ለዩቲዩበሮች ምርጥ ማይክራፎን | Blue Yeti X | Abugida Extra | አቡጊዳ ኤክስትራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @AbugidaExtra
    @AbugidaExtra  2 роки тому +8

    ይህንን ቪዲዮ ላይክ እና ሼር በማድረግ አግዙኝ

    • @Abeni
      @Abeni Рік тому

      ቴድ ኢረር ብሎኝ መፍቴሄ ንገረኝ

  • @LezaHDPlus
    @LezaHDPlus 2 роки тому +6

    እንኳን ለሆሳና በአል በሰላም አደረሳችሁ 🔴ስልካችንን እንደ ድምጽ መቅጃ ለላፕቶፕ መጠቀም ሙሉ ትምህርት 👉 ua-cam.com/video/ujfOnUuUm_g/v-deo.html

  • @dejumeznanga1412
    @dejumeznanga1412 2 роки тому +1

    ወንድሜ ተዲ በጣም ምርጥ ነው እና እኔ ለመስራት የፈለኩት ትረካ ነው እና ምሰራውም በስልኬ ነው ስለዚህ ለኔ ሚሆን ዋጋው አነስተኛ ማይክ ምክኒያቱም ጀማሪ ስለሆንኩ ነው ብትጠቁመኝ በጣም !!!ደስ ይለኛል ወንድሜ እናም (ወረታውን እቀጣለው)

    • @Nur.kRtube
      @Nur.kRtube Рік тому

      ልምድ እንለዋወጥ

  • @FikerBahelaL
    @FikerBahelaL 3 роки тому +5

    ሰለም ይብዛ ኡንካን ደአና መጣክ ምርጥ ቅን ሰው

  • @MullerApp
    @MullerApp 3 роки тому +10

    ዋው እናመሰግናለን ምርጥ ነው🔥👌

  • @emuselwatube4436
    @emuselwatube4436 3 роки тому +5

    ምርጥ ወንድማችንቴዲ እናመሰግናለን ለምሰጠን ትምህርት በርታልን ወንድማችን

  • @Rahema322
    @Rahema322 3 роки тому +6

    ሠላም ጤና ይስጥልን በጣም ወሳኝና አሰፈላጊ የሆኑ ትምህረቶችን ስለምታቀርብልን ከልብ እናመሠግናለን ወንድማችን ቴድሻ 👍👍

    • @AbugidaExtra
      @AbugidaExtra  3 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ

    • @umuruwayda4292
      @umuruwayda4292 3 роки тому

      በጣም እናመሰግናለን ወንድማች ስለምትሰጠን መረጃ እኔ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ዩቱበ ከከፈት ቅርብ ነው መጀመሪያ የለቀኳቸው ቪድዮች ኮሜንት አለከፍት አሉኝ ምንም ባደርግ ከዛ በጏጏላ ሁለት ቪድዮ ለቅቄ ሚባለዉ ሞልቼ ሰራልኝ ሌላው ጥያቄ ሰብስክራይብ ያደረኩት ሰው ቪድዮ ወደኔ አይመጣም የኔም እነሱጋ አይሄድም የደዉል ምልክቷን ብጫንም እኘሱም እንደዛነው የኔ አይደርሳቸው እባክ በምን ችገር መሆኑን ካወክ ብትነግረኝ

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 3 роки тому +6

    ዘገራሚ ነው ቴዳ በርታ ።።።።።።።።

  • @woynitube315
    @woynitube315 Рік тому

    ሰላም ለአንተ ይሁን ታዳ ወንድሜ ከልብ አመሰግናለሁ ስለ ሰጠህኝ መረጃ

  • @memietioyoutube6649
    @memietioyoutube6649 3 роки тому +1

    ዋውውው ቴድ በጣም እናመሰድናላ አሪፍ ትምርት ነው እንኳንም ናገርከን ወደ ኢቲዮጵያ ሰንገባ መግዛት አላብን 🙏🙏🙏🙏💕💕

  • @Gojomediaa
    @Gojomediaa 3 роки тому

    ስለ ሪንግ ላይት ስራ

  • @TAS27483
    @TAS27483 3 роки тому +1

    አመሰግናለሁ ክፉ አይንካህ

  • @halimatube4394
    @halimatube4394 3 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት አህለን ወንድም ቴዲ

  • @borenatube2379
    @borenatube2379 3 роки тому

    በጣም ሀሪፍ ወድማችን በረታ በጣም ጎበዝ ነህ እኔ እገዛነበረአጠቃቀሙ አልገባኝም

  • @yengusieethio2509
    @yengusieethio2509 3 роки тому +2

    ቴዲሻ የኛምርጥ የዘመኑ ምርጥ ሠው ብልህ ያንሥብኛል ክበርልን የኛ ቅን

  • @sebrilsebril1841
    @sebrilsebril1841 3 роки тому +1

    Amesegnalew bro GN wagaw snt new tebabering

  • @mudaykitchen3368
    @mudaykitchen3368 3 роки тому +3

    ዋው በጣም አሪፍ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏👌
    ቴዶ ወንድም ግን ለጀማሪ ዩቱበሮችም
    ምን አይነት ሰልክ ወይም ካሜራ ወተዘ ...
    ብቻ ምክረም ጨምሮ ያስፈልጉናል ውድ ወድማችን

  • @abyssiniainfo5931
    @abyssiniainfo5931 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን ቴዲ ግን ዋጋውን ብትነግረን

  • @balamedia4520
    @balamedia4520 3 роки тому

    ቴዶ ምርጥ መረጃ ክብረት ይስጥልኝ

  • @s.m.a.entertainment3993
    @s.m.a.entertainment3993 3 роки тому +1

    Tediye welcome ፈጣሪ ይባርክህ

  • @YUSHE
    @YUSHE 3 роки тому +1

    ምርጥ ቪድዮ ነው

    • @AbugidaExtra
      @AbugidaExtra  3 роки тому

      በጣም አመሰናለሁ ወንድሜ

  • @mustesport9834
    @mustesport9834 3 роки тому +1

    በጣም ከወደድኳቸው ዩቱበሮች 1st ደረጃ ላይ ተቀምጠሀል 👌 አያይዤ intro እንዴት ወደ UA-cam እንደምናገባ ጠቆም........... 👉

    • @AbugidaExtra
      @AbugidaExtra  3 роки тому +1

      በጣም አመሰናለሁ ወንድሜ እዛኛው ቻናል ላይ አለ

  • @Lasta-tube
    @Lasta-tube 3 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣህልን ቴዳ ተደምረናል

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 2 роки тому

    ሠላምጤናይሥጥልንወንድማችን በርታልን

  • @TenayenMedia
    @TenayenMedia 3 роки тому

    ብሩን ንገረን ቴዳ

  • @newstube8441
    @newstube8441 2 роки тому +1

    Bro stand gezetn be stand metekem ayechalm

  • @haftommekonen
    @haftommekonen 2 роки тому +1

    Ok በጣም ኣሪፍ ነው ተዲ እናመስግናለን ግን እኔ ምልህ በስልክ ከሆነ ምንጠቀመውስ ማለት ብኣንድ ስልክ ቪድዮ እየቀረጽ ማይኩን መጠቀን እንችላለን ወይ???

  • @lambakintube5331
    @lambakintube5331 3 роки тому

    እጅግ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ሼር ስላደረክልን እናመሰግናለን። ስለ ዋጋው እና ስለምናገኝበት መንገድ ብትነግረን

  • @ABUMERYEMAMAN
    @ABUMERYEMAMAN 2 роки тому +1

    ቴደዬ የገመድው ማይክራፎን ሲሙን እና ቦታውን ቢታመላክተን ሚን ይመስልሀል አመሰግናለሁኝ

  • @shimaykatube5877
    @shimaykatube5877 3 роки тому

    Tedishaye metawu wode huletegnawo betik yn kin sewo be ethiopia wust Mic yigegnal wagawunim bitinegeregn 🙏

  • @fandisha288
    @fandisha288 3 роки тому +3

    Teda you always share what is best for us. Thank you!

  • @tizetagirmakids
    @tizetagirmakids 3 роки тому

    እንኳን በሌላ ቻናል መጣህልን እናመሰግናለን በርታልኝ መልካሙ ወንድሜ

  • @METENEMEDIA
    @METENEMEDIA 2 роки тому

    Betam mirt sew neh kiberlign arif timhirt new yemtseten fetari ewuket be ewuket lay yichemrlih

  • @AmirTechEri
    @AmirTechEri 3 роки тому +1

    ቴድየ እናመሰግናለን ቀጥልበት

  • @antenehalehegn1
    @antenehalehegn1 3 роки тому

    ለስልክ የሚሆን ካለ ብታሰየን

  • @enatmedia-
    @enatmedia- 3 роки тому

    ሰላም ቴዳዬ በዚህም መጣህ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው የድቭይሱ ነገር ጣቴን ይዘው ካልመሩኝ ከበድ ይላል ግን በጣም አሪፍ ነው ቴዳዬ እስኪ ከች በል አንተም

  • @thespectators7458
    @thespectators7458 3 роки тому

    wow ጥሩ ነው ስለ ካሜራም ስራልን

  • @narins89
    @narins89 3 роки тому

    አደኛ

  • @Adugenete
    @Adugenete 3 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ቴዳ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ በጣም የሚገርመው እሱን ነው የምጠቀመው በጣም ጉደኛ ማይክራፎን ነው እናመሰግናለን ብሮ

    • @AbugidaExtra
      @AbugidaExtra  3 роки тому

      በጣም አመሰናለሁ ወንድሜ

    • @Nur.kRtube
      @Nur.kRtube Рік тому

      የት ይገኛል ዋጋውስ

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 3 роки тому

    ሰላም ቴዳ አሪፍ ብለሀል እንኳንም ከፈትክ እኔ ምለው ማታ ለመጻፍ ሞክሬ አልመቸኝ ብሎ አልጻፍሁም አየህው ከተመቸህ አንዴ ብትመልስልኝ አመሰግናለሁ

  • @Alltube12
    @Alltube12 3 роки тому +2

    በስልካችን ሪከርድ ስናረግስ አንዴት ነው? ማይክራፎኑን የምንጠቀመው??

    • @haftommekonen
      @haftommekonen 2 роки тому

      ልክ ነህ እሄ ነግር ይመለስልን

  • @aso_media101
    @aso_media101 3 роки тому

    wow its good idea

  • @zegora1897
    @zegora1897 3 роки тому

    እናመሠግናለን ወንድማችን...እንኳን ደህና መጣህ

  • @AddisInsight21
    @AddisInsight21 2 роки тому +1

    ዋጋው ስንት ነው ወዳጄ?

  • @daveonline1
    @daveonline1 3 роки тому

    enamesegnalen
    gin wanawn neger restehal hisabun alngerkenm eko

  • @fanostube15
    @fanostube15 3 роки тому

    ሰላምህ ይዛልን ቴድየ መሽአላ አሪፍ ትምርት ነው በርታልን እናመሰግናለን ወድጀዋለሁ 👍👍

  • @aso_media101
    @aso_media101 3 роки тому

    yemtsrachw video betam yamralu enam astemari nachw berta

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 роки тому

    ሰላምህ ይብዛ እናመሰግናለን

  • @SemayawiKal
    @SemayawiKal 3 роки тому

    Betam amesegnalehu
    Wagaw gn snt new Teda

  • @atronos
    @atronos 2 роки тому

    መግዛት እፈልጋለው እንዴት ነው ማግኘት የምችል

  • @youtube6773emeniwediy
    @youtube6773emeniwediy 3 роки тому

    ስላምሰሳም ቴዲ አደራ ሽር እርግልፕ ወዲም

  • @MartiTube
    @MartiTube 3 роки тому

    Tedo wendemachen bertalen selemeseten wesage ena asefelagi merjawochem keleb enamesevenalen bro 🙏🙏🙏

  • @desta547
    @desta547 3 роки тому

    ወዋ ምረጥ ነው ቴዲዬ ሰለመረጃው ከልብ እነማሰገነለን ግን የት ነው የምገኛው

  • @kirubelhd906
    @kirubelhd906 3 роки тому

    Amazon ላይ እንዴት እንደ ምንገዛ ብትነግረንና ብታሳየን ባይ ነኝ ቴዲሻ

  • @DJMUBAKHALIOFFICAL
    @DJMUBAKHALIOFFICAL 3 роки тому +1

    Welcome teddy

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 3 роки тому

    ቴዳ መልካም ወንድማችን ሰለሁሉም ነገር ከልብ እናመሰግናለን🙏

  • @abriti12
    @abriti12 Рік тому

    teddy jihub software atekakem astemren

  • @linatube3912
    @linatube3912 3 роки тому

    Betame arif temerte new trade betame enmesgnalene yega mekam

  • @Furtuumedia
    @Furtuumedia 3 роки тому +1

    Great 👍 it’s an awesome 👏 and enjoy 🙏

    • @AbugidaExtra
      @AbugidaExtra  3 роки тому +1

      Thank you, በጣም አመሰግናለሁ

  • @Bomboclatttt11
    @Bomboclatttt11 3 роки тому

    እንዴት ነው መግዛት የምንችለው እሱን ነው ማውቅ የምንፈልገው?

  • @pubggamer3435
    @pubggamer3435 3 роки тому

    1st 👍
    Pay pal akefafet btekumen ethiopia lay

  • @akyor
    @akyor 3 роки тому

    ኣሪፍ ነው ነገር ግን ዋጋው ርካሽ ብለህ ብቻ ነው ያለፍከው እስከ ስንት ነው

  • @zarfetube4068
    @zarfetube4068 3 роки тому

    ሰላም ቴድዬ እጀግ በጣም ጠቃም ነው እናመሰግናለን 🙏

  • @Seyfedin_Tech
    @Seyfedin_Tech Рік тому

    ብሮዬ አንድሮይድ ስልኮች ላይ ኮኔክት መሆን ይችላል?

  • @rehimaxtube-
    @rehimaxtube- 3 роки тому

    ሰላምክ ይብዛ ቴዳ ዋው የምትሰጥን ቱቴራል ከልብ እናመሰግናለን በርታልን ምስጋናየከልብነው🙏

  • @rehimaxtube-
    @rehimaxtube- 3 роки тому

    ከኦላይን ኢርደር ባደርግ አገኛለሁግን?

  • @mekides
    @mekides 3 роки тому

    ሰላምህ ይብዛ ቴዲ በጣም እናመስግናለን የኛመልካም ወንድም

  • @UsmiGaming
    @UsmiGaming 3 роки тому +1

    ዋው አሪፍ መረጃ ነው

  • @lemiylulutube
    @lemiylulutube 3 роки тому

    ሰላምህ ይብዛልኝ ቲዲሻ እንኳን በደህና መጣህ ዋው በጣም ደስ ይላል በርታልን 👍👍🙏

  • @Sl54521
    @Sl54521 3 роки тому

    እናመሰግናለን ቴዳ ለስልክም ይሆናል ኬብሉን ብንቀይረው

  • @astertube8785
    @astertube8785 3 роки тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @aso_media101
    @aso_media101 3 роки тому

    sent ber nw tedy

  • @s.m.a.entertainment3993
    @s.m.a.entertainment3993 3 роки тому

    UA-cam le mesrat chanal kefche neber ena andand mikiroch bitsetegn arif new adress bemn agegnihalew bro??

  • @እማማ-አ9ፈ
    @እማማ-አ9ፈ 3 роки тому

    ጎበዝ ቲድየ በርታ።

  • @masiichanal3437
    @masiichanal3437 3 роки тому

    አዲስ ጃመር ናኝይ ጋና ሳላቃ እቢ ይላንያላ ማኛ ላዳራጋ

  • @loariftube206
    @loariftube206 Рік тому

    የት ማገኘት እንችላለን ቴዲሻ

  • @BontutubeHuruta
    @BontutubeHuruta 3 роки тому

    ዋው ተድዬ ተባረክ

  • @iyeretime-3717
    @iyeretime-3717 3 роки тому

    ቴድዬ ቴሌግራምህን ቼክ አርገው

  • @hasinettube9205
    @hasinettube9205 2 роки тому

    ሰላም ቴዳየ በጣም ሀሪፍነዉ እናመሰግናለን👍👍👍

  • @ሀይሚYouTube-l2f
    @ሀይሚYouTube-l2f 3 роки тому

    ቴየዳ ወድማችን እናመሰግናለን ሰላምክ ይብዛ

  • @zedotech
    @zedotech 3 роки тому +1

    ቴዳ በጣም እናመሰግናለን ዋጋዉ ስንት ነዉ በቀጣይ በጉጉት የምንጠብቀዉ የኤዲቲንጉን ትምህርት ነዉ

  • @tadesse.tariku
    @tadesse.tariku 3 роки тому

    teddy be Ethiopia ላሉትስ?

  • @Football-zn6sc
    @Football-zn6sc 3 роки тому

    ሰላም ቴዲዬ ስራህ በጣም ይመቸኛል።እያንዳንዱን ለዩቲዩብ መስሪያ ማቴሪያሎች የት ላይ እንደምንገዛ በትጠቁመኝ ደስ ይለኛል።ማለቴ online ላይ ነው ወይስ ሀገር ውስጥ ይገኛሉ?

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 2 роки тому

    price

  • @malekamaleka1989
    @malekamaleka1989 2 роки тому

    የትነውንያለው

  • @smedia4175
    @smedia4175 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @Heni-Tsi
    @Heni-Tsi 3 роки тому

    ዋው አቦጊዳ ምርጥ ነው እናመሰግናለን

  • @malekamaleka1989
    @malekamaleka1989 2 роки тому

    ስንትነው

  • @yonatangebretsadkan
    @yonatangebretsadkan 10 місяців тому

    እናመሰግናለን ዋጋዉ ስንት ነዉ

  • @chapitube5832
    @chapitube5832 3 роки тому

    Ante keyet new yegezahew??

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 3 роки тому

    Welcome ABUGIDA EXTRA and congratulations 🎊

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 3 роки тому

    እናመሰግናለን ወንድሜ😘🙏

  • @Aryam21_Media
    @Aryam21_Media 2 роки тому

    How much is it?

  • @Born_to_learn2801
    @Born_to_learn2801 2 роки тому

    Thank u so much...

  • @samritube645
    @samritube645 3 роки тому

    እናመሰግናለን ቴዳ

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው ቴዲዬ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው👍😍🙏

  • @meh2832
    @meh2832 3 роки тому

    Welcome tedaye

  • @7musicet749
    @7musicet749 2 роки тому

    Price??

  • @HOPORIYA
    @HOPORIYA Рік тому

    teddy blueyeti x vs bluyeti x world of warcraft ligeza newu

  • @azadtube6967
    @azadtube6967 3 роки тому

    አሪፍ ነዉ ቴዳ