nice video but it would be good if you show us the management interfaces of both devices and the out door cpe is POE right? which standard active or passive POE (802.3af or 802.3at)? and people if you wanna put the out door cpe outside you better know how to crimp straight through lan cable because you need longer cable to connect the home AP and make sure it's pure copper cable because cca cable is not good for POE you might get heat related issues.
How about the installation of the outdoor antenna plus it's reliability.......I mean currently my 4G SIM is very down by more than 75% for the past two weeks......I use tplink m720 portable. Thank You.
with all due respect , you can buy unlimited for 6000 birr yearly and use hotspot and that means it is almost 500 birr month and no cost for any material
@@AbugidaExtra ara wendmia astmariachen eko nek and shtat selayhu becha taththchalaw telalalk ara teda egnan sent neger aydel endia metarman ba kfat asbiaw aydelam wzgeb endayfeter beyia new wendmia
daaaaaaaamn,... all that wiring for a poor downloading speed? my TPlink 7200 does 4x better than this do another video @12:00 local morning. I wanna see this routers' best
እቃው የሚሸጠው 6ሺ ብር ነው። በየወሩ 900 ብር ትከፍላላችሁ:: ላይክ ሼር 🙏🙏
ሰላም ቴዶ እንኳን ደና መጣህ ስለ ኮፒራይት ዋርኒግ አስተምረን በናትህ
teddy 3000birr kemeteshetew kewifi dongle befetenet yebeltal ende?
ቴዲ
ይሄ ዋይፋይ የሚሠራው አዲስ አበባ ብቻ ነው ወይስ በክልል ከተሞችም ይሰራል?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
999 new bro beyeweru
ዋው እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው ቴዳዬ አንተም ልቅም አርገህ እያንዳንዱን ሂደት ጀምሮ አስረድተኸናል ፈጣሪ ይባርክህ እጅግ በጣም ነው የምናከብርህ የምንወድህ ♥♥♥♥
ይሄን ጠቃሚ ቪዲዮ ኢቲዮቴሌኮም እስፖንሰር ሊያደርገው ይገባ ነበር ..... ስላጋራከን በጣም እናመሰግናለን ቴዳ ወንድማችን
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ሀንዬ
የእውነት ትለያለህ ትምህርቶችህ ሁሉ ድንቅ ናቸው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
እናመሰግናለን ወ ንድም በጣም አሪፍ መረጃ ነው እኔ ከ ጄ ቱ ጂ ነበር አሁን በሰጠሀኸኝ መረጃ ጉዞ ወደ ኢትዩ ቴሌኮም 🏃♀️🏃♀️🏃♀️🙏🙏😂 ሼር ተደርጎኣል
አቡጊዳ ወድማችን ካንተ ብዙ ነገሮች ተምረናል ቀጥልበት ወድማችን
ሰላም ሰላም ወድሜ ቴዳ በጣም እናመሰግናለን እኔ ባተቤት ብዙ ነገር ተማርኩ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ለብዙ ወድምህና እህቶልህ ብዙ ውቀት አስተምረሀል አምሳያህ ያብዛልን
በጣም እናመስግናለን ቴድዬ ቅኖችን ያብዛልን በርታ ካንተ ብዙ ነገር ተምራለሁ!!
በጣም ጥሩ ነዉ ግን ከ 4G Lte ተንቀሳቃሽ ፍጥነቱ ተመሳሳይ ነዉ ዋጋዉም ተቀራራቢ ነዉ ብቻ አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን
nice video but it would be good if you show us the management interfaces of both devices and the out door cpe is POE right? which standard active or passive POE (802.3af or 802.3at)? and people if you wanna put the out door cpe outside you better know how to crimp straight through lan cable because you need longer cable to connect the home AP and make sure it's pure copper cable because cca cable is not good for POE you might get heat related issues.
ወንድም ቴዳ ምርጥ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ያጋራኸን። አዲስ ቴክኖሎጂ ስናገኝ፣ ለሰው ገንዘብ ከፍለን ከምናሰራ በቀላሉ እራሳችን እንዴት እንደምናስተካክል ስላሳየኸን እናመሰግናለን🙏
ላይክና ሼር በማድርግ ለሌሎች እናድርስ💕🙏
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ ቴዳ በጣም እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህን ይብዛልን ቴድዬ ወድማችን ከልብ እናመሰግናለን በርታል
ቴዶ ምርጥ ሰውከልብ እናመሰግናለን
በርታ ወንድማችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላምህ ብዝት ይበል የኔ ቅን ወንድም በረታልን ለምሰጠን ትምህረት እናመሰግናለን
ሰላምህ ብዝት ትርፍይበል የኛቅን ወንድም ከልብ እናመሰግናለን
በጣም አሪፍ መረጃ ነወወ ቴድዬ👌
እናመሰግናለን ቴዲዬ የት ነው የሜገኘው እኔ ያለሁት ክፍለሀገር ነው ቴሌ ስጠይቅ የለም አሉኝ?
Wow ቴዳ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይስጥልኝ
በጣም ፈጣን internet speed ነው። የከርሞ ያድርገው።
Data bemizegabet gizaes? Lemesale Gondar Bahirdar menamen akababi bezu gizae data yizegal. Ena data bizegas yiseral?
At what branch did you bought that?
Thanks for shairng, Teddy very important and usful information 💕
ሰላምህ ይብዛ ውድ ወንድማችን እንካን በሰላም መጣህ በጣም ነው የምናመሰግንህ
ወንድማችን እናመሰግናለን በርታልን
Interesting Teddye that really helps for those who need it 👍
በናትህ ቴዲ በዚህ ጉዳይ ተቸግሪለሁ እባክህ እባክህ የት ነው የሚገኘው ?????? መልስልኝ እባክህ ዋጋውንም!???
እናመሰግናለን ቴዲዬ 🙏
Thanks for shering betam aref new silakafaken enameseginalen wow👌
አርፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን
is there any discount if we pay for 1 year package ?
አንድ ጥያቀ አለኝ ? Wifi በለሌበት ቦታ ይሰራል።
How about the installation of the outdoor antenna plus it's reliability.......I mean currently my 4G SIM is very down by more than 75% for the past two weeks......I use tplink m720 portable. Thank You.
ጥሩ አስተማሪ ነገር።!!
Arif wifi nbr gn beftnat ymseralachu 100gb eskimola nw la and wer 100gb ketetekemachu behuala weda 1mb yewerdal
ሰላምሰላምቴድየ እባክህበቴሌግራም ላግኚህእርዳታህንእፈልጋለሁ
Mb - Megabit and MB - Megabyte yleyayal. 1 MB(Megabyte) = 8 Mb(Megabit). So ye speed testu actual result 2.5MB/s new downloadu, uploadu 5 MB/s new.
This thing make so many people confused
Ask sent sew dres bande mastenaged ychlal??
የዋይፈይ ፖስዋርድ ጠፍቶብኝ መጠቀም አልቻልኩም እስኪ ምከረኝ በናትህ
በምታምኑት ከኔ የበለጠ እውቀት የላችሁ በቻይናል እኔ 2000 ሰብ አልፊለሁ እንድሁም ዋች አውርም የሚበቃ ይመስለኛል እና ምንድን ነው የማርገው የዚህ ቤተሰብ ነኝ ግን እሱ ጥያቄ ስለሚበዛበት የምታዩ መልሱልኝ🙏
እናመሰግናለን ቴዲየ ገጠር ላይ ያለመብራት የሚሰራ ነውየምንፈልገው
ሌላ አለ ቪዲዮ እሰራለሁ
እናመሰግናለን ወንድማችን በቅንነት እስኪ ቤተሰብ አርጉኝ
why do u say Megabyte its Megabit tho right? like 2.5MB, can u compare it with 4g phone speed
Tele mitekemewn gemed metekem anchlem?
እንዴት አፕሎዱ ፈጠነ ድጋሜ ቸክ ብታደርገው እንደዚ ላይመጣ ይችላል
ለዛ አይደል ይህንን ቪዲዮ የሠራሁት ለየት ያለ ስለሆነ
በጣም አሪፍ መረጃ ነው ግን ቴድዬ ዋጋው ስንት እንደሆነ አልነገርከንም ደግሞ ስሙ ምን ይባላል እና በሀገራችን በሁሉ አከባቢ ይሰራል ?
ኮመንት ላይ አለ
wow_ i like it. but, I have one question.
Can we pay for 3G or 4G SIM CARD every month? beside of internet broadband monthly payment
ቴዳ እናመሰግናለን ቀጠልበት
Bravo my brlther.
Kabet lela wifi silalegn yihen bicha magizat echilalew wayi?
Bale 3,000 Brru Gar Eko yaw new endewm yene bale 3,000w Eske 40mbs Alfolgn yawkal Lemn Extra Wechi mawtat?
አቡጊዳ ኤክስትራ መጣሁልህ
Thank very much bro! Berta!!!
መጥቻለሁ
bro thanks for the video but i cant find it in the ethio telecom can you tell me which shop to check
ሰላም ሰላም ቴዲ
betami des yemil neger new enameseginalen
why you do not tell us about the price but you put the question on the thumbnail Eventhough the Allover view is good thanks very much for your advice
Watch pinned comment
እሻአላህ ገነ ትላዋጣላች ሀገራችን
ቴዲየ እኛ አካባቢ የስልክ ገመድ የለም ማለት የስልክ ፖል የለም፡፡ ብቻውን ያስጠቅማል ፡፡
አዎ ያለ ገመድ ነው የሚሰራው በሲም ካርድ
Is it available only in addis or other cities?
I appreciate your video keep it!!
ስላከፍልከን እናመሰግናለን
ቴዶ ለመግዛት ፈልጌ ቴሌ ዋናው ማዕከል የለም አሉ የት እገኛል እባክህ ጠቁመኝ ?
ሌላ ሱቅ ፈልግ
እሺ ቴዶ የት ሱቅ እንዳለ ምረጃ ስታገኝ ንገረኝ
keep it up bro
selam Tedo yemishetew yet new
እናመሰግናለን፡፡
ቴዳ በስልክ 4g slow የሆነበት ቦታ ይሰራል ለምሳሌ ጀሞ አካባቢ
በሚገባ አሪፍ ነው
zinab ayabelashewm tara lay??
አዎ አያበላሸውም
with all due respect , you can buy unlimited for 6000 birr yearly and use hotspot and that means it is almost 500 birr month and no cost for any material
What about speed ?
3G በደንብ ይሰራል???
አዎ 3G 4G አዎ ይሰራል
እናመሰግናለን ቴዲ ዋጋው ስንት ነው ???
እቃውን የት ነዉ ማገኘው
Watching💕👌
እናመሰግናለን ወንድማችን
የራስህ መኪና ከሌለህ አላገባህም ያልሺኝ ልጅ ዩቲዩብ ከፍቻለሁ በፕሮፋይሌ ግቢና ስራዬን አየት አድርገሽ ሰብስክራይብ ላይክ ከተቻለም ሼር አድርጊኝ እባክሽ
Unken den metsk wndemch bexam aruf neger now asfelg now ewunet ene ameagleni
What is the brand name
ዕቃውን ለመግዛት ስንት ብር ነው? ወርሃዊ ክፍያውስ?
ኮመንት ላይ አለ
ቴዶ 4G የሌለበት ቦታ 3G Strong አድርጎ ያሰራዋል ???
አዎ በሚገባ
እናመሰግናለን
Sint sew yastekmal?
betam arif new neger gen MB sayhon Mb new ba MB wifi aylkam bro
እሺ ተፀፅቻለሁ
@@AbugidaExtra ara wendmia astmariachen eko nek and shtat selayhu becha taththchalaw telalalk ara teda egnan sent neger aydel endia metarman ba kfat asbiaw aydelam wzgeb endayfeter beyia new wendmia
አህለን ቴዳ መተናል
Tedy tiktok mekfel jemeruwal be 10.000 follow ena video seraln Please bro 🙏
ቴዲየ ዋዉ አቀራሪብ ግን ዋጋውን አልተናገሪክም?
አለ ኮመንት ላይ
Where we can find it ?
tedysha ebakh sle online business work merja agaran bzum online work serche withdrawal lemadrge techegerhu spam hunew yhun mn yhun embi alegn ebakh erdagn
ማብራ ሣይኖር ይሠራል ወይ
ይሄ ዋይፋይ የሚሠራው አዲስ አበባ ብቻ ነው ወይስ በክልል ከተሞችም ይሰራል?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
4G የሚሰራባቸው ከተሞች ሁሉ ይሰራል
@@AbugidaExtra
ene minorew yekill ketema nw endet nw magignet emchlew
daaaaaaaamn,... all that wiring for a poor downloading speed?
my TPlink 7200 does 4x better than this
do another video @12:00 local morning.
I wanna see this routers' best
ዋጋውን?ቴሌ ደግሞ ምን ያህል እንደሚያስከፍል ረሳህ
ኮመንት ላይ አለ
እቃው የት ይገኛል?
ዋጋው ስንት ነው
please describe its price
tedy money price
እንሰማለን ማለት ነው
tell us how to configure the router
ለኮምፒዩተር ብቻ ነው የሚሆነው
best