀምር ነው ለውጥ ካለሁ ሀገሬም ስገባ አልተወውም ለልጀም ይጠቅመኛል
መስኪዬ የካሮት አሳይኝ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን 😍
ውዶችየ በምታምኑት እንዳታልፉኝ የእሩዝ መሪው በአርብኛ ምንድነው ስሙ
ሰላም ነሽ በሳምንት ነዉ የምንጠቀም ወይ ሁልጊዜ ሁልጊዜ ከተጠቀምን በሳምንት ስንት ጊዜ እንታጠባለን
ዛሬ ፀጉርሽ በጣም አምሮበታል
በየቀኑ ብቀባውስ?ለሳምንት ባልታጠብውስ?
ማስኪን የምትወዱ በ ላይክ
Meski yhen stekemew tsegure ykereddal ena degmo derek yhonna sabetrew eyetekorarete new miwedkew gn lebzatu temechtotal mn baderg yshalal meski???
አይዞን መስኪ ናይላን ሳሚ እና ደግሞ የፅጉር ሄርባንድ እሰራላታለው ለሳና ለልጄ አዲስ አበባ ስትመጪ ትወስጃታለሽ ተናግሪያለው ሩፋአል አካባቢ ነኝ ስመጪ ንገሪኝ እስከዛ ዩቲዩብ ላይ አሳይሻለሁ ሰርቸላቸው እ 😘😘😘😘😘😘😘💞🙏
መሥክዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜት ሣሥቀምጥ በጣም ጠቃሚ እና አሥተማሪ ቪደዎነዉ የምትሠሪዉ በርቾ
መስኪየ የኔ"እጂግ ልዩ የኔ ጣፊጭ የኔ ቅን እንካን አደርሰሺ አዲሱን አመትየሰላም ያድርግልሺ ዘመንሻንም ይባርክልሺ እላለሁ መስኪየ እኔን ግን አንድ የሚያሳስበኝ ነገር አለ እሱም ምንድን ነው በአጭሩ ፀጉሬ ያድጋል ግን.ሁሌም ይነቃቀላል እንደው ምንድን ላድርገው አደደራ እህትየ ወይ በቻት ላግኝሺ
Makeskesa (freezer) west new maskmet yalebn?
thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏
መሥኪየ ጫፉ እየደረቀ ተቸገርኩ ?
እናደግሞ እሥቲሻወር ይጎዳልእንደ ፀጉር
ሣበጥረው የተቃጠለ መሥሎ እረገፈብኝ መላበይኝ
መስኪ በጣም እናመሰግናለን። መስኪ ልጄ ስድስት ወሯ ነው ልቀባት?
መስኪዬ እስኪ ስለ hair grow መልስ ስጭን ቲክቶክላይ መነጋገርያ ነው የፊት ጸጉር የሚያበቅለውን
መስኪ ስራሽ በጣም አሪፍ ነው በቺ የሰራነዉን ከፍሪጅ ዉጪ ብናስቀምጠዉ ችግር የለዉም ወይ
ግዴታ ፍርጅ ነው መቀመጥ ነው ያለበት?
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምረው
ውጭ ነው ወይስ ፍሪጅ ነው ሚደረገው
ሠላም ላቺ እህቴ ባአድ ግዜ ብዙ ከሠራሁ ለሣምኝት መገልገል እችላለሁ
እንዴት ነሽ መስኪ ላይላ ደህና ናት የሚሰራው ቅባት እና የሩዝ ውሃ ፍሪጅ የሌለን ውጭ ቢቀመጥስ ችግር አለው
Meskiye yefit shgri...
Yetebetatese new mn baregew yshalal wde
መሲ በጣም ጎበዝ በርቺ
i didn’t try it yet but i’ll try it and i hope this will work
Ameen Ameen Ameen🤲🤲🤲 legzaber Hulu echalale
Meskiye konjoo ENKUAN Dena Mexesh
እዚ ውህድ ላይ ሂና መጭመር እችላለው ማለት በውህዱ በጥብጬ ልቀባ። እና በጣም አመሰግናለው በሁሉም ጥሩ ውጤት እንያገኝው ነው በርቺ
Yeshinkurtu Shiraz? Aylkm it’s hard
መስኪዬ ሁልጊዜ ጸጉሬ ይነቃቀላል እንዳይነቃቀል ቀላል መንገድ ካለ እባክሽን ላስቸግርሽ ንገሪኝ ተባረኪልኝ
Neyilaye My Sweet Tsebay Alat lek Ende Enatuwa
Hi Meski, I like your program thank you for the info. I always want to ask you where you buy the bottle you use to put the oil on your hair? Does it have a special name for it?
ተልባ አለኝ ጥሩነው ጀምሬ ተውኩት???
yene kojo betam des tiyalesh
Meskiye, yihe ahun yeserashu all in one, yeteleyaye kibat chemiren live in mekebat enchilalen way?
ይቻላል ግን ሽንኩርት ሳትታጠቢ ከተውሽው ሽታው ጠንካራ ነው
ስንት ቀን ፀጉር ለማደግ ያፈጅበታል