በመጨረሻ መጥተው ደርግን መስመር ያስያዙት ሻለቃ መንግስቱ ነበሩ፡፡ ከባለታሪኩ አንደበት፡፡ ኮለኔል ፍስሃ ደስታ Part 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2019
  • በመጨረሻ መጥተው ደርግን መስመር ያስያዙት ሻለቃ መንግስቱ ነበሩ፡፡
    ኮለኔል ፍስሃ ደስታ (የኮለኔል መንግስቱ ምክትል የነበሩ)

КОМЕНТАРІ • 34

  • @bemnibemni3903
    @bemnibemni3903 4 роки тому +16

    ኮሎኔል ፍስሃ ደስታ መደበቅ ነበረቦት፣ እኔ እርሶን ብሆን አልታይም። የዚች ሀገር ምስቅልቅል የእናንተ ድንቁርና ውጤት ነው። ማፈሪያዎች፣ ደንቆሮዎች።

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 4 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው። በተለይ አዲሱ ትውልድ ሊያየው ይገባል። ክፍል ሁለትን በናፍቆት እንጠብቃለን ።እናመሰግናለን ።

    • @danielberhane7488
      @danielberhane7488 4 місяці тому

      ክፍል 2 እያየሽ ክፍል ሁለት እንጠብቃለን ትያለሽ።

  • @user-rq2eb9vz9s
    @user-rq2eb9vz9s 4 роки тому +1

    ደርግ የአማራ ህዝብ ጠላት የአማራ ህዝብ እዚያ ችግር ውስጥ የከተተ መንግስት የአማራ ህዝብ ይፋረድሀል።

  • @aronhidray69
    @aronhidray69 4 роки тому +3

    Ahiyoch senet mehuran gedlachu ahun be media tenagerelach!

  • @rajarayes1887
    @rajarayes1887 4 роки тому +1

    ክቡር ፡ሻለቃ ፡ፍሰሃ፡ደስታ ፡እናመሰግናለን!! የማናውቀውን ፡ስላሳወቁን፡በኔ፡አመለካከት ፡የታላቌ ፡ኢትዬጰያችን፡ውድቀት ጅማሬው፡ከዛ፡ነው ፡ያንን፡ጊዜ፡የሚኮንን፡መኖሩ ፡ባያጠራጥርም፡እንደኔ፡ግን፡የውድ፡አገራችን፡ለዚህ ፡ውድቀት፡ጅምር ፡ይመስለኛል!!!

    • @danielberhane7488
      @danielberhane7488 4 місяці тому

      ኰሌነል ናቸው ፣ ማዓርግ ኣትቀንስላቸው

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 3 роки тому +1

    የጃንሆይ ሥርዐት መቀየር ሊኖርበት ይችላል። ጃንሆይ ግን ክብራቸው እንዳለ መሆን ነበረበት።

  • @wedigiday3211
    @wedigiday3211 4 роки тому

    እናመሠግናለን ለታሪክ እዉነት በመናገሮ

  • @kkkj8128
    @kkkj8128 4 роки тому +2

    Mene chelota neberachehu Ethiopia hezebe lebelebachehute

  • @user-yy4op1mf5x
    @user-yy4op1mf5x 4 роки тому +3

    ደርግ የኮምፕሌክሳሞች ስብስብ ነበረ። ይህ ከሻለቃ በታች የሆኑት መኮንኖች መንግስት ከሆኑ በኋላ የሰው ህይወት በኢትዮጵያ ረከሰ።

  • @lulutube5954
    @lulutube5954 4 роки тому +6

    ስለነገው እንደማሠብ ስለድሮው ትፈተፍታላችሁ አለም ጥላን ሄዳለች እናተ ስለአለፈው 70 (60) አመት እያወራችሁ አዛጋችሁን

  • @ambi5169
    @ambi5169 4 роки тому +5

    አንተ የማታፍር የባለፈውን ሷምንት ፓርት 2 ብለክ ታቀርባለክ? Shame on you

  • @habrahammenlargleh6001
    @habrahammenlargleh6001 4 роки тому +2

    ዋናው ሠው በላ ፀጉሩ አይሸብትም እንዴ

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 роки тому

    እካም ወታደሮች

  • @truth3011
    @truth3011 4 роки тому +4

    Ene yeselechegn yenezih shemagele zemen yabelashuten tarik endegena siyanbochareku selechachehun.enante yefeterachewute sehetet eskahune eyabalane new

  • @kukulu99
    @kukulu99 3 роки тому

    መሬት ላራሹ የሚለው አባባል ትክክል አልነበረም ምክንያቱም መሬት የገበሬው ነበር

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 4 роки тому

    Ye ande agere Neguse awardo gelo yekebere 60 sewechen be ande lelet yefege be shewoche yemekoter wetate gelo yeteyet waga yeteyeke be shewoche yemekoter wetoader begefe esate weste yemewede nefese bela wenbede akrebhe seleseraw gefe beadebabaye seteteyeke atafrem tadya Ethiopia weste meate bemeta mene yedenkale. Nefese gedaye be TV weto alemenem mafere sedenefa Egzabher yeyelachu. Ahune yehe sewe eser bete mehone segebawe be tv. Egzabher yefrede. Betam betam yasazenal.

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f 9 місяців тому

    ደርግን ያየው ሕዝብ አፄ ሀይለስላሴን ማሩኝ አለ ውያኔን ያየው ሕዝብ ደርግ ማረን አል ጭንጋፍ እብድ ቅፕውስ አብይ አህመድን ያየ ሕዝብ ወያኔ ማረን አለ ይህ ህዝብ ግን መቼ ይሆን ይህ ችግር ሀሉ የሚያልፍለት እብድ ቀውስ አብይ አህመድ ሂዶስ ማንን ማረን ልንል ነው??

  • @gashawkebron449
    @gashawkebron449 20 днів тому

    በእውነተኛ የታሪክ መሠረት ላይ የተደገፈ ቃለዎ ልብ ይነካል! ክቡርነተዎ በተለይ በእነ ጄ/ ታሪኩ ላይ የተወሰደውን እርምጃ በቅርቡ የሚታወቀውን የመቀሌ እስረኞችን ወያኔ ሲያሰለቅቅ ከፖሊሰ የቀረበላቸውን ድጋፍ ' ከእንቅልፌ ለምን ቀሰቀሳችሁኝ ' የሚል መልሰ የሰጡና ተመልሰው የተኙ ወንጀለኛ መሆናቸው: በ2ኛ ደረጃ አፋቤትን አሳልፎ የሰጠና ያን ግዙፍ ሰራዊት ያሰደመሰሰ! ባለብዙ ዘርፍ ጀብደኛ የነበረ ጄነራል የተሰጠው ውሳኔ ሰራዊቱን ያሰደሰተ እንደነበረ የቅርብ ትዝታችን ነውና እናመሰግነዎታለን !!

  • @Apollo-vq3no
    @Apollo-vq3no 20 днів тому

    ቴንቱም ሰባት ኢዚ ሰብአይ ናይ አውራጃ ሕማም ዘለዎ ኢዩ

  • @isaac-qv2ib
    @isaac-qv2ib Рік тому

    ግን አተም ገዳይ ነበርክ

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 4 роки тому +1

    Antem mengistum yaw nacihu ante yihew be dilot tinoraleh wetatun aschriseh

  • @addischelseacherkose5426
    @addischelseacherkose5426 4 роки тому +1

    Ke shi Weyane 1 Derg Army. Very important

    • @wedigiday3211
      @wedigiday3211 4 роки тому +1

      kurat ratayhonme ቅማላም እከካም ሌባ

  • @jenetetefere7152
    @jenetetefere7152 4 роки тому +6

    አንተ ማፈርያ ሰውዬ ።።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 роки тому

    ፍስሀ ውሸታም ነህ ኢትዮጵያ ትቅደም ያሊት ጋዜጠኛ ከበደ አኔታ ናቸው

  • @Apollo-vq3no
    @Apollo-vq3no 20 днів тому

    አንታ ሽለት ቆምሽጢ ሃዲምኻ ነብስኻ አውጺኻ ሕጂ ናይ መን ነብሲ ወይ ናይ መን ህይወት ኢኻ ኽትጠብስ ትሐስብ ዘለኻ ሽንቲ