ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
  • 1 310
  • 3 523 965
ቅዳሴ ላይ የምንሳሳታቸው ነገሮች, ሐዋርያዊ መልሶች, ሜሎስ, ጆሲ, ኤርሚ HD, Apostolic Answers
ቅዳሴ ላይ የምንሳሳታቸው ነገሮች, ሐዋርያዊ መልሶች, ሜሎስ, ጆሲ, ኤርሚ HD, Apostolic Answers
Переглядів: 1 025

Відео

ሞን አጉል ፉክክር ከፈለገ ጋር ጀመረ! ዲያቆን ፈለገ ሞን መጥቶ ጥያቄዎቹን እንዲያቀርብ ጥሪ አደረገ! ፈለገ አትናቴዎስ
Переглядів 6 тис.День тому
ሞን አጉል ፉክክር ከፈለገ ጋር ጀመረ! ዲያቆን ፈለገ ሞን መጥቶ ጥያቄዎቹን እንዲያቀርብ ጥሪ አደረገ! ፈለገ አትናቴዎስ
ጴንጤዎች ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን እየጎረፉ ነው! ናታን ለልደት ጥያቄዎቹን አቀረበ | ልደተቃል, ኪንግ ናታን, Lidetekal, King Natan
Переглядів 975День тому
ጴንጤዎች ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን እየጎረፉ ነው! ናታን ለልደት ጥያቄዎቹን አቀረበ | ልደተቃል, ኪንግ ናታን, Lidetekal, King Natan
ሞን ዳሪክን ለማሳጣት ገብቶ ራሱ ተሳጥቶ ወጣ! ዳሪክ ንጉሱ, ሞን, Mon, ፈለገ አትናቴዎስ, ኑሃሚን
Переглядів 9 тис.День тому
ሞን ዳሪክን ለማሳጣት ገብቶ ራሱ ተሳጥቶ ወጣ! ዳሪክ ንጉሱ, ሞን, Mon, ፈለገ አትናቴዎስ, ኑሃሚን
ኢዮባ በእምነት ብቻ ጉዳይ ዶክተር ዳኒን ጨመቀው, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዶክተር ዳኒ, ሲሳይ
Переглядів 823День тому
ኢዮባ በእምነት ብቻ ጉዳይ ዶክተር ዳኒን ጨመቀው, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዶክተር ዳኒ, ሲሳይ
ቀለሜ ዲቤት ፈርቶ ፈረጠጠ! ያሬዶ vs ኃይሉ ዮሀንስ, መዝሙር ያሬድ, ተመስገን የጌታ
Переглядів 16 тис.День тому
ቀለሜ ዲቤት ፈርቶ ፈረጠጠ! ያሬዶ vs ኃይሉ ዮሀንስ, መዝሙር ያሬድ, ተመስገን የጌታ
ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ ይቅርታ ጠየቀ! ወደ ቤተክርስቲያን መመለስ እፈልጋለሁ! ሐዋርያዊ መልሶች, መዝሙር ያሬድ, ዮሐድ ንጉስ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል
Переглядів 38 тис.14 днів тому
ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ ይቅርታ ጠየቀ! ወደ ቤተክርስቲያን መመለስ እፈልጋለሁ! ሐዋርያዊ መልሶች, መዝሙር ያሬድ, ዮሐድ ንጉስ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል
ከጭፍን አስተሳሰባቸው ወጥተው መጠየቅ ጀምረዋል, ጋዲሳ, ዮሐድ ንጉስ, ሐዋርያዊ መልሶች, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል
Переглядів 4,3 тис.14 днів тому
ከጭፍን አስተሳሰባቸው ወጥተው መጠየቅ ጀምረዋል, ጋዲሳ, ዮሐድ ንጉስ, ሐዋርያዊ መልሶች, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል
ለሙሴ ሰለሞን ልደተቃል መልእት አስተላለፈ | ሙሴ ትቢትህን ቀንስ
Переглядів 3,9 тис.14 днів тому
ለሙሴ ሰለሞን ልደተቃል መልእት አስተላለፈ | ሙሴ ትቢትህን ቀንስ
ሜሎስ ያጨማለቀውን ወንድሞች አስተካከሉት! ሐዋርያዊ መልሶች, ፈለገ አትናቴዎስ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ
Переглядів 2,1 тис.21 день тому
ሜሎስ ያጨማለቀውን ወንድሞች አስተካከሉት! ሐዋርያዊ መልሶች, ፈለገ አትናቴዎስ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ
ሶፊያ ሽባባው ዛሬም ጥያቄ ልትጠይቅ መጣች | ሶፊያ ሽባባው, ዲያቆን ዳዊት, ቢንያም ሽታዬ
Переглядів 32 тис.28 днів тому
ሶፊያ ሽባባው ዛሬም ጥያቄ ልትጠይቅ መጣች | ሶፊያ ሽባባው, ዲያቆን ዳዊት, ቢንያም ሽታዬ
ገድላችሁን ይዛችሁ ገደል ግቡ ያለው ልጅ ራሱ ገደል ገባ! ልደተቃል, ፈለገ አትናቴዎስ, መዝሙር ያሬድ
Переглядів 19 тис.Місяць тому
ገድላችሁን ይዛችሁ ገደል ግቡ ያለው ልጅ ራሱ ገደል ገባ! ልደተቃል, ፈለገ አትናቴዎስ, መዝሙር ያሬድ
አኬ ለትላንቱ የነ ኤፍሬም ውዥንብር የማያዳግም መልስ ሰጠ | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answres, አክሊል, አኬ
Переглядів 6 тис.Місяць тому
አኬ ለትላንቱ የነ ኤፍሬም ውዥንብር የማያዳግም መልስ ሰጠ | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answres, አክሊል, አኬ
ድምጻዊ በረከት ቤኪ ከወንድሞች ጋር የነበረው ቆይታ | ፈለገ አትናቴዎስ, መዝሙር ያሬድ, ልደተቃል, ተመስገን የጌታ
Переглядів 1,1 тис.Місяць тому
ድምጻዊ በረከት ቤኪ ከወንድሞች ጋር የነበረው ቆይታ | ፈለገ አትናቴዎስ, መዝሙር ያሬድ, ልደተቃል, ተመስገን የጌታ
ሳሚ መሰከረ!!! ብዙዎች ወደ ተዋህዶ እየመጡ ነው! ፈለገ አትናቴዎስ, መዝሙር ያሬድ, ልደተቃል, ዘማርያም, አክሊል
Переглядів 9 тис.Місяць тому
ሳሚ መሰከረ!!! ብዙዎች ወደ ተዋህዶ እየመጡ ነው! ፈለገ አትናቴዎስ, መዝሙር ያሬድ, ልደተቃል, ዘማርያም, አክሊል
ብጥበጣ ወይስ ወንጌል ስርጭት? ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ, አገልጋይ ደምረው
Переглядів 1,6 тис.Місяць тому
ብጥበጣ ወይስ ወንጌል ስርጭት? ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ, አገልጋይ ደምረው
ቀለሜ የተዋህዶ ልጆችን ፈርቶ ፈረጠጠ
Переглядів 2 тис.Місяць тому
ቀለሜ የተዋህዶ ልጆችን ፈርቶ ፈረጠጠ
ሙሉወንጌል ውስጥ ነው ያደግኩት! ቲክቶከር ጆሲ, ልደተቃል, ፈለገ አትናቴዎስ
Переглядів 5 тис.Місяць тому
ሙሉወንጌል ውስጥ ነው ያደግኩት! ቲክቶከር ጆሲ, ልደተቃል, ፈለገ አትናቴዎስ
አኬ መከበሪያችን ነህ ኤርሚ አኬን አመሰገነው | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, ኤርሚ HD, ጆሲ, አኬ
Переглядів 42 тис.Місяць тому
አኬ መከበሪያችን ነህ ኤርሚ አኬን አመሰገነው | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, ኤርሚ HD, ጆሲ, አኬ
ጌርሳም ያለእውቀት ገብቶ ግራ ገባው ህዝቡ ከጴንጤ እየወጣ ነው ዘፀአት ነው | ልደተቃል
Переглядів 7 тис.Місяць тому
ጌርሳም ያለእውቀት ገብቶ ግራ ገባው ህዝቡ ከጴንጤ እየወጣ ነው ዘፀአት ነው | ልደተቃል
ደምረው ወደ ኦርቶዶክስ ሊመጣ ይሆን? ልደተቃል በቤታቸው ገብቶ አስተማራቸው እነሙለታን እነዮሐንስን እነ ዳኒን
Переглядів 14 тис.Місяць тому
ደምረው ወደ ኦርቶዶክስ ሊመጣ ይሆን? ልደተቃል በቤታቸው ገብቶ አስተማራቸው እነሙለታን እነዮሐንስን እነ ዳኒን
የናፈቅነው አኬ ዛሬ ከች አለ | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, አክሊል, አኬ
Переглядів 30 тис.Місяць тому
የናፈቅነው አኬ ዛሬ ከች አለ | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, አክሊል, አኬ
ኤፍርኤም ጋዲን ፈርቶ ሮጠ! ዮሓዴ አጥቦ አሰጣው! ዮሐድ ንጉስ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ጋዲሳ, ፈለገ አትናቴዎስ
Переглядів 4,3 тис.Місяць тому
ኤፍርኤም ጋዲን ፈርቶ ሮጠ! ዮሓዴ አጥቦ አሰጣው! ዮሐድ ንጉስ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ጋዲሳ, ፈለገ አትናቴዎስ
ኤርሚ እንዳልክ ኢንዶሚን አንከራተታት! ዮሐድ ንጉስ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል
Переглядів 16 тис.Місяць тому
ኤርሚ እንዳልክ ኢንዶሚን አንከራተታት! ዮሐድ ንጉስ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል
አዙሮ ሚጥለው የወንድሞች ፍቅር፣ ተሜ እና ውባለም ኦርቶዶክስ በመሆናቸው ስለደረሰባቸው ተጽእኖ ተናገሩ
Переглядів 17 тис.Місяць тому
አዙሮ ሚጥለው የወንድሞች ፍቅር፣ ተሜ እና ውባለም ኦርቶዶክስ በመሆናቸው ስለደረሰባቸው ተጽእ ተናገሩ
ልደት ኤፊን ቀጠቀጠው እውነተኛ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ወይስ ጴንጤ? ልደተቃል እና ኤፍርኤም ባለጊዜ ተፋጠጡ
Переглядів 3,8 тис.Місяць тому
ልደት ኤፊን ቀጠቀጠው እውነተኛ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ወይስ ጴንጤ? ልደተቃል እና ኤፍርኤም ባለጊዜ ተፋጠጡ
ጴንጤዎች በግብረሶሶሶ እየተወረሱ ነው? ጋዲሳ, ፈለገ አትናቴዎስ, መዝሙር ያሬድ, ዮሐድ ንጉስ
Переглядів 5 тис.Місяць тому
ጴንጤዎች በግብረሶሶሶ እየተወረሱ ነው? ጋዲሳ, ፈለገ አትናቴዎስ, መዝሙር ያሬድ, ዮሐድ ንጉስ
በጨለማ ያሉት እነቀለሜ ዘንድሮ ማበዳቸው ነው, ያሬዶ፣ መምህር ያሬድ፣ እና ለደተቃል በሚገርም ሁኔታ ስለፂዮን አስተማሩ
Переглядів 12 тис.Місяць тому
በጨለማ ያሉት እነቀለሜ ዘንድሮ ማበዳቸው ነው, ያሬዶ፣ መምህር ያሬድ፣ እና ለደተቃል በሚገርም ሁኔታ ስለፂዮን አስተማሩ
ሶፊያ ሽባባው ጥያቄዎቿን ይዛ መጣች, ያሬዶ እና ልደት በሚግር ሁኔታ መለሱላት | ሶፊ ሶፊያ ሽባባው, መዝሙር ያሬድ, ለደተቃል, ቢንያም ሽታዬ
Переглядів 52 тис.Місяць тому
ሶፊያ ሽባባው ጥያቄዎቿን ይዛ መጣች, ያሬዶ እና ልደት በሚግር ሁኔታ መለሱላት | ሶፊ ሶፊያ ሽባባው, መዝሙር ያሬድ, ለደተቃል, ቢንያም ሽታዬ
ሰሙ ነቢዩ ላይ ተጫወተበት | ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, መዝሙር ያሬድ, ተመስገን የጌታ
Переглядів 14 тис.Місяць тому
ሰሙ ነቢዩ ላይ ተጫወተበት | ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, መዝሙር ያሬድ, ተመስገን የጌታ

КОМЕНТАРІ

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 31 хвилина тому

    ለሚያምን ነገር ሁሉ ለበጎ እንደሆነ እናውቃለን🙏🏿💓💓

  • @shibemoke
    @shibemoke 2 години тому

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት አግኝቼበታለዉ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሙስሊሙንም ሆነ ክርስቲያን ወንድሞቼን በጣም በጣም ማድነቅ እፈልጋለዉ ምክኒያቱም በፍቅር መወያየት እንደሚቻል ከናንተ ተምሬአለዉ ዉጤቱ ምንም ቢሆን

  • @mmekurie7987
    @mmekurie7987 3 години тому

    Don’t worry we are next to you we love you ❤❤❤

  • @SolaneAdinsa
    @SolaneAdinsa 3 години тому

    😂😂😂😂አረ ኡዑዑዑዑ ተው እንጂ ፈጣሪ ይመልስልን እነሱንም

  • @BizaAlanzy
    @BizaAlanzy 3 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤😂😂😂😂

  • @SolaneAdinsa
    @SolaneAdinsa 4 години тому

    😁😁ዬኛ እንቁ ♥️♥️♥️

  • @AberashiMisitafa-zt2eh
    @AberashiMisitafa-zt2eh 4 години тому

    ፈለገይ😂😂😂ለደቱየ 😂😂😂❤ ❤❤❤

  • @user-ln7dl9mq9m
    @user-ln7dl9mq9m 4 години тому

    ጎግል ማስረጃ አይደለም ይላል

  • @user-ln7dl9mq9m
    @user-ln7dl9mq9m 4 години тому

    በርቱልኝ የኔወች ኦርቶዶክሶች ❤❤❤❤

  • @azebtaffesse4776
    @azebtaffesse4776 4 години тому

    አትናደድ

  • @azebtaffesse4776
    @azebtaffesse4776 4 години тому

    አይዞህ

  • @MHAMDESMENISH
    @MHAMDESMENISH 6 годин тому

    እሰኪ ላይቪ እድገባ ደምሩኝ ወገን

  • @gyg2443
    @gyg2443 6 годин тому

    መጀመሪያ የመደማመጥ ባህል ሳይኖራችሁ መድረክ አትፍጠሩ

  • @Helen-u1f
    @Helen-u1f 6 годин тому

    ናና አማኑኤል ና መድኃኒቴ እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 6 годин тому

    ጋዲ ልጃችን ተባርክ እድሜና ጤና ይሰጥክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretabuhay6219
    @meseretabuhay6219 6 годин тому

    🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏

  • @bekelebitew1742
    @bekelebitew1742 7 годин тому

    ወየ ኃይለ ማርያም የዋህ ሰው.. አባቱ መሪጌታ ነው::

  • @ArabArab-g1s
    @ArabArab-g1s 7 годин тому

    አይዞህ በዚሁ ትቀጥላለክ ከጎንክ ነን ወንድማችን

  • @GorfeDagne
    @GorfeDagne 7 годин тому

    Game ykrna tmrtun astemru enante esu new yemiyamrbachu.kenesu Gara mechohu ayawatam.

  • @Metani-r8n
    @Metani-r8n 7 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @azizaaziza6915
    @azizaaziza6915 7 годин тому

    አይዞህ ወንድሜ ይመለሳል

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 7 годин тому

    አረብኛ የሚያወራው ማን ይሰማዋል እንግሊዝኛ ትርጉም አለ አይደል

  • @ermuka2000
    @ermuka2000 8 годин тому

    ❤❤❤ ORTHODOX ❤❤❤

  • @abebegetu891
    @abebegetu891 9 годин тому

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሳለ የነበረውን ያን ክብርና ጸጋ ተገፎ ዛሬ እንደዚህ ሲቅበዘበዝ ሲታይ በጣም ያሳዝናል

  • @abebegetu891
    @abebegetu891 9 годин тому

    ኡ ብርቅየ ልጆች ሁሉ ተሰባስባችሁልኛል። እንደዚህ ደግሞ በአንድ ላይ ሳያችሁ በጣም ደስ ይለኛል። በረከታችሁ ይብዛ

  • @abebegetu891
    @abebegetu891 9 годин тому

    ሰላም ዲያቆን አሜን

  • @shewayeshiferaw6496
    @shewayeshiferaw6496 9 годин тому

    አረግፍህ ወድማችን ሲያሳዝኑ

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 10 годин тому

    እየሱስ ክርስቶስ ሀጥያተኛ አይደለም ከእኛ ሀጥያት የተነሳ እንደ በደለኛ ተቆጠረ

  • @rickpersonaltrainer282
    @rickpersonaltrainer282 10 годин тому

    ሰላም ዋልክ አኬ ሰላምህ ይብዛ በጣም የምወድህ በጣም የማከብርህ ወንድሜ ነህ ትምህርትህ ብዙ ሰዎችነሸ ለውጦዎል በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ነገር ግን 666ተረት ምናምን ለምትለው ቢያንስ ያንተ ፎሎር ነው ግን ዝም ብለህ ማክበቡ ደስ አይልም ሲቀጥል አንተ ሁሉን አዋቂ አይደለህም የሚያውቁትንም ማዳመጥ አስፈላጊ ነው እህታችን በሌላ ሳይሆን ያደረከው ነገር ግራ ገብቶዋት ነው day 7 አብይ ይልማ መምህር ተስፋዬ አበራ ሁሉም end of the day ጨምሮ አለም ላይ ስላለው ሴራ ስለገባቸው ነው ነገር ግን ተረት ተረት አይደለም ስለምታዉቀው ብቻ ብትናገር ጥሩ ነው ባይ ነኝ ሰላምህ ይብዛ

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 10 годин тому

    ሀጥያተኛ ነዉ? ኸረ ፕሮቴስታንቶች ግን በቃ ለእብደት እየታጫችሁ ነዉ ማለት ነዉ? ሲሳይ የበጋሻዉ መንፈስ ተረጨባችሁ መሰለኝ

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 10 годин тому

    አሜን ባሮኬ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤

  • @BekiMan-du4gq
    @BekiMan-du4gq 11 годин тому

    Ake ye mulen tiyake almeleskim Zim bilehi

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww 11 годин тому

    ልደት እግዛብሄር አብዝቶይባርክህ እዴት ደስ እደሚል ስታስተምር እኔ በቅርብ ነው ያዎካችሁ ❤❤❤❤

  • @نجودالحربي-ه6س
    @نجودالحربي-ه6س 11 годин тому

    እሄ ሰዉየ ግን መጨረሻዉ ያሳዝናል አኬዋ ቃለሂወት ያሠማለን❤❤

  • @SamuelBelhu
    @SamuelBelhu 12 годин тому

    ሰላም እንደምን ዋላችሁ በጣም ይቅርታ ወንድሞቼ እውነት ነው የሆነ ግለሰብ ለማዳን ብለህ ትምህርት እንኳን ቀርቶ ፍፁም ለእግዚአብሔር የሚገባ ቃል አለ እኮ እንዴ አንተ እንኳን ልጅህ ይጠፋብካል እንዴ እንኳን እግዚአብሔር በጣም ይገርማል ሲሚ ሲሳይ ሲጀመር አካሄድህ ልክ አደለም ትንሿ ስተት ትልቁን መሸከም ይከብደናል እሺ እትሳሳቱ ፕሮቴስታንቶች

  • @SisayGmeskel
    @SisayGmeskel 12 годин тому

    እየሱስ ክርስቶስ ሃጢያተኛ ሆነ ማለት እኮ ሃጢያት ያጠፉል እንጂ አያድንም። ሃጢያታችን ተሸከመ ነው የሚባለው።ተሸከመ ማለት ደሞ ሀጥያተኛ ሆነ ማለት አይደለም።በብሉኪዳን በጉ እጅ ሲጭኑበት አጥያታቸውን ይሸከማል ይላል እንጂ የበግ ሃጢያተኛ አለ እንዴ።

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 12 годин тому

    መፅሐፍ ቅዱስን በአሉባልታ ሞልቶ እንዲህ ታረጋላችሁ ፥ለምን ትፆማላችሁ ፥ለምን ትሰግዳላችሁ፥ለምን ምፅዋት ትሰጣላችሁ ?ያለው አማን ግን ከማን ወገን ነው?ከክርስቲያን ወገን ነው?ያዝናናኝ ደሞ መፅሐፍ ወቅዱስ የታወቀው ፕሮቴስታንት ወደኢትዮጵያ ከገቡ በሀላ ነው ሲል ይህማ ልጅ ከክርስቲያን ወገን አደለም ብዬ ነው ያሠብኩት።ቀለሜ ቤት ተሠብስበው የሚያሙትን ሀሜት ይዞ ከሚመጣ ቢማር ባይ ነኝ

  • @addisdamena3403
    @addisdamena3403 12 годин тому

    እ/ግ ለኛ አይገልጥም ለሙሴ እንኳን ጀርባዬ ታያለህ ነው ያለው። እንኳን የእ/ር የመላ እክትን ክብር ማየት አንችልም

  • @AsmadAse
    @AsmadAse 13 годин тому

    😮😮😮😮😮

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 13 годин тому

    Semuya Berta Berta Berta

  • @seblezewdie4949
    @seblezewdie4949 13 годин тому

    መነም sayk yegebal

  • @MengistDemissie
    @MengistDemissie 14 годин тому

    Egiabihier amlak yikir yibelachew??? Abetu amlakachin yikir yibelen?

  • @SebkeberDamene
    @SebkeberDamene 14 годин тому

    Aman bizu yikerihal ambib

  • @etsegenetmelese9003
    @etsegenetmelese9003 14 годин тому

    ሰሙ ወንድሜ ግን እባክህን አትሳደብ

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c 14 годин тому

    ሁላቸዉም ናቸዉ ሜሎስ ራሱ እየሱስ ኣዎ ኣምላክ ኣለዉ እያለ ነዉ 😢 ታድያ ከነዚ ምን እንጠብቅ

  • @lemlemyilma5356
    @lemlemyilma5356 14 годин тому

    Sise zare leke alaekem

  • @SolamaS
    @SolamaS 14 годин тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @etsegenetmelese9003
    @etsegenetmelese9003 14 годин тому

    የሲሳይ ቤት ሁሌ ብጥብጥ ነው ለመማር በጣም ነው ሚያስጠላው

  • @etsegenetmelese9003
    @etsegenetmelese9003 14 годин тому

    አይይይይይ አማን ብሎ አዋቂ

  • @sebeletessema3914
    @sebeletessema3914 15 годин тому

    ሰሙ በጣም ትግስትህህንና እርስህን ጠብቀህ በትክክል ሀሳብህን ማስረዳት በመቻልህ በጣም ተደስቻለሁ ነገር ግን አማን ልመቃወምና አንተን አናዶ ነገሮችን ለመበጥበጥ የታገለው ነገር በመጨረሻም ተሳክቶለታል! አልተሳደብኩም ትላለህ እንዲሳደበ ሆን ብለህ የተቻለህን አስተዋፆ አድርገሀል አፈቀላጤ ነህ አማን ግእዝ ማወቅ አይጠበቅብኝም አልክ ብትችል አይጎዳህም ካልቻልክ አልቻልኩም ማለት ትችላለህ::