Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ታሪክሽ ልክ እንደትረካ ነው ያደመጥኩት አንዴ ሳለቅስ😢😢 አነዴ ስደሰት😊😊 በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ባንች ውስጥ የብዙ ኢትዮጵያዊ ያን ሴቶች ምን ያህል ልጆቻቸውን ለማሳደግ ብዙ ውጣ ዉረድ እንደሚሳልፋ ተረድቻለሁ ከዚህም የበለጠ ትልቅ ደረጃ እንጠብቃለን አስተማሪ ታሪክ ነው እሼ ስለቀረብክልን እናመሰግናለን
አንቺ ነሽ ጀግኒት ማለት እህቴ !
Shewit ihte betam des bilognal siletedestsh tariku ileyal inji ene tarikm miasleks tarik alegn ayzosh kidane mihret kanchi ga thun banchi qorchalehu🙏🏿
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አንቺ ቆንጆ የርግዚእብሄር ልጅ ትንሽ አስልቀሽኝ የኔ እመቤት እግዚአብሔር እም ልክ እናታችን ማርያም ልመናሽን ስሙቭ የተባረክሽ ውንድምሽ ደግሞ ያሳብዳል ጌታዬ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቀው ወደሃገሩም ተመላልሶ እንዲያያት እንዲኖርባት ያርገው. ቨዊት እንበሳ ነሽ አንቺ አስተዋይ ታሪክ ፅኃፊ ነሽ እህትሽንም እንደምንም ብለሽ አግኚና እስሚን እስለቀሽኝ የአያታሽሁን ስታሳይን ጎበዝ ጎበዝ አንበሳ ነሽ አንቺ ልጅሽ አጎት አግኝቶል በርቺ እሽቱ በጣም እናመስግንሃለን በርታልን ❤❤❤
Bexam xenkaara set adnaaqish nany beeunet
እኔ የሚገርመኝ የትግራይ ልጆች በብዛት ከብረት የተሰሩ እስኪመስለኝ ድረስ ጥንካሪያቸው መተባበራቸው እምነታቸው ያስቀናኛል። ጎበዝ ናቸው። አማራ ብሆንም ሁለነገራቸው ይማርከኛል። የድሮ ፍቅራችንን እግዚአብሔር ይመልስልን አሜን። የኔ ጀግና ገና ብዙ ትላልቅ ስራዎችን ትሰሪያለሽ። አንድ ቀን በአካል አገኝሻለሁ። አንባሻ እበላለሁ። ላንችም ለእሸቱም ስላካፈላችሁን ድንቅ የህይወት ታሪክ አመሰግናለሁ። ሰናይ ቀን አሜን
እናመሰግናለን ❤🙏
እኔ ደሞ የኣማራ የዋህነት ያስቀናኛል❤❤❤
በሀሪ በዘር አይለካም በአስተሳሰብ ብስለት እንጂ።
እዚህ ፕሮግራም ላይ ብዙ ጠንካራ ሰዎችን ሰምተናል ከጥንካሪያቸው ተምረናል እንጂ ዘራቸውን አልቆጠርንም ስለዘር የምታውሩ ግን ከደማችሁ እንዲወጣ ፀሎት አድርጉ።
አይዞኝ ይመለሳል አንድ ክፉ መንፈስ ገብቶብናል በፀሎት ይወገዳል 85ብሄር ብሄረሰቦች በሰላም በፍቅር እንኖራለን የጦርነት መንፈስ ይወጋ
ይቺን ልጅ ሳይ ሴት ልጅ በመውለዴ ልዩ ኩራት ተሰማኝ 👍ጥበቧ , አስተዋይነቷ , ለልጇ የከፈለችው ዋጋ , የእናትነትን ጥግ የተረዳሁባት ድንቅ ሴት ልጂ 👍 በእውነት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ይቅናሽ 👍👍👍
አሜንንንን
Amen 🙏 I agree 100%.
የቃልኪዳኗን እመቤት ጠርቶ ያፈረ የለም አሁንም የጌታዬ እናት ትቅደምልሽ
AmenAmen Amen Amen Amen Amen Amen🙏🙏🙏
አሜን ለሁላችንም ትቅደምልን
እውነት ነው
ብጣዕሚ ዝገርም ታሪክ እዩ 😢ናተይ ጠንካራ ጅግና ኢኪ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ዛምቤቴይ 🌍💋🔥.
ጽቡቅነው አቦ
❤❤❤😢😢😢
እናት ለልጇ የከፈለችው የሚገርም መስዋእትነት ❤ በርቺ የኔ ቆንጆ ደግ ቀን ይመጣል
በሀዘን እንባ ጀምሬ በደስታ እንባ የጨረስኩት ታሪክ ለትዳር ና ለልጅ እጅግ ከባድ ዋጋ የከፈለች በብዙ ፈተናዎች ዉስጥ ጥንካሬን ፣ አልሸነፍ ባይነትን ፣ ዋጋ ከፍሎ ማሽነፍን ያየሁብሽ ጀግና ኢትዮጵያዊት ለትዳር መጨነቅን ለልጅ መሳሳትን መንሰፍሰፍን ያየሁብሽ ሙያን ከቁንጅና ጥንካሬን ከሴትነት አጣምረሽ የያዝሽ ጀግና ሴት አሁንም ኪዳነ ምህረት የጎደለዉን ሁሉ ትሙላልሽ 🙏
❤❤❤❤ተባረኪ
@@Fafi-l6dደምረኛ
ስታለቅሺ ሳለቅስ ስትስቂ ስስቅ ነው የጨረስኩት! በነገሮችሺ ሁሉ የምታምኛት ኪዳነምህረት ትርዳሺ!!
ሸዊተይ ኣዚኺ ጠንካራ ሓፍቲ ኮሪዐልኪ ጅግና ኣዶ ኢኺ
ሸዊት ኪዳነምህረት ኣሁንም ከፍ ከፍ ታድርግሽ በእውነት ኣንቺ ልዩ ሰው ነሽ። እኔም እንዳንቺ ብዙ መከራን ያለፍኩ ሰው ነኝ። እግዚአብሔር ያበርታሽ ሸዊት ሓፍተይ። ካባኺ ቦዙሕ እየ ተማሂረ ጀግና ኢኺ ሓደ ምዓልቲ ኣነውን ናብ ሃገረይ ክኣቱ ከለኹ ከምዝረኽበኪ ተስፋ ይገብር ❤❤❤
ሸዊተይ አንደኛ ነሽ ጠንካራ በእምነቷ የፀናች ሁልዋም እናት ለልጆቿ ሟች ነች ለማንንም አሳልፋ መስጠት አትፈልግም ህይወትዋ ትሰጣለች።
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
በርችይ,,አኔንም,,ደምሪኝ🎉🎉
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen
እናቴ ኪዳነምህረት ስምዋን ጠርቶ ያፈረ የለም እህቴ እንኳን ረዳችሽ ጀግና ነሽ ጠንካራ ነሽ ካንቺ ብዙ ትምህርት ወስጃለው የቀሩትን ወንድም እህቶችሽን እናቴ ኪዳነምህረት ረድታሽ ታገናኝሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ በርቺ
Simun terto yemaysafirewu egzihbhere newu kibir hulu le rvxiybher yihun
መናፍቅ እሷ ተደርጎላት ነው የተናገረቸው ኪዳነምህረትን ስለ ጠራች ልጇ ኢየሱስ አይከፋዉም🙄@@mememekdi6705
እውነት ነው ልጄን አድናልኛለች ሰው ሊሞት ነው ሲለኝ የሰሚነሽ ኪዳምህረት ፀበል አዳነልኝ
@@mememekdi6705ደምረኛ
@@HayatAli-b3bደምረኛ
አኔ የ አማራ ተወላጅ ነኝ አንድ አውነት ግን አለ ሁሉም የትግራይ ዘር ያላቸው ሰዎች ለስራ ክብር ይሰጣሉ አናም ሥራ አይንቁም ሁሌ አሸናፊ ናቸው የኔ ጀግና አህት
❤በጣም 😊
ለልመና እና ስርቆት ጨምርበት
😂😂😂😂😂 ሳልፈልግ ሳኩኝ ኧረ ተው እንስማማ አትነቋቆሩ @@ወጊድይሁዳ
jil yemilemnut be tornet sletegodu nw sereku yalkew yetabah ayteh nw@@ወጊድይሁዳ
@@ወጊድይሁዳአይለምኑም በጭራሽ
ተጋሩ አለኩም ዶ ዝፈልጣ ይመስለኒ አሎ ጅግና ዝሓፍተይ መጀመርያ እካ መሕዘኒ 😢እካ እንተኮነ መጨረሽኡ ደስ ይብል ጎበዝ❤
❤ምቅርቲ ኣርቲስት ማርታ ጎይተኦም ትመስል
ምን አይነት ልጅ እናት ሴት ናት የምር ለ3ኛ ጊዜ አይቼው በሶስተኛው ጊዜ ኮመትኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቺ የኔ ጀግና
ደምረኛ
ደሞ ስታምሪ የቆንጆ ቆንጆ የኔ ብርቱ ሴት አሁንም የምትጠሪያት ኪዳነምህረት በነገሮች ሁሉ ትርዳሽ ❤
በጣም የምገረም ተርክ ነው ጀግና ኢትዮጵያዊ ለአንች ምንም ቀለት የስሸል እመቤቴ መርየም የቀረውን ህልምሽን ተሰካልሽ❤❤❤❤ የንች ስረ ለእኔ ፅነት ሆነኝ 😢😢😢
አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️
@@ururur6108ደምረኛ
@user-zn3vi1kx9xደምረኛ
Amen 🙏❤
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ።ሸዉት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ።የምትወጃት ኪዳንምህረት ህልምሽን ታሳካልሽ❤❤❤
ዓሜን
አማራ ነኝ እንደ አንቺ ገጠር ተወልጄ ያደኩኝ በልጅነቴ ብዙ መከራ ያየሁ የእናቴ እና አባቴ ሞቶ በዓይኔ ያየሁ ከኔ ጋር የሚመሳሰል ታሪክ ስላለሽ በእንባ ነው የጨረስኩት ዛሬ ላይ ተምሬ ትልቅ ቦታ ደርሼ ከሀገር ወጥቼ ነው የምኖረው ትዳርም ልጆችም አሉኝ ከራሴ ተርፌ ብዙዎችን የምረዳ ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን።። አንቺ ቆንጆ ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነሽ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ የምትደርሺ ልጅ ስለሆንሽ አላማሽን ግብ እስከምታደርሺ በጎረምሳ እንዳትታለይ አደራ እወድሻለው ሸዊትዬ እንደስምሽ ጣፋጭ እሸት❤❤❤❤❤❤
ጎበዞች ናችሁ በእውነት❤❤❤❤
@@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀደምረኛ
እኳን አለፈልሽ እህት ኡፍፍ
ሸዊት መዓረይ ጀግና ኢኺ ኪዳነ ምህረት ኩሉ ግዜ ደስታ ትዓድልኺ ኣብ ዓብይ ደረጃ የብፅሕኪ‼️ኽብር .ዕድሜ ና ጤና ለምሳሳላት እና ለምወዳት እናቴ H. W ❣️👸እና በዓለም ሙሉ ለሚገኙ እናቶች ❣️🙏
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እሼ አመሰግናለሁ ...የ2 ህፃናት እናት ነኝ ..ባለቤቴ ከሰላም ማሳጣት ጀምሮ ቤት ውስጥ የሚያስፈልገኝን ሳንቲም አላገኝም ...ስራ ሰርቼ ህልሜን የማሳካትና የእለት ፍላጎቴን ለመሙላት ከፍተኛ ጉጉት አለብኝ ...አሁን አንድ አንድ እያልኩ 22 ዶሮዎች አሉኝ...እርግጠኛ ነኝ ከህልሜ ማማ ወጥቼ ለሌሎችም አርአያ እንደምሆን ..የሚገርመው ባለቤቴ እና ቤተሰቦቹ ሚሊየነሮች ናቸው ...
Yekenash
ያሰብሽእን ፈጣሪ ያሳካልሽ
ማርያም ካንቺጋር ትሁን
@@zaebakulu8553 አሜንንን 🙏
@@kasechmeka8878 አሜንንንን🙏
ድንቅ ሴት፣ድንቅ እናት፣ድንቅ ሚስት፣ጠንካራ ሴት፣የሂወት ልጅ፣ጀግና ሴት፣ለብዙዎች ምሳሌ የሆነች። በእውነቱ ድንቅ የሂውት ታሪክ ነው።
ግሩም ታሪክ ነው!! እግዝያብሔር ይመስገን!!!! እሼ ግን ምን እንደምልህ አላውቅም ሁሌ ነው የምታስደምመኝ… ብቻ እግዝያብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከመላው ቤተሰቦችሀ ጋር በተጨማሪ ደግሞ ሸዊት ለነበራት ጥንካሬ ምን እንደምል ቃላት የለኝም ጀግና ሴትም እናትም ናት!! ለወደፍት ለሚሆነው ነገር ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ያግዝሽ ኪዳነምህረት ሁሌም ከጎንሽ ትሁን!!!
🎉🎉❤❤❤❤✍️✍️✍️✍️✍️
🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
❤😢
Amen
ጀግና ነሽ የእውነት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሽዊ ጀግና ለካስ የሰው ልጅ ሲስቅ ሁሉም የሞላላት ይመስለናል ከሳቅ ጀርባ ብዙ ነገር አለ ሳቅ ለካ መከራን ጭንቀትን ፈተናን መደበቅያ ናት የኔ ጠንካራ ጀግና ሴት እና እናት ነሽ በርቺ ደሞ ሽዊት አነባበሮና አንባሻ 1ኛ
አቤት ሸዊትዬ እንዴት እንደወደድኩሽ ጌታን!!! ያልማረከኝ ነገር የለም! ታሪክሽ፣ ጥንካሬሽ፣ አተራረክሽ፣ ድምጽሽ፣ ስሜትሽ፣ ባህሪሽ፣ በቃ everything!!! ስሜቴን ከአንዱ ጥግ ወደሌላኛው አሯሯጥሽው እውነት። ሲሻሽ ከት አርገሽ ታስቂኛለሽ፣ የሆነ ጊዜ ደግሞ ታስደምሚኛለሽ፣ አንዴ ደግሞ ታስለቅሺኛለሽ፣ በቃ በጥቅሉ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ድረስ ሁሉንም ነገርሽን እየወደድኩት ነው የሰማሁሽ። በርቺልኝ እህቴ! ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅሽ፣ ካሰብሽው በላይ ያሰበልሽን ያሳካልሽ፣ ከመረጥሽው በላይ የመረጠልሽንና ያዘጋጀልሽን ሰጥቶ ያልጠበቅሽውን ደስታ ደግሞ ይጨማምርልሽ። ቅንነትሽንና የዋህነትሽን፣ ታታሪነትሽንም አይቷልና እግዚአብሄር አስቦሻል፣ ራርቶልሻልም። ተባረኪልኝ የኔ ፍልቅልቅ! እውነት በደስታሽ ተደስቻለሁ፣ በሃዘንሽም አዝኛለሁ፣ በስኬቶችሽም እጅግ ረክቻለሁና በህይወትሽ ስለሆነው ነገር ሁሉ እግዚአብሄር አምላክ ብቻውን ክብሩን ይውሰድ። በዚህ ኮሜንቴ ወደታሪክሽ ከገባሁ ጊዜም አይበቃኝምና ወደእሱ አልዘልቅም። ይሁን እንጂ በመሃል "ስሙ እንዳይጠቀስ የሚፈልግ ሰው እገዛ አድርጎልኝ..." እያልሽ በመሃል ያነሳሽው ሰው ስጠረጥር እሼ ራሱ ይመስለኛል ካልተሳሳትኩ። ወንድምሽን ስታገኚ አጠቃላይ ሂደቱ የፈጠረው ስሜት እጅግ ስሜታዊ አርጎኝ ነበር ሁኔታውን በውስጤ እየሳልኩት። ሳይታወቅብሽ ተመላላሽ ሰራተኛ እየሆንሽ፣ ቁራሊዮ እየሆንሽ ምናምን እየሰራሽ የነበርሽባቸው ታሪኮች በቃ ልቤን እየነኩ ያስቁኝ ነበር። በቃ የተዘበራረቀ ስሜት ነበር የሚሰማኝ።ለማንኛውም የቢዝነስሽ ደንበኛ የምሆንበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም ብዬ ተስፋ አለኝ። አምባሻና አነባበሮ እበላ ዘንድ ጓግቻለሁ። ስልክሽንም ይዣለሁ። ፍልቅልቋ ሰሜናዊት ጽቡቅቲ አንድ ቀን ላይሽ እናፍቃለሁ በአካል።
መጀመርያ ሳያት ታሪክዋ በጣም መስጦኝ ስሰማት ነበረ ምንኛ ጠንካራ ናት ብየ ሳልጨርስ ለካ ትግራወይቲ ሁና ነው የኔ ጀግና ትግራወይቲ ሴት ከወንዱ በላይ በጣም ጠንካራ ናት።❤❤❤❤❤❤
WOW ተኣምር ዝኮነ ታርክ እንኳዕ ደስ በለኪ በለኩም ኣሕዋተይ ንስኪ ግን ብልፅቲ ጠንካራ ጋል ኣንስተይቲ ኢኪ በርትዒ 🙏❤💛🥰💋
ምን አይነት ጠካራ፣ጎበዝ፣ ታታሪ፣እዉነተኛ አፍቃሪ ነሽ ገና ጥሩ ባታ ትደርሻለሽ🙏🏽 ይህ ሁሉ ድካምሽ ለ ልጅሽ ❤ስትይ ነዉ መልካም እድል🙏🏽ተመኝሆልሽ ቆንጂት።
ባለፈው በዚህ ፕሮግራም የቀረበችው ልጅ ከነባለቤቷ ከጅማሬያቸ አሁን እስካሉበት ታሪካቸው እጅግአስገራሚና አስተማሪ ነበር የልጅቷ እምነቷ መልካምነቷ አነጋገሯ እንዲሁም አገላለጷ እጅግ ደስ የሚል ነበር ትዳርና ልጆቻቸውን እግዚአብሔር ይባርክ የእህታችን ታሪክ እጅግ አስገራሚ ነው የሚያስገርመው ጥንካሬዋና የስራ ፍቅሯ ነው በፈተና የሚፀና ሰው የተባረከ ነው ይላል ቅዱስ መፅሀፍ የልጅሽ አባት የነበረው ሰው አይመጥንሽም ዳግም እንዳትመለሽ ልጁን ክቻለ ይርዳ ካረዳ በራስሽ አሳድጊው ብዙ ጊዜ እህቶቻችን ከሚወዳት ከሚያከብራት የተጋጋ ወንድ ይልቅ ዱርዬ ሀላፊነት መሸከም ከማይችል ወንድ ይመርጣሉ ለምን የሚለው ?ጥያቄ መልስ ያላገኘሁለት ነው በጣም ቆንጆ ታታሪ ወጣት ሴት ነሽ የምትመኝውን የምትፈልጊው ቦታ ትደርሻለሽ እግዚአብሔር ይባርክሻል በእምነትሽ ፅኚ በአለማችን የምናያቸው ቴክኖዎሎጂዎች ሁሉ ችግር የፈጠራቸው ግኝቶች ናቸው አንቺም ፅናት እምነት ስለነበረሽ ተቸግረሽ ጠንክረሽ በመስራት ሂዎትን መለወጥ እንደሚቻል በተግባ ያሳየሽ ወጣት ነሽ ተሸንፈሽ ባልሆነ ሂዎት እራስሽን እልጣልሽም ከዚህ በሗላ በቀላሉ በሌላ ወን እንደማትሸወጂ ተስፋ አደርጋለሁ የምታደርጊውን ሁሉ በጥበብ እና በማስተዋል እንዲሁም በጥንቃቄ እንደምታደርጊ ተስፋ አደርጋለሁ ልጅሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ እንቺንም ከጤና ጋር ይጠብቅሽ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እንደምናይሽ እተማመናለሁ
የትግራይ ሴቶች እኮ ጅግና ናቸዉ ❤❤ጅግና ዛሓፍተየ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ያሳለፍሽው ህይወት በጣም አስተማሪ ነው። የምታምኛት ኪዳነምህረት ከጎንሽ ሆና ብዙ ነገሮችን እየጠበቀችሽ ለዚህ አብቅታሻለች፤አሁንም እሷ ትጠብቅሽ። እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ሰጥቶሻል፣ውበት፣ጥንካሬ፣ፅናት፣ሙያ እንዲሁም ማፍቀርን። ለመጭው ህይወትሽ ያሰብሽው A መልካም አፍቃሪ እንዲሆንልሽ እመኛለሁ። ለምክር ያህል አንቺ ስላፈቀርሽው ብቻ ሳይሆን እሱም ከልቡ የሚያፈቅርሽ መሆን አለበት፤ለልጅሽ አባት የሰጠሽውን ፍቅር ከሱ አላገኘሽም። ሌላው ደግሞ በትዳር መሃል ፈተና የሚሆኑት በሌላ በኩል ያሉ ቤተሰቦች ስለሚሆኑ እነሱንም እንደምታገቢ ያህል በደንብ እወቂያቸው። ምክንያቱም በደስታም ሆነ በሃዘን አብረው መሆናቸውን አስቢ። እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን!!!
ግሩም ልጅ ናት ፤ በጣም ጀግና!!!! የኢትዮጵያ እናቶች ያላቸው ጅግንነት በጣም ዋጋ ይከፍላሉ
እኔም እናት ጀግና እናት አለችን 5 ልጆችን ብቻዋን አሳድጋ አስተምራ ትልቅ ነገር አደረሰችኝ አልሀምዱሊላህ
@vvደምረኛtsr9867
@@fatumawasedemerkuh…ants?
ተስፋ አለመቁረጥን፣ አለመሸነፍን ከ አንቺ ተማርኩኝ። ለ ብዙ ሰው ተምሳሌት ነሽ ኪዳነምህረት ቀሪ እድሜሽን ታሳምርልሽ እህቴ❤❤❤❤❤
ነገ እኮ ነሐሴ 16 የዓመት ኪዳነ ምህረት ናት ታሪክሽ ያወራሺበትም ቀን የኪዳነ ምህረት ቀን ነው እንኳን አደረሳቹ ሁላችሁንም ሸዊት በርቺ ❤❤❤❤
ሸዊት በእውነቱ ጀግና ሴት ነሽ ታሪክሽ ለብዙ ሰው አስተማሪ ነው አይዞሽ በርቻ የእናትሽን የአባትሽንም ነብስ ይማር የቀሩትንም እህትና ወንድሞችሽን እግዛቤር ያስገኝልሽ ቀሪውን ዘመንሽን ከነልጅሽ በደስታ ኑሪ የካሳ ዘመን ይሁንልሽ❤❤❤❤❤❤
ታሪክሽ በጣም የሜሳዝንና ልብ የሜነካ ነዉ አንደፍልም ነዉ ተመስጭ ያየሁት እና ጠንካራ ብርቱ መልካም እናት ተስፍ ሳትቆርጪ እመቤቴን ይዘሽ እዚ ደርሰሻል ነገደሞ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ከነልጅሽ እንደምናይሽ አምናለሁ ካስብሺበት እመቤቲ ታድርስሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
በስመአብ እንደት አይነት ጀግና ልጅ ናት በእግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ታሪክ ረጅም ታሪክ ሁሌም አልጨርስም ነበር ግን ይች ልጅ ጀግንነቷ እና ብርታቷ ፍዝዝ ብዬ ነው የሰማኃት
እኩለ ሌሊት 8:30 የጀመርኩት ያንቺን ታሪክ 10:50 ጨረስኩት.. እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው ሳላዉቀው እምባ አነባው.. ኪዳነምህረት ከሁላችንም ጋር ትሁን.. ሸዊት 1gna
የትግራይ ሴቶች እኮ በጣም ጅግና ናቸዉ❤❤❤❤❤
ዘረቢስ ቢያንስ የኪዳነ ምህረት ስም በሚጠራበት ቦታ እንኳን ዘረኝነታችሁን ብተውት በጦርነት በድህነት በወላጅ ማጣት ምክንያት የተለያዩ ልጆች. እንዲህ ሲደሰቱ ስናይ ሰው መሆን በቂ ነበር
@@ethiopiawitethiopiawit1169 ደነዝ
Aydelhum gin ewnet new astdadgachw new 👍
ሸዊት እጅግ በጣም የሚገርም ጽናት ያላት ለበርካታ ኢትዮጵያዊያን ምሳሌ የምትሆን ነች በርች ።እግዚአብህሔር ከአንቺ ጋር ይሁን።
የሚገርም ታሪክ ነው ምን ኣይነት የሞራል ጥንካሬ ያላት ድንቅ ሴት ነች!!!
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የልጂሽ አባት ቀረበት አችን እምትመስል ጀግና ❤❤❤
በእውነት ከታገሱት ሁሉም ያልፋል!!!እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጠን!!!
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, መንፈስን የሚያድስ, ጤናማ, አርኣያ መሆን የሚችል እና ጠቃሚ ቃለ መጠይቅ እና የህይወት ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
ሴት ማለት የትግራይ ሴት ናት እንድል ሁኜአልሁኝ ምን አይነት አፍቃሪነት ምን አይነት ጥንካሬ ነው ወንዱ ግን ምን አይነት ዱዝ ነው አንቺን ያገባ ምንኛ ታደለ የሚገርም የህይወት አዙሪት ነው ይገርማል ጥንካሬሽ ❤❤
ሸዊት በቃ 1 ኝ ነሽ ለኔ ሁላ ታሪክሽ በጣም ፈተና ነው እንደውም ሀለወተ እግዚአበሔር ን ነው የሚናገረው የፈጠረውን ፋጡር ጦሙን እንደማያሳድር ነው በጣም ጀግና ነሽ ከዚ ቦሀላ የሚመጡብሽን ፈተናዎች በድል ያሳልፋሽ አሜንወንድሞችሽ እነደሚገኙ ተስፋ አረጋለሁ ኪዳነ ምህረት ትርዳሽ
በጣም ጎበዝ ወጣት ናት። ለማድነቅ ቃላቶች እራሱ አይበቁም። ለብዙ ሰዎች አርዓያ መሆን የምትችል ናት፤ እሼ ለዚች ልጅ ለየት ያለ ሽልማት ይገባታል!!
እንዲህ አይነት ረጅም ቪዲዮችን የማየት ትግስትም ጊዜ የለኝም ሳላስበው ቪዲዮውን ጨርሼ አየሁት ማለቁ የገባኝ ሲያልቅ ነው በጣም ጠንካራ እና ጎበዝ ልጅ ናት መጨረሻው በጣም ደስ ይላል።
የሚገርም ታሪክ ነው ጠንካራ ሴት ነሽ ብዙ ተምሬብሻለው ቄርቆስ እስከመጨርምሻ ካንቺ ጋር ይሁን እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ ወንድምሽን ስላገኘሽ እንኳን ደስ አለሽ❤❤
በጣም ብዙ ተምሬብሻለሁ የኔ ጠንካራየምትገርም ጀግና ጀግና ሴት❤ ናት
ቄርቆስ ምንድ ነው??
@@ለመኑእነግርሐዘነልብየእንደምረኛ
@@Zubyda-gz2kx8gy5oደምረኛ
የጥንካሬና የስኬት ተምሳሌት ሴትነት እንደ ወርቅ ሲፈተን ፈጣሪ ልጅሽን በሞገስ ያሳድግልሽ ኪዳነ ምህረት አብዝታ ትባርክሽ
መግለፂ የብለይን ንዓኺ ሸዊተይ ምቅርቲ ❤እግዚአብሔር ኣምላክ ኣብ ዝላዓለ ደረጃ የብፅሕኺ🙏ምስ ወድኺ ዕድመን ጥዕናን ያሃብኪ ዛሓፍተይ🙏❤
ጽብቅነው ቆንጆታሪክ
በጣም ጀግና በዛላይ ቆንጂዬ ወጣትነትሽን ቁንጅናሽን በሌላ ነገር ሳታቆሽሺ ቁራሌው መስራት በጣም የሚደነቅ ነው👏👏👏
እኔ መጨረሻው በጣም ደሥ ነው ያለኝ የምታምኒያት ኪዳነምህረት ሁልጊዜ ካንች ጋ ትሁን I'm proud of you
የሚገርም ታሪክ ነው በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ አንድ ማሰብ ያለብሽ ነገር ግን አርድሻለው አጠፋሻለው ከነ ልጅሽ የሚል ሰው በጭራሽ አጠገብሽ እንዲደርስ ማድረግ የለብሽም ከማሰቡ በድፋረት ማለቱ ተጠንቀቂ ለልጄ አባት እንዳያጣ ስትይ አንቺንም አባቱንም ልጅሽም መጥፎ ነገር አንዳይገጥመው ተጠንቀቂ እራሱን መቆጣጠር የማይችል ሰው እቃ የሚሰባብር የሚመታሽ ጭራሽ ላጠፋችሁ የማል ወጣት የከተማ ልጅ የተማረ ሰው አይጠበቅም በርቺ የበለጠ ስኬት ላይ ያድርስሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤
ትክክለኛ ኮሜንት
@@zeyne-u4sደምረኛ
በጣም ጀግና ቆራጥ በጣም ቆንጆ ጠንካራ አንቺን መግለፅ ይከብዳል ብርቱ ነሽ ኪዳነምህረት ጥላ ከለላ ትሁንሽ❤❤❤
በጣም ደስየሚል ናየሚሳዝን ታሪክ ነው ኪዳነምሕረት የኔን ታሪክ እድትቀይር ፀልዩልኝ
ያልተዘመረዛላት ጀግና የዘመናዊ እናት ተምሳሌት እግዚአብሄር ሁሉን ያድልሺ ዘንድ ተመኜሁልሺ::
የሚገርመኝ "ያልተዘመረላት" ወይም "ያልተዘመረለት" የሚለው አባባል.....አድናቆት መሆኑ ነው?....
@@girmaasres2598ደምረኛ
ማስተዋል ያድለን😢@@girmaasres2598
🙏❤Thenkyou
እኔም ተፈተንኩ እላለሁ ስንት ጠካራ ሰው አለ ❤❤❤❤❤
ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ የልጅሽ እናት ያድርግሽ ያሰብሽዉን ሀሳብ እመብርሃን ታሳካልሽ🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️
ወይ ማዓረይ ባዓልቲ ዓደይ እንትጮ ምስ በልኪ ከብደይ ሓፍ ኢሉኑ😢😢❤❤❤❤
የእውነት በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ጀግና ሴት ነሽ ውንድም እና እህትሽን በማግኘትሽ ደስ ብሎኛል ጀግና እናት ያሳድግልሽ ፈጣሪ ❤🥰 ያስቃልም ያስለቅሳልም 🥰🥰
ምን አይነት የህይወት ታሪክ ነውሸዊት ጀግና የጀግና ጀግና ልባም ሴት ቆራጥ አልሸነፍ ባይ ታታሪ የእናትነት ምሳሌ መንፈሰ ጠንካራ የስራን ክብርነት ያሳየሽ ኪዳነ ምህረት አሁንም መጨረሻሽን ታሳምረው🙏 እሼ ትልቅ ሰው ክብረት ይስጥልን
ሸዊት ጎበዝ ልጅሽ ነሽ ኪዳነምህረት እናቴ ሁሌም ከፊትሽ ትቅደም
እኔ ላንች ቃል የለኝም ፈጣሪ አሁንም ህልምሽን ፈጣሪ ይሙላልሽ የውነት የምትገርም እናት የምትገርም እህት የምትገርም ጠንካራ ሴት ስራ የማትንቅ የምገርም ዉበት የሚገርም ስብእና የሚገርም የምግብ ሙያ እኔጃ ባልሽ አልፈርድበትም ይሄን ሁሉ ያላትን ሴዬት ይወስዱብኛል ብሎ ነው እንጂ ሊለይሽ አይፈልግም ሸዊትዬ ከልጅሽ አባት ተታርቃችሁ መታችሁ እንድናያቹ ያርገን አሜን የሚገርመው በለተቀኖዋ በኪዳነምረት ነው እና አንችን እደሰማችሽ እኔንም ካለሁበት ጭንቀት ታውጣኝ አሜን ግን ይህን ኮመንት አብበሽ ብርታት በሰጭኝ ደስ ይለኛል በምትወጃት ኪዳነምህረት እለምንሻለሁ አደራ እድታየው like,አድርጉልኝ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በመጀመሪያ ስለ አንቺ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ከዕድሜሽ በላይ የሆነ የህይወት መንገድ በጣም አስተማሪ የሆነ የህይወት ምስክርነት በርቺ ጠንክሪ እግዚአብሔር በመልካም ትዳር ይባርክሽ በኪዳነምህረት ስም እውነተኛ የምህረት አምላክ ማወቅ ይሁንልሽ ጀግኒት❤❤❤
ወይ ሸዊት ድብልቅልቅ አደረግሽን። በእንባም በደስታም፣ ምን ልበል ለማመን በሚከብድ መልኩ ያሳደገሽ፣ያበረታሽ የጠበቀሽ፣የጋረደሽ አምላክ እንደነገርሽን በእለተ ቀንዋ በልዩ ክስተት የምትጎበኝሽ ወላዲተ አምላክ ኪዳነ ምሕረት አትለይሽ በድል በሃይማኖት ያስፈጽምሽ አሜን።
ድርጅት ቢኖረኛ የመጀምሪያ ተቀጣሪዬ ነበር የማደርግሽ። የእናትነሽን ዋጋ በትክክል ነገርሽን በተግባርም አሳየሽን። ጀግና ነሽ!!!
ወይ ጉድ የሰው ልጅ ፈተናእግዚአብሔር ግን ደግ አምላክ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን
ጉዋል ትግራይ፣ የኔ ቆራሌ፣ አቤት ፅናትሽ! Couldn't stop crying !!ቆራሌ NGO Assoc. ብታደርግ ብዙዎች ወጣቶችን ያበረታል! China እኮ ትልቅ ኢንደስትሪ ነው!
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያወራችሁን በእውነት ። አንዴ ስታሳዝኝን አንዴ ደግሞ ፅናትሽ ወደ ደስታ እየወሰድሽን አስደምመሽናል። አሁን ላይ ደግሞ በመጨረሻ እንደዚህ የስኬት መንገድ ላይ መሆንሽ የሚደንቅ ነው። ያን ጭራቅ የሆነ የልጅሽን ባል ግን ለማግኘት እና እሱ ጋር ለመሆን እንዳትሞክሪው። ኪዳኗ እንኳን ረዳችሽ
እግዚአብሄር ታላቅ ነው :: የሚየኝን አየሁት ነው ያለችው አጋራ :: ታሪክሽ እጅግ በጣም ብዙ ውጣውረድ የበዛበት ነገር ግን በትግዕስት በጥረት ያለፍሽ በእሳት የተፈተንሽ ወርቅ ነሽ በመልካም ስነምግባር የታነፅሽ ጥሩ እናት ነሽ :: ቀሪው ጊዜሽን ደግሞ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክ ::
ሽዊት የሚገርም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ዛሬ ያካፈልሽን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር የምታስቢውን ሁሉ ያሳካልሽ ምኞቴ ነው የእውነት ደግሞ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ በርቺ
በስመ ሥላሴ አቤት ጥንካሬ 👂ጆረየን ሰጥቸ ተመስጨ ያዳመጥኩት ታሪክ የቃልኪዳኗ ኪዳነምህረት እናቴ አሁንም ደስታሽን ትጨምርልሽ የእኔ እህት❤️❤️❤️
ወይ የሰው ልጅ ፈተና ምስኪን ጀግና ነሽ እውነት እናትነት ልዩ ስጦታ ነው ❤
ጀግና ሴት ብዪሻለሁ ባላለቀ እያልሁ ያየሁት ነርስ ትግሪውይ ውብ ጠንካሪ ውብ ሁሉን አድሎ የሱጣቸው ስወዳችሁ ❤❤❤❤
ልዩ የሆንሽ ሴት ጠንካራ አሁንም ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ
መልክ ከስብእና ጋር ፈጣሪ መንገድሽን ያቅናልሽ ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ።
አንተ ራስህ ትለያለህ እንዳንተ እግዚአብሄር የረዳው ሰው የለም ለስራው የተሰጠህ ነህ ወጌሻችን ነህ አመሰግናንሀለው እሼ አንቺም ብርቱና ልዩ ሰው ነሽ በርቺ ። 🇪🇹አባትየው🇪🇹
ምን አይነት ጠንካራ ልጅ ነሽ ።እግዚአብሄር የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ እማ
I am from 🇪🇷 but i really admired her strength keep going ma sis and you will stand at the higher level Bravo❤❤❤
በእንባ ጀምሪ በእንባ የጨረስኩት ታሪክ ነው!!! ጥንካሪሽ የሚገርም ወድቃ፣ ተስብራ ያልቀረች ምርጥ ነሽ!!! እሺ እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን።
የእኔም እናት በወሊድ ነው የሞተችው ህመሙን አቀዋለሁ ያሳለፍሽው ታሪክ እጅግ ያሳዝናል አሁን ግን አልፎል በርችልኝ እህት ዓለሜ
የእውነት ቃል ነው ያጠረኝ እጅግ በጣም በጉጉት አድምጬ የጨረስኩት ታሪክ ነው። ተባረኪልኝ። አሼም ይሄን ጥዑም ታሪክ እንድንሰማ ስላደረከን እድሜህን ያርዝመው
በተለያየ ችግር ዉስጥ ያሉ ሴት እህቶቻችን ሴትነታቸውን ብቻ በመጠቀም ስራ ከመስራት ይልቅ ለዛዉም ይሄን የመሰለ መልክ ይዘሽ.. ስራን ሳይነቁ እንደዚ በተለያዩ ፈተናዎች ዉስጥ አልፈዉ ትልቅ ደረጃ መድረስ እንደሚችሉ ማሳያ ነዉ በእውነት ጀግና ነሽ።ያመነሻት ኪዳነምህረት ጠብቃሻለች።
ጥንካሬሽ ያስቀናል,እ/ግ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።እሼም ህልም ያላቸውን እና ጠንካራ የሆኑ ሰዎችን ስለምታበረታልን እጅግ እናመሰግንሀለን እረጅም እድሜ ይስጥህ
የሚገርም ታሪክ ነው ጠንካራ ሴት ነሽ ብዙ ተምሬብሻለው ቄርቆስ እስከመጨርምሻ ካንቺ ጋር ይሁን እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ
የኔ ወርቅ የኔ ጠንካራ ቃል የለኝም ላንቺ ጀግና የሚለዉ ቃል ያንስሻል ምርጥ እናት ብዙ ነገር ተምሬብሻለሁ ከፍ በይ ለሌሎች የምትተርፊ ያድርግሽ😘😘😘😘😘😘😘😘
በጣም ቁጭ ብዬ እስከ መጨረሻው እምባዬ ዝም ብሎ እየወረደ ያየሁት ጥንካሬሽ እግዚአብሔር ባንቺ ላይ ያደረገው ነገር በጣም ደስስስስ ይላል ኪዳነ ምህረት አሁንም ከጎንሽ ትቁም በምልጃዋ ትጠብቅሽ ይመችሽ
እዉነት ነዉ እሼ አንዴ ስንስቅ አንዴ ስናለቅስ በጣም ጠንካራ እና ጀግና እናት ነሽ። ጨዋታ አዋቂ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ በጣም እርግጠኛ ነኝ ። እግዚያብሔር ያሰብሽዉ ሁሉ ይሳካልሽ🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ ዉይ እናቶች ለልጆቻችሁ የምትከፍሉት ዋጋ ያስደንቀኛል ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን ልጆቻችሁ አድገዉ ለቁም ነገር ያብቃላችሁለእኛም የተባረከ ትዳር የተባረከ ልጅ ይስጠን ከስደት መልስ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ❤❤❤❤❤
ተጀምሮ እስከምጨርስ ነው ያየሁት የምገርም ልጅናት ጀግና የቀሩትምጋር አላህ ያገላኝሽ የኔህት
የምትገርም ድንቅ እናት ብዙ መከራ አሳልፋለችግን ከመልኳ ከድምጿ ስትስቅ ራኬብ አለማየሁ የምትመስልብኝ ለኔ ብቻ ነው?
አርቲስት ባዩሽ ከበደ(ሚጡ) ትመስላለች
ማርታ ጎይቶምን ትመስላለች
ማርታ ጎይቶም
ማርታን ትመስላለች
@@tenad7309ደምረኛ
የሚገር ታሪክ አንደየ ሳለቅስ አንደየ ስስቅ ሳይታወቀኝ አስር ደቂቃም የቆይሁ አልመሰለኝ ስጨርሰው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በችግሮችሽ ሁሉ ያልተለየችሽ ኪዳነ ምህረት እናቴ ቀሪ ዘመንሽንም ትባርክልሽ❤
በጣም የሚገርም ድንቅ ጽናት ድንቅና ኣስተማሪ ታሪክ ነው ቀሪው ግዜሽ የደስታ ያድርግልሽ እሸቱም በጣም እወድሃለሁም ኣደንቅሃለሁም የሰላም ኣምባሳደር ነህ እግዚኣብሄር ይርዳህ ቀጥልበት ሰላምና ፍቅር ይስጠን።
አምስት ዓመትና ከዛም በላይ የሥራ ልምድ ያላችሁ የሚለውን ማስታወቂያ ብታስተካክለው:: ትዝ ይልሃል አንተ ተመርቀህ ቀጣሪ ያጥህበት ጊዜ: ታዲያ አዲስ ተመራቂዎችና ሥራ ፈላጊዎችን አሰልጥነህ ብታሳድጋቸው ምናለበት:: አንተ በዛ መንገድ ያለፍከው ችግሩን ተረድተህ ካልቀጠርካቸው: ማን ይቅጠራቸው ታዲያ::
ይገርማል እይታ
እዉነት ነዉ በዚ የግል ድርጅት የሆነዉ እስኩል ኦፍ ቱሞሮ ትዝ ይለኛል በዜሮ አመት ቀጥሮ አሰልጥኖ እድል የሰጠኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤
Asteway👍
እናቴ የትግሬ ሴት አግባ የምትለው እውነቷን ነበር በጣም ጎበዝ ነሽ
የትግራይ ሴት በጣም ጠንካራ ነች ለፍቅር እስከ ጥግ ነው መስዋእት የምትከፍለው ከወሰነችም በዛ ልክ🥰❤️💛
በምንአወቅሽ አቦ የኢትዮሴት በሙሉነውእንጂ
አምጠው ሳይወልዱን እናት ለሆኑን እናቶች አምላክ እድሜ ና ጠናን ይስጥልን ::
Amen!!!
በጣም የሚያስገርም ታሪክ ነው። እሼ በጣም የማማርር ሰው ነኝ በአንቺ ውስጥ ያየውት ነገር ግን ለካ ሰው ተስፋ ካለው ሁሉንም ያሸንፋል። የምትወጃት ኪዳነ ምሕረት ሁሌም አትለይሽ። መጥተሽ የማታውቂ ከሆነ የእንጦጦ ሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምሕረት መጥተሽ ተማፀኛት አመስግኛት።
በስማም ግሩም የሚያደንቅ የሕይወት ታሪክ ነው ሙሉውን በመደነቅ ነው የሰማውት እህቴ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ በሁሉም ነገር በርቺ ተባረኪልኝ ❤
ታሪክሽ ልክ እንደትረካ ነው ያደመጥኩት አንዴ ሳለቅስ😢😢 አነዴ ስደሰት😊😊 በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ባንች ውስጥ የብዙ ኢትዮጵያዊ ያን ሴቶች ምን ያህል ልጆቻቸውን ለማሳደግ ብዙ ውጣ ዉረድ እንደሚሳልፋ ተረድቻለሁ ከዚህም የበለጠ ትልቅ ደረጃ እንጠብቃለን አስተማሪ ታሪክ ነው እሼ ስለቀረብክልን እናመሰግናለን
አንቺ ነሽ ጀግኒት ማለት እህቴ !
Shewit ihte betam des bilognal siletedestsh tariku ileyal inji ene tarikm miasleks tarik alegn ayzosh kidane mihret kanchi ga thun banchi qorchalehu🙏🏿
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አንቺ ቆንጆ የርግዚእብሄር ልጅ ትንሽ አስልቀሽኝ የኔ እመቤት እግዚአብሔር እም ልክ እናታችን ማርያም ልመናሽን ስሙቭ የተባረክሽ ውንድምሽ ደግሞ ያሳብዳል ጌታዬ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቀው ወደሃገሩም ተመላልሶ እንዲያያት እንዲኖርባት ያርገው. ቨዊት እንበሳ ነሽ አንቺ አስተዋይ ታሪክ ፅኃፊ ነሽ እህትሽንም እንደምንም ብለሽ አግኚና እስሚን እስለቀሽኝ የአያታሽሁን ስታሳይን ጎበዝ ጎበዝ አንበሳ ነሽ አንቺ ልጅሽ አጎት አግኝቶል በርቺ እሽቱ በጣም እናመስግንሃለን በርታልን ❤❤❤
Bexam xenkaara set adnaaqish nany beeunet
እኔ የሚገርመኝ የትግራይ ልጆች በብዛት ከብረት የተሰሩ እስኪመስለኝ ድረስ ጥንካሪያቸው መተባበራቸው እምነታቸው ያስቀናኛል። ጎበዝ ናቸው። አማራ ብሆንም ሁለነገራቸው ይማርከኛል። የድሮ ፍቅራችንን እግዚአብሔር ይመልስልን አሜን። የኔ ጀግና ገና ብዙ ትላልቅ ስራዎችን ትሰሪያለሽ። አንድ ቀን በአካል አገኝሻለሁ። አንባሻ እበላለሁ። ላንችም ለእሸቱም ስላካፈላችሁን ድንቅ የህይወት ታሪክ አመሰግናለሁ። ሰናይ ቀን አሜን
እናመሰግናለን ❤🙏
እኔ ደሞ የኣማራ የዋህነት ያስቀናኛል❤❤❤
በሀሪ በዘር አይለካም በአስተሳሰብ ብስለት እንጂ።
እዚህ ፕሮግራም ላይ ብዙ ጠንካራ ሰዎችን ሰምተናል ከጥንካሪያቸው ተምረናል እንጂ ዘራቸውን አልቆጠርንም ስለዘር የምታውሩ ግን ከደማችሁ እንዲወጣ ፀሎት አድርጉ።
አይዞኝ ይመለሳል አንድ ክፉ መንፈስ ገብቶብናል በፀሎት ይወገዳል 85ብሄር ብሄረሰቦች በሰላም በፍቅር እንኖራለን የጦርነት መንፈስ ይወጋ
ይቺን ልጅ ሳይ ሴት ልጅ በመውለዴ ልዩ ኩራት ተሰማኝ 👍
ጥበቧ , አስተዋይነቷ , ለልጇ የከፈለችው ዋጋ , የእናትነትን ጥግ የተረዳሁባት ድንቅ ሴት ልጂ 👍 በእውነት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ይቅናሽ 👍👍👍
አሜንንንን
Amen 🙏 I agree 100%.
የቃልኪዳኗን እመቤት ጠርቶ ያፈረ የለም
አሁንም የጌታዬ እናት ትቅደምልሽ
AmenAmen Amen Amen Amen Amen Amen🙏🙏🙏
አሜን ለሁላችንም ትቅደምልን
እውነት ነው
ብጣዕሚ ዝገርም ታሪክ እዩ 😢ናተይ ጠንካራ ጅግና ኢኪ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ዛምቤቴይ 🌍💋🔥
.
ጽቡቅነው አቦ
❤❤❤😢😢😢
እናት ለልጇ የከፈለችው የሚገርም መስዋእትነት ❤ በርቺ የኔ ቆንጆ ደግ ቀን ይመጣል
በሀዘን እንባ ጀምሬ በደስታ እንባ የጨረስኩት ታሪክ ለትዳር ና ለልጅ እጅግ ከባድ ዋጋ የከፈለች በብዙ ፈተናዎች ዉስጥ ጥንካሬን ፣ አልሸነፍ ባይነትን ፣ ዋጋ ከፍሎ ማሽነፍን ያየሁብሽ ጀግና ኢትዮጵያዊት ለትዳር መጨነቅን ለልጅ መሳሳትን መንሰፍሰፍን ያየሁብሽ ሙያን ከቁንጅና ጥንካሬን ከሴትነት አጣምረሽ የያዝሽ ጀግና ሴት አሁንም ኪዳነ ምህረት የጎደለዉን ሁሉ ትሙላልሽ 🙏
❤❤❤❤ተባረኪ
@@Fafi-l6dደምረኛ
ስታለቅሺ ሳለቅስ ስትስቂ ስስቅ ነው የጨረስኩት! በነገሮችሺ ሁሉ የምታምኛት ኪዳነምህረት ትርዳሺ!!
ሸዊተይ ኣዚኺ ጠንካራ ሓፍቲ ኮሪዐልኪ ጅግና ኣዶ ኢኺ
ሸዊት ኪዳነምህረት ኣሁንም ከፍ ከፍ ታድርግሽ በእውነት ኣንቺ ልዩ ሰው ነሽ። እኔም እንዳንቺ ብዙ መከራን ያለፍኩ ሰው ነኝ። እግዚአብሔር ያበርታሽ ሸዊት ሓፍተይ። ካባኺ ቦዙሕ እየ ተማሂረ ጀግና ኢኺ ሓደ ምዓልቲ ኣነውን ናብ ሃገረይ ክኣቱ ከለኹ ከምዝረኽበኪ ተስፋ ይገብር ❤❤❤
ሸዊተይ አንደኛ ነሽ ጠንካራ በእምነቷ የፀናች ሁልዋም እናት ለልጆቿ ሟች ነች ለማንንም አሳልፋ መስጠት አትፈልግም ህይወትዋ ትሰጣለች።
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
በርችይ,,አኔንም,,ደምሪኝ🎉🎉
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
እናቴ ኪዳነምህረት ስምዋን ጠርቶ ያፈረ የለም እህቴ እንኳን ረዳችሽ ጀግና ነሽ ጠንካራ ነሽ ካንቺ ብዙ ትምህርት ወስጃለው የቀሩትን ወንድም እህቶችሽን እናቴ ኪዳነምህረት ረድታሽ ታገናኝሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ በርቺ
Simun terto yemaysafirewu egzihbhere newu kibir hulu le rvxiybher yihun
መናፍቅ እሷ ተደርጎላት ነው የተናገረቸው ኪዳነምህረትን ስለ ጠራች ልጇ ኢየሱስ አይከፋዉም🙄@@mememekdi6705
እውነት ነው ልጄን አድናልኛለች ሰው ሊሞት ነው ሲለኝ የሰሚነሽ ኪዳምህረት ፀበል አዳነልኝ
@@mememekdi6705ደምረኛ
@@HayatAli-b3bደምረኛ
አኔ የ አማራ ተወላጅ ነኝ አንድ አውነት ግን አለ ሁሉም የትግራይ ዘር ያላቸው ሰዎች ለስራ ክብር ይሰጣሉ አናም ሥራ አይንቁም ሁሌ አሸናፊ ናቸው
የኔ ጀግና አህት
❤በጣም 😊
ለልመና እና ስርቆት ጨምርበት
😂😂😂😂😂 ሳልፈልግ ሳኩኝ ኧረ ተው እንስማማ አትነቋቆሩ @@ወጊድይሁዳ
jil yemilemnut be tornet sletegodu nw sereku yalkew yetabah ayteh nw@@ወጊድይሁዳ
@@ወጊድይሁዳአይለምኑም በጭራሽ
ተጋሩ አለኩም ዶ ዝፈልጣ ይመስለኒ አሎ ጅግና ዝሓፍተይ መጀመርያ እካ መሕዘኒ 😢እካ እንተኮነ መጨረሽኡ ደስ ይብል ጎበዝ❤
❤ምቅርቲ ኣርቲስት ማርታ ጎይተኦም ትመስል
ምን አይነት ልጅ እናት ሴት ናት የምር ለ3ኛ ጊዜ አይቼው በሶስተኛው ጊዜ ኮመትኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቺ የኔ ጀግና
ደምረኛ
ደሞ ስታምሪ የቆንጆ ቆንጆ የኔ ብርቱ ሴት አሁንም የምትጠሪያት ኪዳነምህረት በነገሮች ሁሉ ትርዳሽ ❤
በጣም የምገረም ተርክ ነው ጀግና ኢትዮጵያዊ ለአንች ምንም ቀለት የስሸል እመቤቴ መርየም የቀረውን ህልምሽን ተሰካልሽ❤❤❤❤ የንች ስረ ለእኔ ፅነት ሆነኝ 😢😢😢
አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️
@@ururur6108ደምረኛ
@user-zn3vi1kx9xደምረኛ
Amen 🙏❤
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ።
ሸዉት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ።የምትወጃት ኪዳንምህረት ህልምሽን ታሳካልሽ❤❤❤
ዓሜን
አማራ ነኝ እንደ አንቺ ገጠር ተወልጄ ያደኩኝ በልጅነቴ ብዙ መከራ ያየሁ የእናቴ እና አባቴ ሞቶ በዓይኔ ያየሁ ከኔ ጋር የሚመሳሰል ታሪክ ስላለሽ በእንባ ነው የጨረስኩት ዛሬ ላይ ተምሬ ትልቅ ቦታ ደርሼ ከሀገር ወጥቼ ነው የምኖረው ትዳርም ልጆችም አሉኝ ከራሴ ተርፌ ብዙዎችን የምረዳ ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን።።
አንቺ ቆንጆ ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነሽ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ የምትደርሺ ልጅ ስለሆንሽ አላማሽን ግብ እስከምታደርሺ በጎረምሳ እንዳትታለይ አደራ
እወድሻለው ሸዊትዬ እንደስምሽ ጣፋጭ እሸት❤❤❤❤❤❤
ጎበዞች ናችሁ በእውነት❤❤❤❤
@@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀደምረኛ
እኳን አለፈልሽ እህት ኡፍፍ
ሸዊት መዓረይ ጀግና ኢኺ ኪዳነ ምህረት ኩሉ ግዜ ደስታ ትዓድልኺ ኣብ ዓብይ ደረጃ የብፅሕኪ‼️ኽብር .ዕድሜ ና ጤና ለምሳሳላት እና ለምወዳት እናቴ H. W ❣️👸እና በዓለም ሙሉ ለሚገኙ እናቶች ❣️🙏
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እሼ አመሰግናለሁ ...የ2 ህፃናት እናት ነኝ ..ባለቤቴ ከሰላም ማሳጣት ጀምሮ ቤት ውስጥ የሚያስፈልገኝን ሳንቲም አላገኝም ...ስራ ሰርቼ ህልሜን የማሳካትና የእለት ፍላጎቴን ለመሙላት ከፍተኛ ጉጉት አለብኝ ...አሁን አንድ አንድ እያልኩ 22 ዶሮዎች አሉኝ...እርግጠኛ ነኝ ከህልሜ ማማ ወጥቼ ለሌሎችም አርአያ እንደምሆን ..የሚገርመው ባለቤቴ እና ቤተሰቦቹ ሚሊየነሮች ናቸው ...
Yekenash
ያሰብሽእን ፈጣሪ ያሳካልሽ
ማርያም ካንቺጋር ትሁን
@@zaebakulu8553 አሜንንን 🙏
@@kasechmeka8878 አሜንንንን🙏
ድንቅ ሴት፣ድንቅ እናት፣ድንቅ ሚስት፣ጠንካራ ሴት፣የሂወት ልጅ፣ጀግና ሴት፣ለብዙዎች ምሳሌ የሆነች። በእውነቱ ድንቅ የሂውት ታሪክ ነው።
ግሩም ታሪክ ነው!! እግዝያብሔር ይመስገን!!!! እሼ ግን ምን እንደምልህ አላውቅም ሁሌ ነው የምታስደምመኝ… ብቻ እግዝያብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከመላው ቤተሰቦችሀ ጋር በተጨማሪ ደግሞ ሸዊት ለነበራት ጥንካሬ ምን እንደምል ቃላት የለኝም ጀግና ሴትም እናትም ናት!! ለወደፍት ለሚሆነው ነገር ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ያግዝሽ ኪዳነምህረት ሁሌም ከጎንሽ ትሁን!!!
🎉🎉❤❤❤❤✍️✍️✍️✍️✍️
🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
❤😢
Amen
ጀግና ነሽ የእውነት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሽዊ ጀግና ለካስ የሰው ልጅ ሲስቅ ሁሉም የሞላላት ይመስለናል ከሳቅ ጀርባ ብዙ ነገር አለ ሳቅ ለካ መከራን ጭንቀትን ፈተናን መደበቅያ ናት የኔ ጠንካራ ጀግና ሴት እና እናት ነሽ በርቺ ደሞ ሽዊት አነባበሮና አንባሻ 1ኛ
ደምረኛ
አቤት ሸዊትዬ እንዴት እንደወደድኩሽ ጌታን!!! ያልማረከኝ ነገር የለም! ታሪክሽ፣ ጥንካሬሽ፣ አተራረክሽ፣ ድምጽሽ፣ ስሜትሽ፣ ባህሪሽ፣ በቃ everything!!! ስሜቴን ከአንዱ ጥግ ወደሌላኛው አሯሯጥሽው እውነት። ሲሻሽ ከት አርገሽ ታስቂኛለሽ፣ የሆነ ጊዜ ደግሞ ታስደምሚኛለሽ፣ አንዴ ደግሞ ታስለቅሺኛለሽ፣ በቃ በጥቅሉ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ድረስ ሁሉንም ነገርሽን እየወደድኩት ነው የሰማሁሽ። በርቺልኝ እህቴ! ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅሽ፣ ካሰብሽው በላይ ያሰበልሽን ያሳካልሽ፣ ከመረጥሽው በላይ የመረጠልሽንና ያዘጋጀልሽን ሰጥቶ ያልጠበቅሽውን ደስታ ደግሞ ይጨማምርልሽ። ቅንነትሽንና የዋህነትሽን፣ ታታሪነትሽንም አይቷልና እግዚአብሄር አስቦሻል፣ ራርቶልሻልም። ተባረኪልኝ የኔ ፍልቅልቅ! እውነት በደስታሽ ተደስቻለሁ፣ በሃዘንሽም አዝኛለሁ፣ በስኬቶችሽም እጅግ ረክቻለሁና በህይወትሽ ስለሆነው ነገር ሁሉ እግዚአብሄር አምላክ ብቻውን ክብሩን ይውሰድ። በዚህ ኮሜንቴ ወደታሪክሽ ከገባሁ ጊዜም አይበቃኝምና ወደእሱ አልዘልቅም። ይሁን እንጂ በመሃል "ስሙ እንዳይጠቀስ የሚፈልግ ሰው እገዛ አድርጎልኝ..." እያልሽ በመሃል ያነሳሽው ሰው ስጠረጥር እሼ ራሱ ይመስለኛል ካልተሳሳትኩ። ወንድምሽን ስታገኚ አጠቃላይ ሂደቱ የፈጠረው ስሜት እጅግ ስሜታዊ አርጎኝ ነበር ሁኔታውን በውስጤ እየሳልኩት። ሳይታወቅብሽ ተመላላሽ ሰራተኛ እየሆንሽ፣ ቁራሊዮ እየሆንሽ ምናምን እየሰራሽ የነበርሽባቸው ታሪኮች በቃ ልቤን እየነኩ ያስቁኝ ነበር። በቃ የተዘበራረቀ ስሜት ነበር የሚሰማኝ።
ለማንኛውም የቢዝነስሽ ደንበኛ የምሆንበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም ብዬ ተስፋ አለኝ። አምባሻና አነባበሮ እበላ ዘንድ ጓግቻለሁ። ስልክሽንም ይዣለሁ። ፍልቅልቋ ሰሜናዊት ጽቡቅቲ አንድ ቀን ላይሽ እናፍቃለሁ በአካል።
መጀመርያ ሳያት ታሪክዋ በጣም መስጦኝ ስሰማት ነበረ ምንኛ ጠንካራ ናት ብየ ሳልጨርስ ለካ ትግራወይቲ ሁና ነው የኔ ጀግና ትግራወይቲ ሴት ከወንዱ በላይ በጣም ጠንካራ ናት።❤❤❤❤❤❤
WOW ተኣምር ዝኮነ ታርክ እንኳዕ ደስ በለኪ በለኩም ኣሕዋተይ ንስኪ ግን ብልፅቲ ጠንካራ ጋል ኣንስተይቲ ኢኪ በርትዒ 🙏❤💛🥰💋
ምን አይነት ጠካራ፣ጎበዝ፣ ታታሪ፣እዉነተኛ አፍቃሪ ነሽ ገና ጥሩ ባታ ትደርሻለሽ🙏🏽 ይህ ሁሉ ድካምሽ ለ ልጅሽ ❤ስትይ ነዉ መልካም እድል🙏🏽ተመኝሆልሽ ቆንጂት።
ባለፈው በዚህ ፕሮግራም የቀረበችው ልጅ ከነባለቤቷ ከጅማሬያቸ አሁን እስካሉበት ታሪካቸው እጅግአስገራሚና አስተማሪ ነበር የልጅቷ እምነቷ መልካምነቷ አነጋገሯ እንዲሁም አገላለጷ እጅግ ደስ የሚል ነበር ትዳርና ልጆቻቸውን እግዚአብሔር ይባርክ
የእህታችን ታሪክ እጅግ አስገራሚ ነው የሚያስገርመው ጥንካሬዋና የስራ ፍቅሯ ነው በፈተና የሚፀና ሰው የተባረከ ነው ይላል ቅዱስ መፅሀፍ የልጅሽ አባት የነበረው ሰው አይመጥንሽም ዳግም እንዳትመለሽ ልጁን ክቻለ ይርዳ ካረዳ በራስሽ አሳድጊው ብዙ ጊዜ እህቶቻችን ከሚወዳት ከሚያከብራት የተጋጋ ወንድ ይልቅ ዱርዬ ሀላፊነት መሸከም ከማይችል ወንድ ይመርጣሉ ለምን የሚለው ?ጥያቄ መልስ ያላገኘሁለት ነው በጣም ቆንጆ ታታሪ ወጣት ሴት ነሽ የምትመኝውን የምትፈልጊው ቦታ ትደርሻለሽ እግዚአብሔር ይባርክሻል በእምነትሽ ፅኚ በአለማችን የምናያቸው ቴክኖዎሎጂዎች ሁሉ ችግር የፈጠራቸው ግኝቶች ናቸው አንቺም ፅናት እምነት ስለነበረሽ ተቸግረሽ ጠንክረሽ በመስራት ሂዎትን መለወጥ እንደሚቻል በተግባ ያሳየሽ ወጣት ነሽ ተሸንፈሽ ባልሆነ ሂዎት እራስሽን እልጣልሽም ከዚህ በሗላ በቀላሉ በሌላ ወን እንደማትሸወጂ ተስፋ አደርጋለሁ የምታደርጊውን ሁሉ በጥበብ እና በማስተዋል እንዲሁም በጥንቃቄ እንደምታደርጊ ተስፋ አደርጋለሁ ልጅሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ እንቺንም ከጤና ጋር ይጠብቅሽ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እንደምናይሽ እተማመናለሁ
የትግራይ ሴቶች እኮ ጅግና ናቸዉ ❤❤ጅግና ዛሓፍተየ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ያሳለፍሽው ህይወት በጣም አስተማሪ ነው። የምታምኛት ኪዳነምህረት ከጎንሽ ሆና ብዙ ነገሮችን እየጠበቀችሽ ለዚህ አብቅታሻለች፤አሁንም እሷ ትጠብቅሽ። እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ሰጥቶሻል፣ውበት፣ጥንካሬ፣ፅናት፣ሙያ እንዲሁም ማፍቀርን። ለመጭው ህይወትሽ ያሰብሽው A መልካም አፍቃሪ እንዲሆንልሽ እመኛለሁ። ለምክር ያህል አንቺ ስላፈቀርሽው ብቻ ሳይሆን እሱም ከልቡ የሚያፈቅርሽ መሆን አለበት፤ለልጅሽ አባት የሰጠሽውን ፍቅር ከሱ አላገኘሽም። ሌላው ደግሞ በትዳር መሃል ፈተና የሚሆኑት በሌላ በኩል ያሉ ቤተሰቦች ስለሚሆኑ እነሱንም እንደምታገቢ ያህል በደንብ እወቂያቸው። ምክንያቱም በደስታም ሆነ በሃዘን አብረው መሆናቸውን አስቢ። እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን!!!
ግሩም ልጅ ናት ፤ በጣም ጀግና!!!! የኢትዮጵያ እናቶች ያላቸው ጅግንነት በጣም ዋጋ ይከፍላሉ
እኔም እናት ጀግና እናት አለችን 5 ልጆችን ብቻዋን አሳድጋ አስተምራ ትልቅ ነገር አደረሰችኝ አልሀምዱሊላህ
ደምረኛ
@vvደምረኛtsr9867
@@fatumawasedemerkuh…ants?
ተስፋ አለመቁረጥን፣ አለመሸነፍን ከ አንቺ ተማርኩኝ። ለ ብዙ ሰው ተምሳሌት ነሽ ኪዳነምህረት ቀሪ እድሜሽን ታሳምርልሽ እህቴ❤❤❤❤❤
ደምረኛ
ነገ እኮ ነሐሴ 16 የዓመት ኪዳነ ምህረት ናት ታሪክሽ ያወራሺበትም ቀን የኪዳነ ምህረት ቀን ነው እንኳን አደረሳቹ ሁላችሁንም ሸዊት በርቺ ❤❤❤❤
ደምረኛ
ሸዊት በእውነቱ ጀግና ሴት ነሽ ታሪክሽ ለብዙ ሰው አስተማሪ ነው አይዞሽ በርቻ የእናትሽን የአባትሽንም ነብስ ይማር የቀሩትንም እህትና ወንድሞችሽን እግዛቤር ያስገኝልሽ ቀሪውን ዘመንሽን ከነልጅሽ በደስታ ኑሪ የካሳ ዘመን ይሁንልሽ❤❤❤❤❤❤
ታሪክሽ በጣም የሜሳዝንና ልብ የሜነካ ነዉ አንደፍልም ነዉ ተመስጭ ያየሁት እና ጠንካራ ብርቱ መልካም እናት ተስፍ ሳትቆርጪ እመቤቴን ይዘሽ እዚ ደርሰሻል ነገደሞ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ከነልጅሽ እንደምናይሽ አምናለሁ ካስብሺበት እመቤቲ ታድርስሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
በስመአብ እንደት አይነት ጀግና ልጅ ናት በእግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ታሪክ ረጅም ታሪክ ሁሌም አልጨርስም ነበር ግን ይች ልጅ ጀግንነቷ እና ብርታቷ ፍዝዝ ብዬ ነው የሰማኃት
እኩለ ሌሊት 8:30 የጀመርኩት ያንቺን ታሪክ 10:50 ጨረስኩት.. እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው ሳላዉቀው እምባ አነባው.. ኪዳነምህረት ከሁላችንም ጋር ትሁን.. ሸዊት 1gna
የትግራይ ሴቶች እኮ በጣም ጅግና ናቸዉ❤❤❤❤❤
ዘረቢስ ቢያንስ የኪዳነ ምህረት ስም በሚጠራበት ቦታ እንኳን ዘረኝነታችሁን ብተውት በጦርነት በድህነት በወላጅ ማጣት ምክንያት የተለያዩ ልጆች. እንዲህ ሲደሰቱ ስናይ ሰው መሆን በቂ ነበር
@@ethiopiawitethiopiawit1169
ደነዝ
Aydelhum gin ewnet new astdadgachw new 👍
ሸዊት እጅግ በጣም የሚገርም ጽናት ያላት ለበርካታ ኢትዮጵያዊያን ምሳሌ የምትሆን ነች በርች ።እግዚአብህሔር ከአንቺ ጋር ይሁን።
የሚገርም ታሪክ ነው ምን ኣይነት የሞራል ጥንካሬ ያላት ድንቅ ሴት ነች!!!
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የልጂሽ አባት ቀረበት አችን እምትመስል ጀግና ❤❤❤
በእውነት ከታገሱት ሁሉም ያልፋል!!!እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጠን!!!
ደምረኛ
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, መንፈስን የሚያድስ, ጤናማ, አርኣያ መሆን የሚችል እና ጠቃሚ ቃለ መጠይቅ እና የህይወት ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
ሴት ማለት የትግራይ ሴት ናት እንድል ሁኜአልሁኝ ምን አይነት አፍቃሪነት ምን አይነት ጥንካሬ ነው ወንዱ ግን ምን አይነት ዱዝ ነው አንቺን ያገባ ምንኛ ታደለ የሚገርም የህይወት አዙሪት ነው ይገርማል ጥንካሬሽ ❤❤
ሸዊት በቃ 1 ኝ ነሽ ለኔ ሁላ ታሪክሽ በጣም ፈተና ነው እንደውም ሀለወተ እግዚአበሔር ን ነው የሚናገረው የፈጠረውን ፋጡር ጦሙን እንደማያሳድር ነው በጣም ጀግና ነሽ ከዚ ቦሀላ የሚመጡብሽን ፈተናዎች በድል ያሳልፋሽ አሜንወንድሞችሽ እነደሚገኙ ተስፋ አረጋለሁ ኪዳነ ምህረት ትርዳሽ
በጣም ጎበዝ ወጣት ናት። ለማድነቅ ቃላቶች እራሱ አይበቁም። ለብዙ ሰዎች አርዓያ መሆን የምትችል ናት፤ እሼ ለዚች ልጅ ለየት ያለ ሽልማት ይገባታል!!
እንዲህ አይነት ረጅም ቪዲዮችን የማየት ትግስትም ጊዜ የለኝም ሳላስበው ቪዲዮውን ጨርሼ አየሁት ማለቁ የገባኝ ሲያልቅ ነው በጣም ጠንካራ እና ጎበዝ ልጅ ናት መጨረሻው በጣም ደስ ይላል።
ደምረኛ
የሚገርም ታሪክ ነው ጠንካራ ሴት ነሽ ብዙ ተምሬብሻለው ቄርቆስ እስከመጨርምሻ ካንቺ ጋር ይሁን እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ ወንድምሽን ስላገኘሽ እንኳን ደስ አለሽ❤❤
በጣም ብዙ ተምሬብሻለሁ የኔ ጠንካራ
የምትገርም ጀግና ጀግና ሴት❤ ናት
ቄርቆስ ምንድ ነው??
@@ለመኑእነግርሐዘነልብየእንደምረኛ
@@Zubyda-gz2kx8gy5oደምረኛ
የጥንካሬና የስኬት ተምሳሌት ሴትነት እንደ ወርቅ ሲፈተን ፈጣሪ ልጅሽን በሞገስ ያሳድግልሽ ኪዳነ ምህረት አብዝታ ትባርክሽ
መግለፂ የብለይን ንዓኺ ሸዊተይ ምቅርቲ ❤
እግዚአብሔር ኣምላክ ኣብ ዝላዓለ ደረጃ የብፅሕኺ🙏
ምስ ወድኺ ዕድመን ጥዕናን ያሃብኪ ዛሓፍተይ🙏❤
ጽብቅነው ቆንጆታሪክ
በጣም ጀግና በዛላይ ቆንጂዬ
ወጣትነትሽን ቁንጅናሽን በሌላ ነገር ሳታቆሽሺ ቁራሌው መስራት በጣም የሚደነቅ ነው👏👏👏
እኔ መጨረሻው በጣም ደሥ ነው ያለኝ የምታምኒያት ኪዳነምህረት ሁልጊዜ ካንች ጋ ትሁን I'm proud of you
የሚገርም ታሪክ ነው በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ አንድ ማሰብ ያለብሽ ነገር ግን አርድሻለው አጠፋሻለው ከነ ልጅሽ የሚል ሰው በጭራሽ አጠገብሽ እንዲደርስ ማድረግ የለብሽም ከማሰቡ በድፋረት ማለቱ ተጠንቀቂ ለልጄ አባት እንዳያጣ ስትይ አንቺንም አባቱንም ልጅሽም መጥፎ ነገር አንዳይገጥመው ተጠንቀቂ እራሱን መቆጣጠር የማይችል ሰው እቃ የሚሰባብር የሚመታሽ ጭራሽ ላጠፋችሁ የማል ወጣት የከተማ ልጅ የተማረ ሰው አይጠበቅም በርቺ የበለጠ ስኬት ላይ ያድርስሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤
ትክክለኛ ኮሜንት
ደምረኛ
@@zeyne-u4sደምረኛ
በጣም ጀግና ቆራጥ በጣም ቆንጆ ጠንካራ አንቺን መግለፅ ይከብዳል ብርቱ ነሽ ኪዳነምህረት ጥላ ከለላ ትሁንሽ❤❤❤
በጣም ደስየሚል ናየሚሳዝን ታሪክ ነው ኪዳነምሕረት የኔን ታሪክ እድትቀይር ፀልዩልኝ
ያልተዘመረዛላት ጀግና የዘመናዊ እናት ተምሳሌት እግዚአብሄር ሁሉን ያድልሺ ዘንድ ተመኜሁልሺ::
የሚገርመኝ "ያልተዘመረላት" ወይም "ያልተዘመረለት" የሚለው አባባል.....አድናቆት መሆኑ ነው?....
@@girmaasres2598ደምረኛ
ማስተዋል ያድለን😢@@girmaasres2598
🙏❤Thenkyou
እኔም ተፈተንኩ እላለሁ ስንት ጠካራ ሰው አለ ❤❤❤❤❤
ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ የልጅሽ እናት ያድርግሽ ያሰብሽዉን ሀሳብ እመብርሃን ታሳካልሽ🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️
ወይ ማዓረይ ባዓልቲ ዓደይ እንትጮ ምስ በልኪ ከብደይ ሓፍ ኢሉኑ😢😢❤❤❤❤
የእውነት በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ጀግና ሴት ነሽ ውንድም እና እህትሽን በማግኘትሽ ደስ ብሎኛል ጀግና እናት ያሳድግልሽ ፈጣሪ ❤🥰 ያስቃልም ያስለቅሳልም 🥰🥰
ምን አይነት የህይወት ታሪክ ነው
ሸዊት ጀግና የጀግና ጀግና ልባም ሴት ቆራጥ አልሸነፍ ባይ ታታሪ የእናትነት ምሳሌ መንፈሰ ጠንካራ የስራን ክብርነት ያሳየሽ
ኪዳነ ምህረት አሁንም መጨረሻሽን ታሳምረው🙏 እሼ ትልቅ ሰው ክብረት ይስጥልን
ሸዊት ጎበዝ ልጅሽ ነሽ ኪዳነምህረት እናቴ ሁሌም ከፊትሽ ትቅደም
እኔ ላንች ቃል የለኝም ፈጣሪ አሁንም ህልምሽን ፈጣሪ ይሙላልሽ የውነት የምትገርም እናት የምትገርም እህት የምትገርም ጠንካራ ሴት ስራ የማትንቅ የምገርም ዉበት የሚገርም ስብእና የሚገርም የምግብ ሙያ እኔጃ ባልሽ አልፈርድበትም ይሄን ሁሉ ያላትን ሴዬት ይወስዱብኛል ብሎ ነው እንጂ ሊለይሽ አይፈልግም ሸዊትዬ ከልጅሽ አባት ተታርቃችሁ መታችሁ እንድናያቹ ያርገን አሜን የሚገርመው በለተቀኖዋ በኪዳነምረት ነው እና አንችን እደሰማችሽ እኔንም ካለሁበት ጭንቀት ታውጣኝ አሜን ግን ይህን ኮመንት አብበሽ ብርታት በሰጭኝ ደስ ይለኛል በምትወጃት ኪዳነምህረት እለምንሻለሁ አደራ እድታየው like,አድርጉልኝ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በመጀመሪያ ስለ አንቺ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ከዕድሜሽ በላይ የሆነ የህይወት መንገድ በጣም አስተማሪ የሆነ የህይወት ምስክርነት በርቺ ጠንክሪ እግዚአብሔር በመልካም ትዳር ይባርክሽ በኪዳነምህረት ስም እውነተኛ የምህረት አምላክ ማወቅ ይሁንልሽ ጀግኒት❤❤❤
ወይ ሸዊት ድብልቅልቅ አደረግሽን። በእንባም በደስታም፣ ምን ልበል ለማመን በሚከብድ መልኩ ያሳደገሽ፣ያበረታሽ የጠበቀሽ፣የጋረደሽ አምላክ እንደነገርሽን በእለተ ቀንዋ በልዩ ክስተት የምትጎበኝሽ ወላዲተ አምላክ ኪዳነ ምሕረት አትለይሽ በድል በሃይማኖት ያስፈጽምሽ አሜን።
ድርጅት ቢኖረኛ የመጀምሪያ ተቀጣሪዬ ነበር የማደርግሽ።
የእናትነሽን ዋጋ በትክክል ነገርሽን በተግባርም አሳየሽን።
ጀግና ነሽ!!!
ወይ ጉድ የሰው ልጅ ፈተና
እግዚአብሔር ግን ደግ አምላክ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን
ጉዋል ትግራይ፣ የኔ ቆራሌ፣ አቤት ፅናትሽ! Couldn't stop crying !!
ቆራሌ NGO Assoc. ብታደርግ ብዙዎች ወጣቶችን ያበረታል! China እኮ ትልቅ ኢንደስትሪ ነው!
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያወራችሁን በእውነት ። አንዴ ስታሳዝኝን አንዴ ደግሞ ፅናትሽ ወደ ደስታ እየወሰድሽን አስደምመሽናል። አሁን ላይ ደግሞ በመጨረሻ እንደዚህ የስኬት መንገድ ላይ መሆንሽ የሚደንቅ ነው። ያን ጭራቅ የሆነ የልጅሽን ባል ግን ለማግኘት እና እሱ ጋር ለመሆን እንዳትሞክሪው። ኪዳኗ እንኳን ረዳችሽ
እግዚአብሄር ታላቅ ነው :: የሚየኝን አየሁት ነው ያለችው አጋራ :: ታሪክሽ እጅግ በጣም ብዙ ውጣውረድ የበዛበት ነገር ግን በትግዕስት በጥረት ያለፍሽ በእሳት የተፈተንሽ ወርቅ ነሽ በመልካም ስነምግባር የታነፅሽ ጥሩ እናት ነሽ :: ቀሪው ጊዜሽን ደግሞ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክ ::
ሽዊት የሚገርም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ዛሬ ያካፈልሽን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር የምታስቢውን ሁሉ ያሳካልሽ ምኞቴ ነው የእውነት ደግሞ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ በርቺ
በስመ ሥላሴ አቤት ጥንካሬ 👂ጆረየን ሰጥቸ ተመስጨ ያዳመጥኩት ታሪክ የቃልኪዳኗ ኪዳነምህረት እናቴ አሁንም ደስታሽን ትጨምርልሽ የእኔ እህት❤️❤️❤️
ወይ የሰው ልጅ ፈተና ምስኪን ጀግና ነሽ እውነት እናትነት ልዩ ስጦታ ነው ❤
ጀግና ሴት ብዪሻለሁ ባላለቀ እያልሁ ያየሁት ነርስ ትግሪውይ ውብ ጠንካሪ ውብ ሁሉን አድሎ የሱጣቸው ስወዳችሁ ❤❤❤❤
ልዩ የሆንሽ ሴት ጠንካራ አሁንም ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ
መልክ ከስብእና ጋር ፈጣሪ መንገድሽን ያቅናልሽ ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ።
አንተ ራስህ ትለያለህ እንዳንተ እግዚአብሄር የረዳው ሰው የለም ለስራው የተሰጠህ ነህ ወጌሻችን ነህ አመሰግናንሀለው እሼ አንቺም ብርቱና ልዩ ሰው ነሽ በርቺ ። 🇪🇹አባትየው🇪🇹
ደምረኛ
ምን አይነት ጠንካራ ልጅ ነሽ ።እግዚአብሄር የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ እማ
I am from 🇪🇷 but i really admired her strength keep going ma sis and you will stand at the higher level Bravo❤❤❤
በእንባ ጀምሪ በእንባ የጨረስኩት ታሪክ ነው!!! ጥንካሪሽ የሚገርም ወድቃ፣ ተስብራ ያልቀረች ምርጥ ነሽ!!! እሺ እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን።
የእኔም እናት በወሊድ ነው የሞተችው ህመሙን አቀዋለሁ ያሳለፍሽው ታሪክ እጅግ ያሳዝናል አሁን ግን አልፎል በርችልኝ እህት ዓለሜ
የእውነት ቃል ነው ያጠረኝ እጅግ በጣም በጉጉት አድምጬ የጨረስኩት ታሪክ ነው። ተባረኪልኝ። አሼም ይሄን ጥዑም ታሪክ እንድንሰማ ስላደረከን እድሜህን ያርዝመው
በተለያየ ችግር ዉስጥ ያሉ ሴት እህቶቻችን ሴትነታቸውን ብቻ በመጠቀም ስራ ከመስራት ይልቅ ለዛዉም ይሄን የመሰለ መልክ ይዘሽ.. ስራን ሳይነቁ እንደዚ በተለያዩ ፈተናዎች ዉስጥ አልፈዉ ትልቅ ደረጃ መድረስ እንደሚችሉ ማሳያ ነዉ በእውነት ጀግና ነሽ።ያመነሻት ኪዳነምህረት ጠብቃሻለች።
ጥንካሬሽ ያስቀናል,እ/ግ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።እሼም ህልም ያላቸውን እና ጠንካራ የሆኑ ሰዎችን ስለምታበረታልን እጅግ እናመሰግንሀለን እረጅም እድሜ ይስጥህ
የሚገርም ታሪክ ነው ጠንካራ ሴት ነሽ ብዙ ተምሬብሻለው ቄርቆስ እስከመጨርምሻ ካንቺ ጋር ይሁን እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ
የኔ ወርቅ የኔ ጠንካራ ቃል የለኝም ላንቺ ጀግና የሚለዉ ቃል ያንስሻል ምርጥ እናት ብዙ ነገር ተምሬብሻለሁ ከፍ በይ ለሌሎች የምትተርፊ ያድርግሽ😘😘😘😘😘😘😘😘
በጣም ቁጭ ብዬ እስከ መጨረሻው እምባዬ ዝም ብሎ እየወረደ ያየሁት ጥንካሬሽ እግዚአብሔር ባንቺ ላይ ያደረገው ነገር በጣም ደስስስስ ይላል ኪዳነ ምህረት አሁንም ከጎንሽ ትቁም በምልጃዋ ትጠብቅሽ
ይመችሽ
እዉነት ነዉ እሼ አንዴ ስንስቅ አንዴ ስናለቅስ በጣም ጠንካራ እና ጀግና እናት ነሽ። ጨዋታ አዋቂ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ በጣም እርግጠኛ ነኝ ። እግዚያብሔር ያሰብሽዉ ሁሉ ይሳካልሽ🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ ዉይ እናቶች ለልጆቻችሁ የምትከፍሉት ዋጋ ያስደንቀኛል ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን ልጆቻችሁ አድገዉ ለቁም ነገር ያብቃላችሁለእኛም የተባረከ ትዳር የተባረከ ልጅ ይስጠን ከስደት መልስ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ❤❤❤❤❤
ተጀምሮ እስከምጨርስ ነው ያየሁት የምገርም ልጅናት ጀግና የቀሩትምጋር አላህ ያገላኝሽ የኔህት
የምትገርም ድንቅ እናት ብዙ መከራ አሳልፋለች
ግን ከመልኳ ከድምጿ ስትስቅ ራኬብ አለማየሁ የምትመስልብኝ ለኔ ብቻ ነው?
አርቲስት ባዩሽ ከበደ(ሚጡ) ትመስላለች
ማርታ ጎይቶምን ትመስላለች
ማርታ ጎይቶም
ማርታን ትመስላለች
@@tenad7309ደምረኛ
የሚገር ታሪክ አንደየ ሳለቅስ አንደየ ስስቅ ሳይታወቀኝ አስር ደቂቃም የቆይሁ አልመሰለኝ ስጨርሰው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በችግሮችሽ ሁሉ ያልተለየችሽ ኪዳነ ምህረት እናቴ ቀሪ ዘመንሽንም ትባርክልሽ❤
በጣም የሚገርም ድንቅ ጽናት ድንቅና ኣስተማሪ ታሪክ ነው ቀሪው ግዜሽ የደስታ ያድርግልሽ እሸቱም በጣም እወድሃለሁም ኣደንቅሃለሁም የሰላም ኣምባሳደር ነህ እግዚኣብሄር ይርዳህ ቀጥልበት ሰላምና ፍቅር ይስጠን።
አምስት ዓመትና ከዛም በላይ የሥራ ልምድ ያላችሁ የሚለውን ማስታወቂያ ብታስተካክለው:: ትዝ ይልሃል አንተ ተመርቀህ ቀጣሪ ያጥህበት ጊዜ: ታዲያ አዲስ ተመራቂዎችና ሥራ ፈላጊዎችን አሰልጥነህ ብታሳድጋቸው ምናለበት:: አንተ በዛ መንገድ ያለፍከው ችግሩን ተረድተህ ካልቀጠርካቸው: ማን ይቅጠራቸው ታዲያ::
ይገርማል እይታ
እዉነት ነዉ በዚ የግል ድርጅት የሆነዉ እስኩል ኦፍ ቱሞሮ ትዝ ይለኛል በዜሮ አመት ቀጥሮ አሰልጥኖ እድል የሰጠኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤
Asteway👍
Asteway👍
ደምረኛ
እናቴ የትግሬ ሴት አግባ የምትለው እውነቷን ነበር በጣም ጎበዝ ነሽ
የትግራይ ሴት በጣም ጠንካራ ነች ለፍቅር እስከ ጥግ ነው መስዋእት የምትከፍለው ከወሰነችም በዛ ልክ🥰❤️💛
በምንአወቅሽ አቦ
የኢትዮሴት በሙሉነውእንጂ