በጋሻው ጭንቀት ውስጥ ገብቷል የተዋሃዶ ልጆች መነገድ አሳጡት! ልደተቃል, Lidetekal

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 39

  • @winniea9803
    @winniea9803 4 місяці тому +6

    ልደተቃል ፀጋውን ያብዛል ፈጣሪ ❤❤❤❤

  • @Tiku-cs1uq
    @Tiku-cs1uq 3 місяці тому

    ስለተጋድሎህ ወንድማችን እግዜብሔር አምላክ ይባርክህ ።

  • @foreversunshine2585
    @foreversunshine2585 4 місяці тому +2

    ዑንቅ የተዋህዶ ልጅ ልደትየ ጸጋው ያብዛልህ🙏🏽

  • @alemtadesse7071
    @alemtadesse7071 2 дні тому

    Amen Amen Amen!!!

  • @alemtadesse7071
    @alemtadesse7071 2 дні тому

    Kalehiowte Yasmeen!!

  • @TafeseBasa
    @TafeseBasa 4 місяці тому

    መልካም ስራ አለመስራት ራሱ ሀጢያት ነው።

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 4 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልክ🙏🏻

  • @mesewondimu4227
    @mesewondimu4227 4 місяці тому

    አሟሟቴን አሳምርልኝ ማለት አሁን ነው።ልደትዬ ተባረክ ሁሌም አስተምራቸው

  • @Wonish-t2x
    @Wonish-t2x 3 місяці тому

    Fetarye yebarekehe ledete

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 4 місяці тому +2

    እይ በጌ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ማለት ትልቅ ፀሎት ነው

  • @MartaAbebe-vz5wk
    @MartaAbebe-vz5wk 4 місяці тому +3

    ተባረክ ልደት🥰🥰🙏🙏

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 4 місяці тому +6

    በጋሻው ለአንተ የተከራከርኩበት ቀን ላንተ ያለቀስኩበት ቀን ቆጨኝ ለካ ይሔን ያክል ከሃዲ ነበርክ እግዚአብሔር ቸር ነው በታናናሽ ወንድሞችህ እንድትማር እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነው የእውቀትህን ጥግ አየንልህ ይማርህ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይባርካችው በጋሻውን በደንብ አስተምሩልን በጋሻው ተማር እሺ!!!!

  • @GigiBetesalem
    @GigiBetesalem 4 місяці тому +1

    ውሃ ይብላህ ባዶ ሆነ እኮ ይሄ ሰውዬ ሎደትዬ ቃቃለህይወት ያሰማልኖ።

  • @GetanDema
    @GetanDema 3 місяці тому +1

    እኛን ሆርቶዶክሶችን አስገቡንና እኛምእንጠይቅ

    • @Kidist_Betekrstiyan
      @Kidist_Betekrstiyan  3 місяці тому

      ቲክቶክ ለይ ከመጡ መጠየቅ ይችላሉ የተወደዱ

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 4 місяці тому +1

    የኔ ወንድም ልየትዬ ኮራንብህ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @MeleseNigusu
    @MeleseNigusu 4 місяці тому

    tebarek

  • @mesfinhaile1477
    @mesfinhaile1477 4 місяці тому

    ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 4 місяці тому

    ልደትዬ ቃለህይወትን ያሰማልን ። ❤ ስለ ስራ ሁልቀን ነው ወንድሞች on TikTok የሚመልሱት አውቀው ነወ።

  • @GetanDema
    @GetanDema 3 місяці тому

    እኔ በጣም ይቅርታ እነዚህ ሰወች ለመማር ነዉ የመጡጥ ወይስለመዳን አልገባኝም አስረዳኝ

  • @birukbelay2196
    @birukbelay2196 3 місяці тому

    Betam dess mil sereat yalew weyyet new

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 4 місяці тому

    በጋሻው የዘንዶ አፍ አግዚአብሔር ይገፅፅክ

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 4 місяці тому +1

    ወይ በጋሻው

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 3 місяці тому

    በግ ነው ጥቁር በግ

  • @sshegay8134
    @sshegay8134 4 місяці тому

    እደሜመለስ ጥርጥር የለውም

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 3 місяці тому

    ወንድሜ የነሱ እየሱስ ሌላ ነው መፅሐፍ ቅዱስ ከውሃና ከመንፈስ ቅዱስ ካልተጠመቃቹ የዘላለም ሂወት አታገኙም እያለን ሴጣናዊ ትምህርት ነው

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 4 місяці тому +2

    በጋሻው ወይስ እንዳሻው??

  • @BettyGeorge-ud8zu
    @BettyGeorge-ud8zu 4 місяці тому

    begashaw malet bery demezu rasu sekef jeb leba

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 4 місяці тому

    አህዛቡ ፡ በጋሻው ፡ ድምፅክ ፡ የዳይኖሰር ፡ ትምህርትክ ፡ የዳቢሎስ ፡ መኖሪያክ ፡ በሲኦል ፡ አንተ ፡ የማትረባ ፡ እንዴት ፡ ይሻልካል ፡ በታታናናሽ ፡ ወንድሞቻችን ፡ ስህተትን ፡ ሲያርሙክ ፡ አንተ ፡ የምትበልጣቸው ፡ በእድሜና ፡ በውሸት ፡ ነው ፡ በሌላ ፡ ነገር ፡ እግራቸው ፡ ስር ፡ አስቀምጠውእንደ ፡ እፃን ፡ ያስተምሩካል ፡ አንተ ፡ ታጥቦ ፡ ጭቃ ፡

  • @GetanDema
    @GetanDema 3 місяці тому

    ካላመክ ዉጣ

  • @solomonyiheyis1623
    @solomonyiheyis1623 4 місяці тому

    በጋሻው አይኑ ተከፍቷል ወዳጄ ለመሳደብም አትቸኩሉ ።
    ስለ ውሀ የሚለው የ እግዚአብሔርን ቃል እንደሆነ በብዙ ቦታወች ይናገራል ።
    የውሀ ጥምቀት ያስፈልጋል ነገር ግን ለመዳን ሳይሆን ለቤተክርስቲያን አባል ለመሆን ነው ።
    በጥምቀት ቢዳንማ ሀዋርያቶችን ጨምሮ ማርያምንም 120 ወቹንም አልዳኑም ማለትነው ምክንያቱም አንዱም አልተጠመቁም ።
    ተባረኩ ❤❤❤❤

    • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
      @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 4 місяці тому

      ቅዱስ Paul አናንያ እስኪያጠምቀው ለምን ጠበቀ? እዛው ደማስቆ ላይ ለምን ልጅነትን አላገኘም!? መ- መልስ የለም ።

    • @tawagashaw
      @tawagashaw 4 місяці тому

      የሰደበው ማንም የለም የገሰፀው እንጂ ለነገሩ አንተም የእውቀትህን ጥግ ስላሳየኸን ከአህያ ጋር የዋለች ጥጃ ምን ነበር የምትማረው?!

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 3 місяці тому

    ሳትስበው በድንገት ደራሽ ውሃ ይውሰድክ ደደብ ይሄንን ጭንቅላት ይዘክ ነበር ስታሰለቅሰን የነበርከው ጌታ ብቻ እንኩዋንም ገለጠክ አወቅንክ

  • @alemtadesse7071
    @alemtadesse7071 2 дні тому

    Amen Amen Amen!!!