Ketarik Mahder Part 2 ጄነራሉ የካራማራ ድል መባሉን መቃወም የለባቸውም፡፡

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 37

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 4 роки тому +5

    በወቅቱ ሲባል የነበረውም " የምሥራቅና የደቡብ ድል " በሰሜንም ይደገማል እንጂ የካራማራ ድል ተብሎ አያውቅም

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 3 роки тому +2

    ሻለቃው ቱሪናፋ ነው ሜ/ጄ ጌታቸው ሀቁን አስቀምጠውታል እናም ሜዤሩ ሚዛን ደፍተዋል

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 4 роки тому +2

    መቃወም አለባቸው እንደ ትክክለኛው ወታደራዊ ሳይንስ

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    በጣም ጀስየሚል ውይይት ነው አባቶቻችን እድሜና ጤና ጨምሮ ይሳጣችሁ። እናንተ በሰንበት ጦረነትና ድል ያቆያችሁልንን አገር አሁን ምድረ ውርጋጥ በፌስቡክ የኔ ነው ልቀቅ ውጣ እያለ ያፈናቅላል። አሁን በርቱልን አባቶቼ በሃሳብም ቢሆን እንረዳዳ ከእግዚአብኤር ጋር። ከልብ እናመሰግናችኋለን የኛ መመኪያ ናችሁ። ናሆም ቲቪ በርቱ እንደነዚህ አይነት ጀግኖቻችንን አወያዩልን።

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 4 роки тому +3

    አስቀድሜ ሻለቃና ኢንስፔክተርን ለሀገራችሁ ለከፈላችሁት ተጋድሎ ትላቅ አክብሮትን እሰጣለሁ ። በመቀጠል በጭናቀሰንና አካባቢው ያደረጋችሁትን ታላቅ ተጋድሎ ካራማራ ላይ ከአንድም የሱማሌ ወታደር ጋር ሳትዋጉ ተራራውን እንደያዛችሁ በተለይ ሻለቃ እየተናገሩና ምንም እንኳን ለማመን ብትቸገሩም ከጂጂጋ በታች ምንም አይነት የኢትዮጵያ ሠራዊት በሌለበትና ጀረናል እንዳሉት 600 ኪሎሜትር በሱማሌ ቁጥጥር ስር ለሁለትና ከዚያም በላይ አመት ተይዞ እያለ ሱማሌን ድል ነሳን ብሎ ለማለትና በታሪክነት መዝግቦ ለማስቀመጥ እውነቱን ለመናገር ባለመቻላችሁ ያከበርኳችሁን ያህል ቀላችሁብኝ በማየቴ በጣም አዝኛለሁ ።

    • @zewduzewdu3049
      @zewduzewdu3049 4 роки тому

      Estifanos፡ ያልከወ ሁሉ ትክክል ነው።

  • @weyewweyew
    @weyewweyew 4 роки тому +2

    መልስ አልተመለሰም። ዳር ድንበር መቼ ተከበረ።

    • @Ethiofirst201162
      @Ethiofirst201162 4 роки тому

      ዝምበል ቅዠታም! በዚያን ዘመን ተከብሯል። እድሜ ለመንጌ አሁን ሶማሊያን የከፋፈለው እርሱ ነውኮ! እርስ በርሳቸው እንዲፋጁ አደርጋቸውና ጦርነቱ እዚያው ሶማሊያ ውስጥ እርስ በእርስ ሆነ ፤ የኢትዮጵያ ድንበርም ተከበረ። ኤርትራ እና ትግራይ የነበረው ጦርነት የርስ በርስ ነበርና ምን ልትል አሰብክ?

    • @weyewweyew
      @weyewweyew 4 роки тому +1

      @@Ethiofirst201162በደንብ የሰዎቹን ውይይት አዳምጥ። ከዛ ምን እንዳልኩ ይገባሀል። ጥያቄ አለኝ ግን የሰዎቹን ውይይት ተከታትለሀል።

    • @Ethiofirst201162
      @Ethiofirst201162 4 роки тому

      ተከታትያለሁ።

    • @weyewweyew
      @weyewweyew 4 роки тому +1

      በቃ ውይይቱ በደንብ አልገባህም። መልሰህ ስማው። ከዛ እኔ ያልኩት ይገባሀል። ከይቅርታ ጋር።

  • @meazayohannes2446
    @meazayohannes2446 4 роки тому +2

    ጋዜጠኛው፡ የሚጠይቀው፡ መቸ፡ ነው፡ የመጨረሻ፡ ጦርነት፡ ያቆማችሁት? እነርሱ፡ የሚመልሱት፡ ሌላ። ኣበበ፡ ሌላ፡ መታወቂያው፡ ሌላ።

  • @iamtellingthetruth969
    @iamtellingthetruth969 4 роки тому +2

    ወይ ካራማራ ፡፡፡፡፡መቶ አለቃ ፻ ጊዜ ካራማራ ከማለት ጀነራሉ እንዴት እንደተሳሳቱ ለምን አያስረዱም???

    • @zewduzewdu3049
      @zewduzewdu3049 4 роки тому

      ትክክል

    • @ylemma4211
      @ylemma4211 4 роки тому

      በወታደር ቤት ሲኒየሪቲ
      ይጠበቃል፡፡ ፻ አለቃ ተሰፋዬ መጋፋት አልፈለጉም ወታደራዊ ዲሲፕሊኑ
      አሁንም እንዳለ ነው፡፡ ከወታደር የሚጠበቅ ጨዋነት ነው፡፡

    • @zewduzewdu3049
      @zewduzewdu3049 4 роки тому +1

      @@ylemma4211 አረ ተወ የኖርንበት ሥርአት መላልስ አትንገረን። ዝም ያለወ የሚናገረው ስለሌለዉ ነዉ። እንጂ ከአንተ ካድሬ ጀምሮ አለቆቻቹሁን መች ታከብራላቹሁ። ጀነራሉ ተሳስተዋል ብለወ ነዉ የቀረቡት ሰለዚህ የተሳሳቱበትን ነጥብ መናገር ነዉ። አለቃወን የሚያከብር ሰወ ተሳስተዋል ብሎ አንደዚ አይቀርብም።

    • @ylemma4211
      @ylemma4211 4 роки тому

      መቶ አለቃ የሚናገረውማ
      አጥቶ ሳይሆን እሳቸውን አላሳጣም ብሎ እነደሆነ ነው የገባኝ፡፡ በመሰረቱ አሁንም የካራማራ ድል መባሉ ምንም የሚያከራክር አይደለም፡፡
      እሳቸው ቅሬታቸውን በስልክ ንግግሩ ገልፀውታል፡፡ ጄኔራል ተስፋዬ ገበረኪዳን፤ ሻምበል ለገሠ አስፋውና መቶ አለቃ ገዛኽኝ ወርቄ
      ባንዲራ መትከላቸው/ለመትከል መምጣታቸው ነው፡፡ ይህንን እነኳንስ በጦሩ ውስጥ በከፍተኛ አዛዥነትና መኮንንነት የቆየ ሰው ቀርቶ
      ወታደራዊ ትምህርት የሌለው ተራ ሰው እነኳን ሊገነዘበው ይችላል፡፡ በማንም ሀገር የጦር ሠራዊት ውስጥ ከፍተኛ አመራሮችና መሪ ካድሬዎች
      በያንዳንዱ ግዳጅ ላይ ላይሳተፉ ይችላሉ፤ ይህ አዲስ ነገር አይደለም፡፡ ለተወጊውና ለደጀኑ ጦር የሞራልና የማቴርያል ድጋፍ የሚሰጡ፤
      አንዳንዴም በጦሩ መካከል ተገኝተው በውጊያ የሚሳተፉ ናቸው፡፡

    • @zewduzewdu3049
      @zewduzewdu3049 4 роки тому +1

      @@ylemma4211 እራስ ታመጣወ እራስ ታሮጠዉ አለ ያገሬ ሰዉ። እራሰህ ጠይቀህ አራሰህ ትመልሳለህ። ምነዉ ሰለዚህ ጉዳይ በጣም አስጨነቀህ። በወቨት ያገኘህዉ ሜዳልያና ቩመት አለ መሰለኝ። አይዞ ማንም አይነጥክምህም።

  • @surapheltesfaye8367
    @surapheltesfaye8367 4 роки тому +1

    KARAMARA LAYI XORINET KALELA MINUN NW ASIRE KARAMARALAYI DELU KABESERIN YEMILEW? ALGEBAGNIM ASREDUGN YEGEBACHU BENATACHU

  • @Chento1
    @Chento1 4 роки тому +1

    የልጆች ጭቅጭቅ!
    የታሪክ አተላዎች እናንተ ናቹ እንዲህ ታሪክ እያዛባቹ የኖራቹ።

  • @danielgemechu1922
    @danielgemechu1922 4 роки тому

    ካራማራ ከፍታ እስትራቴጂያው ቦታ ስለነበረ ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶት እንደነበረ፣ነገር ግን ሱማሌ ቀድሞ እንደሸሸ ፣ሁሉም አምነዋል፣ከዚ በሀዋላ ያለው ቀላል እንደሆነ ሁሉም አምነዋል፡፡ ነገር ግን ድሉ በተራራው ተሰየመ ነው ነገሩ፡፡ይሄ ምን ችግረ አለው ?ግራ ተጋብታችሁ ግራ አታጋቡን:: በተረፈ የታሪኩን ዝርዝር መማር ይቻላ፣ነገሩ ግን የሚያጨቃጭቅ አይደልመ፡፡አሁንም የካራማራ ድል …

    • @meazayohannes2446
      @meazayohannes2446 4 роки тому

      ሶማሌ፡ ጥሎ፡ ሄደ፡ ወሬው፡ ፡ ባጠቃላይ፡ ሶማሌ፡ ካራማራን፡ ኣልፈለገም፡ ነው፡ ያሉት፡ ጀኔራሉ።

    • @tsegaikesete9015
      @tsegaikesete9015 4 роки тому

      አየ መቸ ነው ተስነፍን የምትሉት መቸነፍ ማቸነፍ ያለ ነው መዋጋታቹ ራሱ ጀግንነት ነው ለላ መዘባረቅ ምን ያስፈልጋል

  • @ylemma4211
    @ylemma4211 4 роки тому

    ስለ እውነት እንነጋገር
    ከተባለ የካራማራው ድል ተብሎ መጠቀሱ ምንም ስህተት ያለው አይመስለኝም፡፡ ለፕሮፓጋንዳስ ቢባል ምን ችግር አለው፡፡ካራማራ ሰትራቴጂያዊ
    ቦታ በመሆኑ መጠቀሱ አግባብ ነው፡፡ መቼም ጦርነት ሲደረግ ድልን ለማብሰር ውጊያ የተደረገበትን ቦታ ሁሉ መዘርዘር አስፈላጊ አይመስለኝም፡፡ተስፋዬ
    አልነቃህባቸውም እነጂ ሜጄር ጄኔራል ጌታቸው አስታከው መናገር የፈለጉት በወቅቱ በነበረው አመራር ላይ ያላቸውን ተቃውሞ ነው፡፡
    መቸም ያ የፈረደበት ጓድ መንግስቱ በሶማሊያው ጦርነት ጊዜ ምን አደረገን ሊሉ ይሆን፡፡ ብ/ጄኔራል ሰብስቤ ንጋቱ የተየቁትን ጥያቄ
    የመለሱበት ጨዋነት ያስመሰግናቸዋል፡፡ ሜጄር ጄኔራል ጌታቸው ግን መግለፅ ፈልገው ያልገለፁትን ለምሳሌ በነበረው አመራር ላይ ያላቸውን
    ተቃውሞ፤ ካድሬዎች ላይ ያላቸውን ጥላቻና ቅሬታ ወዘተ.. ገስጥ ብለው ከፃፉዋት በራሪ ወረቀት በተሻለ በመፅሀፍ መልክ ቢፅፉት የሚል
    አስተያየት አለኝ፡፡

    • @zewduzewdu3049
      @zewduzewdu3049 4 роки тому +1

      Ylemma፡ ለኘሮፓጋንዳ ብሎ ታሪክ አለ ወይ? ጋዜጠኛ የጠየቀወን ጥያቄ እስቲ መልሰ። ዳርድንበር በሰንት አመተ ምህረት ተመለሰ? እናንተ ካድሬወች ገና የመንግሰቱ ስም ሊጠራ ነወ ብላቹሁ ሳትጠሩ አቤት። አገር አና ሕዝብ ያጠፈቹሁ አናንተ ካድሬወች አሁን ደም የዉሸት ድላቹሁን። እወነት ነወ ብላቹሁ ትከራከራላቹሁ። የካድሬ ወሽት ማለቂያ የለወም።

    • @ylemma4211
      @ylemma4211 4 роки тому

      እኔ ካድሬ አይደለሁም
      የአብዮቱና የአቤታዊው መሪያችን ንቁ ደጋፊ ነበርኩ ነኝም፡፡ ካድሬ ብሆን ምንም የማፍርበት ነገር የለም፡፡ በታረመ አነጋገር መወያየት
      እንችላለን፡፡ የሶማሊያ ጦር ላይ ሰራዊታችን ያገኘው ድል ውሸት ነው፡፡ ብሎ ማለት ክህደት ነው፡፡ ማለት የፈለግሁት ካራማራ ላይ
      በተለይ ጦርነት ባይደረግም በካራማራ ዙሪያ ባሉ የጠላት ይዞታዎች ላይ በተደረገው ውጊያ ጠላት ተደምስሶና ክፉኛ ተመቶ መሳሪያውን
      ጥሎ እየሸሸ ባለበት ወቅት ከካራማራ ሰትራቴጂያዊ አቀማመጥ አንፃር የካራማራ ድል ተብሎ ቢገለፅ ቃላት ለመሰንጠቅ ካልፈለግን በቀር
      ምን ችግር አለው? በወቅቱ ከነበረው የወገን ጦር የውጊያ ይዞታ አንፃር፤ የጠላትን
      የውጊያ ሞራል ለማኮላሸት ሲባል የሚሰራ የፕሮፓጋንዳ ስራ መኖሩ አያጠያይቅም፡፡ ምናልበትም ካድሬዎች በጦርነቱ ውስጥ ያላቸውን አስተዋፅዖ
      ለማሳነስና ለማጠላላት ከሆነ ስልታዊ ስህተት ነው፡፡ ተዋጊው ጦር ያለ ካድሬዎችና ሌሎች ደጋፊ ኃይሎች (መሐንዲስ፣ መገናኛ፣ ድርጅት…ወዘተ)
      ብቻውን ለድል ሊበቃ አይችልም፡፡ ተዋጊ ጦር ሽንፈት ቢደርስበት እንኳን እውነት አልተናገረም እባላለሁ ተበሎ ጦሬ ተሸንፏል ተብሎ
      ለህዝብ/ለሌላ ክፍል ይነገራልስ ወይ፡ "እናንተ ካድሬዎች ገና የመንግሰቱ ስም
      ሊጠራ ነወ ብላቹሁ ሳትጠሩ አቤት" ላሉት ካድሬዎች ብቻ ሳይሆኑ ማንኛውም በወቅቱ ለሀገሩ በሀቅ
      መስዋዕትነት ሊከፍል በግንባር የተሰለፈ ተዋጊ አብዮቱ የመጣለት ጭቁን ህዝብ ዛሬም የጓድ መንግስቱ ስም ያለአግባብ ሲጠራ ሳይጠሩት
      አቤት ብሎ ስለ እሳቸው ሓሰተኛ ወሬ ሲነዛ ልክ ልኩን ቢነግረው አይደነቁ፡፡

    • @zewduzewdu3049
      @zewduzewdu3049 4 роки тому +1

      @@ylemma4211 በጣም ያሳዝናል በዚሀ እድሜ የመንግሥት ንቁ ደጋፊ ነኝ ስትል። ለዚህ አረመኔ ገዳይ ጨፈጫፊ በቀይ ቨብር ሰንቱን ወጣት የበላ።
      ንቁ ደጋፊ ነኝ ካልክ ዘንዳ ታዲያ ለምን እሱ ዘንድ ሄደህ ንቁ የበር ዘበኛ አትሆንም?
      የኢትዬ…ሶሜሌ ጦርነት ወታደራዎ ሰልተ እቅድ ያወጣወ ያዋጋወ የተዋጋወ ለድል ያበቃወ ወንዱ ቆራጡ FIDEL CASTRO ነው።
      ያንተ መሪ ወታደራዊ ስልት በስሜን ታየ። ያ ሁሉ ጦር እና መሳሪያ ይዛቹ ምን ሆናቹሁ? የምሰራቁ ድል በስሜን ይደገማል ብላቹሁ አልነበረም አንተ እና መሪያቹ ? ወይሰ ለሰሜኑም FIDEL CASTRO ይርዳቹሁ።
      አንተ እና መሪያቹሁ ፣ አንድ ጥይት እና አንድ ሰዉ እሰኪ ቀር እንዋጋለል ብላቹ አልነበረም? ነገር ግን አንተ አና መሪህ አግሬ አወጭኝ ብላቹሁ ፈረጠጣቹሁ።
      መቼም ካድሬውች ለመሪያቹሁ ተቆርቆሪዎች ናቹሁ መሆንም አለባቹሁ ያለ እወቀታቹሁ ሰልጣን ሲያድላቹሁ በእጅ ሲያጉርሳቹ ነበር። ወሬ እንጂ እወቀት የላቹሁ። አንተ አና መሪህ አገር ወዳድ ሳትሆኑ ስልጣን ወዳዶች ናቹሁ። አገሩን የሚወድ አገሩ ላይ እየኖረ አገሩ ላይ በክብር ይሞታል።

    • @ylemma4211
      @ylemma4211 4 роки тому

      በጣም ይቅርታ ለሰው አመለካከትና አስተሳሰብ ከበሬታ ሊኖረን ይገባል፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ ይህንን ውይይት ለማድረግ ኢትዮጵያዊ
      አስተሳሰብና ስሜት ሊኖረን ይገባል፡፡ ግላዊ ኃይለ ቃልና ዘለፋ ባዶነትን እነጂ ሌላ የሚጠቁመው ነገር የለም፡፡ የመነግስቱ ንቁ ደጋፊ ነኝ በማለቴ ምንም የማፍርበት
      ነገር የለም፡፡ ሠራዊታችንንና መንግስታችንን ከውስጥ ሆነው ሲገዘግዙ ከነበሩ የወገን ጠላቶች ወይም እነሱ የሚነዙት ወሬ ሰለባ የሆኑ
      በርካታ ወገኖቻችን እንዳሉ እገነዘባለሁ፡፡ ‘አረመኔ ገዳይ ጨፍጫፊ በቀይ ቨብር ሰንቱን ወጣት የበላ ‘ ለምትለው 27 ዓመት
      ሙሉ የሰለቸን የወያኔ ፕሮፓጋንዳ ‘ ከምታላዝን መጀመሪያ በጀመርነው ጭብጥ ላይ ተመርኩዘህ ያለህን ሀሳብ መግለፅ ከቻልክ በስነስርዓቱ
      መወያየት እንችላለን፡፡ የሶማሊያን ጦርነት ወታደራዊ ስልትና እቅድ ያወጣው የተዋጋው ያዋጋው……..ለምተለው ከውይይታችን አጀንዳ
      ጋር ምንም ግንኙነት የሌለው ጉዳይ ነው፡፡ የኩባው መሪ ፊድል ካስትሮ ሀገራችንን ለመርዳት የሶሻሊስት ሐገሮችን ጭምር አስተባበረው
      ያደረጉልን እርዳታ፤ ወታደሮቻቸውን ከጦራችን ጎን አሰልፈው የከፈሉት የሕይወት መስዋዕትነት በማንም ዜጋ ዘንድ የሚታወቅ ነው፡፡
      ከዚህ ውጪ በየመሸታው ቤት የሚወሩ ከታች ለፃፍካቸው ተራ አባባሎች መልስ መስጠት ስብዕናዬ አይፈቅድም፡፡ እወቀቱና ትዕግስቱ ካለህ
      በርዕስ (ስለ ጓድ መንግሰቱ አወጣጥ፤ ስለቀይ ሽብር…….) እንወያይ ስል በትህትና አሳስባለሁ፡፡

    • @zewduzewdu3049
      @zewduzewdu3049 4 роки тому +1

      @@ylemma4211 ፡ ንቁ የበር ዘበኝነትህን አስመስክረሀል በዚሁ ቀጥልበት። ካድሬ ሁሌም ወሬ ጉራ ብቻ። ለዚህም ነዉ በሄዳችሁት ቦታ ሁሉ ሸንፈት። ሁሌም ለሁሉ ነገር ሰበብ አታጡም። ሁሌም የእናቴ መቀነት አደናቀፈኝ ነዉ። የምሰራቁ ድል በሰሜን ይደገማል ነዉ ያልከወ? አይ ጉድ።