Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመሰገንወንድሞቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የተዋህዶ እንቁዎች ዘመናችሁ በስላሴ ቤት ለዘላለም ትኑር
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ፀጋ አብዝቶ ይጠብቃችሁ ወንድሞች ❤❤❤❤❤
በጌ እኮ ምንም እንደማይጠይቁት ስለ ሚያውቅ እንደመሰለው ያወራል ምድረ ነፈዝ አሜን ይላል
ወንዛአፈራሽ መንፈስ ነው ያለው ወንድሞች፤ ቃል ህይወት ያሰማችሁ ወገኖቼ
የነዋይ ደበበን ሲያዳምጥ እየዋለ እኮ ነው ፍቅረነዋይና ሆዱን አስቀድሞ እዚህ ደረጃ ደረሰ::
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የኛ እንቆዎች❤❤❤
በጋሻው ማለት ኦርቶዶክስ ከትቢያ የነሳችው ነው የገንዘብ ጥማት ስላለው ነው የኛ ልጆች ቃለህይወት ያሰማልን ተባረኩ።።።
እግዚአብሔር መንፈሰ ነዉ ፈጣሪ ነው ኦርቶዶክስ አይደለም ጴንጤም አይደለም የእኛ ሀገር ዱንዝዞች እንደ ፓለቲካ ፓርቲ የእኔ ነዉ ያንተ ነዉ መባባላችሁን ትታችሁ በፍቅር መንፈሰ ተመላለሱ።
ለበጋሸው ጥሪ አድርጉለት ግራ ገብቶታል ጌታ ያድነን እንደሱ ከመሆን
አዎ
ወይ መናፍቃን መልሰ የላቸውም እኮ
አይ በጋሻው ያሳዝናል ኦርቶዶክስን ያኮሰሰ መስሎት ራሱ መኮሰሱን አላወቀ ያወቀ መስሎት አፉን ሲከፍት አላዋቂነቱ ታየበት አምላክ ይርዳህ እባክህ
በጋሻው ገንዘብ አግኝቷል ፡ሁሉም ይሰለቸዋል ከዛ ይባንናል ያኔ ወደ አባቱ ቤት መመለሱ አይቀርም
Please wof sayhon wonze aferash menfes new yalew
አይ በግ ዋሻው ታሳፍራለህ🥺🥺🥺
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ይቅር ይበልህ ኤርጾርት ነው የተቀበልከው።
ስው እንደዚህ ይቀላል ሆዳም ለምን ስብከታቸው ጥለውት ትተውት ስለሄዱት ቤተከርስቲያን ሆነ ለምን አሁን የሚያምንበትን አስብክም እንድን ነገር ስንጠላ ስለዛ ነገር መርሳት እንጂ ደጋግንመን ካነሳን ውይ ቅናት ውይም ፍርሀት ነው::
Babilon
ከርእሱ ጀምሮ አያንፅም❌❌❌
ወይኔ ሰው እንዲህ ወረዶ ሲታይ አለማፈሩ በባዶ አዳራሽ በባዶ ህሊና በወረደ እውቀት መዘባረቅ አይ በጋሻው ተመለስ አልመሸም
5፤ኢየሱስም፡የእግዚአብሔር፡ልጅ፡እንደ፡ኾነ፡ከሚያምን፡በቀር፡ዓለምን፡የሚያሸንፍ፡ማን፡ነው፧6፤በውሃና፡በደም፡የመጣ፡ይህ፡ነው፥ርሱም፡ኢየሱስ፡ክርስቶስ፤በውሃውና፡በደሙ፡እንጂ፡በውሃው፡ብቻ፡አይደለም። 1ኛ ዮሐ 5:5-6
በውሀና በደም ነው። አንዱን ብቻ አይደለም ይላል። ይህ ማለት ቅዱስ ቁርባኑና ጥምቀት ሁለቱም ያለመለያየት አስፈላጊ መሆናቸውን ነው።
በጋሻው ግን ድምፅ ብቻ
ቤተሰብ በጋሻዉ ኦርቶዶክስ ሊሆነዉ እያስጨነቁ አንድ በል ሲሉት ኦርቶዶክስን ማሸነፍ እንደማይቻል አግሪመንት እየሰጠ እንጃ ለሱ ጠፍቶት አይደለም
አንተ ሰው ትመለሳለህ መቶ በመቶ ትዝታው 😀
ጋሽ በጋሻው ኦርቶድክስ በነበረበት እንድህ ቻለንጂ የሚያደርግ አልነበረም ነው? ዛሬ እናንተ ደላላዎች የተባላችሁ የት ነበራችሁ? ተውት እድያስብ ጊዜ ስጡት ወይም ጋብዙትና ይለይለት።ጋሽ በጋሻው ራስህን ዝቅ አድርግና ከላይ ያሉትን ሊቋውንት ተውና ከታች ያሉትን ደላላዎችን አነጋጋግራቸው ዉንድማችን እንጠብቃለን እናመሰግናለን።
እንደ ተመስጌን ያሉ ጅል ጴንጤዎች ኦርቶዶክስ ይሆናሉ። በመጀመሪያ ደረጃ መች አምነህ ተጠምቀህ ነህ ጥምቀት ያድናል ብለህ የምትከራከረው?
ማነው ጅሉ እሱማ ሰይጣንን የቀጠቀጠውን በተዋህዶ የከበረውን የጌቶች ጌታ የሆነውን ኢየሱስን አግኝቶታል ስለዚህ አንተ ነህ መኙ
ጅልስ አንተ ትናት በስው ይተመስረተ እምነነትን እና የኢሮፓን ግሳንግስ ተቀብለህ ቋንቋህ የተደበላለቀው
@@FirehiwotHeiyis አረ ተመስገን! ቀስ በቀስ እኮ የጌታ ኢየሱስን ሰም መጥራት ጀመራችሁ።
ወንድምች ጋር ሞግት፡ጠይቅ መርምር ኢየሱስን ከወደድከው ኦርቶ ውስጥ ታገኘዋለህ
@@AddisBirru ኦርቶ ውስጥማ ያሉት እነ አርስዬ፣ እነ አቡዬ፣ እነ መጥቆራ፣ እነ ተክልዬ፣ እነ ገብርዬ፣ እነ ጊዮርጊዬ ናቸው።
ዶግማ ትሉና ኮተት ትከተላላችሁ
ዳብሎስ እዚህ ቦታ የለህም
እስቲ ኮተት ምን እንደሆነ ንገረኝ1) ጥምቀት ነው ?2) ቅዱስ ቁርባን ነው?3) ሚስጥረ ስላሴ ነዉ ?4) ሚስጥረ ስጋዌ ነው?5) ሚስጥረ ትንሳኤ ሙታን ነው?... ኮተት ምን እንደሆነ አታቃም ካወክ ግን አብራራው
እግዚአብሔር ይመሰገንወንድሞቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የተዋህዶ እንቁዎች ዘመናችሁ በስላሴ ቤት ለዘላለም ትኑር
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ፀጋ አብዝቶ ይጠብቃችሁ ወንድሞች ❤❤❤❤❤
በጌ እኮ ምንም እንደማይጠይቁት ስለ ሚያውቅ እንደመሰለው ያወራል ምድረ ነፈዝ አሜን ይላል
ወንዛአፈራሽ መንፈስ ነው ያለው ወንድሞች፤ ቃል ህይወት ያሰማችሁ ወገኖቼ
የነዋይ ደበበን ሲያዳምጥ እየዋለ እኮ ነው ፍቅረነዋይና ሆዱን አስቀድሞ እዚህ ደረጃ ደረሰ::
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የኛ እንቆዎች❤❤❤
በጋሻው ማለት ኦርቶዶክስ ከትቢያ የነሳችው ነው የገንዘብ ጥማት ስላለው ነው የኛ ልጆች ቃለህይወት ያሰማልን ተባረኩ።።።
እግዚአብሔር መንፈሰ ነዉ ፈጣሪ ነው ኦርቶዶክስ አይደለም ጴንጤም አይደለም የእኛ ሀገር ዱንዝዞች እንደ ፓለቲካ ፓርቲ የእኔ ነዉ ያንተ ነዉ መባባላችሁን ትታችሁ በፍቅር መንፈሰ ተመላለሱ።
ለበጋሸው ጥሪ አድርጉለት ግራ ገብቶታል ጌታ ያድነን እንደሱ ከመሆን
አዎ
ወይ መናፍቃን መልሰ የላቸውም እኮ
አይ በጋሻው ያሳዝናል ኦርቶዶክስን ያኮሰሰ መስሎት ራሱ መኮሰሱን አላወቀ
ያወቀ መስሎት አፉን ሲከፍት አላዋቂነቱ ታየበት አምላክ ይርዳህ እባክህ
በጋሻው ገንዘብ አግኝቷል ፡ሁሉም ይሰለቸዋል ከዛ ይባንናል ያኔ ወደ አባቱ ቤት መመለሱ አይቀርም
Please wof sayhon wonze aferash menfes new yalew
አይ በግ ዋሻው ታሳፍራለህ🥺🥺🥺
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ይቅር ይበልህ ኤርጾርት ነው የተቀበልከው።
ስው እንደዚህ ይቀላል ሆዳም ለምን ስብከታቸው ጥለውት ትተውት ስለሄዱት ቤተከርስቲያን ሆነ ለምን አሁን የሚያምንበትን አስብክም እንድን ነገር ስንጠላ ስለዛ ነገር መርሳት እንጂ ደጋግንመን ካነሳን ውይ ቅናት ውይም ፍርሀት ነው::
Babilon
ከርእሱ ጀምሮ አያንፅም❌❌❌
ወይኔ ሰው እንዲህ ወረዶ ሲታይ አለማፈሩ በባዶ አዳራሽ በባዶ ህሊና በወረደ እውቀት መዘባረቅ አይ በጋሻው ተመለስ አልመሸም
5፤ኢየሱስም፡የእግዚአብሔር፡ልጅ፡እንደ፡ኾነ፡ከሚያምን፡በቀር፡ዓለምን፡የሚያሸንፍ፡ማን፡ነው፧
6፤በውሃና፡በደም፡የመጣ፡ይህ፡ነው፥ርሱም፡ኢየሱስ፡ክርስቶስ፤በውሃውና፡በደሙ፡እንጂ፡በውሃው፡ብቻ፡
አይደለም። 1ኛ ዮሐ 5:5-6
በውሀና በደም ነው። አንዱን ብቻ አይደለም ይላል። ይህ ማለት ቅዱስ ቁርባኑና ጥምቀት ሁለቱም ያለመለያየት አስፈላጊ መሆናቸውን ነው።
በጋሻው ግን ድምፅ ብቻ
ቤተሰብ በጋሻዉ ኦርቶዶክስ ሊሆነዉ እያስጨነቁ አንድ በል ሲሉት ኦርቶዶክስን ማሸነፍ እንደማይቻል አግሪመንት እየሰጠ እንጃ ለሱ ጠፍቶት አይደለም
አንተ ሰው ትመለሳለህ መቶ በመቶ ትዝታው 😀
ጋሽ በጋሻው ኦርቶድክስ በነበረበት እንድህ ቻለንጂ የሚያደርግ አልነበረም ነው? ዛሬ እናንተ ደላላዎች የተባላችሁ የት ነበራችሁ? ተውት እድያስብ ጊዜ ስጡት ወይም ጋብዙትና ይለይለት።ጋሽ በጋሻው ራስህን ዝቅ አድርግና ከላይ ያሉትን ሊቋውንት ተውና ከታች ያሉትን ደላላዎችን አነጋጋግራቸው ዉንድማችን እንጠብቃለን እናመሰግናለን።
እንደ ተመስጌን ያሉ ጅል ጴንጤዎች ኦርቶዶክስ ይሆናሉ። በመጀመሪያ ደረጃ መች አምነህ ተጠምቀህ ነህ ጥምቀት ያድናል ብለህ የምትከራከረው?
ማነው ጅሉ እሱማ ሰይጣንን የቀጠቀጠውን በተዋህዶ የከበረውን የጌቶች ጌታ የሆነውን ኢየሱስን አግኝቶታል ስለዚህ አንተ ነህ መኙ
ጅልስ አንተ ትናት በስው ይተመስረተ እምነነትን እና የኢሮፓን ግሳንግስ ተቀብለህ ቋንቋህ የተደበላለቀው
@@FirehiwotHeiyis አረ ተመስገን! ቀስ በቀስ እኮ የጌታ ኢየሱስን ሰም መጥራት ጀመራችሁ።
ወንድምች ጋር ሞግት፡ጠይቅ መርምር ኢየሱስን ከወደድከው ኦርቶ ውስጥ ታገኘዋለህ
@@AddisBirru ኦርቶ ውስጥማ ያሉት እነ አርስዬ፣ እነ አቡዬ፣ እነ መጥቆራ፣ እነ ተክልዬ፣ እነ ገብርዬ፣ እነ ጊዮርጊዬ ናቸው።
ዶግማ ትሉና ኮተት ትከተላላችሁ
ዳብሎስ እዚህ ቦታ የለህም
እስቲ ኮተት ምን እንደሆነ ንገረኝ
1) ጥምቀት ነው ?
2) ቅዱስ ቁርባን ነው?
3) ሚስጥረ ስላሴ ነዉ ?
4) ሚስጥረ ስጋዌ ነው?
5) ሚስጥረ ትንሳኤ ሙታን ነው?... ኮተት ምን እንደሆነ አታቃም ካወክ ግን አብራራው