ወደተዋህዶ እንዲመለስ ለበጋሻው ጥሪ ከአኬ ቀረበለት | Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 119

  • @ራዕይ
    @ራዕይ 15 днів тому

    አኬ ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HanaAsefa-ze1qq
    @HanaAsefa-ze1qq 4 місяці тому +31

    እውነተኛ ቀጥተኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር ፣እኔ ለ ፪፯ዐመት መናፋቅ ነበርኩ

    • @LiliTesfaye-y9x
      @LiliTesfaye-y9x 4 місяці тому +2

      Enym nberku Egzhabehir yemsigni wd orthodox temleshalew gin gina aletetmkum y bgashawe temare nigei temriti ayemanot

    • @serawittesfaye9937
      @serawittesfaye9937 4 місяці тому

      @@LiliTesfaye-y9x berchi ehitachin

    • @ethioface7926
      @ethioface7926 3 місяці тому

      6 ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
      7 እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል፡ አለው።
      8 ፊልጶስ፡- ጌታ ሆይ፥ አብን አሳየንና ይበቃናል፡ አለው።
      9 ኢየሱስም አለው፡- አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፡- አብን አሳየን ትላለህ?
      10 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል።
      11 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ፤ ባይሆንስ ስለ ራሱ ስለ ሥራው እመኑኝ።
      12 እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል፤ ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል፥
      13 እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ።
      14 ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።
      15 ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤
      17 እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።
      18 ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም፤ ወደ እናንተ እመጣለሁ።

    • @Ye-maryam
      @Ye-maryam 3 місяці тому

      እንኳን ልብ ሰቶሕ ተመለስክ በቤቱ ያፅናሕ

    • @ChalieLiverpool
      @ChalieLiverpool Місяць тому

      እና እዛውሥጥ ያለው ነገር

  • @mesfinhaile1477
    @mesfinhaile1477 4 місяці тому +23

    "ብረት ብረትን ይስለዋል፥ ሰውም ባልንጀራውን ይስላል።" ምሳሌ 27፡-17
    በወጣቶች እንድንማር ያረገ እግዚአብሄር ይመስገን።

  • @momethio3664
    @momethio3664 4 місяці тому +17

    እባክህ አኬ ሐዋሪያዊ ቅብብሎሽን ጊዜ ሳትወስድ አስተምረን በማሪያም❤

  • @user-mexx
    @user-mexx 4 місяці тому +11

    ሳናውቃት የናቅናት ኦርቶዶክስ ስናውቃት ናፈቅናት። በምንፍቅና 13 አመት ያሳለፍኩት ሆነኝ ፀፀት። እግዚአብሔር ይመስገን በነፍስ የመለሰኝ🙏

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 4 місяці тому +9

    አኬ በአንተ ላይ የሚሰራው መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ይሁን

    • @ROMANAKALU
      @ROMANAKALU 4 місяці тому

      መንፈስ ቅዱስ ኦርቶዶክስ አታቅም

    • @MuluMomo-lu1py
      @MuluMomo-lu1py 4 місяці тому

      @@ROMANAKALUhhhhh

  • @lishnzike-e9l
    @lishnzike-e9l 4 місяці тому +11

    አክሊሊ አሁንም አብዝቶ ፀጋውን ያትረፍርፍልህ ሴጣንን ሁሌም በኩርኩም እየመታህ የምታባርበት ሀይሉን ይስጥህ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 4 місяці тому +4

    አኬ ወንድሜ ተባረክ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ብዙ ነገር አውቄአለሁ በርቱልኝ እግዚአብሔር የበለጠውን እንድትሰሩ ይርዳችሁ

  • @mesfinhaile1477
    @mesfinhaile1477 4 місяці тому +7

    እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ እነርሱ ግን፦ አንሄድባትም አሉ።ኤር 6፡- 16

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 4 місяці тому +1

    የበጋሻው መጨረሻ እንዲስተካከል ፀሎቴ ነው፡፡ አምላክ ሲቆጣ በትር አይቆርጥም ያደርጋል እንጂ ነገር እንዳይጥም አለ ወሎየ፡ ጌታ ይርዳን፡፡

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667 4 місяці тому +4

    በጠም ጥሩ ሀሳብ ነው የመፀሀፍ ቅዱሰ ጥናት🙏

  • @YuyuYui-f5c
    @YuyuYui-f5c 3 місяці тому

    ጸጋውን ያብዛልሕ መምሕር አኬ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @DarikMilka
    @DarikMilka 4 місяці тому +1

    ተባረክ ብሩህ አእምሮ አለህ

  • @digitalictroom2007
    @digitalictroom2007 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤ really

  • @MeseretHailu-r8d
    @MeseretHailu-r8d 25 днів тому

    Ewnet nw Ake Enem kezefen yetelakekut Kesbekes nw Ena Ahun Betam Destegna negn! Egziabher yimesgen

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 4 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @AbbaHenokMamo
    @AbbaHenokMamo 4 місяці тому

    በእውነት እግዚአብሔር በአንድም በሌላ ያስተምራል የሰዉ ልጅ አያስተውልም።ማስታዋል ያድለው አኬ ግን በርታ።

  • @EyobGebeyhu-c1v
    @EyobGebeyhu-c1v 4 місяці тому +4

    ወይ ጋሽ በጋሻው በሕይወቴ እንደዚ አይነት አወዳደቅ አይቼ አላውቅም እግዚአብሔር ልብ ሰቶ ይመልሰው

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 3 місяці тому

    አኬ ትክክል ነህ በርቱ እንድትበዙ እንፈልጋለን በጋሻው ቢዘምር ይሻለዋል መስበክ ዜሮ ነው ጥምቀት አያስፈልግም ሲል ሰማን ጭንቅላቱን በርኩስ መንፈስ ተደፍነዋል

  • @AseGoshu
    @AseGoshu 3 дні тому

    አኬ ...ምን እንደምልህ አላዉቅም አደራህን

  • @Maletube-nh6oy
    @Maletube-nh6oy 4 місяці тому +4

    አኬ ማታ live ሙሉን አይቼ ዛሬ ደሞ በYUOTUBE ኢሚመለከተው ነገርስ 😅 አኬያችን❤❤❤

  • @AssefaAssefa-mi5ru
    @AssefaAssefa-mi5ru 4 місяці тому

    አኬ ተባረክ ራዕይ ም1 ቁ1 ጀምሮ አስረዳኝ ወንድሜ

    • @kasahunteklu421
      @kasahunteklu421 4 місяці тому +1

      ሐዋርያዊ መልሶች yemil Telegram group alew eza lay kechat group gebtachu meteyek tchlalachu

  • @senaitkifele2020
    @senaitkifele2020 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏 tsgawen ewketun yabzalk tebarek

  • @aynuasse1223
    @aynuasse1223 4 місяці тому +2

    Ake betam Arif hasab new ye bible tinat begugut entebkhalen

  • @BerhaneGebermdhin
    @BerhaneGebermdhin 24 дні тому

    Begasawe mermro fetesho naw yawasnawe.degmo destegna naw ahone balbat

  • @merawitabreham9354
    @merawitabreham9354 4 місяці тому

    Fetari Lib Ena Libonagn Yisten Amennn

  • @HabtamuAbebe-on5hl
    @HabtamuAbebe-on5hl 4 місяці тому +2

    ክርስቶስ አይገልምእያሉን ነው😢😩 1ኛ ሳሙ 2:6 እግዚአብሔር ይገላልም ያድናልም።

  • @ashenafigebrekidan9119
    @ashenafigebrekidan9119 4 місяці тому +1

    እባክህ መጽሐፍ ወቅዱስ አስተምረን ጊዜ ካለህ ?እጠብቃለሁ ከምስጋና ጋር!!!

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 4 місяці тому +2

    እኔም በጣም ነው እያሳዘነኝ ያለው

    • @AseAsres
      @AseAsres 4 місяці тому

      አኬ አንተን ማጣት አንፈልግም ለነፍሳችን ምግብ ሰጪ ነሕ መምህራችን ነህ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Sibaht-nf7if
    @Sibaht-nf7if 4 місяці тому +3

    በርቱ የተዋህዶ መበራቶች ግን እንደዘ‍ኢሁ ትችቱንና ብሽሽቁን ቀነስ አድርጋችሁ መናፍቃንም ይድኑ ዘንድ ትምህርቱን አስተምሯቸዉ ጥሩ ነዉ የየሸዛችሁት

  • @BiniyamTesfaye-w3q
    @BiniyamTesfaye-w3q 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ

  • @hamerebareyawe3815
    @hamerebareyawe3815 4 місяці тому

    እባብጭንቅላቱ እየተመታነው አቄ በርታአትፋታቸው

  • @Miki-c4u2h
    @Miki-c4u2h 4 місяці тому +15

    ልክ ጴንጤ ስትሆን የክርስቶስን ቅዱስ መንፈስ ፀጋውን በረከቱን ክብርህንና እውቀትህን በሙሉ ዳቢሎስ እጥብ አድርጎ ይወስድብህና ባዶ አድርጎህ
    ድርቅ ያለ እውቀት አልባ የሆነ ክርስትና የሚመስል ግን ውሸት ወይም የሀሰተኛውን ክርስቶስ መንፈስ ይሞላብህና የዳቢሎስ የራሱ አገልጋይ አድርጎ ይሾምሀል።
    ከዛ ከኔ በላይ ላሳር ብለህ በግልህ የዳቢሎስ ቅጥረኛና አጎብዳጅ ድቤ መቺ ሆነህ ትሞታለህ።
    ስለዚህ ሳይረፍድ ነስሀ በመግባት ወደ ቀጥተኛዋና ትክክለኛዋ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለሱ !!!!!!!!!!

    • @fikereseb
      @fikereseb 4 місяці тому

      ተባረክ

    • @woinshetdejene918
      @woinshetdejene918 3 місяці тому

      አንተማ ሰብከህ ሞተሀል ከመፅሐፍ ቅዱስ ጠቅሶ ነው ያስተማረው የናንተ ዕውነት የውሽት ልሳን የማይተረጎም በናንተ አዳራሽ መንፈራፈር ሰይጣን እንደያዘው ሰው የሚገርመው ሳትሰሙ ሁላ ነው አሜን የምትሉት የናንተ ፓስተር ሰይጣን ይሰብራል ሲላችሁ አሜን ያላችሁ ጎበዞች እኮ ናችሁ ደፋር ነህ ጌታ ሲገባህ ወደእውነት ትመጣለህ ትላለህ አንተነህ ያልገባህ እርሱማ ስለገባው መሰለኝ የሚተነትንልህ

  • @binyamassefa
    @binyamassefa 4 місяці тому +1

    አኬ ጥሩ ይዘሃል ፤ በርታ ወንድማችን! አንድ ነገር ግን እንድታርም በእግዚአብሔር ስም እጠይቅሃለሁ! የአምላካችን የከበረ ስሙ እግዚአብሔር ነው! አንተ ግን እግዜር እግዜር ትላለህ፡፡ ከአንተ አይጠበቅም! እንኳን የእግዚአብሔር ስም የቅዱሳን ስም ተንሻፎ አይጠራም፡፡ መጥፎ ልማድ ነው ፥ ይታረም!

  • @sosinaaklog8395
    @sosinaaklog8395 25 днів тому

    ሀይማኖት አያድንም የሚያድነው እየሱስ ክርስቶስ ነው ስለዚህ ማንም በክርድቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው አሮጌው ነገር አልፎአል እነሆ ሁሉ አዲስ ሆኖአል ነገርግን የሆነው ሁሉ በክርስቶስ ከራሱጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን ከእግዚአብሄር ነው እግዚአብሄር በክርስቶስ ሆኖ አለሙን ከራሱጋር ያስታርቅ ነበርና:2 ቆሮንቶስ 17-19

  • @betelihamehmariame7912
    @betelihamehmariame7912 4 місяці тому +1

    Aki edemahen yarezemewu!! Yelebe eko nehe!!🎉🎉🎉🎉

  • @tirhasgh1831
    @tirhasgh1831 4 місяці тому +5

    ታዲያ ሥህተቱን እየለቀማቹ በምን በኩል ሠው ይሸውድ አኬ

  • @yyxx9165
    @yyxx9165 4 місяці тому

    “የሚመጣውም ያልሰበክነውን ሌላ ኢየሱስ ቢሰብክ፥ ወይም ያላገኛችሁትን ልዩ መንፈስ ወይም ያልተቀበላችሁትን ልዩ ወንጌል ብታገኙ፥ በመልካም ትታገሡታላችሁ።”
    - 2ኛ ቆሮ 11፥4

  • @emebettomass
    @emebettomass 4 місяці тому +2

    በጋሻው ማላት ትልቁ ዳቦ ሌጥ ሆነ ማለት ለሱ ነው እግዚአብሔር ልቡን ይመልስለት ልቡን ደፍኖበታል

  • @user-mexx
    @user-mexx 4 місяці тому +5

    በጋሻውን ተመለስ ከማለት እወቅ አንብብ ከሊቃውንት ጠይቀህ ተረዳ በሉት። ሲያውቅ ከዋሻው ይወጣል። ሳናውቃት ጥላቻን ሰብከውን የራቅናት ብዙዎች ነበርን።

  • @melakuasfaw404
    @melakuasfaw404 3 місяці тому

    መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ ብዬሐለሁ ወንድሜ አኬ እንዳልከውም live ቢገጥምህ ይሄ ንስጥሮስ

  • @mulukenbogale2553
    @mulukenbogale2553 3 місяці тому

    የበጋሻውን ያለማወቅ በደንብ
    አወቅነው

  • @emebetgebremariam2822
    @emebetgebremariam2822 3 місяці тому

    እኛም በጣም ደስ ይለናል ።በርታና አሁን ያሰብከውን ከጨረስክ በኋላ ስለ ቅዳሴ ከአሀድ አብ ቅዱስ እስከ እተዉ በሰላም ያለውን ብታስተምረን? ምክንያቱም ሕዝብ ማለት የሚገባውን በልምድ እንጂ በትርጉም እና በማወቅ ስላልሆነ የምንከታተለው ።

  • @GigiBetesalem
    @GigiBetesalem 4 місяці тому

    ለምን አይናደዱም ደረሳችሁልን እግዚአብሔር ይመስገን የእውቀት ችግር አለበት።

  • @chalchal7895
    @chalchal7895 Місяць тому

    Please to those pple who say “Bible only””:please this is a good evidence:2 Timothy 3:13 - 16

  • @ኤቨንኤዘር
    @ኤቨንኤዘር 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @TesfaMichael-o8s
    @TesfaMichael-o8s 4 місяці тому

    Unworthy vs improper.

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 4 місяці тому +1

    አኬ መነፅርህ ላይ አረንጓዴ መብራት እያንፀባረቀ ለእይታ ይረብሻል ፣ለንባብ ካልሆነ ብታዘልቀው !!!

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 4 місяці тому

    አኬ ትጋትህ ቅናትህ ያስደስተኛል በኢየሰስ ስም የትለዉ መሐላህ መናፍቃንን ያስታዉሰኛል

    • @kidusbiresaw154
      @kidusbiresaw154 Місяць тому

      ጅል እንዳንቺ አይነቱ ነው መናፍቅ የሚሆነው እውቀት ከማጣት የተነሳ

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 4 місяці тому +1

    አረ ለይናደድ ነው ጴንጤን እንዳይሸውድ አደረጋችውት እኮ !ለምን አይናደድ አይ በጋሻው😂😂😂😂😂

  • @rezenomalmaw4898
    @rezenomalmaw4898 4 місяці тому

    በጋሻው ማለት የሚናገረወሰ የማያውቅ አኝንዳመጣለት የሚወላብድ ከፍተኛ የአአምሮ መቃወስ ያለቀት ሰው ነው። አሱ የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ለሀመተች ምራሉም የለውም መንፈሳዊ ማንነትቱና ስብእናውን አይፈቅድለትም።

  • @addisforum1618
    @addisforum1618 3 місяці тому

    እንዳልክም እየተንጨረጨረች ነው

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 3 місяці тому

    በሐይማኖት ጭምብል ሚስጥራት የሚባል የእናንተ አጋንንታዊ ልምምድ እናንተኑ ያዋርዳችኋል ከዚህ በኋላ በኢትዮጵያ ላይ አይሰራም በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም የእግዚአብሔር ምስጥር ክርስቶስ ነው ። ቆላስያስ 2:2

  • @solomondenbel5938
    @solomondenbel5938 4 місяці тому

    ለውይይት በሰይፍ ጋብዘው አኬ

  • @SaraHabtegebrielHaile
    @SaraHabtegebrielHaile 4 місяці тому

    በጋሻው በቅርብ ተመላሺ ይሆናል 😁😁😁

  • @ROMANAKALU
    @ROMANAKALU 4 місяці тому

    ሳይማር መስበክ ይቻላል እንዴ

  • @ElsabetTessema
    @ElsabetTessema 4 місяці тому

    በጋሸው እንደው በታናናሾችህ አልፎም በልጆችህ ተዋረድ ብሎሀል

  • @ደየደጀኘጀ
    @ደየደጀኘጀ 4 місяці тому +1

    ❤😘😘😘😘😘😍😘😘😘😘😍👈🌹

  • @YaredTedla-n7p
    @YaredTedla-n7p 4 місяці тому +1

    ያለ ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም

    • @tigistmelse9655
      @tigistmelse9655 4 місяці тому +1

      የሄ የሰተት ትምህር ነው

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 4 місяці тому +1

      የተሳሳተ ት/ት

    • @e-l3w
      @e-l3w 4 місяці тому

      no ye sihtet timhirt new

    • @YaredTedla-n7p
      @YaredTedla-n7p 3 місяці тому

      @@tigistmelse9655በምን አወቃችሁ

    • @YaredTedla-n7p
      @YaredTedla-n7p 3 місяці тому

      @@tigistmelse9655 ምን እያላችሁ ነው መናፍቅ ሁሉ

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 3 місяці тому

    የኦርቶዶክስ ቤት የቢራ na የጠጅ ቤት ነዉ::ስለ ሆድም ከተነሳ ከእናንተ በላይ ሆዳም የለም::ዝም ብለህ አትቀባጥር::እየጠጣህ ና ዝሙት እየሰራህ ስለ ቅዱስ ቁርባን ታወራለህ!?

  • @GideyGido
    @GideyGido 4 місяці тому

    Esu siders enayalen, 😂😂😂

  • @Enat-b5e
    @Enat-b5e 4 місяці тому

    መናፍቅ ማንም የማይነጥቃቹ ስማቹ ነው

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 4 місяці тому +4

    እንቅፋት ሆናችሁበት ሲዘባርቅ

  • @ErmiyasmulukenStudent
    @ErmiyasmulukenStudent 4 місяці тому

    😂

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 4 місяці тому

    አይ በጋሻው ይዘህ የመጣኸውን መርዝ የቲክቶክ ጀግኖች አረከሱብህ ለዚህ ነው መንፈስህ የተቆጣው ሰባት አመት ፅሞና ጊዜ ብሎ ሰባት አጋንንትን ይዘህ ብቅ አልክ ክህደትህ ምሳሌ የለውም

  • @Tedy-uw4bf
    @Tedy-uw4bf 4 місяці тому

    ከባለቤቱ ያወቀ እንደሚባለው
    እባካችሁ ነጩን ነጭ በሉ ሁልጊዜ ትችት ስድብ አይጠቅምም ለደበቀባችሁትም ሰው ለራሳችሁም
    ይህ ሰው መን ፈሳዊ አገልግሎት የለውም አዳሜ እየነገደብሽ ነው
    ሲነቃበት የራስ መተማመኑ እየሟሸሸ ነው
    ድርቅ ያለ አስተሳሰብ ይቅርባችሁ ቤታችሁን አፅዱ በእውነት ስለክርስቶስ ስበኩ
    አኬ እማ የእንጀራ ገመዱን በጠሰበት
    እንጂ ከኪሱ አውቶ አልሰበከም
    የዚህ ሰው የጭፍን ደጋፊ ደቀመዝሙሮች ልብ ይስጣችሁ

  • @LealemYilma
    @LealemYilma 4 місяці тому

    ኮተታምስ እናት በየአዳራሹ እየተንከባለልክ የአጋነንትን መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ነው እያልክ የምትሸወድ ከሀሰተኛ ነቢያት ተጠንቀቁ የተባለውን አትርሳ

  • @fekrayenealem
    @fekrayenealem 4 місяці тому +1

    በጋሻው ከእውቀት ነፃ ነህ ኪኪኪኪኪ.
    ሰይጣንም ሹመት ይሰጣላ ኪኪኪኪኪ
    የተደበቀ ስህተትህ አለማወቅህ ሲገለጥ ተቃጠልክ ...በጋሻው ፖስተር ለመሆን መስፈርቱ መሀይምነት ነው ኪካኪካካ
    በአጋንንት ትምህርትህ ስንቱ ተበላሸ ሆዳም 😂😂😂😂😂😂

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 4 місяці тому

    አንተ ምን አናደደህ አቶ በጉ ሻው ከሀዲው አንተስ ምን ስትሰራ ነበር ቲክታክ ላይ እንዴት አየሀቸው ግጥም አርገህ አፍጠህ ነው የምትውለው ስታያቸው ደግሞ እንዴት ወፍረህ ወፍረህ አምሮብሀል ዝም ብለህ ብላ የማታውቀውን ከምታወራ ከሚያውቁት ከቲክታከሮቹ ከእነዚህ እንቁ ኦርቶዶክሶች ቁጭ ብለህ ተማር

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 4 місяці тому

    መንፈስ ቅዱስን ስትሳደብ በቃ በጋሻው ታብዳለህ

  • @fikrteenat7742
    @fikrteenat7742 3 місяці тому

    የት አየሀቸው ወሬኛ አንተም እዛው ላይ ነበርክ ማለት ነው?

  • @solomonyiheyis1623
    @solomonyiheyis1623 4 місяці тому

    ገና የኦርቶዶክስ ኮተቶች በአደባባይ ይጋለጣሉ

    • @bettybetty2930
      @bettybetty2930 4 місяці тому +1

      የናንተ ኮተት ነዉ የሚጋለጠዉ ከሴጣን የመጣ ሀይማኖት ፀጋ የሚገፋ ወንድሜን ሀብት ንብረቱ ጤናዉን አሳጥቶ የሚገላታ የሰላቢ እምነት ፐሮተስታንት

    • @ethiopiawit4171
      @ethiopiawit4171 4 місяці тому

      አሁን እየተጋለጠ እዉነቱ እየወጣ እያለ የፕሮቴስታንቱ እምነት ነዉ። ምክንያቱም አሁን ላይ እነ አኬ በሚያደርጉት ዉይይት እየገባቸዉና እየተገለጠላቸዉ እዉነቱ እየመጡ ነዉ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዲሁም ሙስሊሞች ተመስገን ነዉ❤❤❤ እናም እግዚአብሔር ቢፈቅድ ትምህርቱን ተከታትላችሁ ታሪክ ቢቀየር ደስ ይላል። በቤቱ ያለነዉም የማናቃቸዉን እያወቅን ነዉ።

    • @momethio3664
      @momethio3664 4 місяці тому

      የሆንክ መከናና ቤት ገንዘብ በአካውንት😅 ውጭ ሀገር ቪዛ የሆነ ሃይማኖት ውስጥ ሆነክ ሰለ ዘለአለም ህይወት የሚታስተምረዋን እንቁ ሃይማኖታችን ላይ አፍህ ስትከፍት ይገርማል አንተ ኮተታም ሆዳም

    • @mesfinhaile1477
      @mesfinhaile1477 4 місяці тому

      እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ እነርሱ ግን፦ አንሄድባትም አሉ።ኤር 6፡- 16

    • @TigistBerhanu-o9o
      @TigistBerhanu-o9o 4 місяці тому

      ​@@bettybetty2930በተክክል

  • @yade716
    @yade716 4 місяці тому

    አንተ በኦርቶዶከስ obssessed ከመሆንህ የተነሳ ከዳግም ምጽአት ቦሃላም በምድር ላይ ተቀምጠህ ኦርቶዶክስ መልስ አላት፣ ኦርቶዶክስ ትክክል ናት እያልክ ማስተማር መቀጠልህ አይቀርም። ያኔ ያሳሰትካቸው ሞኝ ተከታዮችህ ሰጋህን ዘልዝለው ይበሉታል።

    • @momethio3664
      @momethio3664 4 місяці тому +6

      ሞኖችኮ መናፍቃን ናችሁ ፖሎትከኛውን ማርቲን ሉተርን የሃይማኖት መሪ አድርጋችሁ ተከትላችሁ ገደል የገባችሁ

    • @behailuabdisa9632
      @behailuabdisa9632 4 місяці тому

      ኦርቶዶክስ መልስ አላት ተዋህዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት።❤❤❤ ቅር አለ/አለሽ አዎ ውስጥ/ሽ ቅጥል እያለ ነው😂ምንም ማድረግ አይቻልም።ፈጣሪ ከታሰራችሁበት ክፉ መንፈስ በጥበቡ ያውጣቹ 🙏🙏🙏

    • @yade716
      @yade716 4 місяці тому

      @@behailuabdisa9632 ከንትቀት ቦሃላም ምድር ለይ ተቀምጥህ መልስ አላት እያልክ ስትንገላጀጅ ልትኖር ነዋ። ያኔማ ሰይጣን ዋጋህን ይሰጥሃል።

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 4 місяці тому +1

      @@yade716የምን ንጥቀት ነው ባስተር ደምለው?? ተረጋጋ እንጂ!! ከዚህ ሁሉ ትምህርት በኃላም አልገባህም እንዴ?? ንጥቀት የሚባል ነገር የለም ደርባባው!!

    • @yade716
      @yade716 4 місяці тому

      @@hailemariamtamirat3125 ማሞ ቂሎ !የሃይማኖት ድርጅትህ አላወቀም ወይንም ደግሞ አስተማሪዎችህ አላስተማሩህም ማለት ንጥቀት የለም ማለት አይደለም። አባቶቼ የምትላቸው ሰዎች ሆዳቸውን ለመሙላት የተለያዩ የሰው ውግ የሚመስሉ ተጽኖዎችን በማድረግ አይንህን ጋርደውታል፣

  • @GigiBetesalem
    @GigiBetesalem 4 місяці тому +8

    ለምን አይናደዱም ደረሳችሁልን እግዚአብሔር ይመስገን የእውቀት ችግር አለበት።

  • @aynuasse1223
    @aynuasse1223 4 місяці тому +1

    Ake betam Arif hasab new ye bible tinat begugut entebkhalen

  • @SaraAhmeeed
    @SaraAhmeeed 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamGonder
    @SalamGonder 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ErmiyasmulukenStudent
    @ErmiyasmulukenStudent 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @henokmerhatsidk4892
    @henokmerhatsidk4892 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤