- 701
- 13 430 771
Bettwa's - የቤቷ
Kenya
Приєднався 10 чер 2020
Hi, my name is Bettwa and welcome to my channel! I post videos of traditional Ethiopian 🇪🇹 and other dishes three times a week. My videos showcase existing local cuisine with a dash of my own creativity. I try to bring healthy eating and our well-known recipes together. Please consider subscribing so that you will not miss any of my latest videos. Thank you!
ሰላም፣ እንኳን ወደዚህ ቻነል በደህና መጣችሁ! ቤቷ እባላለሁ። በሳምንት ሦስት ጊዜ የኢትዮጵያና ዓለም አቀፍ ምግቦችን የምለቅ ሲሆን ቪዲዮዎቹ የሚታወቁ የምግብ አሠራሮችን ከራሴ ፈጠራ ጋር በማጣመር ለእናንተ የሚደርሱ ናቸው። ጤናማ አመጋገብን ከታወቁ አዘገጃጀቶች ጋር እያዋደድኩ አቀርባለሁ። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ። አመሰግናለሁ!

ቤተሰብ መጠየቂያ የተጋገረ ምርጥ ዳቦ✨Bread recipe
#ethiopianfood #special #breadrecipe #breakfast #2025
Переглядів: 1 161
Відео
ጎመን በእንቁላል ተበልቶ የማይጠገብ✨ዋው የሚገርም ጣዕም ❕ዛሬውኑ ሞክሩት❗️ delicious cabbage recipe 👌
Переглядів 5 тис.9 годин тому
#cabbage #ethiopianfood #special #food #wow
የፒታ ቂጣ አገጋገር❕ለተለያየ የምግብ አይነት ከተን የምንገለገልበት የቂጣ አሰራር❕pita bread recipe #pitabread #food #breakfast
Переглядів 3,5 тис.14 годин тому
#ethiopianfood #pita #breadrecipe #food #breakfast
ፓስታ በሚትቦል❗️የሚጣፍጥ አሰራር❗️Spaghetti with meatball recipe #pasta #food #ፓስታ #meatballs #ebs
Переглядів 2 тис.День тому
#ethiopianfood #spaghetti #recipe special #food
🛑የቁርስ አማራጭ ❗️ለመስራት ቀላል✨ Special breakfast recipe
Переглядів 5 тис.День тому
#food #cooking #special #egg #easybreakfast
የዳቦ ኬክ😋 በሁለት ግብአት የተሰራ//ለአሰራር ቀላል//breadpudding recipe
Переглядів 4,5 тис.14 днів тому
#food breadpudding #2025 #
ልዩ የገና ዳቦ🎄ኬክ ያስንቃል🎄ከቤተሰብ ጋር የሚበላ🎄 ዘመድ ጋር ብንወስደው እጅ ይባረክ የሚያስብል🎄Christmas bread🎄
Переглядів 7 тис.14 днів тому
#የገና ዳቦ #xmasbread #ethiopianfood #specialricerecipe
🎄በጥቂት ግብአት የተሰራ የገና ኩኪስ እንስራ🎄Cookies recipe
Переглядів 6 тис.21 день тому
#cookies #food #ethiopianfood #easyrecipe
🛑ያለዘይት የበሰለ የፆም ጣፋጭ የዝኩኒ አሰራር #ethiopianfood #food//Zucchini recipe
Переглядів 2 тис.21 день тому
#food #zucchini #nooil #wow
🛑ቦሪቶ የቁርስ የምሳ አማራጭ//Burrito🌯 recipe
Переглядів 7 тис.21 день тому
#burrito #food #vegan #cooking #specialbreakfast
🛑ምርጥ የአቡካዶ ሰላጣ//በምንፈልገው መመገብ የምንችለው//Avocado Salad
Переглядів 3,5 тис.21 день тому
#ethiopianfood #avocadosalad
🛑የፆም ስጋ ለምኔ በአትክልት ቆጮ ወይም ቡላን በዚህ መልኩ ስሩት//ዋው ዋው ዋው‼️Ethiopian traditional food
Переглядів 5 тис.28 днів тому
#ethiopianfood #kocho #veganfood #traditionalfood
🛑በደቂቃ የሚደርስ የቁርስ አማራጭ//easy bread recipe #ethiopianfood #habesha #ቁርስ
Переглядів 23 тис.Місяць тому
#ethiopianfood #bread #wow #special
ልዩ የሞኮሮኒ አሰራር//የፆም ቀለል ያለ አሰራር// ሞክሩት ትወዱታላችሁ/ታመሰግኑኛላችሁ/Macaroni recipe 👌
Переглядів 4 тис.Місяць тому
ልዩ የሞኮሮኒ አሰራር//የፆም ቀለል ያለ አሰራር// ሞክሩት ትወዱታላችሁ/ታመሰግኑኛላችሁ/Macaroni recipe 👌
ለፓስታ ለፒዛ ለሩዝ ለሌሎችም ምግቦች የሚያገለግለን ለረጅም ጊዜ መቀመጥ የሚችል ለቲማቲም ሶስ አሰራር// Spicy 🍅 tomato Sauce recipe
Переглядів 8 тис.Місяць тому
ለፓስታ ለፒዛ ለሩዝ ለሌሎችም ምግቦች የሚያገለግለን ለረጅም ጊዜ መቀመጥ የሚችል ለቲማቲም ሶስ አሰራር// Spicy 🍅 tomato Sauce recipe
🛑 ጣፋጭ የስፕሪንግ ሮል አሰራር// Easy Spring roll recipe// #potato #special #crunchy
Переглядів 11 тис.Місяць тому
🛑 ጣፋጭ የስፕሪንግ ሮል አሰራር// Easy Spring roll recipe// #potato #special #crunchy
🛑ቅቤ ለምኔ የሚያስብል ምርጥ የቂንጪ አሰራር//ሰርታችሁ የምትወዱት//የፆም አማራጭ//
Переглядів 13 тис.Місяць тому
🛑ቅቤ ለምኔ የሚያስብል ምርጥ የቂንጪ አሰራር//ሰርታችሁ የምትወዱት//የፆም አማራጭ//
በቀላሉ የብርቱካን ማርማላት እንስራ 🍊//ከማቆያ ነፃ//የሚወደድ ጣዕም ያለው//Orange Marmalade recipe
Переглядів 4,6 тис.Місяць тому
በቀላሉ የብርቱካን ማርማላት እንስራ 🍊//ከማቆያ ነፃ//የሚወደድ ጣዕም ያለው//Orange Marmalade recipe
🛑 የፆም ቀይስርን እንደአማራጭ በዚህ መልኩ አንሰራው//ጤናማ የሆነ የአትክልት ማባያ ቂጣ//beetroot recipe #ethiopianfood #delicious
Переглядів 10 тис.Місяць тому
🛑 የፆም ቀይስርን እንደአማራጭ በዚህ መልኩ አንሰራው//ጤናማ የሆነ የአትክልት ማባያ ቂጣ//beetroot recipe #ethiopianfood #delicious
የሽንብራ ጥብስ👌 ሞክሩት በጣም ቀላል የሆነ ነው //ለቡና ቁርስ//ለሻይ//ለመክሰስ//ለፆም ሰአትማ ተመራጭ ነው
Переглядів 24 тис.Місяць тому
የሽንብራ ጥብስ👌 ሞክሩት በጣም ቀላል የሆነ ነው //ለቡና ቁርስ//ለሻይ//ለመክሰስ//ለፆም ሰአትማ ተመራጭ ነው
🛑የፆም የአሩስቶ ጣዕም ያለው ምርጥ አማራጭ የሚሆን//በፓስታ/በዳቦ/በሩዝ/ብቻውንም መመገብ የምንችለው//rosted Potato and Carrot recipe
Переглядів 19 тис.Місяць тому
🛑የፆም የአሩስቶ ጣዕም ያለው ምርጥ አማራጭ የሚሆን//በፓስታ/በዳቦ/በሩዝ/ብቻውንም መመገብ የምንችለው//rosted Potato and Carrot recipe
🛑ዳቦ ቤትን በቤታችን//ግልግል//አቅም ያለው ዳቦ እንብላ//bread recipe
Переглядів 9 тис.Місяць тому
🛑ዳቦ ቤትን በቤታችን//ግልግል//አቅም ያለው ዳቦ እንብላ//bread recipe
ሁሉም ሊወደው የሚችል የቁርስ አማራጭ//የሚጣፍጥ ቁርስ//ወጪ የሌለው//ሁላችንም ቤት በሚገኝ ግብአት
Переглядів 30 тис.Місяць тому
ሁሉም ሊወደው የሚችል የቁርስ አማራጭ//የሚጣፍጥ ቁርስ//ወጪ የሌለው//ሁላችንም ቤት በሚገኝ ግብአት
🛑የፆም የተቀመመ የሽንብራ አሳ ወጥ//በዚህ መልኩ ከሰራችሁት በልታችሁ አትጠግቡትም
Переглядів 16 тис.Місяць тому
🛑የፆም የተቀመመ የሽንብራ አሳ ወጥ//በዚህ መልኩ ከሰራችሁት በልታችሁ አትጠግቡትም
🛑 ጢቢኛ ጣፍጣ አምሮባት መጣች//በመጥበሻ በከሰል በቀላሉ የተጋገረ //አስበንማ ሳንሰራ አንቀርም// Special mini bread recipe
Переглядів 10 тис.2 місяці тому
🛑 ጢቢኛ ጣፍጣ አምሮባት መጣች//በመጥበሻ በከሰል በቀላሉ የተጋገረ //አስበንማ ሳንሰራ አንቀርም// Special mini bread recipe
🛑ዳቦን አሳምረን እንጋግር//መግዛት ቀረ//ዘመድ ጠይቁበት ያስመሰግናል//Special bread recipe
Переглядів 14 тис.2 місяці тому
🛑ዳቦን አሳምረን እንጋግር//መግዛት ቀረ//ዘመድ ጠይቁበት ያስመሰግናል//Special bread recipe
የሚጣፍጥ የአትክልት ጥብስ//ብቻውን እንዲሁም ለፓስታ በዳቦ መመገብ የምንችለው ምርጥ ጥብስ
Переглядів 14 тис.2 місяці тому
የሚጣፍጥ የአትክልት ጥብስ//ብቻውን እንዲሁም ለፓስታ በዳቦ መመገብ የምንችለው ምርጥ ጥብስ
🛑ልስልስ ያለ የብስኩት አሰራር//የሚጣፍጥ//ለልጆችም የሚሆን//ለቁርስ//ለሻይ ሰአት//ለመክሰስ//breakfast idea
Переглядів 5 тис.2 місяці тому
🛑ልስልስ ያለ የብስኩት አሰራር//የሚጣፍጥ//ለልጆችም የሚሆን//ለቁርስ//ለሻይ ሰአት//ለመክሰስ//breakfast idea
❤❤❤🎉🎉🎉
@@NaAdam-u3u የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በጣም ቆጆ ነዉ
በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
Gobez berchi 👍🏽
በጣም ነው የማመሰግነው እሺ🙏😍❤
ተባረኪልን
@@abebakidane8030 አበብዬ አሜን ሰላም የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ማሻአላህ በርቺ በጣም ጎበዝነሽ🎉🎉🎉🎉
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@tekeleyodit9304 የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ቤትዬ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@@AsniEthiopia አስናዬ የእኔ መልካም እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
ውይይይ ማማሩ❤❤❤
@@fireayalew9663 የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ይሄንኑ በጨት ምጣድ ይሆናልዴ ውዴ
እህቴ ወተቱ የላም ነው አይደል??ማለቴ ፓውደር አይደለም??
wow🙏🏼💘
@@ZinashZinash123 ዝንዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
የት ጥርፍተሽ ነው ቤቲየ ተናፍቀሻ እኳን ደህና መጣሽ
@@saaa9448 የእኔ ውድ ሰላም አለሁልሽ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ወው❤❤❤❤
@ሀዋመሀመድ-ኰ7ጨ 🙏😍❤
❤❤ጎበዝ
@@AbigyaSolomon-ks4ir አቢጊያዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@@KidistKAsaunn የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉👍👍👍👍👍💖💖💖💖💖💖👍💖👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
❤❤❤ 🎉🎉🎉
@@seblealemu2890 ሰብልዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን ሰላም መጣችሁ ዛሬ ለቤተሰብ መጠየቂያ የተጋገረ ዳቦ ነው ሼር ላርጋችሁ ብዬ ነው ስለሁሉም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
❤❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930 የመንዝዬ ሰላም የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
❤
@@ሜላትአዳነ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ምን ያህል ቀን ይቆያል
Thank you very much
ኣዋዜው ስናፍጭ ኣይጭመረ ማለት ነው ?
Ye lawuro ketel mendinew
❤
በኮረሪማ ሞከርኩት በጣም ነው የሚጣፍጠው ቤቲዬ
ተባረኪ
Eijsh yibarek
Eijsh yibarek
በስንት ቀን ይደርሳል
እንቅመሰው
ቤትዬበጣምአሪፍአሰራርነውእናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏😊❤❤❤
Wow ቤትዪ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
❤❤❤
❤❤❤🎉፠🎉🎉🎉
❤
መቼም ባለሙያ አርገሽኛል
በውነት እጂሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
ለሳምንት ምናምን ሰርቶ ፍሪጅ ማስቀመጥ ይቻላል?በቀን ምን ያህል ነው ምንጠቀም ክብደት ለመቀነስ?
ዱቄቱ የምን አይነት ነው
አረ በአላህ ቦርጭ አስቸገረኝ 19አመት ነዉ እባክሽ መፍቴ
ምንም ጥርጥር የለውም ይሞከራል መልኩ እንዴት ያምርል እጅሽ ይባረክ
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
Thank you. ዛሬውኑ አሰራለሁ ቤትዬ 👍
ቤትዬ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
🥰
እሰይ የኔ ባለሙያ ነገ እራቴን በእጭሩ ገላገልሽኝ ተባረኪልኝ
በአንድ ቀን አይደርስም የአንድ ቀኑ ሻሀይ ነው የሚሆነው
ለቁርስ ነው ወይስ ለማንኛውም ግዜ
ቤትዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ባለሞያ ተባረኪ።።
እንቁላሉ ተፈርፍሮ እየታየ ሲሆን የበለጠ አሳመረው። እናመሰግናለን
Did u use kale