የቲማቲም ድልህ በቤታችን በቀላሉ❗️ከማቆያ ነፃ ወጪ ቆጣቢ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025
  • #ethiopianfood #food

КОМЕНТАРІ • 196

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  9 місяців тому +16

    ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏🥰 ስለሁሉም እያመሰገንኩ አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

    • @Tsedicorner
      @Tsedicorner 9 місяців тому

      @@nigatwatesfaye4646 🙏🙏

    • @ደየደጀኘጀ
      @ደየደጀኘጀ 9 місяців тому

      ​@@nigatwatesfaye4646😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮 6:38 😅

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Місяць тому

      ❤❤❤

  • @enkenyeleshchaka6036
    @enkenyeleshchaka6036 9 місяців тому +9

    "ጥሩ ሙከራ ነው አትክልቶች እሳት ሲበዛባቸው በውስጣቸው ያለው ጠቃሚ ንጥረ ነገሮች አይጠፉም ለመተቸት ሳይሆን ለማወቅ ፈልጌ ነው በተረፈ በርቺ

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 9 місяців тому +3

    የቤቷዬ በጣም ምርጥ ነው እናመሠግናለን እጆችሽ ይባረኩ🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      መሲዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

    • @NihaoUrwelcome-gy6fw
      @NihaoUrwelcome-gy6fw 9 місяців тому

      @@bettwascorner be plastick eka baskemtew cger alew wiey

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      @@NihaoUrwelcome-gy6fw የእኔ ውድ ትችያለሽ ግጥም በሚል ዘይት አርገሽ አስቀምጪው 🙏🥰❤

  • @konjittakele6135
    @konjittakele6135 9 місяців тому +3

    በጣም ደስ ሲል እንዲህ ነበር የሚሰራው በጣም ቆንጆ 😂😂😂🎉🎉🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ቆንጂትዬ የእኔ ውድ ብርታቴ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 9 місяців тому +2

    ቤቲዬ እጅሽ ይባረክ ቅዳሜ ነይ እሺ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ኤልስዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ እመጣለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 9 місяців тому +3

    Yene balemua egesh yebareke anch melkam set nesh zemensh yebareke

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ናርዶስዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ብርታት🙏🥰❤

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 9 місяців тому +2

    ጎበዝ ❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ጄሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @RomanSelemone
    @RomanSelemone 9 місяців тому +3

    The best texture thank you for sharing your experience very nice recipe ❤❤

  • @wonishetkassa5013
    @wonishetkassa5013 9 місяців тому +2

    ተባረኪ እህቴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ወይንዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @mistwamistwa8671
    @mistwamistwa8671 9 місяців тому +2

    ጎበዝ በርች❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @sofbdr488
    @sofbdr488 9 місяців тому +1

    Balemuya set nesh👌👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 9 місяців тому +1

    ሰላም ጎብዝ እናመሰግናለን በርቺ🙏🙏👍❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ለታይዬ የእኔ ውድ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 9 місяців тому +1

    ጎብዝ❤❤❤❤❤❤👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ጄሪዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @tsehayzenebe7643
    @tsehayzenebe7643 9 місяців тому +1

    እናመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ፀሀይዬ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu7093 9 місяців тому +1

    ደስ ይላል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ኤልስዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 9 місяців тому +1

    የኔ ልዩ😘😘😍😍የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ኩኪዬ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ብርታት እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @FhFghh-py6rw
    @FhFghh-py6rw 9 місяців тому +1

    በጣም ቆጆ ነዉ ፈጣሪ ያክብርልን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @MenbereGebremariam
    @MenbereGebremariam 9 місяців тому +1

    ጎበዝ ለኔ አንደኛ ነሽ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @tigest3176
    @tigest3176 9 місяців тому +1

    Waw✍️👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ቲጂዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 8 місяців тому

    ጎበዝ በጣም ጥሩ አሳየሽኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @danielyoebio1827
    @danielyoebio1827 9 місяців тому

    ባጣም ኣደንቅሽኣሎ ጎበዝ ነሽ የእጆችሽ ስራ አምላክ ይባርካቸው ያገሬ ሰው ሲያደንቅ" ኢደ ሰለሙን" ይላል በርቺ 👍🇪🇷

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ዳንኤል አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 9 місяців тому +1

    ይገርማል በእውነት ገና አርስቱን ሳላይ ስመለከተው ነው የአበሻ ስራ መሆኑን ብዪ አርስቱን ስመለከት አማርኛ ነው ደስ ሲል እንዲህ መመሳሰል እያለ ምነው መስማማት ነሳን ግን ለምን መጀመሪያ ፈጭተን ካጠለልን በሁዋላ ብናበስለዉስ ችግር አለው ዋዉ ገን ቆዳዉ ከለሩን እንደሚጠብቀዉ አላውቆም ነበር ታንኪዩ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @AmanuDagu
    @AmanuDagu 9 місяців тому +2

    ቤቲ ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @asefumoruts
    @asefumoruts 9 місяців тому +2

    የምር በጣም ባለሞያ ነሽ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      አሰፉዬ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @haymanotgebreyes9865
    @haymanotgebreyes9865 9 місяців тому +1

    ❤❤❤እናመሠግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ሀይሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo 8 місяців тому

    ❤እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому +1

      የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @fatumafatuma1758
    @fatumafatuma1758 8 місяців тому

    እጂሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      ፋጡማዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @sjhxh6447
    @sjhxh6447 8 місяців тому

    ማሻአላህ 👌👌👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @KonjiteTagess-ub6lg
    @KonjiteTagess-ub6lg 9 місяців тому

    ተባረክ እህታችን እናመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ቆንጅዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 9 місяців тому +4

    እኔም እቤቴ ውስጥ አንዳንድ ግዜ እሰራዋለሁ የታሸገ ለብዙ ግዜ እንዲቆይ ከተፈለገ ከነጠርሙሱ ብረትድስት ውስጥ መቀቀል ከዛ አውጥቶ በክዳኑ በኩል ዘቅዝቆ መስቀመጥ ሲበርድ እንደ አዲስ ነው የሚሆነው ስትከፍቱት ድምፅ ያሰማል ሙያሽ እንከን አይወጣውም አምላክ ይባርክሽ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому +1

      አቅላሲያዬ የእኔ ውድ አሜን በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ስለሁሉም እሺ እንዳልሽኝ አደርጋለሁ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 9 місяців тому +1

    Wow🥰

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому +1

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @AsterShambo
    @AsterShambo 9 місяців тому

    እናመሰግናለን በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 9 місяців тому +1

    Good job 👏 👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому +1

      ነጃትዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

    • @nejatabdella4725
      @nejatabdella4725 9 місяців тому

      👍

  • @Meaza-u2s
    @Meaza-u2s 9 місяців тому

    እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      መአዚዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 9 місяців тому +1

    Bettwa's betam arife new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      አስናዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ መልካም እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @samsunggood8450
    @samsunggood8450 8 місяців тому

    ጎበዝ በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏🥰❤

  • @adismubarak1858
    @adismubarak1858 9 місяців тому

    ዎውውው 🥰

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    ጎበዝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @LuhenaWujira
    @LuhenaWujira 9 місяців тому

    Betishaye yene balemuya ejish yibarek endet eko endemwedsh

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ሉህዌናዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 8 місяців тому

    ቤትዬ እናመሰግናለን❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      መሲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @BirkneshBekele
    @BirkneshBekele 9 місяців тому +2

    ባልሞያ እያደረግሽን ነው ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ብርቅነሽዬ የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @eilsabetbelay8363
    @eilsabetbelay8363 9 місяців тому

    እጅሽ ይባረክ በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ኤልሲዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 9 місяців тому

    Thank you Betty melkame kedamey ....100 shey lengba new 👏👏👏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому +1

      ስንዱዬ የእኔ መልካም በእናንተ ድጋፍ ነው የሀገሬ ልጆች ኑሩልኝ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ፍላጎታችሁን ሁሉ ይሙላልኝ ስለሁሉም አመሰግናለሁ የእኔ ደስታ የእናንተም ስለሆነ ፈጣሪን አመሰግነዋለሁ ላንቺም መልካም ቅዳሜ ይሁንልሽ እዚህ አድርሳችሁኛል እያበረታታችሁ ምስጋናዬ ለሁላችሁም ይድረስልኝ🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤❤❤

    • @seniduteklu4935
      @seniduteklu4935 9 місяців тому

      💚💛❤️

    • @seniduteklu4935
      @seniduteklu4935 9 місяців тому

      Betty 100 shi moletale 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому +1

      @@seniduteklu4935 ስንዱዬ አዎ የእኔ ብርታት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የእኔ ደስታ የአናንተም ሆኖ ስላየሁት እግዚአብሔር እያንዳዳችሁን ከፍ ያርግልኝ ስንዱዬ መድሃኒያለም ከጎንሽ ይሁን አመሰግናለሁ ሁላችሁንም ለማመስገን ያብቃኝ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @evetheg868
    @evetheg868 9 місяців тому

    Salt is good to preserve long.

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      እውነት ነው የእኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @shalom744
    @shalom744 8 місяців тому

    Betam tiru menged asayeshin

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @MelakuKifle-c4s
    @MelakuKifle-c4s 9 місяців тому +1

    Thank you ❤❤❤👌🏽👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @BlenTareku
    @BlenTareku 9 місяців тому

    ተባረኪልኝ ውዴ❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      በጣም በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @astertadesse6569
    @astertadesse6569 9 місяців тому

    Very good thankyou

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      አስቴርዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @YuKi-yl2wh
    @YuKi-yl2wh 8 місяців тому

    በርች

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 9 місяців тому

    ሞያ ከጎራቤት ምበለው እንድ ነዉ በርች❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @Luna23official
    @Luna23official 9 місяців тому +1

    best❤የቲማቲም ፍሬ ግን ባንጠቀም ይመረጣል በተቻላችሁ መጠን ፍሬውን አውጡ ፍሬው ለጤና ጎጂ ነው ።ኣንቺም ፍሬውን ስላወጣሽው ጥሩ ነው ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @EjigayehuAbebe-k3h
    @EjigayehuAbebe-k3h 9 місяців тому

    ቤትዬ እንዴት ሰነበትሽ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ።።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ አሜን አለሁልሽ አንቺስ እንዴት አለሽልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @BuretiEshe
    @BuretiEshe 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @EtaferahKassa
    @EtaferahKassa 9 місяців тому

    Well done sis

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @alebachewsisay7564
    @alebachewsisay7564 9 місяців тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      አለባቸው በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👌👌👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ሰንዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @MebauMebau
    @MebauMebau 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @yeneMB
    @yeneMB 9 місяців тому

    Perfect 💪

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar 5 місяців тому

    ከማጥለያ የተረፈዉን ዝቃጭ ከመጣል ቆንጆ ሽሮ ይሠራል።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 місяців тому

      የእኔ ውድ እውነት ነው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @emebettilahun7789
    @emebettilahun7789 9 місяців тому +1

    ቤትዬ እጅሽ ይባረክ ካንች ብዙ ሙያ ተምራለሁ ቤትዬ ለስት ጊዜ ይቆያል ?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      እሙዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፍሪጅ ውስጥ ከሆነ ወርም ይቀመጣል🙏🥰❤

  • @mesilobe7955
    @mesilobe7955 9 місяців тому

    በጭራሽ ልክ አይደለም ከሳምንት በሀላ ይበላሻል በጣም ድርቅ እስከሚል መተክተክ አለበት እደዚህ ከፈለግሽው ደሞ አሽጊው አየር እንዳይገባበት ወይም ፍሪጅ አስገቢው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому +1

      መሲ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኔም እኮ ተናግሪያለሁ ካልሰማሽው እባክሽ ደግመሽ ስሚው መንተክተክም ጥሩ ሆኖ ተንተክትኳል ከዛም ፍሪጅ አስቀምጡ ብያለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 9 місяців тому

    ቤቲዬ ሰላም ነሽልኝ እስኪ በዱባ የሚሰሩ ነገሮች ስሪልን አንቺ እኮ መለኛ ነሽ ❤❤❤❤ እቤት ውስጥ ዱባ አንወድም ግን ዱባ ከክፍልሀገር መጣልን 😂❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ሚሚዬ የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ ከዚህ በፊት በስጋ የሰራሁት አለ ቻናሌ ውስጥ እስቲ ተመልከቺው ቁሌቱ ጥሩ ሆኖ ተሰርቶ ዱባውን ከትፈሽ ፀሀይ ላይ በማድረግ ጥምዝዝ ሲል ስሪው ይጣፍጣል🙏🥰❤

  • @FevenTekia
    @FevenTekia 9 місяців тому +1

    ቤትዬ ምን ያህል ጊዜ ይቆያል በፕላሰቲክ እቃ ማሰቀመጥ አይቻልም በረዶ ቤት ነዉ ወየሰ እታችኛዉ መልሰሸን እጠብቃለዉ የምርጦች ምርጥ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ፌቨንዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ብዙ ጊዜ ፕላስቲክ ለጤና ጥሩ አይደለም እየተባለ በአሁኑ ሰአት ይባላል የፍሪጁ የታችኛው ክፍል ዘይት አርገሽበት በማርማላት ጠርሙስ ብታስቀምጪው ጥሩ ነው አንድ ወር ያህል ቢቆይ ምንም አይሆንም ውሀ ባለው ዕቃ አታስቀምጪ በደንብ በደረቀ ዕቃ ተጠቀሚ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @leaderleader9067
    @leaderleader9067 9 місяців тому

    አመሰግናለሁ ምን ያህል ጊዜ መቆየት ይችላል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ ፍሪጅ ውስጥ እስከ ወር ይቆያል በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

    • @FatimaHussain-b4q
      @FatimaHussain-b4q 27 днів тому

      ከዛበላይ አይቆይም​@@bettwascorner

  • @BreaktTemsgan
    @BreaktTemsgan Місяць тому

    ካቻፕ እና ድልህ ምንድነው ልዩነቱ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Місяць тому

      የእኔ ውድ የተለያዩ ናቸው ካቻፐ ችብስ እንዲሁም የተለያዩ ነገሮችን መመገቢያ ሲሆን ድልህ ወጥ ስጎ እንዲሁም ለምንፈልገው ምግብ ጨምረን የምንሰራበት ነው ሁለቱም ግን በቲማቲም ነው የሚሰሩት አሰራራቸውም ይለያያል🙏😍❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 9 місяців тому

    ቤቲዬ ተባረኪ ግን በጣም ጠፋሽ🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ቆንጅዬ እንዴት ነሽልኝ አለሁ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @meheretseifu4897
    @meheretseifu4897 9 місяців тому

    በጣም ጥሩ ዘዴ ነው። ፍሬውን ስለማልፈልገው እንዴት እንደማረገው ግራ ይገባኝ ነበር። ተባረኪ እህትዓለም! እኔ የምልሽ ቤትዋ ቃሪያ መንካት/መክተፍ ፎብያ ሆኖብኛል። ምክንያቱም ለረጅም ሰዓት ማቃጠሉ ከእጄ ላይ በሎሚ እና በስኳር ባሸው (በሳሙና ከመታጠብ በተጨማሪ) አይለቅልኝም። ሌላ መፍትሄ ይኖረው ይሆን?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ግላቨ ለማለት አስቸጋሪ ነው ስንት ቀን ታደርጊያለሽ እስቲ እጅሽን ዘይት ለቅልቂው እና ሞክሪው ሌላ የሰማሁት ካለ እነግርሻለሁ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @SusuSisay
    @SusuSisay 6 місяців тому

    ምን ያክል ግዜ ማቆየት ይቻላል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 місяців тому

      ሱሱዬ ወር ያህል ፍሪጅ ቢቀመጥ ምንም አይሆንም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @MisrakEya
    @MisrakEya 9 місяців тому

    😅ጥሩ፡ነዉ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ምስራቅዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @SHiSHiG
    @SHiSHiG 9 місяців тому

    Wude kachap aserar asaygn

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      እሺ የእኔ ውድ አሳያለሁ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @ZainabHailo
    @ZainabHailo 8 місяців тому

    Wow❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 9 місяців тому

    ጨው ሳይሆን ለማፅዳት Sodium Bicarbonate ተጠቀሚ ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 9 місяців тому

    ለምን ያህል ግዜ?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      ፍሪጅ አድርገሽ ዘይት በማድረግ ለብዙ ጊዜ ይቀመጣል ከሀያ ቀን እስከ ወርም🙏🥰❤

  • @Sara-fn7ko
    @Sara-fn7ko 8 місяців тому

    👌👌😍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      ሳራዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @elsalegesse-fk9rp
    @elsalegesse-fk9rp 9 місяців тому

    Yemgrmw new

  • @sofbdr488
    @sofbdr488 9 місяців тому

    Bered bet nw mikemetew

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ የፍሪጁ በታችኛው ክፍል ብታስቀምጪውም ይሆናል አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @HayalneshMinalu
    @HayalneshMinalu 26 днів тому

    ምን አይነት ቅማሞችን አንጠቀምም ?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  26 днів тому

      የእኔ ውድ ውስጡ የጨመርኩትን እስቲ መልሰሽ ስሚው እየተናገርኩ ስለሆነ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @darartudaratu1401
    @darartudaratu1401 8 місяців тому

    Anmsganalen❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      ደራርቱዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @Alemh-ek5py
    @Alemh-ek5py 9 місяців тому

    ምንም መቀመሚያ አያስፈልገው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому +1

      የእኔ ውድ ምንም አያስፈልገውም ሲቀመጥ ብቻ ዘይት ማድረግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰🥰

  • @YeshumTesfaw
    @YeshumTesfaw 9 місяців тому

    ምንምቅመምእይጨመርበትም

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የሹምዬ ምንም ቅመም አይገባም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

    • @YeshumTesfaw
      @YeshumTesfaw 9 місяців тому

      አመሰግናለሁእጅሽይባርክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      @@YeshumTesfaw አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🥰

  • @gemilaabdela8778
    @gemilaabdela8778 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @vickydebebe3535
    @vickydebebe3535 9 місяців тому +1

    ❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @MimiiAnore
    @MimiiAnore 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @BerhanGebremaryam
    @BerhanGebremaryam 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BerhanGebremaryam
    @BerhanGebremaryam 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 місяців тому

      ብርሀንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤