Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላማቹ ይብዛ S & b ትምህርቶችህ ይመቹኛል ነገር ግን የዘንድሮ ፉቅር የለም ጥቅም እንጂ ንፁህ ፉቅር በሀይለስላሴ ዘመን አልፏል በተለይ የርቀት ፉቅር ጥቅም እና ምክንያት ሆነ እኔ ስሙኝ ብቻ ሆነ ንፁህ ፉቅርና ንፁህ ትዳር ከእግዚአብሔር ዘንድ ነውና እግዚአብሔር ለሁላችንም መልካም ፉቅር እና መልካም ትዳር ያድለን
ተወዳጅ ወንድሜ ሁልግዜም ዝግጅትህን እመለከታለሁ, ፍሬ ሃሳቦቹ በዓጠቃላይ ጥሩ ናቸው ወንድሜ...በርታልኝ.!!! መጪው አዲስ አመት የሰላም የጤና የፍቅር የስኬት ይሆንልህ ዘንድ ምኞቴ ነው ወንድሜ::
አመስገናልሁ ወንድሜ
ስላም በዜ የተባረከ ፍቅርና ትዳር ከፈጣሪ ብቻ ነው በስደት ያላችሁ እህቶቼ ከወረት የፀዳ ፍቅር ይስጣችሁ እናመስግናለን
አሚንንንንንንንንን
አሚንንንንንንንንንንእህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጡሩ አሲብነዉ በርታ ወንድም ለወደፉት ይጠቀመናን
ምርጥ ትምርትነው ወንድም
እናመሰግናለን ወድም
እሽወንድማችንእናመሠግናለን።ለሀገራችን ሰላምያምጣልንኢትጰያ ለዘላለም ትኑር ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እናመስግናለን ወንድማችን ግን ለብዙ ስው የሚጠቅም ለርቀት ፍቅር ብታቀርብልን እና ደግሞ ፀባያቸው እንደ እስስት እሚቀያየሩትን ምን እናርጋቸው
ክክክ አሳቅሺኝ እህቴ.የኔም.ጥያቄነዉ::
በትክክክል የኔ ኣስተዋይ የኔም ጥያቄናዉ
የኔም ጥያቄ ነው
@@akram2272 ሳቂልኝ ውዴ
@@ዘበንነኚየመዲናዋዘናጭየላ መልስ እንደምናገኝ ተስፍ አለን
ትክክል እናመሰግናለን
እንኻን በሠላም መጣህ ትምርትህ ደሥይላል ከነምክንያቱ ሥለምታብራው ::
ሰላም በዜ ካየሁህ ቆየው 😍 2013 ልጅ ወልዳችሁ የምናይበት ዘመን ያድርግልን እኛም በሰላም ለሃገራችን ያብቃን ጨርሰ አልሰማውህም አደምጣለሁ ቦታ ለመያዝ ነው 😁
እናመሰግናለን
ሰላም ዉዴ የሀገር ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ህይወት መንታ መንገድ ሆነብኝ በፀሎታችሁ አሰብኝ
አይዞሺ ሁቢ
Ayzosh ehte egzabiher kanchi ga ihun 🙏
ጥሩነው
ትክክልነህ በዛብን ኑርልን
ወንዶች እንዳህያ ሆዳቸውን ይወዳሉ
ትክክል በዜ
ሠላምእናመሠግናለን
thank you s and b
❤❤❤
Thank you 🙏
Hi endet nachu seblena bezabh ejig betam amsegnalehu keguadegaye gar tetalten neber alfelgishim bilo neber bene tifat tifatem kurfia neber ketetalan ken jemro saldewl ,text Salk ,esum selk almelsim lesost wer zim alkut yenanten mikr tegbarawe adrge ahhun rasu yikrta algne tarkenal .thanks
Wow wow 100% True👍👍👍👌👂👍💓💓❤️🙋😘🍃🍃🍃🏖️⛱️⛱️🌀🌀🌀
እናመሰ ገናል
ok Tankyou 👍
Sewedeh anta lij😘😘😘
ስማ ባይደሰቱ ገደል ይግቡ ወዶች ወዶች ኣትበል የኣሁን ጊዜ ወንዶች ሆዳቸው ብቻ ይሙላ
እኔ ለንጋደለነው በጊዜ እንኳን ከኔጋረ በቻ እያለኩ
Baywod Gedel yigba.
bzi betam teftehel seblim nafekechn eko bk beg belat
🙏🙏👌👌
OK😍😘😘🙏🙏🙏🙏👏👏👏👍👍👍👍👌👌👌
አይይይይይ በዜ ለማይገባዉስ?ለምክሩ.እናመሠግናለን
ሰላም እንዴት ናችሁ በዜና ሰብሊ እናመሰግናለን
Are enante nachu enengna yestfawt?
Eshiiiìi
አው ወዱች ሆዳችሁን ትወዳላችሁ የኔ ብጤ ሞያ የሌለን ምን እንሁን እ
kkkkkkተይዉ ባክሽ አትጨነቂ
👍👍👍👍
Amesegenalluu leyageba selhone yeteneqeqlauu
አረ እኔሰ ምን ይሻለኛል በጣም ነው የምወደው በምሀላችን የሆን ችግር ተፈጠረ ትጣላን ግን ግን እነዉራለን ግን ፈቅራችንን እሱም እኔም መግለጽ አልቻልንም በጣም ሰቀረበው እልም ብሎ የጠፊል ከዚያ እኔም የታባቱ ብይ ተስፋ ሰቆረጥ ይመጣል ምን ላደረግ 😭😭😭 ለምን አታገባም ሰለዉ የኔ ሚስት ዉጪ ነት ሰትመጣ ነው ይለኛል😭ብቃ ከሱዉ ዉጪ ሊላ ሰዉ መቅረብ አልቻልኩም እፉፉፉፉፉፉፉፊ😭😭😭💔
እኔምእንዳንችነኝ
አይዞሺእህት
የኔ እናት እደዚ ያለ ሰው በሂወቱ ሌላ ሰው አለ ማለት ነው አንች የማታውቂው አንች ስትርቂው እሱ የሚመጣ ከሆነ አንችን እደመደበርያ እያየሺ ነው እራቂው
@@bertukanbertukan9916 እውነትሸን ነው ግን የአንደ አገር ልጆች ነን የደብቅ ፈቅረኛ አንጂ ሊላ ህይወት እኮን ቢጀምረ እሰማ ነበረ ብቻ ከባድ ነው
@@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር እህት እኔም ገጥሞኛል እራቂው
Bewunat Bahun Gize Wanfochin Metagatim Yaseferal. 100/15 Be noru Newu Ewntenga Tedar Felagi Wendoch lelochu Sewun Gedel Yemsgebu Nachewu Kkkk Fetar Yitebiken
Ene kemalawkew wend ga 6 wer awrchalew eskahun alawkewm engenagn slewm sra bizi negn ylegnal ena lenes mn tlegnalh eski mels stegn
ወዶች የሚያሥደሥታቸዉ እሪያል ዶላር ብር ነዉ ።
ሠላምሠላም
ትክክክልማር
@@yassinmahmoud9932 አልሃምዱሊላህ
😁😂😂👍
ሳህ ውድ
አይ እደውልስማውባጠቅምምአይጎዳምየናተነገርምንምአይገባወደድኩሽአፈቀርኩሽሲልከርሞፍቅርማለትላተምንድነውስለውመልስራሱአልሰጥኝም
ሰላም
👍
Selam wendmachin
shalomi. ye. agare. lijoche. dasi. yemili. new. baze&sabi💓💖
በጣም እናመስገናለን አሰትማሪ ነው 👍👍👍👍
👍🏽👍🏽👍🏽😘😘😘💐💐💐
Welcome
Ena meseginalen
Takewe
Kalay new tizazu. Igzihaber Le Adam Hewanin yesete Adam Hewanin afkro say Hon Igzihaber asibolet new. Yene yalew ine silekebaterku, isu silekebatere say Hon Amlak siyatamir new. Midirawi wushetam nat!!!
bazii enamganiali kelebe
ሴቶችየ ወንዶች በተለይ የምግብ ጉዳይ ሆ ብቻ ሆዱን ሰርፓራይዝ አድርጊው 😂😂😂😂
Uf Des tilignalachu
በዜ ጥያቄ አለኝ የኔ በፊት በጣም ጊዜ ይሰጠኝ ነበር አሁን ግን ኦላይን ገብቶ አያወራም ይገባል ይወጣል በ4ቀን 1ይደውልና ፍቅር አፍ ላይ አይደለም ስላወራን አይደለም ምናምንም ብሎ ይዘባርቃል ለምን አታወራም ኦላይን ሆነክ ስለው ስራ ይላልል መሄድ አስቦ ነው እንዴ ፕሊስ ምከሩኝ
Teyew
ዘበይው
ልክ የኔ ቢጤ እኔስ መሥመር ቀይሬ ቁጭ አልኩ የታባቱ
የኔ ለ3 አመት በጣም አሪፍ ነበር ግን ሽማግሌ እንላክ ስል እሺ ቢዬ ተስማማው ከዛን ውዲ ስልኬ ተበላሸ ወይም በሰው ስልክ ነው የማወራሽ ይለኛል ግራ ገባኝ ለትንሽ ዝም ልበል ብዬ ስልኬን ዘጋው እሺ ምን ላድርግ ግራ ገባኝ
@@ስደተኛልጅ ዝም በይው ሸማግሌው ደሞ አገረሸ ሰከጂ ይሆናል ዛሬ ሰራሸን ሰሪ ወንድን አተመኝ
Hi brother
በጠሎትአስቡኝ በጣምእወደዋለሁ ዝምታውያስፈራልግንበጣምእወደዋለሁ ልርቀውሳስብያወራኛል
አይደለብ ሻማ እሳት አቀጣጥየ ብጠብቀውም አይገባውም። ዱዙዝ ነው
😂😂 አጠቅጥቢበት
kikikikiki tkkl shama abrtsh btebkiw zari kenu manew mariyam nat weys gebrail new blo new miteyksh
😂😂😂
@@امنهص-خ6ت ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ እውነትሸን
Ere ene 2 sew afikre techegreyalehu
Bandu mewesen alebsh
Tadleshal ye 2 tsebay yechalshu
ኧረ ሁለት ልብ ነውደ ያለሽ😉🤔
Ene gaz gaz blognal ye wondoch tsebay enamesgnalen wendm
ትምህርት ከንጅት ጥብ ይላል እስኪ ስለ ርቀት ፍቅር ደግሞ ጣል ጣል አርጊ
ወንድሜ ባለቤቴበጣም በሱ ምንም ቢያደርግ የምቀና ነው ነው የሚመስለው ምን ባደርግ አለመቅናቴ ን ያውቃል እኔ ግን እኮ የምቀናበት አለ ግን በሁሉም ነገር አልቀናም በአጠቃላይ እንደቀናተኛ ነው የሚያየኝ😊
የታላችሁ ሸቃሎች ደምሩኝ ኢትዮ ልገባ ነው እየገባሁ እንድበጠረቅ ኮሜንቶች ውስጤ ናችሁ ስትናፍቁኝ ሰብስክራይብ በሉኝ ስወዳችሁ
ቴንኪዉ
ሠላምሠላምእንዴትናችሁአርብናችሁናፈቀኝ😘😘☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️
እኔበጣምየምወደውፍቅረኛአለኝ ግንችግሩበፍትያወራኝነበርአሁንግን አያወራኝምበርግጥበመሀላችንችግርተፈጥሮነበርአሁንፍቅራችንካፍዝቅያለሆነበፍትእሱነበርየሚወደኝአሁንየሱፍቅርእራሴላይወጣምንላድርግእእ
ምንም ቢረጉላችው ወዶች ፍቅረ አያውቁም
@@aaas6027 እውነትነው
እሱንስ እኔም ቤዘጋጅልኝ እወዳለሁ ምናለ ወድም ቢያዘጋጅ
ሰላም በዜ 👍👍👍👍👍👍
ሰላም በዜ❤❤❤
በናትህ ኢትዮጵያ ፎቶ በኩባያ ላይ የሚያትሙ አሉ ስልካቸውን ወይም አድራሻቸውን ቦታውን ብትነግረኝ ቤዛ በስብልዬ ስልህ
Enim efelgalehu
ልስማስክ ሰሙኑ ኣፍቅረ ነዉ
ስብስክራይብ አድርጉኝ ውዶች በቅንነት
ሆዳቸውን ስለሚወዱ ነው ሃሃሃ ኮዳሞች
ቤዜ ስለምክሮችህ አመሰግናለው
ልክነክባለቤተየተለየምግቡስሰራደስይለዋልአይወንዴችሆዳሞች
ሰላማቹ ይብዛ S & b ትምህርቶችህ ይመቹኛል ነገር ግን የዘንድሮ ፉቅር የለም ጥቅም እንጂ ንፁህ ፉቅር በሀይለስላሴ ዘመን አልፏል በተለይ የርቀት ፉቅር ጥቅም እና ምክንያት ሆነ እኔ ስሙኝ ብቻ ሆነ ንፁህ ፉቅርና ንፁህ ትዳር ከእግዚአብሔር ዘንድ ነውና እግዚአብሔር ለሁላችንም መልካም ፉቅር እና መልካም ትዳር ያድለን
ተወዳጅ ወንድሜ ሁልግዜም ዝግጅትህን እመለከታለሁ, ፍሬ ሃሳቦቹ በዓጠቃላይ ጥሩ ናቸው ወንድሜ...በርታልኝ.!!! መጪው አዲስ አመት የሰላም የጤና የፍቅር የስኬት ይሆንልህ ዘንድ ምኞቴ ነው ወንድሜ::
አመስገናልሁ ወንድሜ
ስላም በዜ የተባረከ ፍቅርና ትዳር ከፈጣሪ ብቻ ነው በስደት ያላችሁ እህቶቼ ከወረት የፀዳ ፍቅር ይስጣችሁ እናመስግናለን
አሚንንንንንንንንን
አሚንንንንንንንንንንእህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጡሩ አሲብነዉ በርታ ወንድም ለወደፉት ይጠቀመናን
ምርጥ ትምርትነው ወንድም
እናመሰግናለን ወድም
እሽወንድማችንእናመሠግናለን።ለሀገራችን ሰላምያምጣልንኢትጰያ ለዘላለም ትኑር ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እናመስግናለን ወንድማችን ግን ለብዙ ስው የሚጠቅም ለርቀት ፍቅር ብታቀርብልን እና ደግሞ ፀባያቸው እንደ እስስት እሚቀያየሩትን ምን እናርጋቸው
ክክክ አሳቅሺኝ እህቴ.የኔም.ጥያቄነዉ::
በትክክክል የኔ ኣስተዋይ የኔም ጥያቄናዉ
የኔም ጥያቄ ነው
@@akram2272 ሳቂልኝ ውዴ
@@ዘበንነኚየመዲናዋዘናጭየላ መልስ እንደምናገኝ ተስፍ አለን
ትክክል እናመሰግናለን
እንኻን በሠላም መጣህ ትምርትህ ደሥይላል ከነምክንያቱ ሥለምታብራው ::
ሰላም በዜ ካየሁህ ቆየው 😍 2013 ልጅ ወልዳችሁ የምናይበት ዘመን ያድርግልን እኛም በሰላም ለሃገራችን ያብቃን ጨርሰ አልሰማውህም አደምጣለሁ ቦታ ለመያዝ ነው 😁
እናመሰግናለን
ሰላም ዉዴ የሀገር ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ህይወት መንታ መንገድ ሆነብኝ በፀሎታችሁ አሰብኝ
አይዞሺ ሁቢ
Ayzosh ehte egzabiher kanchi ga ihun 🙏
ጥሩነው
ትክክልነህ በዛብን ኑርልን
ወንዶች እንዳህያ ሆዳቸውን ይወዳሉ
ትክክል በዜ
ሠላምእናመሠግናለን
thank you s and b
❤❤❤
Thank you 🙏
Hi endet nachu seblena bezabh ejig betam amsegnalehu keguadegaye gar tetalten neber alfelgishim bilo neber bene tifat tifatem kurfia neber ketetalan ken jemro saldewl ,text Salk ,esum selk almelsim lesost wer zim alkut yenanten mikr tegbarawe adrge ahhun rasu yikrta algne tarkenal .thanks
Wow wow 100% True
👍👍👍👌👂👍💓💓❤️🙋😘🍃🍃🍃🏖️⛱️⛱️🌀🌀🌀
እናመሰ ገናል
ok Tankyou 👍
Sewedeh anta lij😘😘😘
ስማ ባይደሰቱ ገደል ይግቡ ወዶች ወዶች ኣትበል የኣሁን ጊዜ ወንዶች ሆዳቸው ብቻ ይሙላ
እኔ ለንጋደለነው በጊዜ እንኳን ከኔጋረ በቻ እያለኩ
Baywod Gedel yigba.
bzi betam teftehel seblim nafekechn eko bk beg belat
🙏🙏👌👌
OK😍😘😘🙏🙏🙏🙏👏👏👏👍👍👍👍👌👌👌
አይይይይይ በዜ ለማይገባዉስ?ለምክሩ.እናመሠግናለን
ሰላም እንዴት ናችሁ በዜና ሰብሊ እናመሰግናለን
Are enante nachu enengna yestfawt?
Eshiiiìi
አው ወዱች ሆዳችሁን ትወዳላችሁ የኔ ብጤ ሞያ የሌለን ምን እንሁን እ
kkkkkkተይዉ ባክሽ አትጨነቂ
👍👍👍👍
Amesegenalluu leyageba selhone yeteneqeqlauu
አረ እኔሰ ምን ይሻለኛል በጣም ነው የምወደው በምሀላችን የሆን ችግር ተፈጠረ ትጣላን ግን ግን እነዉራለን ግን ፈቅራችንን እሱም እኔም መግለጽ አልቻልንም በጣም ሰቀረበው እልም ብሎ የጠፊል ከዚያ እኔም የታባቱ ብይ ተስፋ ሰቆረጥ ይመጣል ምን ላደረግ 😭😭😭 ለምን አታገባም ሰለዉ የኔ ሚስት ዉጪ ነት ሰትመጣ ነው ይለኛል😭ብቃ ከሱዉ ዉጪ ሊላ ሰዉ መቅረብ አልቻልኩም እፉፉፉፉፉፉፉፊ😭😭😭💔
እኔምእንዳንችነኝ
አይዞሺእህት
የኔ እናት እደዚ ያለ ሰው በሂወቱ ሌላ ሰው አለ ማለት ነው አንች የማታውቂው አንች ስትርቂው እሱ የሚመጣ ከሆነ አንችን እደመደበርያ እያየሺ ነው እራቂው
@@bertukanbertukan9916 እውነትሸን ነው ግን የአንደ አገር ልጆች ነን የደብቅ ፈቅረኛ አንጂ ሊላ ህይወት እኮን ቢጀምረ እሰማ ነበረ ብቻ ከባድ ነው
@@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር እህት እኔም ገጥሞኛል እራቂው
Bewunat Bahun Gize Wanfochin Metagatim Yaseferal. 100/15 Be noru Newu Ewntenga Tedar Felagi Wendoch lelochu Sewun Gedel Yemsgebu Nachewu Kkkk Fetar Yitebiken
Ene kemalawkew wend ga 6 wer awrchalew eskahun alawkewm engenagn slewm sra bizi negn ylegnal ena lenes mn tlegnalh eski mels stegn
ወዶች የሚያሥደሥታቸዉ እሪያል ዶላር ብር ነዉ ።
ሠላምሠላም
ትክክክልማር
@@yassinmahmoud9932 አልሃምዱሊላህ
😁😂😂👍
ሳህ ውድ
አይ እደውልስማውባጠቅምምአይጎዳምየናተነገርምንምአይገባወደድኩሽአፈቀርኩሽሲልከርሞፍቅርማለትላተምንድነውስለውመልስራሱአልሰጥኝም
ሰላም
👍
Selam wendmachin
shalomi. ye. agare. lijoche. dasi. yemili. new. baze&sabi💓💖
በጣም እናመስገናለን አሰትማሪ ነው 👍👍👍👍
👍🏽👍🏽👍🏽😘😘😘💐💐💐
Welcome
Ena meseginalen
Takewe
Kalay new tizazu. Igzihaber Le Adam Hewanin yesete Adam Hewanin afkro say Hon Igzihaber asibolet new. Yene yalew ine silekebaterku, isu silekebatere say Hon Amlak siyatamir new. Midirawi wushetam nat!!!
bazii enamganiali kelebe
ሴቶችየ ወንዶች በተለይ የምግብ ጉዳይ ሆ ብቻ ሆዱን ሰርፓራይዝ አድርጊው 😂😂😂😂
Uf Des tilignalachu
በዜ ጥያቄ አለኝ የኔ በፊት በጣም ጊዜ ይሰጠኝ ነበር አሁን ግን ኦላይን ገብቶ አያወራም ይገባል ይወጣል በ4ቀን 1ይደውልና ፍቅር አፍ ላይ አይደለም ስላወራን አይደለም ምናምንም ብሎ ይዘባርቃል ለምን አታወራም ኦላይን ሆነክ ስለው ስራ ይላልል መሄድ አስቦ ነው እንዴ ፕሊስ ምከሩኝ
Teyew
ዘበይው
ልክ የኔ ቢጤ እኔስ መሥመር ቀይሬ ቁጭ አልኩ የታባቱ
የኔ ለ3 አመት በጣም አሪፍ ነበር ግን ሽማግሌ እንላክ ስል እሺ ቢዬ ተስማማው ከዛን ውዲ ስልኬ ተበላሸ ወይም በሰው ስልክ ነው የማወራሽ ይለኛል ግራ ገባኝ ለትንሽ ዝም ልበል ብዬ ስልኬን ዘጋው እሺ ምን ላድርግ ግራ ገባኝ
@@ስደተኛልጅ ዝም በይው ሸማግሌው ደሞ አገረሸ ሰከጂ ይሆናል ዛሬ ሰራሸን ሰሪ ወንድን አተመኝ
Hi brother
በጠሎትአስቡኝ በጣምእወደዋለሁ ዝምታውያስፈራልግንበጣምእወደዋለሁ ልርቀውሳስብያወራኛል
አይደለብ ሻማ እሳት አቀጣጥየ ብጠብቀውም አይገባውም። ዱዙዝ ነው
😂😂 አጠቅጥቢበት
kikikikiki tkkl shama abrtsh btebkiw zari kenu manew mariyam nat weys gebrail new blo new miteyksh
😂😂😂
@@امنهص-خ6ت ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ እውነትሸን
Ere ene 2 sew afikre techegreyalehu
Bandu mewesen alebsh
Tadleshal ye 2 tsebay yechalshu
ኧረ ሁለት ልብ ነውደ ያለሽ😉🤔
Ene gaz gaz blognal ye wondoch tsebay enamesgnalen wendm
ትምህርት ከንጅት ጥብ ይላል እስኪ ስለ ርቀት ፍቅር ደግሞ ጣል ጣል አርጊ
ወንድሜ ባለቤቴ
በጣም በሱ ምንም ቢያደርግ የምቀና ነው ነው የሚመስለው ምን ባደርግ አለመቅናቴ ን ያውቃል እኔ ግን እኮ የምቀናበት አለ ግን በሁሉም ነገር አልቀናም በአጠቃላይ እንደቀናተኛ ነው የሚያየኝ😊