የእመቤታችን ምክኒያተ ድሂንነት! ነገረ ማርያም ዲያቆን ዘማርያም vs ኤፍርኤም ባለጊዜ, Zemaryam vs Ephrem Balegize, lidetekal

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • የእመቤታችን ምክኒያተ ድሂንነት! ነገረ ማርያም ዲያቆን ዘማርያም vs ኤፍርኤም ባለጊዜ, Zemaryam vs Ephrem Balegize, lidetekal
    የእመቤታችን ምክኒያተ ድሂንነት! ነገረ ማርያም ዲያቆን ዘማርያም vs ኤፍርኤም ባለጊዜ, Zemaryam vs Ephrem Balegize, lidetekal
    የእመቤታችን ምክኒያተ ድሂንነት! ነገረ ማርያም ዲያቆን ዘማርያም vs ኤፍርኤም ባለጊዜ, Zemaryam vs Ephrem Balegize, lidetekal
    ነገረ ማርያም | ልደተቃል, Lidetekal, ዲያቆን ዘማርያም, Dn Zemaryam, ታላቁ ጂብሪል, ኤፍሬም ባለጊዜ
    ነገረ ማርያም | ልደተቃል, Lidetekal, ዲያቆን ዘማርያም, Dn Zemaryam, ታላቁ ጂብሪል, ኤፍሬም ባለጊዜ
    ነገረ ማርያም | ልደተቃል, Lidetekal, ዲያቆን ዘማርያም, Dn Zemaryam, ታላቁ ጂብሪል, ኤፍሬም ባለጊዜ

КОМЕНТАРІ • 106

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 25 днів тому +8

    ወንድማችን ዲያቆን ዘማርያም ተባረክኦርቶዶክስ ባንተ ትኮራለች

  • @danieldemissie129
    @danieldemissie129 Місяць тому +27

    የድህነቴ ምክንያት እመቤቴ
    ጥላ ከለላዬ እረዳቴ
    ኧኸ የፅዮን ሙሽራ/4/
    ማርያም የልዑል ማደሪያ

    • @menta6786
      @menta6786 Місяць тому

      ኢየሱስ ብቻ ያድናል

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Місяць тому

      ልጇ አምላኳ ነው ❤​@@menta6786

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Місяць тому

      ከምን ነው ጥያቄው ማነሽ መልአክት ያድናሉና ጌታ ያድናል ሲባል አንድ ነው🤔​@@menta6786

    • @zedyeuae6318
      @zedyeuae6318 Місяць тому

      😂​@@menta6786😂😂

    • @delii9893
      @delii9893 Місяць тому +1

      Ye genet mushira

  • @marthafirew4507
    @marthafirew4507 Місяць тому +8

    ወንድማችን ዲያቆን ዘማርያም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን::

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 11 днів тому +2

    የመዳናችን ምክንያት እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ክብር ለቺ ይሁን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Місяць тому +13

    ጴንጤ መናፍቃን እኮ ድረቅ እና ጠማማ የሚሆኑት የሉሲፈር የጥልቁ እምነትን የሚያስክደው ክፉ መንፈስ በዉስጣቸው ስለነገሰው ነው :::

    • @joshstudio1170
      @joshstudio1170 Місяць тому +1

      ፕሮፋይል ያረከውን በሰው እጅ የተሳለውን ስዕል እያመለክ ፔንጤን ትከሳለህ

    • @user-mr1hv2pt4y
      @user-mr1hv2pt4y Місяць тому

      Tikekil tibetegnaw menfes ygetan enat mariyamin kmiwedu mariyam mekidelawiten biwedu yishalchewal

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Місяць тому

      @@joshstudio1170 አሁንም ይሄንን የሚናግረህ ጸረ ቅዱሳን ሉሲፈር ነው ጴንጤ መናፍቅ ከሀዲ ነው :::የእምነታችሁ ትርጉሙ እራሱ ተቃዋሚ ነው ግን አንዴ እራሳችሁ ለሉሲፈር ስላስረከባችሁ ይሄንን ነው ልታስቡ የምርችሉት :: አንተ ፕሮፋይል ያረከውን ሰዉዬ ታመልከዋለህ??????

  • @ayaha3449
    @ayaha3449 Місяць тому +7

    መምህ ራችን ዘማር ያም ፈጣሪ ይጠብቅ❤❤❤

  • @YenenshYenensh
    @YenenshYenensh 16 днів тому +3

    እናቴ ብርታቴ የስደት ስንቄ ማርያምን አማላጅነትሽ አይለየኝ ❤️🙏❤️❤️❤️ ድንግል ማርያም ❤️❤️❤️

    • @samuelfiga
      @samuelfiga 13 днів тому

      ማርያም ታማልዳለች የምል ጥቅስ የለም እኮ 😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @samuelfiga
    @samuelfiga 13 днів тому +2

    ስጀመርም አይባልም ማርያምም ትሁን የተኛዉም ፉጥር ለድነታችን ምክንያት ሊሆን አይቻልም የድነታቻን መጀመሪያና መጨራሻ ኢየሱስ ብቻ ነዉ አለቀ

  • @Hanzmariam
    @Hanzmariam Місяць тому +31

    እንደው በልጇ ምክንያት ያስለፈችውስ መከራ? እረሀብ ጥሙ፣ ስደቷስ ፣ ሌላው ደግሞ እኩዮቿ ሲጫወቱ ሲዘፍኑ፣ ከእናት ከአባታቸው ፍቅርን እየተሰጣቸው፣ እመቤታችን ግን ገና በ3 አመት ህጻንነቷ ከወላጆቻ ተለይታ፣ይሄን ሁሉ አታ በቤተመቅደስ እያገለገለች፣ በምስጋናና በንጽህና፣ በቅድስና በመኖሯ ለነገረ ድህነታችን ምክንያት ብቁ ሆነች። ❤ ት ኢሳያስ 1:9 የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ ያለው እመቤታችንን ነው። አንድ ንጽህት ቅድስት እየሱስ ክርስቶስን ለመውለድ የተመረጠች ዘር እሷ ብቻ ናት።

    • @tsegaye1816
      @tsegaye1816 Місяць тому +1

      እስራኤል 450 አመት በግብፃዉያን ሲገዛ ህዝቡን ነፃ ለማዉጣት ሙሴን ነዉ የላከዉ ሙሴ እሺ ብሎ ነበር ?
      ነብዩ ኤርምያስ ከሆድ ሳልሰራህ አዉቄሀለሁ እልክሀለሁ ሲባል እሺ ብሎ ነበር ?
      ፈቃደኛ ነበር ?
      በቅድስና መስፈርት ከሆነ ነብዩ ኤርምያስ ከሆድ ሳልሰራህ አዉቄሀለሁ ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ 1: ቁጥር 4-5
      ነብዩ እሺ ብሎ ነበር ?
      እሺ አላለም
      እግዚአብሔርስ አይ ኤርምያስ ነፃ ፈቃዱን እንቢ ብሏል ብሎ ትቶታል ?
      ሙሴስ እሺ ብሎ ነበር ?
      እንቢ በማለቱ እግዚአብሔር ከሙሴ ላይ ፈቃዱን ለዉጧል ?
      ይሔን ጥያቄ የማርያም ፈቃደኝነት የድነታችን ምክንያት ነች ብለህ ነፃ ፈቃደኝነትን ጨፍልቆ አይሰራም ላልከዉ ማስረጃ ሙሴን እና ነብዩ ኤርምያስን ….እና ዘካርያስን እንዴት ታያቸዋለህ ?
      ዘካርያስስ ባለማመኑ ባለመቀበሉ ዲዳ ሆኖ የለ ?
      ለዚህ መልስ እፈልጋለሁ
      በጠቀስኴቸዉ ሰዎች ሁኔታ ካየን እግዚአብሔር የነዚህን ሰዎች ፈቃደኝነት አልፎ / ሳያግደዉ ከሰራ/
      ማርያም እንቢ ብትል በነዚህ ሰዎች ፈቃዳቸዉን አልᎈ እንደሰራ በሷ አይሰራም ነበር ብለህ ታምናለህ ?
      ጥያቂየ ነፃ ፈቃድ ባይኖራት ብለህ ለተከራከርከዉ ነዉ የመዳናችን ምክንያት

    • @SparkMedia12
      @SparkMedia12 Місяць тому +1

      ኢሳያስ 1-9 ጥሩ

    • @user-iv5sg7ks4f
      @user-iv5sg7ks4f 27 днів тому +3

      ለኮሜት ነበር የገባሁት ግን ይሔ ፁሁፍ ቀልቤን ያዘኝ ከብዙ መከራተት ከብዙ ስቃይ በትንሹ ተፅፎል እናመሰግናለን እኔግን ሁሌም ሳስባት እባ ይቀናኛ ለምን እደሆነ አላውቅም ጡቶን ስታጠባው አይኖቹን ስታይ እኔም እናትነኝ ልጄ ጡት ሲጠባ አየዋለው እናም እናታችን አስባታለው እናዛ እያቀፉ ሲስሙት የኘበሩትን ሰወች ሳስብ መታደላቸው ብቻብዙነው ለማንኛውም እናቱን እየታዘዘ ያደገ ነው እሱን እያሰባችሁ አስተውሉ

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g 20 днів тому +3

    የድህነታቸን ምክንያአት ድንግል ማርያመ አሜንንንንን❤❤❤❤

  • @user-uj8er2qb3g
    @user-uj8er2qb3g Місяць тому +5

    ዘማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 28 днів тому +1

    እንዴት ደስ የሚል ዉይይት በእርጋታ በመንፈሰረ ቅዱስ የተመራ ሁሌም እንደዚህ ቢሆን ትምህርታችሁ ብየ ተመኘሁ ዲያቆን ዘማርያምና ኤፊ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @tayetamiru4605
    @tayetamiru4605 28 днів тому +6

    ጴንጤ ለምንድን ነው ግን ኢሄን ያህል ድርቀት በጣም ቀላል ነውኮ እራስህ ከእናትህ ስትወለድ ወደዚ አለም መምጣት ምክንያት እናትህ አይደለችም ማለት ነው ምንድን ነው መድረቅ

    • @YemataAsmare
      @YemataAsmare День тому

      Wedewu ayidelem yeewunet chifn tilachaeko metifo new yeseyitan new

  • @foreversunshine2585
    @foreversunshine2585 Місяць тому +8

    አይ ፔንጤ ምን ዓይነት መንፈስ ነው ያለባቸው ለነገሩ ሰይጣን እኮ በጣም ስለሚጠላት አይገርመኝም ስለፔንጤዋች።

  • @user-uj8er2qb3g
    @user-uj8er2qb3g Місяць тому +2

    ገብርኤልን መላኩ እራሱ የእመቤታችን ፍቃድ ስለሚያስፈልግ ነው

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 18 днів тому

    እመቤታችን ድንግል ሕይወቷ ሁሉ ሙሉውን ለክርስቲያናዊ ጉዞ የዋለ ነው፡፡ የግል ሕይወት አልነበራትም፡ ቤዛነቷ ከዚህ የተነሳ ነውና ድርሻ አላት፡ ዐይናችሁን ካልጨፈናችሁ በቀር ግልፅ እኮ ነው፡

  • @danieldeferso1128
    @danieldeferso1128 Місяць тому +3

    መናፍቃን ልቦና ይስጣችሁ። ክርስቶስማ ምክንያተ ድህን ሳይሆን አዳኙ መድኃኒት ነው እንጂ።

  • @user-ml9qg9ue5n
    @user-ml9qg9ue5n 12 днів тому

    መምህር ታዳጊህ የዘላለም አምላክ ነው ሌላው እሺ ባትል እሺ ብትል የሚል ነገር የለም የእግዚአብሔርን ፍቃድ ለመፈፀም እናታችን ማርያም መመረጥ በቂ ነው ከእግዚአብሔር ፍቃድ ብትጎድል እሷም የሂዋን እጣ ይደርስባት ነበር እሺ ብላ መታታዘዟ እሷም የእግዚአብሔር መንግስት ወራሽ ሆናለች ።ባትታዘዝ ግን እንደ ሙሴ ምድረ በዳ መቅረት አለ እኔ እምነት እንጁ ሀይማኖት የለኝም

  • @MikiEal-24
    @MikiEal-24 Місяць тому

    አሜን!❤

  • @genetgtekle8177
    @genetgtekle8177 Місяць тому +2

    መናፍቅ ኤፍሬም ወስጣቸው እያወቀ ማመን አይፈልጉም ደረቆች ያልታደላችሁ ገንዘብ ጥቅም አይናችሁን አውሮታል

  • @Adane-zl4qb
    @Adane-zl4qb Місяць тому +4

    መጀመርያ በመፅሀፍ መችታምናላቹ አይ የማርያም ጠላት

  • @zedyeuae6318
    @zedyeuae6318 Місяць тому +3

    ፕሮቴስታቶ ሰለ ነግረ ማሪያም ያላቸው ጥላቻ ቱ

  • @yaniiigmeskel1075
    @yaniiigmeskel1075 29 днів тому +1

    ላለማመን የተዘጋጀች ከተማ ነጋሪት ቢጎሰምባት አትሰማ አሉ አባቶች ኤፊ ዘማርያም ግልፅ በሆነ አማርኛ አስረዳክ አይ አለመታደል

  • @YemataAsmare
    @YemataAsmare День тому

    Yihe liji ergitegna negn yimelesal gize yisten...

  • @marthafirew4507
    @marthafirew4507 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 Місяць тому +2

    የሰይጣን ወንድም ሰለሆኑ እንዴት መሪያምን የወዷታል ሎቱ ሰብዐት ሲጠሯት እራሱ አለደግመውም ልቦና ይሰጣቺ እውይ አለመታደል!!!!

  • @meronalemayehu3840
    @meronalemayehu3840 13 днів тому

    'በሱ ደም መፍሰስ' ከማን የነሳው ደም ነው ስለኛ የፈሰሰው?

  • @meronalemayehu3840
    @meronalemayehu3840 13 днів тому

    ለክርስቶስ መወለድ ምክንያት መሆንና ለክፋት(ለመስቀል) መተባበር እኩል ዋጋ አለው ወይ

  • @FT-Telecom-Expert
    @FT-Telecom-Expert Місяць тому +1

    ከዓለም ሴቶች መካከል ንጽህት፣ ጽርህት፣ ቅድስት ሁና መገኘቷ ለአካላዊ ቃል ማደሪያነት ብቁ ሁና መገኘቷ ሁሉ ምክንያት ያስብላታል።

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 29 днів тому +1

    የሸጠበት intention መታየት አለበት ብር ለማግኘት ነው የድንግል ማርያም ግን ባለመታዘዝ ፡ባለማስተዋል፡ከዲያቢሎስ በመስማት የመጣውን በመታዘዝ፡አጥብቆ በጠየቅ፡ከእግዚአብሔር መልአክ በመስማት ምትክ ( ቤዛ ) ሆናለች!

  • @user-eg9lx9fy8w
    @user-eg9lx9fy8w 23 дні тому

    መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው ምክንያተ ድህነት ማሪያም ናት

  • @zinashwoldetsadik688
    @zinashwoldetsadik688 26 днів тому

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ውይይታችሁ ደስ የሚል ነው ኤፍሬም እንደዚህ ነው መሆን።

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 Місяць тому

    ሁልግዜ አንድ የሚገርመኝ ነገር አለ ጵሮቴስታን ጋር ወይ እነሱ ያሉትን እመን ወይም አትበል ሌላ አማራጭ እንደሰውኛ አታውራ ይሉሃል እና በመጵሃፍ ቅዱስ ብቻ ይሉሃል ያስቀኛል ግራ እና ቀኝ የሚባል ነገር የለም እንዴ ወገኖቼ መምህር ዘማሪያም ተባረክ ❤❤❤

  • @baru4079
    @baru4079 Місяць тому

    👍🏾በጣም ትቺላለች 💞💞💞

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 22 години тому

    ምን ትዘባርቃለህ ከየት ወዴት ነው የምትረግጠው ሰታሳዝን ይታዘንልሃል. በብዙ ይፀለይልሃል

  • @YitbaBezu-sy3hh
    @YitbaBezu-sy3hh Місяць тому +1

    ይሁዳ የደም መሬት መግዛቱን ዋጋውን ሳያውቅ ይሁዳ ይላል አይ ጴንጤ

  • @tewodrosteddy3785
    @tewodrosteddy3785 27 днів тому

    Yetemechegn ke protestantu chewanet yetemolaw wondim salamesegin alalifim lelawm endi bechewanet bisatefu melkam new!!

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 26 днів тому

    አይኔን ግንባር ያድርገዉ አይነት ክርክር ነዉ በእዉነቱ ዘማርያም ድንግል ጥላከለላ ከፊት ከኃላ ሆና ትጠብቅህ ሄዋን ምክንያተ ስህተት እንደ ሆነች ሁሉ እመቤታችን ምክንያት ድህነት ነች

  • @FT-Telecom-Expert
    @FT-Telecom-Expert Місяць тому +1

    እባክህ ኤፍሬም የምትባል፤ ማርያምና ገብርኤል ያደረጉት ክርክር ድራማ ነው ልትለን ምን ቀረህ፤ እስኪ በትኩረት ተመልክተህ ትምህርት ውሰድ።

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 28 днів тому

    ይሁዳና እመቤታችን ምን አገናኛቸዉ? ጨዉ የህይወት ማጣፈጫና ድንጋይ የሰዉ መፈንከቻ ማለት ነዉ ልዩነታቸዉ። ግንከዉልደቱ እስከ ስቅለቱ የነበረች ንጽህት ድንግል ሁሉ ነገሯ ትልቅ ዋጋ አለዉ የድህነታችን ምክንያት ናት ❤❤❤ እናንተ እንኳ ከሁሉም ዋጋ ከከፈሉት በላይ ሆናችሁ እኛ ነን እምናቀዉ እየሱስ ክርስቶስን ብላችሁ ትንጠራራላችሁ በባዶ ሜዳ።

    • @gman-qx1dg
      @gman-qx1dg 12 днів тому

      ይሁዳ አሳልፎ ባይሰጠው መች ይሰቀል ነበር ካልተሰቀለ ደግሞ እኛ መች እንድን ነበር ባትወልድልን እንደማንድን ሁሉ።❤❤❤

  • @teklelombamo4793
    @teklelombamo4793 Місяць тому

    Efa keep it up!

  • @rebumafekadu5889
    @rebumafekadu5889 Місяць тому

    miyasib a'imiro binorih noro mariyamin ena yihudan atanetsatsirewum neber!!!!!!!!!

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 28 днів тому

    ,enasu Eko yamotu mekniyte nachawe yamayenxcaxcre nagre atkalmde

  • @kassahunbelay7561
    @kassahunbelay7561 18 днів тому

    አይ ኤፍሬም አንተ ኢየሱስ ጌታ መሆኑን የማያምን ሰውን እንዲያምን ብታስተምረውና ኢየሱስ ጌታ መሆኑን ቢቀበል አንተ ለመዳኑ ምክንያት ነህ ወይስ አይደለህም?

  • @tayetamiru4605
    @tayetamiru4605 28 днів тому +1

    ጴንጤ እራሱ ይሁዳ ነው

  • @tsegaye1816
    @tsegaye1816 Місяць тому

    የድንግል ማርያም ይሁንልኝ ማለት
    የእግዚአብሔርን ስራ አናቅም እሱ ሁሉን ቻይ ነዉ።
    መራጭ እሱ ነዉ ለምሳሌ መልአኩ ወደዘካርያስ መጥቶ ሲያናግረዉ አላመነም አለማመኑ ግን መጥምቁ ዮሐንስ እንዳይወለድ አልከለከለዉም ።
    ዘካርያስ ዲዳ ሆኗል
    ሌላ የምናየዉ ሙሴ ነዉ ሙሴ አልሄድም ብሎ አልቀረም ታሪኩን እናዉቃለን
    ነብዩ ኤርምያስ ከሆድ መርጨሀለሁ ቢቤልም ፈቃደኛ አልነበረም ከመላክ ግን አልቀረለትም።
    ስለዚህ የድንግል ማርያም ጉዳይም ከዚህ አያልፍም ብየ አስባለሁ እንቢ ብትል እንኴን እግዚአብሔር ስለወሰናት ጌታ ከስዋ መወለዱ አይቀርም።
    ምክንያቱም ሙሴም ኤርምያስም እንቢ ብለዉ አልቀሩም

  • @user-en9io2vm5b
    @user-en9io2vm5b 29 днів тому

    Weden zemariam catholic co redemer nat anelem mariam ke ketestos gar tesekela adanech anelem he dehinenetachin mekniyat honech geta teseklo adanen naw menelew ortodox hulem yemayawekuten selekatolic bataweru menale ke protestant gar kehone weyeyetachu selecatolic bezu yematawekut selale batasredu teru naw lemawek selecatolic dogmana kenonacjinene matnat yasfelegal

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 Місяць тому

    ቀጣይ ቄዳር የሚጠመቀው ኤፍሬም ባለጊዜው ነው ለማየት ያብቃችሁ!!!

  • @user-uj8er2qb3g
    @user-uj8er2qb3g Місяць тому

    ኽረ ኤፍሬም ድምጸህ ተንቀጠቀጠ እንዴት የማርያም መፍቀድ ምንም ማለት አይደለም ማለትህ ነው?

  • @amancuba2290
    @amancuba2290 Місяць тому

    Idolatry is the worship of a cult image or "idol" as though it were a deity. In Abrahamic religions idolatry connotes the worship of something or someone other than the Abrahamic God as if it were God

  • @bahirugebere3475
    @bahirugebere3475 29 днів тому

    የድህነታችን ምክንያት ነች የሚል መጽሃፍ ቅዱስ ላይ አለወይ

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 18 днів тому

    ፍጡርን ለማምለክ ይሄ ሁሉ ፍዳ... በቃ ስለ ማርያምም ሆነ ስለ ሌሎች ፍጡራን አልተፃፈም በቃ መከራችሁን አትብሉ ኦርቶዶክሶች። Always logic only በሎጂክ ብቻ እንዴት 1ትልቅ ሀይማኖት ይገነባል???

  • @menta6786
    @menta6786 Місяць тому +2

    የመዳናችን ምክንያት ኢየሱስ ብቻ ነዉ

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 Місяць тому +6

      አዳኙ ማን ሆኖ ነው የመዳናችሁ ምክንያት ኢየሱስ ነው የምትለው??

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Місяць тому +1

      የመውደቃችን ምክንያት ማነው ሰይጣን ወይስ ሔዋን🤨😏😫

    • @bethelegend1480
      @bethelegend1480 Місяць тому

      Seytan wanaw bihonim hewan gin fekadegna hona miknyat lay tekatalech emebetachinim ledihnet fikadegna hona miknyat lay tekatalech❤​@@HabtamuAbebe-on5hl

    • @woinshetayalew5181
      @woinshetayalew5181 Місяць тому +1

      ከማን ተወልዶ አዳነህ?

    • @YemataAsmare
      @YemataAsmare День тому

      ​@@hailemariamtamirat3125 egziabher ewunetun yigletsilachewu

  • @bahirugebere3475
    @bahirugebere3475 29 днів тому

    ዘማረያም አደጋግም

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 18 днів тому

    ኧረረረ ምን አይነት ድፍረት ነው ማርያም ለመዳናችን Favor ሰርታልናለች የሚል ደፋር ከየት ነው የመጣው??? ለማርያም እራሱ እኮ ክርስቶስ Favour አርጎላታል። ኧረረረ የምን ጉዶች ናቹ ግን ቀኑን ሙሉ ስለ ሰው ስትከራከሩ ስታወሩ ምትውሉት??? ጉዱ ካሳ ነገር ናቹ የምር ራሳችሁን እዩት እስቲ ታፍራላቹ።

    • @XxlLxx-gk6xn
      @XxlLxx-gk6xn 3 дні тому

      ጉዱ ካሳኮ በውቀት ስለበላጠቸውና ከነሱ በልጦ ስለሄደ ነው ጉዱ ያሉት መጀመርያ ማንበብ ይቀድማል ከማውራት በፊት

  • @menta6786
    @menta6786 Місяць тому

    እግዚአብሔርን አትዳፈር ዘማሪያም

    • @zedyeuae6318
      @zedyeuae6318 Місяць тому

      😂😂😂😂

    • @surafelsisay6386
      @surafelsisay6386 22 дні тому +1

      አልታወቀህም እንጂ አንተ እኮ ነህ የተዳፈርከው

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 18 днів тому

    ኤፍሬም ጀግናው አንድ ለ እናቱ ሺ ለጠላቱ
    አንበረበደው ኦርቶዶክሱን ሄዶ በቤቱ...

  • @aschalewasefa8911
    @aschalewasefa8911 28 днів тому

    እግዚአብሄር ምስክሬ ነው
    እኔ በፀሎት በስግደት ነው ፕሮቴስታንት የሆንኩት ምለትም በአብይ ጾም

  • @user-gl1xs2fd3g
    @user-gl1xs2fd3g 22 дні тому

    ጴንጤ እራሱ ከይሁዳ ነው

  • @chombechombe8423
    @chombechombe8423 Місяць тому +2

    ክርስቶስ ኢየሱስ የነሳው ሥጋ እራሱ የፈጠረው አይደል እንዴ? ቅዱስ ገብርኤል ምኑ ጋ ነው የማርያምን ፍቃድ የጠየቀው?

  • @WendwesenSisay
    @WendwesenSisay Місяць тому

    ትንሽ ቆይተው የሰቀሉትን የድህነታችን ምክንያት ናቸው ሊሉ ነው

  • @tenanisro9218
    @tenanisro9218 Місяць тому +1

    ይሄ ፔጅ የኦርቶዶክስ ነው??? ርዕሳችሁና ወሬያችሁ ሁሉ የፀብ ነው ምንም አትመቹኝም😮

    • @zedyeuae6318
      @zedyeuae6318 Місяць тому

      አንተን እሚመች ቦታ መፈለግ ነዋ እዚህ መጠህ ክፍ አትናገሩ ፖሮውች

    • @user-gy1ue1rj5p
      @user-gy1ue1rj5p Місяць тому

      ካልተመቸሽ ምን አስቀመጠሽ ታድያ ቦታሽን ፈልጊ እንጂ

    • @zedyeuae6318
      @zedyeuae6318 Місяць тому

      @@user-gy1ue1rj5p እኮ

    • @tenanisro9218
      @tenanisro9218 Місяць тому

      @@user-gy1ue1rj5p እናነትን ማን ኦርቶዶክስ አረጋችሁ እናንተ እራሱ ኦርቶዶክስን ትታችሁ ወደሚመጥናችሁ ቦታ ሂዱ

    • @zedyeuae6318
      @zedyeuae6318 29 днів тому

      @@tenanisro9218 ከንቱ አላልህ ዝጋ😷

  • @danieladamu3975
    @danieladamu3975 Місяць тому

    ወንጌል ስለ ኢየሱስ ነው አለቀ።

    • @surafelsisay6386
      @surafelsisay6386 22 дні тому

      አዎ ስለ ኢየሱስ ነው ፡፡ ስለ ኢየሱስ ብቻ ግን አይደለም ስለ ቅዱሳንም ጭምር ነው ኢየሱስ ያስተማረን ቅዱሳንን እንድናከብራቸው እንጂ እንድንንቃቸው አይደለም ፡፡

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 26 днів тому

    ሟርተኞች እናንተ ከሰይጣን ጋራ ቀጥተኛ ግንኙነት ያላችሁ ተስፋ ቁረጡ ለእኛ የተስፋን ቃል የሰጠ እርሱ የታመነ ነው ለእናንተ ግን የአጋንንት ማህበረተኞቹ የዲያብሎስ ካምፓኒ የደብተራው ቡድን በሐይማኖት ጭምብል በብለሃት የተፈጠረ ተረት የትውልዶች ታሪክ የአጋንንት ትምህርት እያደመጣችሁ ከእምነት የጠፋችሁ እናንተ የዕፋኝት ልጆች ከፍርድ እንዴት ታመልጣላችሁ ስራችሁ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

    • @surafelsisay6386
      @surafelsisay6386 22 дні тому

      ባንተ ቤት አውቀህ ሞተሀል ፡፡

    • @user-ig2rz7to8f
      @user-ig2rz7to8f 22 дні тому

      @@surafelsisay6386 የተከፈተ መቃብር የሆነ አፍህን ዝጋ የዲያብሎስ ሌጅ እውነቱን ሲነግሯችሁ መቼ ታምናላችሁ እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ ዮሐንስ 8:44_47

    • @surafelsisay6386
      @surafelsisay6386 22 дні тому

      @@user-ig2rz7to8f አትበሳጭ

    • @user-ig2rz7to8f
      @user-ig2rz7to8f 22 дні тому

      @@surafelsisay6386 አጋንንት አያበሳጨኝም

    • @surafelsisay6386
      @surafelsisay6386 22 дні тому

      ​@@user-ig2rz7to8f ታዲያ ማን ነው የሚያበሳጭህ?

  • @wubetnetere7476
    @wubetnetere7476 25 днів тому

    ❤❤❤❤❤