ፀጉርሽ አይደለም ዊግ ነው ለምትሉ ሚስሩን ዛሬ ልንገራችሁ ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 264

  • @hana1221haye
    @hana1221haye 13 днів тому

    ሳውዲ ኡስታር የቢላ ገጠር የምታቁ ሹክ በሉኝ በናታችሁ😢😢

  • @ameneweamene399
    @ameneweamene399 3 роки тому +12

    100% ልክ ነሽ እኔም ምስክር ነኝ ዚኒት ቅባት እጅግ በጣም ጥሩ ነው በተለይ ዚኒት ፈሳሹ (የውሃ መልክ ) ያለው በጣም ጥሩ ነው

    • @amiyoutube1229
      @amiyoutube1229 3 роки тому +1

      ትክክል ናችሁ ዘኒት ቅባት ሀሪፍ ነው ግን ኢመራት የት እንደሚገኝ ብትጠቁሙኝ

    • @ameneweamene399
      @ameneweamene399 3 роки тому +2

      @@amiyoutube1229 ኢማራት የት አካባቢነሽ ? ዱባይ ከሆሽ በኢሞ ወይም ዋትሳፕ ቁጥርሽ ሹክ በይኝ ለኔ ያመጣችልኝ ልጅ አለች አገነኝሻለሁ

    • @የሴትልጂውበቶሀያዕማድረጎ
      @የሴትልጂውበቶሀያዕማድረጎ 3 роки тому

      እህት እኔ እፈልጋለሁ ኢማራት ነኝ አቡ ዳቢ

    • @amiyoutube1229
      @amiyoutube1229 3 роки тому

      @@ameneweamene399 እሽ ውዴ ሻርጃ ነኝ

    • @ameneweamene399
      @ameneweamene399 3 роки тому +2

      ለእኔ ያመጣችልኝ ይች እህታችን ናት እህ ስልክ ቁጥሯ ነው አናግሯት የምትፈልጉትን ታቀብላቹሃለች እህቶቼ

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 3 роки тому +7

    ማሻ አላህ እህቴ እኔ ስቆርጠዉም ጫፉ መንታ እየሆነ አስቸገረኝ ምንላድርገዉ እንዳንች ባይሆንም ርዝመቱ ደህና ነዉ ስቆርጠዉ ሲያድግ መልሶ ጫፉ መንታና ጨፍራራ ይሆናል

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 3 роки тому +5

    ጸጉር ከተንከባከብ ነው ያድጋል ሳምሪዬ እኔ አሳዲ
    ድጌው ከዛ ረገፈ አወ ሳምሪ ጫፍጫፉ መቁረጥ ጥሩ ነው

  • @hawlitube9071
    @hawlitube9071 3 роки тому +4

    ሰላም ሳምሪ ማሻአላህ ❤️❤️እናመሰግናለን ሰጉር እንክብካቤ ብቻ ሳይሆን የምንበላዉነም ምግብ ካስተካከልን ማደጉ አይቀርም

  • @eman1234-xi2nu
    @eman1234-xi2nu 8 місяців тому +1

    የኔ እህት ከጭቃው ቅባት ጋር የያዝሽው የወይራዘይት ነው

  • @edentefera6609
    @edentefera6609 2 роки тому +3

    እህቴ የሚያምን ይመን የማያምን ይተዎው እኔም ፀጉሬ እረጅም ነው 1 ቀን መንገድ ላይ ከ ጓደኛየ ጋረ እየሄድን ከሓላችን ፀጉሯ ነው አይደለም ብለው ተከራክረው 50 በልቻለሁ

  • @MshyFatana
    @MshyFatana Місяць тому

    እሺ አሳይን ያ ን ክሬም ውዴ ተሎ እስኪ ላመስግንሽ በዛውም ስጦታ ይኖረኛ የኔ ፅጉር ካደገ 🥺

  • @Faaffii_tube
    @Faaffii_tube 3 роки тому +1

    ዋው ሳምሪየ እስኪ እሞክረዋለሁ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @meydianesre8311
    @meydianesre8311 3 роки тому +3

    ፀጉር ም መንኘውም ነገር በቅበት ሰዮን የፈጠሪ ስጦታ ነው ምንም ነገር ሰይቀቡ አበሸ ሆነው ከንቺም የበለጠ አለህ

    • @samrishow
      @samrishow  3 роки тому

      Yebelet ale gen yene betam shakara na acher neber lewut selagenewu newu yametawut

  • @EsyteMichale
    @EsyteMichale Рік тому

    samri hi lamsegneh new yemtwt zenit kebatn tetkme betam lewt agegchalw huha nekrio zegur kemasr tegelageyalu endme lanchi

  • @AlmazGebru-z6v
    @AlmazGebru-z6v Рік тому +1

    አረ የከርዳድ ፀጉር ቅባት ንገሪኝ በናትሽ

  • @meseretgazahign8376
    @meseretgazahign8376 3 роки тому

    Indegena degimo, kejermeni newu yegezahuti cream yalshewun Nigerin ine American ager silalewu lagenyewu ichilalewu pls Thanks

  • @meryalemu1609
    @meryalemu1609 2 роки тому

    ቁጥጥር ለፀጉር አሪፍ ነው ጥቅሞን ንገሪን ለደረቀ ፊት ምን እንጠቀም

  • @jsjusu7430
    @jsjusu7430 3 роки тому +1

    ጠንክሪ በርች ግን ቅባቱን በደንብ አሳየን እደንገዛ አይታይም ስሙ

  • @YeshiworkAshine
    @YeshiworkAshine 6 місяців тому

    ስሙ ምንይባላል?ፃፊልን

  • @hanamegersa8493
    @hanamegersa8493 3 роки тому

    Germen yemigegnew qibat min yibalal ine iza new yalehut?

    • @samrishow
      @samrishow  3 роки тому +1

      Wella stereth yebalale

    • @hanamegersa8493
      @hanamegersa8493 3 роки тому

      @@samrishow ameseginalew❤

    • @hanamegersa8493
      @hanamegersa8493 3 роки тому

      @@samrishow fesash qibat new new yemexalign

    • @samrishow
      @samrishow  3 роки тому +1

      ። yehe fesash ayedelem ende cream newu be ande kareton wuset hulet newu yalewu

    • @samrishow
      @samrishow  3 роки тому +1

      Huletunm bande stape by stape tekebeyalesh beta kemenegersh belay aref ne

  • @እምዬኢትዮጵያ-ጠ9ጠ
    @እምዬኢትዮጵያ-ጠ9ጠ 3 роки тому

    በናትሽ ከየት አንገኘሺው እኔ በጣም ፈልጌው ነበር ምርጥ ቅባት ነው ግን አላግኘሁም

    • @samrishow
      @samrishow  3 роки тому

      Yet nesh berut kehonsh gezalezhalewu kalehonesh habesha suk ale

  • @user-mo9xy9yr8v
    @user-mo9xy9yr8v 2 роки тому

    ክሬምላኪልኝ..ለፊት..የተጠቀሙትን

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 3 роки тому +7

    😂😂ኧረ ተይ አታስፈራሪኝ ሰው ቆርጦት አያድግም🙄እኔ እንዳንቺ ነበር ቁመቱ ተፈጥሮዊ ከለሩ በጣም ማራኪ ነበር ፀጉሬ ሲያቀብጠኝ ፐርም ተቀብቼ አበላሼሁት እና ከተቆረጥኩት ሁለት ሳምንት ሆነኝ ደሞ ፀጉር ቤት ነው የተቆረጥኩት።እና አደራ ፐርም አትጠቁሙ በጣም መጥፎ ነው ወላሂ

    • @zeinebamohammed3546
      @zeinebamohammed3546 3 роки тому

      ልክ ነሽ ገ
      እህቴ እኔም ሰለቅ ተቀብቼ አሁን ቁ ጭብዬ መልቀስ ሇነ

  • @aifyame3555
    @aifyame3555 2 роки тому +1

    በትክክል

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 3 роки тому

    ምን ቅባት ነው ዘኒት ነው ከሆነ የት ይገኛል

  • @WorldETHIO
    @WorldETHIO 3 роки тому +2

    Betam konjo nw samiry like shar

  • @eftunugise5527
    @eftunugise5527 3 роки тому +1

    OK thanks ❤️

  • @rahelfelekeamelektesfey5089
    @rahelfelekeamelektesfey5089 2 роки тому

    Misekin yen wesha fetari yebarkish

  • @derejedereje6735
    @derejedereje6735 2 роки тому

    ኦህቴ ያልሸው ነገርአልሰራም ጸጉሪ ተበጣጥሱ አለቀ ሰለዚህ አልሰማሸም

  • @يرب-ز4و
    @يرب-ز4و 3 роки тому

    ያኛውንክሬምስታመጪአሳይንውደ

  • @aseworku4650
    @aseworku4650 3 роки тому

    Thank you for sharing/ yekremunseme lakelen

  • @alemtewelde5177
    @alemtewelde5177 2 роки тому

    ክርሙ ንግርን ልግነው እችላ ለሁ እዘኣ ኣክባብ ስለምኖር plc

  • @goldlove2777
    @goldlove2777 3 роки тому

    ቆዳሽን ትቀቢያለሽ ወይስ ፀጉርሽን ብቻ ነው ሳምሪ መልሽልኝ

    • @samrishow
      @samrishow  3 роки тому

      No koda alekebam lela vedeo telant lekekalewu endet endemekeba eyewu anchem tetekemy lewutun negeren❤

  • @ayalishayalish4363
    @ayalishayalish4363 Рік тому

    ወይኔ ቆንጆ ነው ፀጉሬ የአማረ ከ ቤሩት ቦታ ይተካሉ

  • @አረጋሽየደሙዋጋትዩብ

    Salmishi Yibza Betsab Hognelishalhu

  • @meryalemu1609
    @meryalemu1609 2 роки тому

    በምን አይነት ቫዝሊን በምን ሀይነት መቀሰ

  • @mestawotshiferaw5375
    @mestawotshiferaw5375 2 роки тому

    You are right

  • @foziahassen6971
    @foziahassen6971 3 роки тому +7

    ክክክክክ ኢሄ ፀጉር ነው ኢግ ነው አይደለም ብሎ ግራ ሚያጋባው ፀጉር?! ሂሂሂ

  • @rahelfelekeamelektesfey5089
    @rahelfelekeamelektesfey5089 2 роки тому

    Yen marr sewn atesim yegna sew malkam sasibulti ayechalim sew kefu nw kirestosinm fetanawetali

  • @rahelbekele7281
    @rahelbekele7281 3 роки тому

    የክሬሙን ስም እስኪ ቴክስት እድርጊልኝ የኔ ቆንጆ

  • @blentube-vs2zl
    @blentube-vs2zl 3 роки тому +4

    ሰላምሽ ይብዛ ሳምሪየ እደት ነሽ እግዚአብሔር ይመሥገን ደና ነኝ ዋዉዉዉ የኔ ልዩ በጣም ያምራል ተፈጥሮን የመሠለ ነገር የለም በጣም ቆንጆ ነሽ በርችልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅስ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛♥️🤲🤲🤲🤲

  • @martabayana4993
    @martabayana4993 7 місяців тому

    ኡነት ነው የኔ ቆንጆ 😘

  • @betelhemsh4482
    @betelhemsh4482 3 роки тому

    አናት አይደርቅም ወይም ቆዳ አይደርቅም ወይ ፀጉር ብቻ ስንቀባ ቅባት

    • @samrishow
      @samrishow  3 роки тому +1

      Yene konjo hahun vedeo serechalew endet endemekeba eyewu menem ayederekem koda forofor erasu yetefale kele eye vedeo tenesh koyech lekalewu😘😘

  • @alemtewelde5177
    @alemtewelde5177 2 роки тому

    Smun ngrin cream ihta lagnew ycllhu

  • @amaamm9235
    @amaamm9235 2 роки тому

    ሣህ እኔ መቸም የውጭ ሀገር ጨረሠብኝ የብስ ጎዳኝ

  • @gzawitmulualem4658
    @gzawitmulualem4658 3 роки тому +1

    ፈጣሪ ይባረክሽ ትክክለኛ ኢትዮጽያዊ

  • @djjdjdxjdjd9284
    @djjdjdxjdjd9284 3 роки тому

    ከዚህ የበለጠ እድርዝምልኝ ነው የሚጥርው

    • @samrishow
      @samrishow  3 роки тому

      Tensh tebeken ye jerman ceam esun eyefelku new bande yerzemal ahun yelm ezey beirut

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 3 роки тому +1

    እዴት ነሽ እህቴ በጣም ጎበዝ በርች ግን ጥፋሽ ;;:::::::))

    • @samrishow
      @samrishow  3 роки тому

      Selam newu tefak lemen tolotolo vedeo ateseram berta metalewu

  • @fafiyoutube7017
    @fafiyoutube7017 3 роки тому

    ማማየ የምትቀቢው ክሪም ግን ተቀብተን ብናቆመው ምንም ችግር አያመጣም ያቺ

  • @bebezk3282
    @bebezk3282 3 роки тому

    Salme edate ns la majameriya geza nw maywe serasene ena sagura takara nw gn yahona sate yadegale damo tolo yaterale ena yalmokarekute yalme esti melarege

  • @የአባይልጅ-ፀ3ዘ
    @የአባይልጅ-ፀ3ዘ 3 роки тому +2

    እሽ ያልሽዉን ክሬም እንድታሣይኝ

  • @selamfekadu8488
    @selamfekadu8488 3 роки тому

    ከጭቃው ቅባት የያሺው አ አ አለ ምንድነው

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 3 роки тому +1

    ቁመቱእሪፍነው ግንስስነው

  • @medinaali2826
    @medinaali2826 3 роки тому

    ትንሺ ያካበድሺ አልመሠለሺም ግን ማለቴ ያመነ ይመን ያላመነ የሚሉ ይተዉተት እኔ ግን ፀጉርሽ እንደሆነ አምናለሁ

  • @etenukassa7769
    @etenukassa7769 3 роки тому +2

    ይችን የምታክል ይዘሽ ጉረነኀኛ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 3 роки тому

    my sister God bless you very nice

  • @ጠይባየቱብ
    @ጠይባየቱብ 2 роки тому

    አሪፈነው እኔም የምጠቅምው እሱነው ግን ሸታ አልው

  • @merrytube2197
    @merrytube2197 3 роки тому

    የኔ ማር ትክክል ነሽ እኔ እንዳችው ነው ምጠቀመው😘😘

  • @mrscrotcheteth
    @mrscrotcheteth 3 роки тому

    Zenet betam aref new asdgolnal

  • @جوجلكوم-ض4ب
    @جوجلكوم-ض4ب Рік тому

    Hi salem new and enaqishnagh.

  • @qwertqwert6245
    @qwertqwert6245 Рік тому

    ያለቀዉ እቃዉ የለሽም አሳይኝ

  • @Aብንትከድርቱዩብ
    @Aብንትከድርቱዩብ 3 роки тому

    ሊክ ነሽ ኢኔም ኢሄንን ነው ምጠቀመው በጠም አሪፊ ነው

  • @nibretsolomon2312
    @nibretsolomon2312 3 роки тому

    የእህት ቅሩፉደ እና ጂጂብል ተጠቀሙበላሽነበር ግን ተጠቀምነዉ ለዉጠየለዉም

    • @samrishow
      @samrishow  3 роки тому

      Betam sory afe tesaseto newu kurenfud maleten kerefa aleku🙏

  • @الحمداللهالكلحال-ظ9ل

    Betam arif new berichy Ethiopia hoga new

  • @rahelbesemay9514
    @rahelbesemay9514 11 місяців тому

    ያ ሁሉ የምትሰሪው የፊት ክሪም ምን ይሁን ዛሬ ያልሽ ሌላ የምትሰሪው ሌላ ለምን

  • @degenshina4100
    @degenshina4100 3 роки тому

    በነትሽ እህቴ የቀቁቸ መደንት ምታወቅ ከሆ ንጋሪልኝ አቸጊሮኝል 💞

    • @samrishow
      @samrishow  3 роки тому

      Semun lelakelesh ok vedio serechalewu eko ale eyewu derashun new meyatefawu

  • @አልሀምዱሊላህለሁሉም

    አወ ማማየ እሡ ቅባት በጣም መርጥ ነው እኔ ሀገር እያሁ እጠቀመው ነበር ጠጉሬ በጣም ያምር ነበር ስታሣይኚ አስታወሥኩ እረ በርካሁኒ

  • @tube-mk7uc
    @tube-mk7uc 3 роки тому

    Selam wudeeee barcheee unatishi new

  • @loveshore3405
    @loveshore3405 2 роки тому

    👍💯

  • @sufeyasufeya873
    @sufeyasufeya873 9 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @hadia5881
    @hadia5881 Рік тому

    ዋው❤❤❤❤የኔውድያምራ ል❤

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 3 роки тому

    Samiraye konjo share and like my dear ♥ 👌👌👌👌

  • @amsaletesfsye4638
    @amsaletesfsye4638 2 роки тому

    አንቺ ያጣሽውን እኛ ከየት እናገኛለን ብለሽ ነው

  • @ማምእወድሻለሁ
    @ማምእወድሻለሁ 3 роки тому

    እኔ የአረቦችን እቆርጥነበር ቶሎነው የሜድግላቸው ከማሣፈርሽ በፍት ቁረጭን ነው የሜሉት በጣም የተለየ ለውጥ አምጥቶላቸወል

  • @sebleyeyeshilij5929
    @sebleyeyeshilij5929 3 роки тому

    Tsegurshi erajim new gin la abesha erajim tsagur birk aydelam yebalata erajimim ale

  • @cronacrona8220
    @cronacrona8220 3 роки тому

    ስንትአመት ተጠቀምሽዉ

    • @samrishow
      @samrishow  3 роки тому

      Kesu wuchy menem aletekemem nege tatebe endet endemekeba asayeshalewu

  • @message8746
    @message8746 3 роки тому +1

    WO. Wawa

  • @zenahyimer6684
    @zenahyimer6684 3 роки тому +1

    ለቤትሽ አድስ ነኝ ቃላቶችሽ ትክክል ሁሉም ቅባት እንደቋዳችን ነው

  • @gy8086
    @gy8086 3 роки тому

    Ere zime beye habeshe mene yemsasele tegur new yalew yemtewyew ke kamronchi( niaygrya) hoche mehone albachew yename tegur kanchie yebltale be bezatum be kumetum !!

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 3 роки тому +3

    እር እጅግ ብዙ ስው አለ እየቆርጡ እየርዘመባቸው የሚቸገሩ አሉ
    አንዲት እህት በየወሩ ትቆርጠዋለች ምክኒያቱ እርዝመቱ ያስቸግራታል በዛ ላይ እጅግ ብዙ ነው

    • @kejushifa8237
      @kejushifa8237 3 роки тому +1

      Ere yenim bezu ena rejem xegur alebi gen bekneken yemta sayhon tefeto new

  • @ሰውመሆን-ኈ9ቘ
    @ሰውመሆን-ኈ9ቘ 3 роки тому +11

    በጣም ያምራል! ግን ሀበሻ እንደዚህ አይነት ፀጉር የለውም ያሉሽ የውጪ ዜጎች መሆን አለባቸው ።የአብዛኛው የአፍሪካ ሀገራት ፀጉር ሽንብራ እና የማያድግ ስለሆነ እኛም አፍሪካዊ ስለሆንን በእነሱ አይን አይተውን ይሆናል ።እንጂ ሀበሻ እንዲ አይልሽም ።።።ሀር የመሰለ ፀጉር በየቦታው አለ ።የሀበሻ ፀጉር በጣም እንክብካቤ ይፈልጋል ።እና ደሞ ቅባት ይመርጣል ።ሶ እኛ ሀበሾች ከለራችን እንደሚለያይሁሉ ፀጉራችንም ይለያያል ።

    • @samrishow
      @samrishow  3 роки тому +1

      Ere nem habesha nene mare stegure betam shakara neber beze kebate newu yamarewu mokerey 😘😘

    • @ሰውመሆን-ኈ9ቘ
      @ሰውመሆን-ኈ9ቘ 3 роки тому

      @@samrishow ልጅ ሆኜ እጠቀመው ነበር ።ለፀጉሬ ቢስማማውም ፊቴ ላይ ሽፍታ እየወጣ እቸገራለው

    • @samrishow
      @samrishow  3 роки тому

      @@ሰውመሆን-ኈ9ቘ yolesh stegureshn becha keby feteshn keneka teregewu

  • @hussamjibrini1285
    @hussamjibrini1285 7 місяців тому

    ❤️

  • @zedhaji4410
    @zedhaji4410 3 роки тому

    ያምራል ማሸአላ ፀጉርሽ ግን አካበድሽ የሀበሻ ፀጉር ብለሽ ሥቱ ሀበሻ አለ ቀቁመቱ እኩል ያለው አታ የሠባት አመት ልጅ ሆነው ጉልበታቸው ላይ ሚደርሥ ሥለዚ ሚዲያላይ ሀበሻ ፀጉር እደሌለው አሥመሠልሽ ግን ማሌሽ ወላይ እኔ ፀጉሬ ረጅም አደለም የናቴ የእህቶቼ ካችህ እጥፍ ነው ወላይ

  • @salihatube
    @salihatube 3 роки тому

    መሻ አለህ በጠም ጡሩ ነው እናመሰግናለን

  • @abebechawoke6214
    @abebechawoke6214 3 роки тому

    mnm ayamrm eko mnu new wig yemimeslew

  • @GiasBd-oz4yh
    @GiasBd-oz4yh 3 роки тому

    ውይ ጉራሽ ከዚህ የሚበልጥ አለ ዝነት ቅባት ጭቃው ይመቸኛል ዘይቱ ግን አይመቸኝም የንች ፀጉር የሚስማማው ለሌላ አይመችም

  • @jyht677
    @jyht677 3 роки тому

    አቦ ወዴድኩሽ እውነት ኢትዮጲያዊ ነሽ

  • @kukilegesa2289
    @kukilegesa2289 3 роки тому

    Zenet New ways zelash new tiru heite

  • @alemuhurisa2855
    @alemuhurisa2855 3 роки тому

    Masetaweqiya endayehon

  • @جوجلكوم-ض4ب
    @جوجلكوم-ض4ب Рік тому

    AmenAmenAmen

  • @BirehanTaye
    @BirehanTaye 8 місяців тому

    የኔጎበዝ

  • @lovelytolla2930
    @lovelytolla2930 3 роки тому

    eshe qodawene mene enqaba tadeya

  • @goldlove2777
    @goldlove2777 3 роки тому +1

    ዚነት የታወቀ ነው

  • @አልሀምዱሊላህለሁሉም

    አላህ ምን ይቸግርውል ላላም ይሰራል

  • @munalove8143
    @munalove8143 3 роки тому

    እኔ ፌር ብጉር ነው ሚያደርገኝ ለጎደኛዬ ግን ያጠራዋል ፊትዋን

  • @derejeabera3618
    @derejeabera3618 Рік тому

    kanchi yablta moltoal

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 2 роки тому

    እንዴ ዩቲዩበር መስኪን አያውቃትም ከብዛቱ የርዝመቱ መስኪ ፅድት ያለች ሀበሻ ናት መስኪ ትዩብ ተመልከቱ

    • @samrishow
      @samrishow  2 роки тому

      Yene konjo ezawu hejy lemen metash enega?

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 3 роки тому +1

    ፈሳሽ ቅባት ለጸጉር አሰፈላጊ ነው ይህ የታወቀ ነው

  • @bintbabanegnyearehmanbariy719
    @bintbabanegnyearehmanbariy719 3 роки тому

    ምንድነው ቅባቱ ሥሙ

  • @gygggsjejjdjd3910
    @gygggsjejjdjd3910 3 роки тому

    Eshii

  • @embatashenafi1480
    @embatashenafi1480 3 роки тому

    አረ በናትሽ የቅባቱ ካፓኔ ከፍሎሽ ነው ምኑ ነው ይህ ቅባት አያሳድግም አትዋሺ

  • @yamrotatalay4845
    @yamrotatalay4845 3 роки тому +1

    ደስ ይላል እህቴ በርች

  • @emukiya7490
    @emukiya7490 3 роки тому

    ዋዉ የኔ ቆንጆ ፃጉርሽ በምን ያምራል 😘😘