መስቀሉን ለምን ፈሩት | teme | pastor sofi | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 109

  • @tawagashaw
    @tawagashaw 2 місяці тому +5

    አይ ጴንጤ በጣም ያሳዝናሉ የማሼፍ መንፈስ የተፀናወታቸው ለክርክር እኝጂ እውነትን የማይፈልጉ ምስኪን ህዝቦች ተሜ እግዚአብሔር ያበርታህ በጣም ጎበዝ ነህ አለመቸኮልህ ያስደንቃል በውንድሞቼና እህቶችም እንድንኮራ እያደረጋችሁን ነውና በርቱልን

  • @workugebre3602
    @workugebre3602 2 місяці тому +10

    “ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤”
    - ማቴዎስ 10፥32
    ❤የክርስቶስ መሆናችንን፤ ቃል እንኳን ሳናወጣ፡ በማህተባችን እንመሰክራለን!!! ❤

  • @simonbeselot4206
    @simonbeselot4206 2 місяці тому

    የአባትህንና የአባትህን ቃል አስብ ተከተለው ባንገትህም እሰረው ስትተኛም ይጠብቅሀል

  • @Erakeb
    @Erakeb 2 місяці тому +11

    እምዬ ኦርቶዶክስ ❤❤❤

  • @BirtukanAlemshew
    @BirtukanAlemshew Місяць тому

    እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @tesfayekebebe-t4i
    @tesfayekebebe-t4i 2 місяці тому

    በጣም የሚገርም ጠያቂ ምን አይነትጥያቄነው የአንገቱ መስቀል ሊያስጨንቅህ
    አይገባም እየተማረ ስለሆነ ዋናውን
    ጉዳይ እየተማረ ስለሆነ ነው

  • @casacasa8256
    @casacasa8256 2 місяці тому +1

    ተሜ እመብረሐን ትጠብቅህ 🌹🌹🌹🌹🤗ወይ በክርስቶስ ባስተሩ ተረጋጋ ሰውን አትፈታተን አዳም ወድሞችና እህቴች ይመልስልህ ስማ በቃ👂👈

  • @aklilutadesse8329
    @aklilutadesse8329 2 місяці тому +11

    የነሱ ቸርች ላይ መስቀል ይሠቅላሉ ቤቱ የክርስቶስ ነው ለማለት እኛስ የሱ ማደሪያ ቤቶች ነን ስለዚ ምልክታችን ነው አስተውሉ መንፈሣዊ የሆነ ነገር ሁሉ ያድናል

    • @mulukenasfaw491
      @mulukenasfaw491 2 місяці тому

      በትክክል። ራሱ ይዞት የሚዞረዉ መፅሀፍቅዱስስ ራሱ መስቀል አለበት አይደል ከቨሩ ላይ

  • @NetsanetNetsi-kw3pu
    @NetsanetNetsi-kw3pu 2 місяці тому +3

    ሶስና ተባረኪ እህቴ የ ሀይማኖት ቅናትሸ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ ድምፅሽ እራሱ ደስ ይላል

  • @fikirtetakele3350
    @fikirtetakele3350 2 місяці тому +3

    ዋው ተሜ የሚገርም ነው በትክክል መለስክለት አርሱ ግን ይገርማል።

  • @AaA-d5t
    @AaA-d5t 2 місяці тому

    ተመስገን አምላከይ ቶዋህዶ ሞሆን መታደል ነዉ መስቀል ሃይላችን ነዉ መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነዉ መስቀል በይዛችን ነዉ ❤❤🙏🙏

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 2 місяці тому

    ስለ ተመስገን እግዚአብሔር እናመሰግናለን ማናፍቅ ይጫጫል ምልሱን ለማደናገር ነው እግዚአብሔር ልቤናንን ይስጣቸው

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 2 місяці тому +13

    ቅዱስ ጳውሎስ ከጌታችን መስቀል በቀር ሌላ ትምህክት ከኔ ይራቅ ይላል መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው

  • @sehaity6492
    @sehaity6492 2 місяці тому

    ወደ እኔ የገባው ከቶ ወደ ውጪ አልጥለውም ያለ ጌታ ይርዳህ ተሜ❤ድሮም አልገባህም ነበር❤ትንሽ ዋጋ ያስከፍልሀል ቀላል አይደለም 7x ነው ሂሳቡ❤ግን አራግፈህ እረፍቱ ፍቅሩ ናፍቆህ ርቦህ ትመጣለህ ትመለሳለህ ብየ በክርስቶስ ተስፋ አደርጋለው❤የሰው አትኩሮት ለመሳብ በምንም በማትተካው በክርስቶስ በህይወትህ ጨዋታ ከባድ ነው ጌታ ይርዳህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 2 місяці тому +1

    ይገርማል ተሜ

  • @DEMESEWMekebeb
    @DEMESEWMekebeb 2 місяці тому +5

    እንደደመረው ያለ ድፍን ሰው አይኖርም ሰው ቢሳሳት መገፀስ የማይችል
    ስተትን የሚፈልግ
    ግን ትልቅ እራስ ባዶ

  • @simonbeselot4206
    @simonbeselot4206 2 місяці тому

    እስከሞት ድረስ መስቀል ሀይላችን

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 2 місяці тому +8

    ሶፊ የሚወደኝ ቢኖር መስቀሌን ተሸክሞ ይከተለኝ ይላል

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 2 місяці тому

    ተሜ ብዙ ስማ ፡ጥቂት ፍሬአማ ቃላትን ተናገር፡ተራህን ጠብቅ፡የታየ ሁሉ እንደማይዳሰስ፡የታወቀ ሁሉ አይነገርም፡ሚዛናዊ ሁን ፡ክፉ ቃል አይውጣህ( አትጠቀም)!

  • @BrookJemaneh
    @BrookJemaneh 2 місяці тому

    Tem Anbesa

  • @tkTk-nc6dy
    @tkTk-nc6dy 2 місяці тому

    ሶስና ምርጥ እህታችን

  • @SelamGirma-je5zc
    @SelamGirma-je5zc 2 місяці тому

    እንደደምረው አጋንንት የሰፈረበት ከእውቀት ነፃ ባዶ ቅል እራስ ይኖራል ብዬ አላስብም ጌታ ይፈውስህ እንማርበት

  • @SenaitMulugeta-y1s
    @SenaitMulugeta-y1s 2 місяці тому +4

    አዎ በመስቀል እንድናለን መስቀል ሀይላችን ነዉ መስቀል ቢዛችን ነው መስቀል መዳኛችን እባክህን ውንዴሜ ሶፊ አላቅም እያለህ እየተማርኩ ነው አለህ መልስ ከፈለክ የሚየቁትን አባቶች ውንድሞች አለ የሚመልስ አሉ ተሚ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mahletgirma279
    @mahletgirma279 2 місяці тому +1

    sosina I proud you!!!

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 2 місяці тому

    እየተማረ ነው

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 2 місяці тому

    ኢየሱስ የኛ ነው እባካችሁ ወንድሞቼ ወደ ዚ ኑ እኔ ክርስቲያን ነኝ❤❤❤ተሙ ይላል

  • @thetruthreveal7962
    @thetruthreveal7962 2 місяці тому

    በመስቀል ማድረግ ምስክርነት የሰጠን ነው:

  • @Tedy-uw4bf
    @Tedy-uw4bf 2 місяці тому

    ተሜ አንደኛ
    ሶሲም ጎበዝ ነሽ
    ሶፊ ቤተ ናሆም ዩቲዩብ እይ መልስ አላት
    ደምረው የምትማል የቀለሜ እጣቢ
    እንደሶፊ ትህትና ይኑርህ ቦጃዬ እድሜ ጤና ይስጥህ
    ለመማር ከፈለክ ሰፊ ነው ማዕዷ
    ጥቁር
    ነጭ
    ቀይ ይደረጋል ሶፊ በአንድ ላይ ተገምዶ

  • @fikirtetakele3350
    @fikirtetakele3350 2 місяці тому +4

    ሶፊ ግን አመቤታችን ወደእውነተኛው ልጇ ተመልስህ።

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky 2 місяці тому +3

    የሚወደኝ ቤኖር መስቀሊን ተሸክማ ይከተለኝ

  • @hjgGhh-pm5yw
    @hjgGhh-pm5yw 2 місяці тому

    ክርስትና ስትነሳ ቀይ ጥቁር ነጭ የሚደረገው እየሱስ ክርስቶስ መሞቱንና መነሳቱን ያሳያል አታስጨንቀው ልጁን ፍታው❤❤❤

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 2 місяці тому

    ተምየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @melesednna1132
    @melesednna1132 2 місяці тому +1

    አለውቅም እያለ ተማርነኝ እያለ እደዝህ አይ ናት ቀልድ ከሶፍ አይጣበቅም

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 2 місяці тому +2

    በካህን የተያዘ መስቀል ይፈውሳል መስቀል ምልክት የክርስትና

  • @selamawiteshetu7380
    @selamawiteshetu7380 2 місяці тому

    ተሜ ያራድዬ ልጅ❤

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 2 місяці тому

    የሶፊ ጥያቄዎች ሁሉም እውነት ናቸው ምክንያቱም ሶፊ ስለኦርቶዶክስ በደንብ ስለሚያውቅ ሌሎቹም እንዲማሩ ስለሚፈልግ ነው እና እናመሰግናለን ሶፊዬ 🙏🙏🙏

  • @mulumulanish9038
    @mulumulanish9038 2 місяці тому

    መስቀሉንም የማይዝ ቦኃለዬም የማይከተለኝ ለእኔ ልሆን አይገባሁም ማቴ 10*38

  • @Binybini
    @Binybini 2 місяці тому +3

    እንደሚታወቀው ክርስትና በብዙ መከራ ሰማእትነት ነው እዚህ የደረሱት:: በቀደመው ዘመን ክርስቲያን መሆን ብቻ ያስገድል ያሳርድ እሳት ውስጥ ያስጥል ነበር:: በቀደመው ዘመን ክርስቲያኖች በኢአማንይን በኩል ብዙ መከራን ተቀብለዋል:: በኢየሱስ አምናለሁ ማለት ብቻ ያስገድል ነበር:: በዚህ የተነሳ አንዳንዶች በድብቅ በሽሽት ክርስትናቸው ይፈፅሙ ነበር:: በቀደመው ዘመን ያመኑትንና ያላመኑትንና መለያ መንግድ ነው:: ክርስቲያን መሆናቸውን በግልፅ የሚመሰክሩበት መንገድ ነው:: መስቀል አንገት ላይ ማጥለቅ የመፅሀፍ ማስረጃ ማድረግ አይጠበቅንም:: የኛ የሀማኖት መመስከርያ መፅሀፍ ቅዱስና የአባቴች ትምህርት ነው::

  • @endch66
    @endch66 2 місяці тому

    የጠያቂው አጠያየቅ የደንቆሮ ለቅሶ መልሶ መልሶ አሉ በቃ ካልገባው ተወው😂😂😂😂

  • @hirutanegash8251
    @hirutanegash8251 2 місяці тому +2

    በግድ ተሳሳትልኝ ሶፊ ይደብራል እነዲህ ደፋር አትሁን

  • @Kassa407
    @Kassa407 2 місяці тому

    ደሜ የምትባለዉ በጣም ስነስርዓት እውቀት የጎደለህ ስለ ፔንጤ አዉራ ስለኦርቶዶክ አትወክልም

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 2 місяці тому

    ሶስና አንደኛ

  • @Kassa407
    @Kassa407 2 місяці тому

    ሶፊ ተማሪ ነኝ ለጥያቄ ገና ነኝ እያለህ ዝም ብለህ ለምን ትደጋግማለህ ኦርቶዶክስ ለሁሉም መልስ አላት

  • @momethio3664
    @momethio3664 2 місяці тому

    ደምረው የትልቅ ህጻን ዝም ብሎ ይገለፍጣል

  • @beimnetabate4439
    @beimnetabate4439 2 місяці тому

    Sekro new siyasazen

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 2 місяці тому +3

    ሶፊ እና ደምረው ሙድ እየያዙባቹ ነው እኮ እናተስ ለምን አትላጡ ባቸውም

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 2 місяці тому

    በማን አዘንኩ መሰላቹ በደምረው ተብዬ በጣም ተደሰተ ይህም ቦዶ መሆኑን ያሳየኝ

  • @thetruthreveal7962
    @thetruthreveal7962 2 місяці тому

    ሶፊ አላውቅም ብሎክ ነበር

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 2 місяці тому

    ማህተብክን በአገትክ እሰራው ሰተኛ ይጠብቅአል ሰትነሳ ሰትራመድ ይጠብቃአል ሌላው ደምረው ምትባል የጠጅ ቤት አሰላፊ የሆንክ ሰውዬ አይለኛው ዘንዶ ነው ሚተነፍሰብክ

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe9408 2 місяці тому

    ሰዉ ኤንዴት የማያዉቀዉን በግምት ያወራል??? የወሬኛዉ ብዛት

  • @MahiWolda
    @MahiWolda 2 місяці тому

    ሶፍዬ እናተ ጋር ያለው ዘይት እየሱስ የተቀባው
    ነው???

  • @fanuelgebrehiwot8787
    @fanuelgebrehiwot8787 2 місяці тому

    ሶፊ የሚጠይቀው መልስ ፍለጋ አደለም ልጁን ማስጨነቅ ነው የሚያውቁት እንዲመልሱለት አይፈልግም

  • @solomona6221
    @solomona6221 2 місяці тому

    ተማሪ ነኝ እያለ ምን አይነት ድርቅና ነው ?

  • @birhanmosisa3570
    @birhanmosisa3570 2 місяці тому

    የሚወደኝ ቢኖር መስቀሌን ይሸከም፣ መስቀል ሃይልነ መስቀል ቤዛነ መስቀል የሁላችን መዳኛ ነው

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 2 місяці тому

    መከራከር ብቻ ነው ስራው ጩህት ብቻ

  • @SenaitMulugeta-y1s
    @SenaitMulugeta-y1s 2 місяці тому +1

    ድምረው በሽተኛ ነው እኛ እንወቅላችሁ እልክሳ

  • @workugebre3602
    @workugebre3602 2 місяці тому

    ገላትያ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁷ እኔ የኢየሱስን ማኅተም በሥጋዬ ተሸክሜአለሁና ከእንግዲህ ወዲህ አንድ ስንኳ አያድክመኝ።
    ¹⁸ ወንድሞች ሆይ፥ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከመንፈሳችሁ ጋር ይሁን። አሜን።
    ምሳሌ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁰ ልጄ ሆይ፥ የአባትህን ትእዛዝ ጠብቅ፥ የእናትህንም ሕግ አትተው፤
    ²¹ ሁልጊዜ በልብህ አኑረው፥ በአንገትህም እሰረው።
    ²² ስትሄድም ይመራሃል፤ ስትተኛ ይጠብቅሃል፤ ስትነሣ ያነጋግርሃል።

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 2 місяці тому

    አዎ መስቀሉ ላይ ሲሰቀል ቅዱስ ደሙን አፍሶበታል ዋጋ ከፍሎበታል መስቀል ሀይላችን መዳኛችን ነዉ እንድንበታለን ድነናልም ክሩም የክርስትናችን መገለጫ በ40 በ80 ክርስትና የምንነሳበት ቃልኪዳን የምናደርግበት ነዉ ❤❤❤

  • @getumuluken8300
    @getumuluken8300 2 місяці тому

    በእውነት አሳዘናችሁኝ። እግዚአብሔር ምስክሬ ነው በጣም አሳዘናችሁኝ። ለማወቅ አትፈልጉም። ስለእውነት አትቆሙም። ማንም ያስተምርህ እውነትን ከፈለክ ስለእውነት ነው የምትኖረው። አንተን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ቸርች ላይ የምትሰቅለው መስቀል ከመጻህፍ ቅዱስ አይተህ ነው የምትሰቅለው። መጻሕፍ ቅዱስ ላይ ልታሳየኝ ትችላለህ መስቀልን ቸርች ላይ ስቀል የሚል?

  • @MimiDibito
    @MimiDibito 2 місяці тому

    Mesala 6÷21 matebeken bangetek esrew sethid yemerakal setetega yetebekekal yelale

  • @yaredoethio3149
    @yaredoethio3149 2 місяці тому

    ቸርቻችሁን የእግዚአብሔር ቤት ነች የምትለው የትኛው አዳራሻችሁ መጥቶ ነው?

  • @SolomonGetachew-z9m
    @SolomonGetachew-z9m 2 місяці тому

    ሶፊ ምንአይነት ብልጠት ነዉ በዚህ መንገድ ማምለክ አይከብድም::

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 2 місяці тому +1

    ፕሮቴስታንት ስትሆን ግን ዛሬ መንጤ ከሆንክ ዛሬ ትጠመቃለህ ከሁለት ቀን በዃላ ፖስተር ትሆናለህ ማይክ ይዘህ ሻባራራራም ታራራራራም ትላለህ አይተናን እንደነ ከሐዲው እንዳልክ ፕሮቴስታንቶች ሲመርቅ አየነው ያስቃል

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 2 місяці тому +1

    አትጠይቁኝ አሁን ጥዬቄ አልፈልግ እያለ ክርክር ይወዳሉ ; ተማሪ ነኝ እያለ ጭቅጭቅ ትወዳለሁ ። ሶፍያ እሰተፈኒ ከሰው ሰህተት የምትፈልግ ነህ ። አንተ እራህ ተበጥብጠሐል።
    ተሜ ትግሰት ጥሩ ነው ። ለሚመጣብ መከራ የድንጋይ ውርወራ ቻላው ጴንጤ ምላ የተሳለነው ። ሲፈ ሰላሴን ፀልይባቸው ።

  • @getumuluken8300
    @getumuluken8300 2 місяці тому

    አይ ጆሲ ። መዳን የምትፈልገው ከተሜ ጋር በመፎካከር ነው። ስለእውነት ማወቅ ከፈለክ ለምን ማንም ይምጣ አውቀህ መዳን አይሻልህም። አሁን አንተ የካህን ልጅ ነህ ። ያልታደሉ አባት ። እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ።

  • @DEMESEWMekebeb
    @DEMESEWMekebeb 2 місяці тому +1

    ባዶ ጭንቅላት መብሰሉ ላይቀር ማገዶ የፈጃል

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 2 місяці тому +3

    ሶፊ የሴት ምላስ ነው ያለው

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 2 місяці тому

    ሽንኩርትና በርበሬ በቅርቡ ይጀምራሉ።😂😂

  • @NetsanetNetsi-kw3pu
    @NetsanetNetsi-kw3pu 2 місяці тому +1

    ደምረው የሚቅመው ጫት ግን ሁሌ አንድ አይነት ነው ያሳስቀዋል ያስቀዋል ካለ እውቀት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @makdamesfin8932
    @makdamesfin8932 2 місяці тому

    6፤እኔም፡ዛሬ፡አንተን፡የማዘ፟ውን፡ይህን፡ቃል፡በልብኽ፡ያዝ።
    7፤ለልጆችኽም፡አስተምረው፥በቤትኽም፡ስትቀመጥ፥በመንገድም፡ስትኼድ፥ስትተኛም፥ስትነሣም፡
    ተጫወተው።
    8፤በእጅኽም፡ምልክት፡አድርገኽ፡እሰረው፤በዐይኖችኽም፡መካከል፡እንደክታብ፡ይኹንልኽ።
    9፤በቤትኽም፡መቃኖች፡በደጃፍኽም፡በሮች፡ላይ፡ጻፈው። ኦሪ ዘዳግም 6:6-9

  • @thetruthreveal7962
    @thetruthreveal7962 2 місяці тому

    መከራውን ለመካፈል ለማስታወስ: መስቀል ብቻ አይደለም ፆምም እንፆማለን: ቁርባንም አለ: ሌላም ሌላም አለን አሜን: ኦርቶዶክስ መልስ አላት: ግለሰቦችን እየጠራችሁ ለማፋጠት አትሞክሩ: ክርስትና የምናስነሳውም የምንነሳውም እኛው ነን የክሩ ቀለምም ጥቁር, ነጭ, እናም ቀይ ነው::

  • @David-u9h6p
    @David-u9h6p 2 місяці тому

    እኔ ዝም አልልም ቆይ ከየት ጅምሮ ነው ወርቅ እና ብር እክል የሚወዳደረው እንዳን ምርት እንድ ነገር ነው እነዚኮ እምነት ላለመዳን አይቀበሉም እኔ ግን እንዴት ነው በህኡነት ይከብዳል ዳንኪራ ሲረግጡ አዝናለው

  • @wubantekabeto7866
    @wubantekabeto7866 2 місяці тому

    ምድረ ጠንቋይ ቸርች መክፈት ሳይጠበቅበት በቤቱ እየሰሩ አይደሉም

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 2 місяці тому

    ፔንጤዎች እኮ በቀድሞ ማንጅራት መቺ ይበዛቸዋል ከዚያስ ብር ሲያሳድ ዱይታያሉለምን

  • @MimiDibito
    @MimiDibito 2 місяці тому

    Mateb tekur neche keye new tekuru mekerawen. Keyu yefesesew demun bemaseb nechu tesayewn maseb new

  • @lejkassa4670
    @lejkassa4670 2 місяці тому +1

    ምንም እሚያስተምሩ ሰዎች አይደሉም ቪዲዮውም አያስተምርም ግምት እና ጭቅጭቅ ነው ትምህርት አልሰማሁም 😮

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 2 місяці тому

    Gini sofi alawiqomi bila polotica ka masirati lasu saritifketi yesaxu marihiochini fatishi
    2 isuhu kalawoqa lamini saxu that means inasumi ayawuqumi malatinow

  • @SameGaredew
    @SameGaredew 2 місяці тому +1

    ድምር ጅሉ ስትቀሩ ትስቃለ ጴጤ የእውድ ስብስብ

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 2 місяці тому

    “ጠጥቶ የመጣ አለ እንዴ?” አለ ሰውዬው፡፡ ጠጪው ማን ነው? Maal Obbo Bojaa maal taatan? Eenyutu dhugaatii dhugaa?

  • @fikirtetakele3350
    @fikirtetakele3350 2 місяці тому +1

    ሶፊ ግን ሸንገላ ታበዛለህ ።

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 2 місяці тому +1

    አፍጫውን እየቀረፈ ያወናብዳል ደመረው ተብየው ሆነ ብለው ነው ያስቀመጡት እድያወናብድ ሰካራም

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 2 місяці тому

    ጥያቄው መስቀሉ የማን ነው። ይክርስቶስ ወይስ የወንበዴው? ምክንያቱም መስቀል ታስሮ ብዙ ነገር ሲሰራ ስለምናይ ከአንደበት ሲወጣ ስለምንሰማ።

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 2 місяці тому

    Masiraja lsrelwihani ka gibits siwoxu mota bakuri yetarafuti ba maqani yetaqaba dami milikiti nabara anibibi malayahi mahoni

  • @ተክለግዮርጊስየማርያምልጅ

    እኔም ፓስተሩን ልጠይቀው ኢየሱስን አይተኸው ነው እንዴ ያመንከው

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 2 місяці тому +1

    ሶፎንያስ ለመደንቆር ነው እንዴ በልተህ የምትኖረው

  • @BrookJemaneh
    @BrookJemaneh 2 місяці тому

    Demraw Duma

  • @aynuasse1223
    @aynuasse1223 2 місяці тому

    SoFi befsum anten ayteykhm meknyatum SoFi ke ewket metsa yehone gen demo defar sewochen new yemiteykew

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 2 місяці тому

    ለቀባሪ አረዱት ሆነኮ ቀይ ጥቁር ነጭ ነዉ ክርስትና ስንነሳ የምናስረዉ ወንዶች በ40 ሴቶች በ80 ።ሶስቱ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን ይገልጻል

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 2 місяці тому +3

    ምን አይነት ወፍራም ደነዝ ነህ ተማሪ ነኝ ካለህ ለምን ከነ እዮብ ጋር አታወራም የእውቀትህን ልክ ታውቀው ነበር

  • @tkTk-nc6dy
    @tkTk-nc6dy 2 місяці тому

    ሶፎንያስን ለምን ከነ እዮባ ጋር አይወያይም? ሁሌ ፖለቲካ ይሰራል

  • @marek5323
    @marek5323 2 місяці тому

    ተመሰገን በርታ ድንግል ከነ ልጇ ከአንተ ከቤተሰብህ ጋር ትሁን! ይሄንን የመንደር ቦዘኔና ዱርዬ please DON'T CALL HIM DAD because he does NOT deserve!!!

  • @kirstossamrasimge125
    @kirstossamrasimge125 2 місяці тому

    ሠዉየ ተማሪ ነኝ አላዉቅም እያለህ ለምን ትደርቃለህ? ተዋህዶን ለማሰደብ ነዉ? እሱን ከመጠየቅ ለምን ከሌሎች ጋር አትነጋገርም?

  • @melesednna1132
    @melesednna1132 2 місяці тому +1

    ተሜ እደዝህ አይ ናት ጥያቄ ብዙ እውነት ይፋልጋል

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire 2 місяці тому +2

    Damiro 😁😁😁😁እብድ ነው

  • @NetsanetNetsi-kw3pu
    @NetsanetNetsi-kw3pu 2 місяці тому +1

    እረ ደምረው ግን ወ/ሮ ነገር ነህ እንዴ እንቅስቃሴህ ሁሉ የ ሰፈር ነው እውቀት ባዶ 😂😂😂😂😂

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 2 місяці тому

    ፖስተርም ነው

  • @NetsanetNetsi-kw3pu
    @NetsanetNetsi-kw3pu 2 місяці тому +1

    ቃላት መደጋግም እዉቀት መሰለው እንዴ ደምረው 😂😂😂😂😂😂😂 አማኑኤል ቸርች ሳይሆን አማኑኤል ሆስፒታል ነው የሚያሰፈልግህ 😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 2 місяці тому +1

    ሶፊ አንተ እኮ ፓስተር ነኝ ብለህ tattoo የተነቀስክ ነህ እንዴት ሰው ትተቻለህ?

  • @mihretkebede50
    @mihretkebede50 2 місяці тому

    ማነው ቄስ ጋሽ ሞላልኝ በተክርስቲያን ቅርብ ናቸው ግን ቄስ አይደሉም ደረጄ ነው ስሙ አሁን ነው ሶፎኒያስ ያደረገው ፖስተር ሲሆን

  • @zewdezema1191
    @zewdezema1191 2 місяці тому

    Demirew duruye new, his brain head are the same. Bicha kir keyet ametah❓ke mota new yetemarew