♦️ቸርቹን ዘግቶ ተከታዩን ይዞ ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሰ♦️ የቀድሞው ነብይ ወንድማገኝ ተጠመቀ♦️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 2 місяці тому +62

    የኛ ጌታ የእንደገና አምላክ ነው ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ከዚህ አስቀያሚ ህይወት ስላወጣህ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 2 місяці тому +91

    ሰፋ ሚካኤል ወንድማችን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የአንተ ጠላቶች ሁሉ ከእግርህ ስር ይጣልልህ አሜን... አልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ጳውሎስን የማራኬ እግዚአብሔር እንኳን አንተም የፍቅር አማላክ ማርኬ እግዚአብሔር እኮ ፍቅር ነው ይህ ጥልቅ ምስክር ነው ተመስገን ጌታ ሆይ. ኡፍፍፍፍፍ የጠፉት በጎች እግዚአብሔር ይመልስልን አዉንም አሜን ❤️

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 місяці тому +2

      ምንኛ መመረጥ ነዉ።የቀሩትን ወገኖቻችንን ጌታ አይነ ልቦናቸዉን ከፍቶ ወደ እዉነተኛይቱ የህይወት መንገድ ይመልስልን። አ ሜ ን !!

  • @soleyanagitu8142
    @soleyanagitu8142 2 місяці тому +161

    እልልልልልልልልልልው ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ከጨለማ ወደብርሃን እድትመጣ የረዳህ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ለሱ ይሁን

    • @edenfikir4867
      @edenfikir4867 2 місяці тому +6

      እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ይህ መመረጥ ነው እየሱስ ክርቶስ በመሰረታት ትክክለኛይቱ ቀጥተኛይቱ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እንኳን በሰላም መጣህ በቤቱ ያጽናህ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @KisoKiso-uy2vo
      @KisoKiso-uy2vo 2 місяці тому +4

      እሄ ምስክርነት በኣራምኛ ብሆን ጥሩ ነበረ ምክንያቱም በሱ ምክንያት የጠፉት የኦሮሞ ህስብ ስለሆነ እሄን ሰምቶ የምመለስ ብዙ ህዝብ ነው ❤❤❤

    • @KisoKiso-uy2vo
      @KisoKiso-uy2vo 2 місяці тому +3

      Dhugaa baatii kana afaan oromootiin otoo ta'ee baay'ee gaariidha sababnisaas isa duukaa bu'uutiin kan miidhame uumata oromooti waan ta'eef kana dhagahee gara karaa dhugaatti kan deebi'u baay'eedha waan ta'eef yoo danda'ame oromifaatiin qopheesaa nutillee share gochuuf hiriyoonni keenyi hundi afaan oromoo bichaa waan dhagahaniif hadaraa oromifaatti jijjiiraa nama baay'eetu deebi'a gara karaa dhugaatti❤❤

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 місяці тому

      ​@@KisoKiso-uy2voአንተ ምስክርነቱ ብዙ የኦሮሞ ማህበረሰብ በሱ ትምህርት ወደ ፕሮቴስታንት የገቡ ስለሆነ በኦሮምኛም ምስክርነቱ ቢሰጥ ያልከዉን ወደ አማርኛ ሲተረጎም የእንግሊዝ ህዝብ ብሎ በእንግሊዘኛ ምስክርነቱ ቢሰጥ ነዉ ያለዉ በትክክል አልተተረጎመም ማለት ነዉ።

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 місяці тому +188

    ይከው መምህር ተስፋዬ አበራ የሚያስተምረን እህቶቻችን ወንድሞቻችን ወደ ሌላ ሀይማኖት የሚቀይሩት በመንፈስ ከቤተሰብ በሚመጣ የባእድ አምልኮ በዚህ ወንድማችን መሰከረ 😢😢😢😢😢ተመስገን እንዲሁ ያልገባቸው እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስልን

    • @tigisteadanich
      @tigisteadanich 2 місяці тому +11

      ትክክል ይወስዳል እኔንም ወስዶኝ ነበር የድግል ማርያም ልጂ መለስን የምህር ተፍየ አዳማጭ ነኝ ከፈተጀምሮ እከታተላለዉ ብቻ ተመስጌን❤❤❤❤

    • @فاطمهعمار-ع1ع
      @فاطمهعمار-ع1ع 2 місяці тому

      አሜን 🙏❤

    • @TeklayMeresa-k4g
      @TeklayMeresa-k4g 2 місяці тому

      Awo ewnet new

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx 2 місяці тому

      Amen amen

    • @belaya121
      @belaya121 2 місяці тому +6

      ትክክል ስጀመር መምህር ተስፋዬ አዳማጭ አጣ እንጅ አንድም ጠብ አይልም ትክክል ነዉ እዉነት ነዉ

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 2 місяці тому +27

    ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ የሁላችንም ፍፃሜያችን ያሳምርልን ቋንቋዬ ሚዲያ ጎበዝ ጋዜጠኛ ሰብለን ስላመጣችሁልን እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @teddy2956
    @teddy2956 2 місяці тому +29

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን: ሌሎች የጠፉትን ወደበረቱ ይመልስ!

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 2 місяці тому +28

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሀጢአተኛን ሳይሆን ሀጢያትን ነው የሚጠላው ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል በቤቱ ያጽናልን ወንድማችን ❤❤❤🎉🎉

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 2 місяці тому +24

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 2 місяці тому +22

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ ይህን ምስክርነት በኦሮሚኛም ቢመሰክርልን መልካም ነበር ብዙዎች ስለጠፉብን

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 2 місяці тому +35

    ወንድዬ በርታ መንፈሱ ነጻ ብትወጣም ፈተናው በብዙ አቅጣጫ ይፈትናል በፀሎት በስግደት በርታ በተለይ በመላከ መንክራት መምህር ግርማ በመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርቶች ተከታተል ይረዱሀል በርታ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጠብቅህ

    • @TeklayMeresa-k4g
      @TeklayMeresa-k4g 2 місяці тому

      Amen

    • @AbebayehAbh
      @AbebayehAbh 2 місяці тому

      ግርማ ጋ መሄድ ከጠንቋይ ወደ ጠንቋይ መሄድ ነው።የግርማ መንፈስ እንደዚህ ሰው ላይ እንደነበረው መንፈስ ብልጥ ነው

    • @DiboraYohannes-u5p
      @DiboraYohannes-u5p 2 місяці тому

      ጠንቋይ ዘማዊ

  • @tube7756
    @tube7756 2 місяці тому +281

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ወደ ኦርቶዶክስ ቤት ሲመለሱ የሚታየኝ የመረጋጋት መንፈስ። በል ተመርጠሀል በቤቱ ያፅናህ❤

    • @workiyegeremew4937
      @workiyegeremew4937 2 місяці тому +2

      Tikikil

    • @hailuyoftahe6236
      @hailuyoftahe6236 2 місяці тому +7

      በትክክል ገልፀከዋል እኔም የገረመኝ እሱ ነው
      እውነተኛ የህይወት መንገድ ስለሆነ
      የሰይጣኑ መንፈስ ስለሚለቃቸው ነው

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 2 місяці тому +1

      እዉነት ነዉ እረጋ ያለ የዉነት መፈስ

    • @AlemTesema-yz2wl
      @AlemTesema-yz2wl 2 місяці тому +7

      አይገርማችሁም እኔም ሳይ የነበረው እሱን ነው ።እሱም አለ ሰላም አልነበርኝም አልረጋጋም ነበር አለ።እንደት ይርጋጋል በውሸት አለም እየቃዠ ።በል ወንድሜ እዛ ታስተምራቸው የነበረውን ህዝብ በምትችለው እንድመለሱ እርዳቸው።

    • @ራየተይት
      @ራየተይት 2 місяці тому +2

      እኔስ እሱ አይደለም ምገርመኝ
      ዞሮ እግዚአብሔር ይመስአን❤

  • @muluemebetbeyene7568
    @muluemebetbeyene7568 Місяць тому +5

    ይገርማል በጣም እውነት እና ትክክል የሆነ ምስክርነት:: እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርህ:: እኛንም በቤቱ ያፅናን::

  • @tigistalemayehu6204
    @tigistalemayehu6204 2 місяці тому +86

    ወንድማችን የምትናገር ሁሉ እኛ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች በደንብ ነው የምንረዳህ አይዞህ እግዚአብሔር መጨረሻህን የሰምርልህ 🙏🙏

  • @raya-ራዩማs5t
    @raya-ራዩማs5t 2 місяці тому +19

    አብዝሃኛው ሰው ጴንጤ እሚሆኑት ባዕድ አምልኮ የሚያመልኩ ቤተሰቦች ናቸው ያ ማለት ሃይማኖታቸውን እሚያስቀይራቸው አዳልሞቴ ብለው የሚያመልኩት የዛር መንፈስ ነው።
    ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ወደ ክርስቶስ ህብረት ተቀላቀልክ በቤቱ ያፅናህ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 2 місяці тому +22

    የወንድማችን ባለቤት ጠንካራ ጎበዝ ሚስት በርቺ ተስፋሚካኤል እግዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 2 місяці тому +104

    ይሄ ልጅ አይደል ሶፍት የሚያበላው😢 ከዛ ጥንቁልና ያወጣህ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ❤❤

    • @Mango-y2u
      @Mango-y2u 2 місяці тому +2

      ❤❤አሜን አማኑኤል የለም እሚሳነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን❤❤❤❤

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 місяці тому +3

      ❤❤❤አዎ በጣም እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ❤❤❤

    • @abushbirlie7592
      @abushbirlie7592 2 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @AsniAsni-rq5dj
      @AsniAsni-rq5dj 2 місяці тому +3

      ባለ ሶፍቱ ሌላ ነው

    • @raya-ራዩማs5t
      @raya-ራዩማs5t 2 місяці тому +4

      ሶፍት እሚያበላው ሌላ ነው ይሄማ ብልቴ ያበራል ሲል የነበረው ነው😂
      እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናው😢❤

  • @burtukan2890
    @burtukan2890 2 місяці тому +379

    የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች አለን ባሉኝ 🤗🎉🎉🎉🎉🎉 ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tigistgebru4127
    @tigistgebru4127 2 місяці тому +12

    እንደገና ልጅነትን እንድታገኝ የረዳህ ፈጣሪ ስሙ የከበረና የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏

  • @ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ
    @ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ 2 місяці тому +12

    ይህ ወንድማችን በመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት ወደ ልቦናው የተመለሰ ሰው ነው ተመስገን አምላኬ በቤቱ ያፅናህ እንወድሃለን

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 2 місяці тому +14

    ይህ ሰው የሚናገረው ሁሉ 100% እውነት ነው። ሃዋርያቶች ወይም ነብይ ነን የሚሉ በሙሉ በጠንቁልና መንፈስ ነው የሚመሩት ትክክል ነው የተናገረው ተባረክ እውነት በመናገሩ።

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 2 місяці тому +17

    ይደንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያኑርህ ዉንድሜ🙏

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 2 місяці тому +22

    ከፍቅራ ርቃችሁ የምትኖሩ ማርያም ፊደል ናት ኑ ተማሩ ❤❤ እምየ ቤተ ክርስቲያኔ ማሪኝ በእውነት የልቤ ሰላም እረፍት❤

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan 2 місяці тому +94

    እባክህ በድጋሚ በመምህር ተስፋዬ ሚዲያ ምስክርነት ስጥ እሱ የመናፍስት እዉቀቱ ስላለዉ በደብ ያብራራዋል ብዙ እህት ወንድሞቻችን ይማሩበታል ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

    • @TeklayMeresa-k4g
      @TeklayMeresa-k4g 2 місяці тому +2

      Awo

    • @ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ
      @ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ 2 місяці тому +3

      እግዚአብሄር ይመስገን ከጨለማ ጉዞ ወይም ህወት ወደብርሀን የሆነ የተዋህዶ ልጅ በመሆን ክብር ለስላሴ ይሁን ጉድ ነው 😢😢😢 አው የመምህር ተስፋኤ ትምህርት እድተከታተል አደራ የዛ የመናፍስቱ ያብራራልሀል ጸበል በደብ መጠመቅ መስገድ መጸለይ እጅ መፈሱ በቀላሉ አይፋታህ ወጣሁ እስካላለ ድረስ የመናፍቃን መፈስ ከባድ ነው😢😢😢😢😢

    • @belaya121
      @belaya121 2 місяці тому

      በትክክል

    • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ
      @ድንግልማርያምይዥአንችንአ 2 місяці тому +2

      እኔም ሀሳብ ነው እህቴ

    • @bizutibeb
      @bizutibeb 2 місяці тому

      የመናፍስት እውቀት ፣ ትምህርት የሚባል ተረት ተረት በቤተክርስቲያን ትምህርት ውስጥ የለም። ወደ ጠንቋ ለምን ይሔዳል? 😂

  • @ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ
    @ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ 2 місяці тому +157

    የመምህር ተስፋዬ ተማሪወች /ፍሬወች አለን በሉኝ በላይክ🙏

  • @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ

    የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች መምህር ትምህርት የተማረ ስው በደንቅ ነው የሚረዳው

  • @yehiwotm3991
    @yehiwotm3991 2 місяці тому +14

    አቤት የአምላክ ስራ ድንቅ ነው እመቤቴ አሁንም ልጆችሽን ጥሪአቸው

  • @afo5830
    @afo5830 2 місяці тому +10

    እግዚአብሄር ይመስገን እስከመጨረሻው ያፅናህ በዛኛው ቤት ሳለህ ከሶፍንያስ ጋራ ያደረግኸውን እንተርቢ አይቼ ይህ ሰው ወደ እናት ኦርቶዶክስ ይመጣል ብዪ ኮሜንት ፅፌ ነበር አሁን ስለተመለስህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ይመስገን አይዞህ በርታ

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 2 місяці тому +7

    ወንድማችን መምህር ተስፋዬ ት/ት በደንብ አድምጥ በጣም ነው የምትለወጠው በርታ በቤቱ ያፅናልን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 2 місяці тому +11

    ጌታ ምስክሬ ነው እውነት የህሊና እዳ ናት የእውነት ነፍሳችን ትክክለኛ መንፈስቅዱስ የት እንዳለ ታቃለች አዎ ኃጥያተኛ ነኝ ግን መሓሪው እውነተኛው አምላክ በተዋሕዶ ቤት ነው ያለው:: ወንድምዬ የረዳህ መድኃኔዓለም ይክበር ይመስገን የጠፉትን ይመልስልን እኛንም በምሕረቱ በቤቱ ያጸናን❤አሜን ይሁን::

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 місяці тому

      Amen❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 2 місяці тому +3

    ወንድሜ አሁንም በጣም መበርታት አለብህ በጸሎት፣በስግደት፣በፆም፣እንዲሁም ጸበል ተጠመቅ የተደበቀ መንፈስ አይጠፋም፣ሊበቅልህም ይችላል ሰለዚህ በጣም መበርታት አለብህ።እመ አምላክ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መንገድህ ታስተካክልልህ🎉

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 2 місяці тому +32

    ባለ ጉዳዩ የታደልክ ነህ እመብርሀን ከዛ አጋንንታዊ ስልጣንና የሠይጣን አምልኮ አላቃህ ለቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ እምነት ወዳ ፈቅዳ ስለመለሠችህ ክብር❤! ምስጋና❤! ለንጉሡ እናት ለእመብርሀን❤❤❤
    እልልልልልልልልልልልል
    ብለናል🙏🙏🙏
    ተከታዮችህንናም ያንተን መሣይ ሞያ ያላቸውን ፓስተሮችንም ጊዜአቸውን ጠብቆ ለዚ ክብር ያበቃቸዋል!!!

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 місяці тому +2

      @@richochagnibelayabc1233 ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ መዝ 121 ÷ 1 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል

  • @AppAll-v5j
    @AppAll-v5j Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እመብርሀን በቤቷ ታፅናክ መድሀንያለም ክብር ይግባው❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 місяці тому +10

    ሰይፍ ሚካኤል ወንድማችን ቅዱስ ሚካኤል መላዐኩ እንኳንም ወደ ቤቱ መለሰህ እግዚአብሔር ይመስገን
    የፔንጤ እምነት / የብልፅግና ወንጌል ተከታዮች የሚመልኩ አጋንትና ገንዘብ ነው ለቀሪ ጥለነው ለምንሄደው ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት የዘላለም ቤትን የሰማዩን ነው የምታስብ

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion 2 місяці тому +9

    ኢሰይ ውንድሚ ኢንካን ለዝች የተቀድሰችን አማናውት ኢምነትህ በሰላም ተመለስክ መላኢክት ካ በአንድ ሃትአትኝ መመለስ ደስ ይላቸዋል ኢንዳለ ምጽሃፋችን. ኢኝም የተዋህዶ ልጆች ደስ ብሎናል ።ኢስከ ፍጻሚው ያድርስህ።🎉

  • @bbhh211
    @bbhh211 2 місяці тому +13

    እልልልልልልልልልልልል ወንድማችን እንኳን ወደዝች ወደተቀደሰች እና እውነተኛ ሀይማኖት እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጣህልን

  • @tegakasayi1569
    @tegakasayi1569 2 місяці тому +10

    የመምህር ተሰፈይ ልጆች ታስታውሳላቹ ነግሮን ነበርአስታወሱኩት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @Fidel_fikir
    @Fidel_fikir 2 місяці тому +8

    ማነው እንደ እኔ ከሌላ ሀይማኖት በደ እናት ቤተክርስቲያን እምነታችን ውድ ኦርቶዶክስ ተመለስን ስሎ ደስስስስ የሚለው

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 2 місяці тому +16

    በእውነት መምህር ተስፈዬ እድሜህን ያርዝምልን አንቴ ያስተማሪከው ሁሉ እሄው በአላም በገሀድ ተይቶውል እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ መሆኔ እኮርለሁ

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 2 місяці тому +9

    ልጁን የምትቃወሙ በደንብ እርርርር በሉ ገና መናፍቅ በአለም አደባባይ ይዋረዳል ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር ወንድማችን እንኳን እውነተኛዉ ክርስቶስ የሚመለክበት ቅድስትቤተክርስትያን መጣህ ገየአለምህዝብ ወተዋህዶ ያመጣል የተዋህዶንጉስ ኢየሷስ ክርስቶስ ያክበር ያመስገን❤❤❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @aselefassefa3948
    @aselefassefa3948 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ላሰማኝ። እንኳን ወደ እውነተኛ እና ቀጥተኛዋ ተዋህዶ በደህና መጣህ ሰላምህ አሁንም ይብዛ በርታ።

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 2 місяці тому +5

    እግዚአብሄር ይመስገን ግርም አይላችሁም ወደ ተዋህዶ ሲመጡ ያላቸው መረጋጋትና ማስተዋል ኡፋ ደስ ሲል እሄ ሰው ግን የመምህር ተሰፋየ ትምህርት ተምሮአል እሱ የሚያስተምረው የዛር የቤተሰብ መንፈስ እደተጫወተበት ሲናገር የመምህር ተስፈየ ትምህርት ቁጭ ነው ያለብኚ መጨረሻህን ያሳምረው ወድማችን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 2 місяці тому +2

    በጣም የሚገርም ነው ብዙ ነገር ነው የተማርኩት። ወንድማችን እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ይጠብቅህ። ጋዜጠኛዋም ፀጋውን ያልብስሽ።

  • @WerkalemahuTekle
    @WerkalemahuTekle 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በቤቱ ያፅናህ

  • @AshezedAshezed
    @AshezedAshezed 2 місяці тому +6

    ወንድማችን እንኳን እጎዝአብሔር ወደ ቤቱ መለሰህ፣ ሰይፈ ሚካኤል እዉነትም ቅዱስ ሚካኤል ይወደሃል
    Baga gara Qulqulleettii daandii dhugaa ortodoksii tawaahidootti waaqayyo si deebise
    በተረፈ እባክህን የመምህር ተሰፋዬ አበራ ትምህርቶችን በደምብ ተከታተል፣ የባእድ አምልኮ የዛር መንፈስ እንዴት ከሀይማኖት አውጥቶ ወደ መናፍቃን አደራሽ እንደሚያስገባ በደምብ ይገባሃል፣ በተለይ የወሰን ገላ&አዳል ሞቲ መንፈስ ሀይማኖትን የሚያስክድ የዛር መንፈስ ነዉ፣ አሁንም በደምብ ንቃበት እግዝአብሔር ስለ ረዳህ ከጭለማ አስወጥቶሃል ከአሁን ቡሃለ በርታ
    በተለይ ኦሮሚያ ክልል የሚመለከ የዛር መንፈስ አዳል ሞቲና ወሰን ገላ ነዉ ህዝቡን ሁላ ወደ መናፍቅነት እየነዳ ያለዉ ንቁበት፣
    Itti dammaqaa Hafuura hamaa kana

  • @lijegirum
    @lijegirum 2 місяці тому +4

    ውይ እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር🎉🎉🎉🎉
    ሰብለወንጌል አንቺን እዚህ በቦታሽ ስላየሁሽ በጣም ነው የተደሰትኩት:: የኔ ጎበዝ በርቺልን❤❤❤❤❤

  • @Shewaandishe
    @Shewaandishe 2 місяці тому +11

    መምህር ተስፍዬ አበራ እናመሰግናለን

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo Місяць тому +3

    Egziabher yimesgen hulunim yimels amen amen amen

  • @MeraAlula-k7g
    @MeraAlula-k7g 2 місяці тому +11

    ጴንጤም እያለ አይደብረኝም ነበር ሲበዛ የዋህ ነዉ እግዚያብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 місяці тому

      @@MeraAlula-k7g ትክክል የዋህ ነው እሱ እንዳልሆነ ያንን የሚያደርግ ስለምረዳ ብዙም አልፈርድበትም ነበር

    • @gezahegndebella6972
      @gezahegndebella6972 2 місяці тому +2

      እኔ ያኔም መንፈስ እንዳለበት ገብቶኝ ነበር። አብዛኞቹ ድራማ ነዉ የሚሰሩት፣ እሱ ግን በዛር እንደሚሰራ ገብቶኛል

  • @ThomasY-bl9sx
    @ThomasY-bl9sx 2 місяці тому +3

    ሰብለወንጌል ስርአትሽ :እርጋታሽ : አለባበስሽ : ደስ ይላል እኔ ፕሮቴስታንት ተከታይ ነኝ መንፈሳዊ ነገሮች ላይ አተኩረሽ ስለምትሰሪ እከታተልሻለሁ ተባጋርኪ

  • @sitymnayehu5439
    @sitymnayehu5439 2 місяці тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል

    • @SrEmebetSileshi
      @SrEmebetSileshi 2 місяці тому

      እግዚአብሂር ይባርክህ ❤❤❤

  • @meseretnigusu5662
    @meseretnigusu5662 2 місяці тому +15

    አዳልሞቴ ዘምኖ መፀሀፍ ቅዱስ ይዞ መጣ ይላል መምህር ተስፋየ ወድማችን እኳን ደህና መጣህ🎉🎉🎉🎉

    • @fufoolomo
      @fufoolomo 2 місяці тому

      @@meseretnigusu5662 እንዲህ የያለ ተራ ስብከት ምንጩ ከየት እንደሆነ ግልፅነው፣ ልመሆኑ ሰይጣን መፅሃፍ ቅዱስን ሊይዝ ቀርቶ አጠገቡም መድረስ አይችልም ይቃጠላል!! የራሱ የዛር አምላኪዎች ድብቅማህበርተኞች ለብዙ ምእት አመታቶች በሃይማኖት ካባ ተመሳስለው ኖረዋል ኢትዮጵያዊ ለዚ ምስክር ነው በየእያንዳዱ ቤት ይህ ይታወቃል እንዴት በእያንዳዱ ቤት ገባ ብንል፣ አደልባ :አባዝታ ሾማ : በየማህበርዋ ያሰማራችው እንደ ቅዱስ ቃል እያባዛች ፍቃድ እየሰጠች በህዝባችን ግዋዳ ያስገባችው ይህችው ዛሬ ቅዱሳንን የምታሳደዋ !የምትከስዋ ! ኦርቶዶክስ ቤተ እምነት መሆንዋን ሁላችንም እናውቃለን!! የጠንቅዋዮችና የመተተኞች መፈልፈያ መሆንዋን ኢትዮጵያ ጠንቀቃ ታውቃለች። ይህ ሆኖ ሳለ እውነቱ የፈሪሳውያንና የስዱቃውያን አስመሳይ እርሾ ያሰከራቸው ክርስቶስን ይሰቀልልን ብለው ሰልፍ የወጡት ዛሬም የክርስቶስን ቤተክርስትያን የሚያሳዱት እነዚሁ ቀናተኞች ናቸው ፣ የሃይማኖት ጎራ ፈጥረው ያልተማሩትን በማሳትና በማባበል እርስ በርስ ያፋጁናል!! ደርሶ ሰባኪነን የሚሉ የራሱ የስይጣን ተከታዮች በሃይማኖት ካባውስጥ ለዘመናት ደልቦ ኖሮ አሁን አፉን በአመፅ መክፈት የጀመረው በሃይምስኖት ማማላይ ቆሞነው። ይህን የአጋንንት አምልኮ ነው ሲያሞካሹት የቤተስብ ጣጣ የሚሉት !!! እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድላችሁ የልቦናችሁን አይኖች ይክፈትላችሁ።

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ወንድማች እንካን ደና መጠ❤❤❤❤👏👏👏

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 2 місяці тому +5

    የኔ ወንድም መድኃኒአለም ከጨለማ ሐይወት አወጣህ ፈተናው ከዚህ በኃላ ነውና በርትተህ መፀለይ መጾም በተለይ ሰይጣን ሰግደት ሰለማይወድ መበርታት አለብህ ድንግል ማርያም ፣ቅዱሳኞቹ ሁሉ ይርዱህ።

  • @tinsaelabebe7161
    @tinsaelabebe7161 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር እኮን ወደ ቤቱ መራህ እውነት መፈለግ አርነት አወጣህ ታላቅ ምስክርነት ነው በርታ መምህር ተስፋዬ ጋር ብታወሩ

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 2 місяці тому +3

    መብርሐን እስከመጨረሻው ታፅናህ

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 2 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል እመቤታችን ክብር ምስጋና ይግባት በመመለስህና በመጠመቅህ

  • @henimak2727
    @henimak2727 2 місяці тому +4

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ግን መምህር ተስፍዬ ፕሮግራም ላይ ቅረብልን የብዙዎች ነብስ ትዳን😢

  • @sofy1119
    @sofy1119 2 місяці тому +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 2 місяці тому +3

    ጤና ይስጥልኝ የእውነት እግዚአብሔር ጨርሶ ወደቤት ምህረቱን ይስጥህ አሜን አሜንአሜን ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑርልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @geni8049
    @geni8049 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወደ ቤተ ክርስቲያን🙏🙏🙏🙏

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 2 місяці тому +9

    እኔግርም እሚለኝ ንግግረቸዉ በጣም ነዉ እሚስተዉቀዉ እግዚአብሔር አምለክ ይክበር ይመስገን

  • @addiskignit
    @addiskignit 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እስከመጨረሻው ያጽናህ ወንድሜ

  • @janatmoh3677
    @janatmoh3677 2 місяці тому +13

    መምህር ተስፍዬ አበራ እረጂም እድሜ ከፀጋጋ ይስጠህ ተባረክ ዘረህ ይባርክ ይህው እሱ ድፍን አራት አመት ያስተማረኝን ትምህረት ዛሪ ስሰማ ወይኔ ይብላኝ በጪፌን ጥላቻ ተየዛቺሁ ሂወታቺሁ በጨለማ ላለ

    • @WondyeAmen
      @WondyeAmen 2 місяці тому

      ተይጅ አለማፈርሽ ሁልጊዜ ስለሰይጣን ምስክርነት መስማት አያስተምርም ኧረ ልብ ግዙ የፍጥረት ባለቤትየሆነውን ክርስቶስን ነው መከተል የሚያኮራው አምላኬ ያተ ተከታይ በመሆኔ እኮራለው

  • @Tsehay1985
    @Tsehay1985 2 місяці тому +2

    ሰለ ማይ ነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፍፀመህን ያሰምር በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 2 місяці тому +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን

  • @Fidel_fikir
    @Fidel_fikir 2 місяці тому +2

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ አሁን ድንሀል

  • @ሪችየድንግልልጅ
    @ሪችየድንግልልጅ 2 місяці тому +4

    በስማም እንኳን ጌታ ከዛ ጨለማ ውስጥ አወጣህ በደንብ ፀሎት አድርግ ፈተናህ እንዳይበዛ ወንድሜ

  • @baru4079
    @baru4079 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🏾🤲🏾🤲🏾እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🤲🏾🤲🏾🤲🏾💞💞💞

  • @bbhh211
    @bbhh211 2 місяці тому +6

    እግዚአብሄር ይመስገን የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @Rozy908
    @Rozy908 2 місяці тому +2

    እንካን እ/ር ረዳክ ወንድሜ ብዙ ፈተናዎች ሊገጥሙክ ይችላል ፀንተህ ለማሸነፍ በፀሎት በርታ❤❤❤

  • @MuluMulu-dq8mm
    @MuluMulu-dq8mm 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ልብሕ ተመለሰ አሁንም በቤቱ ያፅናሕ ❤❤❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 місяці тому +2

    እንኳን ፈጣሪ ወደቤቱ መለስህ እግዚአብሄር ይመስገን ውድማችን በቤቱ ያጽናህ❤❤❤❤❤

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 2 місяці тому +4

    አዋጅ አዋጅ አዋጅ ያልሰማህ ስማ ህዝቤ
    ወደእናት ቤተክርስቲያን ግቡ በየዋህነትና ባለማወቅ የወጣችሁ ይሄን ምስክርነት ና እንደ ነ ፓስተር ቢኒያም እና ሌሎችም ወደተዋህዶ የተመለሱትን እያያችሁ ወ ደ ተዋህዶ አምልጡ እግዚአብሄር እንዲረዳችሁ ፀልዩ በየአዳራሹ በዛር መንፈስ መንከባለልና ማጒራት ይቅርባችሁ እኔም በእንድ ወቅት በዚህ ውስጥ ነበርኩ ጎትቶ አወጣኝ ሃሳይ መሲሁን ኢየሱስን አስትቶ እውነተኛውን ፈራጁን ዳኛውን ለፍርድ የሚመጣውን ለስሙ ክብር ይግባውና የማርያም ን ልጅ ኢየሱስን አገኘሁት ኡፍ ኡፍ ኡፍ ደስስስስሲል

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 2 місяці тому +4

    ወንድሜ በርታ ኦርቶዶክስ መሆን ብዙ መከራ አለው መከራውን መቀበል አለብህ ፡ ኦርቶዶክስ ቤት መክበር የስልጣን ሹመት ቸርች መክፈት አይቻልም ይህንን እወቅ። መፆም መስገድ መፀለይ ብዙ አለብህ በርታ።

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 2 місяці тому +4

    እኛም ጋ የሰዎች ፈተና ሊኖር ይችላል እግዚአብሔር ይርዳህ መጨረሻህን ያሳምርው። ቅዱሳን መላእክት ሰይፈ ሚካኤልን ይጠብቁልን።

    • @Creamy-ke8cw
      @Creamy-ke8cw 2 місяці тому

      Betikikil endwim yegna bet yibisal eko. Betam

  • @AlemayehuMr
    @AlemayehuMr 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ።በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu4575 2 місяці тому +12

    Elelelel Elelelel Elelelelele. Waqayyoo hundasaniyu danii dhugaa isati haa hagarsisi hamatii dhugaa t

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 місяці тому

      Amen❤❤❤🎉🎉🎉

    • @dekebora
      @dekebora 2 місяці тому

      Amen

  • @yeshiwalelign
    @yeshiwalelign 2 місяці тому +1

    እሰይ እንኳን ደህና መጣክ ደስ ይላል ወደ ትክክለኛው ቦታ ስለመጣክ ወንድሜ በቤቲ ያፅናክ 🎉🎉🎉

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TamratDebalke
    @TamratDebalke 2 місяці тому +1

    ተመስገን ጌታየ እንኳን በሰላም ወደቤትህ መጣህ አሁንም ዳግም እንዳትሰናከል ቅድስት ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ።ቸሩ መድሀኒያአለም የአለምሁሉ ቤዛ ጠባቂ መላዕክት ፣ሰማዕት ያቁምልህ አሜን(3)❤

  • @asmamawali538
    @asmamawali538 2 місяці тому +5

    እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን

  • @GjFj-z2r
    @GjFj-z2r 2 місяці тому +1

    ይገርማል በእውነት የእግዚአብሔር ስራ እምዬ ኦርቶዶክስ

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ወንድማችን እንኳን። ወቀጥተኛዋ ተዋህዶ ተመለስክ🙏👐

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 2 місяці тому +1

    ስለዚህም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ የሁለችንም ፍፃሜያችን ያሳምርልን አሜን

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ቀን አለው ሁሉም ይመለሳሉ አንተ ለሌሎች ምሳሌ ነህ እንኴን በሰላም ተመለስክ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ/ን ❤❤❤❤❤10k አስገቡኝ

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር አምላከ ከጥልቁ ጫለማ ታደገክ አቤት ያንተ ሰራ የኔ ጌታ መዳኒአለም ❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 2 місяці тому +3

    ይሄ ሰዉ በጣም ይገርማል በፊትም ኑግግሩ የተረጋጋ ነበር እንደሚመለስ ተስፋ አደርግ ንበር በውነት አግዚአብሔር ያበርታክ

  • @solomebelayneh5617
    @solomebelayneh5617 2 місяці тому +2

    ከእግዚአብሔር ይመስገን እህቴም ይመልስልኘ ተመስገን

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 місяці тому +3

    ❤❤❤እልልልልልልል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤እንደዚሁ የጠፉትን ይመልስልን❤

  • @zewditutsegaye2444
    @zewditutsegaye2444 2 місяці тому +1

    በፕሮቴስታንት ላይ ለነበሩኝ ብዙ ጥያቄዎች መልስ አግኝቻለሁ
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ
    ለትልቅ ተጋድሎ ራስህን አዘጋጅ ፀልይ ፈተናው ከባቢ ነው

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 2 місяці тому +7

    እኔእንደት ደስእንደሚለኝ እግዚአብሔር ነዉ እሚዉቀዉ እሡይርደቸዉ በዉነት

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 місяці тому +1

      እግዚአብሄርስ ምንኛ ይደስት እንዲህ የጠፍት ሲመጡ

  • @berhanuf1033
    @berhanuf1033 2 місяці тому +2

    እግዚኣብሔር በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድሜ በቤቱ ያጸዽናህ

  • @እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ

    እልልልል ወንድማችን ሰይፈ ሚካኤል እንኳን ቅዱስ ሚካኤል እረዳህ የድንግል ማርያም ልጅ ከአፅናፍ አለም እስከ አፅናፍ አለም ስምህ ይክበር ወንድማችን መንፈሱ ብዙ ይፈታተንሀል በፈተና በርታ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 2 місяці тому +3

    አለሁ የመምህር ተማሪ

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb 2 місяці тому

    አይዞህ ወንድማችን ተግተህ ጸልይ በኢየሱስ ክርስቶስ በእናቱ በእናታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም ሰይጣንን አሸንፈሐል ጹም ጸልይ ስገድ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ሰይፈ ሥላሴ❤❤❤❤❤

  • @ተዋህዶእናት
    @ተዋህዶእናት 2 місяці тому +6

    እሳይ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @agerneshyilma2975
    @agerneshyilma2975 2 місяці тому +1

    እንኳን ተመለስክ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክእስከመጨረሻው ያፅናህ ያፅናን

  • @ethiopiannewendeavor8867
    @ethiopiannewendeavor8867 2 місяці тому +5

    መፕሮቴስታንት ወንድሞቼ እምነት እንዴት ናት፡ በየመንደሩ የማንም መጫወቻ አትሁኑ ። ይህ ወንድማችን ሁሉንም ዘክዝኮ አስረድቷል

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለስክ መጨረሻህ ያሳምርልህ በርታ ፅና አሁንም ፀልይ ለአባቶች ፀሎት አሲዝ❤