ተሀድሶዎች ጉድ ፈላባቸው, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ሲሳይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • ተሀድሶዎች ጉድ ፈላባቸው, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ሲሳይ
    ተሀድሶዎች ጉድ ፈላባቸው, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ሲሳይ
    ተሀድሶዎች ጉድ ፈላባቸው, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ሲሳይ

КОМЕНТАРІ • 159

  • @mehertmomberger8720
    @mehertmomberger8720 Місяць тому +14

    መናፍቃን በሙሉ ድርቅናና ዉሸታሞች ናቸዉ አለም እንደሚሰማቸዉ አያዉቁም።

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 Місяць тому +10

    ተሀድሶ በሽተኛ ናቸው ጌታ ይፈውሳቸው

  • @GenetAlemu-z4c
    @GenetAlemu-z4c Місяць тому +9

    እዮባዪ ልብህን አታውልቅ እኛ እ ንፈልግሀለን

  • @TerefeTadese-b5b
    @TerefeTadese-b5b 28 днів тому +3

    እዮብ በርታ

  • @yitbarekhailu7192
    @yitbarekhailu7192 Місяць тому +8

    Guys I almost convinced by the so called tahadiso. Thanks to Jesus I was saved. Tekula nachew

  • @ZerfalemGebey
    @ZerfalemGebey 8 годин тому

    እዬባ ጀግና በርታ

  • @ZerfalemGebey
    @ZerfalemGebey 7 годин тому

    የኦርቶዶክስ ልጆች በርቱ የእኛ ጀግኖች

  • @AaA-d5t
    @AaA-d5t 17 днів тому

    እዮባ የኔ ወንድም በርታልን ❤❤ መናፍቃን ይቃጠሉ

  • @wondmagegnkafo3244
    @wondmagegnkafo3244 2 дні тому

    ወንድሞቼ በርቱልን

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Місяць тому +5

    ሳቅ ነው መልሳቸው ተሀድሶዎች

  • @endaleshaw154
    @endaleshaw154 5 днів тому

    Eyoba my hero we love you

  • @sisaygebre9656
    @sisaygebre9656 27 днів тому +3

    አሁን እውነት በእንደዚች አይነት አእምሮ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ የሚሰበከው ያሳፍራል ።የዘቀጠች ሴት ነች።

  • @user-te1tu8ed5o
    @user-te1tu8ed5o 15 днів тому

    እዮባዬ ፈጣሪ ያበርታህ ሴትዮ መጀመርያ ብትማሪ ጥሩ ነበር

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Місяць тому +8

    ይቺ ደሞ ከየት የመጣች አይን አውጣ ነች ጉድኮ ነው 😂😂😂 ኦርቶዶክስ ነኝ አላለችም ገገማ

  • @zedyeuae6318
    @zedyeuae6318 Місяць тому +3

    እኔ እምለው ስላእድኖ እና ጣወት መለየት እንዴት አቃታቸው

  • @asmamawsilesh3931
    @asmamawsilesh3931 Місяць тому +2

    ሆይ ኑፋቄ!
    የመናፍቅ ደረቅ ልብ ያወልቅ!

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Місяць тому +3

    ገድላትና ለስእላት አልሰግድም ትያለሽ ለመስገድ መመረጥ መሆን ያስፈልጋል ማንም እየተነሳ በኦርቶዶክስ ይቆለላል እነዚህ ፕሮቴስታንቶች ግን ጤና ጎሏቸዋል

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Місяць тому

      ሲጀመር ለስዕላት አንሰግድም አባ ሕርያቆስም እኛ ለስዕሉ ወረቀት ለቀለሙ ሳይሆን ስዕሉ ላይ ላለው ቅዱስ እንጂ❤

  • @MuluMulu-dq8mm
    @MuluMulu-dq8mm Місяць тому +4

    ተሀድሶ ማለት ስለ መፅሀፍ ቅዱስ ሲጠየቅ ስለ ገድላትና ድርሳናት ነዉ የሚመልሱት

  • @user-wl6od7sl4u
    @user-wl6od7sl4u 27 днів тому

    እዮባ ወድሜ ሺ አመት ኑርልን የኒ እቁ ወድም❤

  • @Tedy-uw4bf
    @Tedy-uw4bf Місяць тому +3

    ዓለም እባክሽ ልብሽ እያወቀ ደረቅ ለምን ትሆኛለሽ ልብ ይስጥሽ
    ፍራሽ አዳሽ አትሁኝ ሚናሽን ለይ የእውቀት ድርቀት አለብሽ
    እናት ቤተክርስቲያን ፊደል በጥብጣ ሌጦን ዳምጣ
    እዚህ ያደረሰች ናት ወደድሽም ጠላሽ
    እባክሽ በስሜ ይመጣሉ እንዳሉት ተኩላ አትሁኝ
    አንዲት ጥምቀጥ አንዲት ቤተክርስቲያን
    የዘመኑ ነጋዴዎች እባካችሁ ከክርስቶስ እራስ ከሆነችው ቤተክርስቲያን ራሳችሁን አንሱ
    ለራሳችሁም ለትውልድም አይጠቅምም
    ዶሮ መታረዷን እያወቀች...... አትሁኑ ስህተት መሆናችሁን እያወቃችሁ እንደተባይ አትጣበቁ
    የእናት ጡት ነካሽ
    የዘመኑ ብልጣብልጥ
    ነጋዴ ነጋዴ ነው ለነፍሱ አይኖርም ለስጋው እንጂ ስጋ ደሞ በስባሽ ነው ለስጋ አትኑሩ
    ቤተክርስቲያን ሙሉ ናት ትርጉም የሌላት የለም አትዝቀጡ
    ወደቀልባችሁ ተመለሱ

  • @Tseday-s8j
    @Tseday-s8j 25 днів тому +1

    ይች ልጅ በጣም ታሳዝነኛለች አፏን ስለከፈተች ያወቀች ይመስላታል ባዶነቷን ሸፍናዋለች እዩባየ ፈትፍተህ ብታጉርሳት አይዋጥላትም ፈጣሪ ይርዳት

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 Місяць тому +1

    ሲሳይ ምነው የዲያቢሎስ ልጆች ተሀድሶ አፍ ሲከፈት ዝም ባትል እግዚአብሔር ይገስጽልን

  • @Zerish-w7j
    @Zerish-w7j 21 день тому

    Eyoba ❤❤❤❤

  • @GenetAlemu-z4c
    @GenetAlemu-z4c Місяць тому +3

    አሁንም ቢሆንም ከይደለሸም አዳራሸ ዝለይ

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Місяць тому +2

    ለምን ጥርግ አትይም ከሚመስሉሽ ጋራ እኛ የአባቶቻችን ልጆች ነን የእምነታቸውን ፍሬ እያየን መስለናቸዋል

  • @TerefeTadese-b5b
    @TerefeTadese-b5b 28 днів тому

    እዮብ በረታ ጀግና

  • @NaodAyenachew
    @NaodAyenachew 22 дні тому

    ከነገር ሁሉ ከባዱ የማይገባውን ሰው ማስረዳት ስለሆነ እግዚአብሔር አዕምሮሽን ያብራልሽ

  • @tigestmamo4101
    @tigestmamo4101 Місяць тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ለእፀን አባካቹ አትጨቃጨቁ ፍትህ በሉ እባካቹ

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 28 днів тому +1

    ከእነደዚህ አይነት የወረደ የመንደር ሴቶች ጋር አትወያዩ በእናታችሁ

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 28 днів тому

    እዮባዪቱስፍልገናለክሰለዝተዋቸውእንወዳካለን❤❤❤❤

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን Місяць тому +2

    ወይኔ ኢዮባዬ በፆሙ ቅቤ አጠጣሀኝ መቼ ነው ግን ይሄ ያመለጠኝ 😢 እንደው ምን ላርግህ የኔ ንጉስ አንተ የፕሮ ⚒️🛠️🔨አናት አናታቸውን ቀጥቅጥልኝ ክርስቶስ በቤቱ ያስረጅህ አሜን። ፕሮ ሲጨንቃቸው መፅሀፍ ቅዱስ አታቁም ይሉናል TikTok ላይ ያሉትን ወንደሞች የትኛው pastor ነው ያስተማራቸው?😂😂 በቃ ድሮ የፎገራቹን ዘመን አለቅዋል ። ረነ ድህነት አይታጣሞች ጉዳቹ እኮ ተዘከዘከ ይልቁኑስ ሳይረፍድባቹ ወደ ክርስትና ምጡ‼️‼️‼️

    • @Yeshmebat
      @Yeshmebat 28 днів тому

      😂😂😂 ተመስገን እኔማ ዛሬ 16 ነው የሰማሁት ክክክክ

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 17 днів тому

    ሰውን ሀጢያት ውስጥ ይከታሉ እግዛብሔር ይገሰፃቹ እንደዚ የጋረደባቸን ያንሳላቹ አቦ

  • @sisaygebre9656
    @sisaygebre9656 27 днів тому

    እባካችሁ የሚያስተምር ሰው አምጡ እንደነዚህ አይነት የዘቀጡ ሰዎችን እያመጣችሁ ከክርስቶስ ወንጊል አታርቁን።

  • @የኢትዮጵያልጆችባለራዕዮች

    እኔ የምለው የሰው ልጅ ይህን ያህል ድንቁር ይላል። ዝም ብለሽ ኦርቶዶክስ ነኝ ስትይ ትንሽ አይሰቀጥጥሽም።
    ምን አይነት አላዋቂ ነሽ። አለማወቅሽን አውቀሽ ለመማር ብትዘጋጅ ግን ከዚህ ጎበዝና እንቁ ከሆነ ልጅ ብዙ ነገር ትማሪ ነበር።

  • @frhwettaddios
    @frhwettaddios Місяць тому +2

    ባለጌነሽ ውርጋጥ ሀይማኖት የሌለሽ ሲጀመር ማነሽ

  • @marthawolde1942
    @marthawolde1942 Місяць тому +2

    'ኦርቶዶክስ ነኝ' ትላለች ግን 'ኦርቶዶክስ መጽሐፍ ቅዱስን አልሰጠችኝም!' ለቤተ ክርስትያን ከባድ ጥላቻ አለባቸው። ነገር ግን ኦርቶዶክስ ነን ይላሉ። ይሄ ራሱ ምን ያህል ውሸታሞች እንደሆኑ ያሳያል።

    • @tkTk-nc6dy
      @tkTk-nc6dy Місяць тому

      ልጅቷ መርዝ ቀጣፊ ናት

  • @tkTk-nc6dy
    @tkTk-nc6dy Місяць тому +1

    ተሀድሶ አጭቤዎች ናቸው

  • @FtsumSium
    @FtsumSium Місяць тому +1

    Zim bey ayit

  • @121416BAA
    @121416BAA Місяць тому +1

    አንዳንዶች መገናኛ "እየሰበኩ" ያሉ ይመስላሉ።

  • @LiLy-uj8vk
    @LiLy-uj8vk Місяць тому +2

    እዮባዬ እቺ የደነቆረች ናት ከጴንጤ ጋር እየዋለች ኦርቶዶክስ ነኝ ትላለች እውነትም ፓራሳይት

  • @NatiMan-yc3ul
    @NatiMan-yc3ul Місяць тому +1

    ኦርቶዶክስን መጋፈጥ ዋጋ ያስከፍላል

  • @getumuluken8300
    @getumuluken8300 Місяць тому +2

    እነዚህ ፓራሳይት ናቸው። በራሳቸው መቆም የማይችሉ። እንደመዥገር ተለጥፈው ... ።

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 Місяць тому +1

    እደዝች አይነት አግድም አደግ ፓራሳይት ከእውቀት የነፃች ልጅ ቦታ ሠታችሁ ማውራት እራሱ ስህተት ነው እሷ እኮ ከራሷ ጋር መስማማት አልቻለም ከንግግሯ የምንረዳው ድብቅ ሴራ እዳለባት ነው ማሳያው መንፈሳዊ ነገር እራሱ አልሸተታትም።

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Місяць тому +2

    የማነች ትዕቢተኛ አነጋገርዋ ያስታውቃል

  • @GenetAlemu-z4c
    @GenetAlemu-z4c Місяць тому +2

    የፍየል ምላሰ በልተሻል መቼም ጾም አታውቁም

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 Місяць тому

    ,Wayne atwaredutme

  • @AaA-d5t
    @AaA-d5t 17 днів тому +1

    ስጀመር መናፍቃን ምን ያቃሉ ማብላት ብቻ ነዉ 😂😂😂

  • @seyumfekadu6571
    @seyumfekadu6571 28 днів тому

    የኒቂያ ጉባኤ ለምን አንዳስፈለገ እሱን ለማወቅ አትማሪም

  • @Sisayadmasu-x6t
    @Sisayadmasu-x6t 26 днів тому

    ድንጋይ ወርቅ ዐደርጋለሁ ያለ ዐሕያ ነው

    • @Sisayadmasu-x6t
      @Sisayadmasu-x6t 26 днів тому

      52:38 ሚስጥረ መዝገበ ሌባ ነው

  • @ZerfalemGebey
    @ZerfalemGebey 23 дні тому

    Mles keleleh wutsa wuredet

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m Місяць тому

    በስመሀብ እግዚአብሔር ይገስጻቸው እኛ ምነው ለፈለፉ በጣም😊

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 28 днів тому +1

    ተሙጌታእየሱስይጠብቅህየተዋህዶልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TiToElashry-f1y
    @TiToElashry-f1y Місяць тому

    ነገር ክርሰቶሰን ሳያቁ ገድላት ገድላት ከመፃሃፍ ቅዱሰ ይልቅ ገድላት ላይ ነው ትኩርታቸዉ የቅዱሳን ተጋድሎ ደሰ ሰለሚላቹዉ ነው አደለ ።

  • @tibebuhailu8965
    @tibebuhailu8965 Місяць тому

    የነቂያን ጉባኤ አልቀበልም ደሞ በአባቶች ቅብብሎሽ ደረሰኝ ትላለች መቀባዠር ይሉሀል ይሄ ነው

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 28 днів тому

    ሲጀመር የሚያፍሩበትን ሃይማኖት ነዉ የሚከተሉት ስለዚህ ወንድ ገና ብዙ ነገር ካንተ እንጠብቃለን በሽተኛ እንዳያደርጉት

  • @mogeszelalem1179
    @mogeszelalem1179 Місяць тому +3

    ምንድናት ይቺ መንፈሳዊም አትመስልም

  • @ZeeAl87
    @ZeeAl87 Місяць тому +1

    ምኑ ክፍት እፍ ነው ይሄ ጶንጤ

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 29 днів тому +1

    ኧርሷእብድናትእውነት

    • @UyFg-fs7ck
      @UyFg-fs7ck 29 днів тому

      እውነትነውእብድናትየጨለለች

  • @ethiojapan5557
    @ethiojapan5557 28 днів тому

    ከእንደዚች አይነት ደንቆሮ ጋር ጊዚያችሁን ማባከናችሁ ራሱ ያሳዝናል ቢያንስ እንኳን ስለሚጠየቁት ጥያቄ የሚያውቁ ሰዎች ጋር ብቻ ብትወያዩ::

  • @mulugetayihun4939
    @mulugetayihun4939 28 днів тому

    ያለ ጉባኤ መፅሀፍ ቅዱስ የለም ክርስትናም የለም።ሰው እንዴት ሀይማኖቱን አያጠናሞ???የሲኦልና የገነት ጉዳይ ነውኮ

  • @selamselam7608
    @selamselam7608 Місяць тому +1

    ልደት ቃል ላይቭ ካለ ልቀቁልን😍

  • @yirgalemgebremariam5983
    @yirgalemgebremariam5983 Місяць тому

    Sel Luter ewki

  • @Mayakiya1
    @Mayakiya1 29 днів тому +1

    ምነዉ ፕሮቴስታንት ነኝ ማለት አሳፈረሽ ?

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 17 днів тому

    ሴትዮዋ ኦርቶደክስ ማለቴ አያስከስሰኝም እያለች ነው ግን ያልገባት ነገር ፣- ከትርጉሙ በኃላ የሚመጣውን ጥያቄ አልገባትም of course መልስም አይኖራትም ? A little “ knowledge always dangerous “

  • @getumuluken8300
    @getumuluken8300 Місяць тому +2

    ይህቺ መረን የወጣች። ቆይ አንድ ዓለማዊ ተቋም እንኳን ሲቋቋም ስም ይሰጠዋል። በተሰጠው ስም ማንም ሊጠቀምበት አይችልም። በህግ ያስጠይቀዋል።

  • @HabtamuChiklet
    @HabtamuChiklet 19 днів тому

    ታድሱወቸ ግራተጋብተወ ሰወን ግራ ሌጋቡ ይሞከራሉ

  • @DarmyeleshNegash
    @DarmyeleshNegash Місяць тому

    ሲሳይ ግን የማወያየት አቅም ያንስሀል 😊😊😊

  • @wondmagegnkafo3244
    @wondmagegnkafo3244 2 дні тому

    BANT MENGED AYDELM MEKEBELEW BELW

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 17 днів тому

    እኔ እሚገርመኝ እንደዛ አዳራሽ እየዘለሉ በምን ሞራል እዚመተው ከወንድሞች ጋር ሲከራከሩ ማፈሪያ

  • @comcell2134
    @comcell2134 Місяць тому

    ምን አያነት ክፋታፋ

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 Місяць тому

    Ara baftri Kazi kaysi saw gre ataweru

  • @yirgalemgebremariam5983
    @yirgalemgebremariam5983 Місяць тому

    Asgbu lela sew Please enmar

  • @solomondenbel5938
    @solomondenbel5938 Місяць тому

    በእስራኤል ዳንሳነው የተቀባው በእዮጬፍ አይደለም

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 Місяць тому

    ሲጀምር ያንተ መፃፍ ነው አላለህም መፃፍ ቅዱስ አይጋጭም ስላልክ ነው የጠየቀህ እውነታቸው ነው

  • @RahelSisay-x8j
    @RahelSisay-x8j 27 днів тому

    Hortodoksnegn lemn kettegna slehonech tadiya metsafun esanech yakebelechign btyis yonsh luteram

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 24 дні тому

    እብድነሽልበልእህትማታቂ❤ውንትቀላቅያለሽአርፈሽአትማሪም

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 Місяць тому

    Atedgamelte

  • @user-mv5gl4ox4e
    @user-mv5gl4ox4e Місяць тому +1

    የለሊት ወፍ ሁለት ክንፍ ሰለ አለኝ እርግብ ናት በሉኝ አለችን እኮ !! አዋቂ ነኝ ባይ ዝም ብትይ አይሻልም?

  • @NetsanetNetsi-kw3pu
    @NetsanetNetsi-kw3pu Місяць тому

    የ ተሀድሶች መንፍስ ደሞ ይለያል አለማወቃቸው ጥግ ድርስ ነው እና ሌላ አለም ውስጥ ናቸው 😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @user-xq7rz4it1o
    @user-xq7rz4it1o 28 днів тому

    ኢሄንን ጭቅጭቅ ወዲድ ድንዙዝ ዝለሉት

  • @MartaDesta-pl9fe
    @MartaDesta-pl9fe Місяць тому

    Egzabher ytebqachihu keayn yawutachihu

  • @ethioethio8898
    @ethioethio8898 Місяць тому +1

    ኦርቶዶክስ መሆኝመመረጥነው

  • @NetsanetNetsi-kw3pu
    @NetsanetNetsi-kw3pu Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂😂እናቱ ነብር አይኝ በይ ማምለጥ የለም በቃ 😂😂😂😂 ተይዘሻል

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 29 днів тому +1

    ዘንቆልነሽእሽ

  • @Mayakiya1
    @Mayakiya1 29 днів тому

    የዝህች ደግሞ ይለያል

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ Місяць тому

    ሙጭጭ አለች እኮ ኦርቶዶክስ ነኝ ብላ

  • @befkaduezra-wb2xr
    @befkaduezra-wb2xr Місяць тому

    አያቀውም አይመልሰውም

  • @abebaabraha2219
    @abebaabraha2219 Місяць тому

    Empty mind Nat lejta

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 Місяць тому

    Yehi Damo kayte hikme bate yamlta ended Naw

  • @birgana21
    @birgana21 29 днів тому

    Derejet enqan ande ayenet brand ayfekedem....kkk

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Місяць тому +1

    😂😂😂😂ምን ቅሌታም ነው ፅዮን የሚሉት የእንጨት ሽበት

  • @zedyeuae6318
    @zedyeuae6318 Місяць тому

    ያዘባርቅሽ አቦ

  • @Addigirma-j7p
    @Addigirma-j7p Місяць тому

    እኔኮ ስውን ታዋቄ የምታረጉት ነገር 🙄😔

  • @yirgalemgebremariam5983
    @yirgalemgebremariam5983 Місяць тому

    WWww Ortodox lay telacha alat i can tell

  • @Erakeb
    @Erakeb Місяць тому

    ሆይ ደሞ ኦርቶዶክስ ነኝ ትላለይ የኛንመጠራ እየወደዳችሁ ከሆንሽ ኦርቶዶክስ የማረገውን አርጊ

  • @wondewossenassefa4028
    @wondewossenassefa4028 Місяць тому

    Lela agenda alat

  • @frehiwotasnake1546
    @frehiwotasnake1546 Місяць тому

    Kelale parasayet nachu

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን Місяць тому

    ዮሐዴ በህግ አምላክ😂😂😂 ገና ድምፅህን ስሰማ ነው እኮ ሳቄ ሚመጣው😂😂 ኢሊሌ‼️‼️

  • @yitbarekhailu7192
    @yitbarekhailu7192 Місяць тому

    Yowade na iyoba batinoru yichemalekubin neber

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 Місяць тому

    100saw. Erasu biyawrar ayegabhime