የእዉነት ያፈቀረሽ ወንድ በመራራቃችሁ በጣም እንደናፈቀ የሚያሳዩበት ምልክቶች How To Know If Your Partner Misses You

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 241

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +64

    ለሁላችንም ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን🤲🤲🤲

    • @imaniman1068
      @imaniman1068 4 роки тому

      Amennnn

    • @ሀና-ኸ9ጘ
      @ሀና-ኸ9ጘ 4 роки тому

      አሚን

    • @abametyub501
      @abametyub501 4 роки тому +1

      አሜን ውቤ ሠብሥክራይብ አድርጊኝ እኔም አደርግሻለሁ

    • @abametyub501
      @abametyub501 4 роки тому

      @@imaniman1068 ሠላም ላቺ ውቤ ሠብሥክራይብ አድትጊኝ አበረታቱኝ ፎተውን በመጫን ቤተሠብ እንሁን

    • @abametyub501
      @abametyub501 4 роки тому

      @@ሀና-ኸ9ጘ ሠላም ላቺ ውቤ ሠብሥክራይብ በማድረግ ቤተሠብ እንሁን

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 4 роки тому +6

    ስለእውነት ልንገርህ የምትናገረው ሁሉ ሁሌም ልክ እንደሆነ እርግጠኛ ሁን በደንብ ተጨንቀህበት እንደምትሰራው እረዳሀለሁ በርታ አትጥፋ እሺ

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 роки тому +6

    ስላም በዜ ጠፍተአል ስለ መረጃው እናመስግናለህ ምክርህ ውስጤ ነው

  • @gracejoc4305
    @gracejoc4305 4 роки тому

    በዜ ሰላመችሁ ይብዛ በጣም መጥፈት እያበዘህ ነው እንደ ምንም ብለህ ቶሎ ቶሎ ለመግባት ሞክር
    እናመሰግናለን👍

  • @ኡምኢዘዲንነኝልጄንናፋቂ

    ያሁን ዘመን ወዶች ብርርርርርርርርርርርር ብቻ የሚናፍቃቸው ሌላ ነገር የለም ቱ

    • @rahmaalewi8209
      @rahmaalewi8209 4 роки тому +2

      እውነት ነው ከብር ጋር ብርርርርር ብለዋል 👉 ከሴት የሚቀማ ወድ ቀማኛዋን ይላክበት 💃

    • @abametyub501
      @abametyub501 4 роки тому

      @@rahmaalewi8209 ሠላም ላቺ ውቤ ሠብሥክራይብ በማድረግ ቤተሠብ እንሁን

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 4 роки тому +1

      ከተዋዉቀኝ በ 15ኛው ቀን ችግር ገጥሞኛል ብር ላኪልኝ ከላለኝም

    • @kareemannm7863
      @kareemannm7863 4 роки тому +1

      እዉነት ነዉ ሌቦች

    • @abametyub501
      @abametyub501 4 роки тому +1

      @@kareemannm7863 ሠላም ላቺ ውቤ ሠብሥክራይብ አድርጊኝ እኔም ላድርግልሽ

  • @yoditbekele8803
    @yoditbekele8803 4 роки тому +2

    አሪፍ ትምህርት ከ ቆጆ ፈገግታ እናመሰግናለን

  • @aggyhattar9760
    @aggyhattar9760 4 роки тому +27

    አመስግናለሁ በዛብህ ትዳሪን ስለመለስክልኝ ባንተ ትምህርት ከባሌ ጋ እደገና አዲስ ፍቅር ጀመርናል ምስጋነየ እጀግ በጣም የላቀ ነው

    • @sebleenabezabih7230
      @sebleenabezabih7230  4 роки тому +7

      በጣም በጣም ደስ ይላል በዚሁ አጋጣሚ ያንች ታሪክ ያስፈልገኛል በቅርቡ ታሪካችሁን አጫዉቱን የሚል ፕሮግራም ልጀምር ስለሆነ በፌስ ቡክ ሁሉም ሰዉ እንዲያገኘን ሊንኩን እናስቀምጣለን ፡፡ ያንች በጣም አስፈላጊ ነዉ እና በፌስ ቡክ ሁኔታዉን ብታጫዉችን ደስ ይለኛል

    • @aggyhattar9760
      @aggyhattar9760 4 роки тому +1

      @@sebleenabezabih7230 እሽ

    • @sebleenabezabih7230
      @sebleenabezabih7230  4 роки тому

      @@marditube1775 facebook.com/jove.barak?__cft__[0]=AZURH4XZ7ij-VMejGmFF9mua_gQkBrhq5fiOmBE7FI1LBkjFWKetgezpVaA2flAxcdLp4WLj34m3_nEFxdWduaXL1AwjJzDWfPx6OXr-J0-4fE6MPKwxPKJm-tw3LuTnpvQ&__tn__=-UC%2CP-R

    • @sebleenabezabih7230
      @sebleenabezabih7230  4 роки тому

      @@aggyhattar9760 facebook.com/jove.barak?__cft__[0]=AZURH4XZ7ij-VMejGmFF9mua_gQkBrhq5fiOmBE7FI1LBkjFWKetgezpVaA2flAxcdLp4WLj34m3_nEFxdWduaXL1AwjJzDWfPx6OXr-J0-4fE6MPKwxPKJm-tw3LuTnpvQ&__tn__=-UC%2CP-R

    • @Hd-de5nw
      @Hd-de5nw 4 роки тому

      እንዴት አደርግሸ ነው ነገሪኝ እሺ

  • @enatyehiwotkulifnatdilnaa5903
    @enatyehiwotkulifnatdilnaa5903 4 роки тому +4

    ye min fikregna new arife shiklelayen eyeshekelku hoden eyemolahu menor binor yishalal lafekerachihu tsinatun yistachihu

  • @fafiye2254
    @fafiye2254 4 роки тому +2

    አወ ጠፍተሀል ብዙ አትቆይ በርታልን ምክርህ ውስጤ ነው

  • @اازىلاب
    @اازىلاب 4 роки тому +1

    Enameseginalen wendimachin tiru timehrt new

  • @ስብሌስደተኛዋ
    @ስብሌስደተኛዋ 4 роки тому +2

    እናመስግናለን ስብለ እና በዛብህ እንኳን
    ደህና መጣችሁ

  • @emumaremu8341
    @emumaremu8341 4 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል ነዉ የምታቀራብት በእናተ ምክንያት እራሴን እንዳዉቅ ጠቆሞኛል ሥለፍቅረኝየ ማለቴ ነዉ እና በዚ በራታ ሰብሊን ሰላም በላት ትዳራ እንዴት ነዉ እኔም ልገባበት ነዉ ጥሩ ጎን አለዉ እንዴት ነዉ

  • @mekdidadzie399
    @mekdidadzie399 4 роки тому +1

    Enamesegnalen wodimachin berita

  • @bessawaleedy6752
    @bessawaleedy6752 4 роки тому +3

    ወንድም እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተሀል እንኳንም መጣህ ምክርህ ውስጤ ነው ብሮየ😘😘😘😘😘

  • @tawabeshtoto9772
    @tawabeshtoto9772 4 роки тому +9

    ለእኔ ፍቅር እብድ ነው ያረገኝ የልጅነት ህይወትቴን አበላሽቷቷል በቃ ተጠቅሞ እኔን እንደቆሻሻ ተጠቅሞ ትቶኛልለ5 አመት አሁን ግን ወደራሴ ተመልሼአለሁ ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን ግን እህቶቸ ሁላችሁም በእምታምኑት አምላክ ፍቅር ከእምነት ጀምሩ

  • @zenashtigest3298
    @zenashtigest3298 4 роки тому

    ሰላም በዜ በጣም አሪፍ ምልክት ነው እናመሰግናለን ወድማችን

  • @meramhassen2672
    @meramhassen2672 4 роки тому +1

    እናመሠግናለን በዜ አሁን የለኝም ሲኖርኝ ይጠቅመኞል

  • @fatumajs1551
    @fatumajs1551 4 роки тому +1

    እኮን በሰላም መጣህ በዜ ስለትምክርህ. በጣም እናመሰግናለን

  • @ኪያፍቅር-ከ8ኰ
    @ኪያፍቅር-ከ8ኰ 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን ሰብለና በዛብህ

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 4 роки тому +3

    በጣም ደስ ይላል የኔ ግን በጣም ተቀየረ

  • @سعادهسعاده-ش3ج
    @سعادهسعاده-ش3ج 4 роки тому

    ሀሪፍ ምክር ነው እናመሠግናለን

  • @fatuma1126
    @fatuma1126 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @ሜሪየማርያምልጅሜሪየማርያ

    ሠላም ላንተ ይሁን በዜ በጣም እናመሰግናለን በእውነት ምክሮችህ ሁሉ ውስጤ ናቸው ይመቹኛል ቀጥልበት👍👍👍

  • @ybserMesi
    @ybserMesi 6 місяців тому

    ትክክክ ስለምክር አመሰግናለው❤❤

  • @ayshalslamislam368
    @ayshalslamislam368 4 роки тому

    በጣም ፡ደስ፡እሚል፡መልክት

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአደራእ

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ምክርህ ደስ ሲል 😘😘

    • @abametyub501
      @abametyub501 4 роки тому

      ሠላም ላቺ ውቤ ሠብሥክራይብ በማድረግ ቤተሠብ እንሁን

  • @h..j.1075
    @h..j.1075 4 роки тому +1

    እንኳን በደህና መጣቹ

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን።

  • @abaymulu4491
    @abaymulu4491 3 роки тому +1

    ተባረክ እውነት

  • @TgTg-ep9lz
    @TgTg-ep9lz 4 роки тому +1

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታልን።።😍👍

  • @vrvgrgvrffgvg2431
    @vrvgrgvrffgvg2431 4 роки тому

    በርታ በጣም ቆንጆ ነዉ

  • @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም

    ሰላም በዚ የኔፍቅርኛየ የማዳም ድረሀም ብቻ ከአሏህበታች ሆሆሆሆ የምን ፎቃ

  • @qalkidaanmulu7850
    @qalkidaanmulu7850 4 роки тому +2

    Ewunkan Salem mataki

  • @mebrihurutatube9146
    @mebrihurutatube9146 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ👍👍

  • @LoveLove-lu4nm
    @LoveLove-lu4nm 4 роки тому

    እናመሠግናለን በዜ

  • @rihanamohammed7327
    @rihanamohammed7327 4 роки тому +2

    ወንድሜ ምክርህ ጥሩ ነዉ ነገርግን የርቀት ፍቅር አምባል ፍቅር የለም ብር ፈልጎ ካልሆነ በቀር ይሄ እማይገባት ሴት ካለች አስቸጋሪ ነዉ እሚሆነዉ ባጭሩ ፍቅር በርቀት አደጋነዉ

  • @akram2272
    @akram2272 4 роки тому +3

    እንኳንሠላምመጣህ

  • @betlhembetlhem7434
    @betlhembetlhem7434 4 роки тому +2

    Bzey eski selkachehun seton bewuset msemer enawurachehu

    • @sebleenabezabih7230
      @sebleenabezabih7230  4 роки тому +1

      በቅርቡ ታሪካችሁን አጫዉቱን የሚል ፕሮግራም ልጀምር ስለሆነ በፌስ ቡክ ሁሉም ሰዉ እንዲያገኘን ሊንኩን እናስቀምጣለን ፡፡ ያንች በጣም አስፈላጊ ነዉ የምትይ ከሆነ አሁን ልላክልሽ

  • @አዝመራቲዩብ
    @አዝመራቲዩብ 4 роки тому +2

    እናመሰግን አለን

  • @ሰሙነኚያአላህባሪ
    @ሰሙነኚያአላህባሪ 4 роки тому

    እናመስግናለን ለምክርህ

  • @eyuhabeshawit5558
    @eyuhabeshawit5558 4 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ብሮ

  • @azizmlove2149
    @azizmlove2149 4 роки тому

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @toebatube4067
    @toebatube4067 4 роки тому +1

    እኳን ደህና መጣህ ወንድማችን የፍቅርን ነገር ሆድ ይፍጀው የኢትዮጵያ ወንዶች ሁሉም ባይሆኑም አብዛሀኛወቹ ፍቅር ሳይሆን ገንዘብ ነው ፍቅራቸው አሁንማብ የናተንም ትምርት እየሰሙ እውነት እድመስልን ማስመሰሉን ችለውበታል

  • @አዝመራቲዩብ
    @አዝመራቲዩብ 4 роки тому +2

    እንኳን ደናመጣህ ❤❤❤

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ

    አለን አለን መልካም ሰው

  • @ጎደሬዋነኝ
    @ጎደሬዋነኝ 4 роки тому

    እናመሠግናለን

  • @mastewaltarekeng9136
    @mastewaltarekeng9136 4 роки тому

    እናመሰግናለን ብሮ

  • @lienda4460
    @lienda4460 4 роки тому

    Bexam des yilal ewnet lenem mekrachuu bexam rrdtonyal

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 4 роки тому

    ሠላም ነው በዜ በጣም እየጠፋህ ነው ብቅ የምትለው ቢሆንም ይመችህ

  • @zemednegues2310
    @zemednegues2310 4 роки тому +1

    በዜ እንኳን ደህና መጣህ ምክርህን በሙሉ እከታተላለሁ ቤተሰብም ነኝ

  • @zerituahmed8341
    @zerituahmed8341 4 роки тому +1

    እነ መስፍን ልብ ያልከው ትክክል ነው

  • @madinasaeed6861
    @madinasaeed6861 4 роки тому +1

    ምርጥ ሰው በሪታልን

  • @nailabay423
    @nailabay423 4 роки тому +1

    Beziye betih kezkizowal lemon atitifa

  • @mulumekonen9678
    @mulumekonen9678 4 роки тому +1

    በዜ ስለ ምክርክ እናመሰግናለን ግን የሩቅ ፍቅር እዴት ነው የሚታወቀው ሳንገናኝ እህን ብነግረኝ ደስ ይለኛል አፍቅርሻለሁ ይለኛል ግን እርግጠኛ አይደለሁም እስኪ ከቻልክ ንገረኝ እኔ ሀረብ ሀገር ነኝ እሱ ኢትዮጵያ ነው ያለው እና አችን ታገኝሁ ብሃላ እራሴን አግንቼ አለሁ ይለኛል እና እዴት ነው እርግጠኛ የምሆነው ግራ ገብቶኛ እደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ ወድሜ

  • @medenahemedelle5496
    @medenahemedelle5496 4 роки тому

    Thanks bro

  • @wubelove2458
    @wubelove2458 4 роки тому

    Yant dimts yemimesil ye radio aqirabi al ant tihon hule ixeraxeralew lik negn?

  • @hanaali1232
    @hanaali1232 4 роки тому +2

    Selam wendema enkuan dehena metah

  • @ሜሪቀበጥ
    @ሜሪቀበጥ 4 роки тому +1

    እንኳን በሰላም መጣክ ጠፍተአል

  • @zahratube3986
    @zahratube3986 4 роки тому +1

    በርታልን ወድም 👍👍👍👍

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Рік тому

    Enamsegn alen ❤❤

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 4 роки тому +2

    እኳን ደህና መጣህ ወድማችን

  • @የፍቅርሰው-መ8ዀ
    @የፍቅርሰው-መ8ዀ Рік тому +1

    ለምክብርህን በጣም አመሰግናለሁ ግን አብዛኛው ወንድ ልጅ ከሴት ልጅ የምፈልገው ነገር ቢኖር ብርና ብር ብቻ ነው ኦኬ

  • @mhmmadali5351
    @mhmmadali5351 4 роки тому

    ዋው በጣም ያምራል

  • @hayat3375
    @hayat3375 4 роки тому +1

    እንካን በሰላም መጣህ

  • @selamhaftu9609
    @selamhaftu9609 4 роки тому +5

    ኣመሰግናለሁ እኔ ባንተ ተፅናናቻለው ግን ተላያይቻለው

    • @عدسق
      @عدسق 4 роки тому +2

      እኔም ልክደቺ

    • @meidina2682
      @meidina2682 4 роки тому +1

      እኔም እዳች ብሎክ አርጒኝ ፈታኝ ግን አሁንደግሞ እኔ ብሎክአረኩት

    • @عدسق
      @عدسق 4 роки тому +1

      @@meidina2682 ደግ ኣረግሽ እህቴ

    • @عدسق
      @عدسق 4 роки тому +1

      @@meidina2682 ግን ኣንዴ ንገርኝእህቴ እኔም ብሎክ ኣርግው ነበር ፍትኝ ኣለኝ ፈታሁት ግን ኣሁንም ቀብረር እያለኝ ነው ግን ተላያይተናል ግን እንድ ቤተስብ እንደዋወል ኣለኝ እሺ ኣልኩት እኔ በጣም እወደዋለው ግን ምንም ትርጉም የለውም ልዝጋብት ምንይመስለሻል እህቴ እኔ ደሞ ፍቅሪ እንዳይዘኝ በድጋሜ ፈራሁት ንገርኝ እህቴ😂

    • @meidina2682
      @meidina2682 4 роки тому +4

      @@عدسق ማር ወላሂ በጣም እወደዋለሁ እኔም ግን ዋጋየለዉም የኔመወደዲ ተጋብተን በ9ወር ነዉ የተፍታነዉ ።ከዝያ ዲባይ መጣሁ2አመት ሳልደዉልለት ጨርሽ ሀገር ገብቸም አልደዉልኩለትምበ15ቀን ተመልሽ ዱባይ መጣሁና እሱም አላገባም2አመት8ወር ለምን ብየ ደወልኩለት በተለያየኝ2አመት8ወር በጣም ደስ አለዉ እደት ሀገርገብተሽ ሳትደዉይልኝ አለኝ አይ እዳርብሽህብየነዉ አልኩት ወላሂ እኔያላች ያለምንም ምክንያት እጨለማ ወስጥ ሁኘእየጠበኩሽአለኝ ።እሽብየ ታርቅን ከዝያ ደግሜከመጣሁሁበት ቤት ተጣልቸ አሳፈሩኝበ10ወሬ 10ቀን አዲስ አባባ አርፌ እሱጋር ሻንጣየንም ጥየ ወደ ዱባይ መጣሁ አሁን ከገዛ ጒደኛየ ጋር ይጀናጅናል እና ኦንላይን ሁኖ አያወራኝም ሲፈልግ ብሎክ ያርገኛል ሢፈልግ ያወራኛል ሲፈልግ አልተግባባንም ይለኛል ሲፈልግ ከሂወቴ ዉጭ ይለኛልሞባይል ላኪልኝአለኝ አሁንደሞ ልቤን የሠበርዉ አሶት ድፍረቱ ጭራሽ በቃ ስበብ ከምፈልግ ብየ ብሎክ አረኩት ሆሆ እዲሁ እየተባባልን አመት አስቆጠርን አሁን ግን እኔ ቆርጫለሁ በቃ ለኔ አይሆንም

  • @maryamawityetayoulej1223
    @maryamawityetayoulej1223 4 роки тому

    Ate rasek fiker eko nik :)

  • @dty1495
    @dty1495 4 роки тому +1

    እናመሰገናን

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 4 роки тому

    Enkwan Dena metake bero

  • @rana4668
    @rana4668 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @helengetu5552
    @helengetu5552 4 роки тому +2

    Well come

  • @fatheelafatgeela8657
    @fatheelafatgeela8657 4 роки тому +1

    ምን እናረግ ብለህ ነዉ በሽታዉ አወናበደን ግን እናመሰግናለን

  • @user-kw5rw1il6g
    @user-kw5rw1il6g 4 роки тому

    እናመሰግናለን ከምር ❤️❤️

  • @fretigray3079
    @fretigray3079 4 роки тому +1

    እንኻን በደና መጣህ ወንድም

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 роки тому +2

    Eukan dan mata beze

  • @goldcell1776
    @goldcell1776 4 роки тому

    እንኩን።ደህናመጣቸሁ።ምነው።ጠፈህ።ውንደሜ🙋❤🙏

  • @tjyehosanaliji7133
    @tjyehosanaliji7133 4 роки тому +2

    Well Come

  • @zeritutefera8389
    @zeritutefera8389 4 роки тому

    enkuwan dehina metak

  • @MohamedHassan-hw8lz
    @MohamedHassan-hw8lz 4 роки тому +2

    thbarakii ❤ ❤ ❤ ❤ ❤

  • @ተምርየወግዲዋYouTube
    @ተምርየወግዲዋYouTube 4 роки тому +7

    ደመዜ ብቻ ነው የሚናፍቀኝ እና የራሤ ቤተሠብ እናቴ አባቴ እህቴ ወዲሜ ደመወዜ ነው የሚናፍቀኝኝ

  • @እሩታነኝ
    @እሩታነኝ 4 роки тому +1

    ሠላም ከዚህ ቤት

  • @melattenagashaw1729
    @melattenagashaw1729 4 роки тому

    የኔ ጎባዝ

  • @fatmahfatoom1140
    @fatmahfatoom1140 4 роки тому +1

    Enkan dahen metak

  • @fatumayimam8759
    @fatumayimam8759 4 роки тому

    እናመሠግናልን

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 4 роки тому

    ይቅርታ በዜ እድሜ ለፌስቡክ ትምህርትህን መስማት ካቆምኩ ቆየሁ ። ለማንኛውም ተናፍቀሀል 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💞💞💞💞💞🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼💞💞💞💞💞💞🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @neimahussen7156
    @neimahussen7156 4 роки тому

    እሰማለሁእሰማለሁ ግን ተግባራላይ አላውለዎም ምን ይሻለኛል

  • @እሌኔየማርያምልጅk
    @እሌኔየማርያምልጅk 4 роки тому +2

    አት ልጅ ግን ውድሜ ነው የምትምስልኝ

  • @tjyehosanaliji7133
    @tjyehosanaliji7133 4 роки тому +2

    Berta wondime 👍👍👍

  • @halimaumar300
    @halimaumar300 4 роки тому +1

    እካንሠላምመጣሕ

  • @ኪዳነምህርትእናቴ-ዠ2ተ

    ስላም ስላም

  • @rahmanangebintalihi7936
    @rahmanangebintalihi7936 4 роки тому +2

    Welcome

  • @rabyaemer9956
    @rabyaemer9956 4 роки тому +1

    ሠላም ወንድማችን የኔን ትንሺ ያካታል መሠል እኔ ሥራ ነኝ ግን የፍቅር ቃላቶችን ይፆፍልኛል የተገናኘንበትን ቀን ደሥ እንዳለው እና ግን ከተለየሁት ቦሀላ እንደጨመረበት ቶሎ ወሬን ጨረሸ እንዳገኘኝ ይፈልጋል ከተገናኘን ቦሀላ አብረን ሥናድር ጭራሺ እንኳን ወደኋላ ያለውን አንሥቶ ሊጨቃጨቅ ጭራሺ አያወራም ለጧቱም በቃ ፍቅር እንዳለ ያድራል ጧት ወደ ሥራ እንለያያለን ማታ በቴክሥት ሠላም ገባሺ ምናምን ይላል ትንሺ አውረቶኝ ደክሞኛል ልተኛ ነው ይላል ከ3ቀን ቦሀላ ደሞ እንደናፈኩት ያወራኛል መቸ ነው ደሞ የምንገናኘው አልጠገቤኩሺም አልሠለችሺም አበሰረሺኝ ብትሆኝ ይላል እሥኪ ፈጣሪ ይጠብቀን በመሀላችን የሚገባን ሠየሰጣን እሡ ይያዝልን

  • @habitamtakele2491
    @habitamtakele2491 3 роки тому

    እኔ የማፈቅረው ከመጠን በላዬ ነው 6 አመት አብረን ቆየን እኔ ግን አድቀን ም ጠልቸው አላቅም የመጀመሬየ ነው ግን በፈስ ብክ አበሮ አደጊን አገኛዋት ብሎ የሚላላኩትን አሳየኝ እኔ ብዙ እድሌን አበላሽቶታል እኔ አቃተኝ ወድ አረ

  • @ጤናይስትልኝጤናይስትልኝ

    ወንድሜ ወንድ ልጅ ምንም ቢያፍቅር ስትርቀው ቶሎ ሌላ ሴት ያያል በቃ ወንድ ልጅ እሊናው ለስሜት ለወዱ ምን ልበልህ እፍፍፍፍፍፍ ከወድ ልጅ ፍቅር አልፍልግም

    • @imaniman1068
      @imaniman1068 4 роки тому +1

      ልክ ነሽ ግን አላህ የፈቀደልን አለ ከሱ የትም አናመልጥም

    • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
      @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 4 роки тому +6

      ተሳስተሻል ሲጀመር አላፈቀረሽም ማለት ነው እንጅ እኔ የ9 አመት አፍቃሪዬ ይህው ይጠብቃል አግባ ሲባል ያለሧ ይላል ካፈቀረ አፈቀረ ነው ወንድ ልጅ

    • @ጤናይስትልኝጤናይስትልኝ
      @ጤናይስትልኝጤናይስትልኝ 4 роки тому +1

      @@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ክክክክክክክክክክ አንቺ እራሱ ተሳስተሻል ወንድ ልጅ እባብ በዩ እኔ በኢወቴ ምንም ወንድ አላቅም ግን የሄላ ትምህርት ለይ የስት ሴቶች ሳወሩ አልሰመሽም መቶ በመቶ ውኚ ልንገርሽ ባያገባም ፍቅርኛው ቀራቀችው ለስሜቶ ሌላ ሴት ያማግታል ግን ልቡ ሚያፍቅር አንዳን ሴት ነው ያዉን ወንድ እእእእእ እስኪ ተይኝ እማ

    • @ጤናይስትልኝጤናይስትልኝ
      @ጤናይስትልኝጤናይስትልኝ 4 роки тому

      @@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ አውን አንቺ ያለሽው በስደት ነው ዘተኝ አመት በሙሉ ምንም ሴት አልነካም ነው ሚትይው ለሲሜት ኢዬዳል ግን ፍቅሩ ካቺ ነው

    • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
      @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 4 роки тому +1

      @@ጤናይስትልኝጤናይስትልኝ አወ በፍፁም ለስሜት ብሎ ፈፅሞ ሴትን መንካት ቀርቶ በዛ አይነት ነገር አያወራም በጣም የምተማመንበት ነው ብርቀውም እሱ ግን የኔን መጨረሻ ሳያይ ምንም ላለማድረግ ለራሡ ቃል የገባ ነው ስለሡ እኔ ስለማውቅ ለኔ ተይው

  • @tube-me3pd
    @tube-me3pd 4 роки тому

    Sebesekerabe aregoge bzabehe sb aderegege ades kefeche nwe

  • @እሙሀያትYouTube
    @እሙሀያትYouTube 4 роки тому

    ምሳሌ በግጥም መልኩ ቢሆንስ

  • @saadamuhammad209
    @saadamuhammad209 4 роки тому +2

    Sablena bazabih selamnchu

  • @tizitayemaryamlij2709
    @tizitayemaryamlij2709 4 роки тому +6

    እግዚአብሔር ከወረት የፀዳ የትዳር አጋር ይስጣችሁ።

  • @misraoromo2669
    @misraoromo2669 4 роки тому +1

    When ture love in the world only word

  • @zufantube6695
    @zufantube6695 4 роки тому +1

    Beze!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!Hi

  • @charbelkaram6072
    @charbelkaram6072 4 роки тому +2

    Mrti wendm welcome blenal tru hasab new