በጋሻው ያስተማራቸው 4 ምንፍቅናዎች! ጋዲሳ, ዮሐድ ንጉስ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 69

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 4 місяці тому +7

    የኔ ማሮች የተዋህዶ አርበኛች በሰው ፊት የሚመሰክርኝ እኔ እመሰክርለታለው አለ ታድላችሁ ኡፍ አሁንም ለዘላለም መንፈስ ቅዱስ ይምራችሁ ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 4 місяці тому

      አሚን ይምራልን ወንድሞቻችን አይ በጉ ሆድ አምላካቸው በእየሱሰ የሚነግዱ ገለባዋች ይቅር ይበላቸው እናንተ በርቱ ኦርቶዶክሰ ለዘለአለም ትኖራሰች የማንም ውርጋጥ መሃይም አይነቀንቃትም

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 4 місяці тому +7

    የ ነ በጋሻው ተከታዮች በየዋህነት አሜን የምትሉ እስቲ ቅዱስ መፀሃፉን መርምሩ

  • @selamfiker-kn1kk
    @selamfiker-kn1kk 4 місяці тому +13

    በድንግል ስም እኔ በመስማቴ ተቃጠልኩ አያስቅም ሀገራችን ገሀነብ የሆነችው እንደዚህ አምላክን ስላቀለልነው ነው መናፍቅ አምላክ ይገስፃችሁ!!

    • @BEreketgetinetTarekegn-k3g
      @BEreketgetinetTarekegn-k3g 4 місяці тому +1

      ያልተጻፈ ማንበብ ይሉሐል ይህ ነው "በድንግል ስም" የሚል ከየት አመጣሺው

    • @delii9893
      @delii9893 4 місяці тому

      @@BEreketgetinetTarekegn-k3git’s an expression eko

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 4 місяці тому

      ሁሉም ነገር ይፃፍ ነው የምትለው ሥላሴ የሚል አምጣ​@@BEreketgetinetTarekegn-k3g

    • @LiliTesfaye-y9x
      @LiliTesfaye-y9x 4 місяці тому

      Amen 🙏

    • @Areababolobabolo-y4g
      @Areababolobabolo-y4g 4 місяці тому

      @@BEreketgetinetTarekegn-k3g ተፅፎልናል የእግዚአብሔር ቃል ነዉ ብለ የሰጠናቹህ መፅሃፍ ቅዱስ እኛ ነን ደናቁርት መፅሃፍ ቅዱስን ከየት አመጣቹህ

  • @FasilKefe
    @FasilKefe 4 місяці тому +14

    ይሄንን ዘንዶ ባታሳዩን ምናለበት ከአፉ መርገምትነው የሚተፋው ሰው የዚህን ያህል ችሎ እንዴት ያዳምጣል ራሱ ራዕይለይ ያለው አውሬው ዘንዶነውእኮ

    • @Yeshmebat
      @Yeshmebat 4 місяці тому

      😂😂😂me to

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 4 місяці тому +3

    እኔ ቃል አጠረኝ ክርስቶስ በመፀሀፉ የተናገረውን ለማረም ና ለመተቸት ካባታቸው ከዲያብሎስ የሆነ ትምህርት ሎቱ ስብሃት

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 4 місяці тому +4

    እነ በጋሻው የ ሃሳይ መሲሁ መንገድ ጠራጊ በማንነት ጥያቂ መሰቃየት ማርያምን እሚያወሩትን ድብልቅልቅ ያረግባቸዋል

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 4 місяці тому +1

    እኛ ክርስቶስ ካ ለ አሜን ብለን ነው የምንቀበለው እንጂ እንደ ነ በጋሻው ጌታችን ንና መድሃኒታችን ለማረም ፈፅሞ አንሞክርም ።

  • @WeynaregMekidi
    @WeynaregMekidi 3 місяці тому

    ልቦና ይስጥልን አለማወቅ ምንኛ ጨለማ ነው

  • @MulugetaDebele-k5b
    @MulugetaDebele-k5b 3 місяці тому

    በጋሻው በጣም የምወደው ከባኪ ነበር እንደው ምን ቡዳ በልቶት ባዶ ቀፎ ጭንቅላት የሆነው ኦርግጠኛ ነኝ የዛር መንፈስ እየጋለበበት ነው የንተ ጌታ ሳይሆን እምዬ ኦርቶዶክስ የምታምንበት በቀራንዮ አደባባይ የተሰቀለው ጌታ ከገባህበት ጭለማ አብርቶ ያውጣህ እኔም እጸልይልለለሁኝ ወንድሜ

  • @FinuBire
    @FinuBire 4 місяці тому +3

    በጋሻው ከእውቀት ውጭ ነው። የሚገርመው የተሰጠው ፀጋ መቶ በመቶ ተዎስዶበታል

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 4 місяці тому +1

    በእውነት ያሳዝናል😢😢

  • @SaintArsema
    @SaintArsema 4 місяці тому

    Temesgen yhe ke bzu amet befit enkuan alhone ahun ema trt adrgew miyasredu ljoch amt'twal yantew yenebereh teseminet semto wede mnfkna mihed yelem❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwotz
    @frehiwotz 4 місяці тому

    እዮባ ተባረክ

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 4 місяці тому +2

    ውይ በጋሻው እንዴት ነበር የሰማንህ? ሰው ወደ ኋላ ይመለሳል?

  • @demekedessie
    @demekedessie 4 місяці тому

    ወንጌል አርበኛ በጋሻው ጸጋ ይብዛልህ ❤

  • @ruthbeyene7111
    @ruthbeyene7111 4 місяці тому

    Besmam Amlake hoy adenegnee

  • @Miki-c4u2h
    @Miki-c4u2h 4 місяці тому +4

    ወንድሞቼ ማንም ፕሮቴስታንት በጋሻውን አይጠይቅም ለምን ፀባቸው ከክርስቶስ እና ከቤተክርስቲያን ጋር ስለሆነ

  • @getnetgodsoon5684
    @getnetgodsoon5684 4 місяці тому

    እውነት ነው የሚያወራው በጋሻው ጀግና መምህር ነው እኮ አበጋሻው የውሸትን ማህበር አንጫጫህው እኮ በርታልን እኛም በቅርቡ ወዳንተ እምነት እንመጣለን የዩቱብ ጡረተኛወችን አንሰማም ወይ የቤተክርስትያን ሊቃውንት የሲኖዴስ አባል ይውጣ ና ይናገር እጂ እናንተን ጡረተኞች አንሰማም እሺ ???

    • @haymaonttesfaw3622
      @haymaonttesfaw3622 4 місяці тому

      ጥርግ በሉ መገዱን ጨርቅ ያድርጋቺሁ

  • @Mimi-q4h7p
    @Mimi-q4h7p 4 місяці тому

    እነዚህ የታወቀላቸው የዲያቢሎስ ፈረሶቹ ናቸው አምላኬ አምላኬ ያለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም ብሏል ቃሉ ነው እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው እውነት

  • @mesewondimu4227
    @mesewondimu4227 4 місяці тому +3

    ኧረ በጌታ እውነት ይኼ ሰውዬ በኦርቶዶክስ ውስጥ እያስተማረ ነበር ወይ በጋሻው አሜን እያለ ለሚያዳምጥህ አዘንኩ በአንተ ምንፍቅና ይህ ምስኪን ወገኔ መሳሳቱ

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 4 місяці тому +1

    እናንተ የክርስቶስ ምስክሮች እንዲህ እንደተሰበሰባችሁ
    ነፃ በምታወጣ በኢየሩሳሌም ይሰብስባችሁ ።

  • @selammergia173
    @selammergia173 4 місяці тому +1

    Omg 😮 this guy መቅሰፍት ውስጥ ይገባል እግዚኦ ምን ይመስላል his Preaching wrong 😑 I felt bad for those people following him. And what sad is every one ☝️ saying Amen 😳🤭🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️🥲 really? ሳይገባቸው ዝም ብሎ እሜን በፈጣሪ

  • @selamawitgebregiorgis4901
    @selamawitgebregiorgis4901 4 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢besmeab weweld wemenfes kidus min aynet seytan new gin yetekotaterew

  • @ሪችየድንግልልጅ
    @ሪችየድንግልልጅ 4 місяці тому

    ወይ በግ እንዳሻህ ጭራሽ የጌታን ቃል ነው እምትቀልደው 😢

  • @sisaygebre9656
    @sisaygebre9656 4 місяці тому

    ይሄ ሰው ወንጌል አስተምሮ ሰውን የሚለውጥ ከሆነ መጀመሪያ ወላጅ እንቱን አስተምሮ በለውጣት ነበር።

  • @hiwiw2427
    @hiwiw2427 4 місяці тому

    Ebakachu, tseleyulet wendimachu new. እንደዚህ አይነት ጭፍን ክህደት የጤና ይመስላቹሀል?😢

  • @MekdesSelfu
    @MekdesSelfu 4 місяці тому

    እዴ በጋሻዉ ለካ ባዷነኽ ሚስኪን ታሳዝናለኽ ባዶ ጭኦት

  • @winniea9803
    @winniea9803 4 місяці тому

    አተ ከአዲ ገዘብ ነው እዲ የሚያስለፈልፍ አተ ማለት ይሁዳ 😢😢

  • @rezenomalmaw4898
    @rezenomalmaw4898 4 місяці тому

    አቶ በጋሻው በቃ ለየለት ማለት ነው። አንዲህ የሚቀባጥረውና የሚዘላብደው ወዶ አይደለም ክፉኛ ታመዋል በክፋ መንፈስ ተይዘዋል።

  • @gabogalabo6902
    @gabogalabo6902 4 місяці тому

    በጋሻው ታሞ ከሞተ ቆዬ እኮ
    የእድሩ ድክመት ነው እንጂ😂😂😂

  • @AbelEkubay-k7d
    @AbelEkubay-k7d 4 місяці тому

    በመጽሃፍ ሽፋን ውስጡን አትገምቱ.......
    ሚባለው ወዶ አይደለም ለካስ. ....
    😮😮😮😮😮 ..

  • @ZerMa-v7k
    @ZerMa-v7k 4 місяці тому +1

    ምነው እራሱን ችሎ ቢጠፋ

  • @Gebdeg
    @Gebdeg 4 місяці тому +1

    ይሄን ኦርቶዶክሳዊያን ዝም ብላችሁ የምትሰሙ ከሆነ እጅጉን በጣም ነውር ነው ቤተክህነትም በዚህ ገዳይ እንዲህ ቤተክርስትያንን ከምንም በላይ በክርስቶስ ክቡር ስጋ ደሙ ላይ እየተሳለቀ ዝም ከተባለ ትልቅ ስህተት ነው
    በአስቸኳይ ለፍርድ ሊቀርብ ይገባዋል

  • @saragabrekstos3243
    @saragabrekstos3243 4 місяці тому

    Er mesetr new eregzabher yeferedebhe

  • @hialegebrealregassa2023
    @hialegebrealregassa2023 4 місяці тому

    ወይ ቀልድ

  • @MatiMan-ty4qt
    @MatiMan-ty4qt 4 місяці тому +3

    በ ጋ ሻ ው ቀ ለ ህ ተ ገ ኝ ህ

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 4 місяці тому

    OMG በጋሻ እንደዚህ አይነት እብደት ላይ ደረሰ?

  • @GirmaAdane-u5m
    @GirmaAdane-u5m 4 місяці тому

    Ay begaschWU fetari lbona ysth

  • @saragabrekstos3243
    @saragabrekstos3243 4 місяці тому

    Er ahuenes abzahew beg men ale.zem.betel

  • @LiliTesfaye-y9x
    @LiliTesfaye-y9x 4 місяці тому

    Bgashawe tewww teww kaniti belaye seyetan al

  • @Miki-c4u2h
    @Miki-c4u2h 4 місяці тому +1

    የፕሮቴስታንቲዝም አላማው በራሱ ዋሽቶ ማስዋሸት ነው ያደግሞ ከዳቢሎስ ነው።

  • @wolansatesfa787
    @wolansatesfa787 4 місяці тому +2

    ሆዳም ከሀዲ

  • @bebebi09876
    @bebebi09876 4 місяці тому

    we thank God for Memeher Begashaw ...still your not answering his questions ,you were just talking around the bush ...

  • @abelmoges9148
    @abelmoges9148 4 місяці тому

    እውነታው እዛ ምንም ሊያስተምር አይችልም..... ም/ቱም ሚወዱት ኦርቶዶክስ ስትሰደብ ነው....... የተማሩ ሚመስላቸው አጋንንታዊ ጥሪ ልሳን ተብሎ ሲለፈፍ ነው......ሲፎካከሩ ነው የደረሱብን ሚመስላቸው። ልቦና ይስጥልን

  • @seyumfekadu6571
    @seyumfekadu6571 4 місяці тому

    ኧረ በስመአብ በጌ ፈጣሪ ወደ ቀልብህ ይመልስህ

  • @yade716
    @yade716 4 місяці тому +1

    ከጀርባህ እብድ የሚያክል ጣኦት ለጥፈህ ህያው ስለሆነው የጌታ ስጋና ደም ላይ ስትዋሽ ትንሽ አይሰቀጥጥህም?

    • @hawaz-v6d
      @hawaz-v6d 4 місяці тому +1

      በሚገርም ሁኔታ የኛን ልጆች ሁሌ ትከታተላለህ/ሽ አይዞሽ ገና የናተ ትምህርት ይገለጣል ሆዴ አምላካቹ

    • @masr5355
      @masr5355 4 місяці тому

      Keep listening. You will join Christianity one day

    • @yade716
      @yade716 4 місяці тому

      @@masr5355 Are you preaching Christianity? In fact, you are trying to defend your religious traditions which infiltrated Christianity through times. Christianity is only about Jesus, Jesus, and Jesus. Nothing else. Nothing about the multitude of the idols you are carrying on your shoulder.

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 4 місяці тому +1

      ​@@yade716ሁሌ መሳደብ አይመርህም🤔tradition ጠብቁ ያዙ ይላል ጳውሎስ 2ኛ ተሰ 2:15 ጣኦት ላልከው በሐዋርያት ዘመን የነበረ የጌታና የእመቤታችን ቅዱሳት ስዕላት ተገኝቷል ማምለክ ቅብርጥሴ ላልከው እንኳ ልናመልክ ይቅርና በ787 ስዕላት ይመለኩ የሚሉ መናፍቃን ተነስተው በዓለም አቀፍ ጉባኤ ተወግዘዋል ት.ሕ 4:1 1ኛ ነገ 6:19 እኛ ለስዕላት አንሰግድም የምንሰግደው በስዕሉ ላይ ላለው ለስዕሉ ባለቤት ነው አለቀ

    • @yade716
      @yade716 4 місяці тому

      @@HabtamuAbebe-on5hl በስእሉ ላይ ላለው/ለሚሰራው መንፈስ ማለትህ ነው? መቼም ስእሉ ማሪኣምን እንደማይመስል ልብህ ያውቀዋል።

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse 4 місяці тому +1

    በግ አሻው ! አስተሳሰቡ ሁሉ የ በግ ሆነኮ ! በዚ ደረጀ የክርስቶስን ሰጋና ደም አድፋፍተህ ለመሳዮችህ ድርንቁርናን ከምታብስባቸው ምናለ እንደለመድከው ገስትሀውስ ጋደም ብለህ በግህን በቁርጡ በጥብሱ ብትሰለቅጥ ? አንተ ጅብ 👺👺👺👺👺

  • @abrahamshibru-mb9mm
    @abrahamshibru-mb9mm 4 місяці тому

    he gonna to insane

  • @DawitAfework-c6h
    @DawitAfework-c6h 3 місяці тому

    He said it intentionally.. He is serving the devil and he teaches the devil's goal to separate people from Jesus Christ. confusing weak individuals.

  • @AdisWordefa
    @AdisWordefa 4 місяці тому

    ቂጣ ምናምን ይላል እንዴ ፊቱ ቂጣ ቢሆን በ19 ኩባያ ሻይ ነው የሚያልቀው