ለፍቅር ሳይሆን ለብር ብለው የፍቅር ግንኙነት የሚጀመሩ ወንዶች ባህሪያት፡፡

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 370

  • @mudaytv3177
    @mudaytv3177  5 років тому +36

    የማከብራቹ ቤተሰቦቼ አዲስ ከሆናቹ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደውል ምልክቱን በመጫን እንወያይ፡፡

    • @ራቢወርባቦ
      @ራቢወርባቦ 5 років тому +1

      በረታ ወንድም ብረ የሚለኝ ሰው አስጠልቶኛል አሁንስ 6 አመቴ በስደት ላይ ብቻ አልሀምዱሊላ😢😢😢😢😢😢

    • @ማራናታየድንግልልጅነኝ
      @ማራናታየድንግልልጅነኝ 5 років тому

      ሙዳይ muday tv
      እስኪ የሆነ አድራሻህን ስጠኝ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ነበር በረፈ በርታ ጎበዝ ነህ የመጨረሻውን ልጅ ሲያወራህ የነበረውን ዝተት ነህ በልልኝ

    • @mudaytv3177
      @mudaytv3177  5 років тому

      mezgebumezgebu2@gmail.com

    • @anerashwubshet4398
      @anerashwubshet4398 5 років тому +1

      tikkl neh betam wendm zara fikr genzeb honol egnasetoch sew yemilenn asemam ene besew esk nber berasa siders new yawkut lbonaysten

    • @cd4496
      @cd4496 5 років тому +1

      ሳለመሠግንህ አላልፉም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ካለፈ ሆነ ብቼ አለህ ያዉቃል የኔዉም ባህሪዉ ተቀየረ

  • @እናቴናፈቅሽኝ-ፐ5ፀ
    @እናቴናፈቅሽኝ-ፐ5ፀ 5 років тому +49

    ወይኔ የኔ ፎንቃ እስካሁን ድረስ እንኳን ስለ ብር ሊያወራኝ ስለምንገናኝበት ቀን ብቻና ስለ ድካሜ ነው የሚያወራኝ እስኪ ያገናኛችሁ በሉኝ

  • @Wweወይጉ
    @Wweወይጉ 5 років тому +51

    አቦ ይመችህ ወንድም ባሁኑ ስአት ባአጠቃላይ ወንዶቹ ብርርርር ላይ ነው ፍቅራቸው አይናቸው ብርር ይበልና

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 років тому

      ክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 років тому +1

      ሁሉም አንድ አይደሉም እህት

    • @kidanwubet295
      @kidanwubet295 5 років тому

      አሜን አይናቸው ብረይበ ል

    • @SaraSara-fi9dn
      @SaraSara-fi9dn 5 років тому +2

      ትክክል ነክ በስማም በጣም ነው የሚገርሙት አፈር ይብሉ ባለጌዎች ትኩረታቸው ሁሉ ገንዘብ አዎ ሁሌችግር ያወራሉ በጣም ጥሩ ትምህርት እናመሰግናለን ወንድም

    • @tsegad5188
      @tsegad5188 5 років тому

      ክክክክክክክክ

  • @teybamengstu269
    @teybamengstu269 5 років тому +9

    ተባረክ እዳዛሬው ትምርት ተመችቶኛል በጣም እህቶች ወድማችን ልክ ነው100% ተጠቀቁ እዚህ ያረብ ሽትቤት እያጠብን ለምን ወድ እንቀልባለን ።እቅልፍ የለን :እረፍት የለን :ታዳ ለምን እራሳችንን እንጎዳለን እድሜያችንን ለምን እንጨርሳለን በማይጠእመን ነገር ዛሬ ፍቅር በገንዘብ ሁኗል ተጠቀቁ እህቶቼ ፈጣሪ ልቦና ይስጣት

  • @halimaendris8770
    @halimaendris8770 5 років тому +5

    ትክክል ነህ እኔም አጋጥሞኛል ጨርሶ ውሽት ነው ጨርሶ የሚያወራው ወደዛ አንግየ ጣልኩት አልሀምዱሊላህ እደናቱ ማማየ ብሎ የሚጠራኝ በራሱ የሚተማመን ፍቅረኛ አላህ ሰጠኝ

  • @selam7775
    @selam7775 5 років тому +10

    አይገርምም በትክክል ነው የነገርከኝ ወንድሜ ዛሬ ብሎክ አጠጣዋለው የተናገርከው ሁሉ እውነት ነው ደርሶብኛል ግን እኔ አልሰጠውትም አው ዳር ዳር ነው ሚለው!!!

  • @ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ

    ትክክልነህ ድፍት ያርጋቸው
    አይለፍላቸው እደዚህ የሚራጉ ወንዶች አላህ ይጠብቀን

  • @ስንዱየማርያምልጅስንዱየማ

    እሰይይይ አንተ ቻናል ስገባ ሰንት ትምህርት አግንችለህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ❤❤❤❤❤❤

  • @BbBb-zg7xt
    @BbBb-zg7xt 5 років тому +4

    ትክክል ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጅ ትዳር ይሉና ሂደው ተፈራርመው ከተጋቡ በኃላ አንድ ወር ጠቀምጦ የቤቱን እቃ ስደት ለፍታ ያሏላችውን እቃ ንብረቷን ይካፈላል ፈጣሪያችን እውነተኛውን ፍቅርና ትዳር ይስጠን

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 3 роки тому +1

    በትክከል እውነት ነው❤️ ሙዳይ ኑርልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤️🙏

  • @marmar9489
    @marmar9489 5 років тому +2

    አድስ ነኝ ውይ እስከዛሬ ስት አለፈኝ ምርጥ መልእክት ነው አመሰግናለሁ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-ቐ6ጐ

    የኔ ወንድም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወላሂ በትምህርትክ በጣም ከልብ የሚገባና የሁላችንንም ልብ የሚፈተሽ ነው ።በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልክ።በዛሬው ጊዜ ብር እንጅ ፍቅር የለም።እኔ በግሌ ማንንም አላምንም ከፈጣሪየ ወጭ መርቆና ባርኮ እንድሰጠኝ እማፀናለሁ እንጅ ከሰው ምንም አልጠብቅም ።ምክሮችህ በጣም በጣም ከልብ የማይጠፉናቸው።እውነት እስከዛሬ የት ነበርኩኝ?አሁንም ደርሰክልኛል ክክክክክክ ጀማምሮኝ ነበር

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ቐ2ሸ

    በትክክል ወንድማችን የአሁን ወንዶች ብርርርር ነው ፍቅራቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው።

  • @kubrakubra9735
    @kubrakubra9735 5 років тому +6

    አዲስ ገቢ ነኝ ላይክ ግጩኝ ትምርት በጣም ሀሪፍ ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @የማርያምልጅቤዛማርያም

    በመጀመርያ ደረጃ ካለኝ ባህሪ የሰውን ገንዘብ ሆን ብዬ ለማስወጣት ጥረት አላደርግም እግዚአብሔር ይመስገን በመቀጠል ወንድ ልጅ ብር ሲጠይቀኝ ያናድደኛል በጣምምም አልወድም ለምን ወንድሜ አይሆንም እኔ እራሳል አስባል ካልሰጠሁት እራሱ ሰርቶ ማግኘት እንዳለበት አምናለሁ በፍቅር ስበብ ብር እጠይቃለሁ የሚለውን አሀ መልሱ ግልጽ ነው እኔ ጋር
    እናመሰግናለን ወንድማችን. በስተመጨረሻ የይግባኝ ድምጽ ያሰማኽው ወንድማችን ልክ ብለኃል የሴትም አጭቤ አለ።

  • @ህስቡንአላህወኒአመልወኪል

    የኔስ አድ ቀን ስለራሳችን አውረቶኝ አያውቅም ሁሌም ስለ ብር ስለ ኑሮ ውድነት ነው የሚያወራኝ እኔም መጨረሻውን ልየው ብየ ዝም አልኩት እስከዛሬ አሁን ግን ብሶብኛል ልረቀው ነው

  • @birtukankidane5454
    @birtukankidane5454 5 років тому +7

    ዋው ብዙ ኮመንትና ላይክ ያለው ሀሳብ አየሁ ደሞ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ምታቀርበው ጎበዝ ኑርልን አቦ

    • @jannath1237
      @jannath1237 5 років тому

      እናመሰግናለን ወንድም በርታ

  • @ጀግናእናትያለውአባት-ሐ5ዀ

    ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ነው ያየሁህ እናመሰግናለን

  • @myrnaivanoff2391
    @myrnaivanoff2391 5 років тому +6

    በትክክል ብለሀል ወድሜ ጥሩ ምክር ነው ቀጥልበት

  • @galayagalaya9611
    @galayagalaya9611 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም በጣም እናመሰግናለን በርታልን የአውኑ ወንድ ጥቅምን እንጂ ፍቅርን አያውቁም

  • @መአዛአለሙየድግልማርያምል

    ትክክል ነህ ወድማችን እናመሠግናለን

  • @yoybatoyba1307
    @yoybatoyba1307 5 років тому +2

    አላህይጨምርልህ በውነትባንተትምርት ብዙተለውጫለሁ

  • @monata6297
    @monata6297 5 років тому +4

    እናመሰግናለን ወንድማችን ምክር በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት እኔም ገጥሞኛል ግን ሲያምረው ይቅር

  • @ለሚጋልአባኣልጀ
    @ለሚጋልአባኣልጀ 4 роки тому +1

    እውነት፡ነው፡ውንድሜ፡ሰልምክሪህ፡በጣም፡አመሰገናልን፡ተባርክ፡በረታ
    ባለህበት፡ብታ፡እግዝኣብሔር፡ይጠብቅህ፡የሰደትኞች፡አማካሪ።😘😘😘😘💞💞💞💞💞💞💐🕊️

  • @ኢትዮጵያትሳቅ
    @ኢትዮጵያትሳቅ 5 років тому +12

    በጣም እናመሠግናለን ትክክል ነህ
    ዛሬ ግን ሚስጥራቸውን ነው ያወጣህው ወንዶች አይለቁህም እራስህን ጠብቅ
    ግን ሁላችሁንም ወንዶች ማለቴ አይደለም

    • @ranarana625
      @ranarana625 5 років тому +4

      እዉነት ትሽን ነው እህቴ አይለቁትም

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    ትክክል ይመችህ

  • @መቅደስየማርያምልጅ-ቐ8ረ

    በርታልን ወድማችን

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 5 років тому

    ወድም እናመሰግናለን የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው አልሀምዱሊላህ ከሁሉም ፅድት ያለ አፍቃሪ ሰቶኛል አላህ መጨረሻውን ያሳምረውጂ

  • @banglanettt9289
    @banglanettt9289 5 років тому +9

    ትክክል ውድም እናምሰግናለን እኔ አተ ተገለከቸው ነገሮች ገጥሞኛል ብቻ አል ሀምዱሊላህ

    • @muhamad640
      @muhamad640 5 років тому +1

      ስጀመርየትዳርየማስበውንወድአድእበቴእጂገዘብንአልሠጥምላለፍኩትእሠጣለሁለማስተዋሻትንሽለትዳርያሠብኩትንገዘብአልሠጥም

    • @arifnewalss5912
      @arifnewalss5912 5 років тому

      Thanks

  • @anshaali3496
    @anshaali3496 2 роки тому +1

    ትክ ክልብለሀልእናመሠግናለንውድማቺን

  • @wultageste538
    @wultageste538 5 років тому +1

    Wendme Tmhrth 👍Msganaye Ke Lb new.
    Ene F. b.. Tewawuken hulyey Slesu bsot Endih Tefetriy mn Lbelh Yemtaweraw Ene Dersobagl Gn Nekchibetalehu👍👍

  • @MnMn-be6wl
    @MnMn-be6wl 5 років тому

    የእውነት በጣም ነው የተመቸኸኝ ጌታ ይባርመክህ ስለ እውነት የምታስተምር ሰው ነህ ሳላደነቅህ አላልፍም በርታ በዚሁ ቀጥል

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ

    ዝምምምም ብለህ ቀጥል ሙዳይ ምንም ቃል የለኝም ❤️❤️❤️

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 3 роки тому +1

    በጣም ትክክል ነህ አንድም አልተሳሳትክም

  • @ranarana625
    @ranarana625 5 років тому +3

    ኑሩልን እዉነትህን ነው በጣም እናመሰግናለን እይፈለፈልህ አዉጣላች እማ ግን እራስህን ጠብቅ

  • @ፍቅርጎንደሬዋ
    @ፍቅርጎንደሬዋ 5 років тому +2

    ስላምህ ይብዛ ሙድይ
    በብር ይመጣ በአይኒ መጣ ነው
    እፍፍፍፍ
    አይኑ ይውጣ እንጅ አላቀምስውም
    ፍቅሩ ከሆን ግድል ይግባ
    የተስድድኩት ለስ አድልም
    ለቤተስቤ እንጅ

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 років тому +1

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥልበት በርታ

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 5 років тому +3

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን በርታልን ያነሳሀቸው ነጥቦች በተለይ ስለ እራሱ ችግር እና ስለ ደምወዝ ለማን ሰጠሽ ብዙ ፈተና ነበር ተእኔ ተማሩ እህቶቼ ለወንድ ፈፅማችሁ ምን ብትወዱት ብር አትላኩ እኔ ከተጋባን 6 አመታችን ነው ነገር ግን እህቶቹ ብር እሚባል እዳትልኪ ሲሉኝ አልሰማም ብየ ተስደት ስመለስ ግን ያየውት ፀባይ በጣም እያስጠላኝ መጣ ያለኝን ደግሜ ሰጥቼው ወደ ስደት አሁንም ምን እደነካኝ ባላቅም ለምን ትልኪያለሽ ሲሉኝ ምክር አልሰማም ብየ እየላኩ ቆየው በጭራሽ ስሜቱን እንጂ ስሜቴን አይርዳኝም እናም ሌላህይወት እየኖረ ነው አሁን ብዙ ዋሸኝ ደስ እሚለው ቤተሰቦቹ አገለሉት እሷ እየተከራተተች ብለው አሁንም እህቶቹ ነይ ብርሽን ወዶ ሳይሆን በግደ እናሰጥሻለን አሉኝ እኔ ግን በጭራሽ ፊቱን ማየት አልፈልግም እግዚአብሔርን የሚፈራ ወንድ ይስጠን።

    • @ድንግልማሪያምአማላጄ22
      @ድንግልማሪያምአማላጄ22 5 років тому

      አሜን እህቴ አይዞሽ ታሪክሽ ያሳዝናል

    • @ሃናየድንግልልጅ
      @ሃናየድንግልልጅ 5 років тому

      @@ድንግልማሪያምአማላጄ22 እሽ የኔ ቆንጆ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው።

    • @ምንጃሬዋ
      @ምንጃሬዋ 5 років тому

      እህቴ አግብተሽ ከመጣሽ የገቢ ምንጭ ነው የሚያረጉሽ ስለዚህ መጠንቀቅ ነው

    • @cd4496
      @cd4496 5 років тому

      የኔማር አብሽሪ ቁጥርሺንን ላኪልኝኝ እማወረሺ ኦር ላመክረሺ እፈልገለሁ

    • @ሃናየድንግልልጅ
      @ሃናየድንግልልጅ 5 років тому

      @@cd4496 55 03 11 60 በ imo ደውይልኝ ማሬ

  • @ቢላልሀቢቢይ
    @ቢላልሀቢቢይ 5 років тому +1

    ለመጀመርያ ግዜ ነው ያየሁህ ግን ምችት ነው ያልከኝ ውነት ነው ያወራኸው የዘድሮ ወዶች ጉዳቸው አያልቅም ብቻ አላህ ይጠብቀን ለምክርህ በጣም አመሠግናለሁ

  • @alhamdulillah3178
    @alhamdulillah3178 5 років тому +2

    አቦ ይመችህ ሙዱየየ 💯♥♥እኔ ግን አልሀምዱሊላህ አለተሸወዳኩም 4ይክን አመት ሰቅመጣ በሰድት አለም♥♥

  • @samsungprime9993
    @samsungprime9993 5 років тому +2

    ይመችህ እናመሰግናለን

  • @ለእኔስእናቴማርያምና-ሰ1ቨ

    Selamek bezte yeble muday betame melkame sew ne desi telale

  • @tilahun4278
    @tilahun4278 3 роки тому +1

    እናመሰግናላን ዉድ ወንድማችን 🙏 ስለእኔ ነዉ ያነገርሃኝ እዉነት ተበራክልኝ

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 5 років тому +1

    እውነትነው ወንድሜ እናመሰግናለን

  • @gigisiyoum9086
    @gigisiyoum9086 5 років тому +1

    Enamesegnalen letnkare

  • @mariamaraba1218
    @mariamaraba1218 5 років тому +1

    ጡሩ ትምህርት ነው የምትሰጠን ወድሜ በርታ

  • @ዜድዬየእናቷ
    @ዜድዬየእናቷ 4 роки тому

    Tabarak sewadih iko inameseginalen

  • @ማርያምአደይአይትፈለይኒ

    እናመሰግናለን ወድማችን ወሰኝ መልእክት ነዉ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    ትክክል ብለሀል ወድሜ እናመሰግናለን

  • @rahimarahima2100
    @rahimarahima2100 5 років тому +1

    በትክክል ወድሜ ገልፀክዋል ሠላምህ ይብዛ ዛሬ ገና ሳየዉ ይህን ፕሮግራም እናመሠግናለን

  • @HhHhh-rh1dp
    @HhHhh-rh1dp Рік тому +1

    እደው አፌቁርጥ ይበልልክ ወድም በጣም ጥያቄሆኖብኝነበረ ዛሬመልስ አገኘው ይገርማል ስራልከፍትነው የ2 ወርሽን ላኪ አለ እኔደግሞ በቀላሉ የምገኝ አደለሁም አይወዶች ግንሁሉም ናቸውማለትደግሞ ይከብዳል ❤እናመሠግናለን ❤

  • @masraqmalat8317
    @masraqmalat8317 5 років тому +1

    በትክክል ወድሜ ትክክልነው እናመሰግናለን

  • @ኑራነኝእናቴንመሣይ
    @ኑራነኝእናቴንመሣይ 5 років тому +2

    ትክክል ብለሀል ወድሜ ብር እያሥላካችሁ የምትበሉ ወዶች አፈር ብሉ😂

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ 5 років тому +2

    *በጣም አሪፍ ትምርት ነው ቀጥልበት በርታ*

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ22
    @ድንግልማሪያምአማላጄ22 5 років тому +1

    ትክክል ነህ ወንድም አሪፍ ምክር ነዉ

  • @mesiyersmilij9903
    @mesiyersmilij9903 5 років тому +1

    yena wundem Thanks Ena mawrt techelhugen mnw hoy beslam menore yewutle

  • @selamselammobilemegsetyele2531
    @selamselammobilemegsetyele2531 5 років тому +1

    በጣም ትክክል ገጥሞኛል 1አመት ውሥጥ 4 ግዜ ተጠይቃለሁ ሥለት ለሥለት አይቆራረጥም ወደሜ እናመሠግናለን በረታ

  • @alem6447
    @alem6447 5 років тому +1

    ለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን

  • @embatbekle7379
    @embatbekle7379 5 років тому +1

    እናመሰግናለን በጣም

  • @hamadjuhani9352
    @hamadjuhani9352 5 років тому

    Selamh Yibza Wendme Ewnet Bilehal Egziabher Amlak Libona Yisitache Tebarekilgn Betam Gobez Neh

  • @nnrstore3901
    @nnrstore3901 5 років тому

    Wedime xeriki biiiiiizit yebeli minaleehuluum edate asabibihon abisto yebarikiki yene melaaki

  • @deseshibesh9408
    @deseshibesh9408 5 років тому +1

    Tkkl welahi gin fetari yemiseten yibeltal allah yiwefqen melkamun ewunetegna afqariwun alhamdulilah allah setognal::enamesegnalen wendime meselochihn yabzaln hiweten lewetachihugni yemr bzu tmrt new yagegnehut enem 100%telewuchalehu

  • @asmayaseen7351
    @asmayaseen7351 5 років тому +1

    በትክክል እናመሰግናለን

  • @የረሱልወዳጅየስልጤዋቆንጆ

    በጣም ደስ ይለል ወንድመችን በርተልን

  • @hayattygitahon676
    @hayattygitahon676 5 років тому +1

    በጣም አሪፍ ነው ውድም በርታ አድስነኝ ዛሪ። ....

  • @slams8915
    @slams8915 5 років тому

    በጣም እናመሠግናለንወንድም ምን አለ ቀደም ብየ ያንተን ትምህርት ተከታትየ ቢሆን ኑሮ አልጎዳም ነበር ብቻ አግዚአብሔር ይመሥገን ካሁንብኊላ እንዳጎዳ ትምህርት ሁኖኛል እና ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነው ወንድም በርታ

  • @selamyemariyamlij4687
    @selamyemariyamlij4687 5 років тому +1

    ተመስገን አምላኪው ከጠራሀቸው ውስጥ አንዱም የለም በርታልን ወንድም

  • @عزيزهعزيزه-ذ8ق
    @عزيزهعزيزه-ذ8ق 5 років тому +3

    ኑርልን ወንድማችን ምስጋናችን ከልብ ነው

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 5 років тому +1

    ትክክል ወንድማችን

  • @guettatareke790
    @guettatareke790 2 роки тому +1

    ጀግና👍👍😍❤

  • @seadabinteseiddubai3458
    @seadabinteseiddubai3458 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @fikirlove8049
    @fikirlove8049 5 років тому +1

    ልክነህ fb መጠቀም አልቻልንም መከራ አገቡን እኮእንዴትእንደሚያውቁን ወንድ ልጅ
    ብርብርበእሱፍቅርየለምለምክርእናመሰግናለን ሙዳዬ

  • @sjksjk7404
    @sjksjk7404 5 років тому +1

    እነማስግነልን ወንድም በጣም ጡሩ ትምርትነው

  • @ሰሙእናቴንናፋቂቢንትባባነ

    selam wude yehageri lijoche yeallah ezinet erahimetu ayileyachehu gin eko hulum andi ayidelum

  • @almazalmaz4153
    @almazalmaz4153 5 років тому

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @የእመቤቴማርያምልጅ
    @የእመቤቴማርያምልጅ 5 років тому +1

    በጣም እናመሠግናለን

  • @yachiyachi5588
    @yachiyachi5588 5 років тому +1

    አቦ ይመችህ ከንግግርህ አንዱ አንጅቴን አራስው በርታ ሙዳይዬ

  • @mikdylove3976
    @mikdylove3976 5 років тому +3

    ትክክል ነክ ወድሜ እኔ አጋጥሞኛል ምድረ ጡረተኛ ግን ሲያምረው ይቅር እናመሠግናለን

  • @muluemebetemuti4179
    @muluemebetemuti4179 4 роки тому +1

    እኔ ፍቅረኛዬ በጣም ገንዘብ አለው ግን ሁሌም እሱን ብቻ ነው የማፈቅረው ። እና በጣም ናፍቆኛል ኮሮና ግን አራርቆን ነው 😥😥

  • @brihanu9821
    @brihanu9821 5 років тому +1

    እመብርሀን ትጠብቅልኛ መልካሙ ወንድሜ

  • @ብርቱካንየማሪያምልጅ
    @ብርቱካንየማሪያምልጅ 5 років тому +1

    እናመሰግናለን

  • @habtamderege651
    @habtamderege651 5 років тому +1

    ትክክል ነው የገለፅካቸው

  • @tube-iy6bs
    @tube-iy6bs 5 років тому +1

    እኔ ባለትዳር ነኝ ከተጋባን ሶስት አመት ሆነን እኔናእሱ ሰው ነው ያገናኘን እኔ ሳላውቀው በፊት ይከታተለኝ ነበር ለ20ቀን ያክል እኔ ሳላውቅ ተከታትሎኛል ከዛም ያገናኘን ሰው እንደሚወደኝና ሊያገባኝ እንደሚፈልግ ነገረኝ እኔም በሌላ ሰው ልቤ ተሰብሮ ስለነበር ባገባ ጥሩ መስሎ ታየኝ ከዛም ብዙም ሳንቆይ በሳምንት ውስጥ ተጋባን ለ7ወራት አብረን ከቆየን በሗላ ህይወታችንን መቀየር እንዳለብን ወሰንኩና አረብአገር መሄድ እንዳክለብኝ ነገርኩት ከዛ ብዙ ሳልቆይ የአሳመንኩትንስ ወደአረብእአገር መጣሁ ያሰብነውን አሳካን ቤትም ሰራን አሁን ላይ ማሳካት የቀረን ትንሽ ነገር ነው ለመገናኘትም እያሰብን ነው አሁን ላይ ግን እሱ ጊዜ አይሰጠኝም ምን ሁነህ ነው ስለው ስራ ሁኘ ወይም ስለሚደክመኝ ነው ይላል የተለያዩ ምክንያቶችን ያቀርባል አሁን ላይ ስሰማ ግን መጀመሪያ የቀረበኝ ለብር ነበር ሳንገናኝ በፊት 2አመት አረብ አገር ሰርቸ ነበር ግን እንደሚወደኝ ይነግረኛል አሁንም 3አመት ሊሞላኝ ነው ይሄን ያክል ስንኖር አንድም ቀን ብር ላኪ ብሎኝ አያውቅም ነበር የምናደርገውን ሁሉ እየተመካከርን ነበር ግን ግንኙነታችን ተዳክሟል ምን ትመክረኛለህ ወንድሜ

    • @ebanaebana8418
      @ebanaebana8418 5 років тому +2

      ግቢ አገርሽ እባልሽ ጋር ቆሎም በልታችሁ እደሩ ባይኖራችሁም ወንድ የሚከባከቡት ሴቶች እደ እናቱ እንመስለዋለን ሰርቶ ያስተዳደደር ዉዴ በጣም ከባድ ነዉ

    • @tube-iy6bs
      @tube-iy6bs 5 років тому

      @@ebanaebana8418 እሽ ውደ እኔ ግን የተወሰኑ ነገሮችን ማስተካከል ፈልጌ ነበር በዛ መሀል እኔናእሱ እየተራራቅን መጣን

  • @ሽቅርቅሯ7582
    @ሽቅርቅሯ7582 5 років тому +1

    ትክክል ነህ የምር በጣም ሌቦች ናቸው እኔ መስሚያዬ ጥጥ ነው ግን የምር አነጋገርህ ገራሚ ነው እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ነው

  • @akhsfgs6488
    @akhsfgs6488 5 років тому +1

    በትክክል. ውንድሜ

  • @hawaam7md674
    @hawaam7md674 5 років тому +1

    Arif sew enamesegnalen Berta kegonih.nen

  • @zzzz5083
    @zzzz5083 5 років тому +1

    ይመችህ ወንድም

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 років тому +1

    እውነት ነው እናመሰግናለን

  • @nasihakemalet8410
    @nasihakemalet8410 5 років тому +1

    😍😍😍👍👍👍👍👍ትክክል

  • @wultageste538
    @wultageste538 5 років тому +1

    Tkkl 👍👍👍👍thnaks you

  • @sultanasultan7793
    @sultanasultan7793 5 років тому +2

    በጣም ትክክል ወድም

  • @አይነግዳየድንግልልጅ
    @አይነግዳየድንግልልጅ 5 років тому +2

    Leke neh wondemachin
    Enamesegen alen

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 5 років тому

    ትክክል ነህ እናመሰግናለን ለምክርህ

  • @አመለነገርሁሉለጎነው
    @አመለነገርሁሉለጎነው 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ

  • @እኔስአልፈራምድንግል-ቸ5ዘ

    ትክክል ነው

  • @sedamohammedmohammed468
    @sedamohammedmohammed468 5 років тому +1

    fetari ybarkeh

  • @Zainab-ne8ro
    @Zainab-ne8ro 5 років тому +1

    እናመስግናለን ወንደሚ ትክክልነህ

  • @tiwifkir7259
    @tiwifkir7259 5 років тому

    Enamesegnalen wendmachin ewunet new selamh yibza

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 5 років тому +1

    በጣም ያሳቀኝ አንድ እማውቀው ሰው ነበር ከዛ እሱ ሌላ ሀገር ነበር እሚኖረው የሆነ ግዜ ሃዘን ገጥሞት ሀገር ቤት ሄደ ከዛ በፊት ግን ሲያወራኝ የነበረው በጣም ብራም እንደሆነ ነበር ሀገር ቤት ከገባ በሁላ የችግር መዓት ማውራት ጀመረ ከዛ 200&ዶልላር ላኪልኝ ቢልስ photo አንስቼ ላኩለት ይሄነው ብዬ ክክክክ ከዛ እሱን ብሎክ ማን ይሞታል እንደዚም አለ ደሞ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ብዙ ሴቶች አሉ እየተበሉ ያሉ !!!!!

  • @zeharereshedzeharereshed3469
    @zeharereshedzeharereshed3469 5 років тому

    እናመሠግናለን ወድም ብዙ ባይሆን እኔም ተበልች አለሁ ግን በግዜ ነቃበት የዘረዘርካቸው ምክናየቶች ሁሉ እኔም ደርሳብኛ ግን አልህምድሊላህ በግዜተለያየን ወደራሴ ተመለሥኩ