Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እንዳይረሳ 🙏
Anresam tedaye feetari yibarkih mirt wendmachin neh bertalin
ቴዳ አንተ ተንኮል አታወራ ፖለቲካ አታወራ መልካም ነገር ነው የምሰራው። በዛ ላይ ስቱድዮ ካሜራ ምናምን አሟልተሃል። በሺድዮ ብታስተምር አሪፍ Engagement ይኖርሃል ይመስለኛል
ቴድሻዬ የምትሰራቸው ነገሮች የምታሳየን ሁሉ በጣም ደሰሰሰ የሚሉ አሰተማሪ የሆኖ ነገሮች ናቸው ብዙ ነገረ ተምሪያለው ባንተ ወድማለም እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምረልህ ቢሮክ ሳላደንቀው አላልፈም
እሚገርም ነው በጣም ያምራል እኛ በቲቪው ቦታ ሆነን ማውራት ነው ማለት ነው ቁዋሚ እስቴድዮ ያላችሁ ብትጠቀሙት መልካም ነው ግን ለማንቀሳቀስ እሚላጥ ይመስለኛል አይደል ቴዳ ቁዋሚ ቦታ ሲኖረኝ መጠቀሜ አይቀርም እናመሰግናለን
ዋው ቴድ ወሳኝ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ቴዳችን በጣም አርፍ እናመሰግናለን በርታልን💥💥💥💥💥💥💥👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም አሪፍ studio አድርገኋል። አሪፍ ጥቆማ ነው። ትምህርት አግንቼበታለሁ።
በጣም ያምራል ቴዲዬ ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ላይክ ሼር በርታ ቆንጆ ቪድዮ ነው🙏😍👏
ቴድዬ በጣም ነው ማመሰግን ጠቃም ነገር ነው ያስጨበጥከኝ👏👏
ቴድዬ በጣም አሪፍ ነው በእውነት የምታስተላልፋቸው ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን በርታልን
🛑 ምርጥ አቀራረብ ታዳ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ያበደ ነው ቴዲየ እኔ ግሪን ስክሪን ነበር የምጠቀም
ka music beat gar yamehadu LED lightohn yat lenagag enhelalan waym katamahak ayayzak betseralens bro
ይህም ይሆናል
በርታልኝ ቅን ሰዉ ነህ አብዝቶ ይባርክህ
ያበደ setup
በጣም ምረጥ ትምረህት
endezi aynet video bedneb mestrat aebh arif nw tnxs bro
ቴድዬ ተመችቶኛል አንደኛ ነው👌👌👌ቀጣዮን የላይት አጠቃቀም በጉጉት እንጠብቃለን🙏
ሳላም ወንደሜ አብሽር ማሻ አላህ አድሰ ነኝ ለቢቱ እሺ ቻው ማሻ አላህ
wow ቴዲዬ በጣም ያምራል ውበት አለው ስላሳየኸን በጣም እናመሰግናለን 🙏
የሚገርም የእስቲትዮ ላይት አገጣጠምና እንዴት እንደምንጠቀመው ከበቂ ማብራሪያና ትግበራ ጋር ስላሳየኸን እንዲሁም ስላጋራኸን እናመሰግናለን👈😍🙏
በጣም አመሰናለሁ እህቴ 🙏
እናመሰግናለን ቴዳችን
በጣም ምርጥ ትምርህት ነው ወንድም አቡጊዳያ እናመሰግናለን
ቴዳ እናመሰግናለን ውዱ ቅነ ልብ ወንድማችን ክበርልን ስለመልካምነትክ አላህ ጥሩ ስራዎችክን ይውደድልክ ለመልካም ስራ ውጤቱ መልካም ነውና እናከብርካለን ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ ወንድማችን መልካም ሰው 🙏😍😍ላሁን ታዋቂ ዩቱበር ለመሆን እየጣርን ነውና የራሳችን እስቱዲዮ ሲኖረን አሪፍ መረጃ ይሆነናል 🙏
Everything is good but the Price is so expensive . In godar it is 450 birr that is 5 miter
ዋዉ በጣም ያምራል ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
በጣም ልዩ ነው ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
ቴዲ እባክህ ስለ የዩቱዩብ ቻናላችን ስም ምርጫ ወይም አመራረጥ ቪዲዮ ስራልንምን አይነት ስም መሆን እንዳለበት ማለቴ ነው plsss እንደ ማታሳፍረኝ ተስፋ አደርጋለሁኝ 🥺
እናመሰግናለን ተድ
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን
ሰላም ቴድዬ እጅግ በጣም አርፍ ነው የምታሳየን ነገሮች ሁሉም እናመሰግናለን ክበርልን 😍🙏
እናመሰግናለን🙏
እንኳን ደህና መጣህ ቴዳ/ አቡጊዳ ምርጥ ወንድማችን👈😍🙏
keep it up bro
Teda lemn be video atmetalnem
ቴድዬ እናመሰግናላን ላምትሰጣን ሁሉ ትምርት ክበርልን
በማርያም መልስልኝ ቴድሻዬ # estreamyard 👉 you have no upcoming broadcastsWant to try out before going live?create a broadcast and choose ‘’Record only ‘’ እያለኝ ነው በስልኪ ነው ዲስክቶብ ቀይሪያለው ከዛ ደግሞ enable መልስልኝ ቴድሻዬ እሺ
*በ Desktop ነው እንዴ ኤድት የምታረገው ። አሪፍ ፈጣኝ ድስክቶፕ ስንት ብር ይገኛል ለጌሚንግና ግራፊክስ የሚሆን*
ሲጀመር ትለያለህ አንተ🥰
በርታልን
አቦ እንዳታዐይነቱን ቀና ያብዛልን ቴዶ
አሏህ ይጨምሪልህ
ስሙን እና ፎቶውን ፖስትልን ቴዳ ከውጭ እንድናስመጣ
እናመሰግናለን ወንድማችን አጅግ በጣም ወሳኝ ነገር ነው ያጋራኸን👌👌👌
Tedaye yegna malekam saw😍😍😍😍💪💪💪💪👍👍
What camera or phone do youu use to record a video bro
እረ mic አሰራሩን አሳየን
Lene Yemejmerya UA-camr nki
Where is the link thou
Yihe arif channel 👍
የት ነው ቦታ
እስቲ ቴዳ ፊትህን አሳየን እባክህ
LED ግሎረሰንት አለ
አሪፍ ነወ ዉ ግን የአፑን ስም አልነገርኸነም
Wow taddy enamsegenlen yemflgwu nager naber
teddy thank you!!!!! Mirti sira new!!!!
GOOD JOB
Wandma wed nw ygazahew 1000 birr gazechawalhu ka 2 kan bafit
arif bro
Konjo new betam🙏🙏❤
wow i like it
lala led ylmachwm rkashe
arif new teda
ሰላም ቴዲ UA-cam channel monetization apply ሳደርግ reused እያለ ይመልሳል 1000 sub እና 4000 Wath hour ሞልትዋል
በጣም ገራሚ ነው የት ነው ምናገኘው?
ቪዲዮው ላይ አለ ወንድሜ
አመሰግናለሁ አግኝቻለሁ ወንድም ቴዶ
Wagaw esa
Awsome thank you very much for sharing us teddye great job 👌👌👌
ምርት ነዉ❤❤❤❤❤❤
how much?
Price¿
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውዶቸ አላህ ሀገራችንን ሰላምያርግልን እኛም ባለንበት ሰላማችን ይብዛ ያሰባችሁት የተመኛችሁትን አላህ ያሳካልን ቴድየ እኔ እሰው ቻናል ገብቸ ሰፕስክራይፕ አርጊየ እየመለሰ እባለኝ መፍትሂ ካለህ
ቴዳዬ 🙏🙏😳
thank you bro
አቦ ቴዲ My UA-cam channel የሰራሁትን Money ኢያቀነሰብኝ ነው ምን ላርግ ?!🙁
Pls tolo replay aregelegn
ሰላም እንዴት ናቹው
wow bro
Endi aynt youtuber nw yatanw ko ethio wst
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እንዳይረሳ 🙏
Anresam tedaye feetari yibarkih mirt wendmachin neh bertalin
ቴዳ አንተ ተንኮል አታወራ ፖለቲካ አታወራ መልካም ነገር ነው የምሰራው። በዛ ላይ ስቱድዮ ካሜራ ምናምን አሟልተሃል። በሺድዮ ብታስተምር አሪፍ Engagement ይኖርሃል ይመስለኛል
ቴድሻዬ የምትሰራቸው ነገሮች የምታሳየን ሁሉ በጣም ደሰሰሰ የሚሉ አሰተማሪ የሆኖ ነገሮች ናቸው ብዙ ነገረ ተምሪያለው ባንተ ወድማለም እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምረልህ ቢሮክ ሳላደንቀው አላልፈም
እሚገርም ነው በጣም ያምራል እኛ በቲቪው ቦታ ሆነን ማውራት ነው ማለት ነው ቁዋሚ እስቴድዮ ያላችሁ ብትጠቀሙት መልካም ነው ግን ለማንቀሳቀስ እሚላጥ ይመስለኛል አይደል ቴዳ ቁዋሚ ቦታ ሲኖረኝ መጠቀሜ አይቀርም እናመሰግናለን
ዋው ቴድ ወሳኝ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ቴዳችን በጣም አርፍ እናመሰግናለን በርታልን💥💥💥💥💥💥💥👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም አሪፍ studio አድርገኋል። አሪፍ ጥቆማ ነው። ትምህርት አግንቼበታለሁ።
በጣም ያምራል ቴዲዬ ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ላይክ ሼር በርታ ቆንጆ ቪድዮ ነው🙏😍👏
ቴድዬ በጣም ነው ማመሰግን ጠቃም ነገር ነው ያስጨበጥከኝ👏👏
ቴድዬ በጣም አሪፍ ነው በእውነት የምታስተላልፋቸው ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን በርታልን
🛑 ምርጥ አቀራረብ ታዳ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ያበደ ነው ቴዲየ እኔ ግሪን ስክሪን ነበር የምጠቀም
ka music beat gar yamehadu LED lightohn yat lenagag enhelalan waym katamahak ayayzak betseralens bro
ይህም ይሆናል
በርታልኝ ቅን ሰዉ ነህ አብዝቶ ይባርክህ
ያበደ setup
በጣም ምረጥ ትምረህት
endezi aynet video bedneb mestrat aebh arif nw tnxs bro
ቴድዬ ተመችቶኛል አንደኛ ነው👌👌👌ቀጣዮን የላይት አጠቃቀም በጉጉት እንጠብቃለን🙏
ሳላም ወንደሜ አብሽር ማሻ አላህ አድሰ ነኝ ለቢቱ እሺ ቻው ማሻ አላህ
wow ቴዲዬ በጣም ያምራል ውበት አለው ስላሳየኸን በጣም እናመሰግናለን 🙏
የሚገርም የእስቲትዮ ላይት አገጣጠምና እንዴት እንደምንጠቀመው ከበቂ ማብራሪያና ትግበራ ጋር ስላሳየኸን እንዲሁም ስላጋራኸን እናመሰግናለን👈😍🙏
በጣም አመሰናለሁ እህቴ 🙏
እናመሰግናለን ቴዳችን
በጣም ምርጥ ትምርህት ነው ወንድም አቡጊዳያ እናመሰግናለን
ቴዳ እናመሰግናለን ውዱ ቅነ ልብ ወንድማችን
ክበርልን ስለመልካምነትክ አላህ ጥሩ ስራዎችክን ይውደድልክ ለመልካም ስራ ውጤቱ መልካም ነውና እናከብርካለን ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ ወንድማችን መልካም ሰው 🙏😍😍ላሁን ታዋቂ ዩቱበር ለመሆን እየጣርን ነውና የራሳችን እስቱዲዮ ሲኖረን አሪፍ መረጃ ይሆነናል 🙏
በጣም አመሰናለሁ እህቴ 🙏
Everything is good but the Price is so expensive . In godar it is 450 birr that is 5 miter
ዋዉ በጣም ያምራል ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
በጣም ልዩ ነው ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
ቴዲ እባክህ ስለ የዩቱዩብ ቻናላችን ስም ምርጫ ወይም አመራረጥ ቪዲዮ ስራልን
ምን አይነት ስም መሆን እንዳለበት ማለቴ ነው plsss እንደ ማታሳፍረኝ ተስፋ አደርጋለሁኝ 🥺
እናመሰግናለን ተድ
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን
ሰላም ቴድዬ እጅግ በጣም አርፍ ነው የምታሳየን ነገሮች ሁሉም እናመሰግናለን ክበርልን 😍🙏
እናመሰግናለን🙏
እንኳን ደህና መጣህ ቴዳ/ አቡጊዳ ምርጥ ወንድማችን👈😍🙏
keep it up bro
Teda lemn be video atmetalnem
ቴድዬ እናመሰግናላን ላምትሰጣን ሁሉ ትምርት ክበርልን
በማርያም መልስልኝ ቴድሻዬ # estreamyard 👉 you have no upcoming broadcasts
Want to try out before going live?create a broadcast and choose ‘’Record only ‘’ እያለኝ ነው በስልኪ ነው ዲስክቶብ ቀይሪያለው ከዛ ደግሞ enable መልስልኝ ቴድሻዬ እሺ