Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እህቴ ለዚህ የበረሮ ማጥፊያ መስራትሽ እጅግ የሚያስመሰግንሽና የሚያሸልምሽ ነዉ ለሌሎቹም ትኋን ለመሳሰሉትም መድሐኒቱን ቀምመሽ ብታስተዋውቂም በጣም ጥሩ ነዉ በርቺልን እህታችን
ሞከርሽው?
ለትኋኑ እኔ ልንገርሽ!አጃክስን አድቅቀሽ በውሀ በጥብጠሽ የትኋኑን ቦታ በጨርቅ እየነከርሽ አፅጂው ማለቴ ሶፋ ፍራሽ ምንምን ከሆነ ማለቴ ነው!ቤት ውስጥ ግድግዳ አልጋ ስንጥቅ ነገሮችን በአጃክስ በተበጠበጠ ውህ ካጠብሽ በኋላ በንፁህ ውሀ ማጠናቀቅ ነው!ከዛ ለዘለአለም አታይውም!!
በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያሳየሽን ቤቲዬ በጣም ብዙ ሰዎችን እንደሚረዳ አልጠራጠርም በጣም እናመሰግናለን ተባረኪልኝ የኔ ዉድ 💕👌 ሼር✅
ነፂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ካጠፋ ደስ ይለኛል ፊሊት እያረኩ እነሱ ሳይሆን አኔን ሊገለኝ ነው አመሰግናለሁ
😂😂😂
😂
😂❤
😅😅😅
S@@በላይነህካሳ
የጋራ መኖሪያቤት ያለን አሁን እፎይ ልንል ነው እንደ ኑሮ ውድነት ያማረረን በረሮ ነበር😊😊
ምርጣ እህታችን ሞክረን አንዳልሽዉ በሮዎችን አጥፍታቸዋል ብራቦ ብለናል በርቺልን እናመሰግናለን።
በጣም ይጠቅመናል እዚህ ያስቸገረን ጎበዝ በርቺ ብዙ ምድር ነሽ
ሂሩትዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
የቤትዋዬ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የሳየሽን በጣም እናመሠግናለን ለሌሎች አንዲደርስ ሼር ተደርጓል እህቴ🙏
መሲዬ በእውነት በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ሠላም ሲስቱ ዴቶሉ የእቃው ነው ወይስ የሽንት ቤት ነው
ተባረኪ እሞክረውና እነግርሻለው እናመሱግናለን
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
አሁኑኑ ነው የምሞክረው ሊያሳብዱኝ ነው በማፅዳት የሚጠፉ አይደሉም ርጉሞች ናቸው 😅
Kkkkk
ሰላም እንዴት ናችሁልኝ🙏😍 ውድ ሁሌ ከጎኔ የሆናችሁት የሀገሬ ልጆች ስለሁሉም ስለምታረጉልኝ ድጋፍ ከልብ የሆነ ምስጋናዬን አቀርባለሁ በቻናሌ ውስጥ አብላጫውን ምግብ ነው የምሰራው አንዳንዴ ግን ጠቃሚ የሆኑ ቪዲዮችን ሼር አረጋችኋለሁ አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ የደውሏን ምልክት በመጫን ቤተሰብ እንሁን ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏😍❤
እኔ ደማ በሽንኩርት ጠፍተውልኛል ቀይ ሽንኩርት ጁሲ አርገሽ ፍጪና ውሀውን አጥልለሽ በእስፒሮ መጠቀም የቀረውን ደቃቁን ሽንኩርት ደሞ ጥግ ላይ በየቦታው ማረግ ሚገርም ነው ቪድዬ ሲሪና ሰው ጋር ይድረስ እባክሽ
እህቴ በጣምምምም አመሰግናቸሁ በጣም ተቸግሬ ነበርፈሪ ይባርክሾ
አሜን የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
በጣም ነው የገረመኝ በጣም ተንቀባረውብን ከኛ በላይ ነው በየቤቱ የሚኖሩት በዚህ ከጠፉማ አሁኑኑ እናመሰግናለን ከውጤት በኋላ እንገናኝ
ፈትልዬ🙏🥰❤
ግሩም ስራ ነው ቀጥይበት የትኋንም የትንኝም ሞክሪ እህታችን keep it up
በጣም ነው የማመሰግነው እሺ🙏😍❤
እውነት እኔም ሞክሬዋለው በጣም አሪፍ ነው
መዱዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ሀኒ ያልሞከርኩት የለም አገሬ ስሄድ መዳኒት ረጭቼ ጠፍተዉ ከወር በዃላ ተመልሼ ኩክ ማረግ ስጀምር እነሱም በገዛ አገራችን ብለዉ ተመለሱ እስቲ ያንችን ደሞ እሞክራለሁ እድሜ ይስጥሽ
ዋው ቤቲ እስኪ እንሞክረው እናመሰግናለን🙏🙏🙏
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ቤቲዬ ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏🙏👍
ሚሚዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
እናመሠግናለን
እኔም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
እህቴ ነገ እሞክራልሁ እንዴት እንዳበሳጩኝ አታውቅቂም
በጣም አሪፍ ነው እባክሽ ለቱሃንስ መላ ይኖርሻል
በዲቶል፡ሞክሪውበማፅዳት፡በመርጨትረጫጭቶ፡ቤቱን፡መዝጋት
ድቶሉ የማገኝው እና ጡር ነገር የነገርሽው እና ሞክሬ እነግርሻለው ካጠፋ
ሀሪፍ ነው እሞክረዋለው
ሰላም ቤቲ baking soda, baking powder ምንድነው ልዩነቱ ? አመሰግናለሁ በርቺ
አስቴርዬ የእኔ ውድ ሰላም baking soda ጠንከር ይላል አሁን ለሙዝ ኬክ በደንብ ስለማይታዘዝ ለእንደሱ ያለ ምግብ ሲያገለግል baking powder ለስፖንጅ ኬክ አይነቶች የሚያገለግል ነው እኔ እስከማውቀው ሌላ ጊዜ ተመልካቾቼን በሰፊው እንማማርበታለን በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
It really works, thank you!
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ዲቶሉ የሽንት ቤት መርዝና ኬሚካል አይደል እንዴ? ምኑን ከኬሚካል ነጻ ሆነ?
ጎበዝ፣የኔውድ፣እሕት።ይመቺሽ፣በጣም፣በጣሞ፣ጠቃሚ፣በየትኛው፣ሐገረ፣ቦታ፣የሚገኝ፣ቀላል፣ዘዴ፣እናመሰግናለን፣የኔባለሙያ፣በረቺ፣በዙሑ፣ቀጥይበት።
እጅግ አድርጌ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
እናመሰግናለን አገላለጽሽ ግልጽ ነዉ።ተግባራዊ ለማድረግ ቸኩያለሁ።
እኔ አሁን እንዳየሁት ሰራዉ እና ረጭቻለው እንደው በሞቱ😢 በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ተጠቅሜ ማየት እፈልጋለሁ ከዚያም አሳውቅሻለሁ
አመሰግናለሁ። እሞክረዋለሁ።
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ቤቲዬ ግሩም ዘዴነው ያሳየሸ እናመሰግናለን እሰቲ ደግሞ አንድ ቀን ለማብሰል የምትጠቀሚባቸውን እቃወች አንዳንዱ ይኔክናቸው አሁን ለምሳሌ የተጠቀምሸባት ማጥለያ እንዴ ታምራለች እና አሳይን የት እንደሚሸጥም እንደቤተሰብ ጠቆም አድርጊን እላለሁ ሰራሸ ሁሉ ይባረክልሸ እናመሰግናለን።
የአብስራዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እሺ በቅርብ ቀን ቪዲዮ እሰራለሁ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
በእውነት በረቺ እሞክራለው እንደዚሁም ለቁኒጫ መጥፍያ ብታስቀምጭልን
በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
እኛ ቤት ያሉት በረሮዎች 1. ፊሊት ሳደርግባቸው ፌስ ማስክ አድርገው ይመጣሉ2. በረሮ ማጥፊያ መንገድ የሚል ቪዲዮ ስከፍት ተራ በተራ እየወጡ ይገላምጡኛል3. የዘንድሮ በረሮዎች የሰው ኮቴ ሰምተው እንኳ አይደነግጡም ባይሆን ቶሎ እለፍ እለፍ ፊት ያሳዩሻልመረረረረረንንንን እስኪ ቤቲዬ ይህን ደግሞ እንሞክረው 🙏🙏🙏
እናመስግናለንእሞክረዋለው
ደብረወርቅዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
❤ ተባረኪ እህቴ❤
አፈወርቅ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
እንሞክረዋለን ሰለአጋራሽን እናመሠግናለን
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ማሻአላህ በጣምም አሪፍ ነዉ ለቻናልሽ አዲስ ነኝ ሞከርኩት ማታ እረጨሁባቸዉ ጠዋት ስነሳ አንድም አላገኘዉም በአንዴ እንደዚህ መፈትሄ በጣም አድንቄሻለሁ በነካ እጅሽ ዉፍረት መቀነሻ ብትመክሪኝ አቅም ባማከለ
ሙናዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
የሚገድላቸው ቢሆን ጥሩ ነው። ምክንያቱም ያሸሻቸው ሽታው ከሆነ፣ ሽታው ሲጠፋ ተነልሰው ቢመጡስ?
አመሠግናለሁ የኔ እህት
እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
እህታለም በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ የሰጠሽን በርቺ ግን baking powder ሌላ ስም አለዉ ዎይ የትስ ነዉ የምናገኘው
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ቤኪንግ ሱቅ አለ የዳቦ ማንፊያ ነው🙏🥰❤
እናመሰግናለን አንሞክራለን
ቤቲየ አስኪ እኔም ለሰው እነግራለሁ እግዚአብሔር ይስጥሽ ውዴ ጀግናየ ነሽ በኢትዮጵያ ኑሮ ምታቀርቢው ነገር ዋው ነው 🥰🥰🥰
ለምለሚናዬ በእውነት ስለምትደግፉኝ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
Yene wede betam tesekayechalew be beraro zqre naw yayehut videoshin emokerawalew hulum gebat al gn
እናመስግናል ሲስ
ዱቀቱ የምንድነው?
እድሜ ይስጥሽ...,ተባረኪ
አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Detol ምግብ አበክልም?
ቤትየ እንዴት ነሽ እናመሰግናለን ጥሩ ምላሽ👍👍👍💕💕💕
አልሚዬ እንዴት ነሽልኝ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
እናመስግናለን ተባረኪ
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
የተጠቀምሽበት ድቶይሊና ላው የት ነው የምገኘው?
ወላሂ የተቸገርኩበት ነገር ነዉ እስኪ እሞክረዋለሁ
Betye betam enamesegenalen 👍❤🙏🙏🙏
ፋናዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
እሞክርና
እህት ካለ ዲቶል ሌላ መንገድ ዲዶቶል
ገዘቤን ጨረስኩ ፊሊት በመርጨት እኔም በሽተኛ ሆኩ ወላሂ በረሮ ሊገለኝ ነዉ ቤቴ ዘጋኝ እስኪ ይሄን ደሞ ልሞክረዉ
በጣም ይገርማል ዋዉ
የትሆን መዳኒት ንገሪኝ🙏🙏
Pekin pawder እያል ስትናገሪ ሰምቻለሁ ባማርኛ ምን ይባላል እንግሊዘኛ ለማችል
ቤቲዬ ዴቶሉን ከየት ነው የማገኘው? ግን በጣም ቀላል ነው ዴቶሉን ካገኘሁት ወዲያው ነው የምሞክረው። ፍቱን መድሃኒት ነው። በጣም ነው የማመሰግንሽ!!!👍❤👏😊😀😂😍
የእኔ ውድ ሞልቷል ሱፐር ማርኬት,ሱቅ,ፋርማሲ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
Wow good job
እሰኪ የቢንቢ ማጥፍያ ካወቅሸ አሳይን አመሰግናለሁ
የእኔ ውድ ለጊዜው አላውቅም ሳውቅ አጋራችኋለሁ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
እስከስንት ቀን ያገለግላል
ሞክራለሁ ውጤቱን ከምስጋና ጋር ይሆናል
Tks so much.
ኒውክሌር ቦምብና አያጠፋውም ግን አማራጭ ስለሌለ እስኪ ያንቺን ከሚኒስትር እንሞክር
እህቴ በረሮ አፋችን ውስጥ መግባት ነው የቀረው ያልሞከርኩትን ጠይቂኝ በተለየ መልኩ ስላሳየሽን ለ1እና ለመጨረሻ ልሞክር ከሰራ አድናቂሽ ነኝ ተአምር ነው ከሰራ
ሀንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
ሞከርሽዉ ይሰራል????
ጀግኒት በርቺ
ቤትዬ ተባረኪ እውነተኛ ችግር ነው በረሮው ግን ቤትዬ ዲቶሉ የእጅ ሳሚናው ነው ወይስ የሽንት ቤት ሽታ ማጥፋው ነው የሚሆነው ለይልኝ
እሞክርዋለው ግን ማንኪያው የሻይነው ?
ፂዬ ሰላም አዎ በማንኪያ መለካት ይቻላል አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
ዲቶል ምድነው
እናመሰግናለን ከቤት ሊያስወጡን ነው እኮ
ፋናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ሰላምይብዛልን በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን አሁኑ እሞክራለው እናመሰግናለ ከልብ
አበሮስ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
የኔ ውድ በጣም እናመሰግናልን ተባረኪ
እናመሰግናለን እባክሽ እኔስ እንቅልፍ የነሳኝ የአይጥ መፍትሄካለው ከመርዝ ውጪ
ስንዱዬ የእኔ ውድ ቆይ እፅፍልሻለሁ እሺ🙏😍❤
ሮማዬ አብሮ ይባርከን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@@sene.d ስንዱዬ ቲማቲም ለሁለት ክፈይና ግማሹ ላይ ኦቾሎኒ የተቆላ አንድ ሀያ ፍሬ ውቀጪ እና ግማሹ ቲማቲም ላይ አንድ ማንኪያ ዲቶል በፍሬው በኩል አድርጊበት እና ኦቾሎኒውን ለሁለት ከፍለሽ በዲቶሉ በኩል በደንብ ሸፍነሽ ያሉበት አካባቢ አስቀምጪው እሺ ሁለቱንም የተለያየ ቦታ ውጤቱን ንገሪኝ
ተባረኪ
ሰሎሞን አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
የሚገድላቸው ቢሆን ጥሩ ነው
ዋው በጣም እናመሰግናለን
ሰአዳዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
እውነት የሚያጠፋው ከሆነ ሽልማት ይገባሻል ምርር ብሎኛል
እናመሠግናለን።
Wuy gelagelshgn migezaw mikebaw alatefalgn ale ejish ybarek
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
Baking powder.??
ለጊዜው ለሁለት ቀን ብቻ ተፈልፍለው ይወጣሉ በሙሉ አይጠፉም !!!
thanks good aideya new
ሙልዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
yet endemishet btngruge arif nber pls felgalew
የእኔ ውድ ዲቶል ከሆነ በየፋርማሲው ሱቅ ውስጥም ይገኛል🙏😍❤
መርጨት በዪ እህቴ
🙏🥰❤
በጣም አስቸግሮኞል ሞክሬዉ ከሰራልኝ መጥቼ አመሰግንሻለሁ
ለዉጡን ያየ?
በናትሽ ከዚ በላይ ቀላል ስሪልን
ወይኔከዚህየቀለለአለዴ
ደቶል ምንድነው በአማርኛ
Wude ye zinb matfiya sirilin ibakish btm aschegirognal
በርቺ
ኑኑዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Thanks
እህቴ ትሃን አስቸግሮኛል መፍትሔዉን
የእኔ ውድ ለጊዜው አላውቅም ግን ፊሊት ሞክሪ እስቲ ጠያይቄ መፍትሄ ካገኘሁ እፅፍልሻለሁ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
ጥሩ ነው እህቴ ግን ለዲቶሉ ሌላ ማንኪያ ብትጠቀሚስ?
ታደለ ከልብ አመሰግናለሁ እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
Thankyou for sharing
አአሰቃዬኝ እኮ እሞከራለው
ከሎም ውጭ ሌላውን የት እነገኛዋለን
ተለቅ ያለ ማንኛውም ሱቅ አለ
ደስታዬ በየሱፐር ማርኬቱ አለ🙏🥰❤
ግን ከኬሚካል ነጻ ያልሽው ዲቶል ኬሚካል አይደለም?
Thanks ❤
መሲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
እናመሰግናለን በርቺ
አልማዝዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤️
Godblessyou
እህቴ ለዚህ የበረሮ ማጥፊያ መስራትሽ እጅግ የሚያስመሰግንሽና የሚያሸልምሽ ነዉ ለሌሎቹም ትኋን ለመሳሰሉትም መድሐኒቱን ቀምመሽ ብታስተዋውቂም በጣም ጥሩ ነዉ በርቺልን እህታችን
ሞከርሽው?
ለትኋኑ እኔ ልንገርሽ!
አጃክስን አድቅቀሽ በውሀ በጥብጠሽ የትኋኑን ቦታ በጨርቅ እየነከርሽ አፅጂው ማለቴ ሶፋ ፍራሽ ምንምን ከሆነ ማለቴ ነው!
ቤት ውስጥ ግድግዳ አልጋ ስንጥቅ ነገሮችን በአጃክስ በተበጠበጠ ውህ ካጠብሽ በኋላ በንፁህ ውሀ ማጠናቀቅ ነው!
ከዛ ለዘለአለም አታይውም!!
በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያሳየሽን ቤቲዬ በጣም ብዙ ሰዎችን እንደሚረዳ አልጠራጠርም በጣም እናመሰግናለን ተባረኪልኝ የኔ ዉድ 💕👌 ሼር✅
ነፂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ካጠፋ ደስ ይለኛል ፊሊት እያረኩ እነሱ ሳይሆን አኔን ሊገለኝ ነው አመሰግናለሁ
😂😂😂
😂
😂❤
😅😅😅
S@@በላይነህካሳ
የጋራ መኖሪያቤት ያለን አሁን እፎይ ልንል ነው እንደ ኑሮ ውድነት ያማረረን በረሮ ነበር😊😊
ምርጣ እህታችን ሞክረን አንዳልሽዉ በሮዎችን አጥፍታቸዋል ብራቦ ብለናል በርቺልን እናመሰግናለን።
በጣም ይጠቅመናል እዚህ ያስቸገረን ጎበዝ በርቺ ብዙ ምድር ነሽ
ሂሩትዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
የቤትዋዬ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የሳየሽን በጣም እናመሠግናለን ለሌሎች አንዲደርስ ሼር ተደርጓል እህቴ🙏
መሲዬ በእውነት በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ሠላም ሲስቱ ዴቶሉ የእቃው ነው ወይስ የሽንት ቤት ነው
ተባረኪ እሞክረውና እነግርሻለው እናመሱግናለን
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
አሁኑኑ ነው የምሞክረው ሊያሳብዱኝ ነው በማፅዳት የሚጠፉ አይደሉም ርጉሞች ናቸው 😅
Kkkkk
ሰላም እንዴት ናችሁልኝ🙏😍 ውድ ሁሌ ከጎኔ የሆናችሁት የሀገሬ ልጆች ስለሁሉም ስለምታረጉልኝ ድጋፍ ከልብ የሆነ ምስጋናዬን አቀርባለሁ በቻናሌ ውስጥ አብላጫውን ምግብ ነው የምሰራው አንዳንዴ ግን ጠቃሚ የሆኑ ቪዲዮችን ሼር አረጋችኋለሁ አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ የደውሏን ምልክት በመጫን ቤተሰብ እንሁን ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏😍❤
እኔ ደማ በሽንኩርት ጠፍተውልኛል ቀይ ሽንኩርት ጁሲ አርገሽ ፍጪና ውሀውን አጥልለሽ በእስፒሮ መጠቀም የቀረውን ደቃቁን ሽንኩርት ደሞ ጥግ ላይ በየቦታው ማረግ ሚገርም ነው ቪድዬ ሲሪና ሰው ጋር ይድረስ እባክሽ
እህቴ በጣምምምም አመሰግናቸሁ በጣም ተቸግሬ ነበር
ፈሪ ይባርክሾ
አሜን የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
በጣም ነው የገረመኝ በጣም ተንቀባረውብን ከኛ በላይ ነው በየቤቱ የሚኖሩት በዚህ ከጠፉማ አሁኑኑ እናመሰግናለን ከውጤት በኋላ እንገናኝ
ፈትልዬ🙏🥰❤
ግሩም ስራ ነው ቀጥይበት የትኋንም የትንኝም ሞክሪ እህታችን keep it up
በጣም ነው የማመሰግነው እሺ🙏😍❤
እውነት እኔም ሞክሬዋለው በጣም አሪፍ ነው
መዱዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ሀኒ ያልሞከርኩት የለም አገሬ ስሄድ መዳኒት ረጭቼ ጠፍተዉ ከወር በዃላ ተመልሼ ኩክ ማረግ ስጀምር እነሱም በገዛ አገራችን ብለዉ ተመለሱ እስቲ ያንችን ደሞ እሞክራለሁ እድሜ ይስጥሽ
ዋው ቤቲ እስኪ እንሞክረው እናመሰግናለን🙏🙏🙏
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ቤቲዬ ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏🙏👍
ሚሚዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
እናመሠግናለን
እኔም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
እህቴ ነገ እሞክራልሁ እንዴት እንዳበሳጩኝ አታውቅቂም
በጣም አሪፍ ነው እባክሽ ለቱሃንስ መላ ይኖርሻል
በዲቶል፡ሞክሪው
በማፅዳት፡በመርጨት
ረጫጭቶ፡ቤቱን፡መዝጋት
ድቶሉ የማገኝው እና ጡር ነገር የነገርሽው እና ሞክሬ እነግርሻለው ካጠፋ
ሀሪፍ ነው እሞክረዋለው
ሰላም ቤቲ baking soda, baking powder ምንድነው ልዩነቱ ? አመሰግናለሁ በርቺ
አስቴርዬ የእኔ ውድ ሰላም baking soda ጠንከር ይላል አሁን ለሙዝ ኬክ በደንብ ስለማይታዘዝ ለእንደሱ ያለ ምግብ ሲያገለግል baking powder ለስፖንጅ ኬክ አይነቶች የሚያገለግል ነው እኔ እስከማውቀው ሌላ ጊዜ ተመልካቾቼን በሰፊው እንማማርበታለን በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
It really works, thank you!
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ዲቶሉ የሽንት ቤት መርዝና ኬሚካል አይደል እንዴ? ምኑን ከኬሚካል ነጻ ሆነ?
ጎበዝ፣የኔውድ፣እሕት።ይመቺሽ፣
በጣም፣በጣሞ፣ጠቃሚ፣በየትኛው፣ሐገረ፣ቦታ፣የሚገኝ፣ቀላል፣ዘዴ፣እናመሰግናለን፣የኔባለሙያ፣በረቺ፣በዙሑ፣ቀጥይበት።
እጅግ አድርጌ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
እናመሰግናለን አገላለጽሽ ግልጽ ነዉ።ተግባራዊ ለማድረግ ቸኩያለሁ።
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
እኔ አሁን እንዳየሁት ሰራዉ እና ረጭቻለው እንደው በሞቱ😢 በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ተጠቅሜ ማየት እፈልጋለሁ ከዚያም አሳውቅሻለሁ
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
አመሰግናለሁ። እሞክረዋለሁ።
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ቤቲዬ ግሩም ዘዴነው ያሳየሸ እናመሰግናለን እሰቲ ደግሞ አንድ ቀን ለማብሰል የምትጠቀሚባቸውን እቃወች አንዳንዱ ይኔክናቸው አሁን ለምሳሌ የተጠቀምሸባት ማጥለያ እንዴ ታምራለች እና አሳይን የት እንደሚሸጥም እንደቤተሰብ ጠቆም አድርጊን እላለሁ ሰራሸ ሁሉ ይባረክልሸ እናመሰግናለን።
የአብስራዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እሺ በቅርብ ቀን ቪዲዮ እሰራለሁ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
በእውነት በረቺ እሞክራለው እንደዚሁም ለቁኒጫ መጥፍያ ብታስቀምጭልን
በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
እኛ ቤት ያሉት በረሮዎች
1. ፊሊት ሳደርግባቸው ፌስ ማስክ አድርገው ይመጣሉ
2. በረሮ ማጥፊያ መንገድ የሚል ቪዲዮ ስከፍት ተራ በተራ እየወጡ ይገላምጡኛል
3. የዘንድሮ በረሮዎች የሰው ኮቴ ሰምተው እንኳ አይደነግጡም ባይሆን ቶሎ እለፍ እለፍ ፊት ያሳዩሻል
መረረረረረንንንን እስኪ ቤቲዬ ይህን ደግሞ እንሞክረው 🙏🙏🙏
😂😂😂
እናመስግናለንእሞክረዋለው
ደብረወርቅዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
❤ ተባረኪ እህቴ❤
አፈወርቅ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
እንሞክረዋለን ሰለአጋራሽን እናመሠግናለን
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ማሻአላህ በጣምም አሪፍ ነዉ ለቻናልሽ አዲስ ነኝ ሞከርኩት ማታ እረጨሁባቸዉ ጠዋት ስነሳ አንድም አላገኘዉም በአንዴ እንደዚህ መፈትሄ በጣም አድንቄሻለሁ በነካ እጅሽ ዉፍረት መቀነሻ ብትመክሪኝ አቅም ባማከለ
ሙናዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
የሚገድላቸው ቢሆን ጥሩ ነው። ምክንያቱም ያሸሻቸው ሽታው ከሆነ፣ ሽታው ሲጠፋ ተነልሰው ቢመጡስ?
አመሠግናለሁ የኔ እህት
እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
እህታለም በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ የሰጠሽን በርቺ ግን baking powder ሌላ ስም አለዉ ዎይ የትስ ነዉ የምናገኘው
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ቤኪንግ ሱቅ አለ የዳቦ ማንፊያ ነው🙏🥰❤
እናመሰግናለን አንሞክራለን
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ቤቲየ አስኪ እኔም ለሰው እነግራለሁ እግዚአብሔር ይስጥሽ ውዴ ጀግናየ ነሽ በኢትዮጵያ ኑሮ ምታቀርቢው ነገር ዋው ነው 🥰🥰🥰
ለምለሚናዬ በእውነት ስለምትደግፉኝ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
Yene wede betam tesekayechalew be beraro zqre naw yayehut videoshin emokerawalew hulum gebat al gn
እናመስግናል ሲስ
እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ዱቀቱ የምንድነው?
እድሜ ይስጥሽ...,ተባረኪ
አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Detol ምግብ አበክልም?
ቤትየ እንዴት ነሽ እናመሰግናለን ጥሩ ምላሽ👍👍👍💕💕💕
አልሚዬ እንዴት ነሽልኝ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
እናመስግናለን ተባረኪ
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
የተጠቀምሽበት ድቶይሊና ላው የት ነው የምገኘው?
ወላሂ የተቸገርኩበት ነገር ነዉ እስኪ እሞክረዋለሁ
Betye betam enamesegenalen 👍❤🙏🙏🙏
ፋናዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
እሞክርና
እህት ካለ ዲቶል ሌላ መንገድ ዲዶቶል
ገዘቤን ጨረስኩ ፊሊት በመርጨት እኔም በሽተኛ ሆኩ ወላሂ በረሮ ሊገለኝ ነዉ ቤቴ ዘጋኝ እስኪ ይሄን ደሞ ልሞክረዉ
በጣም ይገርማል ዋዉ
የትሆን መዳኒት ንገሪኝ🙏🙏
Pekin pawder እያል ስትናገሪ ሰምቻለሁ ባማርኛ ምን ይባላል እንግሊዘኛ ለማችል
ቤቲዬ ዴቶሉን ከየት ነው የማገኘው? ግን በጣም ቀላል ነው ዴቶሉን ካገኘሁት ወዲያው ነው የምሞክረው። ፍቱን መድሃኒት ነው። በጣም ነው የማመሰግንሽ!!!👍❤👏😊😀😂😍
የእኔ ውድ ሞልቷል ሱፐር ማርኬት,ሱቅ,ፋርማሲ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
Wow good job
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
እሰኪ የቢንቢ ማጥፍያ ካወቅሸ አሳይን አመሰግናለሁ
የእኔ ውድ ለጊዜው አላውቅም ሳውቅ አጋራችኋለሁ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
እስከስንት ቀን ያገለግላል
ሞክራለሁ ውጤቱን ከምስጋና ጋር ይሆናል
Tks so much.
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ኒውክሌር ቦምብና አያጠፋውም
ግን አማራጭ ስለሌለ እስኪ ያንቺን ከሚኒስትር እንሞክር