በርቀት ፍቅር ላይ መተማመን እንዲኖር የሚያደርጉን 6 ነገሮች ways to build trust in a long distance relationship

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 369

  • @astermm9018
    @astermm9018 5 років тому +55

    ወንድሜችን እንኳን በሰላም መጣክ ፍራሃ እግዛብሄር ያለው ሰው ሁሌም ለፍቅር ታማኝ ነው ለሁላችንም ፍራሃ እግዛብሄር ያለሁ ታማኝ አፍቃሪ ይስጣን ለምትሉ ላይክ ግጩኝ

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 років тому

      በላይክ ገጭቼሻለሁ ሠብስክራይብ ግጪኝ በዛውም የደውል ምልክቶዋን ጫን በያት

    • @astermm9018
      @astermm9018 5 років тому

      @@eyutube1977 እሺ የኔ ውድ

  • @ሀውሊነኝየስደተኞችኣድናቂ

    በ 21ኛ ኣመቴ ለመጀመርያ ጊዜ ደስ ሚል ፍቅር ጀምሬኣለሁ እስኪ ያዝልቅልሽ በሉኝ

    • @usehug8896
      @usehug8896 5 років тому +4

      ፍቅርሳይጀምሩትይላልእሬትእሬትፍቅርተጀመሩትአያስብላምእራትአይዞሺይማይለወጥፍቅርያርግልሺ

    • @meseretavrhame6191
      @meseretavrhame6191 5 років тому +3

      ይርዳሺ ያዝልቅልሺ እህትየ

    • @የደሴዋአይናፍር
      @የደሴዋአይናፍር 5 років тому +3

      ያዝልቅልሽ ውደዋ ተዋዶ መለየትን ይያዝልሽ

    • @omardemon1284
      @omardemon1284 5 років тому +1

      ያዝልቅልሽ የኔማር ያብርሀም የሳራ ፋቅር ያርግልሽ

    • @nathitawule9408
      @nathitawule9408 5 років тому +1

      ሀውሊ ነኝ የ እናቴ ናፋቂ yezlakesh ehite

  • @tsehayabegaz9443
    @tsehayabegaz9443 5 років тому +106

    ወንድሜ ፍቅር ወይም ትዳር የእግዛብሔር ስጦታ ነዉ ለሁላችንም ፈጣሪዉን የሚፈራ አፉቃሪ ያድለን።

  • @samirasamira268
    @samirasamira268 5 років тому +40

    ስላምክ ይብዛ እንኳን ስላም መጣክ ወንድማችን ዋውውው ዛሬ አንደኛ ነኝ የስብለና የበዛብክ አድናኪወች ላይ ግጩኝ አምሮኝ ነው ክክክ

  • @bettymulugetabetty3368
    @bettymulugetabetty3368 5 років тому +2

    ዋው ትምህርቱ በጣም አረፊ ነው እኔ ዛሬ ነው የየሁት በጣም አመሰግናለሁ ስለ ምዕክሬ ።እኔም የሩቅ ፍቅር ለይ ነን ግን እግዚአብሔር ይመስጌን የኔ ፍቅርኝ በጣም ተማኛ ጀግና ነው ከሱሁ ጋ ከተጋነኝ 4 ዓመቱ ነው ግን አንድም ቀን እኔን ጎዶኝ አያቅም ።

  • @ሮዛደመቀየማረያምልጀ
    @ሮዛደመቀየማረያምልጀ 5 років тому +57

    እስኪ ወጉ ይድርሠኝ በናታችሁ ላይከ በሉኝ👍👍

  • @tsehayabegaz9443
    @tsehayabegaz9443 5 років тому +21

    ሰላም ለሁሉ መሰረት ነዉና ለእምየ ኢትዮጲያ ሰላም ያዉርድልን ።

  • @አምላኬታረኬንለውጠውስውአ

    እኛስ በፍቅር ክንፍናል 3አመትሆነን እስኪ እግዚአብሔር ለመገናኘት ያበቃሽ በሉኝ ውዶች

  • @ልኑርተደብቄከሁሉምእ-ጸ1ኘ

    ሰላም ለናተ ይሁን እንኳን አደረሳችሁ ለአብርሃሙ ስላሴወች አመታውይ ክብረ በአል የስላሴች እረዴት በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን➕🍀💒🍀➕🍀🙏

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 5 років тому +59

    እውነት ነው በርቀት ፍቅር እምነት ትልቁ ነገር ነው ግን የርቀት ፍቅር ስቃይ ነው ያለበት ያውቀዋል

    • @bhvvhhcgg8630
      @bhvvhhcgg8630 5 років тому

      1gnawa negn entalaln entarekaln

    • @ematube
      @ematube 5 років тому

      በጣም

    • @muluymaryamlji9323
      @muluymaryamlji9323 5 років тому

      ትክክል ነሻ እህቴ

    • @ፅጌድግል
      @ፅጌድግል 5 років тому

      አ ይ ወ ድ ሜ ተ ከ ታ ት ለ ን ሳ ይ ሆ ን ፍ ጣ ሬ እ ው ነ ተ ኝ ፍቅር ያ ድ ለ ን

    • @addisaddis4232
      @addisaddis4232 4 роки тому

      Betame 🖒

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ

    ሆሆሆሆሆ የርቀት ፍቅር ለአሁኑ ወንዶች የሠው ፍቅር ሳይሆን የብር ፍቅር ነው የይዟቸው እናም ወንዶችየ የብር ፍቅር አያዛችሁ ተው ግን አስቡ ትንሽ ፍቅርን ፍቅር ብቻ ነው የሚገዛው ገንዘብ ሣይሆን ሰምታችሗልእ

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 років тому

      በትክክል ብር ነው ሚፈልጉት kkkk
      ማሬ ፎቶዬን በመጫን ሠብስክራይብ ግጪኝ በዛውም የደውል ምልክቶዋን ጫን በያት

    • @tkhi1536
      @tkhi1536 5 років тому

      Kkkk

    • @erbvv9762
      @erbvv9762 4 роки тому

      ክክክ

  • @ወለተእየሱስየድንግልልጂ

    የሩቅ ፍቅር የልብ ህመም ነዉ እግዚአቢሔር መጨረሻዉን ያሣምረዉ እጂ ወንድም ስለምክርህ እናመሠግናለን በርታ ጥሩ ነዉ

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 5 років тому +2

    በጣም አመሰግነለሁ ሁሉን ይልካቸው ነገሮችበጣም ጠቃሚ ነቸው በተለይ ቃል
    በጣም አሰፈላጊ ነው ለርቀት ፈቅር በቃልህ መገኘት ትልቅ ቦታ አለው እነም በየቀኑ መደዋወል መነጋገር በኔ በኩል በአሁን ሰአት
    የርቀት ፈቅር ረጀም የቆይል እኔና ፈቅረኘዩ
    20 አመት አሰቆጥረነል ሁሌም ለመገነኘት
    እንነፈፈቃለን በየ6ወር እንገነኘለን

  • @sarayewollolij4852
    @sarayewollolij4852 5 років тому +6

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም እናመሰግናለን አሪፍ ምክር ነው የእርቀት ፍቅር ግልፅና መተማመን ያስፈልገዋል።

  • @AngelLopez-gq8re
    @AngelLopez-gq8re 3 роки тому

    Bexam des milu melktochn new mtastelalfew tebarekln Enamesegnalen

  • @ሰሙእናቴንናፋቂቢንትባባነ

    ማነዉ በፍቅር ልቡ ያልቆሰለ ያልታመመ የርቀት ፍቅር የልብ ህመም ነዉ ግልፅነቴ ጎዳኝ በህይወቴ ፍቅር የያዘኝ 20 አመቴ ነበር ጭንቀት የማላዉቅ ልጂ ጭንቀታም ሆኘ ቀረሁ ሰላሜን አጣሁ በርቀት ፍቅር እንዳትሞክሩት ዉድ እህቶቼ ለመጣችሁበት አላማችሁ ላይ አተኩሩ ወላሂ አላህ ለናተ ያለዉ የትም አይኸድም ትግስት ነዉ ዋናዉ ሞትኩልሽ ሄድኩልሽ አበድኩልሽ እያለ በዉሸት ምላሱ ከዚያ የማትወጭዉ ስቃይ ዉስጥ ይቀምርሻል በህይወታችን የማንረሳዉን ተባሳ ጥለዉብን ይጠፋሉ እና ተጠንቀቁ እህቶቼ

    • @mariamethiopia5299
      @mariamethiopia5299 5 років тому

      በትክል ማር እኔም እዳችው ሁኛለሁ ይከብዳል ከድንሽ መራቅነው

    • @አሱነኝህልሜንናፋቂ
      @አሱነኝህልሜንናፋቂ 5 років тому

      Saha Yenieye lyou🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍👍💛💛💛💜❤❤❤

  • @zahremhamed7284
    @zahremhamed7284 5 років тому +1

    እጅግ በጣም እናመስናለን ጥሩ ትምህርት ነዉ በርቱ

  • @ያንችውአፍቃሪ-ረ7ቀ
    @ያንችውአፍቃሪ-ረ7ቀ 5 років тому +4

    እናመሰግናለን።

  • @soligodislove4285
    @soligodislove4285 4 роки тому

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @ድንግልማርያምእናቴድ-ጐ2ጸ

    እንኳን ለአብርሀሙ ስላሰዎች በሰላም አደረሳችሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን እንደ እኔ አእምሮዉን ያዞረዉ ማነዉ????

  • @man5490
    @man5490 5 років тому +2

    እናመሰግናለን መልካም ምክር ነው።

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ

    እናመሰግናለን የንየ ልዩ ንሩልኝ ኣንተ ቆንጆ ነህ መልካም ነህ ልባም ነህ ብቻ ምን ልበልህ እግዚአብሔር የድካምህ ዋጋ ይክፈልህ

  • @MajeedAwir
    @MajeedAwir 5 років тому

    የምታቀርባቸው ትምህርት ሰጭ በጣም ጠቃሚ ናቸው እኔ በጣም ነው የምከታተለው ብዙ ነገርም ተምሬበታለሁ አይዞህ ጠንህምክር በርታ ፈጣሪ ይጨምርልህ በጣም ወድጄዋለሁ ብዙም ተምሬበታለሁ ወንድሜ በርታደስስስስ ይላል

  • @መቅደስየማራምልጅ
    @መቅደስየማራምልጅ 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @nafiioromo67
    @nafiioromo67 4 роки тому

    Thank you my dear

  • @merimayasin2154
    @merimayasin2154 3 роки тому +1

    ትክክልነክበርታወድማችን

  • @rabiamarvs6505
    @rabiamarvs6505 5 років тому +52

    ወንዲ ልጂ እመኝ ከምትለኝ አባይን ብቻሽን ገድቢ ብትለኝ ይቀለኛል

  • @የአላህባሬያየረሱልወዳጅ

    ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን 👍👍👍👌 ኤኔ በርቀት ፍቅር ላይ ነኝ ብቻ በጣም ይከብዳል

  • @SsddDdaa-g7j
    @SsddDdaa-g7j Рік тому

    እና መሠግናለን ወንድም ሠላምህ ይብዛ ባለህበት

  • @ejigyakorygnaleyesusyanite8781
    @ejigyakorygnaleyesusyanite8781 5 років тому +1

    Enamesginalen bra betam chenkoygn nebere semonuni ehenin sisema teregaga libe !!mirit timrtu newu thank you!!

  • @masifiker8730
    @masifiker8730 5 років тому

    Wawu betam arif temert so tnxs betam.....gen wedoch mechm ayetamenum uuuuuuuuu

  • @kambaneshkamp9455
    @kambaneshkamp9455 5 років тому +1

    አመሰግናለሁ የኔ ወንድም ታበራክ ...

  • @ጌታያለዉይሁን
    @ጌታያለዉይሁን 5 років тому

    እና መሰግናለን

  • @kambaneshkamp9455
    @kambaneshkamp9455 5 років тому +1

    ምርጥ ሰህኮሎጅስት ነህ...you are perfect mind ።

  • @mahlttakele3181
    @mahlttakele3181 5 років тому

    እናመሰግን አለን ወድማችን ትክክል ብለሓል ወድጀው አለው ትምርትሕን

  • @selamak9820
    @selamak9820 5 років тому +19

    የኔ ፋቅርኝ ግልፀ ሁኝልኝ ይላል ግልፀ ሆኝ ሠቀርበው ሣማክርው በማማክርው ነገር እንጥላለን እንዳኮርፋሽ ይቅር ሠትሉ ላይክ ግጭኝ በነታችሁ

    • @barch8945
      @barch8945 5 років тому

      Mistrsh lemawek new glxe hugi milut

  • @seadabinteseiddubai3458
    @seadabinteseiddubai3458 5 років тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ትምርትህን ሁሌ እሰማለሁ ጠቃሚ ናቸው ግን ኮሜንት ፅፌ አላውቅም በርታልን

  • @rozirozi4048
    @rozirozi4048 5 років тому +2

    በርታልን ስትመቸኝ እኮ እጥር ምጥን ያለ መልእክት ግን ለህይወታችን ወሳኝ እናመሰግናለን

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 5 років тому +7

    እረ መቼ ነው አንደኛ የምሆነው ትክክል ወንድማችን በርቀት ፍቅር ወሳኙ ነገር መተመን ነው እኔ በርቀት ስላለው ምንም ነገር አልደብቀውም እሱም እንደዛ ግልፅነትና መተማመን ወሳኝ ነው ምክር ውስጤ ነው አመስግናለው።

  • @ALHAMDULILAH-v9f
    @ALHAMDULILAH-v9f 5 років тому

    Enamesegnalen Bze true Tnrt
    New Berta wendme

  • @ነፍሴሆይተመለሽ-ሸ4ረ
    @ነፍሴሆይተመለሽ-ሸ4ረ 5 років тому +1

    በትክክል ወንድማችን እናመሠግናለን ለምክርህ በጣም ከባድ ነው እውነት ብለሀል

  • @ሀዋየመርሳልጅጌታሆይከእዚ

    ሰላማችሁ ይብዛ ሰብለና በዛብህ ለሞላዉ ኢ.....ሁሉም ከአላህ በታች ምክኒያት ነዉ ና እስኪ እንሞክራል ወድም እኔኳ ምን በርቀት ብሆን ሁለየም አምነዋለሁ እህት ወድሞች አላህ የተሟላ ፍቅር ይስጣችሁ ያረብ

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd 5 років тому

      Yereqet feqer lebe adereqe nwe qemeseheawalhu atalbege nwe

  • @madi5538
    @madi5538 5 років тому

    እናመሰግናለን ምክሮችክ በጣም ጥሩናችው

  • @alamalam6923
    @alamalam6923 5 років тому +2

    ዋው ብሮ እናመሰግናለን

  • @zozo-nj5bt
    @zozo-nj5bt 3 роки тому

    በቅረብ ነው መከታተል የጀመረኩት ደሰ የሚል ትምረት አለው የሩቅ አፈቃሪ ነኝ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 5 років тому

    ትክክል ወነ ወንድም እግዚእብሔር ቃል ይማይፍራ ትዳር ይስጠን

  • @serkeayalew4229
    @serkeayalew4229 4 роки тому

    I,Like to happye vidoo

  • @amesalechneda8945
    @amesalechneda8945 5 років тому +1

    ጌታ ይባረክ

  • @እስኪጂማ
    @እስኪጂማ 5 років тому +7

    እናመሰግናለን የርቀት ፍቅር የልብ ህመም ነው በየቀኑ እያወራንም ናፍቆቱን አልቻልኩም

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 років тому +1

      አይዞን ማሬ
      ሠብስክራይብ ግጪኝ በዛውም የደውል ምልክቶዋን ጫን በያት

    • @hasabhasab8952
      @hasabhasab8952 5 років тому

      Hulachenme eyndeden new kkkk

    • @aajaj6908
      @aajaj6908 5 років тому

      ሳህ

  • @atsedegonder4635
    @atsedegonder4635 5 років тому

    እናመሰግናለን በዜ አስተማሪ Video naw

  • @alemkebede8224
    @alemkebede8224 5 років тому +2

    ጥሩ መረጃ ነው አመስግናለሁ ክበርልኝ

  • @firehiwotyilma6644
    @firehiwotyilma6644 5 років тому +2

    የኔ ውድድድ ወድም በጣም የምወድልክ ምን እደሁ ታውቃለክ ትምህርትህ በጣምምምምምምምምምምምም መልካም ነው ወሬ አታበዛም ወደገደለው ቶሎ ትገባለክ ሠላምክ ይብዛልን ውድማችን ኑርልን

  • @samirasamira268
    @samirasamira268 5 років тому +24

    እናመስግናለን ወንድማችን በርታ 😍👏👏
    ኢትዮጵያ 🇨🇬❤ትቅደም ዘርኝነት ይውደም👈🏻
    ስላም 💚ላገራችን ፍቅር💚 ለህዝባችን 🇨🇬💚💛❤😍🇨🇬❤🙏

  • @mariyamsaikhsaikh3978
    @mariyamsaikhsaikh3978 5 років тому +1

    welcome Thanks

  • @hayathayat7055
    @hayathayat7055 5 років тому +1

    እውነት ነው ተመችቶኛል

  • @እጠበኚቆሽሻለሁአምላኬበድ

    Fitari woret ylalew tidare yisten selam le Ethiopa 😍😍😍😍

  • @انوش-غ4غ
    @انوش-غ4غ 5 років тому +1

    እንኳን ደህና መጣህልን ወዲማቺን እናመሠግናለን ጥሩነዉ በርታልን

  • @ethinshtehuin3244
    @ethinshtehuin3244 5 років тому +1

    ተባርክ. ወንድም. እኔንይመለክታል.

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 років тому +1

    በጣም አመሰገናለው አሪፍ ምክር ነው

  • @medi8907
    @medi8907 4 роки тому

    ይመችክ ጡሩ መልክት ነዉ

  • @ashash9382
    @ashash9382 5 років тому +1

    Thanks

  • @msaratsror8101
    @msaratsror8101 5 років тому

    እኔ በጣም አመሰግናለሁ ወንድማችን እፍ እግዚአብሔር ይባርክ እውነት ነው በትክክል ወንድሜ በመጀመሪያ እምነት ለእራሱ ነው ሆኖም ግን አንድ ነገር ለሴት ልጅም እና ለወንድ ልጅም መልካሙን ያገናኛቸው ምክንያቱም ክፉውን ከደጉአ ጋር ከአገናኝ ምንም ብታደርገው የማይገባው አሉ ወንድም ብቻ እግዚአብሔር እንደ ቸርንቱ መልካም ሰው ያገናኛቸው እህት እና ወንድሞች እፍ ምክንያቱም የጠመመ ሰው ምንም ቢንከባከበችሁም የማይገባቸው አለሁ ግን ፍጣሪ ከላይ ያደላቸሁ ወይም ያድልልን እላለሁ ወንድማችን ግን እጀግ በጣም አመሰግናለሁ ከበሪልን

  • @ሄራንፍቅር
    @ሄራንፍቅር 5 років тому +1

    @ አመሰግናለሁ ሰለምክር!!!!

  • @loveislife7445
    @loveislife7445 5 років тому +1

    enamesegin alen bro.

  • @alemlovealem6033
    @alemlovealem6033 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ወድም

  • @yiradejufeyisa1291
    @yiradejufeyisa1291 5 років тому +1

    Selamhi yibeza xiru nawu bareta takewu

  • @እናቴህወቴነች
    @እናቴህወቴነች 3 роки тому +6

    ኧረ ተወኝማ የሩቅ በሽታጅ የሩቅ ፍቅር የለም በተለይ በአሁን ሰኣት ፈጣሪ ለኛ የሚሆነውን ይስጠን ለትምህርቱ እናመሰግናለን

  • @sitishamil2648
    @sitishamil2648 5 років тому +1

    እናመሰግናለን

  • @rahimarahima2100
    @rahimarahima2100 5 років тому +1

    እናመሠግናለን ወድሜ

  • @asratgantalaasratgantala9649
    @asratgantalaasratgantala9649 5 років тому +1

    Thank you

  • @chakotemesken8345
    @chakotemesken8345 5 років тому

    በትክክል ለሁሉም ነገር እውነት የስፋልገል እናመሳግነሌን ውንድማችን

  • @5t5ttgbusinessintelligence63
    @5t5ttgbusinessintelligence63 5 років тому +1

    Selam wendem bexam arif temert new bereket fiker lay kemenem belay metamamen asflagi new bexam arif bereta wenedem amesegenalu selamashu yebeza Yagere legoch ulu 💙 💛 ❤

  • @aliykakere4184
    @aliykakere4184 5 років тому +1

    ምርጥ ትምርት

  • @kedsitasater8997
    @kedsitasater8997 5 років тому

    Tnx bro

  • @taybaendris1931
    @taybaendris1931 5 років тому +1

    ልክ ነህ አላህ ያስትማምነን

  • @hayugh1573
    @hayugh1573 5 років тому +1

    Enamsegenalen bahun sat befikr sem gebtew gezeb new emeyayut wedeza hulum letkim new

  • @ስደተኛዋነኝባሌንአፊቃሪመ

    የርቀት ፍቅር ስቃይ ና ፊተና የብዛብት ነው ነገር ግን መተማመን ከላ የርቀት ፍቅር ችግር የለውም ያ ቢጫ ወባ ሆናብኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔👆እናማ የኔ ባል እንዳሁኖ ዘመን ውንድ አይደለም አምናዋለሁኝ!!!!!!!!!! የኔ ኦክሠጅኔ💋💘

  • @etf5tu746
    @etf5tu746 5 років тому +1

    እናመሰግያለን በጣም አሰቸጋሪ ሁኖብናል በርታልን

  • @JoytubeWBS
    @JoytubeWBS 5 років тому +2

    እናመሠግናለን ወንድማችን ፍቅር ስሙ ነው ያልጠፋው

  • @firdosethanolplovefirdoset1035
    @firdosethanolplovefirdoset1035 5 років тому +1

    🌷ምርጤ አመሰግናለሁ

  • @mestatmesratt2524
    @mestatmesratt2524 5 років тому

    Awo.Tekelenew wandima Galatomii bro

  • @ሰላምጓልውቅሮ
    @ሰላምጓልውቅሮ 5 років тому +1

    Enamesegnalen

  • @mrsgannat3467
    @mrsgannat3467 5 років тому

    Tenxs

  • @foziyatube3730
    @foziyatube3730 5 років тому +1

    Thanks bro

  • @abcabc.2139
    @abcabc.2139 5 років тому +2

    እናመሰግናለን የርቀት ትምህርትም ይሁን ፍቅር ሞክሬ አላውቅም ግን ይቅር።

  • @የሱአፍቃሪያልተፈታውህልሜ

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    እናመሰግናለን ያልከው ሁሉ ያስሄዳል

  • @bdbdbbdbd2375
    @bdbdbbdbd2375 4 роки тому

    አሪፍ ነው በርታ ወድም

  • @azooz7923
    @azooz7923 5 років тому +1

    tank you bro

  • @taklchselamocekmo9890
    @taklchselamocekmo9890 4 роки тому

    ጌታ ይበርክ

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 5 років тому +1

    እናመሰግ ናለን ወንድማችን

  • @ድንግልናትየሁላችንተስፍ

    እናመስግናለን ወድም ዋናው ለራስ መታመን ነው ሌላው ቢታመን ባይታመን ለህሊናው እና ለፈጣሪው ሲል ይታመን

  • @ኢትዮጵያላዘላለምትኑርኢት

    Egziahber lahulachinem nestu feker ymisexen yadelen ehit wandimoche feker eNA tedar ye faxary setota new

  • @mamilove3908
    @mamilove3908 5 років тому +2

    ውይ እንደት እንደናፈቁኝ እናቴና መላው ቤተሰቤ ፍቅሬ ፕላናችንማ 2013 መስከረም ነበር እግዚአብሔር በሰላም ለመገናኘት ያብቃኝ ያብቃችሁ ሁላችሁም

  • @hasabhasab8952
    @hasabhasab8952 5 років тому

    Yena konjo abo amlake yetbkehe betame arife temrtenew enamsgenale

  • @marykuncjo760
    @marykuncjo760 5 років тому

    Yimachih selasweken

  • @charbelkaram6072
    @charbelkaram6072 5 років тому +1

    enamesegnalen wendm berta yerket fkr fkr sayhon tlk beshita new ke egzabiher sayhon rasachin mnametawu chigr new

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 4 роки тому

    Eshi 💓🖒🖒🖒✋

  • @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ

    ዊል በዜና ሰብሊ ቤቶች
    አይ በዜ ሲጀመር የዘመኑ ወንዶች
    ልብ የላቸው ሳንባ እንጂ
    ጆሮ የላቸው ምላስ እንጂ
    ኮመቶች በናታችሁ ዛሬስ ቲንሽ ደብር ብሎኛል ያውም በመዳም ቤት ኡፍፍፍ የሀገሬ ናፍቆት መሰለኝ በዱአዕ ና በፆለት አስቡኝ ማሮች

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 років тому

      አይዞን ማሬ
      ሠብስክራይብ ግጪኝ በዛውም የደውል ምልክቶዋን ጫን በያት Kkk

    • @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
      @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ 5 років тому

      @@eyutube1977 ክፖለቲካ ነፃ የሆነ ከሆነ ቻናልሽ አብሽሪልኝ አሁኑኑ ነው ሰብ ስክራይብ የማደርግሽ

  • @meseretenameseginalentamir2958
    @meseretenameseginalentamir2958 5 років тому

    Tnx