Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ከመንግስቱ ንዋይ እስከ ደርግ ውድቀት ከባለታሪኩ አንደበት ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 бер 2020
  • ከኮረኔል መንግስቱ ሀይለማሪያም ጋር አንድ ክፍል ነበር የምናድረው፡፡ ኮለኔል አጥናፉም የቅርብ ጓደኛዬ ነበር፡፡

КОМЕНТАРІ • 47

  • @tadesseayalew6549
    @tadesseayalew6549 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው እንደነዚህ አይነት ሀገራቸውን በቅንነት ያገለገሉ አንጋፋ ወገኖቻችንን መስማት በጣም ደስ ይላል የዛሬዎቹ ጎሰኞች የሚያወሩት አይን ያወጣ ቅጥፈትም እርቃኑን ይቆማል ሌሎችም የእድሜና የልምድ ባለፀጋዎችን በሕይወትና በጤና እያሉ ብታናግሯቸው ጥሩ ነው መፅሐፋቸውን ፈልጌ አነባለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ሽማግሌ አያሳጣን ሽማግሌ ስላጣን ነው ሀገራችን የማንም ዱርዬ መጫዎቻ የሆነችው

  • @michaelmg7836
    @michaelmg7836 4 роки тому +3

    Wow amazing story. Thank you for your service General !!!!

  • @tsenalefeteh7718
    @tsenalefeteh7718 4 роки тому +5

    I know General Hailu. He is such a humble person who loves his country. I sometimes wonder why our generation cannot learn from such people. The youth can open their mind to the likes of Yoni Magna, Gigi Giya, ... who do not have any history in their life, who can never be examples.
    Long live General

  • @tamiratestifanos6465
    @tamiratestifanos6465 Рік тому +1

    ኮ/ል መንግሥቱ አጋጣሚ ሆኖ የግል ማህደሩን አየይቼው በጣም ያሳፍራል ሀገሪቷ በሱ መመራቷም ያሳዝነኛል። ተራ ወንጀል የሰሩ አጭበርባሪ ናቸው 3ኛ ከ/ጦር

  • @abenetben1336
    @abenetben1336 2 роки тому

    እንደዚህ አይነት ትልቅ መድረክ ላይ በደንብ ያነበበና ጥሩ ጥሩ ጥያቄዎችን የሚጠይቅ ጋዜጠኛ መኖር ነበረበት እንግዳዉ ብዙ የማናዉቃቸዉን ነገሮች ሊነግሩን ይችሉ ነበር

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 4 роки тому +1

    እንዲህ አይነቶቹ ምርጥ መኮንኖች ዘለዓለማዊ ክብር ይገባቸዋል የ1952 ዓ/ም መኮንን አሁንም አይምሮዋቸው ብሩህ ነው ይገርማል እንደ ዘመነ ወያኔ የእረኞች መቀለጃ ሳንሆን በፊት እንኳን ለኢትዮጵያ ለአፍሪካ እርሾ ሊሆኑ የሚችሉ በወታደራዊ ሣይንስና ዲስፕሊን የበለፀጉ ከብሔር ወይም ጎሣ ይልቅ የሀገራቸውን ክብር የሚያስቀድሙ ከፍተኛ አኩሪ መኮንኖች ነበሩን ።

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 Рік тому

    በጣም መልካም ሰው ነበሩ ም/ጦር እያሉ አቃቸዋለው

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 роки тому +1

    ከጀነራል ሀይሉ በራወቅ ጋር በ 1983 አሰብ አብረን ነበርን በአንድ ሄሊኮፕተር ከቤሉል አሰብ አብረን መጥተናል

  • @kukulu99
    @kukulu99 3 роки тому +2

    እርስበርስ የሚያጋጨን የጃንሆይ እርግማን መሆን አለበት

  • @Tefera-hf8fw
    @Tefera-hf8fw 4 роки тому

    What is his surname ??

  • @user-wp4sg7vn3r
    @user-wp4sg7vn3r 4 роки тому +1

    ለምን ኣገር ጥለው ጠፉ? በእጅዎ የቀይ ሽብር ደም ኣለበዎት? ንጹህ ሆነው ለቀይ ሽብር ሰለባዎች ዪቅርታ ጠይቀው ኣዲስ ህይወት ዪጀምሩ።

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 4 роки тому

      Girma Hadgu nech shibiris?

    • @berhetewoldemedhin6167
      @berhetewoldemedhin6167 3 роки тому

      Perfekt!

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l Місяць тому

      ደንቆሮ፣ ለሀገሩ በየበርሀው የተዋደቀው መኮንን በሙሉ በከሀዲው ወያኔ ታስሮ ብዙ አመት ተሰቃይቷል። እስር ቤት ብዙ ሙቷል። ታዲያ ለከሀዲው ወያኔ እጅ ሰጥቶ ታስሮ ይማቅ ነው የምትለው?

  • @samsonabraha7702
    @samsonabraha7702 Рік тому

    ኮነሬል, ብርሀኑ ባይህ ነው ጀነራል አልነበሩም

  • @pukichorpac2759
    @pukichorpac2759 2 роки тому

    ጀነራል ብርሃኑ ባይህ?

  • @user-xb1ol3qu8w
    @user-xb1ol3qu8w 4 роки тому +8

    ኮረኔል መንግስቱ ሀይለማርያም ኢትዮጵያ ይግቡልን የምትሉ ላይክ።💚💛❤

    • @brave_newworld4628
      @brave_newworld4628 4 роки тому +1

      ነፍጠኛ አማራ ነኝ ከወሎ ፥ መስቀል አደባባይ ላይ እንዲሰቀል ከሆነ ይግባ።

    • @user-dm1gu9hj8h
      @user-dm1gu9hj8h 4 роки тому

      @@brave_newworld4628 ለምን?

    • @brave_newworld4628
      @brave_newworld4628 4 роки тому +1

      سعدت بلقائك. من فضلك genocide

    • @user-dm1gu9hj8h
      @user-dm1gu9hj8h 4 роки тому

      @@brave_newworld4628 የወያኔ ፕሮፓጋንዳህን አቁምና genocide ምን እንደሆነ አጥና። መሃል ኢትዮጵያ የነበሩ ትግራዮችን ዒላማ አላደረገም። ሐውዜንም ላይ የግለሰብ (የለገሠ) ውሳኔ ነው። ያውም ወያኔ አውቆ ሊያስደበድብና ለፕሮፓጋንዳነት ሊጠቀምበት እንደሆነ በሰፊው ተነግሯል። ከዚያ በተረፈ ጦርነት ነው።

    • @brave_newworld4628
      @brave_newworld4628 4 роки тому +1

      سعدت بلقائك. من فضلك
      የተገደለብህ አባት ወይንም ወንድም ስለለህ ነው እንዲሁ ዝም ብለህ የምትቀባዥረው። Genocide ባይሆንም የቀይ ሽብር ግድያው፥ የ60 ሚንስትሮች መገደል፥ እነዚህ ሁሉ ጀኔራሎች - ተፈሪ ቤንቲ፥ ታሪኩ ያይኔ፥ መርዕድ፥ ወዘተ ላገራቸው የሰሩ ኢትዮጵያውያን ናቸው። ይሄ በስልጣን የሰከረ መንግስቱ ግን ኢትዮጵያውያንን እየፈጀ አገር ወዳጅ እያላችሁ ታጨበጭቡለታላችሁ። ታዲያ ይሄንን አሁን ሻራቶን ነው ወይንስ ጊዮን ልታስገባው የምትፈልገው? ወያኔ የራሱ ጥፋት አለው። ዝም ብለህ ነገር አታደባልቅ።

  • @brave_newworld4628
    @brave_newworld4628 4 роки тому +1

    ትክክለኛውን ታሪክ ያቀረቡ እውነተኛ ሰው እኚህ ናቸው። አንዳንዶቹ ለምን እንደሚዋሹ አይገባኝም።በተለይ ያ ስለ ምጽዋ የጻፈው ሰውየ አንድ ርካሽ አይን አውጣ ውሸታም ነው።

    • @mamuyetadesse4361
      @mamuyetadesse4361 4 роки тому +2

      ሰለ ነ
      አይ ምፅዋ ምን ተውቃለክ አይ ምፅዋ በትክክል የተዘገበ ታሪክ ነው ለዚህ ወያኔም ሻዕቢያም ያመኑበት ተሪክ ነው በደንብ ማወቅ ከፈለግክ የወያኔንም የሻዕቢያንም በህይወት ያሉትን ተጋዮች ጠይቅ

    • @brave_newworld4628
      @brave_newworld4628 4 роки тому +1

      Mamuye Tadesse : መጽሓፉን ብታነበው ኖሮ እንደዚህ አትጽፍም ነበር። የጦርነቱ አንዳን ዝርዝር ላይ ትንሽ እውነት ይኑረው እንጂ በጠቅላላው ልክ ጀነራል ሃይሉ እንዳሉት የድራማ አቀራረብ ነው። ብዙ ውሸትና logical ያልሆኑ ታሪኮች አሉት።
      1. የወያኔ ወታደሮች በፍጹም ጦርነቱ ላይ ሳይካፈሉ በምን ተአምር ነው ምርኮኞቹ በወያኔዎች ተያዙ የሚለው?
      2. እስረኞቹን የሚጠብቀው የሻዕቢያ ወታደር እንዴት ብሎ ነው Document የያዘ ሳምሶናይት አቅፎ እስረኞችን የሚጠብቀው? ጸሓፊው እሱን ገድየ ሳምሶናይቱን ወስጀ አመለጥኩ ብሎ የጻፈው የጄምስ ቦንድ ታሪክ በጣም የሚያስቅ elementary የፈጠራ ድራማ ነው።
      3. ሁሉም ጀኔራሎች በሬዲዮ ይሁን በአካል ተገናኝተው የተነጋገሩትን ሁሉ ሰማሁ ብሎ የጻፈው በሙሉ ሊሆን የማይችል ንጹህ ውሸት ነው።
      ጸሓፊው በአንድ ወቅት
      ሁሉም ቦታ ሊኖር አይችልም።
      4. የኢራን የግብጽ የሱዳን ወዘተ መርከቦች ደበደቡ ያለው ፍጹም ሊሆን የማይችል ተአምር ነው። በድብቅ በለሊት በሻዕቢያ ወታደሮች ብቻ የተካሄደ ወረራ ነው። በጠቅላላ ሰውየው መሸነፉን ላለመቀበል የፈጠረው የንዴትና የበቀል ጽሑፍ ነው ያቀረበው።
      እስከዚህ አስፈላጊ አይደለም እንጂ ገና ብዙ ውሸቶች ልገልጽልህ እችል ነበር። ትንሽ ልጨምርልህ የምፈልገው ግን
      እኔ ራሴ የባሕር ሓይል ባልደረባ የነበርኩኝ ሰው ነኝ። በጦርነቱ ከተማረኩት ሁለት መኮንኖች እስካሁን የምገናኛቸው የቅርብ ጓደኞቼ ናቸው። አብረውት ተማርከው ስለነበሩ ጸሓፊውን በደምብ ያውቁታል። እነሱም ቢሆኑ በሰውየው ጽሑፍ ይስቃሉ።

    • @eritreanhiwot4667
      @eritreanhiwot4667 4 роки тому

      መጀመርያ የጻፈው ታሪክ በመጠኑ ትክክለኛ ነበር። ሁለተኛ፡ ኣሻሽሎ የጻፈው ላይ ግን በውሸት የተሞላ ነው። ለምንስ ቀየረው።

  • @user-kr5cz2vn3j
    @user-kr5cz2vn3j 4 роки тому +1

    እስኪ መንግሱቱ ሐይለማሪያምንም አሰገቡልን👏👏

    • @tube-fo5ev
      @tube-fo5ev 4 роки тому +4

      Genet Bekele ሬሳውም አይገባም አራት ነጥብ

    • @user-ej4ru4du2q
      @user-ej4ru4du2q 4 роки тому

      እባካቹህ. ኤተረኔት. ክፍቱልን

    • @user-xb1ol3qu8w
      @user-xb1ol3qu8w 4 роки тому

      በትክክል ይግባልን

    • @brave_newworld4628
      @brave_newworld4628 4 роки тому +1

      እንደ ሳዳም እንዲሰቀል ከሆነ እኔም እደግፋለሁ።

    • @demismeaza1824
      @demismeaza1824 4 роки тому

      ገባ አልገባ ሌሎች እሱን እሚወክሉ አሉ አይደል እንዴ እነ