30 ዓመት በትዳር…ማሚ እና ባቢን ሰርፕራይዝ አደረግናቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 354

  • @Yoadanandsweet
    @Yoadanandsweet  8 днів тому +87

    Happy 30th Anniversary to Mom & Dad ❤️
    Thank you all for watching. 😍
    Johnny Video Production Instagram
    instagram.com/johnny_video_production?igsh=ajZiZWJpM2RlNGY3
    Jhonny Video UA-cam
    youtube.com/@johnnyvideoproduction8760?si=F7OoVlvxQePJTIdO
    Yoadan’s Instagram
    instagram.com/yoadan_ephrem?igshid=MzRlODBiNWFlZA==
    Sweet’s Instagram
    instagram.com/sweetephrem?igshid=MzRlODBiNWFlZA==

    • @robelmedia9469
      @robelmedia9469 8 днів тому

      Sweet my love am so love withyou my dear❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HayatNasir-m8u
      @HayatNasir-m8u 8 днів тому +1

      አትጥፉ ደሞ

    • @mimit-h2418
      @mimit-h2418 8 днів тому +1

      Happy 30th anniversary to your parents! God bless you abundantly for doing this for your parents!

    • @irvingdunigan6399
      @irvingdunigan6399 8 днів тому

      Where is your brother

  • @Eskushatube
    @Eskushatube 8 днів тому +56

    ኡፍፍፍ ስታስቀኑ😢😢እያለቀስኩ ያየሁት የተኖረ ደስስስ ሚል ህይወት ይህ ቤተሰብ ሀገር ነው ዋው ስታስቀኑ በፍቅር አርጁ ❤❤❤❤

  • @SamiShimon1884
    @SamiShimon1884 8 днів тому +40

    ❤እዚህ ያላቹሁ እ/ር እንዲህ ያለ ትዳር ይስጣቹሁ ይስጥኝ ፍቅርን ያብዛላችው❤

  • @winawina4119
    @winawina4119 8 днів тому +25

    Wow, I’m so proud of you. I can imagine your parents how proud and happy. I see lots of love and beautiful family. God bless you guys.

  • @dagikal7431
    @dagikal7431 8 днів тому +14

    ተባረኩ እግዚአብሔር ከዚህ ይበልጥ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ , ሱዲዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ሰው አክባሪ የኔ ምርጥ እናት ❤ መአዚዬ ምርጧ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤

  • @FirezerHailesilassieFirezerHai
    @FirezerHailesilassieFirezerHai 8 днів тому +10

    በጣም ታምራላችሁ ድንቅ ልጆች እድለኛ አባትና እናት ደግሞ ገና አዲስ ተጋቢዎች ነው የምትመስሉት 50ኛ 75ኛ አመት ለማክበር ያብቃችሁ

  • @halom3886
    @halom3886 8 днів тому +4

    ማሻላህ ተቤረከላህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ የልጅ ልጅ የምታዮ ያድርጋችሁ❤

  • @Jenberu-c9g
    @Jenberu-c9g 7 днів тому +4

    እጅግ በጣም ደሰ ይላል የሚል ፕሮግራም ነው የተባረከ ቤተሰብ የተባረከ ትዳር ይሆናል!!! የተባረኩ ልጆችም ይወልዳል እናንተም የአባትና የናታችሁን አይነት የተባረከ ትዳር ይሰጣችሁ!!ሽማግሌም ባልሆን ከ40በላይ ነኝና ምርቃቱ ይደርሳችሁዋልና ተቀበሉ!!ተበረኩ ቀሪ እድሜአችሁ ይባረክ!!!

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 8 днів тому +10

    ዋው ደስ ስትሉ Buon Anniversario ስታስቀኑ እናንተን ሳይ እኔም ሰላሳ አመት አማረኝ ጌታ እየሱስ ለባለቤቴ እድሜ ቀጥሎለት ሌላ አስር አመት ቢያኖርልኝ ብዬ ተመኘው🤩

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 6 днів тому +5

    ማሻ አላህ ዛሬ የተሞሸሩ ሙሽሮች ነው ሚመስሉት🎉❤😊🤗 ከሰው አይን ይጠብቃቹ አላህ ረጅም እድሜ ከሚሉ ጤና ጋር ለሁሉም እናትና አባቶቻችን ይስጥ እናንተም በረካ ሁኑ እነ እስዊት😊

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 8 днів тому +3

    ዋው በጣም ደስ እምትሉ ቤተሰቦች እግዛብሄር ይባርርካቹ❤❤❤

  • @shwithaile3179
    @shwithaile3179 7 днів тому +4

    እንኳን አደረሳችሁ ዕድለኞች የቀረ ዘመናቸው ይባረክ

  • @Bancheeze
    @Bancheeze 8 днів тому +26

    እንኮን አደርሳችሁ 30 ወደ 60 ያሸጋግራችሁ ምታምሩ ቤተሰቦች ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 8 днів тому +4

    ምርጥ ቤተሰቦች ስወዳችዉ ለመቶኛ አመት ያድርሳችዉ❤❤❤❤❤

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 8 днів тому +8

    Oh my goodness, they're still young❤❤❤ love it.

  • @WubeGebreyes
    @WubeGebreyes 7 днів тому +1

    ኤፍሬምና ሱዲዬ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ፣ ረጅም ዕድሜ ይስጣችሁ🙏🙏🙏

  • @tsedizegeye1752
    @tsedizegeye1752 7 днів тому +1

    የተባረካችሁ ናችሁ እኮ በእውነት ፡፡መልካም ዘመን ይሁንላችሁ

  • @AminaMohammed-i2c
    @AminaMohammed-i2c 8 днів тому +5

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @meskeremtsegaye1097
    @meskeremtsegaye1097 8 днів тому +2

    Wow betam new yemtamrut fetari chemiro lela 30ament yestachu happy Anniversary congra Eniwedachuwaleni

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 6 днів тому +1

    በጣም ታምራላችሁ እናትየዉ ሶስተኛ መንታ እህት ነዉ የሚትመስለዉ ተባርካችሁ ቅሩ ለምልሙ❤❤❤

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 8 днів тому +2

    Welcome back but I'm waiting for a week Wow Happy 30th anniversary Congratulations I'm so happy for you🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq 8 днів тому +2

    congratulations, the 2 sisters. You guys are amazing. God bless you

  • @Madegtube
    @Madegtube 7 днів тому +2

    እንዲህ እንዳማረባቹሁ እረጅም እድሜ ኑሩ።ልጆቻችሁ በመልካም ትዳር ይባረኩ ፤በጣም ታምራላቹሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @addisabebe9988
    @addisabebe9988 7 днів тому +4

    እንዴት እንደምታምሩ!!!...አምላክ በደሙ ይሸፍናቹ!!...ላላገባቹ መልካም ትዳር ከእግዜአብሄር የሆነ ይስጣቹ!!

  • @Tigist956
    @Tigist956 7 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️👏👏👏🥰🥰👍👍👍👍 ዘመናችሁ ይባረክ

  • @FhhhGfgg
    @FhhhGfgg 7 днів тому +1

    ወበት ከቤተሠቡነዉ ማሚ ባቢ ቆጂናቼዉ ዉብ ነዉ ያልደበዘዘ❤❤ረጂም እድሜ ይስጣችሁ

  • @TsedaleYimmer
    @TsedaleYimmer 6 днів тому

    ኦ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ይህ መባረክ ነው!!!እድሜ የማቱሳላን ከጤናጋር ያድላቹ ❤❤❤ ልጆቻችሁም የመልካም ተራ ይድረሳቸውና በልጆቻቸው ይደሰቱ

  • @tigestkidane2874
    @tigestkidane2874 7 днів тому +12

    ይህ አርቲስት ፓይለት ሆኖ የሰራው ድራማ ነበረ ካልተሳሳትኩ የምር ይመስል ስለነበረ ያናደደኝ ነበር እውነተኛ ሕይወቱ ግን አስተማሪ ነው ሥላሴ ቤታችሁን ይባርክላቹ አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ7ዸ

    እንኳን ደስ አላችሁ ይህ ቤተሰብ መጀመሪያም የተመሰረተው በአለት ላይ ነው እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ልጆቻቹ የእናንተን መሰረት ይዘው ነው የወጡት እናንተ ለሌላውም ቤተሰብ አስተማሪ የምትሆኑ ቤተሰቦች ናችሁ በጣም ነው የምታምሩት በተረፈ ደግሞ ቀሪውን ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይለቅ ተባረኩ

  • @BizuworkeNigussie-kg8rh
    @BizuworkeNigussie-kg8rh 7 днів тому

    Tebarku beljochachu enantem yedersachu kekefu hulu egzabeher yetbekachu ❤❤❤❤wow

  • @webet2273
    @webet2273 7 днів тому

    እካን አደረሳቹ በጣም ደስ ይላል ልጅን በፍቅርና በቅርበት ማሳደግ ዉጤቱ ን ያሳያል እግዚህአብሄር ይባርካቹ ዘራቹ ይባርካቹ ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋ ለመላዉ ቤተሰባቹ 👍

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 7 днів тому

    ዋው የኔ ውዶች ሰላማችሁ ይብዛ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን ፍቅራችሁ ለብዙ ሰው ተምሳሌት ነው እና ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 8 днів тому +6

    Wow so amazing they're still young 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 8 днів тому +22

    እንኳን ሰላሳ ዓመት በትዳር የኖሩ ይቅርና እድሜያቸው ራሱ ሰላሳ የምላ አይመስልም ጉራጌ አያረጅም የሚባለው ለዚ ነው ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @queenhabeshawit8115
    @queenhabeshawit8115 7 днів тому

    እንኳን ደስ አላቹ ❤ውብ ቤተሰብ ስወዳቹ ❤ደግሞ የሀምሳውን ለማክበር ያድርሳቹ 🎉❤

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 8 днів тому

    አቤት ስታምሩ! በጣም ቆንጆ ቤተሰቦች። የተባረኩ ልጆች።
    ትልቅቅቅቅ ማስታወሻ በእውነት።
    Everything is soooooo beauriful and perfect!!! 🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹🙏🙏🙏🤳🤳🤳💅💅💅💅💅💅

  • @meskeremabebe124
    @meskeremabebe124 8 днів тому +1

    ጌታ እግዚአብሄር ጤናን ሰላምን አብዝቶ ሰጥቷችሁ ለዚህ ስላበቃችሁ ክብር ለእርሱ ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ አደረሳችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 8 днів тому +2

    እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @abeymusse6048
    @abeymusse6048 7 днів тому

    Ye Tebareku Ljoch,kezi blay Egzabhare amlak Yakeberachu, betesebun yakebere Fyariwen Yakebere nwe ❤❤❤

  • @helina_12
    @helina_12 8 днів тому +3

    Betam des yelal edmena tena chemro yestlachhu ....enkuan aderesachu kene mela betesbachu ...demo atetfu ebakachu💕

  • @senaittirfu-berhe5371
    @senaittirfu-berhe5371 8 днів тому +2

    የየውዳር ፈርጦች ስታምሩ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SelamawitWosseineofficial
    @SelamawitWosseineofficial 8 днів тому +1

    በእውነት የማውቃቸው ያህል ነው ደሰ ያለኝ እያለቀሰኩኝ ነበር የተመለከትኩት ጨዋ ቤተሰብ የተረጋጉ ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆቹም ሁሉም ኢትዮጵያ ምናለ ከናንተ ቢማር ❤❤❤

  • @yeshimbetandarge9868
    @yeshimbetandarge9868 8 днів тому +1

    እንኳን ደስ አላችሁ፣ ደስ ስትሉ ማሚ እና ባቢ የልጆቻችሁን ቁምነገር ለማየት ያብቃችሁ እነ ስዊት ተባረኩ የእናትና የአባት ምርቃት ከፍ ያድርጋችሁ፡፡

  • @lulaabdela7918
    @lulaabdela7918 7 днів тому

    ወላጅን የሚያከብር ፈጣሪ የባረከው ነው አሁንም ዘመናቹ የተባረከ ይሁን ለወላጆቻቹ ረዠም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥላቹ 🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gjryftyftdenaytgalgeriye5603
    @gjryftyftdenaytgalgeriye5603 8 днів тому +4

    WOW በጣም በፍቅር የሚወዳቹ ቤተሰብ ናቹ እንኳን ለዚህ ቀን ኣደራሰቹ እግዚብሄር ታላቅ ነው እሱ ክብሩ ይውስድ 👏🎉😘

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 8 днів тому +1

    በደስታ አለቀስኩኝ እንደው በናትና በአባት መመረቅ እዴት ደስ ይላል አቦ እደናተአይነት ልጁ ሺ ይወለድ❤❤❤❤❤❤

  • @firehiwotworku2144
    @firehiwotworku2144 8 днів тому

    Wow, amazing thanks, my sisters. I'm happy f🎉or your family.
    respect abo gurage thank God.

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 7 днів тому

    Wow what a Happy family happy 30th anniversary beautiful husband snd wife may the Almighty god bless you many many more years with lots of happiness and joy 🙏🙏🙏 ❤

  • @AlbertoErmias
    @AlbertoErmias 21 годину тому

    NO WORD!!!JUST AMAZING❤❤❤

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 7 днів тому

    ኢላሂ..እያለቀስኩ ያየዉት ነገርስ… እንኮዋን አደረሳችሁ በጣም ነዉ የምታምሩት ሁላችሁም❤

  • @elizabethdundahabte3046
    @elizabethdundahabte3046 7 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንኴን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ
    እናንት የተባረካችሁ ልጆች እግዚአብሔር ለእናንተም ይህንን ብድራት እግዚአብሔር ያኑርላችሁ ብርክ በሉ

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 8 днів тому

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ይባርካችሁ የልጅ ልጅ ልጅ ያሳያኣችሁ ተባረኩልኝ ።

  • @sisayalemu4518
    @sisayalemu4518 8 днів тому +2

    Sudiey congratulations ❤I’m happy for you

  • @zymTob
    @zymTob 8 днів тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ ደሞ ወንድም ያላችሁ አይመስለኝም ነበር❤

  • @BitsatAbera
    @BitsatAbera 8 днів тому

    እንኳን ለዚህ ለተቀደሰች ቀን በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ. አሁንም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ ልክ እንደናተ የልጆቻችሁን ደስታ ለማየት ያብቃችሁ፡፡ yoadan and Sweet proud of you !!

  • @tewodroswubalen4110
    @tewodroswubalen4110 8 днів тому +6

    ዎዉ እግዚአብሔር የረዳው እግዚአብሔር አምላክ የሆነለት ህዝብ ምስጉን ነው እድልነው።❤❤❤❤❤

  • @abebabeyene2445
    @abebabeyene2445 8 днів тому +4

    እውነት ዛሬ የሚጋቡ ነው የሚመስሉት እኔም አንድ አመት ነው የቀረኝ ለ30 ዓመት እግዚአብዤር ይመስገን

  • @Mariaawal-z2r
    @Mariaawal-z2r 8 днів тому +1

    Instagram lay post ayeche naber Ena be UA-cam eyatebakuachu naber ahunem lela 30 30 30 ametaaten ande lay yanurachu abarachu arju jaaju betam yamewedaw family new welahi you have no idea how much I love you guys lemen endahone alawkem gn weste nachu becha happy anniversary ❤❤❤❤

  • @Salambelachwu-ug2ez
    @Salambelachwu-ug2ez 8 днів тому

    Wow batam nw miyamirwu tabarkhu gata egezebeher yibarkachu enkuni lazi Kani abakachu wudoch sitabikachu nebr videouni ❤❤❤wow nw

  • @meseretkebede3373
    @meseretkebede3373 7 днів тому

    Egzihabehar kekfu hulu yitebkachew betam tamralachew 🥰🥰🥰🥰

  • @tetr4232
    @tetr4232 8 днів тому +6

    እናንተም አግብታችሁ ደስታችሁን አሳዩዋቸው

  • @Emichtelay1260
    @Emichtelay1260 7 днів тому

    Bisammmm betmmmmm new mitasekanute congratulations 🎉🎉❤ eygezaber edeman tena yesitchu❤❤

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 8 днів тому +10

    Oh my Gosh!!! What a beautiful family!! Can't control my tears!! Congradulations to Ephrem and Sudi !! Love you all !!❤❤❤❤

  • @bettybetty1621
    @bettybetty1621 8 днів тому

    Metadel new egezabher yebelte edeme ena tena yesetelachu fikerachu betam des yelal fikerachun yabezalachu ❤❤❤❤❤

  • @SaraMichayi
    @SaraMichayi 8 днів тому +3

    Metadle nwe belij degamy mwelde enanetm lezyhi yabkachu tebareku

  • @diboraproperties6862
    @diboraproperties6862 8 днів тому +5

    እውይ እያለቀስኩኝ ነው ያየሁት ናኒ እና ስዊት and little brother ተባረኩ እግዚአብሔር ሁላችንንም ለዚ ክብር ያብቃን

  • @beletshachewtadesse336
    @beletshachewtadesse336 8 днів тому

    ወላጆቻቹን አንዳከበራችሁ Geta zemenachun yakbirew....what an exemplary family!

  • @Nunu-b2q
    @Nunu-b2q 8 днів тому

    MashaAllah I was crying while watching the whole video. What an awesome thing you have done to your amazing loving parents. I’m so proud of you. I love you 😘 guys

  • @neju748
    @neju748 8 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤
    Happy anniversary to the great family

  • @EyerusLakew-l7d
    @EyerusLakew-l7d 8 днів тому +2

    What a lovely family! Glad to see 40th yr anniversary ❤

  • @FasekaEgigayehu
    @FasekaEgigayehu 5 днів тому

    በመጀመሪያ ሙሉ ቤተሰቡን እንኳን ደስ አላችሁ በተረፈ ጌታ እደአዲስ ትዳራችሁ ይባርክ እያልኩ ልጅቻችሁ ይባረኩ ይህም እድሉ ለነሱም ይሁን አሜን

  • @ወለተሚካኤል-123
    @ወለተሚካኤል-123 8 днів тому

    እንኳን ለ30 ኛ አመት የጋብቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
    ልጆች ደግሞ ሁሉም ነገር የሚያምረው እና ውብ የሚሆነው ሒወታችሁ ወላጅ በማስደሰት ነው እና ጎበዞች በርቱ !!!

  • @nancyandcharisma
    @nancyandcharisma 5 днів тому

    Congratulation mami and daddy ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohammadAhmed-m9h
    @MohammadAhmed-m9h 7 днів тому

    እግዚአብሔር ለዚህ ሰላብቃቸው አምላክ ይመሰግን ዘመናቸው ብፍቅር እግዚአብሔርን እያከብሩት ይለቅ ልጆቻቸውም ይባርኩ

  • @Bayuayelu
    @Bayuayelu 4 дні тому

    Egziyabiher ahunim desitan yichemrlachhu 🎉🎉🎉

  • @BASLELGIZAW
    @BASLELGIZAW 2 дні тому

    የሚገርም የተባረከ ቤተሰብ
    ወላጆች አሁን የዘሩት መልካም ዘር ለማጨድ ሰላበቃችሁ ጌታ የተመሰገነ ይሁን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 8 днів тому

    ተባረኩ የኔ ቆንጆዎች እውነት happy anniversary ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 2 дні тому

    ውነትም የእውነት ነው ፍቅራቹ ገና ህጻን እኮ ነው ምትመስሉት እንኳን ደስስስስ አላቹ

  • @SissyWolde-d2l
    @SissyWolde-d2l 7 днів тому

    Happy anniversary sudi and ephrem

  • @GosayeNegashTesema
    @GosayeNegashTesema 3 дні тому

    what's amazing family happy anniversary long live in love

  • @munazs4bm
    @munazs4bm 6 днів тому

    Happy 30th anniversary! Wishing you both many more years of love, happiness, and beautiful memories together. Thank you for sharing your unforgettable moments with us-it’s a joy to celebrate such a wonderful milestone with you! families ተባረኩ ዮዋዳንና እዊቲ እንዲሁም ዮዋኪን ብድር ይግባችሁ ❤

  • @TewodrosBelay-u3l
    @TewodrosBelay-u3l 8 днів тому

    የተባረካችሁ ልጆች ናችሁ እረጅም እድሜ ይስጥልን ለእናት እና አባታችሁ
    ሌላው ስርዓት ያለው ሴት ሲገኝ አይን አይቶ ይመኛል በዉስጥ መስመር አድሬስ እፈልጋለሁ አድናቂ ነኝ ❤❤ ❤🎉🎉🎉🎉

  • @meskeremtsegaye1097
    @meskeremtsegaye1097 8 днів тому +2

    Tebarku Yoada&sweety ❤❤❤❤❤

  • @YoxVlogs
    @YoxVlogs 7 днів тому +1

    Happy 30th Anniversary Mom & Dad!
    Love you tons!❤️

  • @AbenatShiferaw-x3x
    @AbenatShiferaw-x3x 6 днів тому

    አኔ በእናንተ እንዴት እንደምደሰት እድሜያቹ በሳቅ ይለቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @mekdesashager7961
    @mekdesashager7961 8 днів тому +1

    Big love and respect for this lovely family❤❤❤❤

  • @MikeTesfaye-rh8hr
    @MikeTesfaye-rh8hr 8 днів тому

    just wow am Speechless, god gives you more joy and love from South africa

  • @HanaKebede-e7l
    @HanaKebede-e7l 7 днів тому

    Wow this is amazing anyway God bless you

  • @biruktaitzewdie5311
    @biruktaitzewdie5311 8 днів тому

    Happy anniversary to your beautiful parents may god continue to bless them with many many more years to come May god continue to bless you all

  • @Savvy-Voyage
    @Savvy-Voyage 4 дні тому

    It is truly a blessing to celebrate your 30th anniversary while maintaining a healthy marriage through all of life's ups and downs; I wish you many more years to live and celebrate together.

  • @RahaVe-p7l
    @RahaVe-p7l 15 годин тому

    Waww ❤❤
    Gin inasu 30 amet kahonu enate lijochi gena ye26 & 28 lijochi nechew malat new mashallaa edimena Tena yestachew

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጣችው

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 8 днів тому

    የተባረከ ቤተስብ❤❤❤🎉🎉🎉I have no words

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v 6 днів тому +1

    ቆንጆ ልጆች ቤተሰቦች ስታመሩ እህት አማች

  • @SelamawitWosseineofficial
    @SelamawitWosseineofficial 8 днів тому +1

    ❤❤❤ጎበዞች እንኳን አደረሳችሁ ማሚና ባቢ❤❤

  • @eletderash
    @eletderash 7 днів тому

    እንዴት እንደምታምሩ አምላክ በደሙ ይሸፍናቹ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @arcadebro6319
    @arcadebro6319 8 днів тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእናትና ያባታችሁን ደስታ ስለደገማቹላቸው እግዚአብሔር እናንተንም መደሰት ምኞታችሁን መሙላት በምትፈልጉት ነገር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይሙላላችሁ ያስደስታችሁ ፍቅር ጤና በረከት በቤታችሁ ይግባ

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 7 днів тому

    Happy anniversary to you ❤❤❤🎉🎉🎉 be blessed.

  • @mbd8317
    @mbd8317 8 днів тому

    ዮዳዬ ቆንጆዎቼ ጠፋችሁ ዳዲን ማሚ በሰላም በጤና ለበለጠ ዘመን ያድርሳችሁ

  • @Alex-et3pz
    @Alex-et3pz 2 дні тому

    ቤታችሁ ነው ; ያምራል❤❤