በነገራችን ላይ! ዋለልኝ መኮንን የህይወቱ… የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች| E10 - Benegerachin Lay [Arts TV World]

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 вер 2024
  • በነገራችን ላይ! ዋለልኝ መኮንን የህይወቱ… የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች
    | Ep10 - Benegerachin Lay
    #BenegrachinLay #በነገራችንላይ #DerejeHaile #ደረጀኃይሌ

КОМЕНТАРІ • 592

  • @mohammedabdella7714
    @mohammedabdella7714 4 роки тому +100

    Ato Assefa Adeferese was my classmate in the elementary school. We both took the 8th grade examination in 1960(1953). I mate Ato Assefa Adeferese in 2012 after almost 50 years. As a student, Ato Assefa Adeferese was always dressed in style. When I mate him in October 2012, he has not changed physically at all. Like he stated, he never bowed for authority already when he was a student. He is a very honest gentleman. Please pass my greetings to him. I am sending this message from Heidelberg, Germany.

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 2 роки тому +18

    በጣም የተሟሉ ኢትዮጵያዊ የማይርበደበዱ ሀቁን እንዳለ ያቀረቡ። ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 4 роки тому +21

    እንዲህ አይነት የአባቶች ታሪክ ማንበብ ደስ ይለኛል። በተለይ ለሀገር ለወገን ታግለው ተዋድቀው ያሳለፉ ሰዎች ሳዳምጥ ዘረኝነት እንደሬት ይመራል ያስፀይፋል። እድሜንና ጤንነትን ይስጥልን እንደናንተ አይነት ቆራጥና ጀግንነትን የተላበሱ ያብዛልን እኛም ለምንወልዳቸው ጀግንነትን ለማስተማር አለብን

  • @jkonjo7928
    @jkonjo7928 4 роки тому +13

    የሚገርሙ ታላቅ ሰው ትክክለኛውን የሀገራችን ችግር ነው የተናገሩት የማይገባ ሰው በማይገባቸው ቦታ እየተሻመ ምስኪኑ የኢትዬጲያ ህዝብ እስከመቼ በችግር አለንጋ እንደሚገረፍ አይታወቅም ያልታደለች ሀገር ሰው እያላት እንደሌላት ልስራ የሚል ሰው ሲገኝ የምትገፋ እስከመቼ ይሆን የነጭ ኦይሮ እየተቀበሉ የግለሰብ ኪስ እየዳበረ ህዝቤ በችግር ህይወቱን የሚገፊው ያልታደልን 😭😭😭ደሬ ተባረክ በእውነት

  • @MyChannel-fb3ou
    @MyChannel-fb3ou 4 роки тому +15

    ደርየ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የምታቀርባቸው ሁሉ ባትፈልግም እንድታደምጣቸው የሚያስገድዱ ናቸው

  • @laketana7060
    @laketana7060 4 роки тому +21

    እንደዚህ አይነት ድንቅ ኢትዮጵያዊ እያለን አለመጠቀማችን በጣም ያሳዝናል:: 💚💛❤️

  • @andualemmengistu133
    @andualemmengistu133 4 роки тому +10

    ይህንን ዝግጅት ባላይ ኖሮ በተማሪዎች ትግል ታሪክ ክፍተት ይኖርብኝ ነበር አሁንም በድጋሚ አመሰግናለሁ

  • @ጊዮርጊስሰማዕት
    @ጊዮርጊስሰማዕት 4 роки тому +13

    Wow ደረጀ ሀይሌ , አለህ እንዴ ? በእውነት ከረጅም አመት በኋላ ዛሬ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ። ከልጅነቴ ጀምሮ የምወደውን የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ስታቀርብ ነው የማውቅህ ። ግን አላረጀህም ያው እንደድሮው ነህ አልተለወጥክም . በጣም የሚገርም ነው ።

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 4 роки тому +28

    It’s very heartbreaking. Abatachen he is very brilliant!!! Dere. Thank you it’s amazing . Wow u know ur excellent journalist!!!!

  • @ibrahimnoor6117
    @ibrahimnoor6117 4 роки тому +59

    ዋው የሚገርም ታሪክ ያለ ፍረሃት የነበረን ያለፍን ታሪክ በታሪክነቱ በባለ ታሪኩ ሲነገር እውነተኛ ታሪክ እንድናውቅ አድርገህናል ይመችህ

  • @helenhairsalon2013
    @helenhairsalon2013 4 роки тому +9

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም አንድቀን አገራችን ጥሩ መሪወች ይፈጠራሉ እንደዚህ አይነተኞችን ሰው ማቅረብ ለውጥ ያመጣል ብዬ አምናለሁ አዘጋጆቹንም አመሰግናለሁ

  • @addistolosa1638
    @addistolosa1638 4 роки тому +5

    ዋው ደሬ ደስየሚል ወግ ነበር ትሩ እይታ አስተማሪ የሆነ ቃለመጠይቅ አቦረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 роки тому +4

    ደሬ አድናቂህ ነኝ
    የሚገርም ታሪክ ነው ያወሩን
    የሚሳዝነው እንድህ አይነት ብልህ የተማሩ ልምድ ያላቸው አዋቂወች እያሉን ።
    ምንም የማያውቁ ኢትዮጵያን መጫወቻ ማድረጋቸው ይቆጨኛል እኔንም እንደ ሰው።

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 4 роки тому +3

    አይ ሐበሻ ለፈረንጅ ለካ ድሮም ያጎበድዱ ነበር ? በጣም ደስ የሚሉ ጀግና ነዎት በራስ መተማመን የሞላቦት ረጂም እድሜ ከነሙሉ ጤና ጋር ይሁንሎት ። ከክፉ እግዚአብሔር ይጠብቆት ጋዜጠኛውም ውስጤ ነህ ግርማ ሞገሰ ያለው ድምፅ ኑርልን አቦ።

  • @aschalewahmedin8278
    @aschalewahmedin8278 Рік тому +2

    ደረጄ ኃይሌ ትለያለህ አድናቂህም ነኝ ከባለታሪኮቹ በጨማሪም ታሪክን ፈልፋለህ የምታወጣበት ክህሎት ያስደንቀኛል !!!

  • @ShogaZerihun
    @ShogaZerihun 2 роки тому +4

    የትውልድ ልዪነት ... አንዳንዱ በዚህ ዘመን አገሩ ላይ ማእቀብ ለማስጣል ላይ ታች ይላል እኝህ እባት ድግሞ አገሬን አልከስም .. ልብ ሰጠን ፈጣሪ

  • @hannizewdu1466
    @hannizewdu1466 4 роки тому +4

    አቶ ደረጀ
    በጣም እናመሰግናለን::
    እጅግ በጣም አስደማሚ ታሪክ ነው :: በዚሁ ቀጥሉበት::

  • @nardoszewdie2628
    @nardoszewdie2628 4 роки тому +4

    አቶ ደረጀ የምታቀርበው ኘሮግራም ሁሉ በጣም እወዳለሁ አመሰግናለሁ 🙏🏽💚💛♥️

  • @andualemmengistu133
    @andualemmengistu133 4 роки тому +14

    ታሪክን እንደወረደ ስላቀረብልን እጅግ አመሰግናለሁ የተዛባውን ታሪክ አጠራህን በርታ

  • @ruttateklezgy5666
    @ruttateklezgy5666 2 роки тому +1

    ደረጀየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይባርክህ የማላውቀውን እንዳውቅ ስላደረክ አመሰግናለሁ GOD be with you

  • @abemhaylay6287
    @abemhaylay6287 4 роки тому +20

    መሪዎቻችን የሀገሩን ታሪክ ጠንቅቆ የሚያውቅ
    ሠው አይፈልጉም የፈለጉትን ቱሪናፋ ለመንፋት
    ስለማይመቻቸው።
    እርሶ ግን ክርሰቶስ እድሜና ጤኔ ይስጦት።

    • @fekertam
      @fekertam 4 роки тому

      Yayew Omega እውነት እኮ ነው አይገርምም ሀገሪቷን ግድል እያረጏት ነው

  • @husseinadem8218
    @husseinadem8218 4 роки тому +4

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በጣም ደስ የሚሉ አዋቂና ቁርጠኛ ሰው ናቸው አቶ አሰፍ አደፍርስ ለአሁኑ መንግስት ትልቅ መልዕክት ነው ያስተላለፉት እንደት ተብሎ ነው በሀገሩ ኢንቨስት ላርግ ያለን ሰው ሦስቱም መንግስቶች መከልከል የሚችሉት በጣም ያማል ሆዳም መሪዎች ናቸው ይህችን ሀገር እያስተዳደሩ ያሉት ።

  • @fitawrari307
    @fitawrari307 4 роки тому +49

    አቶ ደረጄ እናመስግናለን እሳቸው ያሎችውን ስዎች አቅርበህ አነጋግር የሳችው platform ጥሩ ነው እንደ አንተ አይነት ጋዜጠኞ ቢስራበት የበለጠ ጠቃሚ ነው ለሃገር በርታ

    • @birhanuferede1187
      @birhanuferede1187 4 роки тому

      ፊታውራሪ
      ተስማ ላቀው
      .

    • @gebreamlakgidey6042
      @gebreamlakgidey6042 4 роки тому

      አንተ ነሃ ያስፈጀሃቸው! ጢባራም ነገር

    • @fitawrari307
      @fitawrari307 4 роки тому

      አየህ ማነትህ ስድብ ላይ ነው እኔ ያልኩት ስንስማቸው የነበሩት ትርክቶች በእውነተኞ ባለጉዳዪች በህይወት እያሉ ከሁሉ ወገን ስንስማ ሚዛናዊ እንሆናለን እና በርታ ነው አሁን ምን አመጣውና ስድብ እዚህ ዱልከው እንደዘራህ ይብቀልልህ

    • @melakudagne9398
      @melakudagne9398 4 роки тому

      @@fitawrari307 ታዲያስ

  • @rebecacraft6537
    @rebecacraft6537 2 роки тому +2

    I am admiring mr Derege, you are full of knowledge wow

  • @Check675
    @Check675 4 роки тому +7

    I am 45 years old now and I always wish If I were part of that generation!!!!

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 9 місяців тому

      That generation was racist and narrow .

  • @zerihunlema8159
    @zerihunlema8159 4 роки тому +9

    በአገራችን ያሉት የመንግስትም የግልም ሚዲያዎች በሙሉ ይህንን ፕሮግራም ተቀባብለው ለሕዝብ ቢያቀርቡ የአስተሳሰብ ለውጥ ይመጣል ብዬ አስባለሁ፡፡

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 4 роки тому +12

    የሚገርም ኢነተርቪው ነው ደጋግሜ ሰማሁት ተደነቅኩበት ተባረኩ

  • @yehdegoyosephe1196
    @yehdegoyosephe1196 4 роки тому +2

    MR ASEFA DEFRS .VERY GOOD HONEST PERSON. COUNTRY NEEDS A PERSON LIKE YOU. GOOD LUCK. GOD BLESS YOU ALL FAMILY AND FRIENDS. FROM ERITREA

  • @admastt
    @admastt 4 роки тому +2

    አቶ አሰፋ አደፍርስ ከድሮም ጀምሮ ሽክ እንዳለ ነው የ57 ዓም ፎቶው በእጄ ስላለ የማውቀው ጅማ እርሻ ት/ቤት በተለያየ ክፍል ስንማር ነው ለረዥም ዓመታት ተገናኝተን አናውቅም በቃለ መጠይቁ ላይ ሳየው ደስ ብሎኛል
    ደሬ ማን ይመስክር የነበረ ነውና መጠይቅህም መልሱም አርክቶኛል

  • @youngmula4976
    @youngmula4976 4 роки тому +19

    Shankila negn alu confidence at it's finest, sir you are a true legend !

  • @gobotatsahil8474
    @gobotatsahil8474 4 роки тому +3

    Salute to another Ethiopian with a great mind.

  • @FasileTeffera
    @FasileTeffera Місяць тому

    ተመችተውኛል እዴሜ ከጤና ይስጦት ።❤❤❤

  • @ethiopiahagere7879
    @ethiopiahagere7879 4 роки тому

    አቶ አሰፋ በጣም የሚያኮሩ ግልፅ አስተዋይ ቆራጥ ኢትዮጵያዊ ግን አገራችን መቼ ይሆን የምትለወጠው እንደዚህ አይነት ስግብግብና በልተን እንሙት የሚሉ ህሊና የሌላቸው ጅቦች አገራችንን እየመሩ ከድህነት የምንወጣው??? ደረጄ ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ እንዲህ በህዝቡ ጭንቅላት ውስጥ እውነቱ ምን ነበር ለሚለው ሁሉ ትልቅ ምላሽ ነው አቶ አሰፋ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳዎት

  • @mamushmunea2349
    @mamushmunea2349 Рік тому

    በጣም ነው የወደድኳቸው። መሬት የሚወርድ ሀሳብ ያላቸው፣ ክብር የሚገባቸው ኢትዮጵያዊ። ያ 60ቹ ትውልድ አጉል በፖለቲካ ጡዞ ባይመክን ኖሮ ኢትዮጵያ ትልቅ ትሆን ነበር። የ60ቹ ምርጥ ትውልድ ነው የመከነው በዘመኑ። የአሁኑ ትውልድ፣ ሀሳብ እንኳን የሌለው ውዳቂ ትውልድ ብዬዋለው

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Рік тому +2

    እድሜና ጤና ይስጥልን፣ ፈጣሪ ያበርታችሁ!!!!

  • @hassennuru8024
    @hassennuru8024 4 роки тому +1

    Mr haile the best thanks from Philadelphia. Ahero eth jornaliste a lot off respect for you. Thanks

  • @Cepheus948
    @Cepheus948 Рік тому

    አቶ አሰፋን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት አባታችን::በእርስዎ አነጋገር እና አመለካከት ዉስጥ እዉነተኛዉንኢትዮጵያዊነት አይቸዋለሁ::ሀቀኝነት:ግልፅነት:ድፍረት:አትንኩኝ ባይነት:ሀገርወዳድነት:ለወገን አሳቢነትን....በዘር የታወረዉ አገዛዝ እናንተን የመሰሉ ይሄን በጨለማ የተዋጠ ትዉልድ ከብሩሁ ትዉልድ ጋር አገናኝ ብርሀኖች ገፍቶ ገፍቶ ሀገራችንን ወደ አዘቅጥ አርቆ እየቀበራት ነዉ:: የርስወን አይነት ሰዉ ሳይ ያለፈዉ ጊዜ የሀገራችን ከፍታዋ እንደነበር ይሰማኛል::ይናፍቀኛልም ::

  • @ዳግማዊ-ዘ8ዘ
    @ዳግማዊ-ዘ8ዘ 4 роки тому +1

    ዋው በቃ ዋው ቃላት የለኝም ምን አይነት ጀግና ሰው ናቸው ደሬ በርታልን እውነት እንቅልፌን ያጠፋ ወግ ነበር የተከታተልኩት ለሊት 9ሰአት ነው እንዳለ ውበት ሀገር አቆጣጠር ያንተ ጥያቄ የሳሸው ምላሽ በፈጣሪ እንዲህ አይነት ሰው ነው ሀገሬ ሚያስፈልጋት እንዳሉትም የሚታዩ ስህተቶችን ለማረምም ከንደነዚህ አይነት አባት ነው መፍትሄ የሚገኘው በፍፁም እንደነዚህ አይነት የቁርጥ ቀን ውድ ልጆቿን በተለያዩ ሰበብ መነጠቅ የለብንም ሀሳባቸውን ልንሰማ ግድ ነው ሚመለከተው አካልም አሁን ላይ ጆሮ ባይሰጠው ታሪክ እንደዚህ ይደገማል ተወቃሽም ያደርጋል እውነት ይዘገያል እንጂ ቀኑን ጠብቆ ይወጣል። ድንቅ ቆይታ እናመሰግናለን ደሬ።

  • @shebelaw33
    @shebelaw33 4 роки тому +1

    በጣም አስገራሚ ታሪክ, የዛን ጊዜ ባለታሪክ ማግኘት መቻላችሁ እና ማቅረባችሁ በጣም ድንቅ ነዉ። በርቱ አመሰግናለሁ። በነገራችን ላይ የአለምነህ ዋሴና የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ ደረጄ ሀይሌ ድምጽ በጣም ይመሳሰላል ።

  • @djbenti1347
    @djbenti1347 8 місяців тому

    Dereje Haile, you are an amazing journalist! I love the way you deliver your questions!

  • @dawitgezahegne9343
    @dawitgezahegne9343 4 роки тому

    በጣም ይገርማል !! መቼም እቺ ሃገር ስንት መስዋእትነት ተከፍሎላት እንዳልኖረች ዛሬላይ ግን ዳውን ዳውን ኢትዬጵያ ይባልልኛል። ""ሃገሬን አልከስም ብዬ ተውኩት "" ኢትዬጵያዊነት እንዲህ ነበር። አሁንም እሚፈልጉትን ስራ ሰርተው ይኖሩ ዘንድ ምኞቴ ነው ። ፈጣሪ ይርዳዎት።

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 4 роки тому +32

    ደሬ ያው እንደተለመደው ድንቅ ፕሮግራም የዛሬው እንግዳህ ደግሞ ልዩ ናቸው። ተባረኩልኝ ሁለታችሁም።

    • @teferatesema8514
      @teferatesema8514 2 роки тому

      በጣም ድንቅ ትልቅ ሰው ኖት ታሪክን በቀጥታ ለወገኖቾ ማሳወቆ እድለኛ ሆነው ታዋቂ ጋዜጠኛ አጋጥሞት ስለዋለልኝ ሲተርኩ በዚያው የሁላችን ችግር አሳውቀው ጉምቱ ሽማግሌዎችን እያቀረባችሁ ብትወያዩ መልካም ይሆናል ሲሊ ደስ አለኝ ሀሳባቸውን ተቀብለህ (የአዛውንቶች ውይይት) ብለህ ፕሮግራም ክፈት

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 роки тому +3

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ!! ደሬ ፕሮግራምህ ሱሴ ነው!! ተባረኩልን!!

  • @biniamandemeakel4711
    @biniamandemeakel4711 4 роки тому +14

    Yes sir I truly love what he is suggesting very wise man everything that he spoke about Ethiopia‘s investment is very true I’m going through the same issue that he is gone I 100% agree and support to the idea that he brought that the Prime Minister have to create a platform where elderly people like this can give their opinion and the younger generation learn from it. Very entertaining man I really loved their interview!!! Where do we find this man do they have a Facebook some kind of social media that I can follow them

  • @endugebre5917
    @endugebre5917 3 роки тому +1

    የእኚን ታላቅ ሰውዬ መፅሐፍ አነበብኩት እጅግ የሚገርሙ ሰውዬ ናቸው በሕይወት ዘመኔ ባገኛቸው ደስ ይለኛል

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 2 роки тому

      ማስተካከያ ታላቅ ሰውዬ ሳይሆን ታላቅ ሰው ቢባል ይመረጣል

  • @desalegn337
    @desalegn337 3 місяці тому

    እርጂም እድሜ ይስጥልኝ
    እጅግ በሳል ንግግር
    በሚገባ የሃገራችንን ጉዳይ ተረዱት

  • @rehanaabdella9675
    @rehanaabdella9675 4 роки тому +1

    I agree 100 percent with “yezemed sira “ Bribing as well. Hope it will get better. Thank you Dereje.

  • @kidargaw
    @kidargaw 7 місяців тому +1

    I really like this gentleman!! Thanks Dere

  • @ethiopia785
    @ethiopia785 4 роки тому +6

    The most disciplined journalist... So sweet... respect from Tigray

  • @marthat6031
    @marthat6031 4 роки тому +5

    Thank you for sharing interesting information

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    WoW very interesting history Tanks . God blessed all your families long life relay relay !!

    • @genbaw542
      @genbaw542 4 роки тому

      Story
      Thanks
      Bless-of
      Really! Really!

  • @andenetyemetal4102
    @andenetyemetal4102 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ እውነት ተናግሮ የመሸበት ማደር

  • @zelalemgirma2559
    @zelalemgirma2559 4 роки тому

    ደሬ ትልቅ ሰው እንደዚህ ዓይነት አወዛጋቢ የሆኑ ትርክቶችን በማጥራትህ ክብር ይገባሀል!

  • @tadessebedasso6276
    @tadessebedasso6276 Рік тому +2

    የተከበሩ አቶ አሰፋ ፦ እጅግ ፣ እጅግ ጠቃሚ መረጃዎችን በመስጠትዎ እድሜ ፣ ጤናና መልካሙን ሁሉ ይስጥልን ። ሃገር ላልማ ፤ ወገኔን ልደግፍ በማለት በውጭ ሃገር ኑሮዎ ያፈሩትን ሃብት ባለመቀበል ድህነታችንን እንዲባባስ ያደረገው ባለሥልጣን ፤ አምላክ አጨራረሱን እንድናይ ያብቃን ። ኢትዮጵያ ሃገራችን እንደነዚህ አይነት ደናቁርትን እያስታመመች ነው የዘመናት ችግሯን መቅረፍ የተሳናት ። ውዱ ሃገር ወዳድ እድሜና ጤና ከሰጠዎት አንድ ቀን ያሰቡት እንደሚሳካ እተማመናለሁ ። የኢትዮጵያ ሚዲያዎች በተንሻፈፈ መረጃ ጆሮአችንን ከሚያደናቁሩ እውነትን በቁርጠኝነት በማፈላለግ ለህዝብ ትክክለኛ መረጃ ለማቀበል ከዚህ ሚዲያ ተማሩ ፤ ብራቮ ደሬ !!

  • @begashawfanta1387
    @begashawfanta1387 2 роки тому

    Brother Dereje..,
    You are Amazing professional Journalist.
    You gust speaker is very matured Country lover skilled person.
    I wish you questioned the current leadership including the PM based on the information you gathered from your gust. This is how we all can pull our country into the right direction. By assigning the person to the right position.
    Please do so.
    Thank you,
    Begashaw

  • @kalhone692
    @kalhone692 4 роки тому +8

    የነዋለልኝ ስንኩል ተግባር እንዴት አሳፋሪ ኖሯል!
    እንዲህ ዓይነት ሰወች የጠነሰሱት መርዝ እንደጥሩ ነገር ተሰራጭቶ፣ አገርና ትውልድን አሁን ለሚገኙበት ምስቅልቅል አድርሷል።
    ደረጀ በርታ! በውሸት ተሸፍኖ የኖረውን እውነት ቆፍረህ አወጣኸው።

  • @ayealemu1093
    @ayealemu1093 4 роки тому +12

    Dereje, you are really great! By the way, colonel Hailu who was the anti-hijacker who shot Martha and Waleligne was also a participant of the 1981 EC coup against Mengistu H/Hailemariam. He was in prison until he was freed when EPRDF controlled Addis Ababa. He was a very highly trained airforce officer.

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 4 роки тому +18

    " ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይመስክር የነበረ ! " ይሏል እንዲህ ነው ::

  • @tamaa4107
    @tamaa4107 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር የጤና እድሜውን ይስጦት

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 2 роки тому

    ጀግና ኖት እግዚአብሔር እምላክ ክነልጆቾት እድሜና ፅጋ ይስጦት እዎ ኢትዬጽያ ብዙ ሃቀኛ ልጆች እሉዋት ምክንያቱ ባልተታውቀ ጠላቶቾዋ በዙ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Рік тому

    Miraculous survival and amazing story. Thank you for sharing your miraculous story. Thank you Dereje for the interview. God bless you both.

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    Tanks Ato Dereje very nice Speeches !! keep -up like this interesting program !!

  • @greenvilleentertainment8869
    @greenvilleentertainment8869 4 роки тому +16

    The Golden Age Generation God Blessed Them,

  • @yidnekachewsahile5015
    @yidnekachewsahile5015 4 роки тому +4

    ስብሰባ ስብሰባ ስብሰባ
    ምርጥ አገላለፅ

  • @tirsetmekommen6032
    @tirsetmekommen6032 4 роки тому +9

    ማን ይናገር የነበረ ታሪክ ሳይዛባ ስለ ገለፁልን አናመሰግናለን የአይምሮ ድህነት ከባድ የሀገራችን ችግር ነው

  • @mesfinhailu5445
    @mesfinhailu5445 4 роки тому +3

    It*s so amazing interview thank yor brothe Dereje you are so great journalist keep it up .......!!!!

  • @mahamathasan8645
    @mahamathasan8645 2 роки тому

    ይሄ ታሪክና ምሥክርነት ያስታወሰኝ ነገር አለ፤ፕሬዚዳንት መንግሥቱና ቤተሰቦቻቸውን በተመለከተ የተፃፉ የግምት ነገሮች ግምቶቹ ጥቂት አደሉም።
    ብዙ አስደናቂ ትዝብቶች ያለው እልም ባለ ገጠር ዉስጥ ሚኖር አንድ ሰው አስደናቂ ነገር ሚያወራልህ ዪመስለኛል-በተለይ ስለ ግንቦት ፰!

  • @ahmedhamana6
    @ahmedhamana6 Рік тому +1

    ደረጃ ሃይሌ በጣም አድናቂህ ነኝ 👍👍👍

  • @blengebretsadik7416
    @blengebretsadik7416 4 роки тому +7

    Wow loved the guy እንዲህ ነው እንጂ ጀግና!

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 4 роки тому +1

    Thank you very much sir, wonderful story

  • @Aligaz1909
    @Aligaz1909 4 роки тому +1

    የወለልኝን ሥም አይቼ ይኼን ቃለ መጠይቅ አልሠማም ብዬ ነበር መለውን ሥጨርሰው ገዜው አልታወቀኝም ነበር እነደዚህ የተግባር ሰዎችን አቅርቡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥዎ። ያን የመንግሥት ሹም ዶር አብይ በጊዜ ሸኜው።

  • @abebemjordan8807
    @abebemjordan8807 Рік тому

    This is best person best interview. Thanks a lot Ato Asefa Adefirs and aslo Dere thanks

  • @ካቡ
    @ካቡ 4 роки тому +1

    በጣም ነው የወደድኩት ደሬ ተባረክልን

  • @solomonbelete2292
    @solomonbelete2292 2 роки тому +2

    እኔ ዋለልኝ መኮነን በተወለደበት አካባቢ የምኖሮ ግለሰብ ነኝ። ዋለልኝ ከወያኔም በላይ የአማራ ህዝብ ቅጥረኛ ጠላት ነው።

  • @genetrady2015
    @genetrady2015 Рік тому

    I love the way Express thing's. he is right.

  • @siyoumy
    @siyoumy Рік тому

    ጥሩ ቃለመጠይቅ ነበር በድጋሜ በሰፊው በሌላ ጉዳዮች ላይ ሌላ ቃለ መጠይቅ ቢጨመር መልካም ነው።

  • @koshanakollo4320
    @koshanakollo4320 2 роки тому

    "በሕይወቴ አንድ ነገር ያየሁትን ደብቄ ወደኋላ አድርጌ ማለፍ አልፈልግም" ?
    "ይህ የወረኞች ወሬ ... "ያልነበሩበትን፣ ያላዪትን ... ሲያወሩ ብዙዎችን ሰምተናል ታዝበናቸዋል እየታዘብናቸው ነን

  • @menelikhaile9718
    @menelikhaile9718 2 роки тому

    ደረጀ በጣም አሰገራሚ ዘመኑን የመጠነ ጋዜጠኛ ነህ ።በቃለመጠየቁ ላይ integrationንም አለበትና ይገርማል ብዙ አተን የመሠለ ጋዜጠኛ ያፋራልን

  • @haregzerga4035
    @haregzerga4035 4 роки тому +1

    እንደው ደሬ አንተ ጠይቀካቸው ቢሆን ብዬ ተመኘው ሻምበል ተስፋዬ ርስቴ የደርግ የመረጃ ደህንነት ክትትል ሀላፊ የነበሩትን

  • @Israelxox
    @Israelxox 4 роки тому +3

    ጨዋ፣ጨዋ ያሰደጎት፣ እ/ር እድሜ ይጨምርሎት! ምን ሆነን ነው ግን እንደዚህ መረን የለቀቅነው?

  • @yohannesgmedfu8100
    @yohannesgmedfu8100 4 роки тому +6

    የጀግኖቹ ደህንነቶች የሃይሉና ባልደረባው ተስፋየ አረሩ ፎቶግራፍ ብናውቀውና የሕይወት ታሪካቸው ቢጻፍ በጣም ጠቃሚ ነው። እርስወ ታሪካቸውን ለመጻፍ ቢችሉ ትልቅ አበርክቶት ነው። ምናልባት በዚህ ሙጽሐፍዎ ላይ ይኖር ይሆን?

  • @ateklettekle9727
    @ateklettekle9727 4 роки тому

    ይሄን የመሰለ ታሪክ ሳልሰማ የት ነበርኩ🙄ማን ያውራ የነበረ....አይደል የሚባለው በጣም የሚገርም ታሪክ እናመሰግናለን

  • @bitaniyasolomon3793
    @bitaniyasolomon3793 4 роки тому +1

    Dere yemcheh ye sefere lij . Chewa ethiopiaawi🙏🙏 much respect brother.

  • @almekteb7722
    @almekteb7722 3 роки тому +1

    He is so funny 🤣
    ተመችቶኛል

  • @hirutmodenese9606
    @hirutmodenese9606 3 роки тому +1

    አቤት ክፋት አቤት ክፋት እመብርሃን ማስተዋልን ትስጠን እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ!!!!

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 2 роки тому +1

    ዘረኛው ዋለልኝ መኮንን እንኳን የተገደለ ። አገር ያኔ ነበር ወጥንቅጥ ውስጥ ትገባ የነበረው ፣ በጨቅላ አእምሮዬ ዋለልኝ ለምን ፣ ለምን ፣...ሞተ የሚለውን መዝሙር መዘመሬ ይቆጨኛል ።

  • @kidist56
    @kidist56 2 роки тому

    እንዴት ድንቅ ሰው ነህ ደረጄ
    ፕሮግራሞችህ አይጠገቡም።

  • @gocal2000
    @gocal2000 4 роки тому

    Thank you for believing being from Neftegna family. The same here

  • @techawatch
    @techawatch 4 роки тому +1

    አያችሁ ታሪክን አትተው ዳሠው በትክክል እንዲህ ይናገሩታል።ነፍጠኛ ማለት ሀገር ጠባቂ፣ወገን ጠባቂ፣ዳር ድንበሩን አስከባሪ ማለት ነው ብለው ነው የፈቱት ትክክል ነው ሁላችንም ነፍጠኞች ነን በታሪካችን የምንኮራ በማንነታችን የማናፍር ሀገራችንን የምንወድ ነን ዳር ድንበርን ያስከበሩት የጃግና ዘሮች ነን።የባንዳ ልጅ ሁላ ነፍጠኛ ሲል ስድብ ይመስለዋል በታሪኩ ስለሚያፍር ድሮ እንዲህ ነበረ እያለ የሀሰት ድሪቶ ሲደርት ይውላል።

  • @mqw544
    @mqw544 Рік тому

    ብሄር ብሄረሰቦች እኩልነት ከማንም በፊት ዋለልኝ መኮንን ነበር ትግል የጀመረው የአሁኖቹ ግን እኛነን ብለዋል በሀያ ሰባት አመት በብሄር ከፋፍለው ጨፈጨፉን አሁንም አልበቃቸውም አያገዳደሉን ይገኛሉ

  • @mametetemke868
    @mametetemke868 4 роки тому

    Wow amazing man👏👏👏. Wonderful journalist 👍. Respect Dereje 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👍👍👍👍

  • @asegedechnegatu27
    @asegedechnegatu27 2 роки тому

    WAW derge it's fantastic.

  • @shalomyoo
    @shalomyoo 4 роки тому

    Gash Adefres you are amazing father and Ethiopian Gd bless you!

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 4 роки тому +1

    ዋው አምላኬ እረጂም እደሜ ይስጠዎት እኔም የንፈጠኛ ልጅ ነኝ💪

  • @getagethon3033
    @getagethon3033 4 роки тому +1

    ዋለልኝ ስለ ባል የሰይጠን መልክተኛ ስስማ በውቀቱ የነበረው አንቲ ህይጃከር ጄግንነት ብቻ ያስደስተኛል እንካን ግንባሩን አለው እድሜውን አሳጠረው

  • @am-tv4xp
    @am-tv4xp Рік тому

    Dere amazing interview

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 4 роки тому

    ከምታቀርበው አሰገራሚ ጉዳዮች ባሻገር ድምፅህ አንዴት ያስደስተኛል በጣም የሚጣፍጥ ድምፅ

  • @ethiopiahagera489
    @ethiopiahagera489 4 роки тому +1

    Amazing እንደሳቸው አይነት ኢትዬጵያዊ ሳይ። ኩራት ይሰማኝል

  • @am-tv4xp
    @am-tv4xp Рік тому

    what amazing interview what?

  • @tesboku2626
    @tesboku2626 2 роки тому

    በጣም ደሰ የሚል ቃለ መጠይቅ አንድ ነገር ያስታወሰኝ ለምን ከወታደርነት ለመኮብለል ያበቃኝ ኮረኔል ተስፋዬ ሃረ ሩ ወታደሮች ን መረሸን ነው 505 BM መድፈኛ አዛዥ ነበር እኔ የመጀመሪያ ሰው ነበርኩ በዋምለጥ