📌🌻የአዋዜ እና ሰናፍጭ አሰራር ❗️ለጥሬ ስጋ ለጥብስ ቀላል አዘገጃጀት || ❗️Ethiopian food❗️🌻

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 559

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  2 роки тому +80

    ሰላም ጤናይስጥልኝ ውድ ተከታታዮቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏😍 እንኳን አደረሳችሁ😍 ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ አበረታቱኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏😍❤

    • @tigistamubekeklejust251
      @tigistamubekeklejust251 2 роки тому +1

      እህቴ ሰላም ኮሮሪማ ምን ይባላል በአረብኛ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому +1

      @@tigistamubekeklejust251 ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ አረብኛ አልችልም ይቅርታ የሚያውቁ ሰዎች ካሉ አስቲ ጠይቂያቸው አመሰግናለሁ 🙏😍❤

    • @tigistamubekeklejust251
      @tigistamubekeklejust251 2 роки тому +1

      እሸ እህቴ አመሰግናለሁ ግን ያለኮሮሪማ መሰራት አይቻልም? በርችል ❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому +1

      @@tigistamubekeklejust251 ያለኮረሪማ መስራት ይቻላል በርበሬሽ ሲዘጋጅ ኮረሪማ ስላለው ባለሽ ነገር አጣፍጠሽ ስሪው 🙏😍❤

    • @tigistamubekeklejust251
      @tigistamubekeklejust251 2 роки тому

      @@bettwascorner እሸ ወድ አመሰግናለሁ

  • @hananferid7967
    @hananferid7967 2 роки тому +20

    የሰናፍጭ አሰራር በጣም ስፈልገዉ የነበረ የኔ ባለሞያ አመሰግናለዉ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ሀናንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🎄🙏😍❤🎄

  • @selinagebremichaelkasse9241
    @selinagebremichaelkasse9241 2 роки тому +14

    ዋው ነው የምትሰሪያቼው ነገሮች እንኳን ሲበሉት ሲያዩትም ምራቅ ያስውጣል የበርበሬው ከለር የትም የለም በጣም ያምራል በርችልን እህቴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ሰሊናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️

  • @WerkneshAyalew-ht8pg
    @WerkneshAyalew-ht8pg 7 днів тому

    ያምራል

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 роки тому +29

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ውድ ያገሬ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን ዋው ምርጥነው እናመሠግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 2 роки тому +3

    ሰላምሽ ይብዛ ቤትዪ በጣም ቆንጆ ልዪ አሰራር ነው እጂሽ ይባርክ እናመሰግናለን like like 👍❤️❤️🌻🌻

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ሚሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 роки тому +4

    ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ የአዋዜ አሰራር ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ እህታችን ልዩ ነዉ እጅሽ ይባረክ ዉዴ እናመስርኛለን ሙያሽን ስላካፈልሽን 🙏👍👌❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      የመንዝዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🌻🙏😍❤🌻

  • @MisrakZewdie-f7p
    @MisrakZewdie-f7p 25 днів тому +1

    ጎበዝ ነሽ ስታሥረጂ እናመሠግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  24 дні тому

      @@MisrakZewdie-f7p ምስራቅዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @abebe7532
    @abebe7532 9 місяців тому

    Ejish yebarek🌹

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @addisashenafi5420
    @addisashenafi5420 10 місяців тому +1

    Wow❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 місяців тому

      አዲስዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @rahelrahel6028
    @rahelrahel6028 17 днів тому

    በጣም ስፈልገው የነበረው የሰናፍጭ አሰራር

  • @ejigayehuashine3843
    @ejigayehuashine3843 11 днів тому

    ተባረኪ

  • @FenetHailu-ww8si
    @FenetHailu-ww8si 20 днів тому

    Plenty of thanks for sharing your professional skill to me and ghe upcoming generation. God bless you.

  • @HawaMohammedHassan
    @HawaMohammedHassan 4 дні тому

    ማሻአላህ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 дні тому

      ሐዋዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ቆንጆ አሰራር እጅሽን ይባርከው ቤቲ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ሒያብዬ አሜን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 Місяць тому

    በጣም ያምራል እጅ ይባረክ🎉❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  29 днів тому

      አሜን የአእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @lillysworld4352
    @lillysworld4352 2 роки тому +4

    በጣም ደስ የሚል መደብ..ፕሮፈሽናል ኣቀራረብ ነው; I hope you can continue to educate us on more culinary skills. Thank you so much!!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ሊሊዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @mentigabu5212
    @mentigabu5212 2 роки тому +13

    በርበሬሽ ከለሩ በጣምም ያምራል አዘገጃጀቱን ብታሳይን እባክሽ አመሰግናለሁ

  • @muluworkmesefin6634
    @muluworkmesefin6634 Рік тому

    በጣም ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ሙሉወርቅዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @Werksew-56
    @Werksew-56 22 дні тому

    ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ባለ ሞያ ነሽ እህቴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  22 дні тому

      የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @MeseretBirhanu-q1k
    @MeseretBirhanu-q1k 19 днів тому

    ባለሙያ አይጥፋ አቦ ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  17 днів тому

      መሲዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 2 роки тому +5

    ቤቲየ በጣም ቆንጆ የሰናፍጭ እና አዋዜ አሰራር ነው ስላሳየሽን እናመሰግናለን 🙏😍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ጄሪዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ እህት🌻🙏😍❤🌻

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 2 роки тому +1

    ዋው ነው በርቺ ልክ እንዳንቺ አድርጌ ሰርቼ ደሞ አስተያየት እሰጥሻለሁ ተባረኪልም።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      መኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @ebbek6065
    @ebbek6065 9 місяців тому

    Thanks Auntie🙏🏽

  • @serkalemtube23
    @serkalemtube23 8 місяців тому

    ዋውው በጣም እናመሰግናለን 👌👌👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      ሰርክዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @ymegntbebu8825
    @ymegntbebu8825 2 роки тому +1

    በጣም እንአመሰግናለን በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ይመኝዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Рік тому

    በጣም አመሰግናለው እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ሐይሚዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @AmhaBerha
    @AmhaBerha 11 днів тому

    Good

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 днів тому

      ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏😍❤

  • @ኢትዮጲያዊነኝ-ቈ6ኀ
    @ኢትዮጲያዊነኝ-ቈ6ኀ 2 роки тому

    በጣም ጥሩ ስራ ነው በርች

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @AbayneshMotbaynor
    @AbayneshMotbaynor 6 місяців тому

    Good job

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 місяців тому

      አባይዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @LovelyGreyElephant-sn1jj
    @LovelyGreyElephant-sn1jj 21 день тому

    ❤️🧡💛💚💙💜❤️🧡💛💚 I like it wow I like Ethiopian food

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  20 днів тому

      ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ 🙏😍❤

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 9 місяців тому

    Thanks Bettwa's the color of Awaze Berbere is inviting. I don't use lemon .The recipe is good. God bless you.

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @fatuma6
    @fatuma6 2 роки тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ የኔቆንጆ ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ ያረብ አሏህ አገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ፋጡማዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው አሜን እውነት ነው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏😍❤

  • @elizabethasfaw4985
    @elizabethasfaw4985 4 місяці тому

    በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 місяці тому

      አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Рік тому +2

    የበርበሬው በጣም ቆንጆ ነው.👏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ሒሩትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 11 місяців тому +1

    በርበሬው እንዴት ያምራል እባክሽ ምን አይነት በርበሬ እንደምትጠቀሚና አዘገጃጀቱን አስተላልፊልን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 місяців тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ዘንድሮ በርበሬ አዘጋጀሁ ሳዘጋጅ አሳያለሁ እሺ🙏🥰❤

  • @enataleme375
    @enataleme375 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን! እጅሽ ይባረክ!!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому +1

      እናትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

    • @athhid2183
      @athhid2183 2 роки тому

      ​@@bettwascorner እነመሰግነሌን እነቴ ጎበዝ💘💘💘❤❤🙏🙏

  • @SARAሳራyouTube
    @SARAሳራyouTube Рік тому +2

    ዋውውውው እጅሽ ይባርክ ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      አሜን የእኔ ውጅ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @ከለታት1ቀን
    @ከለታት1ቀን 8 місяців тому +1

    በጣም አሪፍ ነው መስራት ምፈልገውን ንግ እንዴት እንደሚሰራ የማላውቀውን ነገር ነው ያየሁት

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 8 місяців тому

    ዋውእጅሺ:ይባረክ:ጥሩሞያነው:እደፈጣሪፍቃድ:አገርልገባ:ትንሽቀረኝ:እቤቴአዘጋጀዋለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @yared7699
    @yared7699 6 місяців тому

    ምርጥ ❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 місяців тому

      ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 роки тому +1

    ለየት ያለ አዋዜ እና ሰናፊጭ እናመሰግናለን ልዩ አሰራርነወ💚💛❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ዘሪቱ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @ethioamericann
    @ethioamericann Рік тому +3

    This is a must have home prepared spice concoction on your kitchen 👏🏾 it has a powerful medicinal effects because it does helps by balancing the other unhealthy ingredients 👏🏾

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Рік тому

    ዘንድሮ ሞያ በሞያ አረጋቹን እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ሐዳስዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @mekonengembere9134
    @mekonengembere9134 6 місяців тому

    ጎሽ የኔ እህት በጣም አመሠግናለሁ!!!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 місяців тому

      ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏😍❤

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Рік тому

    ወይኔ የበርበሬው ከለር ሲያምር አዋዜ ግን ማግኘት አልችልም እጅሽ ይባረክ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ሒወትዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @KhCc-zs7mh
    @KhCc-zs7mh 10 місяців тому

    ዋዉ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 місяців тому

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @kabagem
    @kabagem 2 роки тому +1

    በጣም ግሩም አሰራር ነው!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 8 місяців тому

    እስኪ ሙያ ልማር ማሻአሏህ እናመሠግናለን 👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር 2 роки тому +7

    ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ዋውውው ማሻ አላህ ሀገርስገባ እሰራዋለሁ ለቤትሽ አድስ ነኝ ላይክ ስብ ሽር የምወድሽ ብቅ በይ ቤቴ ቤትሽ ነው ታማኝነት ለእራስነው በቅንነት ወደፊት😘😍🇪🇹

  • @hermelatadesse452
    @hermelatadesse452 2 роки тому +3

    Good Job!🤩🤩

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ

    ማሻ አላህ ዋውውውውው🥰🥰🥰🥰🥰

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @ሀይሚቡታጅራ
    @ሀይሚቡታጅራ 2 роки тому +3

    እጅሽ ይባረክ እህቴ በርቺ እንኳን አደረሰሽ 🌻🌻🌻🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому +1

      ሀይሚዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 8 місяців тому

    ማሻ አሏህ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @tinawa56
    @tinawa56 9 місяців тому

    አመሰግናለሁ ሰርቼዋለሁ ልዩ ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @BIaynhTnekrየስደተትሂወተኢ
    @BIaynhTnekrየስደተትሂወተኢ 9 місяців тому

    በጣም አሪፍ አሰራር ነው የበርበሬው ደምቀት ዋው 👍👍👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @fatumamohammed1503
    @fatumamohammed1503 2 роки тому

    እጅሽ ይባረክ ማሬ ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ፋጡማዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @romanaabdella5626
    @romanaabdella5626 2 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ እናመስግናለን 🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ሮማናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 роки тому

    እናመሰግናለን በጣም አዋዜው የፈላ ውሐ ቢሆን ጥሩ ነው ሰናጩን ነው የማልችለው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ሳራዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube 2 роки тому

    ውይ ያስጎመዣል እናመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️

  • @Miratmiratlagesse
    @Miratmiratlagesse 8 місяців тому

    ፈጣሪ እጅሽን ይባርከዉ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @semiraaraga
    @semiraaraga 9 місяців тому

    ዉይ ነብሰ ጡር ነበርኩ አመረኝ በጣም

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @mahletjimma9793
    @mahletjimma9793 Місяць тому

    Ufffff Tebareki Yene konjo it works for me ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Місяць тому

      አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 роки тому +2

    ሰላም ቤቲዬ የኔ ውድ እንኳን አደረሰሽ ለአዲሱ አመት ዘመኑ የሰላም የፍቅር ያድርግልን 😘🙏🌻🎆🌼🎇ዋው በጣም ምርጥ የአዋዜ እና የሰናፍጭ አሰራር ነው በፍጥነትና በቀላሉ ያሳየሽን ዋው ግሩም የሆነ አሰራር ነው ያስተማርሽን የሰናፍጭ አሰራርሽ ግሩም ነው የተጠቀምሻቸው ማጣፈጫዎች በቀላሉ በቤታችን ልናገኛቸው እንችላለን በጣም ባለሞያ ነሽ እጆችሽ ክፉ አይያቸው የአዋዜው ከለር ሲያምር በጣም ምርጥ አሰራር ነው👌🙏😘🌻🎆🌼🎇👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      አዶናዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️

  • @merafakedusane5346
    @merafakedusane5346 2 роки тому

    Tebareki amelake yeredashe adese negne degagema adametekushe ayehushe ejeshe yebareke

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @dktube21
    @dktube21 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ብዝት ይበል አሪፍ አዘገጃጀት ነው በርቺ ደምሬሻለሁ ሲመችሽ ጎራ በይ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому +1

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 Рік тому

    Thank you. Looking good. Can you show us how to make this nice berebre please?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ውቢትዬ የእኔ ውድ በርበሬ እስካሁን አላዘጋጀሁም ቪዲዮ የለኝም ወደፊት ሳዘጋጅ አሳያለሁ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @ዘይነብዘይነብ-ዐ8ረ
    @ዘይነብዘይነብ-ዐ8ረ 11 днів тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @SemiraKedir-u8j
    @SemiraKedir-u8j 3 місяці тому

    ማሽኣላህ ❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      ሰሚራዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 роки тому +1

    ሰላም ቤቲዬ እንኳን አደረሰሸ የአዋዜ እና የሰናፍጭ አሰራር ነው የሰራሸው ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ 🌷🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому +1

      ማሂዬ እንኳን አደረሰሽ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @Gebrellaadmitew
    @Gebrellaadmitew Рік тому

    እናመሰግናለን ሲቆይ ሎሚው ችግር የለውም

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ምንም ችግር የለውም ፍሪጅ ማስቀመጥ ጥሩ ነው 🙏🥰❤

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael 2 роки тому +1

    በጣም ምርጥ የአዋዜ እና የሰናፍጭ አሰራር ነው እናመሰግናለን የቤትዋዬ እጆችሽ ይባረኩ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому +1

      መሲዬ አሜን እንኳን አደረሰሽ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      መሲዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 7 місяців тому +1

    ቤትዬ ተባረክልን❤❤❤❤😮😮😮

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 місяців тому +1

      መሲዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው🙏🥰❤

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 роки тому

    በጣም ጥሩ አመሰግናለሁኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      አስማዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @ፋጤዩቱብ
    @ፋጤዩቱብ 2 роки тому

    ሰላም ሰላም እህቴ ዋው እጅሽ ይበረክ በጠም ቆጆነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ፋጤዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @Ryuku692
    @Ryuku692 8 місяців тому

    Gobez! Just made aware today

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @እግዚአብሄርእረኛዬነው

    ዋው እጅሽ ይባረክ እህቴ በርች ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርች እህታችን❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      አሜን አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 9 місяців тому

    ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው አሪፍአሰራርነው ግንውድየ ናጭሽኩርቱ እናውሃው እናደምወ ኮረሪማ አልጨመርሽም እረስተሽውናውውድየ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ አላየሽውም ማለት ነው ቪዲዮዎውን ኮረሪማም ነጭ ሽንኩርትም ጨምሪያለሁ እባክሽ ተመልከቺው🙏🥰❤

  • @AlemachNetsereab
    @AlemachNetsereab 9 місяців тому

    እኛጋ ጤናኣዳም እንጨምራለን ለኣዋዜ
    ለሞያሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 7 місяців тому

    በጣም የምፈልገው ነው የተማርኩት

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 місяців тому

      ፀጊዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק 2 роки тому +1

    በርበሬዉ ያምራን ቅላቱ ደስ ይላል 👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @getesarka
    @getesarka 3 місяці тому

    Wowwwwww

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @selamwoldu9774
    @selamwoldu9774 2 роки тому

    ተባረኪ እናመሰግናለን ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ሰላምዬ አሜን አብሮ ይባርከን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2

    ባለሙያ በርች

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @ikramkasim5537
    @ikramkasim5537 Рік тому

    Mashallah ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ኢክራምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @ziz3248
    @ziz3248 2 роки тому

    Good job I will try now 👏🏽👏🏽

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ዚዝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 роки тому

    እጅግ ሲበዛ ባለሙያ ነሽ ተባረኪልኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому +1

      ቆንጂትዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏😍❤

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 2 роки тому +1

    የኔ ባለ ሞያ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ😍😍😍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ገንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @jerrykida2188
    @jerrykida2188 2 роки тому

    Wow balemoya neshe

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ጄሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 роки тому

    ቤቲዬ የኔ ዉድ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም የሚያምር ለመብላት የሚያጓጓ የአዋዜ እና ሰናፍጭ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ዉድ 💕👌ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ነፂዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @KonjiteTagess-ub6lg
    @KonjiteTagess-ub6lg 8 місяців тому

    ተባረክ እህት ሥራሽን በጣም ውድጄ አለው በተለይ የሰናፍጭ አሰራራ ዋው. ግን አዋዛ እኔ እናቴ ስትሰራ ያያውት በቅቤ ነው ከሶሃ ተምሬ እኔም በቅቤ ነው የምሰራው ያው በኑሮ ውድነት ምክንያት እኔ ዘይት እቀላቅለለው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      ቆንጅትዬ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @Mebrhit-pn4qb
    @Mebrhit-pn4qb 8 місяців тому

    Gena ahuone megebata nwo gn betam nwo des melwo saye lemangwo betame thank yuk ehta berchi

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @LamLam-bm8jo
    @LamLam-bm8jo 8 місяців тому

    Wwwwoowwwww❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      ለምለምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @fetlealem3902
    @fetlealem3902 2 роки тому

    እጅሽ ይባረክ መልካም አመትባል በርቺ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ፈትልዬ አሜን ላንቺም መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ🙏😍❤

  • @tinsayetesfaye8432
    @tinsayetesfaye8432 2 роки тому +1

    በርበሬሽ ቅላቱ በጣም ያምራል እስኪ እንዴት እንዳዘጋጀሽው ለኛም አሳይን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому +1

      ትንሱዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው በርበሬ በሚዘጋጅ ጊዜ ስራውን ይዤ እመጣለሁ🙏😍❤

  • @konjitderse3048
    @konjitderse3048 2 роки тому

    ጎበዝ በጣም ደስ ይላል መሞከሬ እይቀርም ላኩልኝ ማለት ቀረ ተባረኪ ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ቆንጅዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @jejekafood9107
    @jejekafood9107 2 місяці тому

    😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌

  • @saraass1202
    @saraass1202 Рік тому +1

    በጣም ጥሩ ሙያ አገኘሁ ያክስቴ ልጂ ቤት በጥብስ መልቸው እስካሁን ጣእሙ አይርሳኝም

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️

  • @yewubdarlemma6225
    @yewubdarlemma6225 2 роки тому

    የኔ ባለሙያ ጎበዝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      የውብዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤