- 10 546
- 48 605 393
Nahoo TV
United States
Приєднався 18 лип 2018
Nahoo TV | ናሁ ቲቪ | is a private Infotainment TV station with a motto of promoting Ethiopian Culture, History & general well being of the society.
አርሴናል የአትላንታውን ተጫዋች?
አርሴናል የአትላንታውን ተጫዋች? እነሆ ምግብ ከኢዎቢ!
#nahootv #nahoonews #arsenal #atlanta #player #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
ፌስቡክ፦ Nahooethiopia
ዩትዩብ፦ua-cam.com/users/NahooTVEthi...
Web-Site :- nahootelevision.com/
#nahootv #nahoonews #arsenal #atlanta #player #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
ፌስቡክ፦ Nahooethiopia
ዩትዩብ፦ua-cam.com/users/NahooTVEthi...
Web-Site :- nahootelevision.com/
Переглядів: 1 294
Відео
አሳሳቢው የመሬት መንቀጥቀጥ በኢትዮጵያ
Переглядів 47610 годин тому
በሶማሊያ የሚሰማራው የግብፅ ጦር፤ የንብረት ዝውውር እገዳ በአ.አ፤ የአንካራን ስምምነት ስለማጠናከር - እየጨመረ የመጣው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ #nahootv #nahoonews #hasabenibab #nahoosport #nahoomeznagna#nahoowektawi #ethiopianewstoday #sahlework #zewdie #fano #tplf #addisababa #earthquake #irreecha #tplf #soldiers # OLA #pressfreedom #ethiopia #cpj #abiyahmed #federalpolice #jondaniel #elias #diriba #mekele #tigraynews #ethiopianairlines #chin...
አርቴታ ሳካን አስመልክቶ ማረጋገጫ ሰጥቷል!
Переглядів 1,5 тис.15 годин тому
አርቴታ ሳካን አስመልክቶ ማረጋገጫ ሰጥቷል! #nahootv #nahoonews #nahoosport #sportnews #arsenal #arteta #saka #nahoomeznagna #nahoowektawi For more : ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision ፌስቡክ፦ Nahooethiopia ዩትዩብ፦ua-cam.com/users/NahooTVEthi... Web-Site :- nahootelevision.com/
በሶማሊያ የሚሰማራው የግብፅ ጦር፤ የንብረት ዝውውር እገዳ በአ.አ
Переглядів 2,1 тис.15 годин тому
በሶማሊያ የሚሰማራው የግብፅ ጦር፤ የንብረት ዝውውር እገዳ በአ.አ፤ የአንካራን ስምምነት ስለማጠናከር - እየጨመረ የመጣው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ #nahootv #nahoonews #hasabenibab #nahoosport #nahoomeznagna#nahoowektawi #ethiopianewstoday #sahlework #zewdie #fano #tplf #addisababa #earthquake #irreecha #tplf #soldiers # OLA #pressfreedom #ethiopia #cpj #abiyahmed #federalpolice #jondaniel #elias #diriba #mekele #tigraynews #ethiopianairlines #chin...
የፌዴሬሽኑ ስልጣን በመጨረሻም ዝምተኛው አትሌት እጅ ገብቷል!
Переглядів 2322 години тому
የፌዴሬሽኑ ስልጣን በመጨረሻም ዝምተኛው አትሌት እጅ ገብቷል! #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi For more : ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision ፌስቡክ፦ Nahooethiopia ዩትዩብ፦ua-cam.com/users/NahooTVEthi... Web-Site :- nahootelevision.com/
“አየር መንገዱ አካል ጉዳተኞችን አግልሏል”
Переглядів 2722 години тому
“አየር መንገዱ አካል ጉዳተኞችን አግልሏል” - ኢሰመኮ፤ ለአካል ጉዳተኞች ምቹ ያልሆኑት የኢትዮጵያ አየር ማረፊያዎች ፤ ከሠራዊት አባልነት የኮበለሉ የፖሊስ አባላት #nahootv #nahoonews #hasabenibab #nahoosport #nahoomeznagna#nahoowektawi #ethiopianewstoday #sahlework #zewdie #fano #tplf #addisababa #earthquake #irreecha #tplf #soldiers # OLA #pressfreedom #ethiopia #cpj #abiyahmed #federalpolice #jondaniel #elias #diriba #mekele #tigraynews #ethiopianair...
አርሴናል አጥቂ ለማስፈረም!
Переглядів 3,5 тис.2 години тому
አርሴናል አጥቂ ለማስፈረም! ሳላህ ስጋቱን ገለፀ! #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi #arsenalfc #mosalah For more : ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision ፌስቡክ፦ Nahooethiopia ዩትዩብ፦ua-cam.com/users/NahooTVEthi... Web-Site :- nahootelevision.com/
ከሠራዊት አባልነት የኮበለሉ የፖሊስ አባላት
Переглядів 1,4 тис.2 години тому
ከሠራዊት አባልነት የኮበለሉ የፖሊስ አባላት፤ “አየር መንገዱ አካል ጉዳተኞችን አግልሏል” - ኢሰመኮ፤ ለአካል ጉዳተኞች ምቹ ያልሆኑት የኢትዮጵያ አየር ማረፊያዎች #nahootv #nahoonews #hasabenibab #nahoosport #nahoomeznagna#nahoowektawi #ethiopianewstoday #sahlework #zewdie #fano #tplf #addisababa #earthquake #irreecha #tplf #soldiers # OLA #pressfreedom #ethiopia #cpj #abiyahmed #federalpolice #jondaniel #elias #diriba #mekele #tigraynews #ethiopianairl...
በአማራ ክልል የተከሰተው ድርቅ
Переглядів 6977 годин тому
በአማራ ክልል የተከሰተው ድርቅ #nahootv #nahoonews #hasabenibab #nahoosport #nahoomeznagna#nahoowektawi #ethiopianewstoday #sahlework #zewdie #fano #tplf #addisababa #earthquake #irreecha #tplf #soldiers # OLA #pressfreedom #ethiopia #cpj #abiyahmed #federalpolice #jondaniel #elias #diriba #mekele #tigraynews #ethiopianairlines #chinanews #happynewyear #newyear #2017 #irreecha #meskel #ethiopiannewstoday ...
የመጀመሪያዉ ተንቀሳቃሽ የጥርስ ክሊኒክ በ ኢትዮጲያ
Переглядів 2117 годин тому
የመጀመሪያዉ ተንቀሳቃሽ የጥርስ ክሊኒክ በ ኢትዮጲያ #nahootv #nahoonews #ጤና-አዲስ#tena-addis yanetdentalclinic #dentist #toothache#toothdecay#toothdecayprevention #braces# childtoothcare #thoothache #nahooentertainment #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi For more : ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision ፌስቡክ፦ Nahooethiopia ዩትዩብ፦ua-cam.com/users/NahooTVEthi... Web-Site :- nahootelevision.com/
በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ተጠባቂ ፍልሚያዎችን ተዳሰዋል!
Переглядів 6359 годин тому
በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ተጠባቂ ፍልሚያዎችን ተዳሰዋል! #nahootv #nahoonews #nahoosport #matchday #premierleague #nahoomeznagna #nahoowektawi For more : ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision ፌስቡክ፦ Nahooethiopia ዩትዩብ፦ua-cam.com/users/NahooTVEthi... Web-Site :- nahootelevision.com/
የኢትዮጵያ ወታደሮች እና የሶማሊያ ውሳኔዎች
Переглядів 1,7 тис.9 годин тому
“የኑሮ ውድነቱ ዜጎችን ለህገ-ወጥ ስደት እየዳረገ ነው”፤ የኢትዮጵያ ወታደሮች እና የሶማሊያ ውሳኔዎች - የተቃዋሚ ፓርቲዎች ኮከስ ጥሪ AI solution in Ethiopia፤ የኢትዮጵያ ወታደሮች እና የሶማሊያ ውሳኔዎች #nahootv #nahoonews #hasabenibab #nahoosport #nahoomeznagna#nahoowektawi #ethiopianewstoday #sahlework #zewdie #fano #tplf #addisababa #earthquake #irreecha #tplf #soldiers # OLA #pressfreedom #ethiopia #cpj #abiyahmed #federalpolice #jondaniel #elias #dirib...
በተጠባቂዎቹ ፍልሚያዎች ዙሪያ!
Переглядів 7059 годин тому
በተጠባቂዎቹ ፍልሚያዎች ዙሪያ! #nahootv #nahoonews #nahoosport #sportsnews #nahoomeznagna #nahoowektawi For more : ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision ፌስቡክ፦ Nahooethiopia ዩትዩብ፦ua-cam.com/users/NahooTVEthi... Web-Site :- nahootelevision.com/
“የኑሮ ውድነቱ ዜጎችን ለህገ-ወጥ ስደት እየዳረገ ነው”
Переглядів 1,6 тис.9 годин тому
“የኑሮ ውድነቱ ዜጎችን ለህገ-ወጥ ስደት እየዳረገ ነው”፤ የኢትዮጵያ ወታደሮች እና የሶማሊያ ውሳኔዎች - የተቃዋሚ ፓርቲዎች ኮከስ ጥሪ AI solution in Ethiopia፤ የኢትዮጵያ ወታደሮች እና የሶማሊያ ውሳኔዎች #nahootv #nahoonews #hasabenibab #nahoosport #nahoomeznagna#nahoowektawi #ethiopianewstoday #sahlework #zewdie #fano #tplf #addisababa #earthquake #irreecha #tplf #soldiers # OLA #pressfreedom #ethiopia #cpj #abiyahmed #federalpolice #jondaniel #elias #dirib...
የስማርት ሲቲና የስማርት ቪሌጅ ፕሮጀክት በድሬደዋ
Переглядів 35612 годин тому
የስማርት ሲቲና የስማርት ቪሌጅ ፕሮጀክት በድሬደዋ #nahootv #nahoonews #hasabenibab #nahoosport #nahoomeznagna#nahoowektawi #ethiopianewstoday #sahlework #zewdie #fano #tplf #addisababa #earthquake #irreecha #tplf #soldiers # OLA #pressfreedom #ethiopia #cpj #abiyahmed #federalpolice #jondaniel #elias #diriba #mekele #tigraynews #ethiopianairlines #chinanews #happynewyear #newyear #2017 #irreecha #meskel #ethiopi...
አጀንዳ የሆነው የአዲስ አበባ ባለቤትነት፤ የህወሓት አዲስ የትግል ስልት
Переглядів 6 тис.12 годин тому
አጀንዳ የሆነው የአዲስ አበባ ባለቤትነት፤ የህወሓት አዲስ የትግል ስልት
የህወሓት አዲስ የትግል ስልት፤ ከንቲባ አልባዋ መቐለ ከተማ
Переглядів 9 тис.12 годин тому
የህወሓት አዲስ የትግል ስልት፤ ከንቲባ አልባዋ መቐለ ከተማ
“ያለ ቅድመ ዝግጅት የውጪ ባንኮችን ማስገባት የሀገር ውስጥ ባንኮች ላይ ተፅዕኖ ያሳድራል”
Переглядів 47914 годин тому
“ያለ ቅድመ ዝግጅት የውጪ ባንኮችን ማስገባት የሀገር ውስጥ ባንኮች ላይ ተፅዕ ያሳድራል”
የውጪ ባንኮች እንዲገቡ ተፈቀደ፤የቃሊቲ ታራሚዎች ዝውውር - ዝቅተኛ የደመወዝ ጣርያ
Переглядів 3,1 тис.16 годин тому
የውጪ ባንኮች እንዲገቡ ተፈቀደ፤የቃሊቲ ታራሚዎች ዝውውር - ዝቅተኛ የደመወዝ ጣርያ
ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም አድርጎት የማያውቀውን ሊያለቅስ ሞከረ
Переглядів 10 тис.19 годин тому
ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም አድርጎት የማያውቀውን ሊያለቅስ ሞከረ
Were is he now may be played by የበሻሻዉ አራዳ
በጣም የምትደነቅ ኤልያስ እንዴት አገኘሀቸው ይህን መጡቅ አእምሮ ሰው።
Amen3 🙏☝️
☝️🇪🇹🌎☝️🤲🤲🤲
አብይ አህመድ ሆይ ዛሬ የአማራ ክልልን ለፋኖ ልስጥና ልደራደር የሚል የጽሁፍ ወሬ አየሁ። እንዲህ አይነት ከንቱ ሀሳብ አታስብም አልልም። ምክንያቱም ፋኖ የአማራን ጥያቄወች ጠረፔዛ ላይ አምጥቶ ጥያቄወቻችን ይመለሡልን ዘንድ በጠረጴዛ ዙሪያ እንነጋገር ሲልህ ደጋግመህና ደጋግመህ በአማራና በጥያቄወቹ ላይ አፌዝህ። ፋኖ አበዚህና በመሠል መጥፎ ድርጊቶችህ አዝኖና ተከፍቶ መሣሪያ አንስቶ ከ4ኪሎ ሊያባርርህ ወደውጊያ በገባ ዓመት ባልሞላ ውስጥም ከአማራ ክልል መንግስት ጋር ፋኖን አደራድሩት እያልህ ደጋግመህ በአማራ ላይ እያፌዝህ የአማራን ህዝብ በሠማይም በምድርም በጭካኔ እየጨፈጨፍህ ቀጥለህበታል። ዛሬ ደግሞ ክልሉን ለፋኖ ልስጥና ልደራደር ብለህ ማፌዝህም የሚጠበቅ ነው። ግን ሌላውን ተወውና በጭካኔና በጅምላና በማስጨፍጨፍ ህይወታቸውን የቀጠፍሀቸው ንጹሀን አማሮችና ኢትዮጵያውያን ጉዳይ እንዴት ባለ ሁኔታ ነው የምትደራደረው? የዶሮ ጫጩት የጨፈለቅህ መሠለህ እንዴ? ልክ እንደነሢ ህይወትህን ብታጣ እንኳ ያንሣል። የአማራ ክልልንም የአማራ ብልጽግና ያለዚያም ፋኖ መራው ያው ያማራ ክልል ነው እየተመራ ያለውም በአማራ ነው። በርግጥ ፋኖ የአማራ መንግስት ቢሆን እንደብአዴናውያን ያለመደላድል የምትጋልበው አህያ አይሆንልህም ይጋልብህ እንደሁ እንጅ። ዋናው የፋኖ መዳረሻ ግን አንተን ከ4ኪሎ አባሮ ሁሉንም ኢትዮጵያውያንን እኩል የሚያገለግል ስርዓት መዘርጋት መሆኑን ፋኖወች ደጋግመው ሢነግሩህ ሰምቻለሁ። አንተስ አልሠማሀቸውም እንዴ? አብይ አህመድ ሆይ መቸም ለሀገርና ለህዝብ የምትጠቅም ጠ/ሚ እንደማትሆን በማያሻማ ሁኔታ ተረጋግጧል። በመሆኑም የኢትዮጵያና የኢትዮጵያውያን ችግርና መከራ የሆንኸው አንተና በዙሪያህ ያሉ በዘር ኮሮጆ ውስጥ የተወሸቁ ክፉና መጥፎወቹ ናችሂ። እና ይህን ችግር ለመቅረፍ ከ4ኪሎ ገለል ማለት የሚሻል አይመስልህም? እንዲሁ ለነገሩ ነው እንጅ ዘር ማጥፋትና ዘር ማጽዳት ለ6 ዓመት ወንጀል የፈጸምህ ወንጀለኛ ነህና የትም ብትሄድ በዓለም አደባባይ ከመጠየቅና ማንቁርትህን ተይዘህ ወህኒ መውረድ እንደማይቀርልህ ከሁላችንም በላይ አንተ ስለምታውቀው ብቸኛ እድልህ ንጹሀንን እየጨፈጨፍህ ማምሻም ቢሆን እድሜ ብለኸው ጊዜው ደርሦ እንደ ቆሻሻ ኩንታል ተጎትተህ ከቤተመንግስት እስክትወጣ 4ኪሎን እንደማትለቅ ግልጽ ነው። ደሞምኮ ትንሽ የሠናፍጭ ፍሬ ያህል ለሀገርና ለህዝብ የአዘኔታ ብልጭታ ብትኖርህ ኑሮ ብትችል የሽግግር መንግስት አዋቅረህ ስልጣንህን በማስረከብ ያለዚያም ብን ብለህ ቤተመንግስቱን በመልቀቅ ኢትዮጵያን በታደግሀት ነበር። ግን ሀገራችንንም ህዝቦቿንም የምትጠላበት መንፈስህ ልክ የለውምና ይህን ሀገር የሚታደግ ቅዱስ ተግባር ልትፈጽም ከቶም አይቻልም። ከእባብ እንቁላል እርግብ አይገኝ ድሮስ። ፋኖ ከሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጋር በመቀናጀት አብይ አህመድና ጀሌወቹ ምድሯን ሲዖል አድርገው ወደ እንጦሮጦስ የገፈተሯትን ሀገራችንን በመታደግ ወደቀደመ ክብርና ሞገሷ በመመለስ ለዜጎቿ ሁሉ የምትመች ሀገር የመሆኗን ፀጋ እንደሚመልስላት በሙሉ ልቤ እተማመናለሁ። ያርግልን !!! አሜን! !!
በረቱ ጥሩነው።❤❤❤❤❤
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💖💖👏👏🙏🙏🙌🏻🙌🏻🙌🏻💙💙💖💖💙💖
Bukayo saka faxari yee mari
If think the news can be prepared in soft copy. Just use an ipad, do not show this dirty folded paper....it looks you brought the paper in your pocket to the news desk. The presenter looks fluent but the paper and the hand gestures are not good.
Amen3
☝️🇪🇹☝️😢🤲🤲🤲
ጠላ መግዛት ፈልጌ ነበር ቦታው ና ስልክ ቁጥር ጠቁሚኝ እባክሽ ለቅዱስ ገብርኤል ፈልጌ ነው አባክሽ
ዘንድሮ ዶክቴር ፕሮፌሰሬ ማስፈራርያ ሆነኮ።😅😅 ጀርመን ሀገር ዋናው የወያኔ ማደራጃ እንደሆነ እናውቃለን።😅😅 ይሄንን ቆዳ ሰውዬ ወያኔ ስልጣን ላይ እያለች ድምፁን ሰምተነው አናውቅም።😅😅😅😅
ሀዬዬዬዬ
What about Eritrean case? Presenting the war with Eritrean forces as a civil war is absolutely wrong. Eritrea was fighting for its right to decide on its fortune and it achieved that goal. Ethiopians don't want to wake up yet. We have never been part of this feudal Ethiopia. The war hit the target for Eritrea.
Enesu mechem Ayshashalum
❤❤❤❤❤❤❤
አቶ ኤልያስ ለመሆኑ ኢሀፓ የሚባለው ከዚህ በፊት ድርጅቱን ይመሩ የነበሩት ኤርትራውያን የመሰረቱት ድርጅት ብዙ ወጣት ኢትዮጵያውያንን አስጨርሶአል:: አሁን ኢህሀፓ የሚባለው ስም ራሱ መነሳት የለበትም ነው የምለው ::
☝️🌎☝️😢
🎉❤ 13:10 ❤
Alexander Isak
የኤርትራ ነገርስ? ጦርነት ነው ወይስ እንደ ወያነ በኢትዮጵያውያን መሃል የተደረገው ውጊያ ነው ? ኦጋዴን ተወረናል ስለዚ እሱ ጦርነት ነው ኣልክ ሻለቃ። ለምን ኤርትራ እንደወረራቹ እና በ30 ኣመት ጦርነት ተሸነፍን ለምን ኣትልም? ወይስ ኤርትራውያን እንደኢትዮጵያውያን ነዉ የምታያቸዉ? Let’s be fair and speak the truth not half truth. ❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ስለሺ ፩ኛ
ጤና ይስጥልኝ አቶ ኤልያስ ! ከፕሮፌሰር ዓለምአንተ ጋ የምታደርገው ቃለመጠይቅ ላይ እንድታነሳው የምፈልገው ጉዳይ አለ። ከአአ ሲወጡ ያገዛቸው አቶ ገድለአማኑኤል ኪዳኑ ነበሩ:: ስለሳቸው የሚያውቁት ካለ ብጠይቅልኝ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።
መ ጽሐፉ የት ይገኛል።
ወይዘሮ ዘርፈሽዋል
ክፍሉ ታደሰ የኢትዮጵያን ወጣቶች ያስጨፈጨፈህ ዘረኛ ከሀዲ ነው።
Scarrrrry
What is the color of his face ?
ሀሳብ የማቅረብ መብት ነው አማራም ሱማሌም አፋርም አ አ ተጠሪነቷ ለወላይታ ነው ማለት ይችላሉ ውሳኔው ያኔ ይታያል ከወለጋ መጥቶ የኔነው ካለ ከደራ መጥቶ የኔነው እንዳይል የሚከለክለው ህግ የለም የለማ ቦታ ከመመኘት አካባቢውን ማልማት
ህነዚ ውዳቂዎች በፈጠሩት አንጃና ወቅታዊ ባልሆነው የከተሞች ፍልሚያ ያን ትውልድ ያስጨረሱ ገንዘብ ለመስራት ህያሉ ተራ በተራ መፅአፍ ፃፍን እያሉ ተረት ተረት ያወራሉ😠😠😏😒😡ምን አለ ዝም ቢሉ
I appreciate Turkey president .however, Mr Abey Ahmed is not keeping a promise. If he has a dream, immediately change. Mr Abey, not enough knowledge to lead Ethiopia?please resign for Ethiopia safety and get complimentary after justice.
☝️🌎🇪🇹☝️🤲😭🤲
☝️🌎🇪🇹☝️🤲
ሓዱሽ ዜና
የላብ መተኪያ ???? በሀገሪቱ ከወታደር በላይ ላብ የሚያወጣ ሰዉ አለንዴ ????
መጀመሪያ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ታላቅ ኢትዮጵያዊ ናቸው ይህ ተቺ ሰው ከሱማሌ ጋር አብሮ ኢትዮጵያ ን ሲወጋ የነበረው የቅጥር ነፍሰ ገዳይ ኢሕአፓ አባል ሊተቻቸው አይገባም።
"እኛ ብእር እንጂ ጠመንጃ ያለው እናንተ ዘንድ ነው" ብሎ ደርግ ስልሳዎቹን እንዲፈጅ ያማከረው ማን ሆነና ነው?
You seems brother and sister !
You seems brother and sister !
Hahaha Ahun ye ajenda maskeyer ajenda ametachihu, mengist yeminesabetin tekawumo lemeshefafen.
ጎበዝ፥መፍትሔው፥አገር፥መልቀቅ፥ሳይሆን፥ሀገርን፥አብይ፥ከሚባል፥ጠብደል፥መሀይም፥መርዛማ፥ጥፍር፥ማስለቀቅ፥ነው።በከተማ፥ትግል፥ወይም፥ወደ፥ፋኖ፥ነፃ፥ቀጠና፥ብቅ፥ብሎ፥ስልጠና፥ወስዶ፥ወደተግባር።
Chelsea 4 Eve 1
☝️🌎☝️🤲😢🤲
ወንድሜ ኤልያስ ይህን ወንድማችን አሁን ስለተጨባጩ የሀገራችን ሁኔታ ምን እንደሚል ብንሰማ ደስ ይለኝ ነበር
Ofcourse, Finfine is Oromia. But for thé officiel language, we will think about it
የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል እንደሚባለው ድሮም በኦሮሞ የተቋቋመ ኮሚሽን ሥራው ምን ሊሆን እንጠብቃለን ገና የአኖሌን ሐውልት በዩኒስኮ ለማስመዝገብ ሽር ጉድ ሳይሉ ይራሉ ብላችሁ ነው?
የኑሮ ውድነት ብቻ ሳይሆን እነዚህ ከሀገር የሚወጡ ዜጎች የሀገር ፍቅር የሌላቸውና በግብታዊ ሳያመዛዝኑ ውጪ ሀገር ዶላር በአካፋ የሚዛቅ እየመሰላቸው ሕይወታቸውን ያለ ጊዜ እንዲቀጠፍ እያደረጉ ነዉ
በጣም ጥሩ ቃለመጠይቅ ነው በርካታ የጠሩ መረጃዎቸ ለማግኘት ችለናል። እያንዳንዱን ክፍል ለመፈለግና ለይቶ ለማድመጥ እንዲቻል ቁጥር እንዲኖረው ብታደርግ ጥሩ ነው።
maqaadhaaf magalaa guddittii oromiyaati jedhamti ammayyuu. afaan feederaalaa haata`u kan jedhummoo gaaffii qeerroo fi qarreen itti wareegamaa ture dha
ይሄ ውይይት ሌላ ነገር መዘዝ ነው የሚያመጣው መንግስት ጊዘውን በስብሰባ ሳይሆን በልማት ማሳለፍ ይገባል ምንም የሚፈይደው የለም