My dad was in that war . He told me Ethiopian troop put flag on karamara mountain! But what he said was there is no war on karamara! Former Ethiopian troop did a such amazing job. They protect Ethiopian sovereignty! J am proud of my heroic dad and former Ethiopian troops ! God bless you all
He himself said their is no fight when they capture caramara .the one guy died is not from fighting the enemy but stepping on bomb. The General telling the truth.
General Getachew is right and had the full information about the war as a higher ranking officer more than Major/shaleka Tesfaye and this guy also confirm there was no war on Karamara. That is it!!!!!!! I didn't understand what Nahoo Tv trying to present. ......BAD show.
Natan yonas Debele thank you!! This is the problem with theses journalist giving platform to interviewees ALONE with out anyone presence to offer alternative views or challenge!!
Dear major Tesfaye, according to our tradition chain of Command, pls respect General Getachew for the time being and we will deliver the real history about Karamara very soon. Yekirib gize tarik silehone befitsoum memitatat yelebetim
Truth is all relative!!! The General is a little bit pompous and speaks with smug tone. The challenge to tell the whole story of Karamar is overwhelmingly enormous for both sides. It is like somewhat different eyewitnesses interpretations of two vehicles accident from a various directions. One hopes that the case is settled in good faith once and for all.
Dear Nahu reporter please make an in depth realty check before you present individuals like Tesfaye G/Yohannes. I am shocked that hew calls himself a Shaleqa. If you want to know in depth about him please try to find Police na Ermijaw gazeta of 1974 or 1975.
The problem is that, the story wasn't properly written at the time, little details are forgotten through time. Every one has some information but not the complete information. Personally I prefer the information of those who went to Karamra and hoisted the Ethiopian flag.
What did the Russians and Cubans contribute to the end of the war? I wish 3rd Kefle Torr documebts and leaders portray balanced narrative of the Somali aggression and Ethiopian liberation of its territory history be told and written. I wish to hear the trueth since I was in the 2nd attach tank battalion in the driving out of the Somali force back then. We should maintain intigirity in telling our story.
My dad was in that war . He told me Ethiopian troop put flag on karamara mountain! But what he said was there is no war on karamara! Former Ethiopian troop did a such amazing job. They protect Ethiopian sovereignty! J am proud of my heroic dad and former Ethiopian troops ! God bless you all
Getachew Gedamu is 100% right big respect
He himself said their is no fight when they capture caramara .the one guy died is not from fighting the enemy but stepping on bomb. The General telling the truth.
ጄኔራል ገዳሙ በትክክልም ያስታውሳል ትንሽ ድሉን ለማሰመር ሲባል ፕሮፓጋንዳ አይነት ነግር ውሼት ብለው ማለፍ አቃታቼው ሁላችሁም ጅግኖች ናችሁ ለሁላችሁን ክብር አለኝ ለጄኔራል ለሌሎችም ሁሉም የቀድሞው መከላከያ አባሎች በሙሉ ሁላችሁም ጅግኔች:;
This guy seems just to be recognized other wise the general said the truth
ጋዜጠኛ መጠየቅህ ግድ ይላል ነገር ግን እነዚህ ምርጥ የጦር መኮንኖችን ሌሎቹንም ወደፊት ስለምታወያይ ከስለጠኑት አለም ጋዜጠኛች እንደተማርኩት የጦር የቀድሞም ይሁን አሁን በስራ ላይ ያሉትን ሲጠይቁ በtv ም ይሁን በሌላ በtv ካንፓኒ ስለ ጦር ሀይል ብቻ የስለጠነ ስለ ሀገርና ወታደራዊ ታሪክና ሳይንስ የሚያውቅ መሆን አለበት ካጠፋሁ ይቅርታ
ሁለቱም የሚመሰክሩት አንድ አይነት ነው። ካራማርን ለመያዝ ብዙ መስዋሃት ተከፍሎሃል። ካራማራ ላዬ ግን አንድ ሰው ብቻ ነው የተሰዋው። እኔ የሰማሁት ይህንን ነው።
ጀግና ዎች እናት ብዙ ለኢትዮጵያ ብዙ መስዋትነት የከፈላችሁ ውድ የኢትዮጰያ ልጆች እናመሰግናለን ክብር ምስጋና ይገባችሁአል እናመሰግናለን ።
It is unprofessional and uncommon to call some one from home and pit him against the guests on live interview. This is not good journalism.
General ትክክል ናቸው።
ካራማራ ላይ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ የሰቀለው ኮረኔል ተክለወልድ መንገሻ ነው እሱ ነፍሱ ካለ አቅርቡልን ብዙው ታሪክ ያለው እሱ ጋ ነው
ጦርነቱ ያለቀው ቆጨር እና ጭናክሰን ላይ ነው ትክክል:: ጀነራል ያሉት ትክክል ናቸው ልጅ ብሆንም የማስታውሰው ይሄን ነው::
ትክክለኛውን የተናገሩት ሜጄር ጀኔራል ጌታቸው ገዳሙ ናቸው።
በምን አወቅክ ትክክል መናገራቸውን በስአቱ ሀረርጌ ነበሩ እንጅ በውጊያው ላይ ቀጥተኛ ተሳታፊ አልነበሩም በግንባር ቀደም ሉሁለት ተከታታይ ቀን ናሌሊት ተዋግተው ድል ያደረጉት የ71 ሻለቃ ጦር ነው ቅድሚያ ካራማራ የገቡት
Mamuye፡ እሰቲ ልጠይቅህ፣ የገሥጥ ጦር በወጊያወ ላይ ምን ሲያደርግ እንደነበር ታወቃለህ? የሚመራወ አዛዥ ማን እንደነበር ታወቃለህ? ጀነራል ጌታቸው ናቸው። እዚያ የነበርን ትክክል መሆኑን እናወቃለን።
እግዚአብሔር ይመስገን ሁለቱም አሸንፍነ እንጅ ተሸነፍን አላሉም
ሰማያዊ የለበሰው ሰውዬ የተጠየቀውን ትቶ ይቀባጥራል ያልተጠየቀውን ።
Getachew Gedamu is write
ሐምሌ 5/1969 ዓ/ም ድሬድዋ አካባቢ ሥዋጋ ከፍተኛ የመቁሰል አደጋ ስለደረሰብኝ ወደ አ/አ በሄሊኮፕተር ለህክምና ሄድሁ ተከታታይ ውጊያውን በወሬ ከሰማሁት በስተቀር የማውቀው ነገር የለም ፥ ሻለቃ ተስፋየ በዚያ ውጊያ ላይ መኖሩን እጠራጠራለሁ ፥ ሜ/ጄ ጌታቸው ግን በትክክል ገልጸውታል ፥ በወቅቱም እንደሰማነው ጀኔራሉ እንዳሉት ነው ፥ አንድ አባባል አለ " ጦር ሜዳ ከዋለ ጀግና ይልቅ ሠፈር የዋለ ወሬኛ ይበልጣል" ይባላል ።
Major Tesfaye, yalteteyekewn atikebatir
አድዋም እኮ ተራራው ላይ ብቻ አይደለም ውጊያው የነበረው የመቀሌ ጦርነትም ከአድዋው አያንስም ግን የሚጠራው በአድዋ ነው
በጣም ምርጥ ታሪክ ።ሁለቱም የቃላት ማጥበቅ ነው እንጅ ተመሳሳይ ነው ሃሳቡ
የገስጥ ጦር አርማጭሆ ጠባሪ ያቃጠለው ቤት አንረሳውም
yane ante min tisera neber?
@@ewnetuyineger491 kebt yitebik nebr kkk
General Getachew is right and had the full information about the war as a higher ranking officer more than Major/shaleka Tesfaye and this guy also confirm there was no war on Karamara. That is it!!!!!!! I didn't understand what Nahoo Tv trying to present. ......BAD show.
Tesefaye lemen huletunem fet lefet atanegagerachewem
Natan yonas Debele thank you!! This is the problem with theses journalist giving platform to interviewees ALONE with out anyone presence to offer alternative views or challenge!!
ታሪክ እንደ ወረደ ብታቀርቡት ለመጪው ኣያዳናግርም ጀነራሉ ብርጋታ በእውቀት ነው የመለሱት ሰውዮው ግን ስሜታዊ ሆኖ ነው የሚናገረው ጋዜጠኛው ግን ጥሩ ነው ያረገው እኖቱን ኣሳወቀን።
ጄኔራል ቶፓግራፊውን ሁሉ በሚገባ ያውቃሉ
እኔ በወቅቱ ሐማሬሳ እየተባለች በምትጠራው የሐረር 19ኛ ቀበሌ በልጅነቴ ነዋሪ ነበርኩ የተወለድኩትም ሀረር ጦር ሐይሎች ሆስፒታል ነው፡፡ የጅጅጋ መለቀቅ በሪዲዮ ሲታወጅ ከፍተኛ የደስታ የጥይት ተኩስ ነበር ሌላው ጅጅጋ ላይ በተደረገው ባዛር ላይ እናቴ ፓራ ኮማንዶ የነበረው ወንድሟን ፍለጋ ሄዳ ተገኝታለች፡፡ሶማሌ ጅጅጋን አይደለም አኛ ሐማሬሳ ላይ በልጅነት እድሚያችን ምሽግ ውስጥ ታጭቀን እናድር እና እንውል ነበር ሌላው ከጋራ ሙለታ የሚተኮሰው ሞርተር ብዙ ወገኖቻችንን ገሏል፡፡አሁን ምን አልባት ከእድሜ መርዘምም ይሁን በነበረው የመረጃ ፍሰት ደከማነት አንጻር መጠነኛ አለመግባባት ቢኖርም ሁለቱም ጀግኖቻችን ናቸው፡፡
ለግል ስሜት ተብሎ እውነተኛ ታሪክን አትደብቁ እውነት ለትውልዱ ይጠቅማል !!
ጀማሪ ዲያቆን ከጳጳስ ልብለጥ ይላል ያሉት ማን ነበሩ ??? ለማንኛውም መቶ አለቃ ቡጡቡጥ እና ጫጫታ አይፍጠሩ።
ትክክል
በምሳሌያዊ አገላለፅህ ግማሽ ሰዓት ሳኩ በሳል ነህ የሜ/ጄ ጌታቸውን እውነትና ብቃት በወርቅ አልብሰህ ስለገለፅከው ተባረክ
ያልተነገረለውትን ጀብድ ለመናገር ነው እንጂ ሺአለቃ የሚናገሩት ጀሌናሩ ካራማራላይ ጦርነት አልተካሄደም ነው ያሉት
ያለሸነፉት፡ በግድ፡ ኣሸንፈናል፡ ወይ፡ ጉድ፡ ወይ፡ ጉድ፡ ይገርማል። የውሸት፡ ድል። ለጀኔራል፡ ጌታቸው፡ ትልቅ፡ ኣክብሮት/full RESPECT. ለሻለቃ፡ ተስፋዬ፡ ትልቅ፡ ቅሌት። ። ። ። ። ።
kiletam - saygebash were mabzat min yadergal - huletum eko ashenifenal alu enji teshenifenal alalum.
@@ewnetuyineger491 ከብት፡ በሌለበት፡ ኩበት፡ ለቀማ። ጦርነት፡ በሌለበት፡ ድል፡ የለም።
@@ewnetuyineger491 ሁሌም፡ ኣሸንፈናል፡ ነው። ተሽነፍን፡ ኣታውቁም።
መንግስቱ፡ ሃይለማርያም፡ የካራማራው፡ ድል፡ በሰሜኑ፡ ይደገማል።
የሚገርመው፡ ግን፡ በሁሉም፡ ድል፡ ኣላደረጋችሁም።
ኤርትራም፡ በተግባር፡ ኣሸንፋ፡ ነጻና፡ ሉኣላዊት፡ ሃገር፡ ሆናለች። ። ፡ ።
@@meazayohannes2446 believe in your propaganda
የመናገር ሱስ እንጅ ጄኔራሉ የተናገሩት እውነት ነው::ሻለቃ ተስፋዬ ገ/ዬሃንስ እንዴት ሻምበል መሪ ሆኖ ሻለቃ አዛዥ ሊሆን ይችላል? የማይመስልና ሊሆን የማይችል ምክንያቱም አዛዡ ታሞ ወደ አ/አበባ ብሄድም አንድ ሻለቃ ቢያንስ አዛዥ ም/አዛዥ አስተዳደር እና ሎጅስቲክስ መሪ የዘመቻ አዛዥ እያለ የሻምበል አዛዥ ተነስቶ ሻለቃ ሊመራ አይችልም::ስለ አሊ በርኬም ከእኛ ጋር ነበር ይላል አሊ በርኬ ደግሞ በካራማራ ላይ አልነበረም እናም ተስፋዬ የሚባለ ቢሪሪ ቢሪሪ እንጅ እውነትነት የለውም::መሪው እያለ ተመሪው አውቃለሁ ሲል ይሳፍራል::
oneway፡ ትክክል ብለሀል። እወነተኛ የወትድርና ሙያ ያለው እንደዚ ይናገራል። እናመሰግናለን እወቀትህን ሰለ አካፈልከን።
በመጀመርያ ከልብ የመነጨ አክብሮቴን በሶማልያ ጦርነት ለተጋደሉ ወገኖቻችን ለተሰውትም በህይወት ለቆዬልንም በታላቅ ትህትና እገልፃለሁ ። እዚህ ውይይት ላይ ካራማራን በተመለከተ ሻለቃ ተስፋዬ ገ/ዮሀንስ ከአድዋ ጋር እንዳነፃፀረው
ጦርነት ተካሂዶበታል? ለሚለው ጥያቄ ለሚያስተውል ሰዉ ከ ሻለቃ ገ/ዮሀንስ ንግግር በግልፅ የሚታይ የሚያስቅ እውነት አለ ። ሲጀምር ከአድዋ ጦርነት ጋር ይነፃፀራል ያለው ሻለቃ ገ/ዮሀንስ ነው 5:35 ይህንኑ ቃሉ በ 2010 በመፅሄት እንዲወጣ አድርጓል ። አሰቂኙ እውነታ የሚጀምረው እዚጋ ነው ከራሱ አንደበት ከአድዋ ጦርነት ጋር ያነፃፀረበት ምክንያት 15:00 "ሳይኮሎጂካል" ነው ሻለቃ ጦር የመራበት የመጀመሪያው መሆኑና ካራማራ ላይ ከፍተኛ የሶማልያ ጦር ይገጥመናል ብለው በርግጠኝነት ጠብቀው ስለነበር የሚተርፉም ስላልመሰላቸው ካለጦርነት ይዘውትም እውነታውን አልተቀበለውም ። የካራማራን ጦርነት በተመለከተ መሬት ላይ የነበረው እውነታ ግን በሜጀር ጀነራል ጌታቸው ገዳሙ እንደተገለፀው ይመስለኛል።
የኢትዮጵያ አልጋ ወራሸ፡ በጣም የሚገርም እና ድንቅ ትንተና። በጣም ጥሩ አሰተዋይነት። ሻለቃው ከዚህ ስህተቱ ሊማር ይገባዋል ።
Ungrateful bunch lol 15,000 Cuban and hunders of Yemen soldiers fought and managed to push back the Somalian army
Demo yeman abak alga wersh with old ethio map for profile pic ?
Dear major Tesfaye, according to our tradition chain of Command, pls respect General Getachew for the time being and we will deliver the real history about Karamara very soon. Yekirib gize tarik silehone befitsoum memitatat
yelebetim
Zenebe Moges: ምን ላይ ነው የተምታታው። በሁለቱም ዘንድ ካራማራ ላይ ጦርነት እንዳልነበረ ገልፀዋል። በቅርብ ግዜም ጀግናው አሊ በርኬም በሰጠው መግለጫ ካራማራ ላይ ጦርነት አልነበረም ብሎአል። እንዲሁም እሰከ 1976 ድረሰ ከሶማሊያ ጋር አንደ ተፈለመ አሰረድቶል። ታዲያ ምን ተጨማሪ ነገር አለ? ካራማራ ላይ ጦርነት አልነበረም ድልም አልተገኘም። አለቀ ደቀቀ።
ከጄነራሉ ጋር የተለዬ ሐሳብ አላቀረቡም
Why don't you use a map or white board to demonstrate your account as it's impossible to understand your narrative
ሻለቃ ልዩ ክብር
በመጀመሪያ ጀነራሉን አላወቃቸወም አልክ ከዚያ በመቀጠል ጀነራሉ ገሥጥን ጦር ይዘወ ሁመራ ሄዱ አልክ ከዚያ ደሞ ጀነራሉ ጅጅጋ የድል በአሉ ላይ ነበሩ አልክ። ታዲያ የዋታወቃቸወ ከሆነ እንዴት ጀጀጋ ላይ መኖራቸወን አወቅ? የምን መቀበጣጠር ነወ።
ታሪክን ማጣመም ጄነራል ለገሰ ተፈራ በጦርነቱላይ የተሳተፈው እስከ መስከረም ወር 1970 ብቻ ነው ግን የውሸቱ ብዝት በየካቲት ወር በሬድዮ አገኘኋቸው አለ ትንሽ የትምታታ ይመስለኛል
ቆይ ጥቅሙ ምንድን ነውና
በዚህም ሆነ በዚያ ድሉ በኢዮጵያ አምላክ በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ ሆኗል።
Bullshit 😂 God has nothing to do with wars! 15,000 Cuban soldiers & yemeni army fought for you. Ignorant thank instead Cubans & Yemenis
Truth is all relative!!! The General is a little bit pompous and speaks with smug tone. The challenge to tell the whole story of Karamar is overwhelmingly enormous for both sides. It is like somewhat different eyewitnesses interpretations of two vehicles accident from a various directions. One hopes that the case is settled in good faith once and for all.
Dear Nahu reporter please make an in depth realty check before you present individuals like Tesfaye G/Yohannes. I am shocked that hew calls himself a Shaleqa. If you want to know in depth about him please try to find Police na Ermijaw gazeta of 1974 or 1975.
ይህ ሻለቃ ለመታየት ብሎ የቀረበ ነው፡፡ አንድ ፈንጂ መርማሪ ስለተሰዋ ውግያ ነበረ ትላላህ እንዴ? ስንት ፈንጅ መርማሪዎች ናቸው ፈንጅ ሲመረምሩና ሲያከሽፉ ውጊያ በሌለበት ቦታ፤ በኮንቮይ አጀባ ጭምር፤ የተሰዉት?!
Dawit፡ ትክክል ብለሀል። ሻለቃወ እንደዚ የሚርበተበተዉ፡ የካራማራ ጀግና እየተባለ የክብር እንግዳ መባሉ ሊቀርበት ነዉ።
ልክ ነህ፤ እኔም ትዝብቴ ልክ እንዳንተው ነው። እሚገርመው ግን> ቀልቃላነቴን ካላስመሰከርኩ፡ ሞቼ እገኛሎህ< ብሎ ገፍትሮ ገፋትሮ መቅረቡ ነው።
Tkikl neu Inem cazegagochu and neberku
Ehe aynun bemenetser shefno min yizebarkal ehe ye tplfn firfari belto.
ምን ካራ ማራ እያልክ ገራታገባቸዋለህ ጀግኖች ናቸሁ
KaraMara is another hoax ????
The problem is that, the story wasn't properly written at the time, little details are forgotten through time. Every one has some information but not the complete information. Personally I prefer the information of those who went to Karamra and hoisted the Ethiopian flag.
They are Always the Ethiopian Enimes what is the point weather the flag is put in Karamara or not the Ethiopian military won the war
በጣም ትልቅ ውሸት !!! ጄነራል ለገሰ ተፈራ በመስከረም ወር አውሮፕላኑ ተምቶ በሶማሌ ወታደሮች ተይዞ ተወስዷል የካራማራ ጦርነት የካቲት ወር ነው ታዲያ ለገሰ ተፈራን ከየት አመጣኸው? ምንአለበት የውሸት ታሪክ ባያወሩ !!!
የተጣረዘ ነገር ሆነብኝ
ኢሳት ላይ ጄነራል አሸናፊ ገ/ጻዲቅ እና በወቅቱ 20ኛ ኮርስ መድፈኛ የነበሩት ካራማራላይ ትልቅ ጦርርነት ተደርጎ እንዳሸነፉ ባንዲራም የካቲት 26 እሁድ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ላይ ሰንደቃላማ ተሰቅሏል ብለዋል ። እንግዱህ ውሸቱ የትነው ? በቦታው ያሉት ይህን መስክረዋል
2013/ 2020 ንጉሡ ቶዎድሮስም ይመጣል ።
1966 tefetseme negus minamin yemibal thanks to Derg
Useless program and embarrassing. The host should be embarrassed.
ወይ ጉድ ሃምሳ ዓመት ከተጨፈረ በኋላ የካራማራ ድል ዉሸት ነበር አይ ኢትዮጵያ በስምሽ ስንት ዉሸት ተዋሸ የአድዋም ድል ይመርመር አሁን የምተረከዉ ታርክ ዉሸት ነዉ
kiletam - saygebah were mabzat min yadergal - huletum eko ashenifenal alu enji teshenifenal alalum.beyetim bekul metu sumalya teshenifalech.
ወዳጄ ከዚህ ውሽታም ሜ ጄ ጋር አትከራከር ሲጀምር የሰማውን ነው የሚያወራው እውነተኛ እና የነበረውን ታሪክ በትክክል ስላስቀመጥክ በጣም አመሰግናለሁ ። እኔ እድሉን ባለማግኘቴ አዝናለሁ ።
mengestu፡ የመናገር እድሉን ማን ከለከለህ? ጋዜጠኛወ በሩን ክፈት አርጐ እየጠበቀ ነዉ። የተለየ ሀሳብ ካለህ ይዘህ መቅረብ ነዉ። ዘመኑ የወይይት ግዜ እንጂ እንደ ፈሪ እከሌን ስሙ እከሌን አትሰሙ የሚባልበት አይደለም። አንተ በእርግጠኘነት የ መንግሥቱ ሀማርያም ካድሬ ነህ። እናንተ ካድሬዎች ናቹሁ አገር ያጠፋቹሁ። አሁን ደሞ እወነት ሲነገር ዝም በሉ ትላላቹሁ። ጉዳቹሁ እንዳይወጣ።
@@zewduzewdu3049 እኔ ካድሬ አ
አይደለሁም ወዳጄ እውነት ሲጣመም ተገቢ አይደለም የከለከለኝም ሊከለክለኝ የሚችልም እንደሌለ አረጋግጥልሃለሁ ስድብ ግን አያስተምርም አያሻግርም ኢትዮጵያዊ ባህልም አይደለም ።
mengestu፡ ሁሉም ሰወ የመናገር መብት አለወ። ያለመሰማትም መብት አለዉ። ሰዉ ደም የራሱ ጭንቅላት አለወ ነገሮች የሚመዝንበት። አትስሙ ብለህ ማዘዝ ግን አትችልም። ምነወ ያችን በዉሸት ድል ያገኛህትን ሜዳልያ ይቀሙኛል ብለህ ተጨነቅ ወይ። ፈሰ ያለበት ዝላይ አችልም አለ ያገሬ ሰዉ።
@@zewduzewdu3049 አመሰግናለሁ ሜዳሊያ ስለሸለምከኝ በሃሣብ መሸራሸር በጣም አምናለሁ በስድብ ግን አላምንም እውነት ያልሆነውን በመሰለኝ አልደግፍም ለሃሳብህ አመሰግናለሁ
ጀ /ጌታቸው ገዳሙ ጃጅተውል አንድ ስራዊት ጥይት የተኮስበት ቦታ ብቻ ሳይሆን መዳረሻው ሁሉ የጦርነቱ አካል ነው ።
mamuye. ታሪክ የሚገኘወ በእድሜ ከገፉት እኮ ነወ። ይሄን መጀመሪያ እወቅ።
What did the Russians and Cubans contribute to the end of the war? I wish 3rd Kefle Torr documebts and leaders portray balanced narrative of the Somali aggression and Ethiopian liberation of its territory history be told and written. I wish to hear the trueth since I was in the 2nd attach tank battalion in the driving out of the Somali force back then. We should maintain intigirity in telling our story.
Mamuye Tadesse: ማሙዬ ማሞ ቂል፡ ያንተ አእምሮ ነው ሳይሰራ የጃጀዉ ከብት።