Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሁሌም ሳቅና ደስታ አይለያቹ ፍቅራቹ ደስ ይላል በጣም ነው የምወዳቹ ወንድሞቼ ብርክ በሉልኝ የናተን ክፋ አያሳየኝ ሌላው ደሞ በናተ መሀል አለመስማማት እንኳን ቢኖርበውስጥ ጨርሱት እወዳቸሀለሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ቃለ ህይወት ያሳማልን ወድም እህቶቻችን በእውነት ፀጋውን ያብዛላቹ❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥልን ለወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ነው ጋዴሳ እናንተ ቀጥሉ በርቱ ምንም የተጨመረ የተቀነሰ ነገር የለም ሰይጣን እየተናደደባቹ ነው በወር አንድ ሰው ወደ እውነት ከተመለሰ በቂ ነው።
ያም ጸጋ አሁን አብሮት የለም ተወስዶበታል።
እግዚአብሔር ይባርካቹ እነበጋሻው ብርድ ብርድ እያላቸው ነው ሴጣንን እያሸነፍቹ ነው በርቱ።
እግዚአብሔር ልቦና ሰጥቶት ወደ መንጋው ለመመለስ ያብቃው ወንድሞቻችን ፡ እናንተም እግዚአብሔር ያበርታችሁ ❤❤❤
Ye enanten tsega Egziabher yabzalin edme ketena ga yistachu ❤❤❤Ortodox lezelalem tinur
የፍልሰታ ጾም ልቡ ውስጥ አለች አትጠፋም የመቤታችን ፍቅሩ አለበት ጨንቆት ነው እንዴት ይግለጻት በስድቡ መካከል ፍቅሩን ገለጸ የማይጾሙ አለ።ጾሙን ናፈቀ።።
19:33 😂😂😂 ዘማሪዎችን የመዝሙር ሲዲና ካሴቶች ላይ ጋዲ እንዳለው በስመ አብ ሲል ደስ ይል ነበረ ፣ እግዚአብሔር ፀጋ ሲሰጠው ፣ በፀጋው ተመፃደቀበት ተሰናከለ፣ ሐዋርያው ቅ/ጳውሎስ በተሰጠኝ ፀጋ እንዳልታበይ ፣ የጎኔ መውግያ ተሰጠኝ ያለበትን ጥቅስ ክርስትያኖች ፕሊስ ሪፕለይ አድርጉልኝ ፣ መኪና አቁሜ ነው የምፅፈው።
መልካም ምክር ነው
አንዴ ጋዲ ትንፉሽ እንዲያገኘነዋ ምን ያህል እንደምትሰሩ በዚህ እወቁት ወንድሞች❤❤❤❤
በጣም በሚገርም ሁኔታ ሁሉም ፓስተሮች ቁጭ ብለው ያዳምጧቸዋል ወንድሞቼን ይሄ ን ነው የተረዳነው ፤ ምን ያህል የናንተ TikTokላይ መገኘትእንቅልፍ ነስቷቸዋል 🤔 እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ወንድሞቼ ሙቼ ነው የምወዳቹ ማርያምን💕💕💕
ደስስስ የሚል ትምህርት ተባረክ ግን ከይቅርታ ጋር አትሳቅ እየቀለድክ ስለሚመስል ነው
የተዋህዶ ዕንቁዎች በርቱልን
18:36 ጎበዝ አስተዋይ ልክ ነሽ የመርሳት በሽታ አለም አቀፍ የሰው ልጅ ችግር ኆኗል
አንድ አንዴምኮ እውነቱን ነው የኛዎቹ ከክርስቶስ በላይ ለመላእክት የምዘምሩት ይበልጣል ያንን ማስተካከል የቤተክርስቲያን ድርሻ ብሆን ይጠቅማል እጂ አይጎድዳም እግዚአብሔር ከማንም ከምንም በላይ በላይ ነው ከምንም ጋር ልወዳደር አይችልም የ እግዚአብሔር ቃል ብቻዉን ከፍ ብል ለቤተክርስትያን ክብርም ከፍታም የመናፍቃን ዋሬ ነውበያልን ንቀን ባናልፍ መልካም ነው
bro yetegaw mezmueaten new melaekten ke kerstos belay yadergew. sele melaekt benzemer amaldun blen new sle kerstos benzemer amlakaten belen new eko aydel ende. 9 mezmurat sele melaekt benzemer 1 mezmure sle kerstos yemnzemrew ke hulu belay new
ሁሌ ማጭበርበር ደሞ እንደኦርቶዶክስ ስለእየሱስ የሚዘምር አለ
ውሸት
ሁሉም መላእክት ቅዱሳንጻድቃን ሰማዕታት በየክብራቸው ይመሰገናሉ እንጂ የክርስቶስን ምስጋና የሚጋፋ አንድም ነገር የለም አለማወቅ እንጂ 24 ሰዐት በየትኛውም ቦታ የሚመሰገነው ስንተኛ ስንነቃ ስንበላ ስንጠጣ የትም ቦታ በስም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ስንል ምን እምንል ይመስልሀል የቅዱሳን ምስጋና በዝቷል ትልቅ ውሸት ነው ሁሉንም ምጥንጥን አድርገው አባቶቻችን ደንግገውልናል
2:10 Amen!
ጸጋ የልነበረበት ዘመን አልነበረም ነገር ግን በሀጢያታችን ተከልክሎ ነወ እንጂ
Bere Askeyami balege koshasha new ortodoksin sankuwashihu Ayhonilachihu
እኔም ከኦርቶዶክስ ስወጣ ኦርቶዶክስን ሀይማኖትን በደንብ ሳላውቅ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ተመልሻለሁ አሁን በደንብ ለማወቅ አብሬ እየተማርኩ ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን
Behest he khadey yueda mefek khadey
Egziabher yehulachinm lbona yabra
በጉ በናኔተ ማስተማረ ደሙ ፈልቶአል ለማንኛውም ማየቱ ካልቀረ ታብ ታብ ያድርግ
እዉቀት የለዉም አትበሉ ስላለዉ እኮነዉ የማይገናኘዉን አገናኝቶ ቤተክርስቲያንን ለመረበሽ የመነቅፈዉ ወልድ ያለዉ ህይወት አለዉ የሚለዉን አነሱጋ የለም ከሱ ብዙ ይጠብቃሉ ግን ቤተክርስቲያን ምንም እንከን እንደሌላት ያዊቃል ከኔ ነተሻለ ግን እኔ የምረዳዉ ቀድሞ ጥሩ እንነበረ ዛሬ ሌላ እንደተጨመረ የሚያወራዉ ከጥንት ጀምራ ልክ እንደሆነች እየተናገረ ነዉ አነሱጋ ያሉት የተመለሰዉ ፖስተር ወንበዴ ነበርኩ የማታልል ተከታይ ግን ነበረዉ በጋሻዉም እዛ ያሉት እንደፈለክ ብትቀባጥር የሚጠይቅክ ስለሌለ ነዉ ስለሚበላዉ ነዉ ሚያወራዉ እኔ በምን ዓይነት ቻሌንጅ መጥቶ ህዝብ ይጎዳል ብዬ ስጠብቅ መለስተኛ ትዝታን ሆኖ መጣ መክንያቱም ቤተክርስቲያኗን ያዉቀታል ምን ኑፋቄ ቢያነሳ መልስ አላት ለዚነዉ እጁላይ ምንም ሰለሌለ ዝም ብሎ የሚበባጥረዉ ቢናረዉማ እስካሁን ባመጣ ነበር መበቃቀልም ነዉ ከሚያሳድዱት ጋር
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
❤❤❤
Esu Gera gabetote Naw enatane yamasasala watate selalale tawahido mazabarke ayechalme
በጋሻው ሰሚት ኮንዶሚንየም ሲኖር የሩፋኤል ቤ/ክ 5ደቂቃ ቢያስኪድ ነው በህይወቱ ደጁ ደርሶ አያውቅም ሰው ከቤ/ክ ሲመለስ እሱ መኪና ያፀዳ ነበር ። ወፍራም በተረት አባት ነው የሆነው
ለምንድንነው የሰዉን ጉድለት የምናወራው ? አንቺም ዝሙተኛ ትሆኛለሽ ማን ያዉቃል ?
የማዝነዉ አንተ 24 ጥበቃ ነበርክ? የራሸህ ህይወት የለህም እንዴ ለራሱ ህይወት ራሱ ይጠየቅበታል እግዚአብሔር ሰዉ አይደለም የማታዉቀዉን ሰዉ ማማት ነዉር ነዉ።
1:03:03 ❤❤❤❤❤
በጋሻው በጣም tik tok ታዳምጫለሽ ማለት ነው እንደጨነቀሽ ተስታወቂያለሽ😅😅😅😅
እውነት ነው ከጉባኤ ኳስን ያስቀድም ነበር እኔም አውቃለሁ
ወይ በጋሻው ቦሌ ሴት ይዞ አይስክሬም ቤት አይጠፋም ነበር ከከቤ ኬክ ቤት ፊት ለፊት ከትዝታው ጋር
Wademoche teru erase metate honchubatle wescatune selametawaredute Renata katelu zamanchu yebarake
ወንድም በጋሻው እያለለክ የተጨመረ ገድል ወይም ተአምር የቱ ነወ?
የፕሮቴስታንቱ ወደኦርቶዶክስ መምጣት አንድ እርምጃ ወደፊት፣አምስት እርምጃ ወደኋላ ነው።
Bage!!!!!!!!!
በጋቫው በፊቱንም ነጋዴ ነበር ለምቾቱ የኖረ ነበር በዘጠናዎቹ የነበረው ሒወት አስመሳይ ነበረ
Yehon gize sehetetun iko sisebik enanit setengerut adele ende weto degami yasetekakelew temihertun,ቂም እማ ይዞባችኋል
ene yemiyasazinugn adarash wust kuch bilew endekebt yeminedut nachew
Batekekle wademiya demexci Damo ewekte ayedalme
ebakeh ato begashaw yemtawerawen atah weredbel kebetekrstian lay arfeh kidethen ketel yerasehen were awera tenekabeh teyeh hedehal tewezagebeh
ቤታችን አናፅዳዳ የወለዱት መነኩሤወች ምን ጉድ ናቸዉ አቡነ አብርሀም ያዉቐቃሉ ምን እየተፈጠረ ነዉ
ቤቱን የሚያጸዳው ክርስቶስ ብቻነው
be fetari sira angiba egnanim shefnon enji sint bedel yizen bebetu nen
ይሄ ሃሜተኛ ሰዉ መስሎ ይታየኝ ነበር
ዓይ በጉ🤣🤣🤣‼️ "ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ" አለ ያገሬ ሰው:: የዚያኔኮ በ2 እና 3 ላቅመ አረጋውያንነት የበቁ የስብከት ፖለቲካ ብቻ ምችሉ የሳሳ ኃይል የነበራቸው:: አዛውንታቱም እግዚአብሔርና ሕዝብ የሰጣቸውን ክብር ትተው የዓለም ክብር, ገንዘብ, ሃብትና ንብረት ፍለጋ ሄዱና ባዶ ሆኑ; ከእግዚአብሔርና ከሰውም ተለይተውት አረፉትና መረራቸው; ይቀባጥሩማል:: እግዚአብሔር ግን ለክብሩ በቃሉ እውቀት, በስብከት በ theology እና በምርምር የላቀ እውቀት ያላቸው {[(1:1000)]} ምሁር ያባቶቹ ልጆች ሰራዊት ቀሰቀሰ‼️
ሲኖዶስማ መኖሩን እማ እሱን አውግዞ መልስ ሰጠው መኖሩን አሳየው እሱደሞ ፀጋ እነደሚወሰደ በአደባባይ አሳየን
beg ! washawu yete tgebalehe ???hulume nekubeh !! bemen tetedaderalhe ???
🔴 በጋሻው ከ ኖስቲኮቹ ፕሮቴስታንት ረብጣ ብር ተቀብሎ ወደ ሚፈልጉት ወስደውታል ገንዘብ መኪና እያቀረቡ ማደናቸውን አያቆሙም👌
በጋሻ በእውነት ቀለልክ
አቶ በጋሻው በሰላም ነው ?
ኦርቶዶክስ ንብ የለለበት ባዶ ቀፎ ህይወት የለለበት የገሀነም ማስልጠኛ ካምፕ ነዉ
😅😅😅😂😂😂😂😂😂የጴጤ ደቆሮ😂😂😂😂😂
የራሱ አዳራሽ ቆሞ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያስተምራል ምን ጉድ ነው?😳 ኧረ ቀሰሰሰ
ጴንጤ የውሸት አምባሳደር እንደው ፈጣሪን እንኳን አትፈራም አንተ ብትወጣምኮ እኛ አለን ያው ዝም ብሎ አሜን ስለሆነ
አቶ በጋሻዉ ሰላም ነዉ?
ከነከነህ በጋሻው
He is still Angry that he left Ortodox tewahedo. Hooo Did I herd him saying iyesuse? He must not speaking our LOARD Juseus Eyesuse.
ባልቴትማ ትወዳለህ የታወቀ አንድ ጊዜ ሰርግ ላይ እንዲሰብክ ይጠራና የሙሽራዋን እናት ደልደል ያለች መልከ ግቡ ነበረች እና ሰብኮ ሲጨርስ የሙሽራዋ አናት ተቀመጥና ተጋበዝልን ብላ ስታናግረዉ ተቀመጠና እናትየዉን የሽኮረምም ጀመር አጠገቡ የሉትን ሰወች ከሙሽራዋ አናትየዋን አላየም እንዴ ሙሽራዉ እያለ ሲያስቃቸዉ ነበር አይኑን ከሴትየዋ ሳይነቅል
አይ በጌ መጨረሻህ እንዲህ ሆኖ ቀረ ማለት ነው
አሁን እርሱ ሊናገር የፈለገው በእዉነት ጠፍቷችሁ ነው ? ወይስ ....? መቼም እናንተ ያላፀደቃችሁት .... የእናንተ ሲሆን አንደኛ ከእናንተ በሃሳብ ከተለየ ጥንብ እርኩሱን ማውጣት ....መቸ ነዉ ግን ይህ አስተሳሰብ የሚነቀልልን ? በእዉነት እግዚአብሔር ይፈውሰን !!
በጋሻው እንዲህ ቀፎ ነበር እንዴ? 😂 ፈጣሪ ሆይ 🤔
ሙሉ ስብከቱን ሳታዳምጡ ነው እንዴ ሀሳብ የምትሰጡት። ደሞ ስለሱ ሁልግዜ እያወራቹ ስለኔ ምን አወሩ ቢል ትክክል ነው የሱን ስብከት እየተከታተላቹ ታዳምጡና ዞር ብላቹ አይታቹት እንደማታቁ ታስመስላላቹ።
ይሄኮ የደሮው በጋሻው አደለም ፀጋውን ተገፉአል እና ደሞ ቤተክርስቲያንን አለቅም ያለው እሱነው
አይ በጋሻዉ ያኔ በስመ አብ እያልሽ በምትሸቅይ ጊዜ ፍልሰታን ፍየል ቤት በምታሰቀድስበት ጊዜ ትዝ አለህ ሱሰኛ ምን ይላል መሰለህ ሱሴን አቆምኩ ሲል የሚያምንዉ ስሌለ እየሱስን ተቀበልኩ ይላል አንተም ኮልስትሮልህ እንዳይገልህ ስትባል ፍየል አቆምክና ኪኪኪ ያንተንማ ጉድ ሰሚትና ፍየል ቤት ያሉ የሆቴል አስናጋጆች ይናገሩ አቤት ከርስ አቤት ሆድ ይዉጠዋል ይሉሀል አንዱማ ምን አለመሠለህ አሁንማ ቴክ አዌ ነዉፍየሏን ነዉ የሚያዘዉ ዉሸት ከሆነ እስቲ መልሳት አስተናጋጆች
ቁጭ ብድግ ስለምታሰሯቸዉ የጭንቅ ወሬነዉ ያወራዉ
በጋሻው ግን በሰላም ነው?ምነው ግራ ተጋባህ ይ/ጨፌ ቅ ኪ ምህረት ቤ/ክ ስታስተምር ተረት ታወራ ነበር ጎመን እና ቂጣጥግብ ብላችሁ በአንድ ብር ነጠላ ተዝናንታችሁ ኑ ትል ነበር አሁን ማን ይሰማሀል በእርግጥ ድሮ የምታውቅ መስሎን ስትሰብክ እናዳምጥህ ነበር በጊዜው ተጋልጥህ የበግ ለምድ መልበስህ በጋሻው ትዝ ይልሃል ግን በጋሻው ዲላ አውደምህረት ላይ ስታወራ አታጨብጭቡልኝ በጋሻው የወደቀ እለት ብልህ አላልክም?ተው ግን አትዋሽ ተው?ደግሞ የጠጅ ቤት ሲኖዶስ ያልከው ማርያምን አንተያደክበት ሰፈር ዲላ ገተሜ ጠጅ ቤቶች አካባቢው ሁሉ ጠጅ ብቻ ነው ማርያምን በመጨረሻው እ/ርልቦና ሰጥቶት ወደ በረቱ ይመልሰው ቆጭቶት ነው???¿?እሺ
ዝም ብለህ አንደ ተቀመጠ ብትቀር ይሻልሃል ቢቀርብህ ይሻልሃል ናፍቀህ ነው ፍልሰታ መቼ ፆመህ ዠምታውቀው ነው
በጋሻው የዘንዶ አፍ
ልሳንህ ቢዘጋልህ ይሺልህ ነበር አምሮህን ከምትዘጋው ድድብናህን አደበበይ አወጣህ አሜን የሚሉት ደሞ ሽል ሆናቹ ብትፉጠሩ ይሻል ነበር ቤተክርስቲያን የሰደባቹ መስሎሀቹ አምላካችንን አትንኩ ገደብ ይኑራቹ ጋሻህ ይፍረስና😂😂😂😂
አሁን ብትንጫጩ ብትወራጩ ምን ዉጤት ታመጣላችሁ? በጋሻዉ በእዉቀት በለጣችሁና እናንተን ከነተረታችሁ ከነአሸንክታባችሁ አስደግፏችሁ ወደህይወት መንገድ ዘወር አለ ምን ያርጋችሁ? ከናንተ ጋር ሰለተክልዬ ተቅማጥ ያዉራ?
በ
1:31:37 ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ሁሌም ሳቅና ደስታ አይለያቹ ፍቅራቹ ደስ ይላል በጣም ነው የምወዳቹ ወንድሞቼ ብርክ በሉልኝ የናተን ክፋ አያሳየኝ ሌላው ደሞ በናተ መሀል አለመስማማት እንኳን ቢኖርበውስጥ ጨርሱት እወዳቸሀለሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ቃለ ህይወት ያሳማልን ወድም እህቶቻችን በእውነት ፀጋውን ያብዛላቹ❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥልን ለወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ነው ጋዴሳ እናንተ ቀጥሉ በርቱ ምንም የተጨመረ የተቀነሰ ነገር የለም ሰይጣን እየተናደደባቹ ነው በወር አንድ ሰው ወደ እውነት ከተመለሰ በቂ ነው።
ያም ጸጋ አሁን አብሮት የለም ተወስዶበታል።
እግዚአብሔር ይባርካቹ እነበጋሻው ብርድ ብርድ እያላቸው ነው ሴጣንን እያሸነፍቹ ነው በርቱ።
እግዚአብሔር ልቦና ሰጥቶት ወደ መንጋው ለመመለስ ያብቃው ወንድሞቻችን ፡ እናንተም እግዚአብሔር ያበርታችሁ ❤❤❤
Ye enanten tsega Egziabher yabzalin edme ketena ga yistachu ❤❤❤Ortodox lezelalem tinur
የፍልሰታ ጾም ልቡ ውስጥ አለች አትጠፋም የመቤታችን ፍቅሩ አለበት ጨንቆት ነው እንዴት ይግለጻት በስድቡ መካከል ፍቅሩን ገለጸ የማይጾሙ አለ።ጾሙን ናፈቀ።።
19:33 😂😂😂 ዘማሪዎችን የመዝሙር ሲዲና ካሴቶች ላይ ጋዲ እንዳለው በስመ አብ ሲል ደስ ይል ነበረ ፣ እግዚአብሔር ፀጋ ሲሰጠው ፣ በፀጋው ተመፃደቀበት ተሰናከለ፣ ሐዋርያው ቅ/ጳውሎስ በተሰጠኝ ፀጋ እንዳልታበይ ፣ የጎኔ መውግያ ተሰጠኝ ያለበትን ጥቅስ ክርስትያኖች ፕሊስ ሪፕለይ አድርጉልኝ ፣ መኪና አቁሜ ነው የምፅፈው።
መልካም ምክር ነው
አንዴ ጋዲ ትንፉሽ እንዲያገኘነዋ ምን ያህል እንደምትሰሩ በዚህ እወቁት ወንድሞች❤❤❤❤
በጣም በሚገርም ሁኔታ ሁሉም ፓስተሮች ቁጭ ብለው ያዳምጧቸዋል ወንድሞቼን ይሄ ን ነው የተረዳነው ፤ ምን ያህል የናንተ TikTokላይ መገኘትእንቅልፍ ነስቷቸዋል 🤔 እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ወንድሞቼ ሙቼ ነው የምወዳቹ ማርያምን💕💕💕
ደስስስ የሚል ትምህርት ተባረክ ግን ከይቅርታ ጋር አትሳቅ እየቀለድክ ስለሚመስል ነው
የተዋህዶ ዕንቁዎች በርቱልን
18:36 ጎበዝ አስተዋይ ልክ ነሽ የመርሳት በሽታ አለም አቀፍ የሰው ልጅ ችግር ኆኗል
አንድ አንዴምኮ እውነቱን ነው የኛዎቹ ከክርስቶስ በላይ ለመላእክት የምዘምሩት ይበልጣል ያንን ማስተካከል የቤተክርስቲያን ድርሻ ብሆን ይጠቅማል እጂ አይጎድዳም እግዚአብሔር ከማንም ከምንም በላይ በላይ ነው ከምንም ጋር ልወዳደር አይችልም የ እግዚአብሔር ቃል ብቻዉን ከፍ ብል ለቤተክርስትያን ክብርም ከፍታም የመናፍቃን ዋሬ ነውበያልን ንቀን ባናልፍ መልካም ነው
bro yetegaw mezmueaten new melaekten ke kerstos belay yadergew. sele melaekt benzemer amaldun blen new sle kerstos benzemer amlakaten belen new eko aydel ende. 9 mezmurat sele melaekt benzemer 1 mezmure sle kerstos yemnzemrew ke hulu belay new
ሁሌ ማጭበርበር ደሞ እንደኦርቶዶክስ
ስለእየሱስ የሚዘምር አለ
ውሸት
ሁሉም መላእክት
ቅዱሳን
ጻድቃን
ሰማዕታት
በየክብራቸው ይመሰገናሉ እንጂ
የክርስቶስን ምስጋና የሚጋፋ አንድም ነገር የለም አለማወቅ እንጂ 24 ሰዐት በየትኛውም ቦታ የሚመሰገነው ስንተኛ ስንነቃ ስንበላ ስንጠጣ የትም ቦታ በስም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ስንል ምን እምንል ይመስልሀል የቅዱሳን ምስጋና በዝቷል ትልቅ ውሸት ነው ሁሉንም ምጥንጥን አድርገው አባቶቻችን ደንግገውልናል
2:10 Amen!
ጸጋ የልነበረበት ዘመን አልነበረም ነገር ግን በሀጢያታችን ተከልክሎ ነወ እንጂ
Bere Askeyami balege koshasha new ortodoksin sankuwashihu Ayhonilachihu
እኔም ከኦርቶዶክስ ስወጣ ኦርቶዶክስን ሀይማኖትን በደንብ ሳላውቅ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ተመልሻለሁ አሁን በደንብ ለማወቅ አብሬ እየተማርኩ ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን
Behest he khadey yueda mefek khadey
Egziabher yehulachinm lbona yabra
በጉ በናኔተ ማስተማረ ደሙ ፈልቶአል ለማንኛውም ማየቱ ካልቀረ ታብ ታብ ያድርግ
እዉቀት የለዉም አትበሉ ስላለዉ እኮነዉ የማይገናኘዉን አገናኝቶ ቤተክርስቲያንን ለመረበሽ የመነቅፈዉ ወልድ ያለዉ ህይወት አለዉ የሚለዉን አነሱጋ የለም ከሱ ብዙ ይጠብቃሉ ግን ቤተክርስቲያን ምንም እንከን እንደሌላት ያዊቃል ከኔ ነተሻለ ግን እኔ የምረዳዉ ቀድሞ ጥሩ እንነበረ ዛሬ ሌላ እንደተጨመረ የሚያወራዉ ከጥንት ጀምራ ልክ እንደሆነች እየተናገረ ነዉ አነሱጋ ያሉት የተመለሰዉ ፖስተር ወንበዴ ነበርኩ የማታልል ተከታይ ግን ነበረዉ በጋሻዉም እዛ ያሉት እንደፈለክ ብትቀባጥር የሚጠይቅክ ስለሌለ ነዉ ስለሚበላዉ ነዉ ሚያወራዉ እኔ በምን ዓይነት ቻሌንጅ መጥቶ ህዝብ ይጎዳል ብዬ ስጠብቅ መለስተኛ ትዝታን ሆኖ መጣ መክንያቱም ቤተክርስቲያኗን ያዉቀታል ምን ኑፋቄ ቢያነሳ መልስ አላት ለዚነዉ እጁላይ ምንም ሰለሌለ ዝም ብሎ የሚበባጥረዉ ቢናረዉማ እስካሁን ባመጣ ነበር መበቃቀልም ነዉ ከሚያሳድዱት ጋር
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
❤❤❤
Esu Gera gabetote Naw enatane yamasasala watate selalale tawahido mazabarke ayechalme
በጋሻው ሰሚት ኮንዶሚንየም ሲኖር የሩፋኤል ቤ/ክ 5ደቂቃ ቢያስኪድ ነው በህይወቱ ደጁ ደርሶ አያውቅም ሰው ከቤ/ክ ሲመለስ እሱ መኪና ያፀዳ ነበር ። ወፍራም በተረት አባት ነው የሆነው
ለምንድንነው የሰዉን ጉድለት የምናወራው ? አንቺም ዝሙተኛ ትሆኛለሽ ማን ያዉቃል ?
የማዝነዉ አንተ 24 ጥበቃ ነበርክ? የራሸህ ህይወት የለህም እንዴ ለራሱ ህይወት ራሱ ይጠየቅበታል እግዚአብሔር ሰዉ አይደለም የማታዉቀዉን ሰዉ ማማት ነዉር ነዉ።
1:03:03 ❤❤❤❤❤
በጋሻው በጣም tik tok ታዳምጫለሽ ማለት ነው እንደጨነቀሽ ተስታወቂያለሽ😅😅😅😅
እውነት ነው ከጉባኤ ኳስን ያስቀድም ነበር እኔም አውቃለሁ
ወይ በጋሻው ቦሌ ሴት ይዞ አይስክሬም ቤት አይጠፋም ነበር ከከቤ ኬክ ቤት ፊት ለፊት ከትዝታው ጋር
Wademoche teru erase metate honchubatle wescatune selametawaredute Renata katelu zamanchu yebarake
ወንድም በጋሻው እያለለክ የተጨመረ ገድል ወይም ተአምር የቱ ነወ?
የፕሮቴስታንቱ ወደኦርቶዶክስ መምጣት አንድ እርምጃ ወደፊት፣አምስት እርምጃ ወደኋላ ነው።
Bage!!!!!!!!!
በጋቫው በፊቱንም ነጋዴ ነበር ለምቾቱ የኖረ ነበር በዘጠናዎቹ የነበረው ሒወት አስመሳይ ነበረ
Yehon gize sehetetun iko sisebik enanit setengerut adele ende weto degami yasetekakelew temihertun,ቂም እማ ይዞባችኋል
ene yemiyasazinugn adarash wust kuch bilew endekebt yeminedut nachew
Batekekle wademiya demexci Damo ewekte ayedalme
ebakeh ato begashaw yemtawerawen atah weredbel kebetekrstian lay arfeh kidethen ketel yerasehen were awera tenekabeh teyeh hedehal tewezagebeh
ቤታችን አናፅዳዳ የወለዱት መነኩሤወች ምን ጉድ ናቸዉ አቡነ አብርሀም ያዉቐቃሉ ምን እየተፈጠረ ነዉ
ቤቱን የሚያጸዳው ክርስቶስ ብቻነው
be fetari sira angiba egnanim shefnon enji sint bedel yizen bebetu nen
ይሄ ሃሜተኛ ሰዉ መስሎ ይታየኝ ነበር
ዓይ በጉ🤣🤣🤣‼️
"ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ" አለ ያገሬ ሰው::
የዚያኔኮ በ2 እና 3 ላቅመ አረጋውያንነት የበቁ የስብከት ፖለቲካ ብቻ ምችሉ የሳሳ ኃይል የነበራቸው:: አዛውንታቱም እግዚአብሔርና ሕዝብ የሰጣቸውን ክብር ትተው የዓለም ክብር, ገንዘብ, ሃብትና ንብረት ፍለጋ ሄዱና ባዶ ሆኑ; ከእግዚአብሔርና ከሰውም ተለይተውት አረፉትና መረራቸው; ይቀባጥሩማል:: እግዚአብሔር ግን ለክብሩ በቃሉ እውቀት, በስብከት በ theology እና በምርምር የላቀ እውቀት ያላቸው {[(1:1000)]} ምሁር ያባቶቹ ልጆች ሰራዊት ቀሰቀሰ‼️
ሲኖዶስማ መኖሩን እማ እሱን አውግዞ መልስ ሰጠው መኖሩን አሳየው እሱደሞ ፀጋ እነደሚወሰደ በአደባባይ አሳየን
beg ! washawu yete tgebalehe ???hulume nekubeh !! bemen tetedaderalhe ???
🔴 በጋሻው ከ ኖስቲኮቹ ፕሮቴስታንት ረብጣ ብር ተቀብሎ ወደ ሚፈልጉት ወስደውታል ገንዘብ መኪና እያቀረቡ ማደናቸውን አያቆሙም👌
በጋሻ በእውነት ቀለልክ
አቶ በጋሻው በሰላም ነው ?
ኦርቶዶክስ ንብ የለለበት ባዶ ቀፎ ህይወት የለለበት የገሀነም ማስልጠኛ ካምፕ ነዉ
😅😅😅😂😂😂😂😂😂የጴጤ ደቆሮ😂😂😂😂😂
የራሱ አዳራሽ ቆሞ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያስተምራል ምን ጉድ ነው?😳 ኧረ ቀሰሰሰ
ጴንጤ የውሸት አምባሳደር እንደው ፈጣሪን እንኳን አትፈራም አንተ ብትወጣምኮ እኛ አለን ያው ዝም ብሎ አሜን ስለሆነ
አቶ በጋሻዉ ሰላም ነዉ?
ከነከነህ በጋሻው
He is still Angry that he left Ortodox tewahedo. Hooo Did I herd him saying iyesuse? He must not speaking our LOARD Juseus Eyesuse.
ባልቴትማ ትወዳለህ የታወቀ አንድ ጊዜ ሰርግ ላይ እንዲሰብክ ይጠራና የሙሽራዋን እናት ደልደል ያለች መልከ ግቡ ነበረች እና ሰብኮ ሲጨርስ የሙሽራዋ አናት ተቀመጥና ተጋበዝልን ብላ ስታናግረዉ ተቀመጠና እናትየዉን የሽኮረምም ጀመር አጠገቡ የሉትን ሰወች ከሙሽራዋ አናትየዋን አላየም እንዴ ሙሽራዉ እያለ ሲያስቃቸዉ ነበር አይኑን ከሴትየዋ ሳይነቅል
አይ በጌ መጨረሻህ እንዲህ ሆኖ ቀረ ማለት ነው
አሁን እርሱ ሊናገር የፈለገው በእዉነት ጠፍቷችሁ ነው ? ወይስ ....? መቼም እናንተ ያላፀደቃችሁት .... የእናንተ ሲሆን አንደኛ ከእናንተ በሃሳብ ከተለየ ጥንብ እርኩሱን ማውጣት ....መቸ ነዉ ግን ይህ አስተሳሰብ የሚነቀልልን ? በእዉነት እግዚአብሔር ይፈውሰን !!
በጋሻው እንዲህ ቀፎ ነበር እንዴ? 😂 ፈጣሪ ሆይ 🤔
ሙሉ ስብከቱን ሳታዳምጡ ነው እንዴ ሀሳብ የምትሰጡት። ደሞ ስለሱ ሁልግዜ እያወራቹ ስለኔ ምን አወሩ ቢል ትክክል ነው የሱን ስብከት እየተከታተላቹ ታዳምጡና ዞር ብላቹ አይታቹት እንደማታቁ ታስመስላላቹ።
ይሄኮ የደሮው በጋሻው አደለም ፀጋውን ተገፉአል እና ደሞ ቤተክርስቲያንን አለቅም ያለው እሱነው
አይ በጋሻዉ ያኔ በስመ አብ እያልሽ በምትሸቅይ ጊዜ ፍልሰታን ፍየል ቤት በምታሰቀድስበት ጊዜ ትዝ አለህ
ሱሰኛ ምን ይላል መሰለህ ሱሴን አቆምኩ ሲል የሚያምንዉ ስሌለ እየሱስን ተቀበልኩ ይላል
አንተም ኮልስትሮልህ እንዳይገልህ ስትባል ፍየል አቆምክና ኪኪኪ
ያንተንማ ጉድ ሰሚትና ፍየል ቤት ያሉ የሆቴል አስናጋጆች ይናገሩ አቤት ከርስ
አቤት ሆድ ይዉጠዋል ይሉሀል አንዱማ ምን አለመሠለህ አሁንማ ቴክ አዌ ነዉ
ፍየሏን ነዉ የሚያዘዉ ዉሸት ከሆነ እስቲ
መልሳት
አስተናጋጆች