ፕሮቴስታንቶች እንደገና መማርና ቁጭ ብለው ማጥናት አለባቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 67

  • @jujuayela2164
    @jujuayela2164 21 день тому +4

    የኔ ውዶች ጌታ ዘመናችህ ይባረክ በቤቱ ያፅናቹ

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 20 днів тому +5

    እግዘብሔርን ይመሰገን የተዋህዶ አርበኞች ክበርልኝ የኔ ጊታ በርቱልኝ❤❤❤

    • @AdmasuAdmasu-ww1xc
      @AdmasuAdmasu-ww1xc 20 днів тому

      @@AddiseAbeba አርበኝነቱ ዋጋ የሚኖረው ለወንጌል ሲሆን ነው !!! ድካማቸው መሆን የነበረበት የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ገፅታ ያበላሹ ገድላትና ድርሳናት ተሰብስበው በሊቃውንት ጉባኤ እንዲፈተሹ በማድረግ ስር ነቀል የሆነ ማስተካከያ እንዲደረግ ቢሰሩ ነበር። አብዛኛው ምእመን በነዚህ ገድላትና ድርሳናት ላይ የተመሰረተ የአምልኮ ልምምድ ውስጥ ባለበት ሁኔታ ከሌሎች ቤተ እምነት ኑ ብሎ መጣራት ቢመጡም በሚያዩት የፍጡራን አምልኮ ደንብረው ነው የሚጠፉት!!!እነ ዘማርያም ለሌሎች ቤተእምነት መልስ ለስጠት የምትታትሩበትን ትጋት በገድሌትና ድርሳናት ላይ ያለውን ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር የሚጋጭን አስተምህሮ እየለቀማችሁ እንዲወገዱ በሊቃውንት ጉባኤ በማቅረብ ብታስወስኑ ቤተክርስቲያኗ የሚነሳባትን ጥያቄ የሚያስወግድ ይሆናል።

  • @haimeyimenu320
    @haimeyimenu320 21 день тому +8

    እግዚአብሔር ሞገስ ጉልበት ይሁናችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 18 днів тому

    ተባረኩ ወንድሞች፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @habbogalefitawq9259
    @habbogalefitawq9259 18 днів тому

    ኦርቶዶክስ ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 20 днів тому

    እግዚአብሔርይመሥገን በርቱልን ዳቆን❤❤❤❤❤

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 21 день тому +3

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 21 день тому +2

    ዘመናቹ ይባረክ ❤

  • @aklilegebremicheal343
    @aklilegebremicheal343 19 днів тому

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድሞቼ

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 20 днів тому

    የተዋህዶ እንቁ ልጆች ውድ መምህሮቻችን በእውነት እናንተን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እድሜና ጤና ይስጣችሁ በነጋደ ነብይ ነን ባዮች የተሸወዱ ወገኖቻችንን ከጅብ አፍ ፈልቅቃችሁ እያመጣችሁ ነው ዋጋችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊

  • @hyperkleendetergentlansdow525
    @hyperkleendetergentlansdow525 19 днів тому

    ቃለ ሂዎት ያሰማቹ

  • @AsfawteketayTeketay
    @AsfawteketayTeketay 21 день тому +16

    አጥንታችሁ እንደብረት የጠነከረ አንደበታችሁም ከዚህ በበለጠ በእሳት እንደሞቀ ብረት የሰላ ይሁንላችሁ።

    • @AynalemSefu
      @AynalemSefu 21 день тому

      ❤❤

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 20 днів тому

      አሜን ❤❤❤

    • @AdmasuAdmasu-ww1xc
      @AdmasuAdmasu-ww1xc 20 днів тому

      እናንተ ለክርክር መፅሀፍ ቅዱስን ትጠቀማላችሁ እንጂ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አምልኮ ውስጥ ሰፊውን ቦታ ይዘው የሚገኙት ገድልና ድርሳናት ናቸው።ለሌላ ቤተ እምነት ብላችሁ ሳይሆን ለእግዚአብሔር ፍቃድን ለመፈፀም እነዚህን ከቃሉ ጋር የማይስማሙ ገድላትና ድርሳናትን ወደጎን በማድረግ መፅሀፍ ቅዱስ ተኮር አገልግሎት ላይ ስሩ።

    • @selamawitgebregiorgis4901
      @selamawitgebregiorgis4901 20 днів тому

      Amen❤

  • @Im.scaredofcats
    @Im.scaredofcats 21 день тому +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወድሞቸ❤❤❤

  • @EtaferawSleshi
    @EtaferawSleshi 21 день тому +2

    Enkuwochu. Yetewahdo lijoch. Edimena Tena yistlin❤❤❤❤

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 19 днів тому

    ሆሆይ በግድ ማርያምን ታመልካላችሁ አይ ጴንጤ እነሱ የግድ እምነታችንን እየነገዱብን እኮ ነው መልስ 00000 ውይ ማፈርያዎች ወንድሞቼ ያሬዶ ዘማርያም እንደዚህ አጋልጡልን በጭራሽ ፊታችሁ አይቆሙም 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @151360ful
    @151360ful 19 днів тому

    ወንድሞቻችን እኛን ኦርቶዶክሳውያንንም እያስተማራችሁን ነው ፤ እግዚያብሄር ይባርካችሁ ፣ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 21 день тому +4

    መረዳታቸው ሲገርም😂😂

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 20 днів тому

    የኔ ጊታ ክበርልኝ ኤናተን የሰጠ ጊታ

  • @hiwotfentahun5382
    @hiwotfentahun5382 21 день тому

    We are lessons 💯

  • @Beza-f2k
    @Beza-f2k 21 день тому +7

    የኔ ተውዳጆች አናትን የሰጠን አምላክ ይምስገን ቃልህውትን ያሰማልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 20 днів тому

    በርቱል! አንዳንድ የዋሃንን ታድናላችሁ እነጅ አውቀው በጥላቻና በሰይጣን የተተበተቡትን ተዋቸው! ድርሳናትን ለመናፍቃንን ማስረጃ ሊሆኑ አይችሉም ለኛ ለአማኞች በክርስትና በረከትን ጥናትን የሚሰጡ ናቸው! መናፍቃን መከራከር የሚችሉት በያዙትና እናምንበታለን በጃቸው ባለው ነው!

  • @chombechombe8423
    @chombechombe8423 21 день тому

    መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ በስተመጨረሻ❤❤❤❤❤

  • @thanksthanks1990
    @thanksthanks1990 20 днів тому +2

    Enaneten yesetene yekedusan Amelak Egezeabeher yemesegene

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 19 днів тому

    ወንድሞች የውቀት ጥግ ፣ የትትና ጠግ እግዛብሔር ያሰነሳቹ የወንጌል አርበኛ ። እንወዳቹሀለን በርቱልን : ተመስገን🙏🏻

  • @merry-h8v
    @merry-h8v 20 днів тому

    Nurulin merxoche ye menafiq medosha nachuu❤❤❤😂

  • @SelamWorku-k8l
    @SelamWorku-k8l 20 днів тому

    ራሳችሁ እየተዋረዳችሁ አይደለም እንዴተው አንደነቋቆር❤❤❤❤❤

  • @DJik-l5s
    @DJik-l5s 20 днів тому +1

    Egezabihar yitebikelene

  • @DemisJemaneh
    @DemisJemaneh 21 день тому +1

    አሁን የአመቱ ገብርኤል ንግስ ደርሷል ቁልቢ እናወራ

  • @fantahuntube
    @fantahuntube 20 днів тому

    Kolasyis 2:18

  • @የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ
    @የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TsigieAtsedewein
      @TsigieAtsedewein 20 днів тому

      አሁን በአነሳችሁት ሐሳብ እና በሌሎችም ጉዳዮችን የሚያስረዱ መጻሕፍትን በapp ልቀቁልን።

  • @mekedibeletew944
    @mekedibeletew944 21 день тому +1

    Wondimochinn egzeabher yistachihu kalehiwot yasemalin
    Menafikan libona yistachihu mechem denikurachihual

  • @SosiFantaye
    @SosiFantaye 19 днів тому

    ለእኛም ለኦርቶዶክስ አማኞች ጭምር ቤተክርስቲያናችንን በደንብ እንዳውቃት ነው ያደረጋችኋት

  • @firehiwotatlabachew5198
    @firehiwotatlabachew5198 18 днів тому

    ግዴለም እናንተ ብቻ ገድላችሁን አስተካክሉ ዋናው ነገር ክርስቶስን የሚጋርድ ነገር ሁሉ ማስተካከል ነው ዋናው ስለእኛ የሞተልን ዋጋ የከፈለልን የከፈለልን ኢየሱስ ነው ስለዚህ የክርስቶስ አምላክነትን የሚጋርድ ሁሉ አያስፈልግም ካስተካከላችሁ እኛም እንመጣለን ተባረኩ

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 19 днів тому

    ላይላዩ እንጂ ጠለቅ ብላቹ አትግቡ እኛ ፕሮቴስታንት ትርጉም ይከብደና ኡነት ለመናገር

  • @yade716
    @yade716 20 днів тому

    ገድምና ድርሳን ያሸዋረረው መድሐፍ ቅዱስን ሊረዳ አይችልም።

  • @yonasyohannes9076
    @yonasyohannes9076 20 днів тому

    Hamet Bicha

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 19 днів тому

    MENAFEKANEN... MuluWengel Lela... Mesrete Kerestos Lela.... Ye Luter BUCHELOCH...Adarash...Molto ORTODOXS YEFERSAAL ...AMEEEEN....DENKORO TESEBSEBO

  • @hiwotfentahun5382
    @hiwotfentahun5382 21 день тому

    Blew

  • @MenkirTibebu
    @MenkirTibebu 21 день тому

    በዓታ ማለት "ላልቶ ሲነበብ"ወደ ቤተ መቅደስ መግባቷ ማለት እንጂ በአታ 6:26 "ጠብቆ ሲነበብ" በዓቷ ወይም ገዳሟ ማለት ግን አይደለም።

    • @FerehywotGetachew
      @FerehywotGetachew 20 днів тому

      በዐት ማለት በግዕዝ ቤትማለት ነው

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 20 днів тому

    አታስቁኝ ኦርቶዶክስ የሞላው ምላስና ጉልቤ ብቻ ነው መፅሀፉ ቅዱስ የሚያነብ ኦርቶዶክስ 1 አላውቅሞ

    • @kirstantamrat
      @kirstantamrat 20 днів тому

      Fesam kiliyetam wurdetam Bado kkk tayeg eko erkashochi tuuuu

  • @DemisJemaneh
    @DemisJemaneh 21 день тому

    ቆላስይስ ምን ወሰደህ ቀኖቹን ሀሉ ለማን ነወ የሰጣችሁ እግዚአብሔር የፈጠረውን ቀናት በሙሉ 12, 19 የሚመለከው ንግሱ ድግሱ ስራ ብሰራ እቀሰፋለሁ ወዘተ በወር ካሉት ሠላሳ ቀናት ብዙ ድርብ በአላት የግብፅን ትብታብ አሸክማ ስራ የከለከለች በመላእክትና በሰማዕታት ስም አፈ ቅቤ ሆደ ጩቤ አለ የአገሬ ሰው ራዕይ 19__10

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 21 день тому

    አይ ጴንጤ የነ ዮጩፍን መሐርብ እየበላህ ደግም ማርያም ትላለህ 😂😂😂

  • @wegayehuyimenu6818
    @wegayehuyimenu6818 21 день тому

    መዳን በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
    ጥላቻን ሳይሆን ወንጌልን ብታስተምሩ ጥሩ ነው ፍቅር በደልን አይቆጥርም

  • @DemisJemaneh
    @DemisJemaneh 21 день тому

    ማሪያምን ታመልካላችሁ የሚላችሁ ሰው ሳይሆን ቅድም የከፈትከው ቪዲዮ ላይ ያለው መጽሐፍ እየመሠከረባችሁ ነው

    • @FerehywotGetachew
      @FerehywotGetachew 20 днів тому

      አዎ ከናመሠግናታለን የወለደችው የምናመልከውን ወልዳላናለችና

  • @abdefer3986
    @abdefer3986 21 день тому

    አድባቴጅ የሰጣቸው አላለም።እውነት ነው ለነሱ አድባቴጅ የወሰዱት መፅሐፍ ቅዱሳን ብቻ ማመናቸው።የኦርቶዶክስ አድቫንቴጅ የተወሰደባቸው 44 ጣኦታት ማመናቸውና የውሸት ገድላትን መከተላቸው ነው በየቀኑ በሺዎች የሚቆጠሩ ኦርቶዶክሳዊያን ጴንጤ የሚሆኑት።

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 18 днів тому

    እናንተ እፈሩ እንጂ በየቀኑ ማሪያም ማሪያም እያላችሁ የምትጮሁት ሰይጣን የክርስቶስን ወንጌል የማትሰብኩ አንደበታችሁ ለስድብ ብቻ የተሰራ እኛ እኮ ስለማሪያም እንድናውቅ ሳይሆን እግዚአብሔር ን እድናውቅ ነው አባቱ ስለተሳደብክ ከእውነቱ ፈቀቅ ሚል የለም ከሰማይ ስለወረደው እየሱስ ወደሰማይ ስለወጣው ዳግም መጥቶ ስለሚወስደን እየሱስ ማወቅ ብቻ አንተ ያሬድ ማሪያም የመንግስተሰማይ መግቢያ በር አይደለችም በሩ እየሱስ ብቻ ነው ባንተ ቤት ያቃለልክ መስሎህ ነው ሉተርን ማንም ጠርቶት የሚያወቅ የለም ወንጌል ስለልጁ ስለእየሱስ ብቻ ነው ገና ሰው እውነት ሲገባው ይፈልሳል ገና ወደእየሱስ አባቱ ወንጌል በርቶልኝ እኔ ወደጌታ በመጣሁበትም ዘመን ይኸው ስድብ አይቀየርም አስታውሳለሁ ወንጌል እሰማለሁ ብዬ ኡራኤል ገባሁ ከመድረኩ የሚነገረው ለህዝቡ የወንጌል አማኙን ማጥላላት ነበር በልሳን ሲፀልዩ የነበሩትን አባቶች ካሴታቸውን ከፍተው ይሳለቁ ነበር የቸርች ስም እየጠሩ በተለይ ሙሉወንጌልን ሙሉ ወንጀል እያሉ ይሳደቡ ነበር ከመድረካችሁ ወንጌል ሳይሆን ስድብ እና ጥላቻ ነው የሚነገረው የዛሬ 26ዓመትም ለትውልድ የሚዘራ የዘር ፍሬ ነህ አንተም የአባታችሁን ነው ምንሜ ማድረግ አይቻልም ወንጌል ግን ይቀጥላል በማሪያምና በሙታን አምልኮ አይሸፈንም ወንጌል ያሸንፋል

  • @AsayewFeleke
    @AsayewFeleke 20 днів тому +1

    ጸጋ ብቻ ያለው ሉተር አይደለም ። ነብያትና ሀዋርያት ናቸው እንጂ ። አዎ ሁሉም የሚመዘነው በመጽሀፍ ቅዱስ ነው ።
    ሀዋርያት ማርያም ዘላለማዊ ድንግል ናት አላሉም ። በዘመን እርዝማኔ ልክነት የለም ። ቢኖሮ ኖሮ ሰይጣን ልክ በነበረ ። ገደላገደሎቻችሁ የጻፉት የሆኑ የሞት ነጋዴዎች ናቸው እንጂ ታድያ ማን ጻፋቸው ?
    ኧረ የኑሮ መደጎሚያ ከመሆኑ ይልቅ የእናንተም ሲዖል መውረጃ ይሆኗችኋል ። በገደሎቻችሁ ነው አዬደል ? ገነት የምትገቡት ?
    የሴት ብልት በሳመ ጊዜ አፈ ወርቅ አለችው ብሎ መጻፍ የቃላት ግድፈት ነው ? ፐ ዕ እውርን እውር ቢመራው ሁለቱም ገደል ይለዋል እንዲ ነው ።

    • @selamabreham2852
      @selamabreham2852 19 днів тому

      😂😂😂መጽሀፍ ቅዱስ ንማ ፈትፍተው እያጎረሷችሁ ነዉ መዋጥ አቃታችሁ እንጂ የሉተር የሽንት ቤት ቅዠት ማሰቢያችሁን ደፍኖባችሁ እንጂ 😅😅

    • @AsayewFeleke
      @AsayewFeleke 18 днів тому

      @selamabreham2852 የአባ ጊዮርጊስ ዘ ጋስጫ መቀመጫ የለጎመችዋ የዘረያእቆቧ እመቤት የግብጽ ጣዕት ስመ ማርያም ትመስክርብሽ ?

  • @abdefer3986
    @abdefer3986 21 день тому +1

    ማን ወንድ ኦርቶዶክስ ነው ወንጌላውያን ፊት ቆሞ ስለ መፅሐፍ ቅዱስ የሚወራው?

    • @selamabreham2852
      @selamabreham2852 19 днів тому

      😂😂😂 አየናችሁ እኮ ፕሮዎች ማን መቆም እንዳቃተው ።

  • @DemisJemaneh
    @DemisJemaneh 21 день тому

    ተረት ተረት

    • @Woineshet
      @Woineshet 21 день тому +1

      አባዬ ልፋ ቢልህ እየተቃጠልክ እንደ አባትህ ዲያብሎስ በኮሜንት ስር ትርመጠመጣለህ። ፍሬ ፈርስኪ ወሬ እዚህ አይሠራም ። ስጦታው ከላይ ነዉ።

    • @mekedessenbete5967
      @mekedessenbete5967 20 днів тому +1

      የላም በረት