Ethiopia: የምታፈቅሪው ሲለይሽ ማድረግ ያለብሽ 12 ገራሚ ምክሮች?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 434

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 років тому +140

    ያፈቀሩትን ሰው ማጣት በጣም ከባድ ነው ኡፍፍፍ ብቻ ፈጣሪ ከምንወደውና ከሚወደን ሰው ጋር ያኑረን ከወረት የፀዳ ፍቅር ይስጠን

    • @jejishaqueengg3917
      @jejishaqueengg3917 5 років тому +2

      Ameen3😍😘

    • @alamalam730
      @alamalam730 5 років тому

      አሜን

    • @hhhi8534
      @hhhi8534 5 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 5 років тому

      Amen 💯 💯 ❤ 💯 ❤ 💚 ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ 😘 ❤ 😘 ❤ 😘 😍 ❤

    • @Ad-tt9qs
      @Ad-tt9qs 5 років тому

      አሚን ያረብ ከሚወዱት ባል ጋር መለየት ከባድድድድድ ነው የኔው ጥግብ ብሎ ጥሎኝ ሄዷል እፍፍፍፍፍፍፍ እግሩ ተሰብሮ ይመለስ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ

  • @የሀበሻልጂሀበሻነውደሜ

    አልፈልግሺም መባል እኮ አሪፍ ነው ቁርጣችንን አውቀን እንኖራለን የተቸገርነው እንደሚወደን እያስመሰለ የሚኖረው ነው

    • @amelakabettbkan3678
      @amelakabettbkan3678 3 роки тому

      Ewnat New

    • @peterberhanu6778
      @peterberhanu6778 3 роки тому

      እውናት ነው😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hauniwelloyewa5764
      @hauniwelloyewa5764 3 роки тому

      ኢ ወላ አላህ ይነአላቸው

    • @helenworku2552
      @helenworku2552 2 роки тому +1

      እውነት ነው ግን አልፈልግሺም በሚልሺ ስአት እምትወጂው/እምታፈቅሪው ከሆነ ውስጥሺ በጣም ይጎዳል😭😭😭

    • @fastminch7898
      @fastminch7898 2 роки тому

      Lik belsha ltesfa beyaskortun ema teru neber

  • @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ
    @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ 5 років тому +56

    እውነት ብለሀል በጣም አስቀይሞኝ ነው የሄደው በጣም በድሎኝ ግን ምንም አላልኩትም እሱ አስሬ Text እያረገ ለምን አትሰድብኝም ዝም አትበይ ይላል እኔ ደግሞ ስድብ ትንሽነት ነው ብዬው ዝም ብዬዋለው እውነት

    • @ሚጣቀበጧ
      @ሚጣቀበጧ 5 років тому +7

      😢😢😢 እኔ ደሞ እኔን ጥሎ ሌላ ሴት ጠበሰ ይሀው 1 ኣመት ሙሉ block ኣድርጎኝ ኣሁን ከፈተው ፎቶየ ሸር ሳደርግ like ይሰጠኛል block ላድርገው ብየ ነበር ግን እስኪ ልየው ይሀው on line ፍጥጥጥ ብሎ እያየሁት ነው like ሲልክልኝ በጣም እየተናደድኩ ነው ግን እስኪ ልየው ምን ሊል ነው

    • @ethiopia7601
      @ethiopia7601 5 років тому +1

      Enate Bota atschiw mekera yimkerew

    • @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ
      @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ 5 років тому

      @@ሚጣቀበጧ የኔውስ ብታይ እንዳንቺው ነው ሚያረገኝ እሺ

    • @ሚጣቀበጧ
      @ሚጣቀበጧ 5 років тому +21

      @@ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ እውነቴ ምልሽ ዝምምም ብየዋለሁ ገና እጠብሰዋለሁ ይሀው በራሱ ግዜ ተመልሶ block ከፈተው የያዛት ሴት ደሞ ከኔ ኣትሻልም በምንም ነገር ኣትበልጠኝም ሄደ ብየ ምንም ኣላደረኩም ዝም ብየ ስራየ እየሰራሁ ነው ያለሁት እሱ ያገሩ ሴት ሲያልከሰክስ እኔ ሰርቼ ተቀይሬ ኣለሁ እግዛብሄር ይመስገን

    • @ሚጣቀበጧ
      @ሚጣቀበጧ 5 років тому +5

      እና ኣቺም ራስሽ እንዳትጥይ ዘና ፈታ በይ

  • @hudamohammedmohammedhudamo3758
    @hudamohammedmohammedhudamo3758 5 років тому +51

    ጥፋቱ የኔው ቢሆንም ለወዳው ተጎድቻለሁ ግን ያሁሉ አለፍ እርስቼው ደስተኛ ሁኚ እየኖርኩ ነው

    • @qwerqqweq4115
      @qwerqqweq4115 5 років тому

      እር እህት እስኪ ለኔ ምከርኝ ልማት ነው

    • @አላሁአክበር-ተ8ፀ
      @አላሁአክበር-ተ8ፀ 5 років тому

      አረ ማሬ ለኔም ምከሪኝ ልረሳዉ አልቻልኩም ጥፋቱ የኔ ነዉ አልፈልግህም ከሂወቴ ዉጣልኝ ብየ ብሎክ አደረኩት ከዛም ብሎኩን ፈታሁት ከዛም ተለያየን አልተመለሰም

    • @በቃአልወድህምልቤንሰብረኸ
      @በቃአልወድህምልቤንሰብረኸ 5 років тому

      እንደት እረሳሺው እሲ ንገሪኝ እኔም እየተሰቃየሁ ነው አሁን ላይ በቃ አለሱ መኖር እምችል አልመስለኝ አለ

    • @zewditubekele5323
      @zewditubekele5323 4 роки тому

      @@አላሁአክበር-ተ8ፀ yigermal yanchi tarik kene gar yimesaselal😥

    • @halimamohamad9382
      @halimamohamad9382 4 роки тому

      @@አላሁአክበር-ተ8ፀ የኔእህትእኔምእዳችውነኝኡፍ 💔💔💔

  • @ሀናንወሎሀይቅ
    @ሀናንወሎሀይቅ 5 років тому +17

    ጥሩ ምክር ነው ወድማችን እኔ አድስ ተከጂ ነኝ ነገር ግን ምንም አይነት በደል ሳልበድለው ስለሄደ ደስ ይለኛል አሁን በራሱ ግዜ እየገባ ፊልም መላክ ጀመረ እኔ ደሞ አንድ ግዜ ተውስጤ የወጣን ሠው መመለስ አልችልም ለሄደ ሠው ምንም አያስፈልግም እሱ ማን ሁኖ የተሻለ ይመጣል እህቶቸ ምንም እዳታስቡ የተሻለ ሠው እናገኛለን ሀሳብ የለም ለጠላን ሠው ግድ ሊሠጠን አይገባም አላህ መልካሙን ትዳን ይስጠን

    • @ዘሀራየወሎየዴሴልጅ
      @ዘሀራየወሎየዴሴልጅ 5 років тому +1

      የኔ እህት የሀይቅ ልጅ ያገሬ ልጅ ትክክል ነሽ እኔም ጋር ምንም ሳላረገው ሄዴ አሁን መለመን ይዞኛል አልፈልግም ጥርግ በል አልኩት የሀይቅ ልጅ ነሽዴ እህት እኔም ሀይቅ ነኝ

    • @ሀናንወሎሀይቅ
      @ሀናንወሎሀይቅ 5 років тому

      @@ዘሀራየወሎየዴሴልጅ አወ እኔም የሀይቅ ልጂ ነኝ እህት አብሽሪ የተሻለ ነው እሚመጣው ዝበይው ብትቀበይውም መጀመሪያ ስለጎዳሽ ብዙ ቦታ ስለማይኖርሽ ይቅርብሽ አታቅርቢው እድህ አይነት ሠው አቋም የለውም ውድ

    • @ዘሀራየወሎየዴሴልጅ
      @ዘሀራየወሎየዴሴልጅ 5 років тому

      አዎ ልክ ነሽ የተሻለ ነው እሚመጣው ግን ወድን ማመን አቅቶኛል ማንንም ወድ አላቀርብም ሀይ ብለው እንኮን ሲገቡ ማን ልበል አልልም ብሎክ ነው ማረግ የያስኩት። ሰው የዘራውን ያኑ መልሶ ያጭዳል

    • @zahr7513
      @zahr7513 3 роки тому

      አህ ተሰክክል የምር ገደል ይግባ😜😜😜

    • @انينهاحمد
      @انينهاحمد 3 роки тому

      Amin mar

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 4 роки тому +9

    የውነት ሙዳይዬ እኔም ይመስለኝነበር ግን እረሳውት ግን ይገርማሉ ስርቀው ፍቅር ይላል ስቀርበው ዝም ወይጉድ ኡፍ በቃ ከልቤ ወጥትዋል ፈጣሪዬ ተመስገንልኝ

  • @tamramohammad6560
    @tamramohammad6560 5 років тому +101

    ያፈቀሩትን ሰው መከተል በራስ ላይ ፍል ውሀ መድፋት ነው

  • @ቅንመሆንለራስነው-ኀ1ዸ
    @ቅንመሆንለራስነው-ኀ1ዸ 5 років тому +13

    እናመሰግናለን እስካሁን ልቤ አልተሰበረም የማንንም ልብ አልሰበርኩም ግን ለውድ ቦታ አልሰጥም ከሰጠሁ የምጎዳ ነው የሚመስለኝ ፈጣሪ መልካም ሰው ይስጠን

  • @zed.ethiopia6314
    @zed.ethiopia6314 5 років тому +20

    ሙዳይየ ምርጥ መካሪ ወንድም ሁሌም ሰላም ሁን ባባየ የመከዳትንና የስደትን ህመም የደረሰበት ያዉቀዋል ብቻ አላህ ያለዉ ነዉ የሚሆነዉና ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አመሰግናለሁ ወንድም

    • @fatumatube2149
      @fatumatube2149 5 років тому +1

      ትክክል. ውደ. አሻአላህ. ለበጉነው

    • @emanale7626
      @emanale7626 5 років тому +1

      አይዞ የኔ እህት ለግዜው ይጨንቃ እራስሽን ትጠያለሽ ግን በሂደት ትረሽዋለሽ በሰአቱግን አለም የተደፋች ነው ሚመስለው ግን ይነጋል እንደመሽ አይቀር ነገ ከሱ የተሻለ ሰው እንደ ሚመጣ እሱ ላንቺ እንዳልተፈጠረ ማሰብ እራስሽን እንደዛ እያል ማከም ትችያለሽ ግን ባንድ ለሊት መርሳት አይቻልም በሂደት ግን ይሆል ከልምዴ ኖ

    • @fatumatube2149
      @fatumatube2149 5 років тому

      @@emanale7626 የኔአስተዋይ. ትክክልንሺ. ማማየ. ሁሉምለበጉነው

    • @zed.ethiopia6314
      @zed.ethiopia6314 5 років тому

      @@emanale7626 አመሰግናለሁ ማማየ ልክ ነሽ የማያልፍ የለም በአላህ ፍቃድ ነገ ብሩህ ይሆናል

    • @Zahra-ch5fw
      @Zahra-ch5fw 5 років тому

      ከኔ የባሠ የለም ሆድ ይፍጀው

  • @Ad-tt9qs
    @Ad-tt9qs 5 років тому +14

    ምክርህ በጣም ደስ ይላል ያንተን ምክር እየሰማሁ ትንሽ እረጋጋለሁ ግን ትዝ ሲለኝ ምግብ አልበላም ስራም መስራት ያስጠላኛል እሱን ሳስብ

    • @munalove8143
      @munalove8143 3 роки тому

      አይዞሽ ፋጡማ አንቺ ብቻ አይደለሽም እኔ አለው ከአንዴም ሁለቴ አብሽሪ

  • @ለፍቅርታማኝነኝፀዳል
    @ለፍቅርታማኝነኝፀዳል 5 років тому +6

    እውነት ብለሃል ወንድሜ
    ፈጣሪ እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን

  • @ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ
    @ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ 5 років тому +9

    ሙዳይ ተባረክልኝ

  • @ስደተኛእዩሽመይ
    @ስደተኛእዩሽመይ 4 роки тому +6

    ያንተ ምክር ከ ምግብ ይበልጣል
    አኔስ ቡዙ ተምርያለሁ ሙዳየ 🙏😘
    ኣርፍ ምክር ነው 🙏🙏tanks 😘😘😘

  • @استغفرالله-ص9س5ز
    @استغفرالله-ص9س5ز 3 роки тому +1

    ማሻአላህ ጥሩ ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @ድንግልማርያምእናቴድ-ጐ2ጸ

    አረ ዋናዉ በንፁ ልብ ፈጣሪያችንን ማመስገንና ተስፋ አለ መቁረጥ ነዉ እኔ ምንም ብሆን የምወደኝ ከሆነ ያለ ምንም ምክንያት ከሄደበት ይመጣታል እንጂ አይቀርም ደሞ እኮ ሄዶ መጣ ይቅርታ ጠይቆ ግን አንድ ጊዜ ብቻ አይደለም ተደጋጋሚ ነዉ እኔም ያዉ ስደት ላይ ስለሆኑኩ ስሄድ ዝም ስመጣ መቀበል ነዉ ግን በጣም ስለምወደ መጨከን አልቻልኩም ከዛ በፊት ቃል ገብተን ነበር እና አሁን ታርቀና እስቲ ያዘልቅሽ በሉኝ ዉዶቸ ቸሩ መዳኒአለም ከወረት የፀዳ አፍቃሪና ትዳር ይስጣችሁ ሙዳይ ከልብ አመሰግናለዉ ብዙ ነገር ጠቀመኝ ያንተ ምክር ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት አሜ(3)

    • @ሣሪነኝሥደተኛዋሣሪነኝሥደ
      @ሣሪነኝሥደተኛዋሣሪነኝሥደ 5 років тому

      ርእኔማ አልፍልግሽም ሥለኝ ለመኩት ግን ሥለምውደው ነበር ግን አሁን አልሀምድልላሽእኔም በተራየ አልፍልግም እያልኩኝ ነው በቃ ጠንካራ መሆን አለብንሽለመለየት ከዛ ጥርግ ይበል ላላውው ይመጣል ለኔ ያለው

  • @ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም

    የሚወዱትን ማጣት በጣም ከባድ ነው
    እግዚአብሔር እውነተኛ ኣፍቃሪ ያድለን !
    ልክነህ ሙዳይየ መለመን የለብንም ። እህቴ እየተጎዳሽም ቢሆን መሂድ ከፈለገ ሂድ በይው ከለመንሽው ኩራቱ ይጨምርበታል ወንዶች ከኣልጋ ሲሏቸው ካኣመድ ናቸው
    !!
    አመሰግናለሁ ሙዳይ ምርጥ ምክር ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።

  • @helengrima8403
    @helengrima8403 5 років тому +9

    በጣም ይከብዳል ጌዜ ይፈጃል ወደራስ ለመመለስ

  • @ሁሉምነገርበጊዜዉይሆናል

    እዉነት አንተ ልጂ የተሰበረዉን ልቤን ጠገንከዉ 5 አመት ሙሉ ለመኩት ያዉም አግብቶ ወልዶ እሱ ሀገር እኔ እዉጪ ነኚ ወልጄ እቤት እያለሁ ተይዞ ገባ ከዛ ልጂ ብቻየን ልኬ እዳ እየከፈልኩ ብረ ላኪ በሚል ሰበብ ብር ያላት አገባ አላምን በየ እሱ እራሱ ብር አልክ ብሻል ትዳሬን ይዣለሁ አለኚ ብቻ በጣም በጣም ያማል እንደኔ አይነት ሂይወት ለጥላቴም አይስጥብኚ ኡፍፍፍፍፍ ብቻ አምሰት አመት ሞላኚ እንዳልቆርጥ እወድሻለሁ ይለኛል ሰቀርበዉ ይረቀኛል 5አመት ሙሉ ተሰቃየሁ አሁን ግን ደከመኚ 😭😭😭😭😭

  • @teggyteg3828
    @teggyteg3828 5 років тому +2

    WOW thank you so much arif mekr New wendmochin

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 4 місяці тому +1

    Enamsegn alen 💕🙏💕

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507

    በዉነት ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚ አብሔር ይጠብቅህ

  • @sinidunegash3375
    @sinidunegash3375 3 роки тому +1

    እጀግ በጣም ጥሩ መልእክት ነው

  • @jeddagksa4172
    @jeddagksa4172 4 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ውድማችን ምረጥ ምክረነው አላህ ሰላምህ ያብዛልህ

  • @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
    @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524 5 років тому +1

    Okay (thanks

  • @ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ

    እናመሰግን አለን እኔሥ በአድነገር አምናለሁ አላህ ለኔ የፈጠርው ከሆነ የትምዙሮ ዝሮ ይመጣል ካልሆነም ዱሮም የኔ አይደለም ብየ አምናለሁ ነውም ጌታየን የምለምነው ጤናየን እድሰጠኝብቻ በተርፍ ስድብ የወርደስው አመለካከት ነው። ።

  • @ለማርያምዘምሩ
    @ለማርያምዘምሩ 5 років тому +14

    የወደዱትን ሰዉ ማጣት በጣም ከባድ ነው ግን የማይረሳ ነገር የለም ይርሳል የራሱ ጉዳይ ዋናዉ ጤና ይስጠን እግዚአብሔር ለምክርህ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ኤልኤፍታህ
    @ኤልኤፍታህ 5 років тому +23

    እናመሰግናል ወንድማችን
    ሴቶችዬ ወንድ ትቶኝ ሄደ ብለሽ እንዳታለቅሽ እንዳይከፉሽ
    ካንደበትሽም ክፉ ነገር አይውጣ
    ከበቀል ሁሉ በቀል ከነበርሽበት ተሽለሽና እራስሽን ጠብቀሽ መኖር ነው ያኔ የብዙዎች ምርጫ ትሆኛለሽ
    ዝምታ ደግሞ ቀዝቃዛ ወላፈን ስለሆነ ለሁሉም ነገር ቁጥብ ሁኝ

  • @brutokasakam4084
    @brutokasakam4084 5 років тому +2

    እናመሰግናለን ሙዳይ

  • @fretigray3079
    @fretigray3079 5 років тому +1

    Des yemil hasab naw thanks

  • @tararaya380
    @tararaya380 5 років тому +1

    Enamesegnal betam arif mkr new ketlbet

  • @sarafikir7458
    @sarafikir7458 3 роки тому +1

    Taxs bro

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ1ቐ

    ይመቸህ አባቴ

  • @ሀያትእናቷንናፋቂ
    @ሀያትእናቷንናፋቂ 5 років тому +4

    እኳንሰላም መጣሕ ሙዳይ ምክርሕ ውስጤነው እናመሰግናለን

  • @balnemekonnen1958
    @balnemekonnen1958 5 років тому +6

    👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍ተመችቶኛል እውነት ነው

  • @Zainab-jm3qr
    @Zainab-jm3qr 4 роки тому

    ሙዳይየ እናመሰግናለን

  • @almaxalmax8496
    @almaxalmax8496 5 років тому +12

    እናመሰግናለን ሙዳይ የእኔ ተብዬው ውሸት በጣም ያበዛል እና አልፈልግም ስለው ሰደበኝ እኔ መልሴ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርህ አልኩት አሁን ቴክስት ይልካል ግን አላናግረውም ደግሞ በንዴት ቸኩሎ አድስ ፍቅር መጀመር ጥሩ አይደለም

  • @tglovetglove5458
    @tglovetglove5458 4 роки тому +1

    mttebaberen mkr bexam anamesegnalen mkrh wustie new👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 5 років тому +10

    እህት ወድሞቼ እኔማ መጠገን እደማይችል አድሪጎ ነው የሰበረኝ ያማል ያማል እጅግ በጣም ግን እሚገሪመው እግዛብሄር ረድቶኝ ቆሜያለው ነገ ደሞ ብሪሀን ቀን እደሚሆንልኝ አምናለው ደስ የሚለኝ ነገር ያ ሁሉ የመከራ ዝናብ ሲዘብብኝ ምንም አይነት ክፊ ነገር አልተናገሪኩም እግዛብሄር ይመስገን እናም ጌታ ለተጎዱት ይፈሪዳል!!!!!…

  • @ናፍቆትአለኒሰክሙዝከበደ

    ሙደይየ በጣም ምክርህ ተመቸኝ ሰላምህ ብዝት ይበል ያንተምክር ሲሰማ ደስታ ይሰማኛል

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ

    አመሰግናለሁ ጥሩ ምክር

  • @aminatyimer9372
    @aminatyimer9372 3 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ውስጥ ወንድም አረፍምክረነው

  • @ቲጂፍቅርቲጂፍቅር
    @ቲጂፍቅርቲጂፍቅር 5 років тому +1

    በጣም ወሳኝ ምክር ነው ከልብ እናመሰግናለን ወንድም

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 5 років тому +1

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እናመሰግናለን ኡነትህ ነው ወንድ ሲይለመን በጣም ኮፍ ነው የምያረገው ለኔ ብሎ የተፈቀደ ከሰማይ ነው

  • @hayuhayu2015
    @hayuhayu2015 5 років тому +2

    Thank you brother❤❤

  • @weynshtweynye7269
    @weynshtweynye7269 5 років тому +1

    ትክክል የእውነት የራስ ያልሆነ ነገር ላይ መድርቅ አያስፈልግም

  • @cell5440
    @cell5440 4 роки тому

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @rtrt3831
    @rtrt3831 5 років тому +1

    አመሰግናለሁ የኔ ወንድሜ

  • @sitishamil2648
    @sitishamil2648 5 років тому +1

    እናመሰግናለን

  • @barnew2787
    @barnew2787 5 років тому +1

    የኔ ውድ አመሰግናለሁ በጣም

  • @fetihashafi7410
    @fetihashafi7410 5 років тому +1

    fetari yibark idime na tena yistik kante bizu temirealehu

  • @እሙኢሳ-ጠ9ቘ
    @እሙኢሳ-ጠ9ቘ 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ልሞክር እስቲ

  • @sem4451
    @sem4451 5 років тому +1

    Thank so much bro👏

  • @meyiramawol5993
    @meyiramawol5993 5 років тому +9

    እኔስ እሁሉም የለሁበትም አድቤ ሀገሬ እስከምገባ አድቤ መስራት ነው ሁሉም ይደርሳል

    • @ስደትትርፋማነዉክስረትምእ
      @ስደትትርፋማነዉክስረትምእ 5 років тому +1

      አኪድ ይሻልሻል ነጭ ፀጉር ነዉ የምታወጭዉ ይቅርብሽ

    • @meyiramawol5993
      @meyiramawol5993 5 років тому +1

      @@ስደትትርፋማነዉክስረትምእ እኔስ ሀገሬ ስገባ ነው እጅ አሁን ልቤንም አላቆስል አልጀምርም ወድን አላምንም ቀስ ብየ እደርስበታለሁ አሪፍ አይቸኩልም

    • @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ
      @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ 5 років тому

      @@ስደትትርፋማነዉክስረትምእ
      ክክክክክክ ወይኔ በሳቅ እኔማ ሁሉን ስሰማ በፊት ተሰድጀ የሰራሁበትን አመት አመሰገንኩ ሀገር መቀየርም በሺታ ነው ለካ የዛሬን አይሁን እና ስልክ መጠቀም የለ ሁሉ ሰላም

    • @ስደትትርፋማነዉክስረትምእ
      @ስደትትርፋማነዉክስረትምእ 5 років тому

      @@እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ መሳቅ እንኳን ይከብዳል ወላሂ ግን እስቲ ለአላህ መስጠት ነዉ ዘድሮ በወንዱ ላይ አላህ በላ ካላወረደ ወላሂ ከኛ በላይ እነሱን ያዝንላቸዋል እላለሁ

    • @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ
      @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ 5 років тому

      @@ስደትትርፋማነዉክስረትምእ
      ነጭ ፀጉር ነው የሚለው ነው ያሳቀኝ ልሳቅ እጅ ሆይ ማን ይሞታል እህቴ ሁሉም ያልፋል

  • @z4796
    @z4796 5 років тому +1

    Thanks bra

  • @charbelkaram6072
    @charbelkaram6072 5 років тому +1

    yene wendm berta enamesegnalen tru mkr new

  • @እረብቃወለየዋ
    @እረብቃወለየዋ 5 років тому +2

    እናመሰግናለን በርታልን ወድማችን

  • @Aziza-q6n
    @Aziza-q6n 4 дні тому +1

    ❤❤❤

  • @ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ

    Thank you yene konjo😘

    • @Asdd-yz3cq
      @Asdd-yz3cq 5 років тому

      የዘሬዉ ምክር ለኔነዉ ከልብ አመሰግነነለዉ ሙደይ ረጂም እዲሜነ ጤነ ይስጥልኝ

  • @gcdo2016
    @gcdo2016 5 років тому +1

    Respect cool 😍😍😘😘😘

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507

    ትግስት ያለዉ ሰዉ ሁሉም ነገር ለበጎነዉ ብሎ መቀበልነዉ እኔም ደርሷብኝ አይቸዉ አለሁ ያለእሱ እምኖር አይመስለኝምነገር አሁን ግንእግዚ አብሔር ይመስገን ነፃነት አለኝ

  • @munayawasalje4687
    @munayawasalje4687 4 роки тому +4

    የት አግቼ ሰመዋለው ብለክ ነው በስልክ ጀመረን ሳንገናኝ ተለያየን

  • @mihrttessema3431
    @mihrttessema3431 5 років тому +1

    it's true!!!

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking 5 років тому +1

    እናመስግናለን ሙዳይ

  • @gydhsskvdkhd2253
    @gydhsskvdkhd2253 5 років тому +2

    መጀመሪያ ሰላም ላንተ ይሁን ሰላምህ ይብዛ
    የኔ ወንድም ትምህርትህን በጣም በጣም በጣም ነው ደሰ የሚል ቃጠሎው። አኔ ራሴ በዚ ህይወት 7 አመታት ያህል አልቅሼ ራሴ ለመጥፋት ቡዙ ግዜ ሞክሬ ነበርኩ አሁን ግና እግዚአብሔር አወጣኝ እግዚአብሔር ሃይል ሰጠኝ አምላክ ይመስገን ስለዚህ በዚ ሁኔታ ያለቸው እህቶች ኣይዛቹ ለሁሉም ግዜ አለው እግዚአብሔር ይረዳቸዋል ።

  • @kasegvighoh4721
    @kasegvighoh4721 5 років тому +1

    ሰላምህ ይብዛልን እናመሰገን

  • @ijszkj165
    @ijszkj165 5 років тому +1

    በጣም፣በሳልምክርነው፣በርታ

  • @marthamartha2534
    @marthamartha2534 4 роки тому

    Muday yan Hakim!

  • @hhhi8534
    @hhhi8534 5 років тому +1

    የኔ ጌታ እውነትክ ነው በኔም ደርሶብኛል

  • @emutyu7395
    @emutyu7395 5 років тому +1

    Sealmhe bezte yebale.inmasegenlne

  • @afsszchh3192
    @afsszchh3192 5 років тому +1

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን እኔስ በጣም ተጎዳቻለሁ ልቤ ላይሽር ስብር ነዉ ያለዉ ብቻ ስለሁሉም አላህ ያቃል

    • @shekatelebenatsheka6143
      @shekatelebenatsheka6143 4 роки тому

      ዲኔ ከሚደፈር እኔ ልሁን አፈር Afsszchh እያዬነው መውደድ በሁላ ከመናደድ

  • @afaf6814
    @afaf6814 5 років тому +3

    ይህ የኔንም ጥያቂ ነው እራሲን ጎዲቻለሁ አሁን አልሀምዱሊላ. ተረጋግቸ አሉሁ. ድርቅ ይበል አልፍልግን ስለው. እኔኮ ታውቂለሽ. አልፈልግም ነበር. አለ እይ ወዲ

  • @ilovejesus499
    @ilovejesus499 5 років тому +1

    Betam arif mkre new beretalen wendeme

  • @sahamoman2928
    @sahamoman2928 5 років тому +1

    ትክክል

  • @sofibintibrahim8966
    @sofibintibrahim8966 5 років тому +1

    betam enamesgnalnnnnn

  • @زينبسيد-ق3ل
    @زينبسيد-ق3ل 5 років тому +1

    ምርጥ

  • @tenodemise2107
    @tenodemise2107 5 років тому +4

    አርፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን እስት ውድ እህቶቼና ወንድሞቼ የእናንተን ምክር እፈልጋለሁ ምከሩኝ
    በሃይማኖት ምክንያት ተለያይተናል ከእርሱ ጋር መቀጠል እንደማልችል ነገርኩት እሱ ግን ከኔ መራቅ አይፈልግም በእህትነት በወንድምነት እንቀጥል አለኝ ብዙ መከርኩት አልመለስ አለኝ እኔ መራቅን ፈለኩ እስት ምክሩኝ የክርስቶስ ቤተሰቦች

    • @seblewengaletube3932
      @seblewengaletube3932 5 років тому

      እህቴ በመጀመሪያ በሃይማኖት ከማይመስሉን ጋር ጋብቻ እግዚአብሔር አይፈቅደውም እና ከፈጣሪ ተለይተሽ የምትኖሪው ትዳር የተባረከ ትዳርም አይሆንም እምትዋደዱ እና እምትፍቀሩ ከሆነ ሀይማኖቱን እንዲቀይር ጠይቂው ደግሞ ላንቺ ብሎ ሳይሆን አምኖበት መሆን አለበት በኋላ በምትጣሉበት ግዜ ላንች ስል ሀይማኖቴን ቀይሬ እያለ በሚያቆስል ቃል ይጎዳሻል እና ካልሆነ ብትለያዩ ይሻላል

    • @emanew9988
      @emanew9988 5 років тому

      የኔ ቆንጆ እኔም በሀይማኖትየተነሳ በቃአልፈልግም አልኩትከተለያዩበህዋእህትናወንድምማለትልብንማቁሰልነውብቻአይዞሽ

  • @fajerfajer4524
    @fajerfajer4524 5 років тому +1

    ዋው በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ ።ትክክል ነህ። ብዙዎቻችን ግን ይህን አናስብም ።አዲት ምስጊን ጓደኛየ ራሷን ለማጥፋት ደርሳለች።ምንም ንጹሕ አካል አልነበራትም በራሷ እጅ ሰውነቷን ስትሰነጥቀው ለፓሊስ ነገርን ለ 2:ሰአት እጇን አሰሩ ትንሽ ተረጋጋች በዚሁ አጋጣሚ አስታወስኳት።

    • @Sfg-zi7ci
      @Sfg-zi7ci 10 місяців тому

      😊😊😊😢😢😢

  • @FatimaFatima-ft9bm
    @FatimaFatima-ft9bm 3 роки тому +1

    👍👍👌👌

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ብርታታችም ግን ለምንድነው የምትለቃቸው ነገሮች እማይደርሰኝ

  • @sofeyaoumer4496
    @sofeyaoumer4496 5 років тому +1

    በጣምአሠግናለሁ በጣም ጥሩምክርነዉ
    አልግሺም ብሎ ከሄደ
    ነገሩቢከብድም ወደራሥ እንደ መመለስ የሚያሥደሥት ነገር የለም ፈጣሪ ያዘዘልን በጊዜዉይመጣል
    ከሄደምንአለን

  • @Coco-uc2uz
    @Coco-uc2uz 4 роки тому +1

    እውነት ነው ወንድማችን እኔም አልቅሼለታለው ግግን አሁን ይቆጨኛል በቃ ነገ ሌላ ቀን ነው የኔ መከፋት አያስፈልግም እግዚያብሔር ምክንያት አለው ከኔ ያራቀበት ግግን ስሜቱ ከባድ ነው 😢

  • @hajeralhashmi3971
    @hajeralhashmi3971 4 роки тому

    ምርጥ ምክር

  • @fedliahussen3954
    @fedliahussen3954 5 років тому +1

    Ewnathnwe

  • @hhhi8534
    @hhhi8534 5 років тому +1

    አሜን

  • @ሰብርኔያአላህሰብርኔያአላ

    እናመደግን አለን

  • @masraqmalat8317
    @masraqmalat8317 5 років тому +1

    በትክክል❤❤❤❤

  • @namename2997
    @namename2997 4 роки тому +3

    እናመሰግናለን ግን እየተዋደድን ምንም በሀሳብ አንስማማም ምን ላድርግ ያስቀይመዋል ብየ ያላሰብኩት ነገር እሱን ግን ያስቆጣዋል እተወዋለው ብየ እውስንና የምረሳው መወሰኔን ነው

  • @toybewrababowa7298
    @toybewrababowa7298 5 років тому +1

    Lik nehhh mikrr betamm ariff neww

  • @sal3em822
    @sal3em822 4 роки тому +1

    1000/1000

  • @jamilaneuray8190
    @jamilaneuray8190 5 років тому +28

    ክልቤ ውልቅ ብሎ.እንስርሳው ነው እምፍልገው .ደሞ ይዘገያል እንጁ.አንድ ቀን እርስቻው የራሴን ህይውት እንድምመራ አልጠራጠርም....

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 роки тому +1

    ሀክሙነህዶክተርየ

  • @bezalove5936
    @bezalove5936 5 років тому +1

    Arif new beritalin

  • @ይሁንለበጎነው-ጨ4ጠ
    @ይሁንለበጎነው-ጨ4ጠ 4 роки тому +1

    ምክርህ ውስጤ ነው❤

  • @በላይሴትአበራ
    @በላይሴትአበራ 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ሙዳይየ

  • @ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ
    @ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ 5 років тому +4

    ወሳኝ ሰአት ሙዳይዬ አመሰግናለው🙏

  • @tiruyegedefaw2961
    @tiruyegedefaw2961 5 років тому +4

    ስለምክርህ አመሰግናለሁ ወንድሜ አልፈልግሽም ብሎ መናገር እኮ እረፍት ነው ምክንያቱን መናገር አይፈልግም ዝም ብሎ ይመላለስብኛል እኔም አልፍልግህም ብየ ደፍሬ መናገር ከበደኝ ውድ እህቶቸ በተለይ በስደት ያላችሁ እህቶቸ ምክራችሁን ለግሱኝ እስቲ ምን ላድርግ የተገናኘነው በርቀት ፍቅር ላይ ነዉ

    • @ummastihabeshawit1057
      @ummastihabeshawit1057 4 роки тому +1

      አንቺ ብቻ ነሽ እንዴ የምትወጅው አንቺ ብቻ ከሆንሽ ቆስጠን በዪ የኔ ይሆናል ብለሽ ሙሉ በሙል እርግጠኛ አትሁኝ ምክንያቱም ስታጭው ትጎጃለሽ ዝም ካለሽ ዝም በይው ካወራሽ ዘና ብለሽ መልሽለት በጣም በጉግት እደምጠብቂው አታሳውቂ ብታጭዉም ምንም እደማይመስልሽ ይወቀዉ በተረፈ አልፈልግህም አትበይው ሁሉም ነገር ከሱ እስኪመጣ ጠብቂው በተረፈ ስታወሩ መልካም መልካም ነገር ተናገሪው በራስሽ ተማመኝ

    • @zedtube4011
      @zedtube4011 4 роки тому

      @@ummastihabeshawit1057 ትክክል ማር

  • @በቃአልወድህምልቤንሰብረኸ

    እናመሰግናለን ሙዳይ አላህ ልብ ይስጠኝ እና እሱን እሚያስረሳ አጀት ይስጠኝ

  • @KadidjaYanouss
    @KadidjaYanouss 5 місяців тому +1

    እኮን ሰላም መጠህ

  • @رحيمهرحمه-ع5ص
    @رحيمهرحمه-ع5ص 5 років тому +2

    እንኩዋን ደህና መጣህልን

  • @wediwedi3584
    @wediwedi3584 5 років тому +2

    እናመሰግናለን ወድም የመጀመሪያ ባሌ. ለስደት የዳረገኝ. እየለምኩት ትዳር ይሻላል ብየ. ከዛ ጭራሽ አኮራውት እኔ ወደስደት በሄድኩ በአድ ቀን እስር ቤት ከባ እሱም እደኔ ሁለት አመት. ተፈረደበት. የሰው ውድቀት ን መውደቅ ባያስደስትም. ባጣም ደስ ነው ያለኝ አሁን ለወድሞቹ ይቅርታ ይላል አጥት ይቀርቀርበት እና እኔ ግን ክብር ድንግል ማርያም ልጅ አልተጎዳውም. አሁን በተራው ያፏቅ እጅ አልፈልገውም. ገና ሲታስር ግን እዱገበውብየ የውድድር ብርሃን ሰጠውት ዋስተብሏል ሲሉኝይሂን በማረጌ በጣም ደስተኛነኝ

    • @lolleady2775
      @lolleady2775 5 років тому +1

      ካልበደልሺው!!ህሌናው ይወቅሠዋል።የኔም እንዳንችነው።ለኛ ካለው ዞሮ ይመጣል።ያለነው በርቀት ሥለሆነ አይፈረድባቸውም!!ለሥሜታቸውም።ይልከሠከሣሉ።ጨረሠው ካልሔዱ።