ስለ ድንግል ማርያም ድንግልና ሲነሳ ለመስማት ከበዳቸው | teme | መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 106

  • @zemlakemulat-vm5yx
    @zemlakemulat-vm5yx 4 місяці тому +1

    ድንግል ማለት መጠበቅ ማለት ነው።2ቆሮንቶስ 11 እንደ አንዲት ድንግል ለክርስቶስ አጭቻችኋላሁ ማለት ለጋብቻ መሰላችሁ እንዴ? ተደንገለ ተጠበቀ አስጠበቀ ዋናው ግሥ

  • @Beki6D
    @Beki6D 4 місяці тому +5

    አሜን ተሙዬ ቅድስት ማርያም እምአምላክ ሁለመናዋ ድግል ነው 🙏🌷 ከአውሬው የሌላኛው የሱስ ተከታዬች እሳን ለማመስገን አይችሉም ያቃችዋል ዘየአውሬው ዘር ከዘራ ጠበኛናቸውና ❗

  • @tejitugebeyehu298
    @tejitugebeyehu298 4 місяці тому +8

    ተባረክ ተሙ ❤ በቤቱ ያፅናክ ወድሜ

  • @FirehiwotHeiyis
    @FirehiwotHeiyis 4 місяці тому +7

    ተሙ ተባረክ የተዋህዶ ልጅ ❤❤❤

  • @alemmengesha5515
    @alemmengesha5515 4 місяці тому +2

    የማርያም ስም ሲነሳ የጴንጤ መንፈስ ተንጫጫ ተሜ እመቤቴ አትለይህ በቤቱ ያፅናህ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Місяць тому

    እደፈረኦን ልብ ሲደነድን አያድርስ ነው እግዚአብሄር ያንን ሁለ ታአምር እያየ እንኳን አላመነም ክነስራዊቱ በባህር እስከሚስምጥ ድረስ እናም የአምላክ እናት ሁለመናዋ ድንግ ነው አወ እናመስግንሻለን ስምሺን ስጠራው ልቤ በደስታ ይሞላል እመቤታ❤❤❤❤

  • @yobdaramare7752
    @yobdaramare7752 4 місяці тому +2

    ማርያም ♥️ ማርያም ❤️ ማርያም ❤️ ማርያም❤️ ማርያም ❤️ማርያም ❤️ማርያም ❤️ የኔ ደግ እናት ጸጋን የተሞላሽ 🙏 የመስጠት 🙏የማዳን 🙏 የመጠበቅ 🙏የማማለድ 🙏ፍጥረት ሁሉ የለመነ ሽን የመስጠት ሀይል ያለሽ የንጉሱ እናት ነሽ 🙏 አ የሽ ስምሽ ሲጠራ ዲያብሎስ እንዴት እንደሚቃጠል የብዙ ጸጋ ባለቤት ነሽ እና አብዝተን እኖድሻለን 👏👏👏❤️🙏❤️❤️

  • @SelamGirma-je5zc
    @SelamGirma-je5zc 4 місяці тому +2

    ማርያም ማርያም ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JalekoKo-rv3fs
    @JalekoKo-rv3fs 4 місяці тому +3

    የአምላክ እናት ማርያም

  • @fanuelgebrehiwot8787
    @fanuelgebrehiwot8787 4 місяці тому +1

    ተሙዬ አሁን ገብቶሀል እግዚአብሔር ያጽናህ ያበርታህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @melesednna1132
    @melesednna1132 4 місяці тому +1

    ማርያም ድንግል ነች ምን ያንጭረጭራል

  • @KidstKidstmamushet
    @KidstKidstmamushet 3 місяці тому

    እልልልልልልልል እልልልልልልድንግልማርያም ስምሽ ከፍ ይበል ተሙየ ልቤን በሀሴት ሞላከው

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 4 місяці тому +3

    ተሙጀግና

  • @Eyerusalemfikadu
    @Eyerusalemfikadu 4 місяці тому

    የጌታ እናት ብርሃን ያሳየችን እናታችን እይወታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ማርያም ማርያም

  • @misha3671
    @misha3671 3 місяці тому +1

    የተዋህዶ ልጆች እልልልል በሉ

  • @user-lq5kd2ee8n
    @user-lq5kd2ee8n 4 місяці тому

    ተመስገን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅና::

  • @BirtukanAlemshew
    @BirtukanAlemshew 3 місяці тому

    ማርያም ማርያም ማርያም የኔ እናት

  • @WubalemBalderas
    @WubalemBalderas 4 місяці тому +2

    Wow ተሜ ይመችህ

  • @MikoMiko-b7k
    @MikoMiko-b7k 4 місяці тому +3

    እመቤቴ

  • @GonderTesema
    @GonderTesema 4 місяці тому

    ማርያም እንወድሻለን፣ ማርያም እንወድሻለን፣ ማርያም እንወድሻለን። ምድረ አጋንንታም ተቃጠሉ

  • @JalekoKo-rv3fs
    @JalekoKo-rv3fs 4 місяці тому +2

    እመቤቴ ማርያም

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu 4 місяці тому

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ተሙ

  • @TigistTg-iw6dx
    @TigistTg-iw6dx 4 місяці тому

    በርታ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ያፅናህ ያፅናህ

  • @LuYo-ik8pm
    @LuYo-ik8pm 4 місяці тому

    ተሙ እግዚሔር ያጽናህ ወንድሜ

  • @amenamen9823
    @amenamen9823 4 місяці тому

    በእዉነት ይገርማል የመቤቴ ስም ሲሰሙ ተንቀጠቀጡ ተሙ እግዚአብሔር አብዝቴ ይባርክህ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤መልስ ትግል ሲመለስ በቃን በቃን ተሙዬ አንጠባጠብካቸዉ ተባረክ ዉይ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Місяць тому

    እኔ ከሁሉ የሚገርመኚ ጴጤ የድፍረታቸው ድፍረት ይሄ የአጋንት ሀሳብ አይደለም በግዜው ብንኖር እኛም።ልንወልደው እንችል።ነበር ይላሉ እግዚኦ ነው የሚያስብለው የማርያም ስም ሲጠራ በእየሱስ ስም ይላሉ ይሄንንም ቢያስረዱን ለምን በእየሱስ ስም እደሚገስጹ
    ተባረክልን።ወንድማችን አፉጠጥካቸው

  • @winniea9803
    @winniea9803 4 місяці тому

    አዎ የአምላክ እናት እመቤታችን ማርያም

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 4 місяці тому +2

    የጌታእናትስትጠራየሰይጣንባልደረቦችተቃጠሉ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Місяць тому

    ማሪያም።ማሪያም ማሪያም❤❤❤

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 4 місяці тому +2

    Thank you, Temu Kale hiwot yasemalen ❤❤❤❤

  • @Tirualem-x8b
    @Tirualem-x8b 3 місяці тому +1

    ማሪያም ማሪያም ማርያም

  • @winniea9803
    @winniea9803 4 місяці тому

    ተሙ ተባረክ በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ❤❤❤

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 3 місяці тому

    ተሙ 1ኛ

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 4 місяці тому +10

    ባጋይስት አለም ሥላሴ ስም አንጫጫቸው የድንግል ማርያምን ስም ሲጠራ አይ መናፍቃን የጌታናት ስሟ እሳት ነው የሚሆንባቸው በሉ መልካም መንጫጫት ተሙዬ እግዚያአብሔር በቤቱ ያፅናክ መጨረሻክን ያሳምረው ተባረክ❤

  • @melesednna1132
    @melesednna1132 4 місяці тому +1

    ተሜ ይመች አቦ

  • @SuperBridge2127
    @SuperBridge2127 4 місяці тому

    ተሙ ጀግናው

  • @selamteka6096
    @selamteka6096 4 місяці тому +2

    Esey temu

  • @lolamara6133
    @lolamara6133 4 місяці тому

    Tebareeeek Temuuuu. Emebrhan tebarekeh

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 3 місяці тому

    ተሙ 1

  • @JalekoKo-rv3fs
    @JalekoKo-rv3fs 4 місяці тому

    ማርያም

  • @birukaye9832
    @birukaye9832 4 місяці тому

    You are so lucky

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 4 місяці тому

    ❤temesgen❤❤❤❤❤❤

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 4 місяці тому +2

    በጠማማው የተመታ ያው ጠማማ ነው ልጁ ግን ፉከራ ነው የያዘው እኛ አገር ገጠር ሰርግ ሲሆን ከወዳ ወድህ እያሉ ልክ እንደሱ ይፎክሩ ነበር ጴንጤዎች የዛር መንፈስና የጠቋር መንፈስ ነው እየተጫወተባቸው ያለው😢😢

  • @m.h6958
    @m.h6958 2 місяці тому

    Mariyaa mariyaa mariyaa🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲💓💓💓💓💓👍👍👏👌👌👌👌💯💯💯💯🌻🌻🌹🌹🌹✨✨✨🎆💓🌿☘️🌴🍀🌺🌻👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊🎊

  • @AddisBirru
    @AddisBirru 4 місяці тому

    Tebareke Temu ❤❤❤❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Місяць тому

    አወ እመቤታችን ያምላክን እናት በዚህ ልክ ክክርክር ያሳፍራልብ እውነት።ነው በግብጽ በረሀ። ሲጋ።ለበስ ስይጣን ነበር ሲያሳድዷት።የነነረው አሁንም ስጋ።ልፕበስ ስይጣን ስሟ ሲነሳ የቀጠቅጣቸዋል ስለዚህ ፈጣሪ ልቦናቸውን ያብራላቸው

  • @meserettefe3689
    @meserettefe3689 4 місяці тому

    Amen

  • @JalekoKo-rv3fs
    @JalekoKo-rv3fs 4 місяці тому

    እመ ብርሀን

  • @user-lq5kd2ee8n
    @user-lq5kd2ee8n 4 місяці тому

    ማርያም::

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 4 місяці тому

    ማርያምማርያማርያም

  • @mintesnotyikirbelegn9173
    @mintesnotyikirbelegn9173 4 місяці тому

    ማሪያም ማሪያም ማሪያም እመ አምላክ

  • @sayefgudu
    @sayefgudu 4 місяці тому

    Mariyam mariyam

  • @Hesai-u3s
    @Hesai-u3s 4 місяці тому

    ማርያም እናቴ❤

  • @AlAin-sz1od
    @AlAin-sz1od 4 місяці тому

    ተሜ❤ ጀግና ነክ😂😂😂😂😂😂

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 4 місяці тому

    Temu❤❤❤

  • @JalekoKo-rv3fs
    @JalekoKo-rv3fs 4 місяці тому

    እመ አምላክ

  • @KefelegnWubayehu
    @KefelegnWubayehu 3 місяці тому

    ማሪያም ማሪያም

  • @DemisTefrra
    @DemisTefrra 4 місяці тому

    Maryme maryme

  • @zelekebetewilign8628
    @zelekebetewilign8628 4 місяці тому

    ድንግል ማርያምን እንደዘመኑ ፖለቲካ የልዩነት ምንጭ መሆን የለበትም
    ይልቁንም በመልካም ስራ ላይ አተኩሩ
    ግን ደግሞ ከሁሉም ፍጥራት ሁሉ በልጣ የተመረጠችን አክብሩ መልአኩ ገብርኤል የምስራች ያላት
    ሰማይ የማይችለዉን በማህፀኗ የተሸከመች በንፁህ እጇ ያቀፈች
    የፈጣሪ ትእዛዝ እንዲፈፀም የተመረጠች
    ለሁሉም ክርስቲያን መዳን ምክንያት የሆነችዉ ድንግል ማርያም የሁላችን እናት መሆኑን ሁሉም ክርስቲያን ካላመነ ክርስቲያን አይደለም
    ድንግል ማርያምን ድንግልነቷን ንፅህናዋን የተመረጠች መሆኗን በዚህ ምክንያት ድንግል ማርያምን ማመን የክርስቲያን ወጉ ነዉ

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 4 місяці тому

    ተሙጌታይጠብቅህ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Місяць тому

    ጠያቄው የወረደ ውርደት ጥያዌ ነው እሚጠይቀው ስለእመቤታችን በምን ስልጣንህ ነው እምትጠይቀው ከእግዚአብሄር ተልኮ መላእኩ ያመስገናትን በጥያቁ ልትመራመር ትፈልጋለህ አንተ እራስህን መርምረህ ተመራምረህ አለገኘኽውም እራስን ተፈጥሮህን
    እናም ስለመቤታችን ይቅርባችሁ ከመዘባበት ውጡ

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse 4 місяці тому +1

    እልልልልልልልልል ተሙዬ ❤❤❤❤❤ ማርያም ማርያም ብለህ ጴንጤዎችን አንጫጫሀቸው የማርያም ጠላቶችን አንቀጠቀጥካቸው 😂😂😂😂😂😂😂 የእመብርሀን ጠላቶች ከየ ወንበራቸው ተስው አሽርጠው ተጯጯሁ ተላቀሱ 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse 4 місяці тому

      ሄሉ 😂😂😂😂😂 ያንቺ ብስጭት ለየት ያለ ነው እርግጠኛ ነኝ ገንባርሽ ላይ ቀንድ እያቆጠቆጥሽ ነው 👹👹👹👹👹👹👹🔥👹🔥🔥🔥🔥🔥 ጴንጤ ሲበሳጭ የሚያወጣው የስላቅ ድምፅ ቆርቆሮ በጥፍር ሲቧጨር የሚወጣውን ሰቅጣጭ ድምፅ አስባችሁታል ? እሱ ነው 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 4 місяці тому

    የድንግል ማርያም ንፅህና ምንድነው የሚያንጫጫቸው ጌታ የመረጣት አለመምረጥ ጌታ ያከበራት አለማክበር ከየትኛው ጌታ ናቹ ፕሮቴስታንት የመላኢክት ጥላቻ የፃድቃን ጥላቻ ምንድነው ከድያብሎስ ወገን ናቹ ርኩስ መንፈስ ሲያንፈራግጣቸው ከመንፈስ ቅዱስ እየመሰላቸው ነው

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 3 місяці тому +1

    ራአይ 13 ዘንዶ ወንድ ልጅ የወለደች ውን አሳደዳት ዘንዶው ተቆጣ ይላል ተንጫጫችሁ ልክ እንደ አባታችሁ

  • @KidstKidstmamushet
    @KidstKidstmamushet 3 місяці тому

    እናተ መናፍቆች ተሳለቃችሁ ማለት ነው ይልቅልቦታችሁን ፈጣሪ ይክፈትላችሁ

  • @selammergia173
    @selammergia173 4 місяці тому +1

    እብድ 😂😂😂😂 I am crazy እኔ እብድ ነኝ እያለ ነው 😂😂😂😂😂 መንፈስ እኮ ነው እማምላክን 3 ሰባት ያስፈልጋል

  • @Eyerusalemfikadu
    @Eyerusalemfikadu 4 місяці тому

    እነ ሲስ የሚባሉት መጀመሪያ ልሳኑን ለመመለስ ሙከራ እያደረጉ አልነበረም ቢዚ ምናምን እያሉ

  • @AlAin-sz1od
    @AlAin-sz1od 4 місяці тому

    ደቆ ሮጴጤ ሁላ 😂😂😂😂😂ተሜ ጀግና

  • @melesednna1132
    @melesednna1132 4 місяці тому

    Kkkkkkkkkkkkk ሲስ ተማቻኝ

  • @sdartube900
    @sdartube900 4 місяці тому

    Yadi balege.

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 4 місяці тому

    Temuande

  • @ElsabetTessema
    @ElsabetTessema 4 місяці тому

    እኔም እስቃለሁ

  • @selamteka6096
    @selamteka6096 4 місяці тому

    ❤❤❤

  • @Fantañeshi
    @Fantañeshi 4 місяці тому

    እሂ ሲሳይ አስመሳይ መናፍቅ እንዴት እንዳናደደኝ

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 4 місяці тому

    😂😂😢😮😅😅😅😅ዚዚዚዚዚዛዛዛዛዛዜዛዙዙዙዙዙዙዚዜዜዜዜዜዜዜዜዜዟዟዟ😢😂😂😂😂😂😂

  • @JalekoKo-rv3fs
    @JalekoKo-rv3fs 4 місяці тому

    እመ ብዙሀን

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 4 місяці тому

    ወንድሜ ማማይ ከሙስሊሞች ጋር የምታደርገውን ዲቤት ለምን አታሳየንም በጌታ በጣም ነው የምፈልገው እና ለሌሎችም ማስተማሪያ ይሆናል

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 4 місяці тому +2

    እውነት መንፈስ ቅዱስ ሲገለጥ ወይም ሲወርድ፣ እንደዚህ ነው ተሙ ሲናገር በመንፈስ ቅዱስ ነው ስለማሪያም የመሰከረው ?

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse 4 місяці тому

      @@me-fs4yy እና ! ታዲያ በሻንጳራራራራ ነው ? 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SintaywhuMekohu
    @SintaywhuMekohu 4 місяці тому

    I crazy beadazizi 😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @melesednna1132
    @melesednna1132 4 місяці тому

    ክክክክክክክክክክክ

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 4 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉👍👍👍🙏🙏🙏🌺🌹💕

  • @melesednna1132
    @melesednna1132 4 місяці тому

    ክክክክክክክክክክ

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 4 місяці тому

    የዲ ፈራ 😂😂😂😂😂

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Місяць тому

    ገጠር ጫካ ውስጥ ነው ያልከው ምንም አተዋወቁም ይገርማል😂😂

  • @Fev-gs5gl
    @Fev-gs5gl 4 місяці тому

    “I crazy”😂😂 for sure you are. 😂😂😂

  • @Miki-c4u2h
    @Miki-c4u2h 4 місяці тому

    ልክ ጴንጤ ስትሆን የክርስቶስን ቅዱስ መንፈስ ፀጋውን በረከቱን ክብርህንና እውቀትህን በሙሉ ዳቢሎስ እጥብ አድርጎ ይወስድብህና ባዶ አድርጎህ
    ድርቅ ያለ እውቀት አልባ የሆነ ክርስትና የሚመስል ግን ውሸት ወይም የሀሰተኛውን ክርስቶስ መንፈስ ይሞላብህና የዳቢሎስ የራሱ አገልጋይ አድርጎ ይሾምሀል።
    ከዛ ከኔ በላይ ላሳር ብለህ በግልህ የዳቢሎስ ቅጥረኛና አጎብዳጅ ድቤ መቺ ሆነህ ትሞታለህ።
    ስለዚህ ሳይረፍድ ነስሀ በመግባት ወደ ቀጥተኛዋና ትክክለኛዋ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለሱ !!!!!!!!!!

  • @HiraMani-i5n
    @HiraMani-i5n 4 місяці тому

    Tama..ewnatekenawe.maramne.yamatala.satane.beha.nawe

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 4 місяці тому

    Wtetetete

  • @tsehayneshassefa7439
    @tsehayneshassefa7439 3 місяці тому

    Kikikik

  • @hailugetahun867
    @hailugetahun867 4 місяці тому

    አንች ሴቶች እጅ መጫን በመፅሃፍ ቅዱስ ጥቅስ የጠፋብሽ ሴትዮ

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 4 місяці тому

    ውይ እዚህ ቤት ጫጫታው ሲዘገንን ፡ ሁሉም ይለፈልፋል። ከኦርቶዶክሶች ስርዓትን ተማሩ።

  • @selamteka6096
    @selamteka6096 4 місяці тому

    Kkkk ere gud

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 4 місяці тому

    ሰይጣንእርርርርርርርአለተሙ

  • @user-lq5kd2ee8n
    @user-lq5kd2ee8n 4 місяці тому +4

    ተመስገን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅና::

  • @JalekoKo-rv3fs
    @JalekoKo-rv3fs 4 місяці тому

    ማርያም

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 4 місяці тому

    Temesgen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JalekoKo-rv3fs
    @JalekoKo-rv3fs 4 місяці тому

    ማርያም

  • @TiziaTizia-d7c
    @TiziaTizia-d7c 4 місяці тому

    ማርያም