ስለ ቀይ ስር ሳይሰሙ እንዳይመገቡ// ቀይ ስርን እንዴት እንደ ቪያግራ እንጠቀመው //አደገኛው የቪያግራ የጎንዮሽ ጉዳቱ/ beet /ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 505

  • @demeketeshome7223
    @demeketeshome7223 9 місяців тому +5

    ምርጥ ትምህርት አስተማርከን እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን !!!

  • @HappyFencers-og4gu
    @HappyFencers-og4gu 9 місяців тому +4

    በጣም ደስ በሚልና በቀላሉ ሊገባ በሚችል የማስተማር ዘዴ ገልጸኸዋል በበኩሌተመችቶኛል እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ።

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 8 місяців тому +14

    እዚአብሔር ይባርክህ በርታልን ብዙ ሰው ፈውሰሀል ጊዜህን እና ዘመንህን ይባርከው

  • @tefinatefe5800
    @tefinatefe5800 14 днів тому

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ አመሰግንሃለሁ ። ለግፊት ጥሩ እንደሆነ You tube ላይ አይቼ እየወሰድኩ ነበር አሁን ላይ ግን ይበልጥ ለዘርፈ ብዙ ተጓዳኝ በሽታዎች ፍቱን መሆኑን አስረድተናል ተባረክ

  • @sisaytolla4831
    @sisaytolla4831 Рік тому +14

    ትምህርቱ በጣም ቆንጆ ነው ነገርግን ከአሰራር ጋር ቢሆን መልካም ነው ሁሉም ትምህርቶችህ
    በርታ አመሠግናላሁ

  • @Muluneshwyohanis
    @Muluneshwyohanis 2 місяці тому +1

    አመሰግናለሁ ወንድሜ አንድን ነገር ስታስረዳ ጥቀሙንና ጉዳቱን ለይተህ ስለሆነ በርታ ቀጥልበት

  • @Aberarhuseen2244
    @Aberarhuseen2244 8 місяців тому +11

    ❤❤በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ወድሜ ዘግይቼም ቢሆን ዛሬ ተማርኩበት እድሜና ጤናህ ይርዘምልኝ 😊

  • @ትዕግስትበሪሁን
    @ትዕግስትበሪሁን 2 роки тому +16

    እንዳተ መልካምና አስተዋይ ሰዎችን ያብዛልን

  • @yigzawmekonnen6111
    @yigzawmekonnen6111 8 місяців тому +19

    ጥሩ ነው ገለፃህ ግን ቢሆን የሚሻለው ጥቅም ከሆነ ጥቅምን ብቻ ብትገልፅ ዙርያ ጥምጥሙ አሰልቺ ይሆናል የአዳማጭ ቁጥርን ይቀንሳል ብዬ አስባለሁ

  • @abadimesele9567
    @abadimesele9567 4 місяці тому +1

    ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ አንተ ቅን እና መልካም ሰው ነህ ብዙ ነገር ካንተ ትምህርት ተጠቅሜለሁ

  • @zerihunyodahezyseifuonebsd7616
    @zerihunyodahezyseifuonebsd7616 2 роки тому +20

    በጣም ገራሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን ።የጁስን አሰራርና እንዴት አንደምንመገበው ብትነግረን ተባረክ ።

  • @AberaKebede-s5v
    @AberaKebede-s5v 2 місяці тому +2

    Thank your explanation is very good.

  • @mezgebuyimezgeb9890
    @mezgebuyimezgeb9890 4 місяці тому +1

    በርታ ወንድማችን !!! የተረጋጋህ ምርጥ ባለሙያ

  • @Maraakeet
    @Maraakeet 10 місяців тому +1

    ጌታ ይባርክህ እንደናንተ ያሉ ሰዋችን ያብዛልን ሰለ ነጭ ሽንኩርት አንድ ነገር ባለን

  • @fikryazu5547
    @fikryazu5547 2 роки тому +2

    ኦጅግ እናመሰግናለን ጠፋጭና ግልፅ ትምህርት ነው እስካሁን ካለእ ስለቀይ ስር ያለኝን ግንዛ ከፍ አደረክልኝ አመሰግናለሁ ጤና ይስጥልኝ መልካም ጊዜ ይሁንልህ።

  • @chuchmulatu1490
    @chuchmulatu1490 2 роки тому +4

    ትምህርቱ ጥሩ ነበር አጠቃቀሙንና አዘገጃጀቱን ብትጨምርበት

  • @betelhemekendo1044
    @betelhemekendo1044 9 місяців тому +1

    ወንድማችን አመስግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ይብዛልህ

  • @MarubekaluMaru
    @MarubekaluMaru 8 місяців тому +7

    በጣም አመሰግናለዉ ምርጥ ትምህርት እና አገላለፅ ነዉ ።በርታልኝ

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 2 роки тому +5

    ፈጣር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን !

  • @alemayehutadesse7581
    @alemayehutadesse7581 2 роки тому +3

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሙ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @genetuyneneh3297
    @genetuyneneh3297 2 роки тому +2

    በጣም ድንቅ ነው አይስርን በጣም ነው የምርቀው አሁን በስርአቱ መዘጋጀት ነው አመሰግናለሁ ወንድሜ ❤❤❤

  • @nuraybedrudin7541
    @nuraybedrudin7541 4 місяці тому

    Wow እጅግ በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው እናመሰግናለን

  • @simretlulekal133
    @simretlulekal133 2 роки тому +3

    ታምዬ እድሜ ይስጥልኝ የኔ ደግ ወንድም በጣም ጥሩ መረጃ ነው ተባረክልኝ።

  • @diyanfanual8524
    @diyanfanual8524 2 роки тому +8

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🙏

  • @ashiqtyemen3392
    @ashiqtyemen3392 2 роки тому +8

    ወንድሜ ግሩም የሆነ መረጃ ነው : እናመሰግናለን

  • @jiidhaadhaabii2971
    @jiidhaadhaabii2971 2 роки тому +2

    አንተ የጤና ባለ ሙያ ነህ ? መረጃ በጣም ተመችቶኛል ።

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 2 роки тому +2

    መዳኒያለም ያክብርህ በጠምነው የምናመሰግነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍

  • @almazdejene285
    @almazdejene285 2 роки тому +5

    መቸም አንተ የምታመጣው ነገር በጣም ነው የምወደው በደም አይነት መብላት ምንያክል ጥቅም እንዳለው ሞክሬ አይቸዋለው ሁሌም ከልቤ ነው የማመሰግንክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና እንዲሰጥክ ተመኘሁ

  • @yemamaomer9956
    @yemamaomer9956 2 роки тому +15

    This is so real!!!! I started eating with my blood type and I lost 37 pounds in 6 1/2 months, and I am a lot healthier than I ever thought I would.
    We are blessed to have you 🙏🏼

  • @redwanbeshir3846
    @redwanbeshir3846 2 роки тому +1

    በጣም ወሳኝ ትምህርት አግቼበታለሁኝ እናመሰግናለን

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 роки тому +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን
    ጎበዝ በርታልን

  • @hailemersha2123
    @hailemersha2123 2 роки тому +3

    በጣም ጥሩ ትምህርታዊ ገለፃ ነው እናመሰግናለን

  • @GirmaMekuria-os3gk
    @GirmaMekuria-os3gk 9 місяців тому

    በጣሞ ቆንጆ ምክር ነው እንመሠግናለን።

  • @rozaa5339
    @rozaa5339 5 місяців тому +1

    በጣምበጣም እናመሰግናለን ታሜ

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj 10 місяців тому

    ቀይ ስር እንዲህ እንደሚጠቅም አላውቅም ነበር።አመሰግናለሁ

  • @alemeshethunde4236
    @alemeshethunde4236 2 роки тому +4

    እንመስግነለን ጥሩ ትምህርት ነዉ የምትስጠው

  • @YenenehMeba
    @YenenehMeba 9 місяців тому

    በጣም እናመሠግናለን ጥሩ መረጃ ነው

  • @DerejeMekonen-g2k
    @DerejeMekonen-g2k 4 місяці тому

    እናመሰግናለን የማላውቀውን አዲስ ዕዉቀት አግኝቻለሁ

  • @aseworku4650
    @aseworku4650 2 роки тому +5

    እባክሕን ጋዝ በጣም ነው የምያስቸግረፕ መላበለፕ 🙏

    • @abdiok130
      @abdiok130 2 роки тому +1

      ውሃ በደንብ ጠጣ። ቅመማ ቅመም የበዛባቸው ምግቦች ቀንስ። አትክልት አዘውትረህ ተመገብ።

  • @fekadutechane9537
    @fekadutechane9537 Рік тому

    ልክ ነሀ ተሜ እኔም በትምህርት የተወሰነ ወስጀለሁ በጣም ነው ሀሰብህን ዬምደግፍ

  • @Habtee-i1t
    @Habtee-i1t 2 місяці тому

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 2 роки тому +3

    አናመሠግናለን ወንድማችን ፀጋህን ያብዛልህ

  • @jameelajameela9143
    @jameelajameela9143 2 роки тому +1

    Alllha tena yestk

  • @KETEMADIBAR
    @KETEMADIBAR Місяць тому

    በርታልን

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 роки тому

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ሰላምክ ይብዛልን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን መልካም ሰው ነህ

  • @yewbdarayele5441
    @yewbdarayele5441 2 роки тому

    ወንድሜ የአሳማ ስገ ሳላውቅ በልቼ በጣም ታመምኩኝ ስለዚ አተ በትክክል ነው የምትናገረው

  • @TamenGerma
    @TamenGerma 9 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለንወድሜ

  • @TadesseSima-ru2xk
    @TadesseSima-ru2xk Рік тому

    በጣም አመሰግናለሁ !

  • @akaluhailu7076
    @akaluhailu7076 2 роки тому +6

    ጁሱ ጥሬውን ነው ወይስ እንዴት ነው ትምህርትህ ተመችቶኛል በጣም አመሠግናለው።

  • @Hayamanot
    @Hayamanot 4 місяці тому +1

    ግሩምየሆነአገላለጽ

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 8 місяців тому

    አመስግናለሁ ዶክተር ትልቅ ትምህርት ነው ❤❤🎉

  • @ethiotube9805
    @ethiotube9805 2 роки тому +3

    እንዴት ነህ ታሜ እንኳን በሰላም ተመለስክ እናመስግናለን ተባረክ

  • @trezaboshe1497
    @trezaboshe1497 2 роки тому

    እኔማ ነገ እጀምራለዉ ብዬ ነበር ግን ምን ያደርጋል ስኳር አለብኝ እስሉን እየወሰድኩ ነኝ ለሌሎች እንኳን ነገርክ ተባረክ

  • @wudefekadu3234
    @wudefekadu3234 Рік тому

    እናመሠግናለን።

  • @ezgamnteklay3053
    @ezgamnteklay3053 2 роки тому +3

    ተባረክ ወንዲም

  • @kifelewalemu9079
    @kifelewalemu9079 2 роки тому

    ትክክል ነህ ድሬዳዋ አንድ ሰው መሞቱን ይነገራል ፣

  • @YitayewAddis
    @YitayewAddis 3 місяці тому

    ይመችህ

  • @daniealderash9601
    @daniealderash9601 7 місяців тому

    በጣም ጥሩ ምክር

  • @kahsay4539
    @kahsay4539 8 місяців тому

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው።🎉

  • @fentahunbantie9795
    @fentahunbantie9795 9 місяців тому

    ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ

  • @aregashgelaye7554
    @aregashgelaye7554 2 роки тому +2

    ታሜ እንኳን ደሕና መጣሕልን ሰላቀረብክልንም ቁም ነገር እግዚያብሔር ይስጥልን

    • @hana-1211
      @hana-1211 8 місяців тому

      Tአኘ

    • @hana-1211
      @hana-1211 8 місяців тому

      አመሰገገ
      ዐ😅

  • @KalayuKalayu-i3h
    @KalayuKalayu-i3h 3 місяці тому +1

    Tnx biro

  • @TeferaQwabc
    @TeferaQwabc 2 роки тому

    ግሩምና ፡ በጣም ፡ ጠቃሚ ፡ ትምህርት ፡ ነው ፡ የሰጠሄን ፡ ተባረክ ፡

  • @SamuelBeyene-l6h
    @SamuelBeyene-l6h 3 місяці тому

    it's best advise thank u

  • @yasenyasen1370
    @yasenyasen1370 2 роки тому

    ምርጥ ዶክተር ተባረክ

  • @vnmkgjkkbnm9520
    @vnmkgjkkbnm9520 3 місяці тому

    እኔ በጣም ነው ምወደው , ብዙ ግዜ እጠቀማለው እኔ ግን ለደማነሰ ነው,,ምጠጣው

  • @habeco182
    @habeco182 2 роки тому +1

    Waw ets amazing and after i checked i weil confirm u

  • @asebini7642
    @asebini7642 8 місяців тому

    ታሜ እባክህን ስለ ጆሮ ውስጥ ጩኼት መፍትሔ ፈልግልኝ የኔ ልጅ ስለምትረዳን ጌታ ፀጋ ያብዛልህ

  • @fekadutechane9537
    @fekadutechane9537 Рік тому +1

    thank you bro.

  • @pubg-rk4jr
    @pubg-rk4jr 2 роки тому +2

    ተባረክ ሁሌም አስተማሪ ነህ

    • @yaredtesfaye504
      @yaredtesfaye504 2 роки тому

      በጣም ጠቃሚ መልእክት ነው እናመሰግናለን

  • @birtukanabebe3854
    @birtukanabebe3854 2 роки тому +2

    Thanks for your excellent information

  • @zenebechtelila4883
    @zenebechtelila4883 2 роки тому

    Melekam sew zemenihe yilemlem. betam tiru timehert new tetekimebetalew

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 роки тому

    ቲቸርዬ በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን.

  • @newaymulu7712
    @newaymulu7712 10 місяців тому

    ይመችህ ወንድሜ

  • @teferimekonnen-u8i
    @teferimekonnen-u8i 9 місяців тому

    It is great lesson. Thank you.

  • @mengistugetahun1355
    @mengistugetahun1355 4 місяці тому

    አወሳስዱን ብትፅፍልኝ ደስ ይለኛል በርታ

  • @znashbetemaryim6916
    @znashbetemaryim6916 2 роки тому

    Enmsegenal Gen Tesrto Benmagebaw
    Yedame Iynetan Alwekwem Eskihuen

  • @lomosamsonlomotolosa2989
    @lomosamsonlomotolosa2989 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ግሩም ትምርት ነው

  • @adanchselato770
    @adanchselato770 2 роки тому

    Very. Good.. Think. You. Bhrether

  • @mulualemshiferaw4036
    @mulualemshiferaw4036 2 роки тому

    Betam melikam sew neki yemigerim tiliki Timirti new bertalin

  • @melkamumelese9359
    @melkamumelese9359 Рік тому

    በረታ ልኝ ወንድሜ ጎበዝ ነህ

  • @senaitmekonnen8363
    @senaitmekonnen8363 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን
    አሜን ለአንተም ጤና ይስጥህ

  • @AnimalFarm-sz5ov
    @AnimalFarm-sz5ov 4 місяці тому +1

    በርታ ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @samuelteramo3709
    @samuelteramo3709 2 роки тому +1

    ጌታ አይምሮ ኢዉቀት ለዪ ኢዉቀቲ የጨመሪብ ዎንድመችን

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 7 місяців тому

    አመሰግናለሁ ::

  • @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ

    Mert memhre nh berta mergawochik liyu nachew💓

  • @zmare2357
    @zmare2357 2 роки тому

    እንዴት ነህ ሰላም ላንተ ይሁን ስለ ቫዬግራ በጣም ትልቅ ችግር ከመስጠት በላይ ይገላል ከአመትበፊት እኛ ጋመቶ ነነበረ ታካሚ ይህንን መዳኒት በመጠቀም ህይወቱ አልፍዋል ለብቱ ችግር የተጋለጡሰዋች አሉ በተለይ የደምስርን ከማስፍት ጋር ተያይዞ ከበባድ የልብህመምና ደም ግፊት ዋና መነሻ ነዉ ባንጠቀመዉ ይመከራል

  • @TarekegnTeso
    @TarekegnTeso 7 місяців тому +1

    thank u D/r አስራር ጋ ቢሆን ጥሩ ነው!

  • @haileambawambaw8801
    @haileambawambaw8801 2 роки тому +1

    thanks alot

  • @meseretmengste
    @meseretmengste 2 роки тому

    Waw betam desyemil tmrt new berta

  • @lemlemgirmazgi3872
    @lemlemgirmazgi3872 2 роки тому

    Wow I didn't know that. Thank you Brother May God bless

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 Рік тому

    ግሩም ነው

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 роки тому +3

    ጥሩ ትምህርት ነው በርታ!!!!!

  • @bortukanworkneh5159
    @bortukanworkneh5159 2 роки тому +7

    Thank you for sharing. God bless you!

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 2 роки тому +1

    ከልብ እናመሰግናለን ዶከተር

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 роки тому

    Tebarek balehibet kifu ayinkahe!!!

  • @tesfayebekele2999
    @tesfayebekele2999 2 роки тому +4

    ስለ ትምህርቱ በጣም አመሰግናለሁ ።እባክህ ስለ ለምፅ እና ጥሪውን ይሁን ቀቅለን ቀይስሩን መጠቀም እንዳለብን ብታብራራልን አመሰግናለሁ።

    • @temesgen327gmail.5
      @temesgen327gmail.5 2 роки тому

      ሀይ ! ወንድሜ ስለ ትምህርቱ በጣም እናመሠግናለን።ነገር ግን የግልፀኝነት ጥያቄ፡-
      1ኛ. የቀይ ሥር ጁሱ ብስል ነው ወይስ ጥሬ?በተለይም እንደ ቪያግራ ለምን ያክል ግዜ መወሠድ አለበት ? ብቻውን ወይስ ተጨማሪ ቅመማቅሞች፡ እንደ ነጭ /ቀይ ሽንኩርት እና እንደ ዝንጅብል.... ወ.ዘ.ተ
      2ኛ. ኦ ዘር የደም ዐይነቶች ጁሱን እንዴት፡በምን መልኩ እና እስከምን ያክል ጊዜነው መጠቀም የምችሉት?
      3ኛ. ቅጠሉ የቁስል እና ሌሎች ተጓዳኝ ችግሮችን መፈወሻነት እንደሚያገለግል ገልፀዋል እንዴትና በውስጡ ምን ንጥረነገር ስላለው ነው?
      4ኛ. የቀይ ስር ግንዱን ለጁስነት መጠቀም እንደምቻል ተገልጿል ።ሥሩ ለምንድር ነው የምጠቅመው?
      5ኛ.በሰውነታችን ውስጥ የብረት ማነስና መጨመር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ግልጽ ይደረግልኝ ከታላቅ አክብሮት ጋር! አመሠግናለሁ ።

    • @haregewienmismaku4537
      @haregewienmismaku4537 2 роки тому

      Do we’ve to cook, raw to grind it to make it juice? Thanks

    • @solomontsegaye9903
      @solomontsegaye9903 Рік тому +1

      24:20

  • @haregutseggai4916
    @haregutseggai4916 9 місяців тому

    Thank you Egzabher gezihen zemenhen yebareke 🙏

  • @habibaelias4534
    @habibaelias4534 2 роки тому

    እናመሰግናለን አውቀቱን ጨማምፎ ይስጥክ