Thank you so much for the meeting & book discussion (last 3 consecutive weeks). It was such a pleasure to learn more about the 1974 Ethiopian Revolution. Doctor Endalegata; I appreciate you taking the time to interview Colonel Berhanu Bayehe. I would like to remind every listener like me: - history gives us the tools to analyze & explain problems in the past, it positions us to see patterns that might otherwise be invisible in the present. Colonel Berhanu Bayehe & General Addis Tedla’s books provide a crucial perspective (Firsthand Information VS. HERE SAY) for understanding the nature of the Ethiopian Revolution.
The romanticizing of these killers is beyond belief. Forgiveness is one thing, but these people have very little remorse. They have no desire to take responsibility for their action. They are always pointing fingers at others. Are we going to do the same with "woyane" killers and the ones that come after them? How many of us have lost fathers, mothers, sisters, brothers, uncles, aunts etc? Enough!
I remember his kids used to study at Lycee Gebre Mariam and they used to act as if they were at the top of the world. It's a shame, when I see this guy talking so much shit and blaming others and cowardly manuvering and distancing him self from everything that happened.
I would never buy or read this guy's book. I just saw few minutes of this interview and he can't remember names, people's position and sometimes he even asks the audience. If the author doesn't remember the facts, how did he wrote the book? Plus complete denial as if he was not part of the instrument for DERG and blame Mengistu and othere. I watched Gen. Addis Tedla's interview and what a difference. Very articulate, detailed and well spoken person, who doesn't blame others for everything. This is my opinion anyways...
I am baffled by colonel's responses. If someone asked me how many days are in a week, I don't blabber about the day and place I was born. It sounds more like a gossip rather than an intellectual description of events. It could be an age thing but, I have seen even a person in their 90s explain subject clearly. Are these the type of people who have been leading our country? There is no doubt Mengistu was a nationalist but brutal and merciless. Birhanu was an accomplice. Let it be a lesson for all of us and may God bless our country and give us peace!! Getcho Sidamo.
when i read his book I really mesmerized by his photographic memory but when I have witnessed his whole interview, i was totally shocked. Surely, he is beaten by memory loose. But anyone who reads his book is really amazed by his deeply entrenched memory.
I do not believe this guys በመፃፋቸዉ ላይ እስካሁን ድረስ የማስታወስ ችሎታዬ የትየ ለሌ ነዉ ብለዉ ነበር አሁን በጣም ታዋቂ የሆኑ ሰዎችን እንኳን ማስታወስ አልቻሉም ደሞም የታሪክ አጋጣሚ ሆኖ ወደ ስልጣን መጡ እንጂ ምንም አይነት የፖለቲካ ብስለት የላቸዉም ደግሞም ግትር ይመስላሉ መንጌ መርደረር ሆነ እንጂ politically he was very shrewd and he knew how to manipulate this fools this guy is among the foolish once , mangistu played him for 17 years and trashed him like a trash
He doesn't remember shit. He's asking the audience for information. Have you seen him asking "did I wrote that in my book". When audience said yes, he said " then I've got to read my book again". What an does this tell you? Then most part of his book is fabricated and not the truth. You can never forget the truth, but easily forget what you fabricated.
Birhanu baye wto remorse lived in the house of General Abiy who was stolen from the family by force ! General Abiy is among the 60 executed by them !!! He is still in denial and accuse Menguistu now as if he did not work with him to commit the worst crime ever for 17 y!!! Very sad and tragic for Ethiopia where accountability is inexistent ! The people who are questioning have not questioned anything challenging you can tell their knowledge is limited ! How bad we are fallen as Ethiopians is heart breaking !!!
Birahanu did not answered the easy question? For example, what is Biherawi Magibabat ? Asked from the interviewer? The answer for this question is; Biherawi Magibabat means: starting dialogue OR starting taking with opponents like the Erterian Gurrela fighters,Wayne fighters, and all others with Dearge to solve the political issues in ethiopia. Period! However, this did not happened OR Derge refused at time . As Consequences, Wayne and Shabia came to power and Colonel Mangistu Hilamarim left his country!!
Honestly, it doesn’t matter how much he does talk to protect himself. But, we should know that Mengistu was a heinous criminal and a selfish person. Ethiopia was extremely too much to him. In other words, he was not eligible to run Ethiopia. After all that bloodshed and chaos, he run. I repeat it; He RUN. It’s sad to see many young naive people to see Mengistu as someone who was a hero. Yes!! Meles(Merze) Zenawi was an ugly dictator that caused today’s complex Ethiopian problems. But that shouldn’t fool anyone to think Mengistu was somewhat better. He was a nightmare too.
Gen. Tesfaye Gebire-Kidan was Madingo man means big and huge. He stands over 7ft and weighs more than 350lb. I don't believe this tiny man Major Berhanu Bayeh killed him at the end.
Betam Asafari sew nachew le derg mengst mewdek ye antem halafinet alebet ersom fertitew italia embassy gebtewal serawitun meda betnewal reshnun ke guadochachu gar chebchbachwal mn ale ende col fisha desta ykrta bilu
Colonel, you are truly the son of Gojami!What a wall-to-wall rubbish! You are as much responsible as Mengestou Hailemariam for the downfall of the country. While the Derg members were imprisoned, you were enjoying life at the Emassy eating ravioli with a bottle of Bolgona red wine for 30 years. What is even worse that you killed Tesfaye to the embarrassment of the Italians, who held Ethiopians in high esteem on account of Adowa and the 1936-41 occupation. One wonders what kind of social fabrics produce people like you who runs Ethiopian Foreign affaires.
አቶ ብርሀኑ እግዚአብሔር ይህን እድሜ ከሰጦት በዚህ የመጨረሻ ዘመኖት እውነት ቢናገሩ ጥሩ ነው። እራሶትን ንፁህ ሌሎችን ሀጢያተኛ ማድረጎት ከሀዲ መሆኖትን ያሳያል
ጠያቂወቹ በሙሉ ወጣቶች ናቸው በመግስቱ ግዜ የነበሩ አይመስለኝም ብርሀኑ ባዩ የደርግ ቀኝ እጅ ነበረ የጨፈጨፈ የገደ እጁ በደም የተበከለ ነው ይሄ ወጣት ስለ መግስቱ ምን ያቃል እኛ ነበርን ይሄን አረመኔ ማፋጠጥ የነበረብኝ
ብርሃኑ ምን አደረጉ? የ60 ዎቹን ግድያ ተቃውመው በሕግ ይለቅ ያሉ በህግ የሚያምኑ ሰው ናቸው ። ሁሉን ወሳኙ ደሞ ዋናው ሰውዬ ነው፤ ደንቆሮ አትሁን
ብዙዎቹ ጠያቂዎች በጣም የሚያሳፍሩ ምን እንደሚጠይቁ እንኳን የማያውቁ ናቸው ። በተለይ ሹራብ የለበሰው የዮኒቨርስቲ አስተማሪ ነኝ ያለው ከጠየቀው እንኩቶ ጥያቄ ሌላ እሱ ያስተማራቸው ተማሪዎች ምን በሀገሪቱ ውስጥ እነማን እንደሆኑ ለመለየት አስችሎኛል ። በጣም ያሳፍራል
ህዝቡ እኮ ማንበብ ራዲዮ ማዳመጥ ትቷል ..ምንም አያውቅም: ህዝቡ የማንም መጫወቻ የሆነዉ ለዛ ነዉ::ስድስት ኪሎ ሀዉልት ምን እንደሆነ እንኳ የማያውቅ ትዉልድ ነዉ..ያስደነግጣል
ወይ ጉድ ኮለኔል ብርሃኑ ከደሙ ነፃ ነኝ ለማለት ነው የሃሰት ማስረጃ የሚሰጡት አረ ይሉኝታ የሚባል ነገር አለ ውሸት ጥሩ አይደለም የእርስዎ ኮርስሜቶች እኮ አሉ እነ ሻለቃ ዳዊት
ንግግራቸው ሁሉ "ምናምን" ፡ "እንትን"፡ "ማን ነበር"፡ "እእእእ" ፡ " ነው መሰለኝ"፡ "ታስታውሳለህ"፡ ነው። ንግግራቸውም አሠልቺ ነው።
The question was "why did Mengistu fail?". The answer was largely on how Mengistu left. So, Berhanu did not answer the question.
17 አመት ሙሉ አብሮ ሲያቦካ ከርሞ ራሱን ነፃ ማድረግ ይፈልጋል ።
Can you guys get new microphones
ይቅርታ ውንድማችን እንዳለ እኝ ስው ኮ/መንግስቱ ይህንን ሲራ ብቻውን ነው የሚባለው ውሽት የተቀላቀለበት ነው አሁን እንኳን በሕይወት ዘመን መጨረሻ ቢናገሩ ጥሩ ነበር መቼ እኔ አገሬ ገብቻለሁ ይሚል ይመስላል
ብርሐኑ ባይህ እንግዳ በርጅና ምክንያት
የሰጡት መልስ የሚያመረቃ ባይሆንም ደረግዉስጥ ከነበሩት የተማሩ ሰወች አንዱ ናቸዉ
ከጥቅም ፣ በዝምድና ከመጓተት ፣ ቸኩሎ ዉሳኔ ከመስጠት የፀዳ ስበዕና የተላበሱ በመጨረሻም ስልጣናቸዉ በነ ካሳ ከበደ ተፅኖስር ወድቆ ተገልለዉ እንደነበር የሚያዉቅ ሁሉ ያዉቀዋል ስለዚህ እሳቸዉን በቅርብ ሳያዉቁ በእድሜ መግፋት ምክንያት የተሟላ መልስ አለመስጠታቸዉን አስመልክቶ እኒህን ሚዛን የሆኑ አዛዉንት ማብጠልጠል የአእምሮ ድሁርነትንና ስንኩልነትን ያመለክታል
በመዘባረቅ ትችት ላይ ላለመውደቅ አርፎ መቀመጥ ነበራ።
100% correct!!
Thank you so much for the meeting & book discussion (last 3 consecutive weeks). It was such a pleasure to learn more about the 1974 Ethiopian Revolution. Doctor Endalegata; I appreciate you taking the time to interview Colonel Berhanu Bayehe.
I would like to remind every listener like me: - history gives us the tools to analyze & explain problems in the past, it positions us to see patterns that might otherwise be invisible in the present. Colonel Berhanu Bayehe & General Addis Tedla’s books provide a crucial perspective (Firsthand Information VS. HERE SAY) for understanding the nature of the Ethiopian Revolution.
Yared,
Your addressing skill and point very weird & too much jargon. Why don't you try in Amharic. If your view is the same then read more books.
@@ddddariba2782 Pardon me!! I haven't had an Amharic. Please! make any kind of corrections in my writing. I will be more than happy!!
እናንተ ወጣቶች እንደምያያቹ የከፍተኛ ትመህር የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተመራማሪዎች ናቹ ባልሳሳት።ከወ ከብርሃኑ ባዬ ስለፈው መን ሐቀኛ ታሪክ ልናገኝ ብላቹ ነው ለከንቱ ወርቃማ ግዚያቹ እምታጠፉ እንታውቁ ውሸታም ነውና ፣ ይህ ሐቅ ነው ብየ የምገልፅላቹ በዛን ግዜ መንግሥቱ ሃይለማርያም በወጣበት ቀን ገና በአውሮፕላ በሰማይ ወደብላትና ለማረፍ ፖይለቱ ዝቅ ብሎ ለማረፍ ሲሞክር፣ቀደም ብሎ ተስፋዬ ገብረ ኪዳነ አዲስ. ተድላ ራሱ ይሄ ውሸታም ብርሃኑ ባዬ ሃይለ ልመንህ ተሰብስቦ ለሥልጣን ሽሚያ ቀደም ብሎ በምእራባውያንና በአመሪካ በተሰጣቸው ትእዛዝና መምርያ ለመተግበር፣ ለኢትዮጵያ ህዝብ በተለያየ ለወታደሩ ምን ብሎ መንገር ማስረዳ እንዳለባቸው ረቂቁ ይሄ ውሸተኛ ብርሃኑ ባዬ ታዞ፣እንደታዘዘ አርቅቆ ለተስፋዬ ገብረ ኪዳን ሰጠው፣ረቂቁን አይተው ይሁን ብለው ከተማ ስሜሙ በሃላ፣ ተስፋዬ ገብረ ኪዳን በኢትዮጵያ ረኣየ ከቀኑ ስድስት፣ጓድ ፕሬዚዳንት መንግስቱ ሃይለማርያም አገራችን በርስዎ አመራር ወደ አዘቅት ስለጧላዋት እኛ አገራችን ከአዘቅት ለማስወጣት ቆርጠን ተነስተናል።እርሶ ወደፈለጉ አገር ይሂዱ የኢትዮጵያ መሬት እወርዳለሁ አርፋለሁ ካሉ ግን ይመታሉ ብሎ በማያሻማ አማሪኛ ነበር የተናገረው፣።እናንተ ሐቁን ለማወቅ ከፈለጋቹ ማስተወቂያ ሚኒስተር አማርኛ ፕሮግራም ድረስ ሄዳቹ ማረጋገጥ ትችላላቹ።እንዲህ ብሎ ከመናገራቸው በፊት፣ ሲጨነቁና ሲርበተበቱ የሚዙትና የሚለቁት አቅታቸው ሲንቀጠንቀጡ በሥራ መክንያት አለቃዬን ይቼ እዛው አከባቢ ስለ ነበርኩኝ፣ብዙ እጅግ አይቼና ሰሚቸአለሁኝ። ከሃዲዎች ከዱት ለስልጣ ሽማያ ብሎ ፣ከዛም የከፋ ከሳመንት በሃላ
እውነትም ዋልያ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ የሽማግሌ ውሸታም፣ አድር ባይ፣
ይህ ሽማግሌ ይቅርብህ የሚለው መካሪ ዘመድ የለውም እንዴ? ብዙ ጥቁር ታሪክ ታቅፎ አደባባይ ባይወጣ ይሻለዋል። ነፍሰ ገዳይ ምንም ቢያወራ ታሪኩን አያድስም።
'እንትን' ብቻ የበዛበት ጭብጥ የሌለው ቃለምልልስ
The romanticizing of these killers is beyond belief. Forgiveness is one thing, but these people have very little remorse. They have no desire to take responsibility for their action. They are always pointing fingers at others. Are we going to do the same with "woyane" killers and the ones that come after them? How many of us have lost fathers, mothers, sisters, brothers, uncles, aunts etc? Enough!
ኢትዮጵያ : ሆይ : አትዘኚ : መልካም : ግዜሽ : ቀርቧል ::
ሁሉም : የሰራውን : ውጤት : በምድርም : በሰማይ : ያገኛል ::
ብርሃኑ ባይህ በጣም ስላረጁ የሚናገሩትን አያውቁም። ጄኔራል አዲስ ተድላን ቃለ ምልልስ ብታደርጉ እውነታውን ትሰማላችሁ። ብርሃኑ ባይህ የሚናገሩትንም የሚያስታውሱ አይመስሉም፤ በጣም አርጅተዋል
ሠንግስቱ መቃወም በጥይት ያስደበድባል
ከ30 አመት በፊት ጣሊያን ኤምባሲ ከመግባትዎ በፊት እርሶስ ልጆችዎን የትነው የላኩት? አሜሪካ ወይስ ካናዳ ? መንጌ ብቻ ቤተሰቡን የላከ አስመስሎ መናገር ያሳፍራል ቤትዎ ራሱ ባዶ ሆኖ እንደተገኘ ሰምተናል
I remember his kids used to study at Lycee Gebre Mariam and they used to act as if they were at the top of the world. It's a shame, when I see this guy talking so much shit and blaming others and cowardly manuvering and distancing him self from everything that happened.
yetm sirmetemet koyto embasy tedebko edmewun cherso mengistun yitechal yasaznal zarem bezih edmew kis yaqerbal endemetsetset
Betam yasafral enji bezi edmew @@mekonenabebe3429
I would never buy or read this guy's book. I just saw few minutes of this interview and he can't remember names, people's position and sometimes he even asks the audience. If the author doesn't remember the facts, how did he wrote the book? Plus complete denial as if he was not part of the instrument for DERG and blame Mengistu and othere.
I watched Gen. Addis Tedla's interview and what a difference. Very articulate, detailed and well spoken person, who doesn't blame others for everything. This is my opinion anyways...
They are both liairs Adisu or birhanu ! The versions are so different even in the killing of General Tesfaye both have no remorse !!!
yehe sewuye betam arjtoal yeminagerewun aymeznm selezih yezihn sew asteyayet bizum fayeda yalew aydelem.
The 60 were judged by you and your accomplices not by the court. Acknowledge and apologize instead of blaming someone else.
I am baffled by colonel's responses. If someone asked me how many days are in a week, I don't blabber about the day and place I was born. It sounds more like a gossip rather than an intellectual description of events. It could be an age thing but, I have seen even a person in their 90s explain subject clearly. Are these the type of people who have been leading our country?
There is no doubt Mengistu was a nationalist but brutal and merciless. Birhanu was an accomplice.
Let it be a lesson for all of us and may God bless our country and give us peace!!
Getcho Sidamo.
when i read his book I really mesmerized by his photographic memory but when I have witnessed his whole interview, i was totally shocked. Surely, he is beaten by memory loose. But anyone who reads his book is really amazed by his deeply entrenched memory.
ከዚህ ፡ሰውዬ፡ቅጥፈት፡የባሰ፡ወንጀለኛ፡መሆኑን፡ነው፡የተረዳሁት፡አብሮ፡አብኩቶ፡ሊቃመንበሩን፡ብቻ፡ተጠያቂ፡ለማድረግ፡ይሞክራል፡ንስሀ፡ግባ፡እጅህ፡ላይ፡ደም፡አለ።
Col. Birhanu, I appreciate for disclosing mengistu’s true nature. He is the one delivered Ethiopia to racist Weyane
He exposed himself more than he 'disclosed' Mengistu.
You are recist yourself becouse a recist calls others a racist if they are not from his rece.
ደርግ ከሰራቸው ስራዎች ሁሉ መልካሙ የአስገባሪውንና ደም መጣጩን የአፄ ስርአት ግብአተ መሬት ማጠናቀቁ ነው።
Tikikil !!!
I do not believe this guys በመፃፋቸዉ ላይ እስካሁን ድረስ የማስታወስ ችሎታዬ የትየ ለሌ ነዉ ብለዉ ነበር አሁን በጣም ታዋቂ የሆኑ ሰዎችን እንኳን ማስታወስ አልቻሉም ደሞም የታሪክ አጋጣሚ ሆኖ ወደ ስልጣን መጡ እንጂ ምንም አይነት የፖለቲካ ብስለት የላቸዉም ደግሞም ግትር ይመስላሉ መንጌ መርደረር ሆነ እንጂ politically he was very shrewd and he knew how to manipulate this fools this guy is among the foolish once , mangistu played him for 17 years and trashed him like a trash
መንግሥቱ የወጣ ዕለት " ለሰላም ሲባል ከአገር እንዲወጡ ተደርጓል" የሚል ዜና ነበር የተላለፈው።
A question that is always missed is : What is your advice for next generation both in day to day life of an individual and her/his political life ?
Don't expect an advice from this man. He will advise us to kill each other.
ያኔ ጌታየ ሲሉት እንዳልነበር አሁን ማንጠልጠያ እቃ እንደሌለው አረጓቸው? ስልጣን የሰጥዎት እርሳቸው ነበሩ። እርስዎም እኮ ወደ ኢጣልያ እኮ ነው የኮበለሉት! ከእርስዎ እንዲህ አልጠብቅም ነበር! እርስዎም የተናገሩት አብዛኛው ውሸት ነው።
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
Exactly far from truth
He is too old that he could not understand what the question is. He remembers old time memories mostly i think.
Too senile!!!
He doesn't remember shit. He's asking the audience for information. Have you seen him asking "did I wrote that in my book". When audience said yes, he said " then I've got to read my book again". What an does this tell you? Then most part of his book is fabricated and not the truth. You can never forget the truth, but easily forget what you fabricated.
Col.Mengistu was the right man for his country .
ኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ እኔ ወራዳውን ጨፍጫፊውን ደም ጠጪውን አብይ የተባልኩትን ተኩላ ጉሮሮዬን አንቀው ለፍርድ ሊያቀርቡኝ ነው እሁን 3ስተኛው ጄኔራል ፋኖዎችን ተቀላቅሏቸዎል አለቀልህ እንት ኮልኮሌ ስነግርህ እልሰማ ብለህ እኔ አርፌ መቃብር ላይ የበቀለ ጫቴን በሰላም እንዳልቅም ነጅሰህኛል ብሎ እኔን እንዲጠብቀኝ የቀጠርኩት ዘበኛዬ ቢራ አይኑ ጁላ ደውሎ ቁርጤን ነገረኝ ዝንዬም ሰሞኑን ሱሪ መልበስ ጀምራለች ዘፈንዎንም ይቅርታ መዝሙሯንም ቀንሳለኝ ቀሚሷ ውስጥ ገብቼ እንኳን እንዳልደበቅ ኡኡኡኡ አልቆልኛል ድረሱልኝ !!!!ብር አንጡ ነጋም ተማሪ ላስመርቅ ሄጃለው ብሎ የወጥ ቤት ስራውን ትቶታል ገንፎ የሚቀ ቅልልኝ ባይጣፍጥም ያው ሳልጠይቀው ወዶ በፈቃደኝነት የተገረደልኝ ጋንኤል ክብሪት ነው እሱም እረፍት ፈልጋለው ለትንሽ ግዚ ወጥ ቤቱንእኔ ላይ ጥላችሁታል እያለ የሰማውና የደነገጠበት ነገር እንዳለ በየቀኑ በሚሰብራቸው ሸክላ ሲኒዎች ጠርጥራ ዝንዬ ሹክ ብላኛለች : ነገሮች አላማሩኝም እባካችሁ ከዚህ በሁዎላ ብዙ ሰው አላርድም ባንካችሁንም አልዘርፍም ቶሎ ድረሱልኝ ኡኡኡ....ፋኖ ቅንድቤን ሳይላጨው::
የደርግ መንግስት ዛሬ ላለንበት ውጥንቅጥና ለአውሬው ሀገር ለሸነሽነው ወያኔ ህዝቡን የጣላችሁ ናችሁ ኤርትራን ያስገነጠላችሁ ኢህእፓ በሚል አንድ ትውልድ የጨፈጨፋችሁ በአጠቃላይ ለኢትዮጲያ ውድቀት ስው ባይጠይቃችሁ እግዚአብሔር ይጠይቃቹሀል አብራችሁ ስትወስኑ ኖራችሁ ዛሬ መንግስቱን ብቻ ተጠያቂ ማድረግ ጥሩ አይደለም ሁላችሁም ፈሪ ነበራችሁ ማለት ነው ሌላው ቢቀር የበአሉ ግርማን አሟሟት አንዳችሁም አልጻፋችሁም ኢትዮጵያን የመስለች ውብ ሀገርና ተቻችሎ የኖረውን ህዝብ ለዚህ የዳረጋችሁት እናንተ ናችሁ የነዛ የሀገር ባለውለታዎች 60ዎቹን አዛውንቶች በአንድ ቀን ስትረሽኑ ያኔ ነው እናንተ የወደቃችሁት ኢትዮጵያ ትፋረዳቹሀለች
ዝምበል አመዳም ኢይህአፓ ወወያኔ
ወያኔ ስላልሆንኩ ነው የነገርኳችሁ ንስሀ ግቡ የስው ደም እንደ ጎርፍ አፍስሳቹሀል ኢትዮጵያን ልትጥሏት እንድትንገዳገድ ያደረጋችሁ ጨካኞች ናችሁ ፈሪ ስለሆናችሁና ስራችሁን ስለምታውቁ ከነመሪያችሁ ተደበቃችሁ
ትክክል ነው
Dereg rasu yezorebt megedle becha nw meyakew hulunm mefrege
ብርሀኑ ባዬ ውሸታም እንደሆነ ንግግሩ ያስታውቃል ደሞ አይፀፀትም ይሄ እንኩቶ
ደርግ እስከመጨረሻው ነበር? ምናልባት ደርግ፣ ኢሠፓአኮ-ኢሠፓ፣ ኢሕዲሪ የሚሉ ደረጃዎች አልፏል።
መንግስቱ ፈሪ ;ድንጉጥ ;የበታችነት የሚያሰቃየው ;ሌባ ;አረመኔ ነበር
ትውልድን ጨረሶ በመጨረሻም ፈረጠጠ
ለበርካታ አመት ወያኔ ሲሰብከው የነበረው ጉንጭ አልፋ የወሬ ቱማታ! ስለ አውጣጣቸው ተገቢው መረጃ ተሰብሰቦ ደመዳሜ ላይ መደረስ ሲቻል ተናንት ጥላቸውን እንኳን ሲፈሩ የነበሩ ዛሬ እሳቸው ሰልጣን ላይ ሰለሌሉ ማራገብ ደካማነት ነው።
What about the ugly frog meles zenawi?
ሂጂ፡ፈሳም
የመውደቃቸው ምክንያት ምንደነው ሲባሉ ያልተጠየቁትን እንዴት እንደወጣ ይናገራሉ በዚ ላይ የመንጌ ቀኝ እጅ ሆነው ሳለ መንጌን ጨካኝ ይላሉ ልክ እሳቸው አዛኝ እንደሆኑ የጓደኛቸው ገዳይ እንደሆኑ ያልተረዳን መስሏቸዋል ባጠቃላይ ሰውዬው ታሪክ አምታች ናቸው።
ሌባ ነው አንዱ ሀገር ሻጭ እሱ ነው ዛሬ ወጥቶ ይቀባጥራል
ለምን ተቆረጠ ስለ አክሊሉ ሀብተወልድ ሲናገሩ not fair now walia publishing is politicized too let’s learn from history guys very very sad 😢
ውድ ተመልካቻችን ክፍል 3 እዚሁ ክፍል ላይ 8:30 -10:49 ድረስ ተናግረውታል ምንም የተቆረጠ ሀሳብ የለም።
@@waliapublisher7940 ጄኔራል ሐዲሰን ሰትጋብዙ አስታውቁን
ጥሩ ነው ይሻላል
ግን ሻምበል ሀብታሙ የረሶ ወንድም ነው
ወይ?
Birhanu baye wto remorse lived in the house of General Abiy who was stolen from the family by force ! General Abiy is among the 60 executed by them !!! He is still in denial and accuse Menguistu now as if he did not work with him to commit the worst crime ever for 17 y!!! Very sad and tragic for Ethiopia where accountability is inexistent ! The people who are questioning have not questioned anything challenging you can tell their knowledge is limited ! How bad we are fallen as Ethiopians is heart breaking !!!
Birahanu did not answered the easy question? For example, what is Biherawi Magibabat ? Asked from the interviewer? The answer for this question is; Biherawi Magibabat means: starting dialogue OR starting taking with opponents like the Erterian Gurrela fighters,Wayne fighters, and all others with Dearge to solve the political issues in ethiopia. Period! However, this did not happened OR Derge refused at time . As Consequences, Wayne and Shabia came to power and Colonel Mangistu Hilamarim left his country!!
ምን አይነት ቃለምልልስ ነው ? ይቅርታ በጣም ተራ ከእወነታው ዉሸቱ የበዛ አመላለሱ የወረደ ነው ብል መሳሳት አይሆንም እባካችሁ ለትውልድ ይታሰብ እንደ እድሜ ለሀቅ ብንቃረብ ....
Be qey shibr Sint sewoch endegdele lemn Alteyeqachutm?
እኔ ምንም የተለየ ነገር አላየውም አብዛኛው የደርግ አባላት ሁሉም መንግስቱን የሚተቹበት ሀሳብ ውርጅብኝ እጅግ እወዛጋቢና እራሳቸውን ከደሙ ንፁ ነን የሚመስል የኚህ ሰውዬ ድብልቅልቅ ያለ ታሪኩን የረሱ ወይም የከዱ ምንም እውነትነት አስተማሪነቱን አላየውም::
አምባሳደር አስራት ወልዴ የፕሬዚደንት መንግስቱ አጎት መሆናቸውን ከዘነጉ ሁሉንም ዘንግተዋል አርፈው ተቀመጡ። እርሶ ቀደም ብለው ቤተሰብዎን ወደ ካናዳ ልከው ነበር። ከዚያም ወደ ኬንያም ባይሆን ወደ ጣሊያን ኤምባሲ ቀድመው መፈርጠጥዎን በስላቅ እናስታውስዎታለን።
He would have followed Mengistu if he had the chance. But since he didn't, he did it locally....
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል።ሰውየው ክሚጠበቀው በላይ የወረዱ ናቸው ምንም አይነት የምሁር ባህሪ አይታይባቸውም።እርጅናም ሊሆን ይችላል።አብረው 17 አመት አብኩተው መልሳቸው ሁሉ ከደሙ ነፃ ነኝ ነው።
ክፍት ሰው ክፍት ነገር ይበዛዋል! በመጀመሪያ ፅሁፍ ሲጀመር በስድብ አይጀመርም! ሰውየው ባይቀርቡስ ኖሮ እንዳንተ ያሉ ክፍት አፍ ሰው መቸ ያስተናግዱ ነበር!
@@xy808 በመጀመርያ ስጀምር በአባባል እንጂ በስድብ አልጀመርኩም,,ችግራችን የከንቱ ዉዳሴ ምስጋናና ጭብጨባ ባህላችን ነዉ,,አንንተ ግን ምነዉ ለመሳደብ ፈጠንክ ስርአት ብትይዝ መልካም ነዉ,,አሁንም ደግሜ አናገራለሁ,,የግለሰቡ ምላሽ ከጠበኩት በላይ የወረደ "በእኔ ለእኔ"የታጀበ ነዉ,,አንተ ግን ራስህ ክፍት አፍ ባለጌ ነሀ,
@@seifuhaile5552 you are right leza teweled elkit wanega teyake nachew !!
Honestly, it doesn’t matter how much he does talk to protect himself. But, we should know that Mengistu was a heinous criminal and a selfish person. Ethiopia was extremely too much to him. In other words, he was not eligible to run Ethiopia. After all that bloodshed and chaos, he run. I repeat it; He RUN. It’s sad to see many young naive people to see Mengistu as someone who was a hero. Yes!! Meles(Merze) Zenawi was an ugly dictator that caused today’s complex Ethiopian problems. But that shouldn’t fool anyone to think Mengistu was somewhat better. He was a nightmare too.
ስለ መንግስቱ ሀቁን ስላስቀመጡ ነው ሀራሬ ሄደህ ቂጡን እጠብለት
ከደርግ ሰዎች የተማሩ ከሚባሉት ብርሀኑ አጥናፉ አስራት እና ሌሎችም ሲሆኑ ካልተማሩት ደግሞ መንግስቱ ለገሠ ደመቀ ባንጃው የመሣሠሉት ይጠቀሳሉ
ለቆማጣ አንድ ጣት ብርቁ ነው።
Demeqe banjaw eko ye mengistu ajabi new yan yahl memaru mn yaregletal
መማር በቂ አይደለም ምን ሰርተው አለፉ ነው????!!!!
Ato.Berhan B. Still you have hate with your colleagues
You have reason but just forgive & live
እግዛቤሄር ይመስገን እንኳን ለዚህ በቁ ትክክለኛው የህግና ወታደር የነበሩ እደነበሩ እሠማ ነበር ከወለጅ አባቴ ጋር ትግራይ ይሁን ኤርትራ የተነሱ ፎቶ እኔ ጋር ለብዘ አመታት አለ ።ኮሎኔል ብራሀኒ ለመጀመሪያ ጊዜ ነጮ ነጩን ሰለመንግስቲ አረመኔ ነት መናገሮ በጣም ያስመሰግነዎታሎ ፈርጥጧ መሄዱንም ብዙ ጉድ ይለዊ ሠዉ ነዉ ለአምላኪዎችም መደሀኒት ነው የሠዉን ልጅ እደትንኝ ሲገል ወደሡ ሰትመጣ ሞኝህን ፈልግ ብሎ እደ ዱርየ ዱሮም ድሩየ እንደ ነበር አብረውት የሠሩት ሠዎቾ ይመሠክራሉ ሀገሬ ሲላት የነበረዉ ለቀን ጅብ ሠጥቶ ጠፋ አቤት ግዜ ለኩሉ አለ መጽሀፍ
አብሮ ነው በሰው ግፍ የቆመረ !!
Ejachihu bedem yetebekel erkusoch
መሊክ ሚዛናዊ አስተያየትህን ሳላደንቅ አላልፍም
እንደዚህ አይነት ዳካሞች ናቸው 17 ዓመት የተጫወቱብን። ደካማ አድርባይ ግለሠብ ነው።
ውሻ ያኔ አብረኸው እያለህ ትንፍሽ ብለህ አታውቅም በሴራ እንዳሥወጣችሁት የኢትዮጵያ ሕዝብ ያውቃል አንዱ ቀበሮ አንተ ነህ ቁጭት አለበህ ወያኔዎች የገነቡትን ፎቅ ሥታይ ተቃጠለክ መንግሥቱ አላዘረፋችሁም ሰርቀህ ብትገኝ አንድ ቀን አያሳድርህም ነበር
ዕውነት የአውራጃ ግምጃ ቤት ጸሐፊ ጉቦ የሚቀርብለት ሥራ ነበር ወይ?
በደርግ ጊዜ ካድሬ የነበረና ተጠቃሚዎች ተንጫጫችሁ
ኮሎኔል ብርሃኑ ጥያቄዎችን በአግባብ ና በሚያረካ ሁኔታ የመለሱ አይመስልም።፡ ከሁሉ የሚገርመው ዛሬም ድረስ በነበረው ግድፈት ሁሉ ሌላው ላይ የማሳበብ ስሜት ይታያል። ይህን የተረዳው መሪ ግን አይናችው እያየ፤ ማንም ደፍሮ ሳይጠይቀው ሄደ። ለመሆኑ እሱ ያድነናል ብለው ለእሱ ነበር የሰሩት ወይስ ለኢትዮጵያ ህዝብ?
የመጨረሻው ጥያቄ: የነገሮቹ ሁሉ : ቁልፍ: ይመስለኛል : : እንዳለጌታ: ሰውየውን: ለማንፃት: የሚጣደፍ: መንፈስ: ውስጥ: ያለ : እንጂ: በፅሁፍና: በእውነተኛ: ማንነት: ጦርነት: ውስጥ: ያለን: የኢትዮጵያ: ፖለቲካና: ታሪክ: መሪ: ተዋናይ :የሚያስተናግድ: አይመስልም:: የዚህ:ዓይነት: መድረክ: ይበል: የሚያሰኝ: የሚያበረታታ: ነው :: ከአንድ: ሁለት: ሰዎች: በቀር : ጠያቂዎች: እጅግ: የግንዛቤ: እጥረት: አለባቹህ:: እባካችሁን: አንብቡ: አንብቡ: አንብቡ:: በደንብ ሳታነቡ: አትፃፉ! ከቅርብ:ቀናት: በፊት : አለማየሁ: ገላጋይ: የሚባል: "ደራሲ" ዶስቶቭስኪ: ቁማር: ይወድ: ስለነበር: ነፍሱ: በቁማር: ፍቅርና: በስነፅሁፍ: መሃል: የተያዘች: ስለነበር: ለ literature devoted አልነበረም: ሲል : ሰማሁት :: ይሄ: ግልብነት: ነው:: please የስነፅሁፍ: ፍቅር: ያለን: ሰዎች : እናንብብ:: አለማየሁ ገላጋይ** ቢያንስ ዶስቶቭስኪይን ለማወቅ ጆሴፍ ፍራንክ በእሱ ስራና ህይወት ላይ የፃፈውን: አምስት ቅፅ መፅሀፍት: አንብብ:በሉት::
መርማሪ ኮሚሽን ስራውን ሰራ ኢትዮጵያን ለማጥፋት
ጀነራል አማን አንዶምን አቶ አልካቸው ጉደኛ ነህ ስንት ጀብዱ የስራ ሰውየ ዘርጥጠህ አቶ አልከው አሱ፡ አንዳንተ ሸሽቶ ኢንባሲ አልገባም አንደ ወንድ ተዋግቶዋቹ ስላልቻላቹት በታንክ ነው በቱን ደርምሳቹ ልታሸንፉት የቻላቹት ጀግና ኢትዮጲያዊ ሁኖ ነው የሞተው ምን ኢርትራዊ ኢርትረዊ ትላለህ፡ ባለበትህ ወይዘሮ አልጋነሽስ ኢርትራዊ አይደለችም ወይ ?
የደርግ ባለስልጣኖች የሰው ደም አለባቸው አረመኔዎች
አውራ የሌለው ንብ ከንቱ ስለሆነ
የቀድሞው ሠራዊት ባዝኖ ተበተነ
መንግሥቱ ዚምባብዌ ስለኮበለሉ
የኢትዮጵያ ወቶአደሮች አልዋጋም አሉ።
ወያኔም ይሄ እድል በለስ ቀናውና
ቤተመንግሥት ገብቶ ስልጣን ይዞአል ፋና
አሁንም ትጥቅ አጥብቅ የአደፈጠ አለና
ተጠንቀቅ ወገኔ ነግ በኔ ነውና።
ቅዱስ ሚካዔል መንግስቱ ሞት የሚያንሠው ወመኔ ነበር
@@ss-jm8seምን አደረገህ ?ጨካኝ አንተ ደግሞ የሞት ሞት የሚገባህ ወያኔ ነህ።
የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ሆነው ለረጅም ጊዜ አገልግለዋል ለምን ይሄንን እንደማትጥቅሱ ያስገርመኛል ሺ ጊዜ ኮሎኔል ኮሎኔል ትላለህ ።
ዕውነት ፕሬዚደንት መንግሥቱ ዚምባቢዌ እርሻ ገዝተው ነበር?
Negade ye Derg balesilxanat neberu, endawum ye buna controband endayiyazibacjew Asha Dewelea akababi 17 finance police yegedelu...
ብርሀኑ ባየህ በዚህ እድሜህ አትዋሽ የምትጨምረው የምትቀንሰውም ነገር የለም፣ ሌላው የመንግስት ሀይል ማርያምን ሀገር ወዳድነት የዓለም ህዝብ ሳይቀር ያውቀዋል ለዚህም ነው ከእናንተ ውጭ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እስከዛሬ የሚያከብረው ።አወጣጡም አንተ እንዳልከው ፈርቶ ሳይሆን እናንተ ከሽፍታው ወያኔ ጋር አሲራችሁ አላሰራው ስላላችሁ እጁን ለወንበዴ ላለመስጠት ራሱን አድኗል ይህ ነው እውነታው
Megestu awera geday nebere mayereba brains 🧠 yezo agerun bedaw
Gen. Tesfaye Gebire-Kidan was Madingo man means big and huge. He stands over 7ft and weighs more than 350lb. I don't believe this tiny man Major Berhanu Bayeh killed him at the end.
Who do u think killed him?
ለአንድ ብርቱ ሁለት መድኃኒቱ። ለሁለት ነበር የጣሉት። ሊሞት ሲያጣጥርም ሰምተው ነው ዝም ያሉት። ብዙ ደም ፈሶት ነው የሞተው። ገዳዮቹ ሌላ ብሔር ቢሆኑ ሚዲያው ሁሉ ይጮህ ነበር።
It took two feather weight cowards to bring him down.
@@MIM-er3kf
የማን ብሔር ብሄር ናቸው፡፡ውሻ
@@shibefente937 ውሻ ብሎ ከሚሳደበው ተሣዳቢ ወገን ናቸው።
ለዛሬዎቹ መሪዎች!!! ከጐናችሁ ላሉት ሠዎች ትምህርት ይሆናችሁ ይሆን !?
በወያኔ እጅ አለመውደቃችው ያኮራል።
THE ETHIOPIAN CHRONICLE!!!
የተከበሩ ኮለኔል ብርሃኑ መንግስቱ ኀለማርም ጥፋትም ቢኖርባቸው ለሀገራቸው የደከሙ ናቸው ። እሳቸውን ማጣጣሉን ቢቀንሱት ጥሩ ነዉ ። እርስዎም ለሀገርወ ሰርተዋል ደክመዋል።አከብርወታለሁ። ግዜው በጣም አስቸጋሪና ውስብስብ ነበርና ። በሻቢያ፣በወያኔ በሌሎችም ምክንያት ። ይህን ማገናዘብ ይስፈልጋል ። መንጌን ለቀቅ።
Tew enji kilrem neberu!
ዋልያ ፕብሊሽድ ወጣቱን የውሸት ታሪክ ተናጋሪዎች ቃለ መጠይቅ በማድረግ የተሳሳተ መረጃ አታስተላልፉ እኝህ ሰው ጃጅተዋል ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ አቅርቡልን
You mean the hate-monger, liar Chemeda??
መንግስቱ የበታችነት የሚሰማው ደካማ ሰው ነበር
ደደብ ነህ
ውድ ጓድ ብርሃኑ ባይህ እየተበለ በዝያ መናጢ ባርያ ይወደስ ነበር ብርሃኑ ቆምጭጭ ብሎ አብጠለጠለው ያን መነናጢ ወራዳ ባርያ
በውነቱ ወራዳ ሐሳብ ማመንጨት አቅቶት የሚሳደብ ጋጠ ወጥ ነው።
You are sick agame.
ቆማጣጌታሽነበር
Sorry about that every one, erasun clean yefelegal.
Lezih ken yedaregachun enant nachu,
all you are killer!
አፈር ብላ ጡረታ ሊበላ ይፈልጋል?የጠጣሀው ደም ሚያስለፈልፋህ
Betam Asafari sew nachew le derg mengst mewdek ye antem halafinet alebet ersom fertitew italia embassy gebtewal serawitun meda betnewal reshnun ke guadochachu gar chebchbachwal mn ale ende col fisha desta ykrta bilu
I can't believe that a man is lying at this age just to his to sell his book. Menge is our hero. He is still respected by many.
Derg as a whole and Mengistu in particular caused a lot of damage to Ethiopia so I’m not sure how they can be considered heroes.
ቱሪናፋ ! ዋናውን ነፍሰ ገዳይ ጀግና ትላለህ
😂😂😂😂 you got no shame
ዉሸታም ጨካኝ አይደለም አማራ ነዉ የጣለዉ
ተዋርደው ሀገር ያዋረዱ ደንቆሮ ወታደሮች። ደሞ እዚህ ቁጭ ብሎ ታሪክ እንደሰራ ሰው ይኮፈሳል። ወራዳ
ጓድ ብርሃኑ በጣም ጃጅተሃል አርፈህ ዱቅ በልና የቀብር ቀንህን ቁጠር።ውሸታም ሽማግሌ።ንፁህ ነኝ ብለህ አትመፃደቅ።
Disigenious to say the least,
ሰዉዬዉ ጤነኛ አይመስለኝም ይስቃል እዴ ?
ሁለታችሁም የአምስት ሳንቲም ገጽታዎ ናችሁ
ያሁን ሞት እዴት አዩት የሰዉ አይነት ይለያል
ወራዶች መንግስቱ በደእናንተ የሚተች አይደለም
አትፍረድ በራስህ ላይ
ያው ይሄም የደርግ ጨፍጫፊ ነበር
ጀነራል ተስፋዬን ጣሊያን ኤምባሲ ማን ገደላቸው? ይህን ጥያቄ ቢመልሱ ጥሩ ነው
Kifl ande laye gelitsewal
እንዳየነው ከሆነ corruption or ንቅዘት ወይንም ጉብኝነት ና የመሳሰሉት በደርግ ጊዜ ከጃንሆይ ጊዜ 100 እጥፍ ሲጨምር በወያኔ ጊዜ ደግሞ ኩደርግ እጥፍ አድግዋል ፣ ድሮ እኮ እጅ መንሻ ቢበዛ ሙክት ማር ፣ ነበር አሁንስ ? ጉቦ የማይበላበት ምን አለ
ነ
ምን አለበት የአሁንስ በለፈለፈው ምላስህ ብትቀጥልልን?
Colonel, you are truly the son of Gojami!What a wall-to-wall rubbish! You are as much responsible as Mengestou Hailemariam for the downfall of the country. While the Derg members were imprisoned, you were enjoying life at the Emassy eating ravioli with a bottle of Bolgona red wine for 30 years. What is even worse that you killed Tesfaye to the embarrassment of the Italians, who held Ethiopians in high esteem on account of Adowa and the 1936-41 occupation. One wonders what kind of social fabrics produce people like you who runs Ethiopian Foreign affaires.
ይኸ ሰውዬ ለካ እንደዚህ ፈዛዛ ነው።
ብርሀኑ ባዬ አንተ ምክንያት በሆንክበት በጓደኛህ በጀነራል ተስፍዬ ሞት ልትፀፀት ልታዝን ይገባ ነበር አሳፍሪ ሰው ነህ ፦ ደሞ ውሸትህ አጭበርባሪ ሌባ ፤ አንተ በድጋሚ መታሰር ነበረብህ እስክትፀፀት ድረስ
Dementia. Poor him.
Hypocrisy
dont make fun of your former Boss. Mengistu is our Hero! where were you during the war with Somalia nad Shabia?
ወራዳ ሽማግሌ
This ma is a liar