Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የፍቅር ቀይ መስመር1,የንደበፊቱ ላንች ጊዜ ካጣ/ካጣች2,ብትኖሪ ኑሪ ባትኖሪ ተይው፡አይነት ነገር ከመጣ3,ዛሬ የተላከው ቴክስት የዛሬ ሳምንት ከተመለሰ3,ደውል አትደውል ጭቅጭቅ ከተጀመረ4,በፊት በፍቅር ሳሉ አናደርጋቸውም ተብለው የተተው ነገሮች መደረግ ከጀመሩ5,አንችን ከሌላ ሴቶች ጋር ማወዳደር ከጀመረ/ከጀመረች6,የራሱ ጉዳይ/የራሷ ጉዳይ ከተጀመረ7,ባጠቃላይ በፊት ጥሩ የነበሩ እና ደስተኛ የሆናችሁበት ነገር መቀጠል ካልቻለ ቀይ መስመር ይባላል
በጣም
ወላሂ እውነት ነው ከዛ ተለያየን 😢😢😢የኔ ህይወት ነው አልሃምዱሊላህ በስ
እንደዚ ነው ያለሁበት የኔ ነገር 😢💔
exactly 👏
ትክክለኛ አገላለፅ
ይህች ልጅ ንግግሯ ሁሉ ይጣፍጠል እንኳን ደህና መጣች ❤🔥
❤
የኔ ጀግና ታንቺ ቡዙ ነገር ተምረናል ያረብ ሀገር ሴቶች በርቺ ጀግና ነሽ ቆጆ ነሽ ወላሂ አንቺን የሚገባው እናት አባቱ የመረቁት ሰው ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅረኛሽ ምንያለህል እንደሚቆጨዉ እየተረዳ ይሄዳል ባይነግርሽም ግን በዉስጡ መፀፀቱ አይቀርም አንችን የመሠለ ዉብ ቆንጅየ አንደበተ ርቱ አረ ምኑን ትቸ ምንልንገርሽ በጣም ነዉ የወደድኩሽ በርቱ በዚህ ቀጥሉ ብዙሰዉ ይማራል 🥰🥰🥰🥰
በነገራችን ላይ በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ምርጥ ሀሳብም አላችሁ አመለካከታችሁም ይመቸኛል ግን ይቅርታ እናንተ እንደምትሉት አይሆንም ሁሉም ነገር ብቻ በርቱልኝ
የኔ ቆንጆ በርቺ ጀግና ነሽ ቀሪዉ ዘመንሽ ይባረክልሽ
ere ሳም እና ኤልዱ ቶሎ ቶሎ ፕሮግራም ብታቀርቡ ደስ ይለናል ኤልዱን እና ሳምን የምትወዱ👍👍👍
ወየ አንቼ ልጂ ምን አንደምልሽ ቃላት አጣሁ አግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የኔ ቆንጆ ተባርኪ ❤❤❤
በጣም ነው የምትገርሚው፣ ኑረሽ ሳታቂ ይህን ያክል ስለፍቅር እና ስለትዳር ሕይውት ካውራሽና ከተረዳሽ ምያገባሽ ባል የታደለ ነው ማለት ነው። እውነት አንደበትሽ ንጹሕ ነው፣ እውነት ይታይበታል ያፈቀርሽውና ለምታገቢው ታጥበሽ ተቀሽረሽ ነው የተሰራሽለጥ።😍😍💘💞💞💞💞
ጎበዞች በርቱልን ይህ ነገር እንደ ቀላል ሊታይ አይገባም እጂግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
Betam nw mwedachu Eldu tebareki asteway nesh jegna❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ሁሉም ሰው ክራሽ አለው። ያ ማለት ግን ያ ሰው ካንተ ህይወት ጋር ይመሳሰላል ፊት ያደርጋል ማለት አይደለም ኢቭን በእድሜና በጾታ ራሱ። ለምሳሌ የኔ ክራሽ ፕሮፋይሌ ላይ ያለው ጋዜጠኛ ነው ግን ብዙ ነገሮችን እወድለታለሁ ማለት እንጂ የትዳር አጋር ይሆነኛል ማለት አይደለም። በተለያየ ምክኒያት የምንወዳቸው ሰዎች አሉ
ጎበዝ ሴት ነሽ አነጋገርሽ ይመቸኛል በርች እህቴ
ትክክል ሆነ አልሁነ ዝምምም ብለሽ አውሪ ወሪሽ ሲጣፍጥ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
ሳሚ እና ኤልዳና በባለፈው ቪዲዮ ምንም አይነት የፍቅር ግንኙነት እንደሌላቸው እና ወንድም እና እህት እንደሆኑ ከተናገሩ በኋላ ኮሜንት ላይ ተጋቡ እያላችሁ comment የምትፅፉ ሰዎች የሀገሪቷ ችግር እናንተ መሆናችሁ ተደርሶበታል
😅😅
😂😂😂😂😂😂
ሁሌይ ተናገሪ ሁሉ ያምሮብሻል
የምር ቃላት የለኝም ወላሂ ሳዳምጥ ብዉል የማይሰለች ምክር ነዉ በርቱ ፈጣሪ ያክብራችሁ 🥰🥰🥰🥰
የማዳም ቅመሞች ያሰብነው ትሳክቶ በሙሉ ጤናችን ለገራችን ያብቃን 🥰🙌
Amen emako🙏🥰
ኣሜን ማሬ❤
Amen 🙏 🙏
Amen
ammiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin
_ዳግም መጣች የኔ ውድ 🎉❤እንኳን ስላም መጣችሁልን በጉጉት ነብር የምንጠብቃችሁ።ሳሚየ ብቃልህ መስርት ስላመጣህልን ክብርልን👍🌷✌_
ቀጥሉበት ከቻላችሁ 2ሰአትም.. 5ሰአትም ይሁን እኔ ተመስጬ እዳያልቅብኝ ብዬ ነዉ የምሰማችሁ ሌላዉም ሰዉ እንደኔ ነዉ ብዬ ነዉ የማስበዉ ምርጥ ናችሁ ጥምረታችሁ ይገርመኛል ስትናገሩ ትህትናችሁ ስትደማመጡ,, ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ ❤❤
ኤልዳና የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ልጅ ነሽ ግን ከዚ በፊት የነበረው ፍቅረኛሽ ለምን እንደተወሽ አሁን ገባኝ። የፖስተር ቸሬ ተከታታይ ነኝ ትያለሽ ግን ቸሬ የሚያስተምረው በደንብ የገባሽ አልመሰለኝም። ደግመሽ አዳምጪው!የኔ ቆንጆ ገና ልጅ ነሽ ግን you are in fantasy አንቺ ምንም አይነት ሚስት ለመሆን ብታልሚ አሁን፣ ምን አይነት ሚስት እንደምትሆኚ የሚወሰነው ግን በምታገቢው ወንድ ማንነትም ጭምር ነው። ግን አንድ ነገር ልምከርሽ በቅንነት” don’t be weak that much! And be strong! “ ሳሚ ብዙን ግዜ ስታወራ ሰምቼሀለው በጣም በሳል ልጅ ነህ፣ ለራሱ ክብር ያለው ሰው ሌላውንም ያከብራል። If this is who you are in real life, go ahead👍
Betam tru timhert new emitsetut,Eldanaye demo endet endemwodesh.
አቦ እንደፊልም ነው ማያቹ
እናመሰግናለን በጣም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏🌟👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ምን አይነት ጣፋጪ ነሽ የችንግግሮች አሁን ላይ በኔ እየተፈጠሩነዉና የምርሞ እዉነት ነዉ
የዘመኑን ወጣቶች ችግር እንደምት ቀርፉ አምናለሁ በርቱ ጌታ ከክፉ ይጠብቃችሁ ብዙ አስብ ሳንች አምሮህን አስፋዉ ትችላሌህ
ሁሉም ሰው ባለበት ፍቅር፣ ሰላም ና ጤና ይስጠው🙏
Sami jegna programh betam des yilal. Thanks for Your golden ideas.
እስከ ለኤልዳና የምትወዱ ሰዎች በ like ኣሳይኝ❤ ኤልዳናዬ ንግስ👸ሳሚዬ ኤልዬ እወዳቸዋለሁ ❤
❤❤❤❤❤
አትጃጃል
በጣም ደስ ይላል ጥሩ እይታ ነዉግን አንዳንዴ በተጨማሪ የሰዎችን ጥያቄ እያመጣቹ ብትወያዩበት እንደ ሀሳብ
ከዚህ ፕሮግራም ብዙ ተምሪለሁ ፈጣሪ ይስጣችሁ በተለይ ከኤልዳና😍😍😍😍
የኔ ልዩ በጣም ነው ምወድሽ በጣም ነው ማከብርሽ ሂይወትሽ ሁሉ ያመር የሰመር ይሁንልሽ የኔ ቆንጆ ብዙ ነገር እያስተማረሽኛ ነው በረቱ አመሰግናቹሀለው ❤❤❤❤
thanks.... temirebetalw
በጣም የምፈልገው ሀሳብ ነበር አሁኑኑ ቀይ መስመሩን ያለፈውን ፉቅረኛየን ትቼዋለው የምር መሆን የለበትም ወንድ ልጅ ያላችሁትን ሆኖ አገኘውት ብዙ ጊዜ ከራሴ ጋር እጣላ ነበር ዛሬ እናንተ ገላገላቹኝ በጣም ነው የማመሰግነው ❤❤
Yene wede setamer eko yene mare manem sew gedagne beleshe atasebi mesheto yemayinega lelite negeto yemayimeshe kene yelem Ena yeteshale hiwot egezabiher sazegaje new egezabiher hulem bebotawe new yemayesheratete yemayasafer new ayizoshe ale lachi yalew kuche belale ❤mamaye egezabiher meleka tedare yiseteshi egezabiher zemeneshen yibarek ❤ameseginalew ❤
Yene wd I love her ehte tebareki malet ..anchi tgodtsh bhon enkwanm zare bzu sayballsh meswat honshal yhe kemwledm yalfee nw ❤❤❤❤
❤ mare betam westi nesh❤
እውነቴን ነው በጣም በጣም ስለኔ አቋም በ ፍቅር ግንቹነት ነው እያወራችሁ ያላቹት።ግን የሚያሳዝነው ነገሩ አብዛኛው ሰው ያወራዋልንጂ በተግባር አያደርገውም። ሊላም እንደዚ ጤናማ አቋም ያለው ሰው ሲያገኝ "ልዩ ሰው ነህ ወይ ነሽ፡ እንዳንተ ወይም እንዳንቺ በዚ ዘመን አይገኝም" ከማለት ባለፈ ወደ ቁምነገር አይሄዱም ይገርማል ብቻ።አመሰግናለሁ 🙏🏽
Right
ohho what a mazing adivice is it ,thank you i appreciate you keep it up.
ዋው አንደኛ ናቹ በርቱ ተመስጬ ነው ስሰማቹ ነበር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ኤልዱዬ ስወድሽ እኮ 😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘
አቀራረባቹ የሚገርም ነው ❤❤❤❤ ሰላማቹ ይብዛ
Thank you so much mertochye betame bezew temriybetalew bezew yemasetkakelew ngri endale yawkubet nbri egzabehari yestlgn 🙏🙏❤️❤️
የተናገርሻቸው ነገሮች በሙሉ በኔ ህይወት ውስጥ አልፈዋል 😢እውነት ነው ሰላማዊ ወሬ ሳወራው ጭቅጭቅ ይመስለዋል ጥፍት አጥፍቶ ጥፍቱን ወደኔ ያዞረዋል😢....በስተመጨረሻም ተለያየን ግን ከባድ ነው😢
😢😢😢😢😢
አይዞሽ ያንቺ የሆነውን እግዚአብሔር ይሰጥሻል
😢😢Enen liki endanchi
Enem lek alfawilehu
እንደኔ ነሽ እኔም እደዛ ነበርሑ አሑን ግን ሰላሜን አግኝቻለሑ
መልክቱ በጣም አስተማሪ ነው ግን አስተያየት ለመስጠት ያህል አቀማመጣችሁ ከዚህ በፊት እንደነበረው ቢሆን ተመራጭ ነው. ተጠያቂው ሙሉ ለሙሉ ወደ ካሜራው ቢሆን ምርጥ ነው like the previous episode🔥🔥
እኔ ደሞ በያሄድኩባት የፍቅር ታሪክ እሳመላዉ አይይ የኔ ወልካፋ ዬት ነህ ስቀጥል በጣም ደስ ትላላቹ ኢንስግረም እካታታለሀለዉ አሪፍ ሪእስ ነው የምተነሳዉ ሰምቾ እቺ ደሞ እንቁ አና ጀግና የሆነች ጣንካረ ጭምር ነች❤❤❤❤❤ ባርቱ
አቺ ጠካራነሺ የኔዉድ አላህ ይጠብቅሺ❤❤
ዛሬ አንደኛ ነኝ ማነው እደ ቱርክ ፊልም በጉጉት ሲጠብቃት የነበረ የኔ ንግስት❤❤❤
እኔ ነበርክ አሁ ግን ተመስገን
እኔም ከምር በጣምነዉ የምወዳቸዉ ሁለታቸዉንም ❤❤
በጣም ደስ ይላል ግን የእኛ ወንድሞች ብዙ ወግ አጥፍተው ይቅርታ መጠየቅና እና ጥፍታቸውን ማመን አይፈልጉም አይጠይቅም ለዚህ አንድ በሉኝ
@@Almazkebede-n8s ትክክል ወላሂ እዉነትን ይርቃሉ ለምን እደሁ አላቅም
❤❤❤❤❤❤
ሳሚና አሌዳና ለውይይት የምታነሶቸው ነጥቦች እጅግ ገራሚና ጠቃሚ ናቸው ልብ ሰቶ ላዳመጠው ሰው በዚህ አጋጣሚ ለኔ ብዙዎቹ ነጥቦች ህይወቴን እንዳስተውለው አድርጎኛል ብዙ እህቶችም ጋር ፍቅር በሚል ቃላት ተሸፋፋነው ደስታቸውን የማያገኙበትን የፍቅር ግንኙነት አብሮቸው ያለው አጋራቸው ልክ ስለሚመስላቸው ብቻ ለሁለቱም ወገን በማይጠቅም አልያም ፍፃሜው መለያየት በሚሆን አብሮነት ውስጥ እራሳቸውን እየቀጡ የሚኖሩ አሉና ይህ ጥሩ እውነታና ነውና ንቁበት አዳምጡት ትለወጡበታላችሁ 😊
My special የኔ እንቁ ሴት 🥰ኤልዳናዬ and ሳምዬ ሞቼ እኮ ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏እስኪ እንደእኔ በጉጉት የምጠብቃቸው ❤
አሜን አሜን አሜን😢
የማዳም ቅመምች አላህ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ለሀገራችን አላህ ያብቃን❤🙏
እውነት ነው ይህ መነሳት ያለበት እሾ ነው በጣም ጠቃሚ እና ፍሬ ያላቸውን ጉዳዮች ነው ያነሳችሁት የበሳል ሰው ንግግር ደስ ስትሉ ነገሮችን በብስለት ማየት በጣም ነው የምወደው እና ተባረኩልኝ ማስተዋል ይብዛላችሁ የምትደንቁ ወጣቶች ናችሁ❤🎉❤🎉❤
እርጋታቹ ይለያል ወንድም ሆነ ሴት ረጋ ብሎ ምያወራ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ታድላቹ ሁሉም እንደናንተ በሆነ ብየ ተመኘሁኝ ኤልዱ ያለሽ እርጋታሽ አነጋገርሽ ጭንቅላትሽ ዋው ነው የሴት ልእልት ብየሻለሁ ሌላ አብራቹ ብትሰሩና ብዙ ልባቸው የተሰበሩ ሰዎች ምክር በመስጠት ብትጠግኗቸው ሌላም በርቀት ሆነ በቅርብ ልባቸው የተሰበረና ምክር የሚፈልጉ ሰዎች ብዙዎች ይኖራሉና ሰዎች እየጋበዛቹ ከሩቅ ከሆነ በቴሌፎን መምጣት የሚችል ከሆነ በአካል ምክር ብትሰጡ ብየ ነው ሃሳብ ምሰጠው እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰዎች ይድናሉ ከማይሆን መንገድ በዛላይ ብዙ ተከታይ ታፈራላቹ ስለዚህ አስቡበት በተረፈ ይመቻቹ አትቆዩብን በጉጉት ነው ምንጠባበቀው❤❤
😅
የኔዉድ እህት ❤❤ዋዉዉዉ በጣም እወድሽላሁ
ማሻ አላህ ውነት የማትጠገብልጅናት አችንያገባ እድለኛነው ከምር የውስጤንነውየተናገርሽልኝ
የእህትና የወንድማማችነት የጓደኝነት ፍቅራቹ ደስ ይላል ለዚ ነው እሷም አንተጋ ስትቀርብ ሀሳቧን በነፃነት በደስታ የምትገልፀው ሰው አክባሪነትህም ደስ ይላል ሁለታቹም ስረዓት አላቹ ❤ላንቺ ደሞ ምልሽ ቆንጆዋ ታዋቂነት ሲበዛ ከመስመር አትውጪ እሂንን እያሰብሽ ተንቀሳቀሽ ሁሉም ነገር ባለበት አይቆይም ሀበሻ ሲፈልግ ይሰቅላል ሲፈልግ አውርዶ ይፈጠፍጣል
ሎስቦን ው😅😅
ርቅዌሮርላሬዎሶልዎሌወ ውዎውዎልልልዎልቅውልሎውዎውዎልልዎልቅውልሎሶልልሎዎሎውልውልሦሎሥ ርቀት ውሬኤሮልሎሃሌዉ ውርጅብኝ ሮሮሎሮሎልሮሎልሎሮሎልሎሎሌሮሎልሎሎሌዌርሎሎዌሎርዎሆዥ።ዌውሎዎ 😅😮😮😅😅😮😅😅😅😅😅😮😅😅😅😅😅😮😅😅😅😅😅😅😅ዌብሳይት ሎይድ ዎርልድ ውጤት 😮😢😢😢😢 15:15 15:15 ቡቡዎሎሎ ?ሚለስ 😅😮😮😢ል 18:51 18:51 ውውስት ሬሪቱ
ዋውውውው ይልያል በጣም እናመስግናልን smart ሚዲያ👌
TBH የዛሬው video more የሳሚን ብስለት ያሳያል bless u more brother🖤
አስተማሪ መልእክት ነው
Wow nice podcast
Hulunm menegager kebad new anchi ahun energy full nesh leziya enji zemta never be red line
woooow yene jeginoch enkuan dehna matachihu kibaruln siwedachichu hulem liyu meliktachihum girum new nurulign ❤❤❤❤❤ beritu ketilu be gugut new mitebkachihu❤❤❤❤
የኔ አስተዋይ ስወድሽ እውነት ብላችሆል እናመሰግን አለን በርቱልን❤❤
የኔዉ ከተዋወቅን አንድ አመት ሞላን ከዘጋኝ አንድ ሳምንት ሆነዉ ስደዉል አላነሳም ግን አንዴ ብቻ ነዉ ጻፍኩ አልመለሰም እኔም ተዉኩት ጥፋተኝነት እንዲሰማኝ ለማድረግ መሰለኝ ወይም ለመናፈቅ ነዉ ምንም አልተሰማኝም ለካ ፍቅር አልያዘኝም ፍቅር እንዲይዘኝ እፈልጋለሁ❤
ዋው የሚፈርም ነው የምር እባካችሁ እንዳትጠፉብን ቶሎ ቶሎ ኑ
Eyalfen new eng selth ngr alh aythn edalayn arh sent gudddd alh
ደስ ስትሉት ምርጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባረካችሁ❤❤
ያነሳችሁት ነጥቦች እሚጣል ነገር የለውም❤❤❤ በጣም አስተማሪ ነው
ምርጥ ሀሳቦች ተነስተው ያሸራሸራችሁት።አስተማሪ ቁም ነገሮች ወስጃለሁ።በተጨማሪ አቅራቢው የውይይት አካሄዱን በጣም አሻሽሏል። በርታ ሳሚ።
Both of you are so full of wisdom God bless you. Keep it up🙏
የምታቀርቡት ነገር በጣም ወሳኝነገር ነዉ ግን ልጅቱ የምትናገራቸዉ ነገሮች ሀሳባችን አንድ አይነት ነዉ የምር በፍቅር በተጓዳሁበት ጊዜ የነበረኝን ስሜት ነበር የተናገረቸዉ አሁንደግሞ የፍቅር ቀይመስመር የምትወያዩበት የዉስጤነዉ ያወራችዉ ወላሂ
እኔ ከእናንተ ብዙ ነገር ተምራለሁ የእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርችሁ በጣም ነው የምወዳቸው አቦ ኑሩልን ሁሉት ምርጦች❤❤ we love❤😊
በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በተለይ ለሴቶች ብዙ ነገር ተምረንበታል እርጋታችሁ ደስይላል❤❤❤❤❤❤
ሳሚና ኤልዱ ደስ ትላላችሁ ዉድድ ነዉ የማረጋችሁ❤❤ ክረሽ በተባለዉ ላይ ሳሚን ነዉ የምደግፈዉ አንድን የማገኘዉንም ይሁን የማላገኘዉ ሰዉ ጥሩ ፀባይ ካለዉ ላደንቀዉ ስራዎቹን ወይም ያለዉን የተፈጥሮ ዉበቱን ላደንቀዉ ና ያምራል ልል እችላለሁኝ በተረፈ አላስፈላጊ ነዉ ...ሰዉን እኮ በአካል ባላገኘዉም በአዕምሮዬ ቦታ መስጠት በራሱ ያየ የተመኝ አይደል የሚለዉ ደጋግሜ ካየሁት ፎቶዎቹን ካወረድኩኝ ልክ አይደለም
ክራሽ ምንድነው ግን የምር አልገባኝም
እኔ በሳሚ ሀሳብ እስማማለዉ እንኳን ከቢዮሴ ጋር ከሞተች ሴት ጋር ክራሽ እንዲኖረዉ አልፈልግም!! ኮመታተሮች በዚህ ሀሳብ ምን ትላላችሁ ሀሳብ ስጡ ሶሪ ኤልዲ❤❤❤
Inamsaginalen xuru timirti now
ene btm efelegshalew ebakesh anagreye adera btm tesfa mekuret west ney erdatash yasefelegeyalplease
Really you are right thanks my sister Baxam ahif program new barchi
Eldu yeni konjo yanchin nggr degagmi bsemawu yemayslechegn ❤❤❤❤❤❤
በጣም ነዉ የገረመኝ ዉስጤ ያለዉን ሁሉ ነዉ የተናገራችሁት በርቱ ብዙ እናተርፍበታለን ❤❤❤❤❤❤❤
UA-cam jmeri ymeri yeraseshni🥰 swu zende tekbaynt alesh
Www amazing job😮😮😮😮
ሳማዬ በርቱልን በጣም ትልቅ ትምርት ነው 🥰🥰🥰
Good advice
በጣም ጥሩ ትንተና የበሰለ ሀሳብ የተረጋጋ ምክር ነው የምትሰጡት ሁለታችሁም አንደበተ እርቱይ ናችሁ ዛሬ ለሁለተኛ ግዜ ነው የተከታተልኩአችሁ ተመቻችሁንኝ
Siin irraa barumsa garii baradhe❤❤❤❤❤
እናመሰግናለንትልቅትምርት
የኔ ፍቅር ስወድሽ በጣም ጎበዝ ስርአትሽ ራሱ በዚሁ ቀጥይ እሽ ጸባይሽን አትቀይሪ
ሁሌም አብራቹ ስሩ እንግዳ እየጋበዛቹ ምክር እየሰጣቹ😢❤❤
የኔም ሐሰብ ነው አብሮ ብሰሩ ብዙ ተከተይ ያፈረሉ
እንኳን ሰላም መጣችሁ ኤሉ የኔ ምሁር ሳሚዬ ፕሮግራሙ በሳምንት 2 ግዜ ይሁንልን
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
Yene konjoo eldanaye bicha allah yetebiqish❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ትምህርት ወስጃለሁ አመሰግናለሁ የኔ አብዛኛው red flag ነው
አይገርምም የታገሰ ልብ ከሔደ መመለሻ የለዉም አንዳድ ሠዎች መልካምነታችንን እንደ ጅል ጥሩነታችንን እንደሞኝ በጣምምም አብዝተን ስንፈልጋቸዉ መሄጃና የሚፈልገን ሠዉ የሌለ ይመስላቸዋል ጥፋታቸዉን ለማረም ስንሞክር እንደጨቅጫቃ ያዩናል ከዛ ልባችን ከጉዳቱ ማገገም ሲጀምርና በነሱ ተስፋ ቆርጠን ስንለያቸዉ የዛኔ ከረፈደ ዋጋችን ይገባቸዋል ግን የዛኔ ምን ዋጋ አለዉ ከአይን የራቀ ከልብም ይርቃል💔
በጣም💔🤚
Wondoch hulem yeteshale alech new yemelut.
ሳህ ወላ
Tebarikiii weyiii merat temert
ሲታምረልጁቱ💚💛❤😘
Betam astemar nachu lemilimulign🙏🙏🙏
የተሣሠተሠውጋረ ነበረኩው በዝችልጅ ጥንካሪ ተመለሥኩው ወደራሤ እነ መወሠንእዳለብኝነ ለራሤ መኖረእዳለብኝ ህድመጣ እያለ አሥቸግሮኝ ነበረ እነ አላህ ይጠብቅሸ ውደ ሥቶቻችንን እረዳሸ መሠለሸ
i agree with your idia 100% thank you
ፕሮግራማቹ በጣም ደስ ይላል አስተማሪ መካሪ ነው በተለይ ለወጣቱ መማህበረሰብ በርቱ በዙሁ ቀጥሉ
የኔ ፍልቅልቅ የሴቶች ንግስት ብየሻለሁ ስወድሸ የልቤን ነዉኮ የምትናገሪዉ ባገኝሸ ደስ ይለኝ ነበር ካንች ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ጠንካራ ሆኛለሁ ሁሌም ኑልን ሁለታችሁም ምክራችሁ ይመቸኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የፍቅር ቀይ መስመር
1,የንደበፊቱ ላንች ጊዜ ካጣ/ካጣች
2,ብትኖሪ ኑሪ ባትኖሪ ተይው፡አይነት ነገር ከመጣ
3,ዛሬ የተላከው ቴክስት የዛሬ ሳምንት ከተመለሰ
3,ደውል አትደውል ጭቅጭቅ ከተጀመረ
4,በፊት በፍቅር ሳሉ አናደርጋቸውም ተብለው የተተው ነገሮች መደረግ ከጀመሩ
5,አንችን ከሌላ ሴቶች ጋር ማወዳደር ከጀመረ/ከጀመረች
6,የራሱ ጉዳይ/የራሷ ጉዳይ ከተጀመረ
7,ባጠቃላይ በፊት ጥሩ የነበሩ እና ደስተኛ የሆናችሁበት ነገር መቀጠል ካልቻለ ቀይ መስመር ይባላል
በጣም
ወላሂ እውነት ነው ከዛ ተለያየን 😢😢😢የኔ ህይወት ነው አልሃምዱሊላህ በስ
እንደዚ ነው ያለሁበት የኔ ነገር 😢💔
exactly 👏
ትክክለኛ አገላለፅ
ይህች ልጅ ንግግሯ ሁሉ ይጣፍጠል እንኳን ደህና መጣች ❤🔥
❤
የኔ ጀግና ታንቺ ቡዙ ነገር ተምረናል ያረብ ሀገር ሴቶች በርቺ ጀግና ነሽ ቆጆ ነሽ ወላሂ አንቺን የሚገባው እናት አባቱ የመረቁት ሰው ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅረኛሽ ምንያለህል እንደሚቆጨዉ እየተረዳ ይሄዳል ባይነግርሽም ግን በዉስጡ መፀፀቱ አይቀርም አንችን የመሠለ ዉብ ቆንጅየ አንደበተ ርቱ አረ ምኑን ትቸ ምንልንገርሽ በጣም ነዉ የወደድኩሽ በርቱ በዚህ ቀጥሉ ብዙሰዉ ይማራል 🥰🥰🥰🥰
በነገራችን ላይ በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ምርጥ ሀሳብም አላችሁ አመለካከታችሁም ይመቸኛል ግን ይቅርታ እናንተ እንደምትሉት አይሆንም ሁሉም ነገር ብቻ በርቱልኝ
የኔ ቆንጆ በርቺ ጀግና ነሽ ቀሪዉ ዘመንሽ ይባረክልሽ
ere ሳም እና ኤልዱ ቶሎ ቶሎ ፕሮግራም ብታቀርቡ ደስ ይለናል
ኤልዱን እና ሳምን የምትወዱ👍👍👍
ወየ አንቼ ልጂ ምን አንደምልሽ ቃላት አጣሁ አግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የኔ ቆንጆ ተባርኪ ❤❤❤
በጣም ነው የምትገርሚው፣ ኑረሽ ሳታቂ ይህን ያክል ስለፍቅር እና ስለትዳር ሕይውት ካውራሽና ከተረዳሽ ምያገባሽ ባል የታደለ ነው ማለት ነው። እውነት አንደበትሽ ንጹሕ ነው፣ እውነት ይታይበታል ያፈቀርሽውና ለምታገቢው ታጥበሽ ተቀሽረሽ ነው የተሰራሽለጥ።😍😍💘💞💞💞💞
ጎበዞች በርቱልን ይህ ነገር እንደ ቀላል ሊታይ አይገባም እጂግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
Betam nw mwedachu Eldu tebareki asteway nesh jegna❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ሁሉም ሰው ክራሽ አለው። ያ ማለት ግን ያ ሰው ካንተ ህይወት ጋር ይመሳሰላል ፊት ያደርጋል ማለት አይደለም ኢቭን በእድሜና በጾታ ራሱ። ለምሳሌ የኔ ክራሽ ፕሮፋይሌ ላይ ያለው ጋዜጠኛ ነው ግን ብዙ ነገሮችን እወድለታለሁ ማለት እንጂ የትዳር አጋር ይሆነኛል ማለት አይደለም። በተለያየ ምክኒያት የምንወዳቸው ሰዎች አሉ
ጎበዝ ሴት ነሽ አነጋገርሽ ይመቸኛል በርች እህቴ
ትክክል ሆነ አልሁነ ዝምምም ብለሽ አውሪ ወሪሽ ሲጣፍጥ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
ሳሚ እና ኤልዳና በባለፈው ቪዲዮ ምንም አይነት የፍቅር ግንኙነት እንደሌላቸው እና ወንድም እና እህት እንደሆኑ ከተናገሩ በኋላ ኮሜንት ላይ ተጋቡ እያላችሁ comment የምትፅፉ ሰዎች የሀገሪቷ ችግር እናንተ መሆናችሁ ተደርሶበታል
😅😅
😂😂😂😂😂😂
ሁሌይ ተናገሪ ሁሉ ያምሮብሻል
የምር ቃላት የለኝም ወላሂ ሳዳምጥ ብዉል የማይሰለች ምክር ነዉ በርቱ ፈጣሪ ያክብራችሁ 🥰🥰🥰🥰
የማዳም ቅመሞች ያሰብነው ትሳክቶ በሙሉ ጤናችን ለገራችን ያብቃን 🥰🙌
Amen emako🙏🥰
ኣሜን ማሬ❤
Amen 🙏 🙏
Amen
ammiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin
_ዳግም መጣች የኔ ውድ 🎉❤እንኳን ስላም መጣችሁልን በጉጉት ነብር የምንጠብቃችሁ።ሳሚየ ብቃልህ መስርት ስላመጣህልን ክብርልን👍🌷✌_
❤
ቀጥሉበት ከቻላችሁ 2ሰአትም.. 5ሰአትም ይሁን እኔ ተመስጬ እዳያልቅብኝ ብዬ ነዉ የምሰማችሁ ሌላዉም ሰዉ እንደኔ ነዉ ብዬ ነዉ የማስበዉ ምርጥ ናችሁ ጥምረታችሁ ይገርመኛል ስትናገሩ ትህትናችሁ ስትደማመጡ,, ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ ❤❤
ኤልዳና የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ልጅ ነሽ ግን ከዚ በፊት የነበረው ፍቅረኛሽ ለምን እንደተወሽ አሁን ገባኝ። የፖስተር ቸሬ ተከታታይ ነኝ ትያለሽ ግን ቸሬ የሚያስተምረው በደንብ የገባሽ አልመሰለኝም። ደግመሽ አዳምጪው!የኔ ቆንጆ ገና ልጅ ነሽ ግን you are in fantasy አንቺ ምንም አይነት ሚስት ለመሆን ብታልሚ አሁን፣ ምን አይነት ሚስት እንደምትሆኚ የሚወሰነው ግን በምታገቢው ወንድ ማንነትም ጭምር ነው። ግን አንድ ነገር ልምከርሽ በቅንነት” don’t be weak that much! And be strong! “ ሳሚ ብዙን ግዜ ስታወራ ሰምቼሀለው በጣም በሳል ልጅ ነህ፣ ለራሱ ክብር ያለው ሰው ሌላውንም ያከብራል። If this is who you are in real life, go ahead👍
Betam tru timhert new emitsetut,
Eldanaye demo endet endemwodesh.
አቦ እንደፊልም ነው ማያቹ
እናመሰግናለን በጣም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏🌟👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ምን አይነት ጣፋጪ ነሽ የችንግግሮች አሁን ላይ በኔ እየተፈጠሩነዉና የምርሞ እዉነት ነዉ
የዘመኑን ወጣቶች ችግር እንደምት ቀርፉ አምናለሁ በርቱ ጌታ ከክፉ ይጠብቃችሁ ብዙ አስብ ሳንች አምሮህን አስፋዉ ትችላሌህ
ሁሉም ሰው ባለበት ፍቅር፣ ሰላም ና ጤና ይስጠው🙏
Sami jegna programh betam des yilal. Thanks for Your golden ideas.
እስከ ለኤልዳና የምትወዱ ሰዎች በ like ኣሳይኝ❤ ኤልዳናዬ ንግስ👸
ሳሚዬ ኤልዬ እወዳቸዋለሁ ❤
❤❤❤❤❤
አትጃጃል
በጣም ደስ ይላል ጥሩ እይታ ነዉ
ግን አንዳንዴ በተጨማሪ የሰዎችን ጥያቄ እያመጣቹ ብትወያዩበት እንደ ሀሳብ
ከዚህ ፕሮግራም ብዙ ተምሪለሁ ፈጣሪ ይስጣችሁ በተለይ ከኤልዳና😍😍😍😍
የኔ ልዩ በጣም ነው ምወድሽ በጣም ነው ማከብርሽ ሂይወትሽ ሁሉ ያመር የሰመር ይሁንልሽ የኔ ቆንጆ ብዙ ነገር እያስተማረሽኛ ነው በረቱ አመሰግናቹሀለው ❤❤❤❤
thanks.... temirebetalw
በጣም የምፈልገው ሀሳብ ነበር አሁኑኑ ቀይ መስመሩን ያለፈውን ፉቅረኛየን ትቼዋለው የምር መሆን የለበትም ወንድ ልጅ ያላችሁትን ሆኖ አገኘውት ብዙ ጊዜ ከራሴ ጋር እጣላ ነበር ዛሬ እናንተ ገላገላቹኝ በጣም ነው የማመሰግነው ❤❤
Yene wede setamer eko yene mare manem sew gedagne beleshe atasebi mesheto yemayinega lelite negeto yemayimeshe kene yelem Ena yeteshale hiwot egezabiher sazegaje new egezabiher hulem bebotawe new yemayesheratete yemayasafer new ayizoshe ale lachi yalew kuche belale ❤mamaye egezabiher meleka tedare yiseteshi egezabiher zemeneshen yibarek ❤ameseginalew ❤
Yene wd I love her ehte tebareki malet ..anchi tgodtsh bhon enkwanm zare bzu sayballsh meswat honshal yhe kemwledm yalfee nw ❤❤❤❤
❤ mare betam westi nesh❤
እውነቴን ነው በጣም በጣም ስለኔ አቋም በ ፍቅር ግንቹነት ነው እያወራችሁ ያላቹት።
ግን የሚያሳዝነው ነገሩ አብዛኛው ሰው ያወራዋልንጂ በተግባር አያደርገውም። ሊላም እንደዚ ጤናማ አቋም ያለው ሰው ሲያገኝ "ልዩ ሰው ነህ ወይ ነሽ፡ እንዳንተ ወይም እንዳንቺ በዚ ዘመን አይገኝም" ከማለት ባለፈ ወደ ቁምነገር አይሄዱም ይገርማል ብቻ።
አመሰግናለሁ 🙏🏽
Right
ohho what a mazing adivice is it ,thank you i appreciate you keep it up.
ዋው አንደኛ ናቹ በርቱ ተመስጬ ነው ስሰማቹ ነበር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ኤልዱዬ ስወድሽ እኮ 😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘
አቀራረባቹ የሚገርም ነው ❤❤❤❤ ሰላማቹ ይብዛ
Thank you so much mertochye betame bezew temriybetalew bezew yemasetkakelew ngri endale yawkubet nbri egzabehari yestlgn 🙏🙏❤️❤️
የተናገርሻቸው ነገሮች በሙሉ በኔ ህይወት ውስጥ አልፈዋል 😢እውነት ነው ሰላማዊ ወሬ ሳወራው ጭቅጭቅ ይመስለዋል ጥፍት አጥፍቶ ጥፍቱን ወደኔ ያዞረዋል😢....በስተመጨረሻም ተለያየን ግን ከባድ ነው😢
😢😢😢😢😢
አይዞሽ ያንቺ የሆነውን እግዚአብሔር ይሰጥሻል
😢😢Enen liki endanchi
Enem lek alfawilehu
እንደኔ ነሽ እኔም እደዛ ነበርሑ አሑን ግን ሰላሜን አግኝቻለሑ
መልክቱ በጣም አስተማሪ ነው ግን አስተያየት ለመስጠት ያህል አቀማመጣችሁ ከዚህ በፊት እንደነበረው ቢሆን ተመራጭ ነው. ተጠያቂው ሙሉ ለሙሉ ወደ ካሜራው ቢሆን ምርጥ ነው like the previous episode🔥🔥
እኔ ደሞ በያሄድኩባት የፍቅር ታሪክ እሳመላዉ አይይ የኔ ወልካፋ ዬት ነህ ስቀጥል በጣም ደስ ትላላቹ ኢንስግረም እካታታለሀለዉ አሪፍ ሪእስ ነው የምተነሳዉ ሰምቾ እቺ ደሞ እንቁ አና ጀግና የሆነች ጣንካረ ጭምር ነች❤❤❤❤❤ ባርቱ
አቺ ጠካራነሺ የኔዉድ አላህ ይጠብቅሺ❤❤
ዛሬ አንደኛ ነኝ ማነው እደ ቱርክ ፊልም በጉጉት ሲጠብቃት የነበረ የኔ ንግስት❤❤❤
እኔ ነበርክ አሁ ግን ተመስገን
እኔም ከምር በጣምነዉ የምወዳቸዉ ሁለታቸዉንም ❤❤
በጣም ደስ ይላል ግን የእኛ ወንድሞች ብዙ ወግ አጥፍተው ይቅርታ መጠየቅና እና ጥፍታቸውን ማመን አይፈልጉም አይጠይቅም ለዚህ አንድ በሉኝ
@@Almazkebede-n8s ትክክል ወላሂ እዉነትን ይርቃሉ ለምን እደሁ አላቅም
❤❤❤❤❤❤
ሳሚና አሌዳና ለውይይት የምታነሶቸው ነጥቦች እጅግ ገራሚና ጠቃሚ ናቸው ልብ ሰቶ ላዳመጠው ሰው በዚህ አጋጣሚ ለኔ ብዙዎቹ ነጥቦች ህይወቴን እንዳስተውለው አድርጎኛል ብዙ እህቶችም ጋር ፍቅር በሚል ቃላት ተሸፋፋነው ደስታቸውን የማያገኙበትን የፍቅር ግንኙነት አብሮቸው ያለው አጋራቸው ልክ ስለሚመስላቸው ብቻ ለሁለቱም ወገን በማይጠቅም አልያም ፍፃሜው መለያየት በሚሆን አብሮነት ውስጥ እራሳቸውን እየቀጡ የሚኖሩ አሉና ይህ ጥሩ እውነታና ነውና ንቁበት አዳምጡት ትለወጡበታላችሁ 😊
My special የኔ እንቁ ሴት 🥰ኤልዳናዬ and ሳምዬ ሞቼ እኮ ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏እስኪ እንደእኔ በጉጉት የምጠብቃቸው ❤
አሜን አሜን አሜን😢
የማዳም ቅመምች አላህ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ለሀገራችን አላህ ያብቃን❤🙏
እውነት ነው ይህ መነሳት ያለበት እሾ ነው በጣም ጠቃሚ እና ፍሬ ያላቸውን ጉዳዮች ነው ያነሳችሁት የበሳል ሰው ንግግር ደስ ስትሉ ነገሮችን በብስለት ማየት በጣም ነው የምወደው እና ተባረኩልኝ ማስተዋል ይብዛላችሁ የምትደንቁ ወጣቶች ናችሁ❤🎉❤🎉❤
እርጋታቹ ይለያል ወንድም ሆነ ሴት ረጋ ብሎ ምያወራ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ታድላቹ ሁሉም እንደናንተ በሆነ ብየ ተመኘሁኝ ኤልዱ ያለሽ እርጋታሽ አነጋገርሽ ጭንቅላትሽ ዋው ነው የሴት ልእልት ብየሻለሁ
ሌላ አብራቹ ብትሰሩና ብዙ ልባቸው የተሰበሩ ሰዎች ምክር በመስጠት ብትጠግኗቸው ሌላም በርቀት ሆነ በቅርብ ልባቸው የተሰበረና ምክር የሚፈልጉ ሰዎች ብዙዎች ይኖራሉና ሰዎች እየጋበዛቹ ከሩቅ ከሆነ በቴሌፎን መምጣት የሚችል ከሆነ በአካል ምክር ብትሰጡ ብየ ነው ሃሳብ ምሰጠው እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰዎች ይድናሉ ከማይሆን መንገድ በዛላይ ብዙ ተከታይ ታፈራላቹ ስለዚህ አስቡበት በተረፈ ይመቻቹ አትቆዩብን በጉጉት ነው ምንጠባበቀው❤❤
😅
የኔዉድ እህት ❤❤ዋዉዉዉ በጣም እወድሽላሁ
ማሻ አላህ ውነት የማትጠገብልጅናት አችንያገባ እድለኛነው ከምር የውስጤንነውየተናገርሽልኝ
የእህትና የወንድማማችነት የጓደኝነት ፍቅራቹ ደስ ይላል ለዚ ነው እሷም አንተጋ ስትቀርብ ሀሳቧን በነፃነት በደስታ የምትገልፀው ሰው አክባሪነትህም ደስ ይላል ሁለታቹም ስረዓት አላቹ ❤ላንቺ ደሞ ምልሽ ቆንጆዋ ታዋቂነት ሲበዛ ከመስመር አትውጪ እሂንን እያሰብሽ ተንቀሳቀሽ ሁሉም ነገር ባለበት አይቆይም ሀበሻ ሲፈልግ ይሰቅላል ሲፈልግ አውርዶ ይፈጠፍጣል
ሎስቦን ው😅😅
ርቅዌሮርላሬዎሶልዎሌወ ውዎውዎልልልዎልቅውልሎውዎውዎልልዎልቅውልሎሶልልሎዎሎውልውልሦሎሥ ርቀት ውሬኤሮልሎሃሌዉ ውርጅብኝ ሮሮሎሮሎልሮሎልሎሮሎልሎሎሌሮሎልሎሎሌዌርሎሎዌሎርዎሆዥ።ዌውሎዎ 😅😮😮😅😅😮😅😅😅😅😅😮😅😅😅😅😅😮😅😅😅😅😅😅😅ዌብሳይት ሎይድ ዎርልድ ውጤት 😮😢😢😢😢 15:15 15:15 ቡቡዎሎሎ ?ሚለስ 😅😮😮😢ል 18:51 18:51 ውውስት ሬሪቱ
ዋውውውው ይልያል በጣም እናመስግናልን smart ሚዲያ👌
TBH የዛሬው video more የሳሚን ብስለት ያሳያል bless u more brother🖤
አስተማሪ መልእክት ነው
Wow nice podcast
Hulunm menegager kebad new anchi ahun energy full nesh leziya enji zemta never be red line
woooow yene jeginoch enkuan dehna matachihu kibaruln siwedachichu hulem liyu meliktachihum girum new nurulign ❤❤❤❤❤ beritu ketilu be gugut new mitebkachihu❤❤❤❤
የኔ አስተዋይ ስወድሽ እውነት ብላችሆል እናመሰግን አለን በርቱልን❤❤
የኔዉ ከተዋወቅን አንድ አመት ሞላን ከዘጋኝ አንድ ሳምንት ሆነዉ ስደዉል አላነሳም ግን አንዴ ብቻ ነዉ ጻፍኩ አልመለሰም እኔም ተዉኩት ጥፋተኝነት እንዲሰማኝ ለማድረግ መሰለኝ ወይም ለመናፈቅ ነዉ ምንም አልተሰማኝም ለካ ፍቅር አልያዘኝም ፍቅር እንዲይዘኝ እፈልጋለሁ❤
ዋው የሚፈርም ነው የምር እባካችሁ እንዳትጠፉብን ቶሎ ቶሎ ኑ
Eyalfen new eng selth ngr alh aythn edalayn arh sent gudddd alh
ደስ ስትሉት ምርጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባረካችሁ❤❤
ያነሳችሁት ነጥቦች እሚጣል ነገር የለውም❤❤❤ በጣም አስተማሪ ነው
ምርጥ ሀሳቦች ተነስተው ያሸራሸራችሁት።
አስተማሪ ቁም ነገሮች ወስጃለሁ።
በተጨማሪ አቅራቢው የውይይት አካሄዱን በጣም አሻሽሏል። በርታ ሳሚ።
Both of you are so full of wisdom God bless you. Keep it up🙏
የምታቀርቡት ነገር በጣም ወሳኝነገር ነዉ ግን ልጅቱ የምትናገራቸዉ ነገሮች ሀሳባችን አንድ አይነት ነዉ የምር በፍቅር በተጓዳሁበት ጊዜ የነበረኝን ስሜት ነበር የተናገረቸዉ አሁንደግሞ የፍቅር ቀይመስመር የምትወያዩበት የዉስጤነዉ ያወራችዉ ወላሂ
እኔ ከእናንተ ብዙ ነገር ተምራለሁ የእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርችሁ በጣም ነው የምወዳቸው አቦ ኑሩልን ሁሉት ምርጦች❤❤ we love❤😊
በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በተለይ ለሴቶች ብዙ ነገር ተምረንበታል እርጋታችሁ ደስይላል❤❤❤❤❤❤
ሳሚና ኤልዱ ደስ ትላላችሁ ዉድድ ነዉ የማረጋችሁ❤❤
ክረሽ በተባለዉ ላይ ሳሚን ነዉ የምደግፈዉ አንድን የማገኘዉንም ይሁን የማላገኘዉ ሰዉ ጥሩ ፀባይ ካለዉ ላደንቀዉ ስራዎቹን ወይም ያለዉን የተፈጥሮ ዉበቱን ላደንቀዉ ና ያምራል ልል እችላለሁኝ በተረፈ አላስፈላጊ ነዉ ...ሰዉን እኮ በአካል ባላገኘዉም በአዕምሮዬ ቦታ መስጠት በራሱ ያየ የተመኝ አይደል የሚለዉ ደጋግሜ ካየሁት ፎቶዎቹን ካወረድኩኝ ልክ አይደለም
ክራሽ ምንድነው ግን የምር አልገባኝም
እኔ በሳሚ ሀሳብ እስማማለዉ እንኳን ከቢዮሴ ጋር ከሞተች ሴት ጋር ክራሽ እንዲኖረዉ አልፈልግም!! ኮመታተሮች በዚህ ሀሳብ ምን ትላላችሁ ሀሳብ ስጡ ሶሪ ኤልዲ❤❤❤
Inamsaginalen xuru timirti now
ene btm efelegshalew ebakesh anagreye adera btm tesfa mekuret west ney erdatash yasefelegeyal
please
Really you are right thanks my sister
Baxam ahif program new barchi